አንድ ደሞዝ ብቻ አይበቃም|ገንዘብ ሰው ነው ብለህ አስብ ገቢህ ይቀየራል|Manyazewal Eshetu Podcast Ep.83|YIDIDYA ​⁠

  Рет қаралды 11,737

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@TesfayeHailemariam-q6f
@TesfayeHailemariam-q6f 18 сағат бұрын
1ኛ ሁሉንም ነገር ለማወቅ እራስህነ አዘጋጅ 2) Personality ከአለባበስ ከአነጋገር commication skill መማር ማሻሻል አሰፈላጊ ነው 3)ከፈጣሪ ቁርጠኛ ግንኙነት 4)passion አላማህነ አውቀህ መከተል 5)ገንዘብን መከተል የሚለው አጥፊም ስለሆነ managementu ከታወቀ ከሆነ I accepted 6)የአዘጋጁም የእንግዳዋ መግባባት መደማመጥ ጥሩ ነበር anyway i like it good commication good interview
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 18 сағат бұрын
ይህቼ ልጅ ሁልጊዜ በራስ መተማመኖና ጉብዝናዋና ራስን ለመለወጥ የምትወስነው ውሳኔ በጣም ብርታት ይስጣል በርቺ ቀጥይበት ያንቺ መጠንከር ለብዙ ስው ትምህርት ይስጣል እግዚአብሔር ይርዳሽ እድናቂሽ ነኝ❤❤❤
@tewodrosamsalu2582
@tewodrosamsalu2582 8 сағат бұрын
እኔ ግን እራሴን ታዘብኩት በፊት በፊት ማን ያዘዋልን እጠላው ነበር የመጣበት መንገድ ሁኔታው አነጋገሩ ይደብረኝ ነበር የሚለውን እኳን እስከመጨረሻው አላዳምጠውም ነበር ለካስ ትክክለኛውን ለኔ የሚጠቅመኝን ሰው ነበር ስጠላው የነበር ግን ምንም የማይጠቅመኝን ሂወቴ ላይ ምንም አይነት ለውጥ ጠብ የማያደርጉልኝን ግን እዴት ስወዳቸው እንደነበር አሁን ግን እደማንያዘዋል የሚመቸኝ የማደንቀው እምማርበት ሰው የለም ለካስ መጽሐፍ ን በሽፍኑ አይተህ አትገምተው የሚባለው እውነት ነው
@SusuSisay
@SusuSisay 3 сағат бұрын
እኔ እራሱ ቲክቶክ ላይ ሲመጣብኝ ገና ብር ሳይል ነበር እስክሎር እማደርገው አሁን ቁጭ ብዮ ልሰማው
@Melke-g4l
@Melke-g4l 9 сағат бұрын
ይዲዲያ ቀለል ያለች በጣም በሳል ልጅ ናት ለሷ ክብር አለኝ
@webet2273
@webet2273 20 сағат бұрын
በጣም ረድለኛነሽ በወጣትነት ህይወትን መረዳትሽ የእግዚህአብሄር ስጦታነዉ መጠቀም ደሞ ካቺነዉ በተለይ ምን ይሉኛል ያለሰዉ ማለት እራስን ማዳመጥ ስላም ይስጣል ከሰላም ብዙ መልካም ነገር ይወጣል እና አቺ ይሄነሽ የባረኪ የምትኖሪዉን እዉነት ነዉ የተናገርሺዉ ❤❤❤
@NAfkotSolomon-e3r
@NAfkotSolomon-e3r 2 сағат бұрын
እኔ ብዙ ስራ አለኝ እውቀቶችም አሉኝ እናም በጣም ነው ያስተማራችሁኝ እኔም በጣም እንድሰራ ነው ያበረታታችሁኝ ትልቅ ቦታ እንደምደርስ ነው
@ጦይቢየቦረናዋ
@ጦይቢየቦረናዋ 19 сағат бұрын
ቅመሞችየ የኔውዶች የማታ እጀራ አላህ ይሥጠንያረብ😢😢
@SelinaTesfaye-q2f
@SelinaTesfaye-q2f 11 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ለትውልድ ተስፋ የምሆን ስንቅ ነው የምትሰጡት ቀጥሉበት
@AfomiyaGashuMulu
@AfomiyaGashuMulu 13 сағат бұрын
you know ene koreche tenesechalew to change my life i am 17 years old and i am sure i will make it happen.
@fasika123
@fasika123 11 сағат бұрын
Good luck 😊
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 42 минут бұрын
I like the interview.
@mimit4032
@mimit4032 15 сағат бұрын
Great lesson 👍
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 21 сағат бұрын
ይችን የምታነቡ ፈጣሪ የማታጀራ የእረፍት እጀራ ይሰጣችሁ ጉሉ አሜን ❤በቅንነትም ደምሩኝ❤😢
@BAHRU555
@BAHRU555 21 сағат бұрын
አሜን፫❤❤❤
@UKk-x9w
@UKk-x9w 20 сағат бұрын
አሚንን🎉🎉
@seada9327
@seada9327 9 сағат бұрын
አሚንን❤
@sarasesaye
@sarasesaye 2 сағат бұрын
አሚን❤😢
@bereketalemu-r6u
@bereketalemu-r6u 2 сағат бұрын
I have never regret watching your podcasts Mane, you are amazing! You are that guy kemanim gar kuch blo mawurat yemichil......and i used to feel like kante gar kuch blo mawurat erasu insecure endemiaderg but this woman is very confident. I have never seen her before but no doubt that am gonna be her fan
@Misneb
@Misneb 21 сағат бұрын
"ትምህርት ከመጣ ሁለት መቶ አመት ነው" የሚለው ሀሳብ ግን ከየት እንደተገኘ ማወቅ ይቻላል? ከሆነስ የትኛው የትምህርት አይነት? በሀገራችን ትምህርት መሰጠት የጀመረው በትንሹ ከሺህ ዘመን በላይ ይመስለኛል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የነብሯቸው ኢትዮጵያውያን መምህራንና ሊቃውንት እንደነበሩንም ይታወቃል፣ ቢመናመኑም ዛሬም ጭምር አሉን። የትምህርቶቹ አይነቶች ስነ እፅዋት፣ ስነ ከዋክብትና ስነ መለኮት ዜማ፣ ቅኔና መፃህፍትን ይጨምራል። በአጭሩ የረጅም ዘመን የትምህርት ታሪክ አለን ለማለት እወዳለሁ ...
@sheger6344
@sheger6344 16 сағат бұрын
she is a wonderful entrepreneur, she inspires me a lot thank you for z host and the whole crew.❤❤❤
@alemituali6406
@alemituali6406 10 сағат бұрын
የሆነ ቀን አንድ ድርጅት ይኖረኛል።የተነቃቁ ሀሳብ ያላቸው ን ስለምታቀርብ በጣም አከብርሀለሁ።
@gwodaje
@gwodaje 2 сағат бұрын
amazing podcast i am learn so many things
@SosinaEshete
@SosinaEshete 6 сағат бұрын
betam des teyignalish waaw❤❤❤
@tsedeniamekuria2777
@tsedeniamekuria2777 53 минут бұрын
ዉይ እንዴት ልግለፃችሁ🎉❤🎉❤🎉❤
@weldie21
@weldie21 8 сағат бұрын
wow amazing!! i learned something which is ineresting"if you think i can you can any thing!!!"
@aragie7936
@aragie7936 5 сағат бұрын
ስክት የሚሉ ብዙ ጉዳዮች አግኝቻለሁ ይመቻችሁ
@TaheMohemmed
@TaheMohemmed 8 сағат бұрын
wow ማንያዘዋል እንካን ኢዲ ጋበዝጋት ትመሳስላላቹ wow
@SariMulugeta
@SariMulugeta 2 сағат бұрын
ይድድያ ጀግኒት ❤
@MarthaMicheal-ms9ti
@MarthaMicheal-ms9ti 55 минут бұрын
Sewedat eko
@ManaMana-px3ys
@ManaMana-px3ys 4 сағат бұрын
Wowwwwwww❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 сағат бұрын
ትከከል ናሺ አንድ ደመወዝ አይሰራም በአሁን ሰአት ብዙ ምርጫሀችን ማየት አለብን
@AfomiyaGashuMulu
@AfomiyaGashuMulu 14 сағат бұрын
i am grade 12 student ena hule lemen lemen eyalku eteykalew ye temhert bet directoroch sayker bemalet ende metfo tsebay ekoteralew gn i will never give up.
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 24 минут бұрын
ስላም ማኜ ፕሮግራህምን አየዋለሁ የምታቀርባችው ሴቶች እንደ ወርቅ በእሳት የተፈተኑ ናቸው በናትህ ታድያ ለምን አንዷን አታገባም 🤔 ሁሉም ጎበዞችና ጠንካሮች ናቸው ጊዜ ቆሞ አይጠብቀንም እህታዊ ምክሬ ነው እሺ ❤
@BirtukanYimer-rv9hj
@BirtukanYimer-rv9hj 4 сағат бұрын
Arif
@KemuGursha
@KemuGursha 19 сағат бұрын
ደስ ስትይ
@IseyasTesfamariam-pv7jf
@IseyasTesfamariam-pv7jf 3 сағат бұрын
Ene Eritreaw nen andi tyake alen lenante Ethiopiwanoch lemen english yemtabezot ye siltane megelcha malet nw
@AfomiyaGashuMulu
@AfomiyaGashuMulu 12 сағат бұрын
I'm also a misunderstood person ❤
@mahi9508
@mahi9508 16 сағат бұрын
Don’t worry I understand what you mean. Manyazewl
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 20 сағат бұрын
Mi piace tutti due ❤❤❤
@desta-t9y
@desta-t9y 7 сағат бұрын
በናታቹ በአማርኛ አርጉልን
@bellasabella3844
@bellasabella3844 6 сағат бұрын
🤣🤣 🤣
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 сағат бұрын
ማናዘዋል ብር ባንከ አታሰቀምጡ ሰሩበት ይልከውን በተግባር እያዋልኩት ናው ትከከል ናህ የዛሬ ውይይታቹህ ገንቢ ናበረ
@zemichaelEng
@zemichaelEng 21 сағат бұрын
የኛ አካብዴ ከት ነው የመጣሽው
@ዮወርድ
@ዮወርድ 20 сағат бұрын
ክክክ ሚገርመዉ ነገር የምሠራዉን እግዚአብሔር ባርኮልኝ ነዉ አይሉ አይዳየ አክቲፊ ነኝ መድሪ ኤሽ ሚሉት
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 10 сағат бұрын
Kkk yemetachut. New. Mivalew
@mahletbirhan
@mahletbirhan 5 сағат бұрын
ይዱ አካብዴ አይደለችም አፈር በልታ ታሪኳን የቀየረች የሴት ተምሳሌት ናት
@mahletbirhan
@mahletbirhan 5 сағат бұрын
ይዲዲያ አካብዴ ሳትሆን አፈር በልታ ታሪኳን የቀየረች የሴት ተምሳሌት ናት
@bellasabella3844
@bellasabella3844 8 сағат бұрын
Too many advertising its stole my concentration 😢 please fix this its annoying 😕
@MarmaAdam
@MarmaAdam 6 сағат бұрын
የይቱብ ስሞ ማነው የልጅቱ ስሙንንገሩኝ
@2Kmt
@2Kmt 3 сағат бұрын
በማታውቁት ቋንቋ ከምትንተባተቡ አፍ በፈታችሁበት ቋንቋ አታወሩም ኢንግሊዘኛ ከታላችሁ ለምን በኢግሊዘኛ አታወሩም
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 38 минут бұрын
የሷ KZbin አልተነገረንም
@MayoshaTa
@MayoshaTa 5 сағат бұрын
በአማርኛ አድርጉልኛ😅😅😅😅😅😅
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Сағат бұрын
ይሄ ሰዋችን እንዳይማሩ የምታበረታቱት! ጥንቃቄ አድርጉ!!! የግልእቅማቹህ እንዳልፈቀደ እና ለናንተ አልሆነም ማለት ለሌላ አይሆንም ማለት አይደለም!! እንዳማራጭ መንገድ ታሪካቹሁን ብተርኩ ጥሩ ነው!! ሌላው ከሞላ ጎደል ሀሳብሽን እደግፋለሁ!! ግንየራስሽን አላማ ለማሞላት ማንንምአልፈልግም ብለሽ የለጠጥሽው ነገር አንድቀን ታመሽ ብትወድቂ የሰው ያልህ ብለሽ እንደምታለቅሺ እርግጠኛ ነኝ!! መጠን ያለፈ ብቁ ነኝ ማለት ደግሞ ውድቀት አለሁ!!! Come to the reality and you know the value of intimacy of human beings
@Gizewudu
@Gizewudu 3 сағат бұрын
አቤት የዚያን ጊዜ ክርስቶስ ሲመጣ ፡ትልቁም ትንሹም መድረሻውን ሲያጣ።
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 11 сағат бұрын
Life is balance why you are working 7 job for money? You don't have life joyful time?
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Сағат бұрын
ስራ አለመውድድ በራሱ በሽታ ነው
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 4 сағат бұрын
ጉብዝናሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ኢትዮጵያ ውስጥ English እንደ እውቀት መስሏችሁ ትቀላቅላላችሁ ቋንቋ ነው አማርኛ ካውራችሁ በአማርኛ ወይ በእንግሊዝኛ አውሩ ;While your speech is good, in Ethiopia, you think English is a knowledge, it is a language, if you speak Amharic, speak Amharic or English 😅😅😅😅😅
@aydahalie8084
@aydahalie8084 9 сағат бұрын
ማኔ ማስታወቂያህ አይሰማም
@selamselam2754
@selamselam2754 20 сағат бұрын
"ገንዘብ ሰው ነው ብለህ አስብ" ? ኦርቶዶክሳውያን ይህን ንግግር እንዴት ታያችሁ? ገንዘብን መውደድ የኃጢአት ሁሉ ቁንጮ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱሳችን ነግሮናል:: ስለዚህ ትውልድ ሁሉ ወጣቱ ሁሉ ገንዘብ ገንዘብ እያለ ፈጣሪውን ሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦ እንዳይጠፋ ሰምተን እንዳልሰማን ማለፍ የለብንም:: ሃሳባችሁን ስጡበት
@mahletbirhan
@mahletbirhan 15 сағат бұрын
የሷ ሀሳብ ገንዘብን አምልኩ አላለችም ከፈጣሪ ቀጥሎ ግን ገንዘብ በጣም አስፈላጊ ነው ይዱ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እኔን 50% ከፍ ያደረገችኝ ልጅ ናት የሚገርም ግሩብ አለን the daliy momentum ይባላል ጆይን አድርጓት ማርያምን በጣም ታተርፉበታላችሁ l love you so much yidu ❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 сағат бұрын
እኔ ኦረቶዶከሰ ናኝ ግን ገናዘብ በጣም ናው የምወደው 80በቁረባን ያገባውት ልጅ ድሀ ብሎ ሰደቦኝ ሰንፋታ ሌላ አገባ አየህ አሁን ከሰው ገናዘብ ይሻለኛል
@MeoneMeon
@MeoneMeon 5 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢​@@nadarkhan5369
@SusuSisay
@SusuSisay 2 сағат бұрын
​@@mahletbirhanቴሌግራም ነው ወይስ እዚያው ዩትዩብ
@hirutmulugeta7180
@hirutmulugeta7180 20 сағат бұрын
😂😂
@princeabr7644
@princeabr7644 7 сағат бұрын
SHE IS Extremely Arrogant. Calm down.
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 11 сағат бұрын
This is not motivation she is love money I think your DNA from Nigerian. Money is man created don't scarified your life for money
@muzeman3014
@muzeman3014 19 сағат бұрын
በቅንነት 2k አስገቡኝ ቤተሰብ ❤❤
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 231 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН