KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እግዜርን የመታገል ጥቅሞች
43:23
የምንፈልገው የማይፈልገን ለዚህ ይሆን?
37:04
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
እንደዚህ አይነት ሰዎች በሒወታችን ሊኖሩ ይገባል።
Рет қаралды 6,152
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 11 М.
Behailu Mulugeta Classroom
Күн бұрын
Пікірлер: 51
@behailumulugeta5062
4 күн бұрын
አዲስ ስርአት ሲመጣ ለምን በሉ። ማህሌተ ጽጌ ስናድር አንድም አበባ ያዥ አልነበረም። በዚች ሰሞን የመጣ ነው። . ከማህሌተ ጽጌ ውጪ በንግስም መያዝ ፋሽን ሆኗል። ለወደዳችሁት ነገር ከመጸሀፍ ጥቅስ መፈለግ ያሰናክላችሗል። አባጎርጊስ ማር ነሽ ብሏታል ብላችሁ ማር እየላሳችሁ ልትዘምሩ ነው? ስለ አበባ ከንቱነት እንዲህ ይላል ኢሳ 40: 6-7 . ድምፅ “እንዲህ ብለህ ዐውጅ” አለኝ...... “ሰው ሁሉ እንደ ሣር ነው፤ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው፤ የእግዚአብሔር ነፋስ በሚነፍስበት ጊዜ፥ ሣሩ እንደሚደርቅና አበባውም እንደሚረግፍ ሰውም እንዲሁ ረጋፊ ነው።"
@user-ul4rl1kb3r
4 күн бұрын
በሐ አበባ መያዝ ስርአት ነው (ከተገኝ) ማሕሌተ ጽጌ ለይ ግእዙ መነሻው ከመ ፍሕሥ ቀይሕ ለይ. በማሕሌተ ጽጌ እዌድሰኪ ለጽጌ ተቀፂልየ ዘንጽሕኪ ጽጌ. ምሳሌሽ የሆነውን አበባ ይዜ አንቺን አበባይቱን አመሰግናለሁ. ሐሳቦችን እንደታላቅ ወንድም እሰማሐለው
@anthenehBerhanie
2 күн бұрын
በሀይልዬ አንተ እኮ የምትገርም ነህ።❤
@Saafo
2 күн бұрын
አንተ Matrixሁ በእውነት ገብቶሃል ስለምርቃቱ አሜን 🙏
@girmaterefe2514
5 күн бұрын
ስለ ፀጋዬ ደባስ የሻነህ ወ/ማርያም ጎሹ....ስታወራ ደስ ብሎኛል አክሱም ባህል ማዕከል እምንኮራበት ነው tnx baha
@liethiopawit3584
13 сағат бұрын
I am addicted to your ideas. But I don't know what kind of therapy I need?
@danbisrat22
5 күн бұрын
You got an amazing talent with some deficiencies but still I like listening to your podcast.
@yotor6221
4 күн бұрын
thanks baya በጣሚ የሚመች አሪፍ አስተማሪ ፣ አንቂ ፕሮግራም ነው የምትሰራው በግሌ ብዙ እየተጠቀምኩበት እራሴን እያየሁበት ነው። እድሜህ ይርዘም አባቴ ደሱ - yotor assosa
@Burhan876
4 күн бұрын
በሃ ቪድዮህን ግን ማሳጠር ብትጀምር አሪፍ ነው። እንደዛ ብታደርግ በጣም አሪፍ ይመስለኛል። ቪድዮህን ሜየት እየፈለኩኝ ካየው ስንት ጊዜዬ... ጊዜ ጥብስ ሆኗልስ❤
@MulunehAbera-p6m
4 күн бұрын
@@Burhan876 ቀስ አያልክ ጨርሰዋ
@FalmeM
3 күн бұрын
Good listening 2 U !
@DagmaweTadesse
5 күн бұрын
አቦ አንተ ሰዉዬ ይመችህ
@ZekiZekizeal-x1k
Күн бұрын
Beya ጸጉር ሰታይልሕ አልተመቸኝም ስልችት ብሎኛል እባክሕ ቀይርልኝ ኤላ አልነገረሕም ለነገሩ አሰማም እወድሐለሁ አድናቂሕ ነኝ
@sami-tj2ou
5 күн бұрын
Baha መንያዘዋል ላይ ስለ ቀረበው Elzalmon Ep71 ምን ትላለክ
@QwAs-q1h
5 күн бұрын
Thanks
@danielabegaz7926
5 күн бұрын
ባያ የምታነሻቸ ሃሳቦች የሚገርሙ ናቸው ደስ እያለኝ የማደምጥሽ አበባ ላልሽው ግን አሁን በአላዕፍት ዝማሬ ላይ የመጣ ሳይሆን የማህሌተ ጽጌ ደራሲ አባ ጽጌ ድንግል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተገለጠችላቸው በአበባ ተከባ ነው አበባም ሰጥታቸዋለች ከአበባ ቀጥሎ ፍሬ ነው የሚመጣው አበባው፦ ድንግል ማርያምን ፍሬው፦ ልጃን ክርስቶስን አበባው፦ ክርስቶስን ፍሬው፦ ደግሞ ሥጋውና ደሙ ብዙ አንድምታ ትርጉም አለው ባያ
@techtalkworldwide4470
4 күн бұрын
👍👍🤝
@ibrahim18458
4 күн бұрын
ሰላም ባሃ ምናብ ያስቸገረኝ ነው እስኪ የሆነ ነገር በለኝ
@AtsedeGetu
5 күн бұрын
በሀ አባቶችን ጠይቅ አበባ ተምሳሌት አለው ❤አባቶች ቀይና ነጭ አበባ በማህሌተ ፅጌ ላይ ይይዛሉ ሌላው ምርጥ❤ረዱ ሰላም
@Saafo
2 күн бұрын
ስላረጉ ብቻ ተመሳሌት አለው ማለት አይደለም, አንቺም ጠይቂ
@SaadSaad-d3f
5 күн бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤❤
@YaredadmasuYaruda
5 күн бұрын
ቁም ነገሩን እዴት ነው ማግኘት ያለብኝ
@meazatamrat8682
5 күн бұрын
ለነገሮች እንዲህ ያለ መረዳት መቼ ይሆን የሚኖረኝ?
@SurafelTeklu-mg4en
11 сағат бұрын
ባነበብክና ለራስህ ጊዜ በሰጠህ ቁጥር😊
@ktcateringnagelgel3113
4 күн бұрын
🎉🎉🎉
@elyasfitsum415
4 күн бұрын
Beha "october sky" milewn film temelketewma
@Raphael2727-X
2 күн бұрын
Esu yalawu film MN neber
@elyasfitsum415
17 сағат бұрын
@@Raphael2727-X The Penguin
@elyasfitsum415
17 сағат бұрын
@@Raphael2727-X The penguin
@eliasbargicho1723
5 күн бұрын
ሀሎ
@YohanseTizazu
5 күн бұрын
አበባ ተይዞ ሚገባበት ምክንያት ሚመስለኝ "(ነጭም ቀይም አበባ ተብሎ የሚጠራ ልጅሽን ይዘሽ ወደ ቤተ መቅደስ ውስጥ ገባሽ) "እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ጸዓዳ ወቀይሕ ውስተ ቤተ መቅደስ ቦእኪ" ይላል:: ክርስቶስን በአምላክነቱ ነጭ በሰውነቱና ባፈሰሰው ቀይ አበባ ብሎ የሚጠራው አባ ጽጌ ድንግል ድንግል ማርያም ጌታን ወደ ቤተ መቅደስ ይዛ የገባችበትን ቀን የተአምር ቀን ይለዋል::"
@AtsedeGetu
5 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤
@lovepower1440
5 күн бұрын
Addisu studio.... gorebetochih selam ayeluhem malet naw ??? 😢 yante wegem ... nurohem .. ethiopia yasinafikignal. Thanks for teaching us brother 🙏🏾❤🙏🏾.
@yemahlet
4 күн бұрын
ወንድም በሀይሉ እባክህን መጨረሻ ላይ ምን ማረግ እዳለብን እና እደሌለብን ብትነግረን ምናለበት እኛ ለሀሳቡ አዲስ ነን በዛላይ በአንድ ሀሳብ ወደሌላ ሀሳብ ትገባለህ ሰፊ ሀሳብ ነው ሳቋጨው ወደመጀመሪያው ሀሳብ ትገባለክ ይሄ ደሞ ለመረዳት እና ወደራሳችን ህይወት ለማምጣት እንቸገራለን እባክህን በለመናም በመማረርም ነው የምጠይቅህ መጨረሻ ላይ እደማጠቃለያ ብትነግረን plzzz 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@elyasfitsum415
4 күн бұрын
ምን ማድረግ እንዳለብሽ እንደሌለብሽ ከvideoው መረዳት ትችያለሽ
@yemahlet
3 күн бұрын
@ ስንቴ ደግሜ እደማየው ግን ወፍ
@abdued700
5 күн бұрын
እንዴት ላገኝህ እንዴት ላማክርህ ችላለው?
@KIDUS-YOSEF
4 күн бұрын
በዚህ ታገኘዋለህ ታሌግራም ላይ @Behailu120
@FitsumHaziel
5 күн бұрын
"Social anxiety " say something about this pls and yemcheh
@dawitjenbere9329
5 күн бұрын
Social anxiety is an easy way solution is self loved, self-respect
@elyasfitsum415
4 күн бұрын
"Fazuka" don't focus on ur self
@FitsumHaziel
3 күн бұрын
@elyasfitsum415 yea but that's easier said you know
@hageez
3 күн бұрын
"the Chosen" is a tv show...ብታየው ግብዣዬ ነው።
@Raphael2727-X
3 күн бұрын
Bichawun.. jokern...sralin....
@AmanAdera
5 күн бұрын
ባይስ በሰማንያ መሞትና በሰላሳ መሞት ምንድነው ልዩነቱ ንፋስን እንደመከተል አይደለም የቡድሀ መንገድ ከማንከተለው የክርስቶስ መንገድ ይሻላል
@samuelkebede9466
4 күн бұрын
ሚስቱ ትረደዋለች ጉበዝ ናት ሴት ካላማክ ስትቁም ትልቅ ጉልበት ነው
@yitbarekbelay5300
4 күн бұрын
አቦ ረድኤትን አሳየን 😅
@esromtemuye4612
3 күн бұрын
አቦ ተዎ አንፈልግም❤በራሷ ሰአት ትዉጣ.
@truthneverdies7552
5 күн бұрын
እንቶ ፈንቷም
@ናኒተኪኤ
2 күн бұрын
@ truthneverdies " እንቶ ፈንቷም" ያልከው ስላልገባህ ነው ። ውጣ ወይ አድምጥ 😅
@truthneverdies7552
2 күн бұрын
@ ሰገጤ
43:23
እግዜርን የመታገል ጥቅሞች
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 7 М.
37:04
የምንፈልገው የማይፈልገን ለዚህ ይሆን?
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 6 М.
00:34
Wall Rebound Challenge 🙈😱
Celine Dept
Рет қаралды 18 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 992 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 2,5 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 56 МЛН
1:42:27
ማድረግ ሳልፈለግ የምታስደርገኝ መንፈስ ማን ናት? |Mayazewal Eshetu podcast Ep.76 | በሐይሉ ሙሉጌታ @behailumulugeta5062
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 32 М.
20:41
እንደዚህ ቀን በቃለመጠይቅ ተናድጄ አላውቅም😞
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 17 М.
1:10:23
ነቲ ሓቂ ንፍለጦ/EPISODE 06
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 151
47:18
ንግግርህ በሁለት በኩል ስለት እንዳለው ሰይፍ ቃልህ የተሳለ ይሁን። How to make ur word DIVINE.
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 7 М.
1:12:51
Anchor Media የአሜሪካው ዲፕሎማት ስለኢሳያስ አፈወርቂ ምን እያሉ ነው? ፋና ቴሌቪዥን ስለፕሬዝዳንት ኢሳያስ ምን አለ?
Anchor Media
Рет қаралды 99 М.
30:04
ግራ የሚያጋባ ሀገር ገባሁ | ማሳጅ | ወሲብ ንግድ | ቡዲሂዝም | ንጉሱ Bangkok vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 269 М.
56:18
Girum Tereka - ያልተሰሙ ታሪኮቻችን - ከመኮንን ወልደአረጋይ "እነሆ ማሟሻ" ቅጽ 2 - በግሩም ተበጀ @GirumTereka
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
1:47:51
ስይፉ ጋ ሄዳ መዋሸትዋ በጣም አሳምሞኛል። እውነታው ይህ ነው። ቃለ መጠይቅ።
ዝርያ! 🫢 ምንሼ ነው?🫣channel
Рет қаралды 477
40:48
ስለፈረሱ የአደባባይ መልኮች#2 [ለመንገድ ተብሎ ስለፈረሰ ቤት ይወራል ስብእናስ?]
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 9 М.
47:30
ስሜትን ከማመን በፊት መቅደም የሚገባቸው ፈተናዎች
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 7 М.
00:34
Wall Rebound Challenge 🙈😱
Celine Dept
Рет қаралды 18 МЛН