እንደ ሀጥያት - new ethiopian full movie 2024 እንደ ሀጥያት | new ethiopian movie ende hatyat 2024

  Рет қаралды 95,008

Marken Entertainment

Marken Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@tigis123
@tigis123 6 ай бұрын
ከልብ❤❤❤ነዉ❤❤ ከሥት ግዜ ብዋላ አንድ ፊልም ትዝአለኝ ማሀተቤ የሚባል ፊልም❤❤❤በጣም ጡሩ ነዉ እናመሠግናለን❤❤❤❤😂❤❤
@neima2690
@neima2690 6 ай бұрын
😅😅😅
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 5 ай бұрын
በእዉነት እንድዚ ይለ ባለቤት ይስጣጁህ ዋንዶጂ 👏🤲❤❤❤🤲🤲🤲🙏
@F......u-w8c
@F......u-w8c 6 ай бұрын
ደስ የሚል ለየት ያለ የሚገርም ፊልም ነው ❤❤❤❤ አመሰግናለሁ
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 6 ай бұрын
አውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለው ድሮ በኛ ዘመን ❤❤❤
@firahiywot
@firahiywot 5 ай бұрын
ምርጥ ፌልም ለየት ያለ ይዘት አለዉ ደስ የሚል እረጋ ያለ ፌልም😊
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 5 ай бұрын
ብርቱ በጠምጥሩነው የኔ ቆንጆ የፍቅርሰው 🙏👏🤲🤲🤲❤❤❤👏👏👏👏#
@mamamulu
@mamamulu 6 ай бұрын
ዋው በጣም መሳጭ ፊልም ነው በእውን አለም ምነው እነዲህ ቢሆን ብዬ ተመኘው
@meronmeron9030
@meronmeron9030 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ዮናስ ሰለሞን በጣም ነው የምመድክ
@eexx8265
@eexx8265 6 ай бұрын
የኔ የሂወት ታሪክ ቢፃፍ ተከታታይ ድራማ ይሆን ነበር
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب 5 ай бұрын
ሁላችንም ነን 😔😔
@stephantourland15
@stephantourland15 5 ай бұрын
ተመስገን ዛሬ ጥሩ ፊልም አየሁ እናመሰግናለን🙏💕
@sebehatmulugat1888
@sebehatmulugat1888 6 ай бұрын
ተመስ ጌን ምወዳቸው መጡ እነ እገሌ ሰልችተውኝ ነበር!!!!
@eexx8265
@eexx8265 6 ай бұрын
እነ ሄኖክ 😂
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 6 ай бұрын
betam inji😂😂😂
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 6 ай бұрын
@@eexx8265 እና ማክቤል 😂
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 6 ай бұрын
ከቱ ካልፈለግሽ ለምን ታያለሽ
@eexx8265
@eexx8265 6 ай бұрын
@@Hayat1998-c4l ምን አገባህ አገባሽ ወይ ጉድ
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 6 ай бұрын
ፊልሙ ምንም አይልም ጥሩ ስቶሪ ነው ያው በብዙ ፊልሞች የተለመደው ከውጭ የመጣ እና ሀገር ውስጥ የኖረ ገፀ ባህርይ ባይጠፋውም ማለት ነው። በእኔ እይታ የእዚህ ፊልም ትልቁ ድክመት የታሪኩ ዋና እጥፋት የሆነው የዋናው ገፀ ባህርይ ወንድም አንድም ግዜ ሳናየው እንዲህ የሚወደው ወንድሙን ዝም ብሎ በአየር ላይ አስመልክቶን ፊልሙ ማለቁ ነው። ምናልባትም በምናብ አሳይቻለሁ ልንባል እንችላለን ሊነገረን ከተፈለገው የወንድማማቾች ፍቅር አንፃር ግን ባዶ ነው።በነገራችን ላይ ብዙ የኢትዮጵያ ፊልሞች ላይ የሚታይ ችግር ነው። የአቅም ችግር ይመስለኛል ቢሆንም ግን መሰራቱ ካልቀረ ደፈር ብሎ መውጣት ግድ ነው ሁሌም ተመሳሳይ አጨራረስ ደስ አይልም።
@diboraSamuel-g1j
@diboraSamuel-g1j 6 ай бұрын
በማፍቀር እና በመውደድ ውስጥ ያለው ልዩነት ይሄ ነው 8 አመት አብሮ ከቆየው ከልጅነት ፍቅሬ ከተለየው 15 አመት ሆነኝ ካገባው 11 አመት ያልተመለሱ ጥያቄዎቼ ዛሬም ሳስበው ለምን እላለው
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب 5 ай бұрын
ሂወት እዲህ ነች😔
@kokyirgakok
@kokyirgakok 5 ай бұрын
ፍቅር ፍቅር እያሉ ቤት ለቤት ከመከራ ፊልም አንደኛ ነው በርቱ
@user-bh2vx7xq4sfaseka
@user-bh2vx7xq4sfaseka 6 ай бұрын
ዋአው ደስሚል❤❤❤❤❤❤
@martiberi1535
@martiberi1535 6 ай бұрын
Best 👌👌👌
@MunichMuni
@MunichMuni 6 ай бұрын
ዋዉ ሚገርም ፊልም
@Ezra-u8l
@Ezra-u8l 5 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው የአንድ ሰው በስመአም ደስ ይላል
@Fayza-e7i
@Fayza-e7i 5 ай бұрын
Yaltezaza mrtye film ❤❤
@behailugebeyehu6272
@behailugebeyehu6272 6 ай бұрын
mistu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@melget7268
@melget7268 6 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን ሁሌ የኛ ፊልሞች ላይ የማየው ስህተት አረገዝኩ ብሎ አልኮል መጠጣት::
@amangebrigzabiher8159
@amangebrigzabiher8159 6 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 6 ай бұрын
waw ምርጥ ትወና❤❤❤❤❤
@betidaren3375
@betidaren3375 6 ай бұрын
Arif new Bartw 😍😍👍👍
@askoevents143
@askoevents143 6 ай бұрын
wow mist
@kalkedanAkeleAkele
@kalkedanAkeleAkele 5 ай бұрын
beqa ufff le 6 were yemhone ayechalew arife sera enamsginalen
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 6 ай бұрын
ARIF ARIF ARIF NAW ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@tanabeautiful6311
@tanabeautiful6311 2 ай бұрын
ማለቁን እንኩዋን ሳላስብ ነው ያለቀው ተመስጨ ደስይላል
@bettyem
@bettyem 4 ай бұрын
Wow 👏
@ነጃትጀማልበሺር
@ነጃትጀማልበሺር 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ይላል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 6 ай бұрын
❤❤❤
@betidaren3375
@betidaren3375 6 ай бұрын
👍👍👍😍😍😍
@Malkamuyotube
@Malkamuyotube 6 ай бұрын
wooow
@RahamJamal
@RahamJamal 6 ай бұрын
Online lay yelachum
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 6 ай бұрын
ሀሪፍ ይመስላል እስኪ ልጀምረው ልጨርሰው እና ላስተያየት እመለሳሳሁ. ግን ምነው ጭር አላችሁ
@likukebede8440
@likukebede8440 6 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ አንድ አይነት ፊት ሠልችቶን 😅ነበር መመልከት😅😅በእውነት😅
@naniadhanom
@naniadhanom 6 ай бұрын
🙌👏👏👏👏
@GdHd-zv5uv
@GdHd-zv5uv 6 ай бұрын
እንየዉ
@shjking2439
@shjking2439 5 ай бұрын
ወዉ ገራም ነዉ
@MohammedKhairu-t5x
@MohammedKhairu-t5x 6 ай бұрын
ለመጀመረ ግዜ አጨረራሱ አመረ እነሱም ዉነተዉን አወቁ ከዘ ወደ ትደረቸዉ ደስ ይለል
@RozaTesfaye-mp9nm
@RozaTesfaye-mp9nm 5 ай бұрын
mesiye swedsh
@ኪያዬ-ቸ4ፈ
@ኪያዬ-ቸ4ፈ 6 ай бұрын
እንይእሥኪ
@RahamJamal
@RahamJamal 6 ай бұрын
Online lay yelachum 17:28 17:30
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 ай бұрын
ኀጢአት
@solomonkera2916
@solomonkera2916 6 ай бұрын
When a relationship brock out of nowhere and we fill in the blank our own idea why, then we cause confuision to our selves and to otrhes also. we carry that burden to our next relationship and distort it. i am happy they spoke atlast. good MOVIE ACTERS
@RahamJamal
@RahamJamal 6 ай бұрын
Online lay yelachum
@lidiya1071
@lidiya1071 6 ай бұрын
እስኪ አይቼዉ ልኮምት😊
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 6 ай бұрын
ሚስት ብላ ዝም ዋውውውውው
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 6 ай бұрын
እርዕሱ ግን❤ ሁለት እውነታዎች ሚል ነበር ሞሆነው ምክኒያቱም ከሁለታችውም እውነትአለና😢❤
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 5 ай бұрын
መዘግየትም መቸኮልም የልብን አይሞሉምና ጌታ ሆይ በልክ አኑረኝ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 6 ай бұрын
wonderful and challeging. IT CHALENGES us to imagine what the end might be. Well done
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 6 ай бұрын
ከ ፓለቲካ የነፃ ፊልም ዛሬ ገና አየሁ🎉🎉🎉🎉
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut 6 ай бұрын
Comment anbibe layew neber gin comment yelem 😂
@ሂኩነኝየአላህባርያ
@ሂኩነኝየአላህባርያ 6 ай бұрын
እንየው❤
@noornoor3552
@noornoor3552 6 ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 6 ай бұрын
Solomon yemsrawe arife nawe❤
@abduytube8052
@abduytube8052 6 ай бұрын
ሳምርብሽ
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 6 ай бұрын
Oh wow very nice and good job👍👍👍
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 5 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 6 ай бұрын
እስቲ..ልየዉ
@AaAa-mn7sd
@AaAa-mn7sd 6 ай бұрын
አይቼ ኢኮምታለሁ
@RahamJamal
@RahamJamal 6 ай бұрын
Online lay yelachum
@metikyeenatua
@metikyeenatua 6 ай бұрын
Aref felim new😘 enamseginalin🙏
@DelightfulTheatreMasks-mm3rn
@DelightfulTheatreMasks-mm3rn 6 ай бұрын
Arif nw
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 6 ай бұрын
best
ስብራት - Ethiopian Movie Sibrat 2024 Full Length Ethiopian Film Seberat 2024
1:32:10
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 88 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 97 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Seifu ON EBS: አርቲስት ገነት ንጋቱ | Genet Negatu
7:27
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:58:01
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ትምህርት አስቂኝ ኮሜዲ
10:30
ShirGud ሽርጉድ Entertainment
Рет қаралды 32 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 97 МЛН