እንደኔ በልጅ የተፈተነ ያለ አይመስለኝም! ልጄ ‘ተኝቶ ነው እንጂ’ በፍፁም አልሞ’ተ’ም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 106,547

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 440
@fekertemulugeta50tesfaye22
@fekertemulugeta50tesfaye22 Жыл бұрын
እናት ምን አይነት እምነት ነው ያለሽ እናት አምላክ መክሊትሽን ይስጥሽ ምንም አይሳነውም እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽብርቱ ነሽ ባልሽም መልካም ባል ነው እድለኛ ነሽ አማ አይዞሽ አምላክ ይሰጥሻል
@werkiyekassa2257
@werkiyekassa2257 Жыл бұрын
9
@samijhon8047
@samijhon8047 Жыл бұрын
0
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ኢዮብን የጎበኘው እግዚአብሔር አንቺንም በድንቅ ይጎብኝሽ❤ደግሞም አምነዋለው ጌታዬን ❤
@samryfisha8873
@samryfisha8873 Жыл бұрын
..እምነትሽ እንዴት ልቤን አስደሰተው እግዚአብሔር እንደ አሸዋ ያብዛው ዘርሽን
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
አይ ስንቱን ህፃናት አበላሹ የኢትዮጵያ ግድየለሽ አዋላጆች 😭😭😭😭 እምነትሽ ደስ ይላል ❤አምላክ ሌላ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ 🙏🙏🙏
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 11 ай бұрын
አሜን
@HanaTsegaye-t7i
@HanaTsegaye-t7i 10 ай бұрын
የውነት በጣም ውይ
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ Жыл бұрын
የኔ እናት 😢😢😢 እግዚአብሔር ይካስሽ😢 አቤት ትትና አቤት እርጋታ ጀግና ጠንካራ እናት ❤🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ አቅፈሽ የምምመሰሚዉ ይስጥሽ አሜን
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ በእምነትሽ የጠነከርሽ እናት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚያድገውን ይስጥሽ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
አሜን
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Amen amen amen
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
ሁለተኛዋ እዮብ ። ትግስት እምነት ተስፋ ።እመብርሀን ሁለት መታ ልጆች ይስጥሽ ❤
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ በሀይማኖትሽ የፀናሽ ቸሩ መድኃኔዓለም እሱ በልጅ ይባርክሽ
@HgGg-zu8gt
@HgGg-zu8gt Жыл бұрын
የኔ እናት መንታ መንታውን ያሳቅፍሽ ❤❤❤❤❤❤ጠንኳራ እናት ነሽ
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 11 ай бұрын
አሜን
@degnetbekele
@degnetbekele 6 ай бұрын
❤❤❤
@ወለተማርያምየፍቅርይዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርይዞማር Жыл бұрын
እዉነት ነዉ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉን ይችላል(ማቴ19÷26) ❤ መንታ መንታዉን ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ እንደምነትሽ ይደረግልሽ
@munabess9493
@munabess9493 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selam7747
@selam7747 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ጥሩ እምነት አለሽ ምንም እናት ብትሆኝም ልጅሽ ሰባት አመት ሳይሞላው ወደአባቱ መጠራቱን እንደጉዳት አትይው ይጠቀማል ላንች ያለውን ይሰጥሻል ይህ ግን የሱ ነው 🙏🏽❤️❤️❤️
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ Жыл бұрын
ጥንካራሽን ያደልሽ ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት የእርሱን ወሰደ ያንች ያለውን በጌዜው ያድልሽ
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
አቤት ትትና እመብረሀን በልጆች ማፀንሽን ትጎብኝው ወላድ ናት ልጅ ትስጥሽ
@fygugfcyyfh9168
@fygugfcyyfh9168 Жыл бұрын
ማርያምን ጅግና እናት እግዚአብሔር መፅናኛውን የብርታትሽን ውጤት በጤነኛ ልጅ ይባርክሽ እምነትሽን ከማድንቅ ውጪ ቃላት አጣሁ ብዙ አስተመረሽኛል ተባርኪ የኔ እህት
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Betami
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋዉንያብዛላችሁ ከነ ባለቤትሽ የድንግል ማርያም ቤታችሀን በልጅ በሰከት ይሙላላችሁ አሜን❤❤❤❤
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
የዘመናችን ጠንካራ እናት እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጥሽ አይዞሽ ደግሞ መንታ ልጆች ትወልጃለሽ
@israelasfau1919
@israelasfau1919 Жыл бұрын
ባጣሞ የሞትገርሚ አመስጋኝ ሲት አይሞሮሽ ይባረክ ❤️❤️🙏🏽🙏🏽
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
እቤት የእምነትሽ ፅናት በእንባ ነው ያዳመጥኩሽ እህቴ የድንግል ልጅ አያልቅበትምና የሚያድግ ልጅ ይስጥሽ 😭😭😭 ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
@abdulbabuabdulbabu6275
@abdulbabuabdulbabu6275 Жыл бұрын
እዉናት መታደል ናዉ
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
መካሻውን እጥፍ አድርጎ ይስጥሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ አትባይም አንቺ እምነትሽ እራሱ ሌላውን ያፀናል ልቤ ተሰበረ እናትነት 😭😭😭
@kebeneshwaldselasa2138
@kebeneshwaldselasa2138 Жыл бұрын
በጣም በእመነትሽ ጠንካራ ነሽ እግዛብሄር የሚያድግ ልጅ ይሰጥሽ ለእሱ የሚሳነው ነገር የለም መንግሰት ደግሞ እነዚህ በውሽት ሰርተፍኬት የሚሰሩትን አዋላጆች ወረቀታቸውን መመርመር አለበት ሰንት ሰው እንደዚህ የሚሆነው ቤት ይቁጠረው ባለቤትሽንም እግዛብሄር ይባርከው እሱ ሰጦታው ሰለማያልቅበት ሁሉ ለበጎ ነው ለእናንተ ያለውን ልጅ ይሰጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እናቴ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አቺም ባለቤትሽም እናትሽም በጣም ጠካራ ናቹ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ያችን የእምነት ጥንካሬ ለኔም ይስጠኝ 😭😭
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ፈጣሪ ለተቸገረ ለታመመ ይማርልን 🙏
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ Жыл бұрын
አቤት እምነት ፅናት የእምነት ጥንካሬ በአምላክሽ ላይ ያለሽ እምነት እግዚአብሔር አያልቅበትም ምስቂበትን ልብሽን ሙልት የሚያድርግ የማያልቅበት የምታምኝው ጥንክር ያደረገሽ አምላክ በፍሬ ይባርክሽ
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
ምርጥ እናት አላህ ማስረሻ መንታ ልጅ ይስጥሺ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
እሱ አያልቅበትም አብዝቶ በመንታ መንታ ልጆች እድባርክሽ ፀሎቴ ነው🙏🙏
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Жыл бұрын
እንዲ አይነት በእምነታ እና በፈጣሪዋ ጠንካራ ሴት ማየት በጣም ደስ ይላል ከደረሰባት ነገር ተነስታ ትልቅ ትምርት ነው ይየሰጠችን ፈጣሪ ጥንካሬሽን እና እምነትሽን አይቀንስብሽ በርቺ
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
ከሪሙ ጌታ አሏህ ሀዘንሽን የሚለውጡ መንታ ልጆችን ይስጥሽ ለብዙ ሰዎች አርአያ የምትሆኚ ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ከታገሱ አንቺ ደግሞ ለእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ ትዕግስትሽ እረስንቱ ብቻ ደስታሽን ያሳየኝ😥
@enataleme375
@enataleme375 Жыл бұрын
መባረክ ነው እግዚአብሔር ሲጎበኝ እንደዚህ ነዉ እሱ ከላይ ካየ ማንም ሊከልለዉ አይችልም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኪ ትዳርሽን ባርኮ በልጅ በረከት ያትረፍርፍሽ የኔ እህት!
@seenaa87
@seenaa87 Жыл бұрын
አቤት የእምነትሽ ፅናት ብዚሁ ነገር አሰተማረኝ እኔን😢🙏 እግዚአብሔር ቤትሽን ልጅ በልጅ የደረጎ የኔ እናት❤
@lemaem4427
@lemaem4427 Жыл бұрын
በሱ ብዙ ተፈትነሻል ጤናማ ልጅ አላህ ይስጥሽ የሱን ማስረሻ አይዞሽ እናቴ
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 Жыл бұрын
የእናትነት ጥግ ነሽ። ትህትና፣ እምነት፣ እውቀት። እግዚያብሔር ሁሉን ሰጥቶሻል። ተባረኪ።
@marthagebray5755
@marthagebray5755 Жыл бұрын
ጀግና እናትነትሸ እና እምነትሸ ያደስደንቃል።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
አዎን በጣም ያስደንቃል! እግዚአብሔር ሌላ ልጅ ሰጥቶ እዚህ ሚዲያ ላይ ለመቅረብ ያብቃት።
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አናት አና ልጁ በሱ የታየ ፍሬ ይሰጥሸ አህት አለም ጠንካራ ነሸ ባለቤትሸም አንቺምበ ፍቅር ያኑራችሁ ❤🙏🏻
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይካስሽ የኔ እህት አይዞሽ ጠንካራ እናት ነሽ የእምነትሽ ፅናት ድንቅ ነው
@yitbarekkassaye3126
@yitbarekkassaye3126 Жыл бұрын
ድንቅዬ እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ፅናትሽ ደስ ይላል የደከመን ያበረታል እግዚአብሔር መክልትሽን ይመልስልሽ በልጅ ይባርክሽ
@beftuoromo714
@beftuoromo714 Жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሔር ስብዕናሽን ጥንካሬሽን አይቶ የሰጠሽ ፀጋ ነው ምንም የሚቆጭሽ ነገር አይኖርም እግዚአብሔር ጤነኛውን ልጅ ይስጥሽ
@berekethselassie7635
@berekethselassie7635 Жыл бұрын
ወይ ፅናት ከ እግዚአብሔር ካልሆነ ከማንስ ይገኛል ወላዲተ አምላክ ተስሞ የማይጠገብ በሀይማኖቱ የፀና የሚቦርቅ ልጅ ትስጣችሁ ።ሀያሉ ንጉስ መድሀኒአለም ደስታን ያብዛልሽ
@fkrtamamo7944
@fkrtamamo7944 Жыл бұрын
የኔ እናት ትክክል ከሸክላ ሰሪው ጋር ማንም አይሟገት ::እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው🙏
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Жыл бұрын
እህቴን አይዞሽ። እመቤቴ ማሪያም የልጅን ነገር ታቀዋለች በልጆች እናትና ልጁ ይካሱሽ እምነት ክርስትና ይሄ ነው። ፈጣሪ ለቤተሰቦችሽ ሁሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እንደእምነሽ ይሁንልሽ ፈጣሪ ይችላል።
@belelisanework1512
@belelisanework1512 26 күн бұрын
አለምዬ ዘግይቼ ቢሆንም ይህንን ታሪክ ያዳመጥኩት እንዴት እግዚያብሔር ቢባርካት ነው እላለሁ መባረኳ ግን ሁለተኛ ልጅ እግዚአብሔ ሰጣት ይሆን አለምዬ አንተንም እግዚአብሔር እንድንማርበት ስላደረከን አመሰግንሀለው እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ መድሀኔአለም የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ያጠንክርሽ መልአክ ነበር በቤትሽ የነበረው ከነባለቤትሽ በረከትን አግኝታችሁዋል አሁንም የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ በርቱ እሱ ወደቦታው ተመልሶአል እሱ በክርስቶስ ቀኝ ነው ቦታው በርቺ
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
እግዚያብሄር መካሻ ሚሆንሽን ልጅ ይስጥሽ ውዴ እሱ አያልቅበትም
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ በሁም፡ነገር በኩፉውም በደጉም አለህን፡ታማሳጋኛላሽ ፅናትሽ
@Almetshay
@Almetshay 2 ай бұрын
የእኔ እናት ፅናትሽ መቼም አይፅፅትሽ እምነትሽ ልፈትሽ ብቻ አይቆጭሽም ፈጣሪ ይሰጥሻል አይዞሽ ደሞም ለሌዎች መማርያ ጥንቃቃቄ ግንዛቤ ለመሰጠት መምጣትሽ ጀግና ነሽ የእውነት ምርጥ እናት ነሽ
@sofiimran4505
@sofiimran4505 Жыл бұрын
የምረ ታሪኩን ስሰማ ዲብረት ዉስጥገባዉ የኔእናት አላህ ፀናቱን ይስጥሽ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
የኔ እናት ስሰማሽ እንቧዬን መቆጣጣር አቃተኝ አንች ጀግና ጠንካራ እናት ነሽ በእመነትሽ የፀናሽ ነሽ እመብረሃን የሜያድገውን ይስጥ ቅዱስ ሩፋኤል መሃፀንሽን የለምልመው በእምነትሺ እግዚአብሔር የፅናሺ እናቴ አምናለሁ እመብረሃን መንታ መንታውን ትስጥሺ እንደምሰጥሺም እምነት አለኝ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ Жыл бұрын
የእኔ እናት የእምነትሽ ጥንካሬ ደስ ይላን ተባረኪ እግዚአብሔር ያክብርሽ ❤❤❤
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
ጀግና አስተዋይ አንደበተ እርቱ በእምነትሽ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ መልካም እናት ነሽ ❤ የሚያድገው ን ልጅ እግዚአብሔር ይስጥሽ 💚💛❤🙏
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 Жыл бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ! ስትስቂ ስትጫወቺ ሰውን ስታዝናኚ በዚህ ሁሉ መከራ እያለፈሽ እንደሆነ ማን ያምናል።ሁሉ ሞልቶ የተረፈሽ ነውኮ የምትመሲይው።ለብዙዎች አስተማሪ ነሽ። እግዚአብሔር ይካስሽ ደስ ያሰኝሽ!
@bettywollie8424
@bettywollie8424 Жыл бұрын
አቤት እምነት ይገርማል ጤነኛ ልጅ ይዘን እንኳን ተመስገን አንልም ንስሀ ያስፈልገናል አንች አደራሽን ተወጠሻል ካሁን በኾላ የደስታ ጊዜሽ ነዉ አምላክ ከማያልቀዉ በሰፊ እጁ ይሰጥሻል ያዉም መንታ በዚህ ሚድያ ደግመሽ ትቀርቢያለሽ ያመንሽዉ አምላክ የታመነ ነዉ ሁሉን ይችላል አሜን....
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Жыл бұрын
እውነት ትልቅ እምነት ነው ያለሽ ካንቺ ብዙ ተምረናል ጤነኛም ልጅ ይዘን አናመሰግነውምና በጣም ልቤን ነክተሽዋል ፈጣሪ ቤትሽን በልጅ በረከት ይሙላልሽ እህቴ መካሻውን ይስጥሽ😢
@almaztm1853
@almaztm1853 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ፈተናሽን ጨርሰሻልና ሴት ልጅ ትወልጃለሽ ስሟን መክሊት ትያታለሽ ወላዲተአምላክ ትቅረብሽ አይዞሽ
@hanamelesse4622
@hanamelesse4622 Жыл бұрын
ውይ የኔ እህት የእምነትሽ ፅናት እንዴት ያስደስታል ልጅ የለኝም ብዬ በጣም አማርራለው ይቅር ይበለኝ እህቴ በርቺ
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ፈጣሪ የዉደደዉን አረገ ፅናቱን ይሰጥሽ
@ruthbelay3523
@ruthbelay3523 Жыл бұрын
ይች መልካም ሴት የእርዳታ ድርጅት ውሰጥ ብትሰራ ለነዚሀ ልጆች መትከፍት ለልጆች መፍቴ ነች
@እማፍቅርአንቺጠብቂን
@እማፍቅርአንቺጠብቂን Жыл бұрын
ውድ እናት ወላዲተአምላክ መንታ ታቅፈሽ በደስታ እንድናይሽ ያብቃሽ በጣም እወድሻለው !!
@tristmariam2821
@tristmariam2821 Жыл бұрын
እህቴ በእውነት ታላቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ከሁሉ በላይ የእምነትሽ ጥንካሬ ፅናትሽ በአምላክሸ ላይ ለምን ብለሽ አንዳች ሳታጉረመርሚ ተመስገን እያልሽ በእውነት ህይወትሽን በበረከት በደስታ ይሙላልሽ የምታምኚው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ። የዓላዛር አምላክ ይጎብኝሽ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
በእውነት ሁሉንቻይ ህያውእግዚያብሔር የሀይማኖትሽን የልብሽን ጽናት ያውቃልእና እሚሳነው የለም የእጁን ድንቅ የጅስራ ይስፈርልሽ ጧሪ ቀባሪሽን ይፍጠርልሽ 🤲
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
በጣም ጠንካራና እምነተኛ ነሽ እግዛብሄር ፈቅዶ ደግሞ ልጅ በልጅ ያድርግሽ እናታችን
@yordibekele6990
@yordibekele6990 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ ጌታ መንታውያ ያሳቅፊሻል አሁንም ለጌታ አልመሸም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ኢየሰስ ጌታ ሆኖ አያቅም ሊሆንም አይችልም
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Жыл бұрын
​@@hshhehsge7113 የምታምኚውን ኑሪ ለሌላውም እንደ እምነቱ ይኑር ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ጀግና እናት መፅናናቱን ይስጣችሁ አሁንም እንዲህ የምታምኚው፣ እምታመሰግኚው የምታከብሪው አምላክ እምነትሽን አይቶ የሚባረከውን ይስጥሽ ሀሌ ሉያ
@jojomrkb2878
@jojomrkb2878 Жыл бұрын
የኔናት ፈጣሪ እንደ እምነትሽ ያርግልሽ እህቴ ምናይነት መታመን ነው ጌታ የሚቦርቀውን ልጅ ያሳቅፍሽ እህቴ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ Жыл бұрын
እህቴ አንቺ በጣም ጠንካራ ነው ለሁሉም ምሳሌ የምትሆኚ ነሽ አሁንም የማያልቅበት የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሻ በልጅ ይባርክሽ 🤲 ፅናትሽ እና እምነትሽ የሚገርም ነው አሁንም እሱን አያሳጣሽ 🤲
@mahermahrmahermahr1810
@mahermahrmahermahr1810 Жыл бұрын
ወይኔ በአላሀ ፈጣሪ ሲፈጥርሽ ሙሉ አድርጎ ነው የፈጠረሽ ምንም የጎደለሽ የለም አላሀ ወልደሽ ምትስሚውን አላሀ ይስጥሽ ካንቺ ጥንካሬ ብዙ ተምሬያለው ኡሌም ደስ ይበልሽ
@rozafikadu
@rozafikadu 10 ай бұрын
ሉሲ የኔ ዉድ ይሄ ሁሉ ከባድ ነገር እያለብሽ ፊትሽ አንድ ቀን ጠቁሮ አይታይም ነበር ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ በልጆች ይባርክሽ አላዛርይም ነብሱ በሰላም ትረፍ
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ካንቺ ስንቱን ተማርኩ ።እኛ ሁሉ ኖሮንኳ እናድንቺ አናመሰግንም
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ሰጠ... እግዚያብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን 🙏🏿 እግዚያብሔር የሚያድገውን እጥፍ አርጎ ይስጥሽ🙏🏿😭💔
@DanielSete-w5c
@DanielSete-w5c 2 ай бұрын
አቤት መፅናናት አቤት መፅናናት ምን ልበል እጄን ባፌ አርጌ የጨረስኩት በቃ እንዳንቺ ልጇ የኖረች እናት ማግኘት ይከብዳል በቃ ኖረሺዋል
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
በጣምምምምም ጠንካራ እናቶች ሴቶች እያየሁ ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ትግስቱን ሰቶ አመስጋኝ ያርገን !
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
እውነት በጣም ጣክር ሴት ነሽ ኦርቶዶክስ ወስጥ እንድ አንች በጣም እምነት ያለ አልዮተም ያ እግዚአብሔር ቃል እውነት ስትንገይ wow ጌታ አሁንም ብቃል ይስንነሽ አንች ጣክር ሴት ነሽ ❤️💪
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Жыл бұрын
የሜገርም ፁናት እውነት እግዚአብሔር ካለ የሚሳነው ምንም የለም ከሱ አናመልጥም ከሱ የሚሸሸግ ነገር የለም ክብሩ ይስፋ የድንግል ልጅ ክርስቶስ የኔ አባት ❤❤❤❤❤
@yeawarelijochmedia20
@yeawarelijochmedia20 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ🙏 እነዚያ መንገድ ላይ የወደቁ, ማስቲሽ የሚስቡ, የተራቡ, የታራቆቲ እና የታመሙ ወደው አይደለም❗ የእነዚያ እናት በትክክል እንደእናት አርግዛ ወልዳለች። በተለያየ ምክንያት ወደጎዳና ወተዋል❗ይህን የምትፈልግ እናት በምድር ላይ የለችም‼ ፈጣሪ ከተለያየ መከራ ውስጥ ያሉን ወላጇች ከመከራው ያውጣቸው። እናት ሁሌም የልጆቿ እናት ነች። ፈጣሪ ይርዳሽ‼🙏
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
የኔ እናት ላንች ምንም ቃል የለንም እጂግ ውብ ጠንካራ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ለመልካም ነው የሚያደርገው ጥንካሬሺን እምነትሺን ስላወቀ ነው ህይን ድንቅ ልጂ የሰጠሺ እግዚአብሔር ነፍሱን በአብረሀም እቅፍ ያኑርልን
@tobistagizawweldeyes6530
@tobistagizawweldeyes6530 Жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ😢😢😢 አንቺ ልዩና ምርጥ እናት ነሽ ያመንሽው የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን ይባርክ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@የማርያም-በ1ፈ
@የማርያም-በ1ፈ Жыл бұрын
እህቴ በእውነት እግዚያብሄር ይባርክሽ አንቺ የምትነበቢ መፅሃፍ ነሽ አምላካችን የተናገረው ቃል አስታወሽኝ ከናንተ መሃከል ሃጥያት ያልሰራ ይዉገራት አይደል ያለ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ እህቴ መንታውን ይስጥሽ
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
የኔ እህት እርጋታሽ አስተዋይ እናት ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር በቅዱሳኖች እቅፍ ያሳርፍልሽ እመብርሃን ልጅ ትስጥሽ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
አንቺ ብርቱ እናት ነሽ!ያበረታሽ ያጠነከረሽ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው!ጤነኛ ሆነን ጤነኛ ልጆች ያለን እግዚአብሔርን የምናማርር ከዚህች እናት ብዙ ትምህርት መውሰድ አለብን እግዚአብሄር ሆይ ይቅር በለኝ።ስለሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ይድረስህ!
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Жыл бұрын
እምነትሽ ድንቅ ነው እህታችን የሚያድገውን ይስጥሽ የኔ እህት የተባረኩ ልጆችን ይስጥሽ እባክሽ አንቺ የእግዚአብሔር ቃል የምታውቂ ነሽ እያሰላሰልሽ እራስሽን አትጉጂ እርሱ ሰጠ እርሱ ነሳ ነው እሚለው ቅዱስ መጽሐፋትን እህቴ ቤትሽ ሕይወትሽ ይባረክ
@emebetfantahun7316
@emebetfantahun7316 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ በእምነትሽ የጠነከርሽ እናት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እንደምነትሽ ይደረግልሽ
@fasikatadeleberi2545
@fasikatadeleberi2545 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ጠንካራና ምሳሌ ምትሆኚ ነሽ። ቅዱስ አማኑኤል ማፅናኛውን ይላክልሽ ማሪያምን ጀግና ነሽ 🙏
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናኛ ልጅ ይስጠሽ ልጅሽን ነፍስ ይማር ከአንች ቡዙ ነገር መማር ይቸላል
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ምን መታደል ነው እደህ አይነት እምነት ነው ያላት እግዚአብሔር አምላክ በእምነትሽ ያፂናሽ ባለሽበት እምነት ያበርታሽ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጂ ይስጥሽ ሸክላ ሰሪው አምላክ ነው እሱ ይሰሪል ይችላል ይችላል መስጠትም መሳትም ይችላል ይሰጥሻል
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ጎበዝ እናትነሽ በጣም የምደንቅ እምነት ነዉ ያለሽዉ የታምኝዉ አምላክ ይተካልሽ🙏
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
ድንቅዬ የእኔ እህት በጣም ነው ያዘንኩት አይዞሽ እ/ር የፈቀደው ሆነ( ህይወት ነኝ )አይዞሽ
@tsigeredaselassie8744
@tsigeredaselassie8744 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የልብሽን ፍላጎት ይሙላልሽ በጣም ትልቅ እምነት ያለሽ ሰው ነሽባለቤትሽም እናትሽም ይባረኩ እንዲህ ያለውን ትልቅ እምነት የስጠሽ እምላክ ይመስገን ታሬክን መለወጥ ያውቅበትል :: ተባረኪ ስሰማሽ እያነባሁ ንው
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
እምነትሽ ደስ ሲል ።አንደበትሽ ከእግዚያአብሔር የተማርሽ እንደሆ ያስታውቃል እውቀት ብቻ አይመስልም ባላውቅሽም ህይወት ህይወት ትሸቻለች።ጌታ ደሞ ይረዳሻል ያዘንሽባቸውን የታክሲ እረዳቶች ይቅር እንድትያቸው።በጌታ ኢየሱስ ስም የካሳ ዘመን ይሁንልሽ።አሜን
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
Ye Egziabher bereket yadleshe neshe Berich Hulum Lebego now Balbetshem Bereketun Hulu yabzalachu.
@fikiremariam3478
@fikiremariam3478 Жыл бұрын
የኔ እህት አንች ለ ብዙ ሰዉ ትልቅ ትምህርት ነሽ ጠንካራ እግዚአብሔርን የምትወጂ የምትታዘዥ ትልቅ ሰዉ ነሽ!!! አንድ ነገር ልንገርሽ በሙሉ ልብ እግዚአብሔር ልጂ ይሰጥሻል ምን ያክል እግዚአብሔርን እንደምትወጂዉ አሳየሽዉ ምን እንደምልሽ አላዉቅም በጣም ጠንካር ልበ ትልቅ ሴት ነሽ እወድሻለሁ
@wubetube9848
@wubetube9848 3 ай бұрын
ምናይነት መታደልና መመረቅ ነው ፅናትሽ እደ እዮብ በእውነት ልባም ሴት ነሽ ጠንካራ ስንት በቤታቸው የሰውን ማህበራዊ ኖሮ ወሬ ተገለው ልጆቻቸውን ይዘው የሚሰቃዮ ቤት ይቁጠራቸው በእውነት እግዚአብሔር ይህን እምነትሽን አይቶ ሌላ ልጅ ይሰጥሻል እምነትሽ ፍሬ ያፈራል አይዞሽ የኔ እናት በርቺ ባልሽም መልካም አባት ነው እግዚአብሔር በበረከት ቤታችሁን ይጎብኝ❤🙏🙏
@georgem.s1611
@georgem.s1611 Жыл бұрын
የእምነትሽ ጥንካሬ ልዩ ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በሕይወትሽ ሁሉ መልካም ነገር ይግጠምሽ
@gomdarmimi3556
@gomdarmimi3556 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ቅድስ ገብርኤል ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ እሱ ምን ይሳነዎል ይሰጥሻል የኔ እናት
@kumnegerazene5955
@kumnegerazene5955 Жыл бұрын
ፅናትሽ በጣም ደስ ይላል በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ።
@lovekebena2024
@lovekebena2024 Жыл бұрын
አወይ የሀገሬ ህክምናው ስህተት በዛ ደግሞ አለማመናቸዉ ልቦና ይስጣችሁ አይዞሽ የኔ እህት ❤❤
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ጎበዝብርቱ መፈሰ ጠካራ ሴት ባልሽም ይባረክ ጥሩ የእምነት ጥንካሬ አላችሁ የተባረከ ልጅ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ብርታትና ጥንካሬ ይስጣችሁ
@milenetecha59
@milenetecha59 Жыл бұрын
አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጽናቱን ይስጥሽ እናት
@haymanottakele4648
@haymanottakele4648 Жыл бұрын
እውነት ጀግና እናት ነሽ እምነት ማለት እንዳንች ነው ዘርሽ ይብዛ እግዚብሔር ባለ ቀን ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@ፂዮንዳንኤልሣራ
@ፂዮንዳንኤልሣራ Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት የማያልቅበት አምላክ ስሰጥ የማይሰሰት አምላክ መንታ መንታውን ይስጥሽ🙏
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
አይዞሽ አህቴ ፈጣሪ የእምነትሽንና ጥንካሬ አይቶ ከማያልቀው በረከቱ የሚያድገውን ይሰጥሻል አይዞሽ ጠንካራ ነሽ
@HaiatH
@HaiatH 2 ай бұрын
እውነት በጣም ጠካራ እናት ነሽ😢ያመንሽው አምላክ ያሳብሽን ሁሉ ይስጥሽ ❤❤❤❤
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku Жыл бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ በእግዚአብሔር ላይ ልብሽ የፀና ነው ። እውነት እልሽለሁ አንድ ሰው አልትርፈሽል።
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku Жыл бұрын
ሳሙኤልን የስጥሽ እግዚአብሔር
@zuleikashafi8130
@zuleikashafi8130 Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እኔም እዳቺው ነበርኩ ግን አላህብሎ ወደሱ ወሰዳት ፆናቱን ይስጥሽ
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 32 МЛН
በሰርጓ ቀን የተደፈረችው ፓስተር
17:30
Blatena Media Center ብላቴና ሚዲያ ሴንተር
Рет қаралды 8 М.