🔴እንደ በላም አህያ እንስሶችም መናገር ጀምረዋል።

  Рет қаралды 3,606

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@tizitaYimer-y3o
@tizitaYimer-y3o 3 ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ልቦናችን ይመልስልን❤❤❤🎉🎉🎉
@bamatube7
@bamatube7 3 ай бұрын
ወንድማችን ስለ ሀገራችንና ስለ ቤተ/ያናችን ትንሣኤ በምናገርህ እንዲሁም ስለ ውግዘቱ በመናገርህ ደስ አለኝ።
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 3 ай бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 KE HULACENEME GON YEKUMELEN YETEBIKACIHU YERDACIU FETARI BE BEZU EYETEGELETE YEGELETE NEWENA HULUNEM KEBERE MESEGANA YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@TewodrosYierdaw
@TewodrosYierdaw 3 ай бұрын
ወንድም ይሆንስ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 ай бұрын
ሊጠራ ግድ ነውና መጥፎ እንዳይመስላችሁ። እግዚአብሔር በፈቃዱ ቤቱን ሰአቱ ደርሷል ያስተካክላል። አለእውቀት በዘርና በብር የገቡት ሁሉ ይብዳሉ ብር እንዳሉ ይጠፋሉ። አይበሉትም አትቸኩሉ ግዜው የሰው ሳይሆን የልዑል እግዚአብሔር ነው። በጾም፣በጸሎት፣በፍቅር፣በስግደት፣ በእውነት ተመለከተ ጠንቅቃችሁ ቁሙ። ትንሳኤዋን አብረን ለማየት ያድርሰን።
@dest567
@dest567 3 ай бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው::
@SolomonShiferaw-d8r
@SolomonShiferaw-d8r 3 ай бұрын
ስለ ቤተክርስቲያን የአባቶቻችንን ህፀፅ ብንሸፍን ብንሸፍን አልሆነልንም ጉዱ ፈንቅሎ ወጣ የአለሙ ገዥ መጥቶ የሚዳኛቸው አባቶች ማየት ያማል። ግን ምን ይደረግ ልባቸውን እስኪመልስ ወደ ፈጣሪ አብዝተን እንጩህ!
@Embete-
@Embete- 3 ай бұрын
በደንብ ነው የገለፅከው ወንድማችን። አሁንማ በቃ እኮ ቅጣታችንን በፀጋ መቀበል ነው ምን እናድርግ
@Eyob797
@Eyob797 3 ай бұрын
@13:00 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኢትዮጵያዊ ና(ቸ)ው። " ግብፃዊ" ዓይደሉም። ታሪካዊ ጠላቶ(ቻች)ን ግብፆ(ች) አገራ(ች)ን ኢትዮጵያ ውስጥ ዓንድ (ሺ) ስድስት መቶ ዓመት ሲቀመጡ ከዘመን ዓቆጣጠሩ (ጀ)ምሮ በጣም ብዙ ነገር ዓበላ(ሽ)ተውብናል። ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃሉ ዕራሱ ግዕዝ ነው!!!
@yeneworkamera914
@yeneworkamera914 3 ай бұрын
Dimetsu bedenbaysemam
@bamatube7
@bamatube7 3 ай бұрын
ደግሞ የሚዲያው ባለቤት ማይክ ተጠቀሙ አይሰማም በጥራት
@FujFu-n5d
@FujFu-n5d 3 ай бұрын
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 ай бұрын
የተቸገሩትን ቤተክርስቲያን ለመርዳት ችግሩ በትክክል አለመድረሱ ነው ሰው ገንዝብ በልጦበታል በጣም ችግር ነው።
@endaleabayenew
@endaleabayenew 3 ай бұрын
የቤተክርስቲያን አካውንት አለ በሱ ተጠቀም
🔴ስራ ጀምረው ለሚከስሩ ሰዎች መልዕክት አለኝ !      #ethiopianorthodox
50:21
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
🔴ክፍል 2 ቪዲዮ የቅዱስ ዳዊት በዓል
1:04:34
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 1,6 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН