አንድ መለኮት በሦስት አካላት ተገልጧል? Doctrinal Debate |ፓስተር በረከት Vs ፓስተር ዳንኤል|

  Рет қаралды 14,610

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Күн бұрын

#Doctrinal_debate #የዶክትሪን_ውይይት #አንድ_መለኮት_በሦስት_አካላት_ተገልጧል?
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/Letthewor...

Пікірлер: 125
@MeHe-y7i
@MeHe-y7i 5 ай бұрын
ከታናሸነትህ ጀምሮ በቃሉ ያሳደገህ ወደረኞችን የምትቃወምበት ዕውቀት የባረከህ ጌታ የሱስ አንድ አምላክ ይባርክህ
@ceuimsanoyr3230
@ceuimsanoyr3230 Жыл бұрын
.,አንድ. አምላክ ብቻ ነው ☝️☝️
@ararsagawoledulecha4428
@ararsagawoledulecha4428 Жыл бұрын
ቤክ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ።
@dinkudinku5855
@dinkudinku5855 Жыл бұрын
ስላሴ ሦስት አከል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አልተጠቀሰም ሐዋርያ ጰውልስ ለገላትያ ስፅፍ ነገር ግን እኛ ብነሆን ወይም ከሰማይ መልአክ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
@ermiasnigatu93
@ermiasnigatu93 29 күн бұрын
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔርም ፍቅር፣ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። (፩ኛ ቆሮ. 13፥14 ይመልከቱ)። The grace of the Lord Jesus Christ, and the love of God, and the communion of the Holy Ghost, be with you all. Amen.(sᴇᴇ ɪ ᴄᴏʀ. 13:14)
@ermiasnigatu93
@ermiasnigatu93 29 күн бұрын
እዚህ ላይ አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ አልተጠቀሰምን? መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ!!
@EyuelAdefris-wf3bd
@EyuelAdefris-wf3bd 3 ай бұрын
እ/ር ይባርክህ ወንድም(Pastor ) በረከት ማቲዎስ።
@fanosssfantta8625
@fanosssfantta8625 9 ай бұрын
ጌታ የሱስ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ ቤክ በጣም በምገርም አገላለጥ እያስተማርከን ነው
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሐዋርያት አንደኛ በጥሞና እየሰማዋችሁ ነው አመሰግናለሁ በረከት የኢየሱስ ልጅ
@fikr9286
@fikr9286 Жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርክህ ወ/ቤኪ 🥰🥰 የስላሴ አማኞችም እውነቱ ይግለጥላችሁ
@asnak3038
@asnak3038 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋውን በእጥፉ ያብዛልክ ቄሰ ቤኪዬ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
@jobtesfagiwergis9664
@jobtesfagiwergis9664 Жыл бұрын
beki geta eyesus ybarkh you spoke well on context context and context only . This is the work and the result of the heavenly blood of jesus on his childrens .
@yididyamaryihun7982
@yididyamaryihun7982 Жыл бұрын
ዩሀ 1፥1.14 ቃልም እግዚአብሔር ነበር ቃልም ስጋ ሆነ ይላል ስለዚህ ያው የብሉይ ኪዳኑ አብ ወይም ቃል የነበረው እግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን ስጋ ሆነ እንጂ 2 ሆኖ አይደለም //ስጋ ተፈጠረ ሳይሆን "ቃል ስጋ ሆነ" ነው የሚለው ስለዚህ ክርስቶስ ፈጣሪ ስለሆነ (ቃል አለምን ፈጠረ ) ያ ቃል ደግሞ ስጋ ሆነ እንጂ ስጋን አልፈጠረም ስለዚስ ኢየሱስ ራሱ እግዚአብሔር ነው እውነቱ ሐዋርያት የሚያስተምሩት ይመስለኛል እንደ መፅሐፍ ቅዱስ እውነታ
@asfawFkadu
@asfawFkadu 2 ай бұрын
ትክክለኛአገላለፅ
@wagayemengesha2496
@wagayemengesha2496 Жыл бұрын
አቶ ዳንኤል መጀመሪያ ለመስማት ሞክር መስማት ሳትችል መልስ አትስጥ ሰለወንጌል እንጂ ስለራስህ ክብር አትናገር ሰለ ተሸነፍክ ማንዋል ማንዋል አትበል አንተ ሦስት ነው ብለህ ስላመክ መፅሐፉ ያላለውን አትበል እነሱ ከቃሉ መልስ እየሰጡህ ነው አንተም ከቃሉ መልስ ስጥ እግዚአብሔር አእምሮህን ይክፈት ከአድማጭ አስተያየት
@wagayemengesha2496
@wagayemengesha2496 Жыл бұрын
አቶ ዳንኤል እምነት ከመስማት ነው መስማት በእግዚአብሔር ቃል ነው አንድ ነው እሱ ብቻ ነው ለማለት ለምን ከበደህ ሴጣን እንኳን በልጦህ አንድ ብቻ ነው የሚለው አእምሮህን ሰብሰብ አርግና ከበጉ ነኝ ወይስ ከዲያቢሎስ ብለህ እራስህን መርምር እንጂ የማርቲን ሉተርን ትምህር ይዘህ ሙጭጭ አትበል ይልቁንስ ንቃና ወደ ፖስተር በረከት ሐይማኖት ና ጌታ ኢየሱስ ወንጌሉን ያብራለህ ከአዳማጭ የተሰጠ አስተያየት
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 11 ай бұрын
ዳኒዬ መጽሐፍ ቅዱስ አንድ አካል ይላል ኤፌ:4:4አይጋጭም ይሆን!!?
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 2 ай бұрын
ወይ ዳኒ እግዚአብሔር የልብህን ቅንነት አይቶ ይድረስልህ ።
@alemitumitiku4345
@alemitumitiku4345 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱሰ አንድ ነው
@mdmajarul8661
@mdmajarul8661 Жыл бұрын
ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አድን አምላክ አብ አለን ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
@girumdegife7487
@girumdegife7487 Жыл бұрын
our Almighty God Jesus Bless you pastor Beki🙏
@melesenana4685
@melesenana4685 3 ай бұрын
Really two different individuals for GOSPEL of JESUS.
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 Жыл бұрын
በስጋ ከተገለገው አንዱ አምላክ በስተቀር ሌላው ከሰው ልብ የመነጨ ተረት ነው። የመጀሪያዋ ቤተክርስቲያን የስላሴ ትምህርትን አላስተማረችም።
@dinkudinku5855
@dinkudinku5855 Жыл бұрын
ቤኪ ጌታ ኢያሱስ ፀገውን ያብዛልህ
@user-ql6rs3dh9r
@user-ql6rs3dh9r Жыл бұрын
አሜን ሁሌም ልክ ናት የሐዋርያት ቤቴክርስተን መፃፊ ቅደስ ለይ ትክክሌና የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ምመሳክሮ 😢ወንድሜ አትሳስት 😢
@tagemerid1351
@tagemerid1351 4 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊🥺 Amen
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
ሶስት አምላክ የለም አምላከችን አንድ ነው ከእርሱ ሌላ የለም ሰላሴ ና ሰይጣን አንድ ናቸው
@staypostive6611
@staypostive6611 10 ай бұрын
3 አምለክ ማን አለ?
@mathewosmebrat760
@mathewosmebrat760 9 ай бұрын
​@@staypostive6611ታዲያ ስላሴ ማለት ምን ማለት ነው?
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Ай бұрын
ሁላችሁም እግዚአብሔርን ለመተንተን በዚህ ልክ እስክትሰዳደቡ አትሂዱ፤ ነገር ግን ከሐጢአት በራቀ ህይወት ኑሩና እዛ ስትሄዱ ታዩታላችሁ። ከአለማዊነት ራቁ ተቀደሱ ያኔ እግዚአብሔርን ታገኙታላችሁ።
@filatefiche5918
@filatefiche5918 Жыл бұрын
እግ/ር በሁሉም ነገር አንድ ነው በማንነቱ፡ በመለኮቱ፡ በሁሉም ነገሩ አንድ ነው! ኢሳ 44፡24 እኔ ብቻዬ ስለሚል፡፡ ዮሐ 14፡6-9፡፡
@terefekasaye
@terefekasaye 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@tedilatamiru-wl3lu
@tedilatamiru-wl3lu Жыл бұрын
አሜን አሜን በክየ ተባረክ!!!!!!!
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 3 ай бұрын
መዝሙር 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ? ² የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ። ³ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል። ⁴ በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል። ⁵ በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል። ⁶ እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ። ⁷ ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ። ⁸ ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።
@user-ez9jb2po4s
@user-ez9jb2po4s Жыл бұрын
Beki ante eko ke eyesus betach yenesu medihanit neh👍☝🙆🙆👏👏👏
@wagayemengesha2496
@wagayemengesha2496 Жыл бұрын
ፖስተር በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የእውነትን ወንጌል ስትናገር ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ እንዳለብህ በትምህርትህ ያስታውቃል አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ደስ ይላል ስለ ኢየሱስ አንድነት ሲነገር ደስ ይላል ለአቶ ዳንኤል እስቲ ንገሩት በዮሐ 12፥44 ያለውን ጥቅስ ምን ይመልሳል ከበቂም በላይ ነው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ከፍ ይበል ፖስተር በረከት አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እውነተኛይቱ ቤ/ክርስቲያን የሐዋርያትና የነቢያት ናት እንጂ በ 325 ዓመተ ምህረት የተመሠረተ የነማርቲ ሉተር አይደለች ወይም
@user-um2fu1uu2o
@user-um2fu1uu2o 7 ай бұрын
Luther 1517
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 3 ай бұрын
ስብከትን ለሐዋርያት ወንጌል ውበት የሚኖረው በሐዋርያት አማኝ መነገር ነው
@YohannisMekuanint
@YohannisMekuanint 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድ ነው እሩስም አብ ነው ኢየሱስ የአንድ አምላክ ልጅ ነው 1ጢም 2:5
@mulu6386
@mulu6386 Жыл бұрын
ተባረክ በብዙ ጸጋ ፖ /በረከት
@boulossaade4948
@boulossaade4948 11 ай бұрын
ቄስ ቤኪ ብቻዉን ንጉሣችንና ጌታችን የሚሆን[ይሁ ቁ.4]ይባርክህ ዘመንህም ዘርህም በኢየሱስ ስም የተባረኬ ይሁን::
@ThomasZ-re4gw
@ThomasZ-re4gw Жыл бұрын
ይህ የእግዚአብሔር የአንድናት ምስጥር በጣም ጥልቅ ነው ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የስራዳችሁ ፓቴር ዳንኤል አንተህ አንድ ሆና ሰሌ እንዴት ሦስት አከል ልትሆን ትችላሌ
@sarahsafira8249
@sarahsafira8249 Жыл бұрын
Geta yesusi abisto abisto yibarekachu tebareku❤❤❤❤
@user-or4mq3bg2y
@user-or4mq3bg2y Жыл бұрын
☝️አሜን
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 3 ай бұрын
@alali17
@alali17 Жыл бұрын
ተኪል❤❤❤❤
@user-og1yn4ci2u
@user-og1yn4ci2u 9 ай бұрын
ሚል 2:10 ለሁላችን አንድ አባት ያለን አንድ አምላክስ የፈጠረን አይደለምን!!!
@nafkotbogale489
@nafkotbogale489 Жыл бұрын
አንድ እግዚአብሔር ኣለና በእግዚአብ ሔርና በሰው መካከል አንድ አለ እርሱም ሰዉ የሆነው ኢ የሱስ ነው ። አንዱ እግዚአብሔር መንፈስ የሆነው መለኮት የሆነው ሰውን ከአዳም እርግማን ለማዳን የገባውን ቃል ኪዳን ለመፈጸም በዘመኑ መጨረሻ በስጋ ተገለጠ ያ የአስራኤል አምላክ . የሆነው ኢየሱስ ሆነ :: አንተ ማነህ ሲሉት ኢየሱስ ለሁሉም መልስ የሆነውን ከመጀመሪያ ለእናንተ የተናገርኩ ነኝ አለ !! ስለዚህ ሰው ሁሉ ፈጣሪውን አምላኩን አውቆ ልቡ እንዲያርፍ እንጂ እንደወዛገብ እግዚአብሔር አይፈልግም ስለዚህ ወደ አንድ አምላክ ኢየሱስ ተመለ ሱና በሕይወት ኑሩ ያድን ዘንድ ወደ ማይችል አምላክ የሚፀልዩ እውቀት የላቸውም ይላል ቃሉ ::
@aayoosh6090
@aayoosh6090 9 ай бұрын
God bless you paster barkati ❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉💞💞💞💕💕💕💕💯🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን ኖች እንደዚህ ለእግዚአብሔር ቃል አለመሰማማት ትንሽ አይከብድም አወካችሁን።
@bezabihtilahun340
@bezabihtilahun340 9 ай бұрын
Jesus is ever lasting father.
@winiboo9641
@winiboo9641 Жыл бұрын
የልቤን የሚናገራልኝ ዛሬ ተገኘ። thank you God.
@tagetage
@tagetage 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊
@user-gz4qp8cj4u
@user-gz4qp8cj4u Жыл бұрын
BEEKI GETA EYESUS EJIG YIBARKIH!!!!! BE WUSTE YALEWUM TSEGA ANESASTEHEWAL. YESUS EJIIG EJIIG EJIIG YIBARKIH!!!!!!
@AmanuelMulatu-ym2rg
@AmanuelMulatu-ym2rg Жыл бұрын
Geta eysus yibarkih w beki
@hiskelpetros4886
@hiskelpetros4886 Жыл бұрын
Nailed
@eyobH
@eyobH Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 17 11፤ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።
@bisratyohannse9439
@bisratyohannse9439 Жыл бұрын
በረከት እንደ ህጻን ልጅ ያደርገዋል
@user-dq3rh7yu4z
@user-dq3rh7yu4z 10 ай бұрын
Eyesus abzito abzto yebarkh pastor bereket yezemenu pawlos nh ewnt tebarkln
@me572
@me572 Жыл бұрын
Bless you 🙏
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 Жыл бұрын
Tebsrk
@winiboo9641
@winiboo9641 Жыл бұрын
My question is if all the prophets in the Old Testament understood God in his oneness or in trinity?? Like mosses Abraham, and all the other prophets? Why would you even bother to explain something you don’t even believe in or understand?? I think it an insult to put a price on God identity and say God is three person in one divine, you better repent and turn away from your false teachings. God bless you brother BK. God is with you keep going, I feel the Holy Spirit working through you.
@salamedagafa151
@salamedagafa151 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉tabarake.bekeye❤❤❤
@winiboo9641
@winiboo9641 Жыл бұрын
Amen we follow Gods word forget others. God’s word is greater than any other word.
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w 7 ай бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ ሲያወራ በፍጹም ብልግና የሚያወራ ሰው አቶ በረከት የተባለ ሰው አየሁ ! ነውረኛ ከማሽሟጠጥና በማጣጣል በዘለለ የሚናገረው ነገር የለውም ። በጣም የሚገርመው ወልድ የሚል ቃል በመጽሀፍ ቅዱስ የለም ብሎ የሚል ክርክርን ምህረተአብ ከሚባል ወጣት ጋር ሲከራከር ተናግሯል ዛሬ ደግሞ ወልድ የሚለው ቃል የሱን ሀሳብ የሚደግፍ ሲመስለው ሊጠቀምበት መዞ ይጠቅሳል!!
@user-nf8vw5xp2g
@user-nf8vw5xp2g 10 ай бұрын
God bless you Beki
@saraabrha8617
@saraabrha8617 Жыл бұрын
Grammar miyawek aymeslenem bereket mibalew islamoch yeshalalu ke enante only. Jesus kerstos Amlak mehonun bayasekut enkan ke lay endemeta yasskalu enezih gen ande milew yezew rasachew confusion west yegebalu.
@melesenana4685
@melesenana4685 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እኩል በሆኑ 3 አካላት የለም፡፡ ዘዳግም 6 ቁ .4 ስለ 3 አካላት የሚነግረን ነግር የለም፡፡
@melesenana4685
@melesenana4685 Жыл бұрын
ስለ ዘዳግም 6 ቁ 4 ተረዳ፡፡ አንድ መለኮት የሚል ብቻ መቀበል፡፡
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
እናንተ የስላሴ አማኞች ጌታየሱሱ እውነትን ይግለፅላችሁ
@deborahtemesgen
@deborahtemesgen Жыл бұрын
ለወንጌላዊያን. ት ኢ 43:24
@M.TMikure
@M.TMikure Жыл бұрын
Beki minim mamalas alichalam mamari alabik Bedefana atimokir badenib abirara atawozagib
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 Жыл бұрын
Pastor bereket, sewn bemelkachen ende misaleyachin enifter yemilewn ye bizu kutir ye Egziabher megelecha bilo Daniel yeteyekehn tiyake almeleskm.
@ararsagawoledulecha4428
@ararsagawoledulecha4428 Жыл бұрын
እዛው ምዕራፍ ላይ ወደ ታች ወሬድ ብሌክ አንብቤው'' ፌጠረ'' ይላል።
@deborahtemesgen
@deborahtemesgen Жыл бұрын
ት ኢሳ. 43:8-13
@DagiYada
@DagiYada 14 күн бұрын
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
@yonasdejene4812
@yonasdejene4812 Жыл бұрын
የሚያቅ የለም አያቅም ማለት አይደለም ምክንያቱም ዘፍ3_9 ወዴት ነሀ ያለው ስለማያቅ ነው 2ኛ ዘፍ 11_5አና7 ለማየት ወረደ ""so
@wagayemengesha2496
@wagayemengesha2496 Жыл бұрын
ስላሴ ማለት እራሱ ሰማቸው የሴጣን ስም ነው
@hammoudcell834
@hammoudcell834 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 Жыл бұрын
Pastor Bereket, sewn bemelkachen ende misaleyachen enifter yemilewn ye Egziabher plural kal Daniel siteyikeh almeleskm zelelkew. Degmom ashenefku lemale andit alasfelagi neger lemisale 'menetsir' yemil yizeh tidegagimaleh. Bizu lemawek felgen lemetan sewoch minchik yemitilut neger mesmerun yesate new ayastemirm.
@user-bo8ck4tv3q
@user-bo8ck4tv3q 5 ай бұрын
Silase amagnoch akalun sostno inj andun inaminalew tilalachu lak ahun giltsgnnt sost amulakino mitamelkut🥱🥱🤭🤭🥱🥱🥱🤗🤗
@alazartadesse949
@alazartadesse949 Жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔርን በግድ ሶስት ነው ብላችሁ በለመደ አፋችሁ ሌላ ማኗል የላችሁም ብለክ ክርክር ጀመርክ አይደል?
@ararsagawoledulecha4428
@ararsagawoledulecha4428 Жыл бұрын
ወይ የድርጅት አማኞች ተጋርዶባቼዋል።
@eliasabdulahi7982
@eliasabdulahi7982 4 ай бұрын
ሰውዬ መቃወም እንጂ ምንም እውቀት የለውም እንዴ አይ ስላሴ
@mrssahay2012
@mrssahay2012 Жыл бұрын
3. Selswochi. tawoit be Eyesues semi! Egezabher. yebrealxhu ye Hwaryet. temhert. Ewenet Nate. 3. Selswochi. Big. Weshiet. Ewenet. Atfresem.! ye 3 selswochi. Amag. teneshi. Atfresem. Weshiet mochi. Machu
@eyobH
@eyobH Жыл бұрын
ሲጀመር "አንድ" የሚለው ቃል በራሱ ያለ አውዱ ነው የተተረጎመው ! "አንድ" ማለት ነጠላ (single) ማለት አይደለም! አንድ የሚለው ሃሳብ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆነ ነገርን የሚገልፅ ነው ! አንድ አምላክ ሲል በመለኮታው ማንነቱ አንድነት (አንድ አይነትነትን) ነው የሚያሳየው ! ወደ ሮሜ 15 5-6፤ በአንድ ልብ ሆናችሁ በአንድ አፍ እግዚአብሔርን፥ እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት፥ ታከብሩ ዘንድ፥ የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ ፈቃድ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ መሆንን ይስጣችሁ። የዮሐንስ ወንጌል 17 20-21፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ። 22-23፤ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል። የዮሐንስ ወንጌል 16 3፤ ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። የዮሐንስ ወንጌል 14 1፤ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። መጽሐፈ ምሳሌ 30 4፤ ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው? ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው? ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው? የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው? ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥ ስሙ ማን፡ የልጁስ ስም፡ ማን ነው?
@user-or4mq3bg2y
@user-or4mq3bg2y Жыл бұрын
☝️አንድ አምልክ ብቻ ስሙም አየሱስ ናው አልፍ ና ኦሜጋ ፊትና ሆሎ ና
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 11 ай бұрын
ዳኒ ማዳመጥ ጠቃሚ ነው ልመድ
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 3 ай бұрын
ዳኒሻ ተባረክ
@staypostive6611
@staypostive6611 10 ай бұрын
ይዋጣላችሁ Protestants
@winiboo9641
@winiboo9641 Жыл бұрын
Exactly, your starting point should be from the Bible not from other book authors or such people, they could be well used by the devil to deceive believers.
@dojeapostic3295
@dojeapostic3295 Жыл бұрын
Paster beki eg/er yihbarkhi
@tsionbilata
@tsionbilata Жыл бұрын
yesilasewu amangi bizu atilifa Yselase t/t meche endetejemere kaweki melsu eziyahu ganwu, bizu gize kalu betikikil wudewusit kemewuside yilik tilachana teketsela sim mawutati yiktayibachewal enji, tint beOriti zemen andi egiziabiher kale, ahun sosit endet yihonal,kuchi bileh eko bemasitawal kasebikehu tikisi rasu ayifeligim.betechemarim egiziabiher menfesi newu yemisegidulem bewuneta bemenfesi lisegidulet yasifeligachewal yilal,besamayi ale sitil bemidirm ale,akal gin andi new,zufanim andi nwu,bebizu kutir siletegeletse bicha bizu akalat endalu bewustih atisal,andu egiziabiher besiga tegeletse,simu beadis kidan Yesus kirsitosi nwu,yih sim degmo yebekel sim nwu,yekal/yeweld bicha sim ayidelem.Asitewul ante akalih bichawun andi sim, nebsi degmo bichawun lela semi linorewu yichilalin?
@mehrethailesilassie3343
@mehrethailesilassie3343 Жыл бұрын
1 new ke ersum beker lela yelem
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 2 ай бұрын
ዳንኤል መርዝ ጠጥቶ ነው የመጣውንዴ? ልጁ ምን ሆኖ ነው?
@Hirut-fy6oc
@Hirut-fy6oc Жыл бұрын
mentsri.yebeti.kuxri😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@M.TMikure
@M.TMikure Жыл бұрын
Badafanano yemimalisawo Beki bedenb mamari alabik ye Egz/r kali badanb anbibi yigalatel
@sisaygebre9656
@sisaygebre9656 Жыл бұрын
ተሰቅሎ ያዳነኝ? አብ ነው ወልድ ነወ መንፈስ ቅዱስ ነው
@kasahunkasahun6922
@kasahunkasahun6922 Жыл бұрын
ደን።ኬዛ።ጨለማ።አንዱ።አምለክ።እየሱሰ።ያዋጣክ።
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 2 ай бұрын
ዳንኤል ባለመንጽሩ ።
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 3 ай бұрын
Er bereket mibal sewuye wushet bicha new miyaweraw
@lemmabelayneh6084
@lemmabelayneh6084 Жыл бұрын
beegizihaber qaali bicha mewoyayet melkam newu meshene mashenef yembal ayinorm mamenina masamen beegizihaber qaali bicha newu
@alali17
@alali17 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@alali17
@alali17 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@amanuelgeremew4460
@amanuelgeremew4460 9 ай бұрын
አወያይ የተባልከው ሰውዬ ጉደኛ ነህ
@Biblicallywithrobi
@Biblicallywithrobi Жыл бұрын
ይህ ቪድዮ ወንድም በረከትም ሆነ "የሐዋርያት ቤተክርስትያን" ምን ያህል መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ አስተምህሮ እንዳላቸው በተጨባጭ ያሳያል። በተጨማሪም እውነቱን ላለመቀበል ወንድም በረከት ያደረጉትን የማቂያቄል ተፋልሶ(Fallacy) በተደጋጋሚ "የቤት ቁጥር፣ መስሪያቤት፣ ፈላስፎች..." የሚሉ ቃላትን ከወንድም ዳንኤል በመውሰድ ባሳዩት ሹፈት አይተናል። እናመሰግናለን!
@oneway5093
@oneway5093 Жыл бұрын
ወጥ ያልሆነ ትምህርት - አፖስቶሊክ መምህራኑ እርስ በእርስ ይጣረሳሉ 🙄
@user-hy8zt1ut5i
@user-hy8zt1ut5i Жыл бұрын
ቤኪ ትቢተኛ አትሁን ለመሰዳደብ አሞጥሙጠካል 😂 እስቲ በፍቅር አስረዳ!
@A2000s_kid
@A2000s_kid 10 ай бұрын
truth_in_love_eph_4_15
@alali17
@alali17 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alali17
@alali17 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 1,7 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 3,6 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН