እናቴን ባጣም ወገን አግኝቻለው!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 78,554

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 271
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ በእርግጥ የእናት ሞት በጣም ይከብዳል አባትህም መገኘቱ አይቀርም ይሄኔ እሱም እየፈለገ ይሆናል የእናትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑረው ላንተም መፅናናትን ይስጥህ በእውነት አቶ ታዬ እንዳተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክ መሲዬ አንቺም ክፉ አይንካሽ ሁሌም መልካም ሥራ ነው የምትሰሪው
@elenisolomon989
@elenisolomon989 Жыл бұрын
ከእግዚአብሄር በታቺ እንኳን ቤተሰብ አገኝህ እግዚአብሄር የተመሰገነ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰለእናተ ይክበር ይመስገን ባልና ሚስት ታድላችሁ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ሰደት ክፉ እድሜያችንን በላው ከነሚሰትህ ጥሩ ልብ አላቹ እግዛብሔር ይሰጣቹ
@bettybetty303
@bettybetty303 Жыл бұрын
በእውነት አቶ ታዬ ላንተ ቃላት አጣሁ በጣም መልካም ሠው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ በእውነት፤ ወንድሜ አንተም በጣም ጥሩ ቤተሰብ ስለአገኘህ እግዚአብሔር ይመስገን የእናትህን ነፍስ ይማር
@habtamtube
@habtamtube Жыл бұрын
የዚህን ልጅ እናት በቅርበት የምታውቁ ሁሉ አባቱንም ልታውቁት ትችላላችሁና አግዙት ከአባቱ ጋር እንድገናኝ 😢😢😢😢
@zulakahsay4556
@zulakahsay4556 Жыл бұрын
Abatu dibay ale ybalal yonetan yewhans
@zulakahsay4556
@zulakahsay4556 Жыл бұрын
@@habtamtube hi hi des endil yeabatu en
@zulakahsay4556
@zulakahsay4556 Жыл бұрын
ሃይ ደስ ኢንፍልህ ይአባቱ አናት አክስቲ ነገርኾችው ድስ የምል ዘና ትናትና አገናችህው
@habtamtube
@habtamtube Жыл бұрын
@@zulakahsay4556 ከአባቱ እህት ጋር ተገናኙ እንደ በማርያም እግዚአብሔር እውነት ያድርግለት የማንነት ጥያቄ ከባድ ስለሆነ
@woynituahmed
@woynituahmed Жыл бұрын
ለልጆችህ ገንዘብ ሳይሇን መልካም ስራ አስቀምጥላቸዉ።ይባል የለ❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ወንድ ታዬ እና የናቱ ወዳጆች ልበ ቅን ኢትዮጵያዉያን ይሄን ልጅ ተባብራችሁ ብታወጡት አምስት ሰው ከፈረመለት መዉሰድ ከቻላችሁ የናቱ ህልምን ቢያሳካ እሱዋ የፈለገችው ሀገር እገባለው ብላ መንገድ ላይ ቀርታለች መንገድን ልጅዋ ቢጨርሰው እሱዋ ለልጁዋ ብላ ነበር እዛ ሀገር መግባት የፈለገችው ልጁዋ እራሱ ከገባ ካገዛችውት መንፈሱዋ ይረካል በእውነት እናንተም ልባችሁ ያርፋል የሆነ ሳንቲም ሰቶ መተው ሳይሆን በዘለቃ መቶ ሂወቱን ለውጦ ሌሎችን መርዳት ይችላል እና እባካችሁ ተባብራችሁ አውጡት አቶ ታዬ እግዚአብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ
@m.g5367
@m.g5367 Жыл бұрын
Be mesded new yenatu helm maskat yalbet abet denkorna
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እና በዚህ ጊዜ የማይገኝ ሰው ታየ ከነመላው ቤተሰቦቹ በጣም በጣም መመስገን አለባቸው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣቸው ነፍሳቸውን ይማር እናቱ ለቤተሰቡ ዋናዋ አርአያ ናቸው እሳቸው ጥሩ በመሆናቸው ነው ልጆቻቸውም እንደዚህ ለሰው የሚንሰፈሰፉት
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዪዲዲያ በጣም እድለኛ ነዉ በመልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ክሶታል
@blenlema2437
@blenlema2437 Жыл бұрын
ዮዲትዬ የኔ ቆንጆ ደግ እግዚአብሔር የምትፈሪ ዛሬም በዚህ ሁኔታ ስላየንሽ ድስ ብሎኛል
@emuesmailtube
@emuesmailtube Жыл бұрын
የኔ እናት አሳዘነችኝ የኔ ከርታታ በርታ ወንድም አላህ ሶብሩን ይስጥህ😢😢
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
በውነት ያሳዝናል ልጁ😢😢 አባትህም በሰላም ያገናኝህ የኔ ብቸኛ ወድሜ 😢😢😢😢😢
@taz3739
@taz3739 Жыл бұрын
ንእግዛብሄር ብርታት ይስጥህ ልጄ😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen 😢😢😢
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
@@Mimimimi-ql1pd ♥
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
@@taz3739 ♥
@SenaitShaherget-qz7xw
@SenaitShaherget-qz7xw Жыл бұрын
ስንት መልካም ሰዎች አሉ አንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም በስደት እድሜያችንን የጨረስነውን ያስበን
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
ብርቱኳን እድለኛ ነች ድንገትም መልኳም ስለሆነች ይመስለኛል ዛሬ የገዛ ዘመዱን የማይፈልጉ ብዙዎች ናቸው ግን ባዳ የሆነ የሟችን በገነተ ሰማያት ሆና ይህን የምታይ መስሎ ይታየኛል ስንት ደጋግ ሰዎች ሞለተዋል ተባረኩ እላለሁ
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
እናቱ የጓጓችለትን የውጭ ሀገር ጉዞ ለሱ ጀምሩለት ለሱ የሚጠቅመው ያ ነው
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 Жыл бұрын
ወድሜ አባትክንም እድታገኝ ፀሎቴነው እመብርአን ትርዳክ የስደቱንነገር ግን እባካችሁ የተሻለ አገር ያላችሁት ወገኖቼ እኛ አረብአገር ያለነውን ተመልከቱን ምክንያቱም የተሻለ ነገርም እያልን ብዙሆቻችን በረአላይ እየቀረነው ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@keryodtube
@keryodtube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተገናኛችሁ የእናትህ ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑራት😢
@HussainAhmed-mp9oc
@HussainAhmed-mp9oc Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁላችን ወደዛ ነን ከሞት የሚቀር የለም ወንድሜ እናትህን እናቴ ናት አይዞህ በገነት ያኑራት አንተ ዕድለኛ ነህ ሞትን የሰማህው ስንት እህቶቻችን ጅብ የበላቸው ባህርላይ የቀሩት አሉ ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ,
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Жыл бұрын
እሳዛኛ ታሪክ ነበር በዚህ ልጅ እና እናቱ ዙሪያ እዲታውሱ ያረክው እናመስግናለን የምልካምነት መግልጫ ነህ !!! ይህ ልጅ በእናቱ ስም ሊታግስ ይገባል በውነት ግን ጥካ ውጣት ነው ደእስ የሚለው ።
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የልጁ እናት በመሞቷ በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም እኔም እድሜህን በስዴት ነው ያለቀው በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭 እንኳንም ልጇ የሚረዳ ሰው አገኘ። መስ እና አቶ ታዬ ከቻላችሁ ልጄን ደቡብ ሱዳን ትገኛለች ወደ አሜሪካ እንድትሄድ ተባበሩኝ ።እኔ እድሜሄን ሙሉ አረብ ሀገር ስሰራ ነው ያሳልፍኩት እሰከ አሁን እዛሁ ነኝ እስት እኔም ከስደት ወደ ሀገረ እንደመለስ ልጄን ተባበሩልኝ እላለሁ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
አይን ያወጣ ልመና አይደብርም ጤና አላት ትስራ በራሱዋ ትጣር ሁሌም እርዱኝ ብቸኛውም በሸተኛውም የሞተበትም አልጋ የያዘውም ደግሞ እንደ አንቺ እየሰራ የአንቺን እድል ያላገኘ አለ እንፈር ልመናችንን በቅጡ እንድርግ መናፍቅ መቼም አያፍርም እነሱም ያንን እምነት ስለሚከተሉ በዛ ጠጋ ለማለት ነው ልብ ይስጠን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
አንተ ወይ አንቺ ስደት እድሜሽ ያለቀው ልጅሽን ለማሰደድ ነው እንዴ ልጅሽን አስተምረሽ አስመርቀሽ ስራ ይዛ ድረሽ አንቺም ህልምሽ ተሳክቶ ወደ ሀገር ገብተሽ መደሰት እንጂ አንቺም ስደተኝአ ልጅሽም ስደተኝአ ታዲያ የለፋሽው ለማነው?
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
አይገርምም መቼ ነው የማያት እንኩአን አላለችም ወልዶ ጣል ማድረግ አያድርስ ነው!
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
አቤት አቤት አስተያየት እስት ምን አገባችሁ ስጀመሪ ሊያት አልያት በምን አወቅሽ ብለምን ምን አገባሽ። ገንዘብ አለመንኩሽ አይን ያወጣ ልመና ላልሽ አንችን ገንዘብ ስጭኝ አላልኩሽ ለማይመለከታችሁ ትንጫጫላችሁ እግዚአብሔር አምላኬ ሰውረኝ 😀😀☕☕☕ቡና እየጠጣችሁ ቀጥሉበት እንዳይደክማችሁ።
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
@@mulubirara7956 በጣም አዘንሽ አይደለም በየስድስት ወር አገኛታለሁ እንደዛ ያልኩበት ምነክንያት ስለ አለኝ ነው እናንተ የሚታወሩት ብዙም ስለማይጨንቀኝ ነው ገባሽ።
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Жыл бұрын
አይዞህ ፈጣሪ ያበርታህ ይሄን የመሰለ ጥሩ ሰው ግኘት እራሱ ጥሩ ነው ስንቶች የት እንደደረሱ ያልታወቁም አሉ ሁላችሁም ተባረኩ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
አይዞህ፣የኔውድልጅ፣አግብተህ፣ወልዴህ፣ዘርህንአብዛ፣ሺ፣ያድርግህ፣ምኞቴነው🎉
@meserettadese8950
@meserettadese8950 Жыл бұрын
በውነት ወንድም ታዪ እስከባለቤትህ ጌታ ይባርካችሁ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
አቤት ባል እና ሚስቶቹ ቅንነታቸው
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
Taye and taye wife God bless you 🙏 u r the best man on the planet
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ተባረክ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ተባረክ
@lubabaabdella3793
@lubabaabdella3793 Жыл бұрын
@@fatimaahmed5822kkkkkk MK 😮
@seblehabte1810
@seblehabte1810 Жыл бұрын
❤❤❤ባልንሚስት ካንድ ወንዝ ይቀደል...በተግባር አሣያችሁን...😮ፈጣሪ ይጠብቃቹ...🙌🙏🙏🙏
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
Husband and wife bless you U r outstanding couple They are blessed
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ጋሻ ታየን ከናባለቤታቸው ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን ከልብ ሰው ሆኖ መገኘት የልብ ቅንነትን ይጠይቃል 🙏
@terryzewde2360
@terryzewde2360 Жыл бұрын
ወገንለወገን ማለት እንደዚህ ነው አትዮጲያዊነት ይለምልም አናንተንም እግዚአብሔር ጤናእና አድሜ ይሰጣችሁ🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ታየ በልጆቻችው ሁሌም ደስ ይበላችው ዘመናችሁ ይባርክ ተባርኩ❤🎉 አሜን በሉ
@MitkeAsfaw
@MitkeAsfaw Жыл бұрын
አይዞህ ውንደሜ ደሞ ሰታምረ የነበረ እናቱ😥
@MimiMimi-p7v
@MimiMimi-p7v Жыл бұрын
እንዴት ነሸ መሲዬ እኔ በጣም አድናቄሽ ነኝ በጣም ነው ምከታተልሸ ይሄ ፕሮግራ በጣም ነው ልብ የሚነካው የኔን ታሪክ ነው የመሰለይ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት በ14አመቴ ነው የተሰደድኩት እሰካውን አረብ አገር ነው ያለውት ከአንዴም ሁለቴ በእግ ወጥ ልወጣ ብዬ ገንዘቤን ተበላው ወደ እትዪጲያ እዳልገባ ምን ይዤ ልግባ በማለት እዛው ሰው ሀገር ቀራው ጋሼ ታዬና ባለቤቱ በጣም መልካም ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይባረካቸው በሀሳብ እንዲ ረድይ በጣም እፈልጋለው በገንዘብ ሳይሆን ካላቸው ከእህይወት ተሞክሩ ምክር እዲሰጡይ እፈልጋለው በእግዚአብሔር ሰም እጠይቅሻለው
@randaranda4620
@randaranda4620 Жыл бұрын
Masiya kahlse agnagte batme tasznlhe
@damsdams5883
@damsdams5883 Жыл бұрын
እዉነት ሠወችን ሣላደንቃቸዉ አላልፋም ጓደኛ ማለት ትክክለኛዉ ሆኖ መገኘት መታደል ነዉ እረጅም እድሜ ለባልናሜሥቱ ዘመናችሁን ሁሉ ይባረክ እኔ አለቀስሁኝ ሥለሡ የናት ሞት ከባድ ቤሆንም የእናቱን ቦታ ተክታችሁ እንደምትክሡት አልጠራጠርም
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r Жыл бұрын
ወንድማችን ታዬና ባለቤቱ በእውነት ስላላችሁ ቅንነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ይህ እግዚአብሔር የሚከብርበት ነው ተባረኩ እኔም ከእናንተ ጋር መተባበር እፈልጋለሁ so please let me know in advance. I’m living USA and if you communicate me I’ll be happy. Jesus is Lord Be blessed
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ አይዞህ የኔ ጌታ! እንኳን ተወለድህ! እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ!የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረው! ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Жыл бұрын
መኖር መልካም ነው የሞተ ተጎዳ የሚባለው ለዚህ ነው :: ግሩም ነው ብቻህን የሆንክ ሲመስልህ እግዚአብሔር ግዜውን ጠብቆ በሰው አስከበበህ ድንቅ ነው የኛ ጌታ ትህትናህ በጥሩ ስነ ምግባር ማደግህ ያሳያል ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ ደግሞ አባትህን እና የአባትህን ወገን ያገናኝህ 🙏 ሁላችሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ🙏
@dessieassefa945
@dessieassefa945 Жыл бұрын
አለምፀሀይ እጅግ የምትደንቅ እህት ናት ያልተዘመረላት ጀግና ናት እና ላለፉት ከ15 አመታት በላይ እና ዛሬም ወገኖችዋን ለምታደርገው እረፍት የለሽ ትግል ምንግዜም ልትደነቅ ልትከበር የሚግባት እህት ብቻ ሳትሆን ወንድም አባት እና እናት ናት
@Eyutube-3rs
@Eyutube-3rs Жыл бұрын
የስደት ክፉ ገፅታዎቹ 75% ነው😢😢😢
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Жыл бұрын
አይዞህ እድለኝ ነህ አይዞህ ባይ ማግኝት ቀላል አደለም ተጽናና
@hiwihiwi6749
@hiwihiwi6749 Жыл бұрын
ውዬኔ ሚስቱ ዋው ጽጋ የሞላባት ጌታ ዬባርካቹ እናተ ሒውታችሁ በርቱዋል እናተ የአለም ብርሀን ናችሁ ይላል የእግዚያብሄር ቃል
@AlysaAbdo
@AlysaAbdo Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እነት አልሞተችም አንተን የመሰለ ጀግነ ወልደ ደሞ መልከም ወንድም አገኜ አለህ እድሜነ ጤነ ይስጠው ልጆቹን የሰድግለት
@wagey6343
@wagey6343 Жыл бұрын
እናትክን,ነፍሳን በገነት ያኑራት የናትህ ሞት በሚዲያ መስማት ያሳዝናል
@tigestdeseta7287
@tigestdeseta7287 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው መልኩ ብርቱካንን ይመስላል አይዞህ በጣም ቆንጅዬ እግዚአብሔርን የምትፈራና ለመለወጥ የምትተጋ እህታችን ነበረች
@jaleelaselam4630
@jaleelaselam4630 Жыл бұрын
አረብ ሀገር ነው ያለሁት ስራ አጥቼ እርዱኝ እውነት ቅን ከሆናችሁ ከልባችሁ ከሆነ
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio Жыл бұрын
የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ እይዞህ እንኳን ወለደችን እህታችን አልሞተችም
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ብርቱካን በጣም የምታምር የምታሳሳ የማትረሳ ሙልከ መልካም ወጣት ነበረች።ነፍስዋን በገነት ያኑርልን አሜን።
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 ай бұрын
Mesyia..endachi...melkam..sew..ayicha..alawkim..zemenshi..hulu..yibarek..ehta..enwedshalen ♥️♥️♥️
@SolomonSol-op2qo
@SolomonSol-op2qo Жыл бұрын
ስደት በጣም መጥፎ ነው አናወደ ስደት ኣትዉጡ እባካቹ ኣደራ እኔ ኣሁን በልብያ ላይ ነዉ ያለሁት በልዩ ትክረት የምታይ ወደ ልብያ ኣትምጡ
@tsegenettilahun3180
@tsegenettilahun3180 Жыл бұрын
የሞትመዳኒቱመውለድነውእንኳንተወለድክአይዞህእግዚአብሄርቀንአለውለሞቱትነፍስይማር
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
በእውነት ይህ ልጁን የፈለገ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@sebletube6489
@sebletube6489 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናተ የተባረካችሁ ናችሁ❤❤❤❤❤
@muludemile9020
@muludemile9020 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
መሥዬ እንኳን ሠላም መጣሽ አባትህን ያገናኝህ መዳኒያለም
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛዋ መሲያችን እድለኛ ነሽ ሳምንት ሳይሆነው ነው የጠፉ ሰወች የሚገናኙት እማምላክ ጤና ሰላም ትስጥሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ኡፍፍፍ መልካምነት መልሶ ይከፍልካል ይባላል አቶ ታዬ እስከ ባለቤትክ እድሜና ጤናን ፈጣሪ ያድላቹ ይዲዲያ በእግዚአብሔር የተወደደ እውነት ነው አሁንም እግዚአብሔር ይወድካል ከፍ ሊያረግክ ስለፈለገ ነው በዚ መልኩ የተገናኘከው አምላክክን አመስግን
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባትክን እንድታገኝ እንደዚሁ ያልታሰበ ቸርነት ያርግልሕ ወንድሜ!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አሜን
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ይዲዲያ እግዚያብሄር እንኩዋን በጤና አቆይቶ የእናትህንም እረፍት ሰምተህ ብታዝንም ግን ያቺ ውብ እናትህ ጥላህ እንዳልጠፋች እንዳልጨከነችብህ ማወቅህም ልብህን ያሳርፍልሃል።በጣም አዝኛለሁም ደስ ብሎኛልም ለአንተ ። የእናትና አያትህን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን አሜን።❤❤❤
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 Жыл бұрын
በመጽሀፍ ቅዱስ ወጥ ኢዲዲያ የንጉሥ ስለምን የመጀመሪያ ስም ነበር
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁም መልካም ነገረ አድርጋችሁል❤❤❤❤❤😢😢😢አንይዛ ወንድሜ ለሁሉም ፈጣሪ የፈቀደው በርታ
@feriegetachew4659
@feriegetachew4659 Жыл бұрын
ተባረኩ እንደዚህ ዓይነትም ልብ አለ የናንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
@aboneshweregasaboneshwereg6273
@aboneshweregasaboneshwereg6273 Жыл бұрын
ጌታይባርካችውወድሜጌታያፅናናህ
@tsegeredasbehatu4085
@tsegeredasbehatu4085 4 ай бұрын
Yemtwededu familiy nachu gata abzuto abzuto abzuto yibarkachu
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 Жыл бұрын
God bless you guys very good idea👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👏
@tigistware
@tigistware Жыл бұрын
እኔን እርዱኝ እኔ አረብ ሀገር አሰሪዬ ግሪን ካርድ አለው ግን እኔን ለመውሰድ ብዙ ጥሮ ነበረ አንዲት ኢትዮጵያዊ አውርቶ ብሄሬን ጠየቀችው መስዬ ሁለት ወር አለኝ እኔ እሱ እህት ቤት በኮንትራት 6ዓመት ቆይቻለሁ እሱ በሁሉም ወጪ እችላለሁ ብሎኝ እኔ ማን ይርዳኝ ብዬ ሰው በወረቀት ጋብቻ እራሱ ሞክሬ ነበረ እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ይሄንን ቪድዮ እንደው በፈጠረሽ እርዱኝ ❤❤❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
እንዴ እንዴት ነው ሱዳን ውስጥ ክርስትና የለለ? የማይመስል ነገር ነው እኛም ኖረናል እዛ ወልድንም ክርስትና አስነስተናል አላውቅም እንጃ አይበጂም ነበርን?🤔🙄
@sisgalan1089
@sisgalan1089 Жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አይዞህ ወንዱሚ🙏❤🙏
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
ኮመን ት መፃፍ አልቻልኩም ከመጀመሪያው እሰከመጨረሻ በእንባ ጨረሰኩነኝ😭😭😭😭😭ደሰታው ወደር የኝም ሰለሁሉም እግዚያብሔር ይመሰገን
@kassaayelegn56
@kassaayelegn56 Жыл бұрын
በመጀመሬያ መሠረትን ለማመሰገን እወድአለሁ። መሠረት ሀሉም ዩቱቨሮች እንዳች ቢሆኑ ሀገራችን የት ትደረስ ነበር። መሠረት በእውነት አንች የጋዜጠኝነት ስነመግባር ያሟላሺ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነሺ።እግዜአብሄር እረጅም እድሜ ና ጤና እንዲሠጥሺ ሞኘቴ ነው። ሠሎሞንም አባቱን እንዲያገኝ ምኞቴ ነው።
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Жыл бұрын
ኢዲዲያ እውነት አንተ እዮብ ታጋሹ ነህ ታዬ በጣም የፍቅር ሰው ነህ እውነት ነው የዘሩትን ያጭዳሉ መልካምነት ለራሰ ነው
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እናንተ የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ህይወታችሁን ይባርከው ውይ እንደናንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን መስዬ አንችም ተባረኪ ልጁም እድለኛ ነው ፡፡
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 Жыл бұрын
እምዬ 😢😢😢😢 እንኩዋን ባደባባይ ሰምተህ አስታመህም እሳት ነው መድሀኒያለም ያፅናናህ ነፍስዋ በገነት ይኑርልን መሲዬ ከቃል በላይ ነሽ መድሀኒያለም ይክፈክሽ የፈለጉትንም እሱ ብድር ይስጣቸው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Жыл бұрын
ከመጀመሪያው አዳምጬው ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈላጊውም ፈጣሪ እንኳን የልብህን መሻት ሞላልህ ተፈላጊውም እንኳን ደስ አለህ በዚህ ዘመን ወገን ልሁን የሚል ማግኘት መታደል ነው።
@tsegeredagezahegn5560
@tsegeredagezahegn5560 Жыл бұрын
Geta ybarkachhu !!!
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
ሰለ እውነት እደናተ ያለ መልካም ሰው የለም እግዜአብሔር ይርዳችሁ እፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bubububu9282
@bubububu9282 Жыл бұрын
Thank to God for everything amen God is good all the time amen
@nasihajemal7275
@nasihajemal7275 Жыл бұрын
Kenya kanuma yalutin enirda batachigir wust nacho 😢
@mengistutena5164
@mengistutena5164 Жыл бұрын
ሰሌ አይዞኝ ታዬ ጥሩ ሰው ነው ቁጭት ስላለበት በእናትህ ምትክ ህይወትህን ያስተካክልልሀል ፀሎት ብቻ አድርግ
@AlemAlem-o2m
@AlemAlem-o2m Жыл бұрын
ጂቡቲነየሪፍጄወረቀት አለኝ፣ትባበሩኝ እስቦሰርእፈልጋለሁ በተለይ፣ለልጄ
@assimaabdulahi6748
@assimaabdulahi6748 Жыл бұрын
Send me your information
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
በጣም ያስለቅስኝ ቤሆን የዚህልጅ ታሪክ አስለቅሱኛል ውይይይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነጌር እግዝያብሄር ይመስጌን ❤❤❤❤❤
@AlemAlem-o2m
@AlemAlem-o2m Жыл бұрын
እኳን፣ለዚቀንአበቃህ አባትህንምያገናኝህ መልካምሰዎች
@engdawork212
@engdawork212 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ።
@samerha4891
@samerha4891 Жыл бұрын
Blessed family God bless more and more ❤️❤️💕🌹
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እንዴት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን።
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፣ ሰው ሰው የሚሸት መተሳሰብ መፈላለግ ብዙ ተምረናል ክበሩልን ።
@Yetu_437
@Yetu_437 Жыл бұрын
ታዬ ጥሩ ሰው ከነ ባለቤቶት ወደፊትም ያሰባችሁት ተሳክቶ ማየት እንፈልጋለን❤
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Жыл бұрын
አባቱን አፋልጉት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አቶ ታየና ባለቤቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር የሚክስህ ጊዜ ነው ግን በጣም አስለቀሰኝ 😢 በብቸኝነት ያሳለፍው ጊዜ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አባትህን እግዚአብሔር ፍቃዱ ሁኖ ያገናኝህ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 10 ай бұрын
እኔ ጀርመን ነው የጀመረው ስልኳን እባካቹ ተባበሩኝ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
ተባረኩ እውነት በዚህ ጊዜ እደዚህ አይነት ሰው ማግኘት አቶ ታዬ እና ባለቤቱ
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
ሰደት አይኑ ይጥፈ ይሀው ሰትአመት ሞላን በመከራተት ምንይዝን እያልን ይሀው የሰው አገር ሙቀት ጨረሰን ወይ ሰው አያመሰግነን ወይለራሳችን አሎን አይ ሰደት በዜላይ የናት ሞት ያባትሞት በሰደት ትረዳላቹ ብቻ አረስቱ እድሜችንን ጨረሰው ወይ አሎለድን ወይ አልሞትን ብቻ ውይይይይ ይቅር ሆድ ይፈጀው 😢😢
@meserettadese8950
@meserettadese8950 Жыл бұрын
ስልክሽን እንዴት ነው የማገኘው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ብርቱካን በጀልባ ሰምጣ ነው የሞተችው?
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
እሚገርም ሰውነውይሄሰውየ ምንያክል ልበቀናሰውነው ሳይረሳት ልጁንአፈላልጎ ማገኘትበጣምደስይላል
@abebechabebe6514
@abebechabebe6514 Жыл бұрын
አይዞህ የባህርዳር ጌወርጊስ ይጠቡቅህ
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 5 ай бұрын
አይዞህ የኔ አምበሳ፤ እንኳን ተወለድክ ፤
@እሙአቤል-ረ7ከ
@እሙአቤል-ረ7ከ Жыл бұрын
ወንድም እግዚአብሔር አምላክ አባትህን ያገናኝህ አይዞህ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
መልካም ይሁንልህ ከዚህ በሆላ ላለው ህይወትህ ወንድሜ መሲ ተባረኪ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው የኔ ከርታታ እህህህህህህ አመመኝ አይዞህ ወንድሜ ቁርጥ ማወቅም አንድ ነገር ነው ከዛሬ ነገ ትመጣለች እያሉ ደጅ ደጅ ከማየት በርታ ነው የምለው ጋሽ ታየ መልካም ስው ነህ ከነ ባለቤትህ እግዚአብሔር ያክብርህ እንደ እናንተ ያሉትን ያንዛልብ ክበሩልን
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
የታመቀ ሀዘን እዳለበት ከፊዝካሉው ያስታውቃል. እደናቱው. ዘናጭነው. ጎበዝ እራሱን ሰርቶወየሚያስተዳድር. የዛች የነፁህ ከርታታዋ እናትህ በጎነትአስፈለገህ አተም እደሶዋ በጎወ ተጨዋች ሁን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ይዲዲያ በእግዚአብሔር የተወደደ በእርግጥ እጅግ እድለኛ ሰው ነህ ሰሎሞን እናትህ ቆንጅዬ ስሟ አልተቀበረም ብርቱካንብትኖር ብዬ ተመኘሁ ወዳጆቿ መልካም ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር የልቦናችሁን ሃሳብ ይፈፅምላችሁ ዘራችሁ ይባረክ በልባችሁ ያስቀመጠው እግዚአብሔር ነው ክብር ለእርሱ ይሁን በዘመናችሁ ሁሉ ትእዛዙን የምትፈፅሙ ሁኑ ፀጋውን ያብዛላችሁ ፀሎታችሁ የተሰማ ይሁን ብሩክ ናችሁ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ እወዳችኇለሁ
@martatsegay
@martatsegay Жыл бұрын
ተባረኩልኝ ታዪ እና ዪዲት ቅንነታችሁ አይወስድባችሁ
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 Жыл бұрын
መስዬ በጣም እናመስግንሻለን ጌታ ይባርክሽ የዚልጅ ፕሮግራም ከመጀመሬያ እስከመጨረሻ በለቅሳና በአንድ በኩል ደስታ እየተፈራረቀቡኝ ነው የስማሁት ጌታ ይባርካቸው ስልል ማለፍ አልፈልግም ለፈለጉት ስዎች ማለትም የአቶ ታዬ ቤተስባች በምድር ላይ እንደዚህ አይነት መልካም ስዎች ይቡዙልን ልጇችንንም ጌታ ለትልቅ ቁምነገር ያቡቃው ❤️❤️🙏🙏
@ኩሩሀበሻይት
@ኩሩሀበሻይት Жыл бұрын
መሰረት በዙን በምን እያገኛችሁአት ነዉ ይገረማል የተፃፈዉ ስልክ አይሰራም
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,9 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 67 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,9 МЛН