እንደወጣች የቀረችው አርቲስት | ንግስት አበበ | ድንቅ ታሪክ በመኮንን ወ/አረጋይ

  Рет қаралды 13,940

ድንቅ ታሪኮች - በመኮንን ወ/አረጋይ

ድንቅ ታሪኮች - በመኮንን ወ/አረጋይ

6 ай бұрын

በሀገራችን የተከሰቱ እውነተኛ ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ታሪኮችን የምንዳስስበት የዩቲዩብ ገፃችን ነው።
በተለያዩ ዘመን የነገሱ ነገስታት እውነተኛ ሕይወት እንዲሁም ያልተነገሩ አስገራሚ ታሪኮቻቸውን ፤ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ቀደምት እና አንጋፋ ሙዚቀኞች ሕይወትና ሥራ እንቃኛለን።
#music #ethiopianmusic #history #ethiopianhistory #documentary #amharic_documentary #tarik #asgerami_tarikoch #ታሪኮች #የኢትዮጵያ_ታሪኮች #አስገራሚ_ታሪኮች #አስገራሚታሪኮች #ሙዚቃ #የኢትዮጵያ_ሙዚቃ #amharic_music #አስቂኝ #አዝናኝ #መዝናኛ #meznagna #viralvideo #tiktok #ቲክቶክ #አድዋ #adwa #ታሪክ #መረጃ #አዲስ_መረጃ #ያልተሰሙ_ታሪኮች #asgerami_tarikoch #ድንቅ_ታሪኮች #denq_tarikoch #dinq_tarikoch
#ethiopian_music #oldies #old_music #የድሮ_ሙዚቃ #stories #untoldstory #ዶክመንተሪ #documentary #የኢትዮጵያ_ዶክመንተሪ
ድንቅ ታሪኮች - በመኮንን ወ/አረጋይ

Пікірлер: 10
@freedomedlawte9067
@freedomedlawte9067 6 ай бұрын
ልጇ የት ነው የሚገኘው /የምትገኘው / አድራሻ ላክልኝ ሀደራ።
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 2 ай бұрын
እህህ ነፍስሽን ይማረው 😢😢😢😢ንግስት አበበ
@netsanetkifle624
@netsanetkifle624 5 ай бұрын
ሞክ በርታልን።ብዙ እየተማርን ነው።በርታ።
@weynitewel458
@weynitewel458 6 ай бұрын
በዛ ግዜ ፕሮግሙ ተካፍየ ነበር ከከረን በደስታ ነበር የተሸኙት ግን ምን ዋጋ አለው እላበርዕድ አካባቢ ነበር የተመቱት በዛ ግዜ አለቀስን አዘን ከስት አመት በሃላ ታሪኩ ሲሰማዉ እንደአድስ አስለቀሰኘ አየ ግዜ
@hddi491
@hddi491 6 ай бұрын
What is your name artist
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 6 ай бұрын
1980 ከረን አይ ደርግ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
እነዚህ የደርግ ጨካኝ- ቦቅቧቃ- ወደሎች ያልሰሩብን ግፍ የለም እኮ። አራስ የማይምሩ አውሬዎች ናቸው እኮ አሁን ፖለቲካውን ካላቦካን የሚሉት።
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 6 күн бұрын
የገደላት ወያኔ ነው እኮ ደርግ አይደለም
@negussieayele7809
@negussieayele7809 5 ай бұрын
ለራስህ የማታውቀውን፣ አውቃለሁ ብለህ ህዝብ ፊት ትቀርባለህ። ኧረ እፈሩ። ንግስት ምድር ጦር አልነበረችም። አንበሳው ክ/ጦር ወይም ምስራቅ እዝ ኦርኬስትራ ነበረች። ታሪክን ሳያጠኑ በግምትሽይዞ መቅረብ ያሳፍራል።
@ymekutube
@ymekutube 5 ай бұрын
የታሪኩን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ቤተሰቦቿ ከ6ወር በፊት ከebsጋር ያደረጉትን ቆይታ አድምጥ ንግስት ምድርጦር ነበር የተቀጠረችው ።
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 9 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Holland ዝወዓለ ሰለማዊ ሰልፊ 04 - 07-2024
26:57
Yikealo ይከኣሎ TV
Рет қаралды 5 М.
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 9 МЛН