እንደሠይጣን ነበር የምታየው | ወ/ሮ እጅጋየሁ ሽጉጥ የገዙበት ምክንያት

  Рет қаралды 123,184

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 598
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 9 ай бұрын
የተናገሩት ሁሉ ትክክል ነው !! በቁመና መረዳዳት ሞትን በፀጋ መቀበል ነው ትክክል የኔ እናት ዘመነዎት ይባረክ ወሮ እጅጋየሁ💕
@አረቡየወለልንጣፍቴራዞንና
@አረቡየወለልንጣፍቴራዞንና 8 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ አድናቂሽ ነኝ 100% ምርጥ ዘር ነሽ ያችን ዘር ያብዛልን ወይኔ ድህነቴ ነው ያች ዘር መዳኒት ነበር
@benai5241
@benai5241 9 ай бұрын
በወ/ሮ እጅጋየሁ እድሜ ክልል ያሉ እናቶች ብዙዎቹ የቤት እመቤትና ያልተማሩ ናቸው . . ነቃ ያሉና ብዙ ህይወት ልምድ ያላቸው የመናገር ችሎታና በራሳቸው የሚተማመኑ ደስ የሚሉ እናት .. ጋሽ ማህመድ አህመድ ጥሩ ሚስት ነበሮት ! . hጤናዎት ምህረት ይስጦት !
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 ай бұрын
ትዳር ሌላ ተቁዋም ስለሆን ነው
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 9 ай бұрын
ደስ የሚሉ እናት ከእግረኛው ሚዲያም ጋር ያደረጉትን ኢንተርቪው አይቻለሁ ሰምቻለሁ እሚደነቁ አንደበትዎ ርቱእ ነው አከብርዎታለሁ :: እረጅም እድሜ ይስጥልን ጋዜጠኛውምን ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን ::
@alemtsehaysefani
@alemtsehaysefani 9 ай бұрын
እናቴ ማማ እጅጋየሁ በእውነት አንቺን የማመሰግንበት ቃላት አጠረኝ ትምህርትቤት ነሽ ብልሽ ማጋነኔ አይደለም ቀሪ እድሜሽን በጤና ኑሪልን ብዙ ታስተምሪናለሽ
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm 9 ай бұрын
ማማ እጂጋዮሁ ፈጣሪ ጉልበትሺን አበርትቶ ረጂም እድሜ ይሰጥልን
@sollomon2172
@sollomon2172 9 ай бұрын
መርኣያ ኣዴታት ትግራይ ኢኺ'ሞ ኣዝየ ይሕበነልኪ ከምኡ'ውን ዕድመን ጥዕናን ይምነየልኪ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 9 ай бұрын
የማይጠገቡ እናት ከሚዲያ ባይጠፉ ከእሰዎ በጣም ብዙ እንማራለን❤
@osmantube1317
@osmantube1317 9 ай бұрын
የእውነት ጎበዝና የዘመኑ ጄግና ጋዜጠኛ ነህ ባለታሪኳም የእወነት ልባም እና ጄግና ሴት ናቸው
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 9 ай бұрын
በነገራችን ላይ ኣሮጊት ብላችሁ የምትሳደቡ ሰዎች ምንማለት ነው ማርጀት አኮ መታደል ነው አናታችን ደሞ ረጀም አድሚን ከነ ጠና አመኛለው ጀግና ኖት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 ай бұрын
ዕድሜ በእራሳቸው ፈቃድ የሚገኝ መስሉዋቸው ነው
@jamila8885
@jamila8885 9 ай бұрын
ያታደለ ነው እሚያረጀው እሮጊት ብሎ የሚስደብ አይደርሱም ለርጅና ሲመረቅ እኮ እድሜ ይስጥልኝ ይባላል እኮ
@muluberihun3622
@muluberihun3622 9 ай бұрын
ውነት ነው
@muluberihun3622
@muluberihun3622 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲረዳ ነው
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 9 ай бұрын
አሮጊት ስድብ ሊሆን አይገባም ከስህተታችን እዬተማርን ራሳችንን ብናፀዳ መልካም ነው ክፉ በመናገር ሀጢያታችን እዬበዛ ነው:: አሮጊት የእድሜ ባለፀጋ መሆን ነው ይህም ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነው:: እባካችሁ እንታረም!! እርሳቸው ግን እንደ ስድብ አላዩትም እንዲያውም እያስተማሩበት ነው:: በእውነት እድሜያቸውን ተጠቅመውበታል ላስተዋለውም ትምህርትም እዬሰጡበት ነው:: ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥዎት🙏🏾
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 8 ай бұрын
ያለ ነው ትንሹ ህፃን ወጣቱ ጎረምሣ ጠና ያለው ሽማግሌ አሮጊት ወዘተረፈ ማለት የተለመደ ነው ።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 9 ай бұрын
ምን አይነት ቆራጥ ሐቀኛ ሴት ኖት ወይዘሮ እጅጋየሁ። ታድለዋል። እርስዎን የሚሳደብ የተሰደበና የተዋረደ ነው። እርስዎ የመጡበት ማሕበረሰብ በዕውነት ሊኮራ ይገባዋል። ሞት እንዳለ ተቀብለው ያዘጋጁት ነገር አስደምሞኛል። ፈጣሪ ይጠብቆት የኔ እናት። ይኑርልኝ።
@tarekegedamu992
@tarekegedamu992 9 ай бұрын
የግለሠብ ታሪክ አልወድም የወ/ሮ እጅጋየሁ ግን ደስ የሚል እንደ ገድል ወይም እንደ አስተማሪ ለዛ ያለዉ ደስ የሚሉ ወረጃ የሆኑ ጀግና ሰት
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 9 ай бұрын
ጀግና ወ/ ሮ እጅጋየሁ እናት ትውልድ ደጋግማ እንደ ወ/ሮ እጅጋየሁ ያለች ጀግና❤❤❤
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 9 ай бұрын
ካወቅኩሽ ጀምሮ ጀግና ነሽ ሲሳይ አጌና ባንዳውን የስራውን ይስጠው
@sebleworkgashaw2910
@sebleworkgashaw2910 9 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው ይህ ሁሉ እውነት እያለ የተወራው ነገር በሙሉ ስህተት መሆኑን አወቅን እውነቱን በአንተ በኩል አወቅን ያለዎትን ልምድ ስላካፈሉን በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
መታደልነው ይህን ቅዱስ ቦታ ማየት በረከት መሳተፋ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በረከታችሁ ያሳትፈን😢😢 ይደርብኝ❤❤ምርጥ እናት ናችሁ❤❤❤ሼአመትኖሩልኝ
@melathagos5141
@melathagos5141 9 ай бұрын
የሴት ጀግና ኩራታችን ኖት.ቀሪ ዘመኖት ይባረክ
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 9 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ተምሳሌት ጀግና ሴት የበለጠ ወደድኩሽ
@ethiopiantube5091
@ethiopiantube5091 8 ай бұрын
You are inspiration to many Ethiopian woman! Matured Woman also can have this much intelligence, strength and everything.
@ethiozemenay
@ethiozemenay 9 ай бұрын
ወይዘሮ አጅግአየሁ ጥንካሬዎትን በጣም ነው የማደንቀው የ አርሶን ያህል ትንሽ ድፍረት አና ጥንካሬ ቢኖረኝ የት በደረስኩ 😍
@isrelking6008
@isrelking6008 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጅግየ የኔ ወርቅ ጀግኒት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@sabatoto6598
@sabatoto6598 9 ай бұрын
I love ❤️ this woman who cares ...
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 9 ай бұрын
Mama Thifes, you have to take confancee....lebaaa we know don't lie.
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 ай бұрын
በጣም ድፍረት አላቸው
@gabekassa3626
@gabekassa3626 9 ай бұрын
ወ/ ሮ እጅጋየሁ ድንቅ ሴት በሙሉ የተናገሩ ትክክል ነው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት
@asnakefromdallas5373
@asnakefromdallas5373 9 ай бұрын
በጣም የሚገርሙ እናት ናቸው አንደበታቸው ይገነባል የሚገርመው እኔም ስሞት ነጭ ለብሳችሁ ቅበሩኝ ነው የምለው ።እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ።
@Hemengirma4358
@Hemengirma4358 9 ай бұрын
ሃሳብሽን/ሃሳብህን እግዚአብሔር ይፈፅምልህ/ሽ ቁም ነገሩ ነጭ አስለብሶ የሚያስቀብር ስራ መስራት ነው።
@rahwag.6888
@rahwag.6888 9 ай бұрын
ቆንጆ ቆይታ ነው ከ ወ/ሮ እጅግአየሁ ጋር እሳቸው ጥሩ ምሳሌ ናቸው ለብዙዎቻችን ከትግራይ ለምንወለድ በዘር ሀረጋችን ብቻ ጠላት ተደርገን እንድንታይ ተደርጎዋል አአ ውስጥ ተወልደን ባደግንበት ባይተዋር ሆነናል ዝምብሎ ጥላቻ ተገቢ አይደለም ሰውን በስራው እንጂ በዘሩ መውደድም መጥላትም ተገቢ አይደለም ትግራዋይ እንደ እድል ሆኖ ነገር ይከርበታል
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 9 ай бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ ግን መቼም ሁሉም ጋር ስህተት እና ችግር አለ አሁን የሚጠቅመን እና የሚያስፈልገን በንፁህ ልብ ወደፊት መሄድ ነው የሚበጀን ከላይ ያሉት ሁሌም ለጥቅማቸው ከታች ያለውን መጠቀሚያ እያረጉ ነው እህቴ እንተወው እባካችሁ ያንን የዋሁን ባላገር አናገላታው እባካችሁ ዘመዶቼ አመሠግናለሁ
@muluberihun3622
@muluberihun3622 9 ай бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁሉን ይቀይረው
@yonatank2354
@yonatank2354 9 ай бұрын
ምርጥ እናት እድሜ ከጤናጤጋ ይስጦት የኔ እናት አብሬዎት ብዙ ሀገር እንደምጎበኝ ተስፋ አለኝ ኪዳነምህረት ትፍቀድልኝና🎉❤❤
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 9 ай бұрын
ተክለሃይማኖት እንኩዋን ደስ አለክ ቃል ቃል ነው ወ/ሮ ጂጂ በቃላቸው የታመኑ ናቸው ጠበቅ አድርገህ ያዛቸው
@AregaysemereManegment
@AregaysemereManegment 9 ай бұрын
የጠንካራ እናቶች ተምሳሌት፤ጨዋ፣የነደያን ሁሉ ረዳት፣አዛኝ በስራቸዉም አንቱ የተባሉ እናት ናቸው። ማሚዬ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።
@rutahaile2171
@rutahaile2171 9 ай бұрын
እጅግ ጠንካራ እናት ማማ እጅግአየሁ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። ተክለሃይማኖት ተባረክ ወንድሜ። አዲስአበባ ተመልሳችሁ የምታደርጉት ውይይት በጉጉት እንጠብቃለን።
@AtnafuHh
@AtnafuHh 9 ай бұрын
በዚህ ቪዲዬ የሰማሁትና ቀደም ሲል የሰማሁት ታሪክ ሰፊ ልዩነት አይቼባቸኋለሁና በእወነቱ ወይዘሮ እጅጋየሁ አመለካከቴን ሙሉ በሙሉ ቀይረሽዋል ለወደፊቱም ፈጣሪ ብርታቱንና ጥንካሬውን ከሙሉ ጤንነትና ዕድሜ ጋር ይስጥሽ ተባረኪ
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 9 ай бұрын
የሚሰድቧቸው ዘረኞች እና ምቀኞች ናቸው እሳቸው እንደሆኑ ጌታ ባርኳቸዋል።
@Hiwww2323
@Hiwww2323 9 ай бұрын
ሥድብ አይደለም ከቤተክነት እስከቤተመንግሥት ገብቶ ለጳጳስ የመያዝ ሴት ዐነድም የለ ያለ ቀጠሮ እኔ ነኝ ብሎ ለሠላም ለእድገት ማንም ይግባ በዘረኝነት ሐገር ሊበትኑ ነው እያየን ነው አሁንም በፅናት እየሠሩበት ነው ክልሉም ቤተክነቱም ባጀት እንጂ ትእዛዝ አይቀበሉም ታሪክ ያሳየናል
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 9 ай бұрын
በትክክል
@tinaethio3885
@tinaethio3885 9 ай бұрын
እውነት ነው ዘሬኛ መናፍቅ እንሰሶች ናቸው
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 9 ай бұрын
😂😂😂​@@tinaethio3885
@elsibekele5701
@elsibekele5701 9 ай бұрын
This lady should live another 70 years! So bright! Agree, when they start being against you, that is when you know you are doing great! Wish you a long life!!
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 9 ай бұрын
She is just a self made rare woman!
@elsibekele5701
@elsibekele5701 9 ай бұрын
@slmti5827 rear indeed!! When a woman is self-made, criticizing is expected in our culture. Sad truth.
@bettyredda3591
@bettyredda3591 9 ай бұрын
I agreed with she is amazing women .እኛንም እዛ ያድርሰን እድሜያቸው ያርዝመዉ ያርዝመዉ
@AddisalemTesfaye-o4s
@AddisalemTesfaye-o4s 9 ай бұрын
የመጀመሪያ ቃለመጠይቅ ላይ ካየሆት ቀን ጀምሮ እንዴት እንደወደድኮት እድሜ ፀጋ ነው ጨምሮ ይስጦት እኛ ሴቶች ምሳሌ አድርገኖት መሰረት ነው ያለብን እኔ በግሌ ብዙ ተምራለሁ ጥነካሬዎት ሠላሙን ያድለን ሀገሬ ስገባ በአካል መየት እፈልጋለሁ እርሶን
@melathagos5141
@melathagos5141 9 ай бұрын
I love her so much, I pray that she gets more beautiful years on this earth with full health. She is a true hero who lived her life to the fullest.
@RozaSherif-n4w
@RozaSherif-n4w 9 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 9 ай бұрын
አይ ተክልዬ ከትልቅ እናት ጋር መጫዎት መጎአዝ ታሪክ መማርህ በጣም እድለኛ ነህ በርታልን አክባሪህ ነኝ
@ssterhinsta6650
@ssterhinsta6650 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በጣም ነው የወደድኩሽ ጋዜጠኛውንም እወድሀለሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@meronbogale4759
@meronbogale4759 9 ай бұрын
I love this Journalist and mother.❤
@aklilumamo5966
@aklilumamo5966 9 ай бұрын
ጅገና እናት ኖት 1000 ዓመተ ኑሩ🙏🙏
@tessema2
@tessema2 9 ай бұрын
በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት በእራስ መተማመን ይገርማል። በምን አይነት አስተዳደግ እንዳደጉ ያሳያል። ተበባረኩንኝ! በህይወት ባገኝዎት እንዴት ደስ ባለኝ!!!!ከአልቃሻ ሴቶች እንዲህ አይነት ሴቶች ማየት እንዴት ደስ ይላል። ወይዘሮ እጅጋየሁ እድሜና ጤና ይስጥዎ፣ዘርዎ ይባረክ!!!
@עדןאנדרצו
@עדןאנדרצו 9 ай бұрын
እውነት ነው ወ/ሮ እጅጋየሁ ጀግና ሴት ነዎት አንቱን መስማት ያስደስተኛል እረጅም እድሜ ይስጥልን 🥰🥰🥰
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 9 ай бұрын
የእሳቱ ተሠማ ባለቤት ደግነቶን መስክረዋል መልካም ሴት ኖት !
@elaybright8884
@elaybright8884 9 ай бұрын
በእርግጥም በአባ ጳውሎስ ጊዜ ብዙ ብዙ ተብሎ ነበር እንኳን አጠራሽዉ በበኩሌ ተቀብየዋለሁ በዛ ላይ አንደበተ ርቱዕ ነሽ በጣም በጥራት የስራ ሰዉ በመሆንሽም ትጨነቂያለሽ በርቺ።።።
@Selamyibiza-q7i
@Selamyibiza-q7i 9 ай бұрын
በጣም ፈጣሪየን አመሰግነዋለህ ምክንያቱም እርስዎን የመሰለ ሚዛናዊ እና አዋቂ ሀቀኛ እናት በማየቴ እድሜዎን ያርዝምልኝ ከነመላው ቤተሰብዎ በጤና በፍቅር ያኑሮት የመልካም ዘር መልካም ነው ።
@lemlemhaftey3167
@lemlemhaftey3167 9 ай бұрын
እናታ የምን ሲጣን አቺ እማ መልአካ ነሽ❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ናቸው ሴት ስትጀግን ጠላቷ ብዙ ነው ግልጽና ፊት ለፊት ተናጋሪ ስው እንደ ሀይለኛ ነው የሚቆጠረው እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🏾❤️
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 9 ай бұрын
ተክለ ሃይማኖት ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታልን❤። እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን።
@jackpark3349
@jackpark3349 9 ай бұрын
ጎብዝ ሳታይ ትክክለኛ መረጃ ሳይኖርህ ምንም ነገር ላይ አትፍረድ ይፈረድብሀል ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
@workeago426
@workeago426 Ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነ ጀግናአንደበተ ርቱ በጣም ደስ የምትል እናት ነች እኔ ባለቤቴ ስላቺ ይነግረና ነበር ፀጉርሰሪዉአቶ ቀፀላ አለማየሁ❤ ደሰ የምትይ ሴትእኔም ተወልደ ያደጉትአርበኞች. ትምህረተ ቤት ነዉ ግሪክ ሜዳ ከነመሀሙድ አህቶችጓደኛየ ማይሙና አህመድ ከሜሪላድ ወርቄ አጋ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 9 ай бұрын
የኛ ህዝብ የሚለው ኣያጣም እድሜና ጤና ይስጥዎት ክብር ኣለኝ ለርሶ
@belaygebre
@belaygebre 9 ай бұрын
መሐሙድን በዘፈኑ እወደው ነበር በዘፈኑ አንቺን ሁለት ወልደሽለት በሰው ግፊት አል........ ያለውን ስትነግሪኝ በጣም አስጠላኝ የሰው ልጅ ክቡር ነው አንቺን የልጆቹን እናት ለዛውም ጌታዬ ብለሽ የምትንከባከቢውን ባለቤቱን ስላስቀየመሽ በጣም ዘቀጠብኝ ላንቺ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 9 ай бұрын
Esachew yetekedut meche telut, meche metfo tenageru ena new egna yemintelaw! Kesachew yihen altemarnim ,yikir bayinet, be Egziyabiher metamenin....engi bistekakel ke yikirta gar
@TheBex2007
@TheBex2007 9 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ስለ ፍቺ የተናገሩት ምክር በጣም አስተማሪ ነው ሰው ከተማረበት
@JMGD44
@JMGD44 9 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ጠንካራ የሴት እመቤት ናቸው። ቢመራችሁም ዋጦት። ረጅም እድሜ እንመኝሎታለን።❤❤❤
@abeshalove2007
@abeshalove2007 9 ай бұрын
እናታችን በጣም ተደንቀናል በጣም አስተዋይ እናት ነዋት እና ሶስተኛውን ቃለ መጠይቅ በጉጉት እንጠባበቃለን። ኣዴና ብጣዕሚ ኢና ተመሲጥና ብኣኺን ብጣዕሚ ለባም በላሕ ዋዕሮ ኣደ ኢኺን ንሳልሳይ ቓለ መሕተት ብሃንቀውታ ክንጽበ ኢና።
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 9 ай бұрын
ጀግንነት ልክ እደናቴ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤
@KaleSeifu
@KaleSeifu 8 ай бұрын
በጣም የሚደንቁ እናትና ጀግና ናቸው በእውነት አላእቃቸውም ነበር ኢንተርቪውን ግን ልክ እንደትራካ ነው የተከታተልኩት ድንቅና ወርቅ የሆኑ እናት ኖት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
በጣም ደስ ያላል እግዚአብሔር የስጥህ❤❤
@GezahgnAbebe-h8e
@GezahgnAbebe-h8e 9 ай бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ናቸው መልካም እናት ናት እግዚአብሔር ይስጣት ረጅም ህድሜ እመኝለታለሁ ከእርሷ መልካም ነገራችን እንጠብቃለን መልካም ጊዚይሁንላት
@Ethiopian8076
@Ethiopian8076 9 ай бұрын
የእኔ እናት የኔም እድል ልክ እንደ እርሶ ነዉ ሰዎች ምንም ባደርግላቸዉ ስሜን በበጎ ማንሳት አይፈልጉም
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 8 ай бұрын
Selemekenu new
@mekdestamera2538
@mekdestamera2538 9 ай бұрын
በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው በጣም ምርጥ እናት በቁም መጠያየቅ ያሉት አባባል እኔም ሁሌ የምላትን ናት ስላሉልኝ ደግሞ እንዴት እንዳስደስቱኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 9 ай бұрын
❤ ሰወዳት ትልቅ እድሜ እጅግዪ
@meronlife5129
@meronlife5129 9 ай бұрын
"መሀሙድን ዘረፈችው ይላሉ ምኑን ነው የምዘርፈው ሳይኖረው" 😂😂😂 i love this brave women😂❤
@getshtube8058
@getshtube8058 9 ай бұрын
i can't 😂😂😂😂
@የአማርኛቋንቋመማሪያለህጻ
@የአማርኛቋንቋመማሪያለህጻ 9 ай бұрын
ዝርፊያ አልተፈጸመም ?
@asteraster-kg5sl
@asteraster-kg5sl 9 ай бұрын
በጣም ስማርት ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለወይዘሮ እጅጋየሁ
@tigistkebede7425
@tigistkebede7425 9 ай бұрын
በጣም ጠንካራ በራሳቸው የሚተማመኑ ሴት ናቸው ታታሪ ጎመዝ ከሳቸው ብዙ መማር ይቻላል እኛ ሃገር ' እድሜ መሰደቢያ ነው ሌላ ሃገር ግን መመረጫ ነው ' ጥሩ ትምህርት ነው ከሰለጠነ ሰው የሚጠበቅ ንግግር
@s0lomon150
@s0lomon150 9 ай бұрын
ጀግና ሤት ነዎት እድሜና ጤና ይሥጥልን ወ ዘሮ, እጅጋየሁ 🙏🙏🙏
@EyosiyasMatiwos
@EyosiyasMatiwos 9 ай бұрын
We love you 😘💝😘 So much GOD bless you
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 9 ай бұрын
ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ጠቃሚ ቃለመጠይቅ ነው::ትሁት ሴት ናት ጠንካራ በርቱልን
@Guliakaye1850
@Guliakaye1850 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ጎበዝና እውነት ማጥራት የሚፈልግ ሰው ነው በርታ🙏
@ፈታሽ
@ፈታሽ 9 ай бұрын
የሚገርመኝ ብዙ ጥሩ ናቸው የሚባሉ ሰዎች እንኳን ይህን ያህል ውስጤ አልግቡም! She is such a lovable character
@adebabayarasaw1357
@adebabayarasaw1357 9 ай бұрын
እምነት ከመስማት ስለሆነ አጣፍጣ ስታወራው ብዙዎች አመኗት። ጀግና ከሆነ ጋዜጣ ላይ አምድ ይዘው የፃፉባትን ያቅርብና ስለእሷ ይንገሩን። እንኳን እሷ መንግስቱ ኃይለማርያም ራሱ ታሪኩን ሲጽፍ አሳምሮታል አግጣፍጦታል።
@ፈታሽ
@ፈታሽ 9 ай бұрын
@@adebabayarasaw1357 You seem to have a real grudge against her. Don't take offence with my personal openion! I hope you will be able to heal and forgive.
@מקדסטליה
@מקדסטליה 9 ай бұрын
ስወድሽ ዬኔ ውድ እረጅም እድሜ ይስጥሸ ከጤና ጋር❤❤
@ZekariasWodaj-vf1fr
@ZekariasWodaj-vf1fr 9 ай бұрын
የሲባ ባለቤት ውቤ ምርጥ ሰው ነው ፍጣሪ እድሜ ይስጠው ከነ ቤተሰቦቸ
@bibiabraham3507
@bibiabraham3507 9 ай бұрын
Best woman 🙏👏👏👏🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ነች. በዚህ አድሜ ይሄንን ያህል ኢነርጅ. ትልቁ ነገር ስለ ንሰሐ ያላት አመለካክት ትልቁ ነው.
@meseretdemissie8229
@meseretdemissie8229 9 ай бұрын
አንደበተ ርእቱ እና በሳል ሴት ነች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 9 ай бұрын
ስመ ጥሩ ሲምባ ድርጅት፣ የኣስጎብኞች ቁንጮ ምልክት ብርቅየ ፋና ወጊ ባለሃብት፣ ወጣት ታታሪ ኢትዮጵያዊ ውብሸት፣ ስምህ ኣሸበረቀ ደመቀ እንደ ገነት። በርታልኝ ተክለ ሃይማኖት በጣም ደስ ኣለኝ ።እሰይ እንኳን ሚድያህ ኣደገልህ ተመነደገልህ። ንጹህ ህሊና ቅንና ደግ ተፈጥሮ ኣለህና ገና ከዚህ ኣልፈህ እንድታድግ የሁሉም ጸሎትና ምኞት ነው። እሰየ ጌታ ይረዳሃል። ከእግረኞች የበለጠ ተራማጅ ታታሪ ወጣት ነህና እንዲህ እንጀራህን ክፍትፍት ያደረገውን እግዚኣብሄር ይመስገን። ሁሉም ወዳጅህ ነውና በማንኛውም የሃይማኖት ኮንግሪገሽን ገብተህ ኣንዱን በመደገፍ ሌላኛውን በመንቀፍ ኣቃቂር ከማውረድ ተቆጠብ። በኢቫንጀሊካል እምነት ተከታዮች ላይ የነበረህ የከረረ ጥላቻ ኣቁም። እስካሁን ወሽመጣችን የጎመዳደድከው ይበቃል ! ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ድንቅ ኣስጎብኚ እድሜ የማይበግርሽ የሴቶች ሁሉ ቁንጮ ነሽ። ወጣት ውብሸት ቅን፣ ደግ ሰው ኣፍቃሪና ኣክባሪ ታታሪ ባለሃብት መሆኑን ከልብ በመግለጽሽ ኣምኜ እኔም በጣም ወጀዋለሁ። ትካላችሁ ይደግ ይመንደብ ! ዓንደብርሃን ግደይ ከካናዳ ኤርትራዊ
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 9 ай бұрын
መቃብሬን አዘጋጅቻለሁ ሲሉ በጣም አለቀስኩ ኧረ አይሙቱ በስመአብ ረጅም እድሜ ይስጦት። እንዴት እንደወደድኮት
@genetfessehaye8317
@genetfessehaye8317 9 ай бұрын
ማማ ብጣዕሚ ዝፈትወኪ ዕድመን ጥዕናና ይሀብኪ ❤❤❤
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 9 ай бұрын
You're strong woman GOD gives you long life 🎉🎉🎉
@BageraBagera-s2g
@BageraBagera-s2g 9 ай бұрын
እጀጋየው ማለት ስለእውነት የምትናገር ነው ጀግና ናትእ ❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤናአ ይስጥሽ❤❤❤❤
@icydoeseditz
@icydoeseditz 9 ай бұрын
በጣም፡ጎበዝ፡ሴት፡ናት፡ሁሌም፡ለስራ፡የተነሳሳች፡ምርጥ፡ኢትዮጲያዊ፡የሴቶች፡ቁንጮ፡ተስፋ፡ባለመቁረጥ፡ጠንክሮ፡መታየትን፡የሚያስተምር፡እግዚአብሔር ፡ሁሉን፡ያውቃል፡ወይዘሮ፡እጅጋየሁ፡እድሜና፡ጤናውን፡ያድልሽ።
@haymanotefekadesellase3653
@haymanotefekadesellase3653 9 ай бұрын
ተክለሃይማኖት በጣም ነው ደስ የምትለኝ የምታቀርባቸው እንግዶችህ በጣም ደስ ነው የሚለኝ፡፡ እድለኛ ነህ ቱርክንም ጐበኘህ በቀጣም ደግሞ እየሩሳሌምን በዚህ ደስ በሚል አቀራረብ እንደምታስጎበኘን ተስፋ አደርጋለሁ 👏👏👏
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 9 ай бұрын
Great man Great womon❤❤❤❤❤❤
@sarahbay3607
@sarahbay3607 9 ай бұрын
ትልቅ ሰው ትልቅ ነው እድሜ ይስጥልን
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy 9 ай бұрын
በውነት ለመጀመርያ ግዜ ነው የኒህን እናት ኢንተረ ቢው በተከታታይ አውነትም እጅግ ከየሁ ❤❤
@sabatedla1733
@sabatedla1733 9 ай бұрын
የሲባ ባለቤት አቶ ውብሸት በጣም ሰው አክባሪ ከእውቀት ጋር የታገዘ መስተንግዶ በጣም የተደስኩበት ጉዞ ነበር እግዚአብሔር ቤተሰብህን ስራህን ይባርክልህ እማማ ጂጂ ጉዛችንን በምክርና በሳቅ ስላደመቅሽል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@shewittgorfu5000
@shewittgorfu5000 9 ай бұрын
ብጣም ደስ ይሚሉ እናት ጀግና እድድሜ ሥጤና ይስጦት I am so proud of you 🙏❤️👏👏
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 9 ай бұрын
እግርኛው ተክልዬ የማከብርህ የምወድህ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤️ ደስ የሚሉ እናት አይጠገቡብ በእውነት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤️🙏
@efremtameru
@efremtameru 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትን ያስታውሳል ። ጥንካሬያቸው እውነታው እውቀታቸው እና እግዚአብሔርን ማመናቸው እንዲህ በአለም ደረጃ መገለጥ ሆነላቸው። እንዲህ ጀግና የሆኑ ሰዎችን ተጠቅመን ከራሳችን አልፈን ሀገራችንንም እንጠቅማለን እናም የሀገራችን በጎ ስው ብያቸዋለው። እንጠቀምባቸው
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እሳቸውም ጀግና ናቸው❤
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 9 ай бұрын
እርሰዎን እስከዛሬ ባለማዎቄ በጣም ቆጬኝ ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 9 ай бұрын
እንኳን አላወቅሻት በአባቶች ላይ ስንት ግፍ እንደሰራች እግዚአብሔር እና ጊዜ ያወጣዋል
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 9 ай бұрын
@@dawitwoldetsadik4718 የምርክን ነዉ😥
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 ай бұрын
እኔም ዛሬ ገና ማወቄ ነው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
Boycott Qeraniyo Beyerusalem the lady is a murderer and lier
@tirhasberhe7938
@tirhasberhe7938 9 ай бұрын
የኔናት መቀበሪያዬን አዘጋጆቻለሁ አልሽ አንቺስ እንኳን ሞት እንቅፋትም አይንካሽ ጀግና ሴት ነሽ እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤🙏🙏🙏
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 9 ай бұрын
ተክልዬ እንኳን ደስ አለህ እትዬ እጅግዬ በጣም የሚገርሙ ጠንካራ እናት እንደሆኑ አውቃለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ካልተረዱዎት ይበልጥ የተረዳንዎት እንበልጣለንና እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ እናታችን🙏🙏🙏❤
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 9 ай бұрын
በእውነት አንድ ነገር ልል ወደድኩ ልቤን ቃሉ ስለነካው ❤❤ ሰው ለምን ይጠላኛል ስል ያሉት ሁሉም ትክክል ነው በቃ ስትበልጥ እውነት ስለምትናገር ፥ውሸት ስለማልወድ እና ስትሰራ እራስህን ሆነህ ስትኖር ስትበልጣቸው ያሉት እኔም ጋር ስላለ ❤❤ልቤን ነኩት ትክክለኛ ሰው ባለፈውም ዛሬም አንድ አይነት ቃል ❤❤ ቃል አጣሁ ልክ እንዲህ አይነት ሰዎች ጋር መኖር ያስደስተኛል ባብዛኛው አንድ የሆነ አስተሳሰብ አለኝ እድሜ ይስጥልን ስለ ባል ያሉት ይህንን ይስሙ የዘንድሮ ሴት እና ወንዶች አዎ ❤❤
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 9 ай бұрын
ረጅም ዕድሜ እመኝሎታለው ጀግና እናት ነዎት❤❤
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 9 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ እግዚአብሔር ይባርክዎ ❤❤❤
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 9 ай бұрын
ድንቅና ጠንካራ ሴት ናት ❤
@BezawitGirma-u3x
@BezawitGirma-u3x 9 ай бұрын
እኔ ግን ወ/ሮ እጅጋየው በጣም ነው የወደድኩሽ ጀግና ሴት ነሽ ግን ቃለ መጠይቅ ይበቃሻል በቃ በቂ ነው አውቀውሻል ማንነትሽን እንዳይበዛና እንከን እንዳናገኝብሽ መናገር ምትፈልጊው ካለ ፃፊው
@yordihagos2890
@yordihagos2890 9 ай бұрын
ጀግና እናት እረጅም እድሜ ከጤና ይሥጦወት
@misirgezaheng3099
@misirgezaheng3099 9 ай бұрын
እናታችን እድሜ ይስጥልነ መልካም እና ጀግና ሴት ኖት ወ/ሮ እጅግአየሁ ጋዜጠኛውም ተክለሀይማኖት እንደስምክ ነህ በርታልን
@tegakasayi1569
@tegakasayi1569 9 ай бұрын
አዶ ተጋሩ ከምዚአ ጅግና እዩ ጅግና ደው ኢልካ ይሕግዝ ከምዚ ከማኻ
@hawiroth9237
@hawiroth9237 9 ай бұрын
የእነዝህን እናት አምሮ ድንቅ ነው ።ለየት ያለ ብቃት የመረዳት አቅም አላቸው❤❤ ብዙ አውቀት ብዙ ፍቅር ብዙ ማስተዋል ብዙበፈጣሪ መመካት የሰስተምራል። ወይጀግነት እግዝብሄር ይመስገን። ከልቤ ነው የምሰማሁት። ረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ ብዙ ያስምረሉ😊
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 53 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 58 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 14 МЛН
GERE EMUN PART 208 | ገሬ እሙን ክፋል 208
49:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 130 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 53 МЛН