እንደ ልጅ ተልኬ ባየሁት ተገርሜያለው! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 61,114

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@shegerinfo
@shegerinfo 10 ай бұрын
Vamos realstate |5-10 %Discount| ቫሞስ ሪል እስቴት| Luxury apartments | Addis Ababa Ethiopia | Your Dream Home Awaits! | #vamos #realstate #apartment #home +251912949582 +251941439322
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 ай бұрын
መሲዬ ጥሩ ነው ግን ሻጮች ሂሳቡን በግልፅ መናገር ለምን ይፈራሉ ? ገዢው አውቆት ቢመጣ ለሁለቱም ጥሩ ነው
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 10 ай бұрын
The bathroom is so small
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 10 ай бұрын
በጣም ያምራል የሽያጬን ዎጋ ቢገልፁልን እራሳችንን እንድናዘጋጅ ይረዳናል
@teg22345
@teg22345 10 ай бұрын
So this apartment 100shi dollar???
@Tzazu-pg4tm
@Tzazu-pg4tm 10 ай бұрын
ዋጋውን ይናገሩ ሻጮች
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 10 ай бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በራስሽ ገዘብ እንደ ገዛሽላት ነዉ የምቆጥረዉ በአሁኑ ጊዜ ወላጆች ልጆቻቸዉ እየካዱ ባሉበት ስአት በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ ዘመነሽን ልጆችሽን ሀያሉ አምላክ ይባርክልሽ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ 10 ай бұрын
መሲ ታማኝ ❤❤ አንቺን አይነቶችን ያብዛልን🙏
@zo122m-im1zy
@zo122m-im1zy 10 ай бұрын
እምነት በጣም ትልቅ ነዉ ፈጣሪ ይባርክሸ መሲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tobe741
@tobe741 10 ай бұрын
ማሻአላህ እኛ እምነት ማለት በቃ እምነት ትልቅ ሀላፊነት መውሰድ ነው በስደት ተንከራተን እንደዚህ ደግሞ የሚያስደስት ነገር ላይ ሀሳባችን ሁሉ ተሳክቶ ስንመለስ የአእምሮ ረፍት እናገኝበታለን ብለን የምናስበው ቤት ነው ፈጣሪ ያሳካላት መጨረሻውን ያሳምርላት!!እናመሰግናለን መሲዬ❤ የእውነት ስደትን መናገር የሚችለው የኖረው ሰው ብቻ ነው እና ሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ ሙልካሙን ተመኘሁላችሁ 🌹🌹
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 ай бұрын
ውጪ ያለ ሰው ያምናል በብዛት የዋህ ነን እግዚአብሔር የለፋችበትን የምትኖርበት የምትደሰትበት ያድርግላት መሲ አንቺም ተባረኪ❤❤
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 ай бұрын
አሜንንን
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 10 ай бұрын
እውነት በጣም መልካም ሰው ናት መሲ ሲቀጥል እምነት ለራስ ነው እንደስምሽ ነው መሲ ተባረኪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤
@mimialex2514
@mimialex2514 10 ай бұрын
መሲዬ እግዚያብሄር ይባርክሽ ዘርሽን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤
@asterdebebe3346
@asterdebebe3346 10 ай бұрын
የእኔ ውድ የሆንሽ እህቴ ሁሌም እከታተልሻለው ሰው አክባሪና ወዳጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልሽ በጣም እወድሻለው ትሁትና ሰው አክባሪ እህት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር በምትሰሪው ሥራ ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺልኝ እህቴ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 10 ай бұрын
እሰይ ሰው የለፋበትን ዋጋ ሲአገኝ ምንኛ ደስ ይላል በደስታ በፍቅር ኑሪበት ምስል አንችልም እግዚአብሔር ሁለትም ታማኝ ያድርግሽ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ሁሉም በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 10 ай бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እህት አወ አንች በጣም ታማኝ ሰው መሆንሸን ብዙ ግዜ ለሰዎች ሰጭልን እያሉ ባሉሸ መሰረት ሰትሰጭ ሰላየሁኝ አዎ ታማኝ ሰው ነሸ እህት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጥሸ አሜን አሜን አሜን ነው የምልሸ እህት🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹👍
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክልሽ❤
@radiyar5587
@radiyar5587 10 ай бұрын
መሲ በጣም ደግ ስለሆንሽ ነው ያመነችሽ መታመን መታደል ነው ሀላፍትናሽን በሰላም በፍቅር የምትወጪ ያድርግሽ አላህ ይገዝሽ 18,810,000 ይህ ቁጥር 😮😮
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 10 ай бұрын
Wow, you're the most loved and trusted person, Messi!! Pls keep it up. People say a good name is greater than good perfumes, 👍
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 10 ай бұрын
ተባረኪ መሲ
@عيدهقننه
@عيدهقننه 10 ай бұрын
መሲዬ የአንችን ደግነት ለመግለፅ ቃላቶች ሁሉ ጠፋብኝ እናት እንደው በፈጣሪ ቃል ተባረኪ በተጨማሪ ደግሞ በጣም ደግ ስለሆንሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ethiopahagere6577
@ethiopahagere6577 10 ай бұрын
You're so awesome we appreciated you for you doing great jobs god blessed you and your family's from Dallas tx
@Leul-u4t
@Leul-u4t 10 ай бұрын
መሲዬ ተባረኪ አድሜ ጤና ይስጥሽ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 10 ай бұрын
መታመን ማመን ከምንም በላይነው ሁለታቹሁም ተባረኩ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
መሰረት በዙ ወደር የለሽ የመልካም ሴቶች አርአያ የእውነት ጥሩ ሰው ዘርሽ ይባረክ መታመን በጠፋበት ጊዜ እና ዘመን ያለሽ የተገኘሽ መሲ ሸገር ኢንፎ
@sebla
@sebla 10 ай бұрын
መሲ አንቺንም እግዜር ይስጥሽ ቤቱም በጣም ያምራል አሜሪካን የማቃቸው ዘመዶች አሉኝ የማንኛቸው ይሆን ብዬ ተመኘው ምክንያቱም እዛ ሲኖሩ ከስንት አንዱ ነው ለራሱ የሚያስበው እዚህ ላለነው ብቻ ነው የሚጨነቁት እዚህ ያለነው ደግሞ ለእኛ የሚያስቡልንን ያህል አናስደስታቸውም መጥታ በሰላም የምታርፍበት ያድርግላት 🙏
@meronmeron9834
@meronmeron9834 10 ай бұрын
17.100.000 በኢትያጲያ ብር አስራ ሰባት ሚልየን አድ መቶ ሺ መሆኑ ነው የተጠናቀቀው በጣም አሪፍ ነው
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 10 ай бұрын
አንቺ የእግዛብሄር ሰው ነሽ::አንቺን የመሰሉ እህቶች እያሉን አገር ቤት ሰው የለንም ብለን አናስብም::እግዛብሄር ይመስገን የምትታመኝ እህት አንቺ አለሽን::
@kon9394
@kon9394 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ዋናው እምነት ነው የሰው ልጅ መዋለድ ቋንቋ ነው እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን በአሁኑ ሰዓት ከሐዲ በበዛበት ጊዜ የገዛ ዘመዴ 15 አመት በአረብ አገር የለፋውበትን ሙሉ የካደችኝ ለፈጣሪ ሰጥቻሉው መሲእ፣ዚሐብሔር ይባርክሽ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላት ያለም የደስታ ያርግላት❤
@haymanotmekonnen6272
@haymanotmekonnen6272 10 ай бұрын
መሲዬ ህጋዊ መሆኑን በደንብ አጣሪልን እኔ ደውየላቸው ነበር document ስጠይቅ አንዱን አንልክም አለኝ እና ተጠራጠርኳቸው የህግ ባለሙያ ሳማክር መላክ እንዳለበት ነው የነገሩኝ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 10 ай бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል ለእንደኛ ያለ ስደተኛ ሰው አለን እንዴት አስባ አገኘችሽ ፈጣሪ ይባርክሽ መሲ ለእኔ እንዳደረግሽ ነው የቆጠርኩት እህቴ ኑሪልን ፈጣሪ ይባርክሽ መታመን ለራስ ነው , ሰው የእጁን ነው እሚያገኘው የእኔ መልካም እህት ክበሪልኝ 🤲🤲🤲
@mountain1315
@mountain1315 10 ай бұрын
በካሬ 95,000 birrr በጣም ውድና ዘረፋ ነው።
@tsehayserur6120
@tsehayserur6120 9 ай бұрын
ግልፅ ሌብነት ነው😊
@munabess9493
@munabess9493 10 ай бұрын
መሲ እግዛብሔር አብቶ ይባርክሽ በዚ ሰአት ማመን ነው የተቸገርነው
@bekaluwabogalebekeboge1558
@bekaluwabogalebekeboge1558 10 ай бұрын
Mesert bezu betam amesegeneshalhu endanchi ayenet bagerachen yabezalen
@nanny3146
@nanny3146 10 ай бұрын
Mesey ur amazing young woman God bless you & ur family's too u deserve it 💖 💗
@yetatwork6137
@yetatwork6137 10 ай бұрын
የሠራተኛ ክፍል ለምን መሥኮት አታበጁም ???
@nejatali7088
@nejatali7088 10 ай бұрын
Betam yigermal 💯% yetetnakeke bet kichin cabinet yelewim, stove yelewim, refrigerator yelewim ena mulubemulu tilalachu.❤💯
@haikelzeinu1314
@haikelzeinu1314 10 ай бұрын
Er yebakh kezi belay
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 10 ай бұрын
መሴ❤❤❤❤❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 10 ай бұрын
መስዬ በጣም አከበርኩሽ ስለ እምነትሽ ላኪዋም አምናሽ መላኳ በ you tube የሚሰማው የቤተሰብ መከዳዳት አስፈርቷትይመስለኛል ባንቺ በኩልየላከችው ተባተኪ ❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 10 ай бұрын
መሲ እንኳን ለገንዘብ ለህይወትም ትታመኛለሽ ። ኑሪልን 🙏
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 10 ай бұрын
ትልቅ ድንርጅት ቢኖረኝ ላንቺ አስረክቤ ሰላም እቅልፍ እተኛ ነበር ባለሃብቶች ፈጥናችሁ ውሰዳት
@banteamlakAgegn
@banteamlakAgegn 10 ай бұрын
እንደናንተአይነቱን ያብዛልን ማምንም መታመንም ትልቅ ነገር ነዉ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 10 ай бұрын
መሲዬ.መቼ.ይሆን.የምትጋብዢኝ በርገር.ፒሳ.ክትፎ.አማረኝ.አንድ ሆቴል.እስፖንሰር.ፈልጊልኝ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
የአህያ መሆንና አለመሆኑ ስለማይታወቅ😂 አትክልት ትጋብዝሽ
@shegerinfo
@shegerinfo 10 ай бұрын
በደስታ አንቺ በፈለግሽበት ጊዜ ❤❤
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 10 ай бұрын
ካለ ምን አለ በሰማይ መንገድ አለ
@imalemi9650
@imalemi9650 10 ай бұрын
egizyabeher yebarkesh mesiye 🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@AineAine-b3b
@AineAine-b3b 10 ай бұрын
መሲዬ አንቺን አለማመን አይቻልም ትለያለሽካ የኔ መልካም ስው ❤❤❤❤❤
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 10 ай бұрын
መሲ.እንዳንቺ.ውድ.ታማኝ.ሰወችን.ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tekledesta8126
@tekledesta8126 10 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እደዚህ ውድ የሆነው የቤት ዋጋ ለምድን ነው ሰላም የለም ውሃ የለም መብራት የለም ወቶ መመለስ እርግጠኛ አይደሉም ዜጎች ኖሮ የትዬ ሌሌ ህክምና የለም ፍትህ የለም እረ ስቱን ወዘተ... አርፈው የሚኖሩበት ሀገር አይኖሩም እኔ በነፃ ቢሰጦኝ አልኖርም አልመለስም
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 10 ай бұрын
መታመንትልቅነትነው(መሲየኔውድለማዳምቅምምየሚሆንየለም🙏
@alem7474
@alem7474 10 ай бұрын
አዲስ real State መቼም የባለጊዜዎቹ ነው፣
@sebli5075
@sebli5075 10 ай бұрын
ሳውንድ ፕሩፍ ከሆነ ድምፁን የምንሰማው ታዲያ ምንድን ነው?
@AlmazWorku-q4x
@AlmazWorku-q4x 10 ай бұрын
Tebareki.idime yisitish
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 10 ай бұрын
ይሄ ቪዲዮ ትንሽ ችግር አለው ።ሲቀረፅ ኮርኒስ እና ግድግዳው ነው በአብዛኛው የተቀረጸው ለዚሁም በፍጥነት። ተመልካች እንዴት ግንዛቤ ሊኖረው ይችላል? ሌላው ገራሚ ነገር sound proof ነው ተባለ ታድያ ውጭ ሰራተኞች ሲሰሩ ይሰማ ነበር። የሽያጭ አማካሪው እራሱ የ ልምድ ማነስ ወይም የ እውቀት ማነስ ይታይበታል። ብዙ ጥርጣሬን የሚፈጥሩ ገለፃ ነው የሚሰጠው። "አይቼ ቢቀፈኝ" አሉ አንድ የአገራችን ባለስልጣን።
@hanahana1960
@hanahana1960 10 ай бұрын
መሲየ የኔ ታማኝ ሰው ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 10 ай бұрын
የአዲስ አበባ የቤት ዋጋ ይገርማል! Common Sense!! ምንም አይነት Stability በሌለበት፣ (Economy, security, blocked land transpotation... ) በሆነበት፣ የህግ የበላይነት በሌለበት፣ ስርአተ አልበኝነት በተስፋፋበት መንግስት፣ ምንም ያላደረገውን፣ ቅያሪ ልብስ እንኩዋን የሌለውን የራሱን ህዝብ በድሮን የሚጨፈጭፍ መንግስት ባለበት ሁኔታ፣ የመቶ ሺ ብር አፓርታማና ከዚያም በላይ መግዛት ምን ይሉአል! የዚያን 20% በማድረግ በረጋ፣ ሀገር ላይ invest ማድረግ አይሻልም ወይ???
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 10 ай бұрын
በእርግጥ ቤቱ ውድ ነው አይገባውም ግን አገር አገር ነች እናት ነች ተለይቶ ወዴት ይኬዳል ተለዋጭ አገር የለ ምንም ቢከፋ ማንእንደእናት ማን እንደአገር
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 10 ай бұрын
Investment consultant ማማከር ያስፈልጋል። የውጭው ሰው እጅግ ደክሞ የሚያመጣው ገንዘብ ነው. ሌላው ቢቀር ሰሳም ወጥቶ ስላም መግባት ብርቅ ሆኖአል፣ ማንም ማንንም መቆጣጠር አይችልም ። መንግስት ከራሱ ህዝብ ጋር በሲቪል ጦርነት ስለተጠመደ የማንም ኢንቨስትመንት ለማስከበር ለተበዳይ መቆም አይችልም Depressing!! Security, Security, Security!! በመላው ሀገሪቱዋ ላይ መንቀሳቀስ ስለማይቻል ኢንቨስተሮች ላይሰንስ እየመለሱ ነው። ለምን ይዋሻል? ለምን እውነት አታወሩም? Fake show ማድረግ ብዙዎች የደከሙበትን !?!?!?
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 10 ай бұрын
Mesya anchy eko tamage nesh endat aylakm banchy yega melkem fetre yanureln🎉🎉🎉🎉
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 10 ай бұрын
እኔ እራሱ ትመችኛለሽ ባህርሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@Hundumak
@Hundumak 10 ай бұрын
ጠቅላላ ዋጋውን ንገረን
@hayu684
@hayu684 10 ай бұрын
መሲ 100ሽ ዶላር ልኮ የሚያገባ የለም😅😅😅😅
@kalkidanroseyoutube1441
@kalkidanroseyoutube1441 10 ай бұрын
ማስታወቂያ እየሰራች ነው 😂
@berhanetadesse7270
@berhanetadesse7270 10 ай бұрын
Ewnte naw 100,000,000 dollar? Haha yegermale kete meto naw?
@beletuworku6236
@beletuworku6236 10 ай бұрын
በጣም ይግርማል ውጥ ቤቱ ምንም የለውም እና ብን ምኑ ላይ ነው 100% ያለቀው??? ስቶቭ ፍሪጅ ሲክ እቃ መደርደሪያ(ካብኔት ) የለውም እንደግና ደግሞ 100%መከፍል አለበት ለካርታ በጣም ይገርማል😮
@tsehayserur6120
@tsehayserur6120 9 ай бұрын
ሌቦች ናቸዉ 😊
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 10 ай бұрын
Wiesey❤,☝️
@tsegagirma288
@tsegagirma288 10 ай бұрын
18,810,000 tadiya biru endezihe hono gen kichen cabinet sayenorewe kumsaten kebetu gar teyayezo sayesra.er 100% yetmuala malet le ena yekbedegale.
@hayatseyid-q5z
@hayatseyid-q5z 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 10 ай бұрын
ሴትዬዎ ወጣት ወንድ ከፈለገች በውስጥ አንናግሪኝ መሲ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 10 ай бұрын
ቅቅናም😏😂😂
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 10 ай бұрын
መሢ ለኛ ለአረብ ሀገር ላለው አቅም የሚሆን መቼነው የምታገኝልን?
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 10 ай бұрын
መሲ አንቺ የምትታመኒ ነሽ እዲለኛ ናት አዛዥቱ
@EvanaPeter-xl8hg
@EvanaPeter-xl8hg 10 ай бұрын
Anchi mastawekeyawun betiru menged serteshal lelochu gezan eyalu yatalilunal
@redwave4776
@redwave4776 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 10 ай бұрын
በጣም ውድ ነው 100 $ በለ 3መኝታ
@selamshale5549
@selamshale5549 10 ай бұрын
Waw❤❤❤
@Mekdes-t5w
@Mekdes-t5w 10 ай бұрын
መሲ ሀገር ላይ ላለን ዋጋዉን ብናቀዉ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 10 ай бұрын
Ere Mengist hoy Mesin ye kibir Doctor adirgilin ye Ametu begosew layim meshelem alebat semtachihual🎤🎤🥁🥁🥁👂👂
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 10 ай бұрын
You can tell who you are yes I can trust you to
@AlmasAsso
@AlmasAsso 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 10 ай бұрын
Yeahunu Beteseb Meche Ytamenal Eyayen Now Eko
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 10 ай бұрын
ስንፐርሰንት የሚከፈለው አስረድን
@wollotube2675
@wollotube2675 10 ай бұрын
Edih tamagn sew kalema,enen erjign ebakesh
@tsigeredahaileselasse5833
@tsigeredahaileselasse5833 10 ай бұрын
በእምነት ተሰጥቶዎቹ የማትታመኑ ሰዎቭ ትምህርት ይሁናቹ እንደ ቤካ ከሀዲ ዓይነት በቤተክርስቲያን ተደብቀህ እግዚአብሄር ይፍረድብህ
@kuncho11
@kuncho11 10 ай бұрын
Waww 19million for 198 milion. Is that fair?
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 10 ай бұрын
Mesiye , Why you did say many times Endelij, endelij? I is okay if you say lekagnalech becha.😂
@desertlumi1420
@desertlumi1420 10 ай бұрын
Be kare 95,000? Betam wed new
@Habiba-e9o2x
@Habiba-e9o2x 10 ай бұрын
መሲ ታማኝ ፈጣሪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ይባርክሽ መወለድ ቋንቋ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ከቤተሰቤ ውጭ ሰውን አላምንም። መሲ አንቺን አምንሻለው የማቅሽ ያህል።
@amenyihun2418
@amenyihun2418 10 ай бұрын
ብዙ ቤተሰብ ለፍተው ደክመው አገራችን ስንገባ አርፈን እንጠቀምበታለን ያሉትን እንደተበሉ፣ እናት እንኳን የተለወጠችበትን በሚዲያም ሆነ በየግል ተበዳዮች ሰምተናል፣ ሴትየዋ መሲን አምና ብትልክ አያስደንቅም።
@Truth-12
@Truth-12 10 ай бұрын
Tadlesh… Zare eko betesebm ayitamenim
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 10 ай бұрын
ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችን ወገኖቻችን ሰላም ሲሆኑ እንገዛለን በአሁኑ ሰአት ግን ቤት ሳይሆን ሰላምን እንመኛለን 🙏🙏🙏🙏መሲ እንወድሻለን ❤❤❤
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 10 ай бұрын
መስዬ በእውነት ከምንም በላይ የምትታመኚ ነሽ እኛም ምስክር ነን እንደአንቺ አይነቱን ያብዛልን ውድድድድድድ የምናደርግሽ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 10 ай бұрын
መቅዲ ግን ወንድሜን አፋልጌኘ ብየሽ ዛሬ ነገ እያልሽ ዝም አልኘ 😢😢😢
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 10 ай бұрын
ዛሬየሚታመን በጠፋበት ጊዜ መታመን መታደል ነው እምነትን መጠበቅ ደግሞ ትልቅ መታደል ነው
@orionsisay9411
@orionsisay9411 10 ай бұрын
ትልቅ ስጦታ ነው መታመን መቻል፠ እምነትን መጠበቅ . አምነትን መወጣት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ ነው
@aronbrhane374
@aronbrhane374 10 ай бұрын
መሲ በጣም የምትደነቂ ነሽ እቤቱ የተባረኽ ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@lizethio6061
@lizethio6061 10 ай бұрын
መሲዬ አንቺ ያልታመንሽ ማን ይታመናል :: እህቴም ምርጫሽ ትክክለኛ ነው እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏🏽
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 10 ай бұрын
አንቺ ካልታመንሽ ማን ይታመናል ❤❤❤
@mesol12345
@mesol12345 10 ай бұрын
መሰዬ ታማኝ መሆን ለፈጣሪ ነዉ ተባረኪ እኔ የምለዉ ግን ኪችንና ክሎዚት አላየሁም በተረፈ ጥሩ ነዉ
@ZeynebaHuthmann-lk1hx
@ZeynebaHuthmann-lk1hx 10 ай бұрын
እዲበረክትልሽ አስራት በኩራትና ለድሀ አካፍይ ለብቻ ለተብይ
@ayaha3449
@ayaha3449 10 ай бұрын
መሥዬ አቺኮት ለያለሽ ንፁ እህት ንፁ እናት ወረት የሌለሽ ላቺ ቃል የለኝፈጣሪ ከዚበላይ ክብር ይስጥሽ ትለያለሽ እምነት እዉነትመሆኑን ባቺ አየን❤❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
መውጫ በልጆች መኝታ ቤት በበረንዳ በጭራሽ አይመከርም ለሁሉም ወደበረንዳ መውጫ በሳሎን ብቻ ቢሆን ይመከራል አሜሪካ እንዲሁ ነው እናንተም ጋ እንዲይስተካከል ይመከራል ከውጭ መግቢያ አንድ በር ወደ በረንዳም እንዲሁ ይሁን እንላለን
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 10 ай бұрын
መስየ ስዉድሽ ምን ማለት አይደለም መሳየ በርችልን እናም እንቀጥላለን
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 10 ай бұрын
Egziabher yakibirish Mesiye metamen leras new yeweledush yibareku yechewa lij bezi zemen kalun lemibela hulu tilik timihirt seteshal aderashin lemefetsem yabkash❤❤🥰🥰🥰
@SablaSalba
@SablaSalba 10 ай бұрын
ጥሩ ሠው አንችን አየሁ መሢየ
@Umumahi-s3i
@Umumahi-s3i 10 ай бұрын
ይሄን መልካምነትሸን አሏህ አይቀይረው
@WarrggaWarrgga
@WarrggaWarrgga 10 ай бұрын
መሴዬ ስውደሽ❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
እኔም አንቺን አምንሻለሁ ታማኝ እንድትሆኚ በልባችን ያስቀመጠሽ ታማኙ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት መሲዬ እንወድሻለን
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 10 ай бұрын
መስየ፡የምናምነው፨አተን፡በሰው፡አገ፡የቀረነው፡ቤት፡ይቁጠረው፡ትልቅ፨ህኝ፡አምላክ፡በልጆችሽ፡በትዳርሽ፡በስራሽ፡ይካስሽ፡የልጅታ፡ደስታ፡ተሰምቶን፡የደስታ፡እባ፡እነቀኝ፡እካን፡አመነችሽ፡🤗🎇💐❤️👍
@sabaaman8259
@sabaaman8259 10 ай бұрын
Please do something about your hair.
@aynalemkersokebede9325
@aynalemkersokebede9325 10 ай бұрын
Yene konjo betam timechingialeshi tebayishi yewanetishi yimecheginal kifu ayinikash
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Tamiru Berhanu Tube
Рет қаралды 88 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
በአዲሱ አመት አዲስ ማንነት ፣ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 33 М.