የኛ ሰው በአሜሪካ ትልቁ ETH/ ERT የገበያ ማዕከል በቨርጂኒያ የሌለ የለም ሉባንጃዬን በዘፈን

  Рет қаралды 175,598

Chebe Media

Chebe Media

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ቸቤ ጥሩ ስራ ነው አስፋው መሽሻ ነብሱን ይማረውና የኛ ስው በአሜሪካንን ይስራ ነበር አንተ ማስቀጠልህ ጥሩ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ሀገርችንን ይዘን ነው የምንዞረው በርታ❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 9 ай бұрын
አረ እንጀራው አስቸጋሪ ነው ለነጋዴው ይሰራል
@selamhailu1990
@selamhailu1990 9 ай бұрын
እኔ ያለሁበት አካባቢ ብዙም እንደዚህ የአበሻ ሱቆች የሉም በጣም ያስቀናል ጎበዝ የአገር ልጆች👏🏽👏🏽👏🏽 Thank you ቸቤ 🙏
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 9 ай бұрын
ስልክቤቱ ሰውዬ በጣም ጎበዝ ሲያስረዳ እራሱ ኮርተንብሀል❤👌👏👏
@Kalki_habeshawit
@Kalki_habeshawit 9 ай бұрын
ፍቅር ብቻ ነው የኢትዮጵያ ህሕብ የሌላ አገር ሰው አብሮ መብላት ቅምሻ ምናምን አያውቁም የኢትዮጵያን ልጅ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው
@saradezi8588
@saradezi8588 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት እዚው ተቀምጠን የማላውቀውን እሳየህን.🙏🏾
@tigist9810
@tigist9810 9 ай бұрын
ጎበዝ በርታ መስራት ያስከብራል ለወገንህ ለማሳወቅ መሞከር ያስመሰግንሀል
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 7 ай бұрын
Eshe amesegenalewou yene konjo ♥️♥️♥️
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 9 ай бұрын
እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም፡ ለብዙ ግዜ ስፈልገው የነበረ የንዋይ ቅዱሳት ሱቅ ተመስገን አገኘሁት፡ በእውነት ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ይሄ መበረታታ ያለበት ነው ህብረታችንን ያጠነክረዋል፡ በርታልን ወንድማችን የሱቁ ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ቤትህ በበረክት ይሙላው፡ ይሄ የስጋ ነገር አይደለም እያደረክ ያለከው ለሌሎች ተራ ንግድ ሊመስልች ይችላል ነገር ግን እዚህ ላሉት ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በጣም የተቀደሰ አገልግሎት ነው፡ ተባረክ❤❤❤❤❤❤በእውነት ደስታዬን በምን ልግለፅ ይሄንን ሱቅ ሳይሆን የነብስ መድሃኒት ቤት ነው የምለው፡ ይሄ በራሱ ወንጌል ነው፡ ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚሃብሔር ይመስገን,
@samuelzewdiejerusalemholygifts
@samuelzewdiejerusalemholygifts 9 ай бұрын
ስለ በጎ አስተያየትዎ እና ስለ መልካም ምኞትዎ እግዚአብሄር ያክብርልን። እኛ በልዑል እግዚአብሄር ድጋፍና መሪነት የንዋየተ ቅድሳቱን በዚህ በሰሜን አመሪካ ባሉ ግዛቶች ሁሉ ለማድረስ አቅደን በመነሳት የመጀመሪአውን መደብራችንን በ 3821 S George Mason Dr Suite F, Falls Church, VA 22041 ከፍተን በመስራት ላይ እንገኛለን። የጎደለንን ለመሙላት በቻልንው ሁሉ እንጥራለን። በጸሎትዎ ያግዙን። በድጋሚ እግዚአብሄር ያክብርልን።
@frehiwottages993
@frehiwottages993 9 ай бұрын
ዋው እስካይ ላይን እንጎቻ ማርኬት በጣም ጤናማ ጣፋጭ ምግብ በርቱ እንጎቻዎች
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 9 ай бұрын
Wooo….. ወንድሜ ተባረክ በእውነት ላንገት መስቀል ትንንሾች ከነማህተሙ በጣም እፈልግ ነበርና እሄዳለሁ :: በእውነት በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሜ::🙏
@samuelzewdiejerusalemholygifts
@samuelzewdiejerusalemholygifts 9 ай бұрын
በጉጉት እንጠብቅዎታለን።
@maheletkidane2720
@maheletkidane2720 8 ай бұрын
I love the hair it's soft, shiny and I love the texture The bundles are very full and of quality.❤
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 9 ай бұрын
ቸቤ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በዚው ቀጥል ሰንሰለት ድራም ላይ የሰራህበትን ሱቅ ሳታሳየን ቀረህ ቀጥልበት አሪፍ ፕሮግራም ነው
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 9 ай бұрын
ቸቤ በጣም ጎበዝ በጣም እምፈልገዉ ነገር ነበር ሄጄ አየዋለዉ በጣም እናመሰግናለን ቸቤ በእዉነት የሚበረታታ ነዉ
@SelamawitG-e2l
@SelamawitG-e2l 9 ай бұрын
Thank you Chebe media for the amazing advertisement, Selam Luxury Extensions is ready to serve you all
@chebemedia
@chebemedia 9 ай бұрын
My pleasure keep up the good work.
@betelhemyohannes9377
@betelhemyohannes9377 9 ай бұрын
Hi cheb endet nh Endet nw anetn magignet yemichilew Ene Ethiopia nw yalewet Ena real estate lay sales negn Abiren endinisera neber Fekadegna kehonik?
@abebegebreselassie4116
@abebegebreselassie4116 9 ай бұрын
ኢትዬጵያውነት ይሄነው ስታምሩ በርግጠኝነት ሁሉም ብሄር በአንድነት ሆኖ ነው ይህን በአል ያሳመሩት ሁሌም ፍቅር ይስጠን
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 9 ай бұрын
ፀጉር ቤቶን ሰላም ጎበዝ ❤❤
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 9 ай бұрын
ቼቤ ኢትዮጵያ አደል እንዴ የሚመስለው እኔ ያለሁበት እስቴት እንደዚህ ያለ ነገር የለም በጣት የሚቆጠሩ ሱቆች ናቸው ያሉት በጣ ደስ ይላል በርቱ ወገኖቻችን ቼቤ እናመሰግናለን!!!
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 ай бұрын
😁😁እዚህማ ስታስነጥስ ራሱ ይማርህ የሚልህ ብዙ ነዉ። የኔ ቪዲዮዎች ላይ የባስ ላይ የአማርኛ ፅሁፍ፣ በየሙዚየሙ የኢትዮ አሻራ፣ የትምህርት ቤት የኢት ባህልና የተወላጅ ልጆች ኦርጋናይዜሽን ታያለህ/ሽ።
@tigieyob6383
@tigieyob6383 9 ай бұрын
በርታ ጀግና❤❤
@sofifamily
@sofifamily 9 ай бұрын
I like Engocha market good customer service, yammy foods dullet, kitfo,kibe እርጎአይብ ❤️ thanks chebe
@altudz4055
@altudz4055 9 ай бұрын
ደስ ሲሉ በርታ 🥰👏ኤርሚሾ
@JustYohannes
@JustYohannes 9 ай бұрын
This is a nice market, great job.
@adisalem1777
@adisalem1777 9 ай бұрын
ብዙ ነገር ያወቅንበት ጥሩ ፕሮግራም ነው። በተለይ የኤሌክትሪክ ባለሙያው ያሬድ የሰጠው ሙያዊ ትንታኔ ፤ እንዲሁም ኢየሩሳሌም የንዋያተ ቅድሳት መሸጫ ለየት ያሉ ናቸው ። በርታ ወንድማችን። 💚💛❤️
@samuelzewdiejerusalemholygifts
@samuelzewdiejerusalemholygifts 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልን።
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 9 ай бұрын
Good job keep up 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@medi5959
@medi5959 9 ай бұрын
great information 🙏
@meddyadmassu8552
@meddyadmassu8552 9 ай бұрын
I cannot wait to visit the Holly Gift shop. thank you 🙏🏽
@samuelambaw4602
@samuelambaw4602 9 ай бұрын
Thanks cheby በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እንጎቻ ማርኬት ጣፋጭ ምግብ ያዘጋጃሉ እንጀራ በእውነት በጣም አሪፍ እንጀራ ነዉ fair price & good customer service 🙏
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 6 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ በርታ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 9 ай бұрын
አስፋውን ነፍሱን ይማረውና ያቆመውን ፕሮግራም ነው የቀጠልከው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
ቸቤ ስወድህ ሳከብርህ እናመስግንሃለን ስላስጎበኘኸን❤❤❤
@chebemedia
@chebemedia 6 ай бұрын
Thank you
@marsilastewodros3599
@marsilastewodros3599 9 ай бұрын
በርታ ጠንክር
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 9 ай бұрын
አሪፍ ነው. እኔ ከ VA beach እንጀራ ናፍቆኝ በአመት አንዴ ሁለቴ እመጣና እዛ ስደር ማን ይሆ አሪፍ ምግብ ያለው እያልኩ ሁሌም ይምመርጠው ቦታ አይነፋም!! ግን ስመጣ ኢትዮጵያ የገባሁ ነውየሚመስለኝ. 😍 Thanks. ❤
@selammelese8241
@selammelese8241 9 ай бұрын
Birndo restaurant, Yeshi kitfo and Meda restaurant bene amelkaket arif nachew. Enjera degmo Enat , Maraki , letena yemilut menm aylum.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 ай бұрын
@@selammelese8241የሺና ሜዳ 👍
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 9 ай бұрын
Hej like your program as i am Eritrean we need Ethiopia
@michaelamojo
@michaelamojo 9 ай бұрын
I love it brother kip going ❤
@chebemedia
@chebemedia 9 ай бұрын
Thank you, I will miko
@Eyosiasthegreat2347
@Eyosiasthegreat2347 9 ай бұрын
ንዋዬ ቅድሳቱ በጣም ደስ ይላል
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 9 ай бұрын
I love DMV it’s feels like home
@AbebayehuAmare-xh3yz
@AbebayehuAmare-xh3yz 9 ай бұрын
Wow thank you God bless you
@chebemedia
@chebemedia 9 ай бұрын
Thank you too
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 7 ай бұрын
I didn't Know some of the store even though I live in Virginia thank you. I will go and shoppppp ❤❤❤
@azebassefa2057
@azebassefa2057 7 ай бұрын
I been there before i was like 😮😮😮 I love it good job my Ethiopia
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
ጎበዞች❤❤❤❤❤
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 9 ай бұрын
Great me dia greatrer than all media
@abayineshzeke4801
@abayineshzeke4801 9 ай бұрын
Keep up the good work.
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 9 ай бұрын
ሰላምዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ she got really a nice human hair
@selamawitkidane882
@selamawitkidane882 9 ай бұрын
Thank you mare
@RachelBalcha
@RachelBalcha 7 ай бұрын
Very quality human hair and she is the best ❤
@hen6964
@hen6964 9 ай бұрын
Chebew anbesa nehe bereta Dinke new betam betaaaammmm tekami video eyeserah new
@yonasberhane7635
@yonasberhane7635 9 ай бұрын
Good job !
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 ай бұрын
Thanks Ethiopia 😮
@omegamekonnen2537
@omegamekonnen2537 9 ай бұрын
ወይ ቸቤ ዱለት ስትበላ ጋሽ ጣሰዉን ሥጋ እየበላህ ያከሰርካቸዉ ትዝ አለኝ ምችት ይበልህ
@mettik1562
@mettik1562 Ай бұрын
you are successful! thank you!
@marthayesuf9195
@marthayesuf9195 9 ай бұрын
Thanks bro
@elaybright8884
@elaybright8884 9 ай бұрын
OK እሱን የገበያ ቦታ አይቸዋለሁ ግን ለጥቃት እንዳይጋለጥ ምንም ነገር የጸጥታ ጥበቃ አላየሁም ያ ብቻ ነው ስጋቴ እኛ ከተማም አንድ አካባቢ ነው እንጂ ዘርዘር ብሎ ነው እና ተመሳሳይ ክትፎና ጥሬ ስጋ እንጀራ ነው ግን ቋሚ ደንበኛ ፓትሮል ቦታው ላይ የተቀመጠ ጥበቃ ያስፈልጋል የነዉጥ ሀገር ስለሆነ በማንኛውም ጊዜ እንዳንቀደም ያስፈልጋል።።።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 9 ай бұрын
ቸቤ የአራዳ ልጅ ዱለቱ ያሰኬዳል እሄዳለሁ !
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 9 ай бұрын
Amazing exactly nice mefia boy
@randoma153
@randoma153 9 ай бұрын
God bless you!!
@meftimekonnen710
@meftimekonnen710 9 ай бұрын
Thanks for sharing ✨✨ Selams Luxury Extensions is the best in town✨💖✨
@selamawitkidane882
@selamawitkidane882 9 ай бұрын
Thank you mare ❤️
@et2507
@et2507 9 ай бұрын
እንጎቻ//Market One ================ የሙሽሪት እናት ውጺ ተጠየቂ የጠመቅሽው ጠላ ጠጅ ነ ኣረቂ
@soliyanalebalesh1065
@soliyanalebalesh1065 9 ай бұрын
❤🤴🤴🤴🎉 good 👍 job 👏 bro I love ❤️ this 😍 video God bless you 🙏 respect 👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@chebemedia
@chebemedia 9 ай бұрын
Many many thanks
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 9 ай бұрын
አረ ጎበዝ ጤፍ ብቻ ለናንተ እሺ የሚልበት ለኛ እንቢ ዩሚልበት ምክንያት ምን ድነው?
@harrieelias5756
@harrieelias5756 9 ай бұрын
Thanks Gebe
@zerihuntutushmikysimamo1637
@zerihuntutushmikysimamo1637 9 ай бұрын
Wow I love it 🙏❤
@thomasaraya1561
@thomasaraya1561 9 ай бұрын
Very nice bro come in London
@getuhaile4665
@getuhaile4665 2 ай бұрын
ቸቤ የኔ አንበሳ ያኔ በሰንሰለት ድራማ ጋሽ ጣሰውን ስትሸውደው እውን ተኛው ዱርዬ ትመስለኝ ነበር።አሁን ግን በደንብ ተረዳውህ ጎሽ ቀጥልበት በርታ!!!
@chebemedia
@chebemedia 2 ай бұрын
Thank you
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 9 ай бұрын
Wonderful I wish I am there
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 9 ай бұрын
አይ እስካይ ላይ የ ዶሮ ማነቂያ ፒያሳ 🤣🤣🤣💯👍
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 ай бұрын
😂😂😂
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 9 ай бұрын
ኢትዮጵያን ኮሚኒቲ በሉት silver Spring ምናለ እንዲህ አንድ ላይ ቢኖር
@haroni2982
@haroni2982 9 ай бұрын
ሠላም ለዚሕ ቤት ሥራ ክቡር ነዉበርታ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 9 ай бұрын
ቀለም በሀይላት መቀባት በጣም ቀላል ነው እህቴ ህይላይቱም እንዲሁ ቀለመም እርካሽ ነው
@GNegasi
@GNegasi 9 ай бұрын
When I watch you , I feel like I’m watching drama or movie
@akiberhe2555
@akiberhe2555 9 ай бұрын
Berta❤
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 9 ай бұрын
ቸቤ በርታ❤
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 9 ай бұрын
እዚህ:እየኖርክ:ብዙ: informatio ከአንተ: ብዙ: እሳየህን:እናመስግናለን::
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 9 ай бұрын
Wwwww amezing
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 9 ай бұрын
Wishetamoch keethiopia yemimetaw duket wishet new yetedebaleke new atiwashu betam wishetamoch nachu.
@desalegnmengesha1570
@desalegnmengesha1570 9 ай бұрын
Engocha market please bring the branches to Atlanta only for real Ethiopian enjera!!
@admathaile4467
@admathaile4467 9 ай бұрын
Amen
@karozimathestar929
@karozimathestar929 9 ай бұрын
ቸቤ ጥሩ ስራ ነዉ ግን በረንዳዎቻቸዉን በ pressure washer ቢያፀዱ በጣም stain አርጎዋል ሁሌ እዛ በሔድኩበት ግዜ ይሄን ማሰብ እንዴት ይሳናቸዋል እላለሁ በተለይ ሬስቶራንቶች።ዉጩ ቆሽሾ ወደ ዉስጥ ገብተህ ለመመገብ ንፅህና ትጠራጠራለህ first impression as well image building needs much work
@Toronto6
@Toronto6 9 ай бұрын
እንደ አገር ቤት ሊያግማሙት ይሆናል። የአስተሳሰብ ነው ችግራችን ድህነት ሳይሆን።
@Toronto6
@Toronto6 9 ай бұрын
አዲሳባ በ15 አመቴ well maintained ከሆነው ከእናቴ ፎቅ ቤት ትቼ ሲያቀብጠኝ ወደ ከአባቴ እና ከእንጀራ እናቴ ጋር ሄጄ ስኖር ጊቢ ውስጥ ወደ 15 አባወራ ነው እሚኖረው የነበረው። ሁሉም የቀበሌ ቤት ሲሆን፣ የተግማማ ሽንት ቤት ሁለት አለው። እሄ የተግማማ ሽንት ቤት ሳይታደስ ንፅህናውን በጠበቀ መልኩ፣ በየ በአሉ በግ እየገዙ ይበላሉ including my own family እና እኔ teenager ነበርኩ እና በጣም ይቀፈኝ ነበር። አንድ ቀን ለምን በግ ከምትበሉ የሱን ፋንታ አዋታቹ ሽንት ቤቱን በደምብ ንፅህናውን በጠበቀ መልኩ አታሰሩም አልኳቸው ጊቢ ውጥ ተሰብስበው። ከዛ አፍ አፌን ብለው አሸማቀቁኝ አይገልፀውም። ልጅ አደለህ ዝም በል ምናምን ብለው 😬 ከዛ ከትንሽ ጊዜ ቦሃላ ወደ እናቴ ተመለስኩ እና ተገላገልኩ። ሚገርመው እስካሁን ያው ነው አሉኝ ስጠይቅ። so my point is that, ችግራችን የአስተሳሰብ እና ስንፍና እንጂ የresources አደለም።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 9 ай бұрын
​@@Toronto6kkkkkkk ere besak Anbsa lje nhe.
@hashtube5475
@hashtube5475 9 ай бұрын
አዎ 42:58 እኔም አስተውያለሁ agree with you 👍
@genettassew2095
@genettassew2095 8 ай бұрын
😊P ​@@Toronto6
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 ай бұрын
I had a drive through video for that area.
@abiyjembere6910
@abiyjembere6910 7 ай бұрын
thank you sintayhu .
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 9 ай бұрын
8K views in 5 hours... impressive. 👏👏 And Chebe is still in the Senselet Universe 😅
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 9 ай бұрын
Ask her please how she made 100% Teff Enjera? From Germany 🇩🇪
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 9 ай бұрын
Thankyou
@myhomeethio
@myhomeethio 9 ай бұрын
ቸቤው ቸቤ long time no see you.
@chebemedia
@chebemedia 9 ай бұрын
I am here now lol thanks pls share and subscribe the channel
@coffee_lover8
@coffee_lover8 9 ай бұрын
ለምገን ዶክተር ነርስ አታቀርብም የ ራሳቸውን ልምድ እገዲያካፍሉ ማለት የትምህርት ኢንስቲትዩት የከፈቱ ካሉ
@chebemedia
@chebemedia 9 ай бұрын
Coming soon
@mekdesali5297
@mekdesali5297 9 ай бұрын
Merhaban astewawklin betam tiru sew
@Milsmek
@Milsmek 8 ай бұрын
Do they deliver to UK?
@mamok3479
@mamok3479 9 ай бұрын
ጨቤ እርቦት ነበር ፣😅
@meram123
@meram123 9 ай бұрын
❤እየበላህ😂😂😂
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 9 ай бұрын
ሐበሻ የምታወቀው በToyota መኪና ነው 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@meram123
@meram123 9 ай бұрын
ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 9 ай бұрын
አገርቤት እያለው የባህር ማዶው ዱለት በማየት አስጎመጀኝ
@Osen-i6q
@Osen-i6q 9 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን በምትሰራው ስራ ተደንቄያለው እኛ 3ሆነን የባልትና ውጤቶች እናዘጋጃለን እናንተ ጋር ገበያ ፈልግልን አብረን እንስራ Telegram ላይ መገናኘት እንችላለን እናመሰግናለን::
@merrarisaman519
@merrarisaman519 7 ай бұрын
ብአዴን በገበያ ደግሞ መጣ አማራው ጎጃም ሸዋ ጎንደር ቤተ አምሃራ ደሙ ይፈሳል ከዝያ እዳው ከበዛበት አፍ እየነጠቃችሁ ሆዳችሁን ጀርባችሁ ላይ ተሸክማችሁ ማየት እንኩዋን አልቻላችሁም ለጥሬ ስጋ የተሰደደ የምግብ መመላሻ ሆነን ቀረን
@salomonkidane
@salomonkidane 8 ай бұрын
All nice shop
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 9 ай бұрын
WOW እኔ ጎመጀሁ በተለይ የጤፍ እንጀራው በጣም ድንቅ ነው ግን ምን ዋጋ አለው እኔ የምኖረው ሌላ State ነው
@butterfly2349
@butterfly2349 9 ай бұрын
Set nesh Wes wend ?
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 9 ай бұрын
You are luky wow
@omagura
@omagura 9 ай бұрын
ቸሞቤ አከቤ አንተስ መች ነው ምትጀመረውና ምንገባበዘው
@coffee_lover8
@coffee_lover8 9 ай бұрын
Chebe, pls leave your phone # and we need some information, please. Keep up your good job.
@chebemedia
@chebemedia 9 ай бұрын
Text or call me on Chebe media or Chebe Zearad Facebook page or Chebe media Tiktiok. Thank you
@genetm.6934
@genetm.6934 9 ай бұрын
እረ እጅን ታጠብ እንደ ኢትዮጵያን 😂
@sabamamo9820
@sabamamo9820 Ай бұрын
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 9 ай бұрын
ወገኖቻችን ታኮራላችሁ።ተዋደዱ።ሀገራችሁንም አትርሱ።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 9 ай бұрын
ቾምቤ ምግብ ቤት የነበረህ ሞሮል ቀዝቅዞ human hair ቤት ስትገባ ጉንጭህን ይዘህ አበስኩ ገበርኩ የምትል ነዉ የምትመስለዉ 😂😂😂😂 በርታ ጥሩ ስራ ነዉ።
@chebemedia
@chebemedia 9 ай бұрын
Thank you,
@Bnnbvj
@Bnnbvj 9 ай бұрын
❤️❤️❤️👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏💝
@rishangegziabiher3682
@rishangegziabiher3682 8 ай бұрын
ባዴራሽ ቢዝነስ የሚያመላክት አይደለም
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 59 МЛН
Was it fate? 😱❤️🙈 Power Stone - Time Stone
0:44
Marulho
Рет қаралды 12 МЛН
Жена Китаянка Нахваталась :)
0:18
Petya English
Рет қаралды 8 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
0:49
好人小丑
Рет қаралды 12 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
0:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,1 МЛН