እንደዚ እንደዛ - Ethiopian Movie Endezi Endeza 2021 Full Length Ethiopian Film Endezi Endeza 2021

  Рет қаралды 833,426

Netsebraq TV

Netsebraq TV

Күн бұрын

Endezi Endeza 2021 Full Length Ethiopian Film Endezi Endeza 2021
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 696
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
የማንዴ አድናቂዎች እስኪ ልያቹ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላሟን አሰማን
@mahederalemu-nc7zf
@mahederalemu-nc7zf 4 ай бұрын
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም የሀሳባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ።ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አሜን አሪፍ ፌልም ነው
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 2 жыл бұрын
ኣሜን
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
አሜን
@talilasi6519
@talilasi6519 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@ለሚየድግልማሪያምልጅ
@ለሚየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@zaharazahara3351
@zaharazahara3351 2 жыл бұрын
አሚን
@የውቤበረሀው
@የውቤበረሀው 2 жыл бұрын
ማርያምን የያዘ ሁሉ ምንም አይሆንም!!!!ክብር ለአክባሪዎቿ!!!
@alruwili4900
@alruwili4900 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች።ያልታሠበ።እንጀራይስጠን።እስከመቸ።ስደትላይሞላ።ነገር።ሀገራችንም።ሠላምያድርግልን።ያረብ
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mohmmedmm9325
@mohmmedmm9325 2 жыл бұрын
አምን
@ftaiyarmago1544
@ftaiyarmago1544 2 жыл бұрын
አሜን
@melimelat3449
@melimelat3449 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
አሜን ይስጣቹ እህቶቸ በርቱልኝ
@emandalove844
@emandalove844 2 жыл бұрын
አረቄ እየጠጡ የድንግል ማርያምን ስም መጥራት አይከብድም ወይ ደራሲዎች አታርክሷት እሷ ክብርት ናት 🙏❤
@seidahmed2304
@seidahmed2304 2 жыл бұрын
ችስ ቱሪናፋ ትብዳሽ
@ኢትዮ-ጨ4ወ
@ኢትዮ-ጨ4ወ 2 жыл бұрын
መጀመርያ በቤተክርስትያን እደጅ መጠጥ እየመጣላቸው የሚጠጡ ቄሶች ብናወግዝ አይሻልም?
@nurnur4504
@nurnur4504 2 жыл бұрын
እኔ መግስት ብሆን የመጀመርያ ስራዬ አረቆን ጠላን ጫትን አጣፍለሁ ሴትንም የሚደፍሩትን ወደዛው በሰይፍ ኢቀላል ኢረሸናል ከዛ አንድ ወጀለኛ አታገኚም ከዛ ሲጠቀም የተገኘ እዛወ አበቃለት አብሶ ሴትን ሲደፍር አረቄ ሲጠ ጣ የተገኘ እዛው ባለበት ነበር እምረሽነው ግን አሁንም በተቻለኝ መጠን አጠፍለን እነዚህን
@kedstettube6712
@kedstettube6712 2 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ፊልም ነው 😥ህይወት እደዚህ ናት የአድ ቀን ሰተት የዘላለም ጸጸት ነው በርቱ እደዚህ ወጣ ያለ አዲስ ነገር አምጡልን👍👍
@hewohtyemaryam1484
@hewohtyemaryam1484 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ በ ቲክ ቶክ አይቶ ሙሉውን ሊያይ የመጣ🙋‍♀️🥰
@uidgg
@uidgg Жыл бұрын
እኔ
@ወዲትግራይዕባይሓውዜን
@ወዲትግራይዕባይሓውዜን 2 жыл бұрын
በንድቀንዋ ትንሸ ሰህተት የዘላለም ህይወት እንደምትፀፀት እና የምትወዶውንና የምታልመውን እንደምታጣ ተማርኩኝ ከዚህ ፊልም ኡነት ነው እኛ አላህ ከፃፈልን ውጭ በፍፁም አንኖርም እኛ እንደምናሰበውና እንደምንፈልገው ሳይሆን እሱ በፃፈልን ነው የምንኖሮው እባክህ ጌታዬ መጨረሻችንን አሳምርልን
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 2 жыл бұрын
የምር ቲክትክ ላይ አይቼ ነው የመጣሁት እየቆራረጡ ቀጣይ ይላሉ🙄🙄 እዚህ መጥቼ ባይስ😅😅
@አሚነትቢንትአህመድአሚነት
@አሚነትቢንትአህመድአሚነት 2 жыл бұрын
😂😂😂😂እኔም
@toyba3760
@toyba3760 2 жыл бұрын
እኔም
@መሬአለምከተማ-ቨ7ፀ
@መሬአለምከተማ-ቨ7ፀ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@እግዚብሔርእረኛየነው
@እግዚብሔርእረኛየነው 2 жыл бұрын
እኔም
@መንሱርቲዩብ
@መንሱርቲዩብ 2 жыл бұрын
እኔም ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት ወላሂ
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 2 жыл бұрын
እመብርሀን እመቤቴ ርህርሂተ ህሊና አቁራሪተ መአልት እባክሽ ሀገሬን ማሪልኝ
@ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
@ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 жыл бұрын
በስመአብ እሚገርም ፊልም ነው አቤት የመጠጥ መዘዙ ሁፍ ከንደዚህ አይነት ነገር ፈጣሪ ይሰውረን
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ማንዴ ያለበት ፊልም ባያምርም ያምራል 44ነጥብ🥺🤩
@HayatMabrot
@HayatMabrot 2 жыл бұрын
Kkkkk
@sslovetube416
@sslovetube416 2 жыл бұрын
ወሬ 44 ምን አመጣው
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
@@sslovetube416 እኔንጃ😏
@amin8277
@amin8277 2 жыл бұрын
አንቺ ያለሽበትስ ክክክ
@eskedargatachew8318
@eskedargatachew8318 2 жыл бұрын
👌ምርጥ ፊልም ደራሲው እና ዳሬክተሩን ሳላደንቅ አላልፍም ኢቲዬ ላይ አሁን በተለይ በዚህ ዘመን የሚሰሩ ፊልሞች ሁሌ ተመሳሳይ መልክት እና ይዘት አላቸው ይሄ ግን ለየት ይላል በተለይ ሲመሰግን ተዋናዩቹም አሪፍ ናቸው🙏❤️
@maqdesc4380
@maqdesc4380 2 жыл бұрын
በስማም እስከመጨረሳ እያነባሁ አየሁት ምርጥ ፊልም😭😭
@ለሁሉምግዜአለውኢትዮጵያሀ
@ለሁሉምግዜአለውኢትዮጵያሀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገርችንን ሰላም አገልን
@princesss7977
@princesss7977 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የዘመኑ ወዶች ይገልፃል
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
ሰላም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክፉውን ሁሉ ያርቅልን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን 🙏
@tubetube4903
@tubetube4903 2 жыл бұрын
ለየት ያለ ታሪክ በጣም አስተማሪ ፊልም 👌
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
የእምነቷ ፅናት በጣም ነው ደስ ያለኝ
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 жыл бұрын
በጣም አስተመረህ እና አዚንኝ ነው መዴ l love you so much🙏thanks ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን !!
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 2 жыл бұрын
አስተማሪኘዉ በጣም ደስ ይላል አይ ሕይወት ግን እደዚችናት
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ የሀገሬ ልጆች
@zionminas8655
@zionminas8655 2 жыл бұрын
ምርጥ እንዲ ለየት ያለ ፊልም ስትሰሩ ደስ ሲል
@tseditsedi6414
@tseditsedi6414 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@ayalewyirga9573
@ayalewyirga9573 2 жыл бұрын
የኛን የወዶችን ዉሽት በትክክል እሚገልፅ ፊልም ማዴላ በጣም እወድሃለዉ እስካሁን ካየዉት ፊልም ለየት ይላል
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ወላሂ አብሬ ያደኩት የልጀ አባት እዲህ ነዉ ያረገኝ ግን ሂወት ይቀጥላል ዉሸታቸዉ የለለ ነዉ ሠዉ ከባዱ ሀሀሀሀሀሀ
@mohammedaljaberi9430
@mohammedaljaberi9430 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወድሞቼ መምህር ተስፋዬ አበራ ኢቱብ አለ እድታዳምጡት በግዛቤሄር ስም እጠይቃችኋለሁ ለሌሎችም አካፍሉ ይጠቅማችኋል በሀገርም ከሀገርም ዉጭ ያላችሁ በሙሉ አመሠግናለሁ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ
@ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ 2 жыл бұрын
ሠላም እንደኔ ከቲክቶክ የመጣ በላይክ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ አይታቹ የመጣቹ እጅ አውጡ ፊልሙ እውነተኛ ታሪክ ላይ አይቼዋለሁ እስዋ ስታረግዝ ከሌላ ማግጦባት ልጅዋን ብቻዋን ምታሳድግ ሴት አይቻለሁ
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የተዋናኞች ብቃት 👍👍👍👍
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
ሁሌም ከሚፀፅተን ከራሳችንም ጋር ካምላክ ጋር ከሚያጣላን ክፉ ስራ እግዚአብሔር ይጠብቀን ቆንጆ ፊልም ነው
@ማያማያ-ገ5ቀ
@ማያማያ-ገ5ቀ 2 жыл бұрын
በጣም ማርያምን
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 2 жыл бұрын
አሜን መልካም ንግርር ጥሩ ነው
@retatube2034
@retatube2034 2 жыл бұрын
አሜን
@najwamohammed7337
@najwamohammed7337 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asas3908
@asas3908 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@emandalove844
@emandalove844 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም እሙሻ ✌️✌️✌️🌹🌹🌹🌹🌹ማንዴላ 👌 እርጉዟ🥲🤰
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 2 жыл бұрын
የማንዴላ ማዘር ፆለት በአረቂ ሀሀሀሀ ያላያችሁ እዩት ያስተምራል በተለይ ስደት ላለን ወንድ አማኞች
@mariamebrahamytub2200
@mariamebrahamytub2200 2 жыл бұрын
ከሷ ያቺ ኮሜንት አሳቀኝ ክክ
@mixdjyamanethiopia4891
@mixdjyamanethiopia4891 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ከስንትጊዜ በኋላ አጨራረሱ የሚያምር ፊልም አየሁ ያችግን እንደተጎዳች ትቀራለች ምክንያቱም የምትወደውን ስታጣ ከተቻለ ቁጥር ሁለት ቢኖረው አሪፍ ባይ ነኝ
@ተሙየመዱ
@ተሙየመዱ 2 жыл бұрын
ኡፍ እርጉዝዋ ያለ ሀጥያትዋ ሰታሳዝን 😭😭😭😭የሚቀባበሉት ግን ደሰ ይላል ለሁላችንም የታመነ የተባረከ ትዳር እና ፍሬ ይሰጠን አሜን
@muse5159
@muse5159 Жыл бұрын
Batame yasaznal unat
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 жыл бұрын
የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ጸጸት😥 ገራሚ ፊሊም ነው 👍😘💚💛❤የማንዴላና የሶኒያ ጭውቴ ፈታ ዘና ነው ያደረገኝ😍
@ህሊናዳኛነው
@ህሊናዳኛነው 2 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ የሐገራችንን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
Amen
@victoria-i6m7f
@victoria-i6m7f 2 жыл бұрын
የሀገራችን ፊልም ማየት ካቆምኩ ቆየሁ እንዳጋጣሚ ኮሜንታችሁን አምብቤ ያየሁት ድንቅ ፊልም ነው ከድምጽ ጥራት ከቀረጻ ከትወና ከድርስት እንከን የሌለበት ነው
@tirsitzewge9869
@tirsitzewge9869 2 жыл бұрын
ስንቶቻችን ነን የተበደልን መስሎን የበደልነው
@mdinamdinaa285
@mdinamdinaa285 2 жыл бұрын
የምር አሰተማሪ ፍልም ነዉ ባይለይዮ አሪፍ ነበር
@gelatch24
@gelatch24 2 жыл бұрын
ሁሌም እኛ በሰዎች ፈራጆች ነን!!! አሁን በልጁ በመፍረዳችን እራሳችን ምን ያህል የሰዉ ጉድፍ እንደምናይና እራሳችንንም በሰዉ እንደማንፈርድ ንፁህ እና ፃድቅ አድርገን ቆጥረነዉ ይሆን!!! ለንስሀ ለስጋወ ደሙ ለንስሀ ፍሬ ያብቃን!!!
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@mrchu5492
@mrchu5492 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይላክልን ቸሩ አምላካችን
@hsmera5381
@hsmera5381 2 жыл бұрын
Wawww mechersha lay yalew xhuf betam new yewededkut mshana le kdst dngl Maryam lij leluaul agzabher yemilew betam new yewededkut❤️🥰🥰🥰
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 жыл бұрын
ደስሚል ድርማነዉ ያስተምርል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አረ ሀገሬ ሰላምሽ ንፍቅ አለኝ 🙏🏿😭😭😭 እፍፍፍፍፍ መቼ ነው መከራችን ሚያቆመው? እንፀልይ ወገን ስለ ሀገራችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 2 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ሁኖ እያለ እሷ ጥፋት የለባትም ወንድሙ ነው ጥፋተኛው ሰክራ ነው መለያየት አልነበረባቸውም 😢😢😢💔
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ በፍቄ ተናድጀ ነበር ግን እውነቱ ሲወጣ ፍቄ ጥሩ ሰው ነው። ይገርማል እንዲህ አለ ማለት ነው ማንዴላ ያለበት ፊልም እኮ ገራሚ ነው። የስልኩ መጥሪያ መዝሙር ለምን ጠላኸኝ ወንድሜ እውነት ነው ። ሁላችንም ታጋሽ ያርገን
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ ወገኖቸ 🥰🥰
@ሰአድነኝየሀይቋ
@ሰአድነኝየሀይቋ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ እየተናደድኩኝ ሳይ ቆይቸ ማለቂያ ላይ አሳዘኑኝ ከዛም መጨረሻላይ የለሁም በሳቅቅቅቅ😃😃😃😃😃😃😃😃
@raheelworku2916
@raheelworku2916 2 жыл бұрын
የዘመኑን ወንዶች ይገልፃልአግዛቤር ይጠብቀን ከአፍአቀላጤ
@raheelworku2916
@raheelworku2916 2 жыл бұрын
ምርጥፊልምነው ነብስጡሯ ግንታአሳዝናለች በተረፈአስተማሪነው
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፌልም ነው እኔም እደልጅቶ ትግስት ቢኖረኝ ምን ነበር ቆየህ ብየ አገር አቃጥላለሁ አይይይይይ
@ሰሊናYouTube
@ሰሊናYouTube 2 жыл бұрын
አትሰቢ እህትሽ ነኝ ክክክ
@nasriyaahmed8226
@nasriyaahmed8226 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ 2 жыл бұрын
አያችሁ ወዳጆች ለዚህ ነው መጠጥ አትጠጡ የሚባለው የአንድ ቀን ስህተት የዘለም ፀፀት ነው👌👈✍️ ኡፍፍፍ በተለይ የስልኩ መጥሪያማ በጣም ልብ ይሰብራል💔ለምን ጠላኽኝ ወንድሜ እውነት ነው ለምን ጠላኽው ግን🤦😏 አሜንየ ደግሞ እያለቀሰች ለእመቤታችን ስትነግራት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ 😢😭 ያላችሁ ሰዎች እዩት አሪፍ ፊልም ነው እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ፈተና ይሰውረን ያማል እጂግ በጣም😳 Thank you ደራሲው እንድሁም አርቲስቶች 😘🙏
@احمدتمام-م9ض
@احمدتمام-م9ض 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@zemedkuntemesgen9134
@zemedkuntemesgen9134 2 жыл бұрын
betam asetemari film new nice
@abelfisseha123
@abelfisseha123 2 жыл бұрын
Yemir amharic film kayhu koycha nbr kesent giza behwala acheraresu yamare film ayhu👏👏👏👌👌
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች 2 жыл бұрын
እነሱ ሊከፈላቸው የኔ መነፍረቅ ይገርመኛል ፊልም እደሆነ እያወኩት ማልቀሴ ግን የሌለ ነው ዴራማው አደኛ ነው ከምር🥰ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርአድነት በረከቱን ይላክልን እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበለን 🤲
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ወገኖቸ
@rhemefamileyyoutube8685
@rhemefamileyyoutube8685 2 жыл бұрын
ሂወት አስጠላኝ በስደት እስርቤት ስቃይ ባገሬ ስቃይ አረወደት እንሂድ አረ ያአላህ በራህመትህ😭😭😭☝️
@እምዬሚኒሊክ
@እምዬሚኒሊክ 2 жыл бұрын
ፀሀዩ መግስታችን አላለም ተመቸኝ 😂😂
@habtamnega7753
@habtamnega7753 2 жыл бұрын
betam 😁😁😁
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ 2 жыл бұрын
እምባየን ጨረስኩበት ግን መንፈሳዊ ፊልም ይመስላል አይ አዳሜ ሳላገኝህ እምባዬን ጨርስኩ😁🙈
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ወገኖቸ
@debishgrimay683
@debishgrimay683 2 жыл бұрын
HOW NIC Filim Ethipean god belss you .👌👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Musa469
@Musa469 2 жыл бұрын
ማንዴላ ስራኣት አድርግ ፍቅርእና የሶሪያ ስደተኛ ምን አገናኛቸው ያገራችን ሰው ሲተርት እንዲህ ይላል ምግብን አላምጦ ነገርን አዳምጦ ገባህ ምን አለ መሬትላይ ወርዳቹህ ባትፈጠፈጡውው ወይህሌና
@Ayall12
@Ayall12 2 жыл бұрын
እኔ ፊልም መሆኑን እረሳሁት እኮ ግን ሚስትየዋ ምንም የምታውቀው ነገር የለም ትእግስቷ ደስ ይላል
@haftomteklay687
@haftomteklay687 2 жыл бұрын
wow በጣም ኣስተማሪ እና ኣዝናኝ ፊልም ነው
@abudiyerayawu8962
@abudiyerayawu8962 2 жыл бұрын
ሂወት እንደዚህ ናት የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ፀፀት ይገርማል
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 Жыл бұрын
አሜንእዳፍሽያድርግልን
@karatube3789
@karatube3789 2 жыл бұрын
ገናሁን አሪፍ ፊልም አየሁ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል በርቱ
@ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ
@ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 2 жыл бұрын
ወዶች ለምጠፈጠሩ የሚያሥብልግዜነው ወዶች እኝክ ኧረተው ፈጣሪንፍሩ
@rahelreda9107
@rahelreda9107 2 жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ለህዝባችን ሰላም አድነት ያምጣልን አሜን
@زهرةعبدالله-ع1و
@زهرةعبدالله-ع1و 2 жыл бұрын
ዋው ጃቦ ያለበት ፊልም ደስ ይላል
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ይገርማል እና አብረሀት መቀጠል ትችል ነበር ግፋ ቢል ለሚወለደው ልጅ እሷ ደሞ ምንም አላጠፋችም የምር እኔ ግን አልተመቸኝም መለየት አልነበረባቸውም
@fredesa246
@fredesa246 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል ግን በጣም አስለቀሰኝ መጨረሸው
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם 10 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ሰላም ናችሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝት ይበል ከዚህ አይነት ወንድ ይሰውራችሁ
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አትፍረድ ማለት እንዲህ ነው በጣም እየተበሳጨው ነበር ያየውት በጣም ያሳዝናል የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ፀፀት
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
ታየኝ እኮ በላዬ ላይ እንደባለገብኝ እርግጠኛ እየሆንኩ ለሱ ልደት ላከብር😄😳😒... ለምን ድጋይ አይበላም.... አናቱን ሁለት የምከፍለው ይመስለኛል
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 жыл бұрын
አናቱን ነበር በመዶሻ ክክክ
@hawaadem6676
@hawaadem6676 2 жыл бұрын
ፊልም ካየሁ ቆየሁ ትቻለሁ ካማር ልየው?
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 9 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 በጣም ያማል
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
ገራሚ ፍልም ነዉ 👌👌👌
@karmatpc9983
@karmatpc9983 2 жыл бұрын
ለምን ጠላህኝ ዉንድሜ ! የሚለዉ መዝሙር የማን ነው🙏
@karmatpc9983
@karmatpc9983 2 жыл бұрын
@ኢትዮ ገጠርtube 🙏
@zeharaseid7007
@zeharaseid7007 2 жыл бұрын
ቀፋፌ ቆዳያ እምትለው ተመችቶኛል በዛላይ በጣም አስተማሪ የሆነ ፌልም ነው
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 2 жыл бұрын
Arif new bertu
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 2 жыл бұрын
Wow this movie amazing thank you guys I love it
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
በስማም ምርጥ ፊልም ማዴላችን ጠፍተክ ነበር አሁን ክስከናል ይመቻችሁ በል ቶሎ ቶሎ ና ማዴላችን 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደራሲ ና ደይሬክተር ነብዩ ተሾመ እናመሰግናለን ወቅቱን የጠበቀ አስተማሪ ነው እውነት አለ ውሸትም አለ፤ ትክክል አለ ስህተትም እንዲሁ፡፡ ምንም ቢታፈኑ እውነትና ጭስ መውጫ አያጡም ይባላል፡፡ በእርግጥ ስህተትም ቢታፈን ስህተትነቱን እንደ እውነት እንደ ትክክል እስካልተቀበልነው ድረስ መውጫ አያጣም፡፡ ስህተትነቱ ይታወቅ ዘንድ ለሁሉ ይገለጣል ሆኖም ግን ታፍኖ እንዲኖር የእኛ ተጽእኖ ከባድ ነው፡፡ ለዚህም ነው አንድ ቀን በተሳሳትነው ስህተት እድሜ ልካችንን ስህተት እንድንሠራ እድልን የምንሰጠው በርን የምንከፍተው
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
ትክክል
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@habibabate4629
@habibabate4629 2 жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነገር ነው እንዳሷ አምወደውን ሴት ማግኘት ይከብዳል እሱ ግን እንደቀላል ነገር ተዋት
@samrawitalemayehu2225
@samrawitalemayehu2225 Жыл бұрын
Gen lemen teluat hade esu yemer kafekerat lijun ende liju mekebel yecel neber 😭gen betam yemewedew filem new
@maser285
@maser285 2 жыл бұрын
Her Faith and patience is amazing. Well done.
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ 2 жыл бұрын
ዶሮወቹን ማን እደሚስፈለፍላችው አይታወቅም😂😂😂አይይ ይይ ማደላዬ ስታስቀኝኮ
@ማራኪዬ-በ3ጸ
@ማራኪዬ-በ3ጸ 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ማንዴ አንደኛ
@ህሊናዳኛነው
@ህሊናዳኛነው 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልን እደት ደስ ይላል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
ማንዴ ጠፍተሃል ስለመጣህ ደስ ብሎናል
@teddyme8828
@teddyme8828 2 жыл бұрын
Fetari kendzih ayent fetna yetbken
@ahmed-uo9zy
@ahmed-uo9zy 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ👌👌
@SuSu-vc4nm
@SuSu-vc4nm Жыл бұрын
ማነው እደኔ እባውን የጨረሰ😢😢
@tseganeshtafes7430
@tseganeshtafes7430 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፍልም ነዉ እዩት
@منىالمنى-ظ5ك
@منىالمنى-ظ5ك 2 жыл бұрын
ምርጥፊልም
@senaytmerid
@senaytmerid Жыл бұрын
I love mande ❤❤
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 701 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 18 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 69 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 404 М.
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018
1:24:23
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17