No video

እንደማያፈቅርሽ የምታረጋግጪበት 4 ምልክት If he doesn't love you he does these

  Рет қаралды 227,991

Wintana Yilma

Wintana Yilma

Жыл бұрын

I am Wintana Yilma I will help you grow your knowledge about your self and others so you can have an easy life and a healthy relationship.

Пікірлер: 524
@fetitube9478
@fetitube9478 Жыл бұрын
እኔና እሱ እስካሁን አልተገናኝነም ስድስት አመት ነው በፍቅር የኖርነዉ ኢሻአላ ኢትዮጵያ ስገባ ልንገናኝ አስበናል በናቲቹ ያሳካልሽ በሉኝኝኝ ❤️😘😘😘😘🙏🙏🙏
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Жыл бұрын
ያሣካልሽ ዉዴ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ
@user-nz8qg8mn1j
@user-nz8qg8mn1j Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ውዴ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ
@fetitube9478
@fetitube9478 Жыл бұрын
@@user-nz8qg8mn1j አሚን አሚን ያርብ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
@fetitube9478
@fetitube9478 Жыл бұрын
@@azizainternational9719 አሚን ያርብ 🤲🤲🙏😘😘😘😘
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Жыл бұрын
በስልክ ነው ያወቅሽው በፈጣሪ መልሽልኝ
@emebetwodimieneh3301
@emebetwodimieneh3301 Жыл бұрын
ጨምሮ ይስጥሽ የኔ እናት እህት የሌለኝ መካሪ እህት ስላገኘሁ አምላኬን አመሠገንሁት
@user-tu6ln1xf4p
@user-tu6ln1xf4p Жыл бұрын
ጊዜየ ካለፈ አገኘሁሽ ምናለ በወጣትነቴ ይህን ምክርሽን አግኝቼው በነበር አልሸወድም ነበር ብቻ ፍቅር ውስጥ ከገባን ወንዶች ያፍቅሩን አያፍቅሩን አንረዳሞ ኤጭ
@gdgf8684
@gdgf8684 Жыл бұрын
ኧር ዋናው ፈጣሪ ነው ጥሩ ሰው ያድለን መድሀኒያለም ሰውን ማወቅ ከባድ ነው
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
በትክክክል።
@liyaabohay9176
@liyaabohay9176 Жыл бұрын
ዊንታዬ ተባረኪልኝ🙏😘😘 በጣም ይገርማል የዛሬው ቪዲዮሽን 3× ነው ያዳመጥኩት ም/ት ሁሉም ያልሻቸውን እንዳለ ፍቅረኛዬ ላይ ስለማይበት። እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገረናል ሰምተን በማስተዋል መጉዋዝ ደግሞ የኛ ድርሻ ነው። ውስጤ እራሱ አሁን አሁን ይነግረኛል ግን እውነታውን መቀበል ከበደኝ ከበደኝ። ብቻ እግዚአብሔር ያበርታኝ🙏 "እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው መንፈሳቸው የተሰበረውንም ይደግፋቸዋል"😔😢
@semer2683
@semer2683 Жыл бұрын
😥
@user-jn6eg8bf6k
@user-jn6eg8bf6k Жыл бұрын
😢😢😭
@emanetamam8838
@emanetamam8838 Жыл бұрын
Ayzosh.ihite.ineem.befit.indineberk
@saadahassan6427
@saadahassan6427 11 ай бұрын
አሚን እኔም ባል እንደዚህ ነው አላህ ወኪል😢
@user-vy6tq2xp9c
@user-vy6tq2xp9c 2 ай бұрын
አሜን የእኔም እደዚህያለውስጥ ነበርሁ አሁን ግን ፈጣሪ ከዚህ ሂወት እየወጠሁነው በጣም ልቤንስብሮት ነበር ግን ለበጎንው😢😢😢
@user-bw2pl6lx5l
@user-bw2pl6lx5l 7 ай бұрын
Betam ney yewededkut.tiawqi alesh ende anchi set eko ney but hulu negersh afeqerkut.anegageresh actions waww keep it up &tank u
@kitchenayatee8108
@kitchenayatee8108 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያልሸው ሁሉ በኔ አይቼዋለሁ
@hajranuru392
@hajranuru392 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@yeabseraalemayehu8323
@yeabseraalemayehu8323 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው የኔ ቆንጆ አንቺ ያልሽውን በሙሉ ያደርጋል፤ ስለራሱ ብዙ ይነግረኛል ስለኔም ማወቅ ይፈልጋል ለቤተሰቤ ክብር አለው በተለይ እናቴን ከመጠን በላይ ቀርቧታል፤ሁሌ ቁምነገር ና የወደፊት ህይወታችንን ያለ እረፍት ያወራኛል በቃ ምን ልበልሽ ከሚባለው በላይ ነው የሚሆንልኝ፤በእርግጥም ለኔ ትክክለኛ ሰው ነው አንቺም አረጋግጠሽልኛል፤በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ፤
@user-sw9jv4fx1n
@user-sw9jv4fx1n 10 ай бұрын
የኔም እንዳቺነዉ
@enattube5456
@enattube5456 Жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ የኔ እህት በትክክል ወንዶች ከባዶች በዉሸት ልባቸዉ የተሞላ ናቸዉ ብቻ እግዚአብሄር አምላክ መልካሙን ሰዉ ይስጠን
@zenadadi1988
@zenadadi1988 10 ай бұрын
👍💜
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u Жыл бұрын
እኔ አግብቼ ወልጄ ተፋትቻለው ለፍቅር ብዙው ዋጋ ከፍያለው ዛሬግን ሚወደኝ ሰው አገኘው ገናአሁን መወደድ ተሰማኝ በጣም መልካም ሰው ነው ሁሌከጎኔ ነው ፍቅር ያልተሳካላቹው ሰዎች ጰልዩው እግዚያብሄር መካስ ያውቅበታል እኔተከስኩው
@BT-om1zl
@BT-om1zl Жыл бұрын
🙏🏿❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
በትክክል መበደል ለበጎ ነው ከፈተና በኋላ ጥሩ እድል አለፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ይጨምርላችሁ
@salemghebremedhin5616
@salemghebremedhin5616 7 ай бұрын
❤ Amen
@hvvv5705
@hvvv5705 Жыл бұрын
የሄ ሙሉ በሙሉ እኔ ያሳለፍኩት ሂወት ነው የማይመለስ ፀፀት😢😢😢
@muniraabadir6366
@muniraabadir6366 Жыл бұрын
Enem enda anche❤❤❤❤
@user-de6et8so2y
@user-de6et8so2y Жыл бұрын
ላለፈው አልፉንውዴ ለንግዴህውግን አስተውይ 🥰
@kwtgulg6797
@kwtgulg6797 Жыл бұрын
አብሸሪ የቡወቹ ነዉ አላህ ያሳምርልን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ ኒካህን አውርድልኝ ሰለው ሃሃሃሃ እያረሩ መሳቅ እኔ እኮ በጣም ነው የምወድሽ እያለ ጨጓራየን ላጠው ያአላህ አንተ ኸይር እሻልኝ ያረብ
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 9 ай бұрын
እኔም ደርሶብኛል ፍጣሪ ክሱ ያራቀኝ ምስጋና ይግባው
@munatube2861
@munatube2861 10 ай бұрын
የኔ ህውት እንደዝ ነበረ ያውራሹዉ በሙሉያሳለፉኩት ታሪክ ነው😢😢😢❤
@EnayaAdimas
@EnayaAdimas 5 ай бұрын
እኔም እንደዛው
@fgggggg261
@fgggggg261 Жыл бұрын
ውንታየ በጣም ተጎድቸ ነበር አሁን ላይ በአንቺ ምክር ጠንካራ አድርጎኛል አመሠግናለሁ
@fritinahi9684
@fritinahi9684 Жыл бұрын
100% አይደለም 1000% ልክ ነሽ ዊንታዬ
@sadaali3375
@sadaali3375 Жыл бұрын
ትክክል ነሺ እህቴ አላህ ይጠብቀን ከአስመስይ ወዳች
@nisuhinisuhi5255
@nisuhinisuhi5255 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ያልሽዉ የሆነ ግዜ የሆነ ልጅ ተዋዉቄዉ ለምጠይቀዉ ነገር እንኮን በስራት አይመልስም ቁም ነገር እማ ማዉራት ህመም ነዉ እህቴ ተባረኪ እዉነት ነዉ ያወራሽዉ አሁን የያዝኩት ወንድ ግን የአሁኑኑ አይደለም ምኑንም ይነግረኛል
@hudhudislam740
@hudhudislam740 Жыл бұрын
ይሄን ያንቺን ትምህርት የሰማሁት ልቤ በብዙ ወንዶች ከተሰበረ በሗላ ነው
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 10 ай бұрын
@MadineHasnn
@MadineHasnn 10 ай бұрын
አይዞሽ እህት ሂወት ይቀጥላል
@alemieagegnehu
@alemieagegnehu Жыл бұрын
ትክክል ✅✅🌹 አቤት ወንዶች መነቲ ነቻው እኮ ልብ ይስታችሁ አይይ
@naimakeyru7241
@naimakeyru7241 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ያወራሽውን በሙሉ ያሳለፍኩት ታሪኬ ሆነብኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሦወደው ጎደቶኝ ሄደ😭😭😭😭😭
@aishaafrhan3446
@aishaafrhan3446 Жыл бұрын
በትክክል👌👌❤❤
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Жыл бұрын
100%ትክክል ነው
@fddh4747
@fddh4747 Жыл бұрын
እኔ የተሳካ የፍቅር ግንኙነቴላይነኝ ያሳካልሽበሉኝ
@selamgebrewahd7801
@selamgebrewahd7801 Жыл бұрын
ያሳካልሽ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Yasakalish.konjoo
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
ያሳካልሽ እህቴ የመጀመሪያማ አቤት ሥያምር
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
እስከመጨረሻዉ ያድርግልሽ
@mulugweld4991
@mulugweld4991 Жыл бұрын
ያሳካልሽ እህቴ
@monaleshm1218
@monaleshm1218 Жыл бұрын
ውነትነው👏👏👏👏
@user-lp5nj1ih6g
@user-lp5nj1ih6g Жыл бұрын
Iike
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 Жыл бұрын
በእውነት ባንቺ ምክር ተቀይራለው ጠንክራለው ተባረክሊኝ በርቺ ውንታናዬ
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 8 ай бұрын
ዛሬ ምክር ሁሉም የኔ ታሪክነው 😮ታማስገን ሻንችሄለው ታጋላጋልኩ😂ካማቃጣል ዉጪ ትርፍ የለም የማዳም ቂማሞች እውነት ንቁ እንዳዝ አይነት ዎንድ ቃድማችሁ ሺሹ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Жыл бұрын
እውነት ምክርሽ አንድ የሚጣል ነገር የለውም።
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d Жыл бұрын
እውነት እኔ ጋር የለ ሰው ስሜት ነው ያውራሽው ምንም በቀረበው ብሞክረውም ይርቀኛል አንድም ቀን እንደ ፍቅረኛ ስለምብሎኝ አቅም ሁሌ ርቀቱን እደጠበቀ እዳልሽው እደምውድኝ የነገረኛል ግን ተግባር ዐዐ እንኳን ልቀርበኝ እጀን እንኳን ጨብጦ አቅም ለስለምታ አሁን ግን ያአንቺ ምክር እየስማው ነቅቸባታለው ስነቃበድ ድራሹን አጥፍቷል እንለይ ሳልለው በችልን የኔ ውድ ምክርሽ ብዙውአችን አድኖናል 💔💔💔😭
@xcg7944
@xcg7944 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የእኔ ቢጤ እኔማ አሁን ራሴን መንከባከብ ይዣለሁ ለመተው እየሞከርኩ ግንኮ የሚፈልገንንን አንወድም
@tgray_adey
@tgray_adey Жыл бұрын
ማሪያምን እኔም🥺💔ልክ ሰጠጋዉ ይርቀኛል ሄደ ብየ ሰቆርጥ ደሞ ይመጣል ዝብርቅርቅ ያለ ሂወት
@xcg7944
@xcg7944 Жыл бұрын
@@tgray_adey አይ ዞን እውነት ከባድ ነው ለመርሳት ስሞክር ተመልሶ ይመጣል እኔማ በሰው ህይወት እጫወት ነበር ስራየ ነው የበላኝ የጄን አገኘሁ ታዳ ምን ያረጋል ልብ ተሰበረ እናም ህይወት ይቀጥላልልልልልልልልልልልልል
@tgray_adey
@tgray_adey Жыл бұрын
@@xcg7944 እሱሰ ልክ ነሸ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ይባል የለ እኔም የጀን ነዉ ያገኘሁት እኔ በሌሎቹ ሰቀልድ ኑሬ እሱም እኔ ላይ ቀለደብኝ🥺ብቻ ከይር ነፍሰ እሰካልወጣች ድረሰ ልብ ተሰብሮም ኣካል ተጎድቶም ይኖራል ኣብሸሪልኝ ማማዬ💔🙏
@xcg7944
@xcg7944 Жыл бұрын
@@tgray_adey አይይይ አስኪ ደግ ይሁን
@edenedo3424
@edenedo3424 Жыл бұрын
Ewnat naw🥰🥰🥰 yedersebat yakwale temsgn ba ahune sat emwedej fetar sethujale tamsgn fetar yetbkan
@user-hp7jp9ly9w
@user-hp7jp9ly9w 6 ай бұрын
ትክክል ተባረኪ እህቴ ❤
@mhiretAsebe
@mhiretAsebe Жыл бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
Verry true 100% Thanks for sharing with us
@AbiyotBekele-pe3pu
@AbiyotBekele-pe3pu 8 ай бұрын
Yena konjo you are right,thanks!
@taharayeshu9091
@taharayeshu9091 Жыл бұрын
በትክክል💕👍😍
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
1ኛው ትክክል ነሽ አጋጥሞኛል አሁን ያለሁበት ነው ለመተው እየሞከርሁህ ነው
@nenenenene9965
@nenenenene9965 Жыл бұрын
ጎበዝ🙌 ትርፍ ጉዳት ነው
@sikosilo1727
@sikosilo1727 9 ай бұрын
እውነት,ብለሻል,እህት,ትክክል,የጎረቤት,ድመት,አልሽው,,እህቴ,እድሜና,ጤና,ይሰጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏💋💋💋
@GggGgg-nl9qh
@GggGgg-nl9qh Жыл бұрын
ትክክል የኔ ልዩ 😘😘
@kokisweet4121
@kokisweet4121 Жыл бұрын
ይገርማል የእኔን ታሪክ ቁጭ አድርገሽ ነው የተናገርሽው
@makedagetahun7921
@makedagetahun7921 Жыл бұрын
በጣም እውነትና ትክክል ነው
@user-mp1ts3bc4q
@user-mp1ts3bc4q Жыл бұрын
የኔ እህት ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው የውስጤን ነው የነገርሸን
@user-xm9sw9qy9o
@user-xm9sw9qy9o Жыл бұрын
ትክክል ነሽ በርችልኝ የኔ እህት😢😢😢
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Жыл бұрын
እስኪ ልስማሽ አንዱም ከለለው ብሎክ😁😁👌
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
😂😂😂
@ramlashamil4738
@ramlashamil4738 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fahadmlik2072
@fahadmlik2072 Жыл бұрын
ክክክ
@user-xm9wu2wp3z
@user-xm9wu2wp3z Жыл бұрын
ክክክክ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q Жыл бұрын
አላህ የሠተር ባስ 😳
@tgsttadele8627
@tgsttadele8627 Жыл бұрын
እርቀት ላይ ብሆንም ሁሉን ነገር ያርጋል እኔ ግን ነጭናጫ ነኝ ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን
@fahadmlik2072
@fahadmlik2072 Жыл бұрын
ሳህ ወላህ ትክክል ቅሽር ነሽ አንች ልጂ 💌
@fahadmlik2072
@fahadmlik2072 Жыл бұрын
ቁጥርሽን ላኪልኝ እስኪ የምጠይቅሽ ነገር ስላለነው 💌
@shefoetetai1504
@shefoetetai1504 Жыл бұрын
ምኖረው ህይወት ነው እንደማይወድሽ ማሰብ ያማል ዊንታዬ ከበደኝ መፍትሄውስ በሱ ምክንያት 4 አመት ተሠቃየሁ አሁንም😢
@user-qw1xr5ep4k
@user-qw1xr5ep4k Жыл бұрын
እኔ 7 አመቴ ወይ አይተወኝ ወይ አልተወው በአንድ ቀን ትውውቅ
@romanrome1903
@romanrome1903 Жыл бұрын
እውቀቱን ይጨምርልሽ
@user-le1bp1zc4s
@user-le1bp1zc4s Жыл бұрын
Ema keri zemenesh beruk yhunelsh❤🎉🎉
@samso9413
@samso9413 Жыл бұрын
ትክክል. እኔላይ የደረሰው. ይሄእራሱ. የነገርኩሽ. ሁላ. መሰለኝ. እዲ ሸወደኝ.
@tetetety3946
@tetetety3946 10 ай бұрын
Egziabhar ybarkeshi ahun yalehubet yafeker hiwort leke endaleshiwu nw yamecharshawu wusana laye dersha nber ahun ybelete endwosn adrgeshigni btame amesgnalehu ❤❤❤
@mekdeslove
@mekdeslove Жыл бұрын
ተባረክ የነ ቆንጆ ትክክል
@user-bc9xo5tb7q
@user-bc9xo5tb7q 6 ай бұрын
እውነትሽነው እህቴ❤❤❤❤❤❤
@haymanotgirmaa7379
@haymanotgirmaa7379 Жыл бұрын
እውነት የኔ ውድ❤❤❤
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ዬኔ ዉድ ባንች ምክንያት ህይወቴ ተስተካክሎልኛል
@hiranegase7805
@hiranegase7805 Жыл бұрын
በትክክል
@makdatube8713
@makdatube8713 Жыл бұрын
ኣምሮብሻል ዊንቱ😍😍እናመሰግናለን
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት
@emuyeyuselij3968
@emuyeyuselij3968 Жыл бұрын
ተባረኪኪኪኪኪኪ እውነት የተባረክሽ ነሽ
@emunuradenyoutube3708
@emunuradenyoutube3708 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የምወድሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔውድ ስለመጣሽ በጣም እናመሰግናል የኔውድ ስለሰጠሽኝ እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ እረእስ እደምንገናኝ ተስፈለኝ አገራችንንም ሰላም ያድረግልን ያረብ
@fevenbeku162
@fevenbeku162 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ዊንቱ
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 Жыл бұрын
Ewenet beleshale Yen Wede yehulachen tebay new yetenageresew ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ኡፍ አሥመሣወች 😢😢😢
@tigistdenekew4797
@tigistdenekew4797 Жыл бұрын
እውነት ነው
@ZhainabMohammad
@ZhainabMohammad 9 ай бұрын
እውነት ነው የተናገርሽው በጣም እናመስግናለን
@bertukanyebabe4080
@bertukanyebabe4080 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@rabeiicall786
@rabeiicall786 Жыл бұрын
እውነት ነዉ የኔ ውድ
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 Жыл бұрын
አቦ ይመችሽ እኔ ግራ ገብቶኝ ነበር
@lidialidia441
@lidialidia441 Жыл бұрын
በትክክል አመሰግንሻለሁ
@eeyerus1542
@eeyerus1542 Жыл бұрын
እናመሠግናለን👍👍👍👍
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
አሁን እማ ነገሩ ሁሉ አለቀ ዊንታና የ10አመት ትውውቅ የነበረኝ ሰው ለመጨረሻ ጊዜ ላንገናኝ ተለያዬነአለም ጨልሞብኝ ነበረ ለሁለት ቀን ማንነቴን እረስቼ ነበረ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
አብሽሪ እኔም ባሌ ፈታኝ በሰው ሀገር ነኝ ብቸኝነት ተሰምቶኛል😭😭😭😭😭😭😭😭
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
@@user-qe1ju2ms4f allah yebesherike
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 Жыл бұрын
@@user-qe1ju2ms4f አይዞሽ እህቴ ይህን ህይወት ያላሳለፈ የለም ወንዶች በተፈጥሮአቸዉ መቀያየር ይወዳሉ
@user-jn6eg8bf6k
@user-jn6eg8bf6k Жыл бұрын
ፈጣሪን ግን ወንዶች ሁሉ አንድ ናቸው ያው እኔ እየበገንኩ ነው በየት እንዴት ልውጣ ወር አለፈን ልተው አልቻልኩም እየተብሰለሰልኩ😭😢😢😢
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
@@user-jn6eg8bf6k ምኑ ነው ወር ያለፈው ፈቶ ነውደ 3ወር ድረስ መመለሥ ይችላል ሙስሊም ከሆንሽ
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
የምትናገሪው ባንች አመለካከት ሊሆን ይችላል ያንች ሀሳብ ያንች ህይወት ላንች ሁሉም ስ ው የየራሱ ባህሪ አለው እህቴ አንች ያንችን ሀሳብ ይዘሽ ነው ይህ ያንች ሀሳብ ለሌላው አይስራም እህቴ የስው ልጆች ህይወት ይለያያል👌😊
@makdsshagye784
@makdsshagye784 9 ай бұрын
የኔውዶች እሲ ፀሎት አድርጉልኝ ከልጅነት እስተውቀት ባይን ፍቅር ኖርን በስደት ተራርቀን በስልክ እያወራን 4 👈አመት ሆነን አገር ገባ 2👈 አመት ሆነን ጠቅላላ ❤6😢 አመት ሆነን ብዙ ፈተናዎችን አሳለፍን እሱም ለኔ ሲል ብዙ መፀዋት ከፈለ ግን ሁሉምነገር በፍቅርነው ማለቴ ለነገ ሂወት ይሆነናል እያልን 6 አመት መፀዋት ከፈልን😢 እና አገር ልገባስል እሱ አገርቤት ያስጠላል እረብሻነው ሰላም የለም ብሎ 😢ወደሳኡዲ እየመጣነው መገላይነው እሲ ፀሎት አርጉልን በሰላም እዲመጣ 😢 የሰውልጂ በትንታም መሞት አለና አይኔን አይኑን እኳ ሳላዬው ብቻ ፀልዩልኝ😢😢😢😢
@madenamohmood
@madenamohmood 7 ай бұрын
የኔወድ በሠላም ይጣልሽ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
ባሌ ነዉ ግን ግን ስለነገ እቅድ ወይም አላማዉን አይነግረኝም አያወራም ሁለታችንም ስደት አብረን ነን ግራገባኝ 🙄 ከደወለ ሚያወራኝ ዝም ብሎ ወሬ ነዉ ሚያወራኝ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
እንዴ አንቺ ሃሳብ አቅርቢ እኀቴ ሙስሊም ከሆንሺ አላህ ከፈቀደ የዛሬ አመት በሰራነዉ ይህን እናደርጋለን ይሄ እንዲሆን እፈልጋለሁ በይ ከዛ መልሱንም ጠብቂ ዝም ካለ ምን ታስባለህ አንተ ስደት ነን ምን አሟልተን አገር ብንገባ ደስ ይልሃል በይ እንጂ
@HannanAktar
@HannanAktar Жыл бұрын
ልክ ናት እህቴ እንደዛ እርግ
@HannanAktar
@HannanAktar Жыл бұрын
እንደዛ ይሻላል ከዛ መልሱ ጠብቂ
@MadineHasnn
@MadineHasnn 10 ай бұрын
ዊንታየ በትክክል እና እየኖርኩት ያለውን ሂወት ነው የነገርሽኝ በፍቅር 8 ወራችን ነው ግን ወደ ጋብቻ እንሂድ ስለው አጥጋቢ ያልሆነ ምክንያት ይደርድራል ግን ከኔጋ ማሳለፍ መዝናናት ደስ ይለዋል ሲለየኝ እንኳን ቻው አይለኝም እሱ በፈለገበት ሰአት ብቻ ነው የሚደውለው እኔም በብሎክ አሰናበትኩት
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
እኔ በዚ በምታወሩት ዝባዝንኬ ወሬ አላምንም ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉን ያሟላ የሚሳሳልኝ የሚያስብልኝ የሚጨነቅልኝ ውድና ልዩ መለአክ የሆነ ሠው አላህ አድሎኛል ለኔ ቅድሚያ ይሠጠኛል ኑርልኝ❤ ውይ ሳወራው ምስጥ ብሎ ያዳምጠኛል ወሬዬ ስሬስ ስለሆነ
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
እዚምንታረጊያለሽ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@milanabood5582 ምን አገባሽ አንችስ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
የሰዉ መላአክ የለም እኀቴ ቡሃላ ሰዉ ነዉና ቢያጠፋ አንቺ ትጎጃለሽ ሰዉን ፎፁም አድርጎ ማሰብ ተገቢ አደለም
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ውነትሽ ነው የኔ ምርጥ
@xpk5509
@xpk5509 8 ай бұрын
የኔ ማር ትክክል ነሺ ውደ❤❤❤
@user-jy5nj7rl1i
@user-jy5nj7rl1i Жыл бұрын
ትክክል በኔ ደረሶብኛል
@desashdegu1746
@desashdegu1746 Жыл бұрын
በትክክል የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@user-kl9pd8po4u
@user-kl9pd8po4u 8 ай бұрын
ይሄ የኔ ታሪክነው
@user-gy2yd5px6j
@user-gy2yd5px6j 7 ай бұрын
ትክክል ነው😢😢😢
@ethiopianmusic5933
@ethiopianmusic5933 Жыл бұрын
ወይኔ ተበልቻለሁ አሁን ያልሻቸው ሁሉ ከኔ ህይወት አሉ ይህ የማይረባ በኔየቀለደ መሥሎት በራሱ ነው የቀለደው 😈💔😭እኔየወደደኝ መሥሎኝ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ Жыл бұрын
😂😂😂አይዞንንን ማማዬ
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o Жыл бұрын
አይዞን እማ ወንዶችንማመን ከባድ ነው
@eyrusi
@eyrusi Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@ledakya2278
@ledakya2278 Жыл бұрын
እስቲ በሩቅ ለተዋወቅን ፍቅረኛሞች እንዴት ማወቅ እንችላለን አሁን ያልሻቸውን ነገሮች 😍
@titibetela9069
@titibetela9069 Жыл бұрын
You re write Wintey Thank you 🌻🌻🌻
@user-ur2hk9hf3l
@user-ur2hk9hf3l 4 ай бұрын
💋💋💋💋
@hanawerku
@hanawerku 9 ай бұрын
እወነትሸነው ብዙ ተሸወደናል ከዜህ በሆላግን ቀልድ የለም
@mlove4025
@mlove4025 Жыл бұрын
እውነት ነው 👍👍👍👍
@salihatube8511
@salihatube8511 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትለያለሽ እኮ ምክሮችሽ ደስ ሲሉኝ
@hawahawa1276
@hawahawa1276 Жыл бұрын
በትክክክልማሬ
@gladissafi1032
@gladissafi1032 Жыл бұрын
የእኔ ፈልቅልቅ😘😘😘😘😘
@madenamohmood
@madenamohmood 7 ай бұрын
እኔ 5አመት በሙሉ ስጠበቅው ኑሪ በመጨርሻ ካሁን ወዳ እህቴ ነሽ አለኝ አቤት ወዶች አላህ ይሁናቾሁ ግን አሁን 12አመት ሞላኝ ክተለያየን በቃ ልርሳው አልቻልኩም
@SAITAMA_450
@SAITAMA_450 9 ай бұрын
ወይኔ ዘገየሁ በጣም 😭😭😭😭
@zebibeabdu9689
@zebibeabdu9689 Жыл бұрын
አይ ዊንቲዬ እውነትሽን ነው ልክ እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ነው ያለውት አንቺ ያልሽውን እያየውበት ነው! እርግፍ አድርጌ ለመተው ስንቴ ሞከርኩ
@xcg7944
@xcg7944 Жыл бұрын
ከዛስ ተውሽ አቅም አነሰኝ ለመተው ክክክክ
@niceprime8523
@niceprime8523 Жыл бұрын
@@xcg7944 ግፈኛ 😂😂😂
@xcg7944
@xcg7944 Жыл бұрын
@@niceprime8523 ኧረ ወየው ውነቴን ነውኮ አልተቻለም ለመርሳት
@rabiyarabiya5876
@rabiyarabiya5876 8 ай бұрын
ምርጫን ነው የኔ ጎደኛ ቢጤ 😢😢እውነት ስርቀው ይቀርበኛል ስቀርበው ይርቀኛል ብቻ ከባድ ነው😢😢
@saasaamm1343
@saasaamm1343 7 ай бұрын
ይህ የኔ ታሪክ ነዉ ማርያምን 😢😢😢😢
@user-dm8sb2rj8e
@user-dm8sb2rj8e Жыл бұрын
እመስግናለው ውድዋ እህቴ
@awelendris-xc4tl
@awelendris-xc4tl 5 ай бұрын
እውነትሽንነውእህቴ ❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤😢😢😢
@user-dn9mb8go5l
@user-dn9mb8go5l 2 ай бұрын
ትክክክል
@tshh8118
@tshh8118 Жыл бұрын
በጣምነዉ ደስ ነዉ እምትይኚ የኔዉዱ እህት የጎርቤት ዱመት ክክክክክ
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us Жыл бұрын
ትክክልነሽ ውዴ
@azebzemuy2024
@azebzemuy2024 9 ай бұрын
Shekorina btaemi gobez eiki 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍👍👍👍
@banchuabebayehu5582
@banchuabebayehu5582 Жыл бұрын
ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው መወሰን ግን አልቻልኩም
አይወድሽም/He don't love you #love#united#appeal#ebs#betoch
15:30
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
what to say to get to his heart#love#united
8:38
Wintana Yilma
Рет қаралды 247 М.
እንዲናፍቅሽ ምን ማድረግ ትችያለሽ?
22:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 204 М.
ወንዶች ከሴቶች የመጠሏቸው 10 ነገሮች::
10:27
8  እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
14:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 783 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН