No video

አንችዉ ነሽ የክፍል 80 የምዕራፍ 6 (2)የፍፃሜዉ ዳርዳር

  Рет қаралды 34,994

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

4 жыл бұрын

ህይወት ይቀጥላል

Пікірлер: 679
@user-ut4kc5ct8f
@user-ut4kc5ct8f 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሷሊሀ እና ማሜ ተጋብተው እስከሚወልዱ ይቆይ የምትሉ
@user-it1nx3dp9k
@user-it1nx3dp9k 4 жыл бұрын
እስኪ በአላህ ከ22_30 ያለውን ታወቅሽ ንገሪኝ እህት
@asdffdhgbb9719
@asdffdhgbb9719 4 жыл бұрын
ኡሙ ኢምራን ኢስላሚክ ቻናል አብይ
@asdffdhgbb9719
@asdffdhgbb9719 4 жыл бұрын
ኡሙ ኢምራን ኢስላሚክ ቻናል የምርነው
@zeniteendris764
@zeniteendris764 4 жыл бұрын
ያንችው ነሽ ቤተሰቦች ያላገባችሁ አሏህ ሷሊህ ባል ይወፍቃችሁ ያገባችሁም ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ እኛንም ሷሊህ ያድርገን አሚንን በሉኣ ኢንሻእሏህ ከነገ ወዳ ሀገሬ ልገባ ነው እኔምየወደፊት ሀላሌ ናፍቆኛል አላህ ይረዝቀኝ ለሰርጌ እንድትመጡ
@user-fc5us2cb4u
@user-fc5us2cb4u 4 жыл бұрын
ዐሚን ዐሚን
@Mohamed-zr7jw
@Mohamed-zr7jw 4 жыл бұрын
አሚንንን አላሁመ አሚንን ያረብ
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 4 жыл бұрын
አሚን
@user-np5ng2dq9i
@user-np5ng2dq9i 4 жыл бұрын
አሚን
@user-mv3tu4ox2h
@user-mv3tu4ox2h 4 жыл бұрын
አሚን 🤲🤲🤲🤲
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
ውዶች እስከመጨረሻዉ ይደመጥ አለቀ ብላችሁ እንዳትሸወዱ በትግስት እንደ ማሜ
@user-mf1pz7tn1v
@user-mf1pz7tn1v 4 жыл бұрын
እሺ
@hawatube7358
@hawatube7358 4 жыл бұрын
እኔ መቸም ሁልግዜም የምትለቋቸውን እስከ መጨረሻው ነው ተመስጨ የማደምጠው በርቱልኝ !
@foziyabintislam9517
@foziyabintislam9517 4 жыл бұрын
አላህ ይራህመው ኡስታዛችንን ያረብ
@user-fc5us2cb4u
@user-fc5us2cb4u 4 жыл бұрын
እሽ
@user-eb1vd6hq8c
@user-eb1vd6hq8c 4 жыл бұрын
እተውግንለምያልቃል
@user-ze6rr8to9o
@user-ze6rr8to9o 4 жыл бұрын
አሰላምዋልይኩም ወራህማቱላህ ወብርካቱሁ እኔ ግን ሀሳብ አለኝ ዶክቶር ዘይኒ,እና ቢንት ሙሀመድ፣ አንቺው ነሽ ማቆሙ ካልቅረ እስኪ ከሰሀቦች ታሪክ አንዱን አቅሪቡልን በአንቺው ነሽ ምትክ ባንስ እንክዋን በሳምንት አንድ ቀን የህ ሀሳቤ ነው,መቼም የሳሀቦቺን ታሪክ የምይወድ የለም👈
@user-ql4wl7oy8o
@user-ql4wl7oy8o 4 жыл бұрын
አዉ ትክክል
@user-me6lk4zt6x
@user-me6lk4zt6x 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nHfOhpdqj7NnqsU ዉድ ጀማአዎች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ጎራ በሉ ስወዳቹ
@nurasane6263
@nurasane6263 4 жыл бұрын
በጣም እኔም ይቅረብልን
@pkmm2885
@pkmm2885 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የዘወት ሰይድ አብሽሩ አልሀም ንግድና
@user-hi1to5ur4k
@user-hi1to5ur4k 4 жыл бұрын
ትክክል
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ባንድ ላይ ይለቀቃል
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አንቺውነሽ በማለቁ ልባችን ቢደማም ግን የነማሜ ደስታ ከምንም በላይ ደስታችን ነውና አልሀምዱሊላህ ብቻ ማዳመጥ ሳይሆን አላህ እኛንም ሂወታችን እንደነማሜ አይነት ወፍቆን ሳሊሀ ሆነን ባማረው ሂወት ያድምቅልን
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 жыл бұрын
አረ ዶክተር በማን ላይ ነው ሹጉጡ የተለኮሰበት ማሜ ብቻ ባልሆነ ወይኔ የልብ ምታቴን ብታውቁ
@user-fc5us2cb4u
@user-fc5us2cb4u 4 жыл бұрын
ኢንሻዐላሕ
@zeniteendris764
@zeniteendris764 4 жыл бұрын
ኢንሻእሏህ እጠብቃለሁ በታሌግራምም ላኩልን
@fozeyadontlove5688
@fozeyadontlove5688 4 жыл бұрын
Ensh allhe gin mamaye naw yamotaw wayes abiye wyeeen are ba all he
@emanemma9536
@emanemma9536 4 жыл бұрын
ከ 20 ቀን በሀላ ሀገር ልገባ ነው እናም አላህ ጋ ትዳር በጣም ነው የናፈቀኝ አላህ ሷሊህ የሆነውን ባል ይወፍቅሺ በሉኝ እኔ አሚን ልበል
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ ደዉይልን ስትገቢ መልካሞችን ከመልካሞች እናገናኛለን 0983040429
@emanemma9536
@emanemma9536 4 жыл бұрын
አሚን ኢንሻ አላህ
@hawatube7358
@hawatube7358 4 жыл бұрын
@@doctorzeyne6913 እረ መልካም ነገር ነው ዶክተር ዜይኒ
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 жыл бұрын
አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሽ እኔም ከ2 ወር ቦሀላ ጉዞ ወደናት ሀገር እላለሁኝ
@munabinttemam1702
@munabinttemam1702 4 жыл бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ እኔም እንደችዉ ነኝ ቢኢዚንሏህ በዱአ አንረሳሰ ውዶች
@user-mm6my4vi8x
@user-mm6my4vi8x 4 жыл бұрын
የአላህ ቢትይ መሀመድ ድምፅሽ እርሱ ናፍቆኝ ነበር አችው ነሽ የህወት ጉዛችን
@user-nf1cp5ns2y
@user-nf1cp5ns2y 4 жыл бұрын
ያረብ መጨርሻ የን አሳምርልኝ ኢነላህ ወናኢላህ ኢረጁኡ ሸክ እብራሂም የእወቀት አባታችን አላህጀነተል ፊርዱስ ይወፈቅልን ያሁኑምደግሞ ማን ይሁን ያረብ ማሜ ብቻ አይሁን
@user-lo2ke8dd1u
@user-lo2ke8dd1u 4 жыл бұрын
ያአላህ
@user-lo2ke8dd1u
@user-lo2ke8dd1u 4 жыл бұрын
ዘሬ ስው ያለም እዴ
@user-lo2ke8dd1u
@user-lo2ke8dd1u 4 жыл бұрын
ማነው በጥይት የተማተው ማሜዬ ነው
@user-nf1cp5ns2y
@user-nf1cp5ns2y 4 жыл бұрын
@@user-lo2ke8dd1u ኧር አላወቅንም መጠበቅነው
@user-bn1ue4os2b
@user-bn1ue4os2b 4 жыл бұрын
አሚን
@zumitube8095
@zumitube8095 4 жыл бұрын
በትክክል የታመመ ሁሉ አይደለም የሚሞተው ሞት ድንገቸኛ ጥሪ ነው።ጌታችን ሆይ ኹስኑል ኻቲማችንን ያሳምርልን።አብሽር ዶክተር አላህ አፊያቸውን ይመልስልህ አባትህን ህመሙንም የወንጀላቸው ማጠቢያ ያድርግላቸው ይህንን ሀድስ አስታውስ 010 - عن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم - قال : ( ما يصيب المسلم من نصب ولا وصب ولا هم ولا حزن ولا أذى ولا غم - حتى الشوكة يشاكها - الا كفر الله بها من خطاياه ) . متفق عليه -
@rabeamohammed9603
@rabeamohammed9603 4 жыл бұрын
ትክክልነህ አላህ የሻው ምንጎዜም ተፈፃሚነው አብሸሪ ዶክተር ዘይኔ አላህሙሉ አፋቸውን ይመልሥላቸው ለሸሀችንም አላህ ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው ያረብ
@fatumafatuma281
@fatumafatuma281 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ በቀረቡ ሀገር ለገባ ነው ማሜን በጣም እውድው ነብር አልሀምዱሊላህ አላህ ሰጠኝ እድ ማሜ አይነት ዱዓ አድረጉለኝ እሰኪ አላህ የጨምርብት ያረብ
@zuzulove4012
@zuzulove4012 4 жыл бұрын
سبحان الله والحمدلله ولا اله الا الله والله اكبر سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم وبحمده لا حول ولا قوة الا الله أستغفر الله العظيم وأتوب اليه اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظلمين
@sofitube6776
@sofitube6776 4 жыл бұрын
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን እፉፉፉፉ ኧረ ምድነዉ. መጨረሻዉን ማየት ናፈቀኝኝኝኝኝ አባታችንን አላህ ሙሉ አፉያቸዉን ይመልሰዉ ለዉዱ ኡስታዛችን አላህ ይራህማቸዉ ቀብራቸዉን ያስፋላቸዉ ያረብ
@chfggf2201
@chfggf2201 4 жыл бұрын
እኔም አልገባኝ ምን እደሁ እየጠበኩነው
@user-bn1ue4os2b
@user-bn1ue4os2b 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@bolak5210
@bolak5210 4 жыл бұрын
አሚን
@user-mw9cy4vb2p
@user-mw9cy4vb2p 4 жыл бұрын
የምር መጨረሻላይ የተናገርከውን ስሰማ እባየን መቋቋም አቃተኝ የሞቱትን አላህ ይራህማቸው አባትህንም አላህ አፊያ ያርግልህ አንችው ነሽ ፕሮግራም የምንም በላይ የተማርኩበት ነው …♥
@naimatube6216
@naimatube6216 4 жыл бұрын
የአላህ አባተችንን አላህ ሙሉ አፍያቸውን ይመልስለቸው 😭ሼኽ ኢብራሂምን አላህ ቀብራቸውን ኑር የድርግለቸው
@user-gp4sg9bb7v
@user-gp4sg9bb7v 4 жыл бұрын
ውይ ማሜና ፉፉ በጣም ደስ ስትሉ እዉነት የናንተአይነት ጓደኛ ብዝት ይበል ቢንት ሙሀመድ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይጨምርልሽ
@keduhussain9016
@keduhussain9016 4 жыл бұрын
ማነው እስኪ እንደኔ የሼህ ኢብራሂም ሞት ህልም የመሰለው አላህ ይዘንሎዎት ሼህ ወላሂ ስንት አሊሞች አልፈዋል ግን እንደ ሼህ ኢብራሂም ውስጤን የጎዳኝ የለም እስካሁን ድረስም ማመን እንዳቃተኝ ነው ይበልጥ የሚመላለስብኝ ደግሞ ሀሙስ እለት ያስተላለፍት መልእክት ጭራሽ እንዳረሳቸው አድርጓኛል ሰው እንዲህ እያወራ ድንገት እልም ሲል የማይረሳ ክስተት ነው ሼህ አላህ ይርሀምዎት አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀዎት አይ ሞት መቼ ይሆን ጉድጓድህ የሚሞላው እነሱስ ቀድመውን ሄዱ እኛስ ምን ይበጀን ይሆን ያአላህ ፈተናህ ይብቃ እንደ ሰሞኑን ከባድ ሀዘን አለም ላይ የለም እህህህህህ
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 4 жыл бұрын
አላህ አላባትህን ሙሉ አፈያቸዉን ይመልስልህ እህህህህ አንጄቴን በላሀኝ ዶክተረ ዘይኔ አብሽር አላህ ከታጋሾች ጋር ነዉ አላህ ያሽረልህ ሸህ ኢብራሂምንም አላህ ይዘንላቸዉ አላህ ጀነተል ፊረዶሶ ይወፍቃቸዉ ያረብ
@fafietube2097
@fafietube2097 4 жыл бұрын
ቀጣዬን በጉጉት እየጠበኩ ነው ኢንሻ አላህ ማሜና ሷሊሀ በመገናኘታቸው ደስተኛ ነኝ ለረያን ደግሞ አላህ የሷሊሀን አይነት ይተካለት ኢንሻ አላህ ሷሊሀን ሰለምወዳት አላህ 2 ኛ ልጀን ሴት ካደረገልኝ ሷሊሀ ነው የምላት ብያለሁ ከወሰንኩኝ ቆየው አሁን ሰደተኛ ነኝ ወደ ሀገሬ ሰገባ አላህ ሴት ልጅ ይስጣት ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ልጀም ሰታድግ ይኼን የሷሊሀን ትረካ አዳምጣ የእሷ ተምሳሌት እንድትሆን እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 жыл бұрын
የሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ወይኔ ይሄ ነበረ የናፈቀኝ ማሜ እንኳን ድሰሰሰሰሰ አለህ
@user-ww6jt1bq9j
@user-ww6jt1bq9j 4 жыл бұрын
አላህ አበትህን አፊያ ያድርግልህ ለሞቱትም አላህ ይዘንለቸው ያኘንም መጨረሸ ያሰምርልን
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኔም ሀገሬ ልገባ 2ወር ከሳምንት ቀረኝ ኸይረኛውን ትዳር እንዲወፍቀኝ ዱዓአ አድርጉልኝ ዘዋጅ ዘይኔ ታዳሚዎች አላህ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@user-ez8gg6mp3v
@user-ez8gg6mp3v 4 жыл бұрын
ስድቂነሽ
@allhuerihameabiyedfg8742
@allhuerihameabiyedfg8742 4 жыл бұрын
እረ ሳልሀ እንደዛአልቅሳ እየለመነች ጌታዋን አሁን ደግሞ ሌላ እልቅሶ እንዳይጨምርባት እረያን ግን ለምን ሱብሀነክ እዱኒያ እንዲህናት አላፊ ጠፊ የሆነች አሀር ያአላህ እዱኒ ላታዛልቂኝ እባክሽ ልቀቂን ምንም የሚቆይ ነገር የለላት ይች ከንቱ ያረብ ዱኒያን ሳይሆን አንተ ለመገናኝት ልባችን አንጠልጥልልን ያረብ አላሁመ ለታመመው ሁሉ አፊያ ለሞተው ሁሉ ጀነትን ወፍቅልን
@user-mr4xy8zg2z
@user-mr4xy8zg2z 4 жыл бұрын
ብንት ሙሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙላ ሄር አላህ በአዱንያም ባሄራም ያበሽራቹእንወዳችኻለን
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 жыл бұрын
አህለን ውድ የአንቺውነሽ ተናፋቂዎች ማነው ግን እንደኔ በአንቺውነሽ የሚናፈቀው
@user-eb1vd6hq8c
@user-eb1vd6hq8c 4 жыл бұрын
እኔምእናፍቃለሁ
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 жыл бұрын
አረ ማነው ይሁን የተለኮሰበት ያአላህ ማሜ ባሎነ አይ ሂወት አንዴ ደስታ ደስታችን ሳያልቅ አስደንጋጭ ክስተት ይፈጠራል አይ ዱንያ ድራሽሽ ይጥፋ
@zeniteendris764
@zeniteendris764 4 жыл бұрын
አንችው ነሽ ማሻእሏህ በጣም እወዳችሃለሁ ሷሊሃንና ማሜን መልካም ትዳር በሉልን ፊኤንና ረስሚንም አጓቧቸው ፕሮግራሙን አትዝጉት እስኩጋቡ ደረስ
@saraebid2310
@saraebid2310 4 жыл бұрын
የውነት ነው እዴ
@hamidaethiopia7305
@hamidaethiopia7305 4 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ድስስስስስ ሲል እስቲ እኔም ዱአ አርጉልኝ አላህ ሳሊህ የሆነዉ እዲወፈቀኝ እኔ አሚንንንን ልበል🌹🌹🌹
@Rim-qf1ef
@Rim-qf1ef 4 жыл бұрын
ማአሻላህ በጣም ደስ ይላል ግን ማሜ አይሞትም ምክንያቱም ብዙው ሚቀር ነገር አለ ሆ መጨርሻ መሳቅ እንጂ ማልከስ የለብንም ሼህ ኢብራሂም አላህ ጀነተል ፊርዶውስ ይውፍቃቸው ያረብ ያማረ ማረፍያ አላህ ይውፍቃቸው ዶክተር ዘይኔ አባትህን አላህ እፍያ ይርግልህ አብሽር የተመመ ሁሉ እይሞትም አላህ ሙሉ አፍያቸውን ይመልስላቸው
@hananbintbaba3249
@hananbintbaba3249 4 жыл бұрын
የረቢ በጣም ደስስ እላል አሏህ ለሁለቹም ሷሊህ በል ይወፍቀቹ ዘሬ ንካዬ ነዉ ደስስ ብሎኛል ሷሊህ የድርግልሽ በሉኝ
@hm3674
@hm3674 4 жыл бұрын
አላህ ሷሊህ ያድርግልሽ
@sopiazagay3478
@sopiazagay3478 4 жыл бұрын
አላህ ያማረ ያርግልሽ እስከመጨረሻው
@user-bn1ue4os2b
@user-bn1ue4os2b 4 жыл бұрын
አላህ ያማረ የሰመረ የትዳር ሂወት ያድርግልሽ
@user-wn9iw8kn4x
@user-wn9iw8kn4x 4 жыл бұрын
አላህ የማራ የሰመራ ትደር አላህ የድርግልሽ የረብብ
@user-bp2xb4yw6e
@user-bp2xb4yw6e 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሶሊህ አርግልሽ ወደ ለኛም አሚን
@elebintmohammed1513
@elebintmohammed1513 4 жыл бұрын
አሏህ ሙሉ አፊየቸዉን ይስጣቸዉ ለአበትህ አብሽር አሏህ የሽራቸዋል ለኔም አበት ዱዓ አድርጉሊኝ የማዋል አሁንስ እየፈራዉ ነዉ ብቸ አሏህ በሰለም እንድየገነኝን በዱዓችሁ አትርሱኝ ለሞቱትም አሏህ ይዛንለቸዉ የተመታዉ ራያን ዉይም አብይ ነዉ ማሜ ኡኮ ከሷሊሃ ጋር ነዉ የለዉ ስቀጥል ምን አለቸዉ ብሎ ስጣይቀዉ ሁቴሌ ምነምን ስለላ አብይ ይመስለኛል የተመተዉ አለቅም ብቸ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 4 жыл бұрын
ወይ መጨረሸው እንዴት ያሣዝናል ኡሥታዛችን ሸህ እብራሂምን አላህ መኖሪቸውን በጀነት ጨፌ ያድርግላቸው ዶክተር አባትህን አላህ ያሽርልህ ጭቀትህን በደሥታ ይቀይርልህ ያረብ
@ilovemymom784
@ilovemymom784 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ወይኔ በጣም ደስስስስ ብሎኝ ሀዘን ብቻ ሞተ እንዳትሉ በጣም ነው የደነገጥኩት ግን በጣም አስተማሪ ትግስትን አስተማሪ የእዱኒያ ፈተና ን ሁሉንም ነገር ያስተምራል
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 4 жыл бұрын
Wel Come Anchihu Nesh
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 4 жыл бұрын
ቲሽ ድሮም የኛ ሀገር ደራሲ ማሳቀቅ ብቻ ነው የሚያስደስተው አሁን ምን አለበት ትንሽ ብንቆይ እዚህ ደስታ ሙድ ውስጥ እያለን ሙዴን ከነትሽው ቢንት መሀመድ አንቺ ግን እርግጠኛ ነኝ የመሀል የሸገር ልጅ ነሽ ።
@user-qi6kn7yo1j
@user-qi6kn7yo1j 4 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ዚዋጅ ሰኢዶች ቢንት ሙሀመድዬ አላህ ሙሉአፊያሽን ይወፍቅሽ ዶ/ ር አላህ ይጠብቅህ ወላሂ እኔ አንችውነሽለኔ። ቻርጀሬ ደምስሬ ነው ያረብ አልሀምዱሊላ።ሳሊሀና ማሜ ሊዘወጁነው ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ 1000 መብሩክ ማሜናሳሊሀ እንኳንደስ አላችሁ የደስታችሁ ተካፋይነኝ ፉኤም አላህ ይዘውጅክ አላህ ወላሂ ሁልጊዜ ለማሜ የምመኝለትሳሊሀን ነበር አሁን አልሀምዱሊላ አላህ ልክ እንደናንተ አይነቱን ትዳር ይወፍቀን አላህ እኔን ሀቂቃ በህይወት ዘመኔ።አንድም ቀን እንደማንኛውም ወጣት በጅንጅንና በመጥፎነገር ላይ ሳልሰማራ ወደዚዋጅ ሰኢድ መድረሳ አላህ ለወፈቀኝ ጌታ ምስጋና ይገባው አሁንም አላህ እስከ መጨረሻውድረስ በዚሁ የምቀጥል ና ሷሊህየሆነውን ከማንምሴትጋር ተጃጅሎ የማያውቀውንና አላህንልክ እንደሚያዬውሁኖየሚገዛውን ወንድአላህ ይወፍቀኝ ያረብ
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አላህ የፈቀደው ነገር መቸም አይቀርም አብሽሩ የሆነ ነገር ጀምራቹሁ ተሎ አልሆነም ብላቹሁ ተስፋ አትቁረጡ አላህ ሁን ያለ ለት ይሆናል እናተብቻ በዱኣ በትግስት ጠብቁ አላህ የፈለግነውን ነገር ያሳካልን
@superstyle6463
@superstyle6463 4 жыл бұрын
ያርቡ አላህ ጀዛሺን አላህ ይክፈልሺ ቡትሙሀመድ ስወድሺ ወላሂ ከኔ የበለጠ አላህ ይዉደድሺ ኢላሂ ያርቡ
@muni1524
@muni1524 4 жыл бұрын
አባትህን አላህ የሽፊሁም ሼህ ኢብራሂም ስራጅ አላህ ጀነተልፎርዶስ ይወፍቃቸው
@zeedyoutube8177
@zeedyoutube8177 4 жыл бұрын
እረ በደስታ ጨርሱልኝ ማንም እዳይሞት በጣም ልባችን ተሰብሯል በሸህ ኢብራሂም ረህመወላህ አላህ ጀነቴል ፊደዉስ ይፍቃቼዉ ያረብ
@user-bn1ue4os2b
@user-bn1ue4os2b 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hasibunallahwonimelwokilke553
@hasibunallahwonimelwokilke553 4 жыл бұрын
Bete mohammed bemin kal ligiletsishi kal yelegni jezakilah heyir hayati bemizan hasenatishi layi kefi bilo agignu yareb salihi zewoji yizewujishi amen usitazi jezakelah heyir
@user-kd5cy4eg5u
@user-kd5cy4eg5u 4 жыл бұрын
ያአሏህ ያረብ ኸይር አሳማን
@user-bd7ob1lv8x
@user-bd7ob1lv8x 4 жыл бұрын
Allah abatehn atlfeya yaderegle
@user-nt5ly3cp2y
@user-nt5ly3cp2y 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሽኩረን መጨረሻውን ያሳየን በዱአ አትርሱኝ ከወር ምናምን ቡሀላ ሀገሬ ልገባ ነው ከናፈቁኝ ቤተሰቦቸና ውዱ ባልተቤቴ ያረብ በሰላም ያስገባን ሁላችንንም
@user-vc9ls5ls3q
@user-vc9ls5ls3q 4 жыл бұрын
Habebe mameeeeeee
@lolaallalo679
@lolaallalo679 4 жыл бұрын
የአላህ ብቻ ማሚ ሞተ አንደትይ እህት ደሞም አባተችንን አላህ ያሽራቸዉ
@sadatube5715
@sadatube5715 4 жыл бұрын
ማሜ አደለም የተመታዉ አብይ ነዉ
@zenitseid8480
@zenitseid8480 4 жыл бұрын
ለሁለተኛ ግዜ እየሠማሁት ነው ተይ ቢት ሙሀመድ ተይ አታቋረጪው ተይ ተይ ተይ እንለመንሽ የሚያሥፈልግ ነገረ ካለ ከጎንሽ እንሆናለን ቀጥይበት ቢያንሥ የተወሠነ 😭😭😭 አንቺው ነሽ
@user-ye6id8nk6y
@user-ye6id8nk6y 4 жыл бұрын
አላህ አባትህን አፊያ ያርግልህ ወድሜ ዶክተር ዘይኔ
@user-qi6kn7yo1j
@user-qi6kn7yo1j 4 жыл бұрын
ዶ/ ር እናቢንት ሙሀመድ አላህሱብሀኑ ወተአላ በዱኒያም በአኼራም አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቃች ጀዛኩም አላሁኸይረን አንችውነሽን እንዳታቋርጡብን አንችው ነሽን ከመውደዴ የተነሳ ከአንድም ሁለት ሦስትጊዜነው ደጋግሜ የምሰማው
@user-ut1ye1ri3h
@user-ut1ye1ri3h 4 жыл бұрын
የአላህ ደስብሎኝነበ በመጨረሻ 💔💔💘💘😭😭😭ልቤተሰበረ የአላህ
@user-cf3pq7fp5r
@user-cf3pq7fp5r 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል እደዝህ አይነት ነገሮች ሁሌ ቢቀርቡ ያስተምራሉ
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 4 жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ እንዴዉም በሰሞኑ ሣስባቸዉ ነበር አባቴን በዱዓ አትርሱኝ ብለህ ስለነበር አላህ ሙሉ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ ሸኽችንንም ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸዉ ሞት በህመም ጥናትና በጤንነት መፈንደቅ የሚከሠት ሣይሆን አላህ በፃፈዉ የሚመጣ ነዉ ሁሉም የተፃፈለትን ቀን ሠዓትና ደቂቃ አያልፍም ሁላችንም በተራችን እንጎዛለን ሞትን እንዘነጋዋለን እርሱ ግን የትም ብንሸሽ የማይሸሸንና የሚደርስብን ነዉ አላህ ኸቲማንንያሣምርልን በእርሱ ድን በሀቅ ያፅናን ያረብ ቢንት ሙሀመድ እንድሁም ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
@user-ph7nk2jj3m
@user-ph7nk2jj3m 4 жыл бұрын
ወላህ ትክክልነህ አላህ መጨረሻችን ያስምረዉ ያረብ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
ኽዛካለህ ኸይር
@user-dy4lq1ut2u
@user-dy4lq1ut2u 4 жыл бұрын
አላህይራህመወት ሽህእብራሂምን ውድየኢሥላም ቤተሠቦች ለኔምዱአአርጉልኝ ለሁላችንም የአላህ እዝነትአይለየን
@user-np5ng2dq9i
@user-np5ng2dq9i 4 жыл бұрын
የአላህ መሜን ብቻ እንዳይሆን የቶካሱበት ኡስተዛችን አላህ ፊርዳውሰል አዕላን ይወፍቀቻው ዶክታር ዘይኔ አበትህን አላህ አፊያ የድርግልህ
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 4 жыл бұрын
ወይኔ ማሻአላህ ደስ ይላል ግን ቆይ ልጨርስ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይርን ዶክተር ዘይኔ $ቢንት ሙሃመድ
@mohammedzain677
@mohammedzain677 4 жыл бұрын
*አላህ ይረሀማቸው ሸኸ ኢብራሂም ሲራጅን ለመላ ሙስሊሞች ሶብሩን ይስጠን*
@user-mj4ei9qk5e
@user-mj4ei9qk5e 4 жыл бұрын
ማሜ እንኳን ደሰ አለህ ሀቢቢ
@lubabatube3955
@lubabatube3955 4 жыл бұрын
አማና የሷሊሀና የማሜን ነገር አደራ ደስታቸውንብቻ መስማትእምፈልገው
@user-hx2im1wn1e
@user-hx2im1wn1e 4 жыл бұрын
Masha Allah des yilal Mechersha alay yazaznal abyn meselegi betyit yemetut miskim mami meslochew ayyyyy
@sadayimame1979
@sadayimame1979 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ
@dubaidubai6042
@dubaidubai6042 4 жыл бұрын
ማሜ ባልሆነ የተመታው ወላሂ አስደነገጣችሁኝ ያረቢ ኽይር አሰማኝ. ልቤተጨነቀ ኡፍፍፍፍፍ ምንአለ ግንብታስቡልን መጨረሻውን ላይእድህብላችሁ. ተምታስደነግጡን ማሜከሄነመቸስ ያስጠላል እህ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 4 жыл бұрын
ሳይሆን አይቀርም አላህ ኸይር ያሰማን
@sadatube5715
@sadatube5715 4 жыл бұрын
አብይ ነዉ ማሜ አደለም
@dubaidubai6042
@dubaidubai6042 4 жыл бұрын
@@sadatube5715 ሚስኪን. ሂወቱብተርፍ ደስይለኛል. እዳይሞትአቦ. እስልምናንሳይቀበል. የማሜ ናነፉኤን ና የሀቢብን ደስታሳያይ. ግንበሳሊሀና ማሜ በጣም ደስብሎኛል. እኛንም እደማሜ አይነትይዘውጀን ያረብ!
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 4 жыл бұрын
@@dubaidubai6042 አሚን
@sadatube5715
@sadatube5715 4 жыл бұрын
@@dubaidubai6042 አሚን
@halimahalima7119
@halimahalima7119 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረላችሁ
@user-ql4bn8ww8g
@user-ql4bn8ww8g 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህትግስትንይወፍቀን
@dubaidxb3109
@dubaidxb3109 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይን ወባረካሏሁ ፊኩም በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ በጣም ተምሬበታለሁ በበኩሌ
@fatimaalnuaimi253
@fatimaalnuaimi253 4 жыл бұрын
የአላህመጨረሻውንአላህያሣምረው በጣምፈራሁ
@user-rh7ki2hq2h
@user-rh7ki2hq2h 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስስስስ እያለኝ ነበር የሰማሁት መጨረሻው ግን ልብ ይሰብራል ያአላህ ማሜ እዳይሆን ሂወት ከባድ ነች ፈተና የበዛባት እኔ በአንችው ነሽ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
@faizakadeir3644
@faizakadeir3644 4 жыл бұрын
ኡዝታዛችንም አሏህ ይሪህሟቸው ፍሪዶሠን ጀነት ይፍቃቸው ሁሉም አላፊ አላቂ ነው መጨረሻውን ምን ይሆን አንቺውነሽ እኮ በኔ ሂወት ውሥጥ ነው !
@shdjdjjdjfhfhf7278
@shdjdjjdjfhfhf7278 4 жыл бұрын
እኔና ማሜም ኒካህ ልናስር ነው እሥኪ ዱአ አድርጉልን እስከ ጀነት ዘላቂ የሆነ በኢማን በፍቅር የተሞላ ትዳር እንዲያደርግልን እሥካሁን መስፈርቴን ያሟላ ወንድ ባለማግኘቴ ከትዳር ሸሽቼ ቆይቻለሁ አሁን ግን ልገባበት ወሥኛለሁ ቤተሠብም ጠይቀናል *እና አለይም አደራ በዱአችሁ አትርሱኝ ውዶቼ*
@user-mv3tu4ox2h
@user-mv3tu4ox2h 4 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽሽሽ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ህልሜ ተሳካልኝ ሳሊሀ ለማሜ መሆኖን እፈልግ ነበር
@fadelaothman3239
@fadelaothman3239 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@sameeramm7509
@sameeramm7509 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የመጨረሻዋ ምክርም ግሳፄም ተመችቶኛል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
@user-ol7id1jv1o
@user-ol7id1jv1o 4 жыл бұрын
Aslimlykem wrhmtlhe wbrmite ኣረ ይቀጥል ብዙ ተፆኖ ያገኘሁበትነዉ እስኪልጆቻቹዉንም ማየት እንፈልጋለን ብዙትምርትም እናገኘዋለን ቀጢይበት ሁቢ
@user-es4we9uh9q
@user-es4we9uh9q 4 жыл бұрын
ወአሊኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ሱብሀንአላህስንተቻችንነውሞትንየዘጋነውያረብመጨረሻችንአሣምረው ሼህኢብራሂምሲራጅአላህያርሃማቸው ጀነትንይወፍቃቸው ያረብ
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 4 жыл бұрын
በጥይት የተመታው አብይ ነው አይዴል ሚስኪን ለማሜ መስዋዕት ከፈለ የምር ማሜ ምን ይል ይሆን በጣም ይደነግጣ ሀቂቃ ግን ይሄ ጦዝ ለማሜ እንዳይተርፍ መኪናውን አይተው ማሜ መስሏቸው እኮ ይሆናል።እህኔ ያኢላሂ ከአሁን በኃላ ደስታቸውን ብቻ አሰማን ብዙ የችግር ማአበል አሳልፈናል በቃን በቃን ማሜም በቃ ከአሁን በኃላ አታሰቃዩት
@user-ck2gk9ci8e
@user-ck2gk9ci8e 4 жыл бұрын
ትልቅ ሙፋጃአ ነው አለቀብየ ነበር ጄዛኩም አላሁ ኽይር እኔ ና አንችውነሽ የስዴትጓዴኛየ ናት በምክንያት ነው አንችውነሽን ስወድ
@user-bd7vv7lj6v
@user-bd7vv7lj6v 4 жыл бұрын
አብሽሩ ዶክተር ዘይን አባትህን አላህ አፈያ ያርጋቸው ሸህ እብራሂምንም አላህ የጀነት ይበላቸው
@user-sw3ut9fd9r
@user-sw3ut9fd9r 4 жыл бұрын
*ወአለኩም ሠላም እረበና ሙሉ ጤናውን ይመልስለት አላህ ያሽርልህ ወድም አብሽር*
@zeynabazey5863
@zeynabazey5863 4 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ውዱ ዶክተራችን አላህ የአባትህን አፊያ ይመልስላቸው ያረብ
@user-ly2hw4fd9y
@user-ly2hw4fd9y 4 жыл бұрын
መሸአላህ
@ethiotube6191
@ethiotube6191 4 жыл бұрын
Mabruuuuuuuk
@user-tb1jo8qc5u
@user-tb1jo8qc5u 4 жыл бұрын
ወይኔ በጉጉት እየጠበቅን ነበር ጀዛኩመላህ ህይር ውይይይ ብንት መሀመድ ደስታን ሳናጣጥመው ማነን ነው የመቱት ኦኦ መሞት የለበትም የተመታው አብይ ይመስለኛልኝ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
ነጅ ነኝ የማም ናፋቂ ክክክ
@user-oj3mw9hd8d
@user-oj3mw9hd8d 4 жыл бұрын
አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቢንት ሙሀመድ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ትመሰጨ ነበር የማዳምጠዉ ግን አለቅብን እንሽአላህ ሌላ ትምህረት እንደምታመጭ ተስፋ አለን እንዴት እንደትማርኩበት
@Niema12
@Niema12 4 жыл бұрын
ሜማ እና ሣልሀ እንደሚጋቡ አስቤነብር እናም በጣም ደስበሚል ነበር የአላህ ለኔም ጥሩ ተዳርወቀፈቀኝ
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዳስ ይላል ጃዛኩም አላህ ከይራን ባርቱ
@ahtube4426
@ahtube4426 3 жыл бұрын
ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ
@zoreyahajee1093
@zoreyahajee1093 4 жыл бұрын
አብሽሮ አላህያሽርልህእሳቸውጀነተልፊርዶስይወፈቅልን
@user-wz9vu4pr8w
@user-wz9vu4pr8w 4 жыл бұрын
ያአላህ በጥይት የተመታው ረያን መሰለኝ ማን እንደሆነ ባላቅም ግን ረያንም ወንድማችን ነው ምንም እንኳን እንደ ማሜ እና ፉኤ ባይሆንም ሀቂቃ አሳዘነኝ
@user-wu3zg6gj6g
@user-wu3zg6gj6g 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ።ጀዛኩም አላህ ኽይርን ።ዶክተር ዘይኔ።ብንት ሙሀመድ ስወድሽ።አንችው ነሽ እንዳያልቅብን ይቀጥል
@user-dh5vi8pl6k
@user-dh5vi8pl6k 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡ ለማሜ ነው የተደገስ ያ አላህ 😭😭😭😭😭ሽህ ኢብራሂም የስራህንይስጥህ
@mrvip5025
@mrvip5025 Жыл бұрын
Ameeeen
@gsgdidhhsjevev9766
@gsgdidhhsjevev9766 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ማሜና ሣሊሃ ሊዘወጁነው ማሽ አላህ በመኪና የተመታው ማሜ ብቻ እዳይሆን ያረብ
@AaAa-dg3ld
@AaAa-dg3ld 4 жыл бұрын
አሏህ የታመሙትን ሁሉ ያሽራቸው የሞቱትንም አላህ ይረሀማቸው ከቶ ማሚ ባይሆን የተመታው ውስጤ ተጨነቀ
@salihaayederaalji3379
@salihaayederaalji3379 4 жыл бұрын
Mabrku saliyee end mamee masha allah Masha Allah yen wedochi betam des belogna gin rayaan asazengn
@ahmed-xw7nj
@ahmed-xw7nj 4 жыл бұрын
ውይ ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
@ferdowsgazali2123
@ferdowsgazali2123 4 жыл бұрын
saliha ina rasmi ye tadelu nachew masha Allah haqiqa
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 жыл бұрын
በአለህ ማሜ ብቻ እንድይሆን የእለህ ልቤ ቀጥ እንደትልብኝ ፈረው እስኪ እንደኔ መሜ ከሆና ብሎ የፈራ እፍፍፍፍፍ
@sadatube5715
@sadatube5715 4 жыл бұрын
ማሜ አደለም አብይ የማሜን መኪና የያዘዉ
@user-pd1xb5qq3p
@user-pd1xb5qq3p 4 жыл бұрын
ውይይይ በአላህ ማንነው የተመታው ያአላህ ማሜ እንዳይሆን ?????? ሸካችንን አላህ ይርሃማቸው አባትህን አላህ አፊያ ያድርጋቸው
@HalaHala-pg2nq
@HalaHala-pg2nq 4 жыл бұрын
አሰላሙለኩምእራህመቱላሂወበረካቱ በአላህማነዉየተመታወይኔመጨረሻዉእ
@fattesied6374
@fattesied6374 4 жыл бұрын
Mashallah mashallah begugut eytbku nebr
አንችዉ ነሽ ክፍል 80 የምዕራፍ 6 (3) ፍፃሜዉን አገኘ
24:46
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 32 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 175 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 12 МЛН
አንችዉ ነሽ   ክፍል  አስር (10)  ምዕራፍ አንድ
28:20
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.
26 August 2019
1:00:02
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
አችው ነሽ
31:04
Zamzam ዘሙየ tube
Рет қаралды 227
አንችው ነሽ  ክፍል  አስራ አንድ(11)
29:18
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 4,2 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 76 ምዕራፍ 5
1:23:36
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 42 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 79 ሰብስክራይብ ያድርጉ
1:14:17
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 42 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 77 ምዕራፍ 5 የሊፊኒ ይከፊኒ
1:19:49
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 37 М.