እንዳልክ ምርር ብሎ ያለቀሰላት ብዙዎችንም ግራ ያጋባዉ ያልተፈታ ሚስጥር። ሰዉየዉ የት ነዉ ያለኸዉ? | በሰላም ገበታ።

  Рет қаралды 66,081

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

#የሰላም_ገበታ #Ethiopia #የእርቅ_ማእድ Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 241
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 2 жыл бұрын
እንዳልክ ምርር ብሎ ያለቀሰላት ብዙዎችንም ግራ ያጋባዉ ያልተፈታ ሚስጥር። ✅ ሰዉየዉ የት ነዉ ያለኸዉ? እባክህ ይሄን መልእክት ከሰማህ አቤት በለኝ?
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እንዳልክ እንግዶችን ወሬ እያቋረጠ ሰአታቸውን እየወሰደ ነው ምከሩት
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 2 жыл бұрын
የትላንቱ ፕሮግራም በቀጥታ እየሰማው ነበር በጣም ነው የደነገጥኩት የልጅ ሽያጭ አይከብድም
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Betam yasazinal lijochu 2 yetleyaye abat endalachew awkew ene abat alegn ante abat yelehim!! 😭😭😭 betam yamal.
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
ልጅቱ በጣም ጥፋተኛ ናት
@khadejehkhadejeh8573
@khadejehkhadejeh8573 2 жыл бұрын
እንዳልክ የኔ ወድ ወንደሜ በይ ነው እምጠረሁ እኔም እረደኝ አበት እደልጀ አየየኝም በች ታረክ በዝ ነው እቦከሁ አናገረኝ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
ስጄመር እኛ ሰቶች አንደኛው ያቆሰለው ቁስል ሳይድልን ለላ ቁስል የምንፈልገው እኛው ራሳችን ነን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን አለቁብን አላህ በቃ ይበለን
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 жыл бұрын
ሰላም ፋጢማ በኛ ሀገር ላይ እየተለመደ የመጣው ነገር ሙስሊሙን ህብረተሰብ ህይወት እየተቀጠፈ ክርስቲያኑን ህዝብ ለማስነሳትና እርስ በርስ ለማጨራረስ እየተደረገ ያለ ነገር ይታያል ዋናው ነገር ግን ሙስሊሙና ክርስቲያኑ ህብረተሰብ ይህንን ማወቁና ክፍተት አለመስጠቱ ላይ ነው፡፡
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
@@woinhabesha5165 👍
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 2 жыл бұрын
ወለጋ ላይ ያለው ችግር እኮ እንዲህ በባለጌ ወንዶች የሚፈጸም ጉድ ነው ይህ ፕሮግራም ነገን ለማስተካከል አየተጉና እያስለማሩን ነው መልካም ትውልድ ለመቅረጽ ነው
@sonia8691
@sonia8691 2 жыл бұрын
ወንዶችም ብቻ ሳይሆን ሴቶቹም ችግር አለባቸው። ለራሳቸው ክብር አይሰጡም። ወንድ ላይ depend መሆን መዘዙ ብዙ ነው። ሁልጊዜም ቢሆን ያለ ጋብቻ ያለ ነገር ሁሉ ስህተት እና የረከሰ ነው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ሶኒያ የገንዘብ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን እራስን መቻል ሳይሆን የማንነቱስ ጥያቄ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
እህቴ ያለፈ ህመምሽን ጉዳትሽን እያወቅሽ እንደዚህ ዓይነት ስህተት ዉስጥ በአጭር ጊዜ መግባትሽ ጥፍት ነዉ እህቴ አብርሽ የኖርሽዉ ባልሽንም አላቀዉም ለካ የምትይዉ ደርጃ የሚያደርስ ማንነት እንዳየሽ እያወቅሽ እህቴ ይሄ ሲጀመር ለአዳር እንጂ ለትዳር የማይሆን እንደነበር በደንብ ያስታዉቃል እህቶቼ ብዙ ወንዶች የሚያሳዝንም ሆነ ዝብሎ ታሪክ ሲነግሯችሁ አትመኑ አብዛኛዎቹ የራሳቸዉ ያልሆነ ታሪክ ያወራሉ ይሄ ሳስበዉ ወይ የራሱ ሂወት አለዉ ወይም አንቺን ለጊዜዉ ፈለገሽ እንጂ ትዳር ገለመሌ በሚለዉ ስለማይፈልግ ካንቺ ጋር ለዛ ነዉ የዛኔም አስወርጀዉ ተወጪዉ ምናምን የሚል የነበርዉ ስለዚህ አንዴ የተፈጠርን መልስሽ አትዉጭዉ ካንቺ ጋር ምንም ባይፈልግ ምንም ባይርዳም አባቴ እያለ ለሚጠይቅ ልጅ ግን መልሱን አባቱ መሆኑን ማሳወቅ ግድ ነዉ ሌላዉ በሂደት የሚሆን ነዉ በተርፈ ዳግም እንዳትሽወጅ አደለም የላገባሽ ድል ባለ ስርግ አግብቶሽ ምን ልሁንልሽም ብሎ ቢንከባከብሽ የፈለግሽዉን ቢያደርግልሽ ወንድ ይወደኛል ብለሽ አትመኝ ሙሉ ልብሽን አትስጭ የሩብ እሩቧን እንጂ ወንድ ይወደኛል ብለሽ መናገር ሳይሆን ያለብሽ ያንቺን ብቻ ነዉ መናገር የምችይዉ በተርፈ በድጋሚ የልጅሽ ጥያቄ ተመልሶልሽ ድጋሚ ቀርበሽ ለመስማት ያብቃን መልካም እድል
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
እንዳልክ በጣም አክባሪህና የረጅም ግዜ የራድዯ ፕሮግራምህ አድማጭ ነኝ 13 አመት ባልሳሳት ሀገር ሳለሁ ጀምሮ ነዉ ግን እንዳልክ አሁን አሁን ትንሽ አድማጭነትህ እየቀነሰ ነዉ ብዙ ግዜ ሰወች አስተያየት መስጫዉ ላይ ቀስ በል ሲሉህ እበሳጭ ነበር ዛሬ ግን እኔም ቅር አለኝ አድምጣቸዉና አስተየየት ስጣቸዉ ጣልቃ ባትገባባቸዉ ሀሳብ ለአድማጭም አይገባም አንተ መጥፎ ሁነህ ሳይሆን ስሜታዊ ስትሆንና ስለምታዝን ይመስለኛል ትንሽ ለማድመጥ ብትሞክር ግን ለአስተያየቴ ይቅርታ የተሰማኝን ነዉ የገለጽኩት
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
ስራው መጠየቅ ነው ምን ያድርግ ካልጠየቀ እንዴት ነው 🤔የናንተ መፈመስ ግራ አታጋቡን እሱ ትክክለኛ ጥያቄ ነው የሚናገረው ምክንያቱም ጋዜጠኛ ነው
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
​@@user-dj9xu6mg2i በትክክል እንዳልክ ምርጥ ሰዉ
@addisneguss5568
@addisneguss5568 2 жыл бұрын
Demo kelbu nw yemseaw yemtykaw eyamamam eygbgbaw he is our first hero 👍
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
@@addisneguss5568 በትክክል አዲስዬ እሱ የብዙ ሰዎችን እንባ ነዉ የሚያስተናግደዉ ለዛም ነዉ አጥብቆ የሚቃወመዉ በጣም አክባሪው ነኝ መልካም ሰዉ ነዉ እነዳልክ
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 жыл бұрын
ሁሉም ወንድ እንደ እንዳልክ ቢሆን ኖሮ የምታለቅስ ሴት አትኖርም ነበር
@mahdereayele2494
@mahdereayele2494 2 жыл бұрын
እንዳልክ በጣም ልክነህ እኛም ሴቶች እራሳችንን ከእንደዚ አይነት ችግር መከላከል አለብን
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
I 100% agree with you Endalik. I don't know when these men will be held accountable via legal obligation in Ethiopia!
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ባሌን እጠረጥረው ነበር ( በኤች አይ ቪ ) አለች። ቀጥሎ ለመውለድ ስታስብ ከማታውቀው ሰው ጋር ለመተኛት አሰበች ። ግራ የገባት ሰው ፣ መጪውን መገመት የማትችል ሰነፍ ሴት ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ዘመናዊነት ምን ማለት ነው ግን ወጣትነስ ምን ማለት ነው ? እንደኔ በአስተሳሰብ የተሻለ አመለካከቱ የሰፋ ማለት ነው ። በመጀመሪያ" ባሌ መጠጥ እንዱያቆም" በሚል ወለድሽ በውይይት በመነጋገር ትዳርሽን መምራት እንዳልፈለግሽ ነገሩ ግልፅ ነው "ልብስህን በፌስታል አድርጌ እጠብቅሀለሁ ፣ ትወጣለህ ወይስ ልውጣ አልኩት 🤔" ለማቅረብ ለመነጋገር እንደሞከርሽ የሚያሳይ የለም እሺ ተለያያችሁ ።ከዛ ቀጠልሽና "ይሄንን ማሳደጌ ካልቀረ መውለድ ፈለግሁ ልጄም እህት ወንድም ይፈልግ ነበር እድሜም ይሄዳል !" እድሜ ይሂዳ እኔ ወጣት ነኝ አላገባሁም ለልጄ የተሻለ ነገር ማድረግ ካልቻልሁ በበቂ ሁኔት የማስተምርበት ከሌለኝ ሳላገባ ከሚያፈቅረኝ ከማላፈቅረው ሰው ከምወልድ አልወልድም እድሜዬ ሲፈልግ ነገ 100 ይሙላ ።እንዴ ምን ማለት ነው በህይወታችን የምንቀልደው አልበቃ ብሎ በልጆች ህይወት ጢባጢቤ የምንጫዎት ለመክሰስም ለመፍረድም ባሌ እንዲህ አደረገኝ በደለኝ ስንል ነውኮ ለወሬም የምንመች እግዚአብሔር ባወቀው ሰው በታዘበው አግብተን ከሀዲዎች ካጋጠሙን ምንም ማድረግ አይቻልም ።ግን ከመንገድ ያገኝነው ጋር .... አድርገን ሀላፊነት አልተወጣም ማለት ይከብዳል ። የሚገርመው ሰውየው የማይረባ እንደሆነ በሌላ መልኩ ነግሮሻል "ካንተ ነው የወለድኩ ብላ አንዲት አምጥታ ልጅ አለኝ " አለሽኮ ግን የማይዋሸው አላማሽ መውለድ ብቻ ስለነበረ ምንም አልመሰለሽ ።አዝናለሁ ልጆች ያሳዝናሉ እንዳልክ አንተ ያልከውም ልብ ይነካል ወንዶች ሴቶችን ከተፋቱ በሁአላ እልክ ለመወጣት ልጆችን ይጎዳሉ ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ያሳዝናል እናስተውል እደግመዋለሁ ሳናገባ አንውለድ !!!!!!!!! እንዳል ፣መቅዲ ፣ሣሚ እናመሰግናለን💚👍👏
@user-ob3vc8bt4z
@user-ob3vc8bt4z 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለሴቶች ፍትሕ ለእልጆች💔💔💔💔😭
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 2 жыл бұрын
አትፍረዱ አያድርስ ነው እግዛብሄር ልብ ይስጠን
@meronworku5760
@meronworku5760 2 жыл бұрын
ወንዱ ምን ጥፋት አለበት እስዋ አቅዳ አስባበት ለልጄ ወንድም ልውለድለት ብላ ነው ሰውየው ደግሞ ትክክል ነው አሁን ልጅ አልፈልግም ቤት አስተካክለን ነው ብሎ ነግሯት አረገዘች እና ምን ያድርጋት?? ለወንዶችም አስቡ እንጅ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
Meron የወንድ ስም ነው እነዴ?
@meronworku5760
@meronworku5760 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 የሴት ጨምላቃ ያስጠላኛል። ሀላፊነት የወንድ ብቻ አይደለም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@meronworku5760 የሚያስጠላውሞ ሀላፊነት የማይወስድ ጨምላቃ ወንድ ነው።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
መፍርዲማ ቀላል ነው
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
@@meronworku5760 በርግጥ ልጅትዎ ጥፍት ቢኖርባትም ባይረዳትም ልጅ አባትነቱን ማወቅ አለበት
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
ወንዶች 90% እንደዚ ናቸው የኛ የሴቶች ህይወት የሚበላሸው በወዶች ነው
@marynatan3157
@marynatan3157 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከአለሁበት ቦታ 🙋‍♀️የዛሬዋ ባለታሪክ እሷ ላይ ችግር አለ ከአለፈው ሂወት መማር ነበረባት
@onemorenight5932
@onemorenight5932 2 жыл бұрын
እመብርሃን ለህይወታችን የማይጠቅም ሰው ከጎናችን አርቅልን እህት በርቺ ነገ በልጆች ደስተኛ ትሆኛለሽ ትልቁ ችግር ነገሮችን በተረጋጋ መንፈስ አለመሳብ።
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
እውነት ነው እንዳልክ እኛጋም ስህተት አለ ካለፈው አንማርም ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን አንዳንድ ወንዶች አሉ እንዳልሄው ኃላፊነት አለባችሁ ልጅን ያክል ነገር አታሰቃዩ በፈጣሪ ይሁንባችሁ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
የፈትህህህህ ያለህ ለወገኖቻችን ለታርዱት😭😭😭😭😭😭😭😭
@misrasiraj685
@misrasiraj685 2 жыл бұрын
ትክክል ነክ በዚህ አይነት ሁኔታ ሐላፊነት ሳይወሰድለት ፊቅር ሳይሰጠው ያደገ ትውልድ ምን ጥሩነገር ይጠበቃል እራስ በራስ መገዳደል መጠላላት ጎጠኝነት ሊላም ሊላም የመጥፎ ነገር መታያ ትሆናለች።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እንዳልክ ለስሙ በለታሪኮችን ታሪካቸውን እንዲያወሩ ታቀርባለህ እንጅ ሰአታቸውን የምትወስደው አንተ ነህ። ቃላት እየደጋገምክ ምንም ፋታ አትሰጣቸውምኮ።ስንት ግዜ ልንገርህ? ኮሜንት አታነብም ወይ?
@rozenamd2084
@rozenamd2084 2 жыл бұрын
Ayebalm betam teru sawu nw endey yalemadametu ayeshalm hoo
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
@@rozenamd2084 ሰው ነውኮ ጥሩ ነው ተብሎ ሲሳሳት ዝም አይባልም። ስህተቱን መንገር እሱንም ይጠቅመዋል
@mmddadh8933
@mmddadh8933 Жыл бұрын
ትክክል
@user-vu8iv9ri7j
@user-vu8iv9ri7j Жыл бұрын
በጣም በጣም ወሬ ያብዛል
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi Жыл бұрын
የወሬ እምስ
@salamsalam9459
@salamsalam9459 Жыл бұрын
እንዳልክ ልዩ ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@zainashefiaw9651
@zainashefiaw9651 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች በጣም አስቸጋሪ ናቸው የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆችማሳደግ ብዙ እንለፋለን ብዙ መስዋእት እንከፋላለን
@mdgh2269
@mdgh2269 Жыл бұрын
ዪህር
@itamarllemayhu7704
@itamarllemayhu7704 2 жыл бұрын
እንዳልክ ወንዱ ላይ ከመፍረድ በፊት የባለታሪኩንም ነገር መስማት ነው እንደሚመስለኝ ልጅቷም እናንተ ጋር ስትመጣ እየትቅለሰለሰች ብታወራም እውነተኛ ማንነትን ማወቅ አይቻልም እልሀኛና ተናጋሪ ልትሆን ትችላለች የመጀመሪያውን ባሏን ትተው ስትሄድ ለልጆ አላሰበችም 100 ፐርሰንት ነው የምነግርህ እሶ ከሱ ልጅ ስለሆነች ከሱ ጋር መሆኑዋን ልክ እንደትልቅ ውለታ እንዲያይላት የምትፈልግ አይነት ናት ሁለተኛውን ደግሞ አዲስ ፍቅር ስለሆነ በተገናኘች በወር ውስጥ አረገዘች ደካማ ጎኗን እያወቀች ከሱ ጋርም ተነጋግራ አንዳንድ ነገር ማስተካከል ስትችል እሱንም ካሁን በሁዋላ አልፈልግህም ነው ያለችው የዚህ አይነት ሴቶች ብዙ ስለማውቅ የሚታዘነው ለልጆቹ ነው እሶ ናት ያላባአባት ያስቀረቻቸው እንዲለማመጦት እንጂ መሸነፈን አትፈልግም ለልጆቹ እንኮን ስትል ቀርባ ወንዶቹን ችግራቸውን በመወያየት ለመፍታት አልፈለገችም መኪና ውስጥ ቁጭ ብሎ ያየኝ ነበር ስትል ምኗ ይቀንስባታል ቀርባ ሄዳ ብታናግረው ለአረገዘችው ልጅ ስትል ቲቢተኛ ነገር ናት አሁን ተቸግራ የዋህ መስላ ብታወራም እኔ ከሶ ብዙ ችግር ያለባት ይመስለኛል የመጀመሪያው አባትየው እራሱ ልጁን ይዞ ያዞረው ነበር ግን አምስት መቶ ብር እየሰጠ ልጁን ኢንጆይ ማረግ የለበትም እኮ ነው ያለችው ከገንዘብ በላይ የአባት ፍቅሩ ለልጁ ይበልጥበት ነበር ገንዘቡንም ከልጁ ጋር በብዛት ከተገናኘ ህሊናው ይወቅሰውና አስፈላጊውን ያረግለት ነበር ግን እሶ ለልጆ ሳይሆን ያሰበችው ወጣት ባል ማግባት ነው።
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Atifireji/ atifired/ lendesum yebesele sew yasifeligal kesawa gar manim mekari yelem hulum sew ayastewilim.
@elinaelina7415
@elinaelina7415 2 жыл бұрын
ዉይ እህቴ ህመምሽ የኔም ህመም ነው 💔😥 እኔ ከ4 እስከ 11 አመት ሙሉ ይጠይቀኝ ነበር ልጄ እሱ ያለዉ ክፍለሀገር ነው ግን ዉጪ ለስራ ሄዶ ነው ብዬ እዋሸዉ ነበር ደዉዬ ስጠይቀው ገና ስለልጁ ሳወራ ይዘጋብኛል ስልክ ሲፈልግ አያነሳም እኔ ደሞ ያለሁት አረብ ሀገር ነው እናቴ ጋር አርጌ በዚህ አጋጣሚ ለእናቴ እና ለወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልኝ❤🙏 ከዛን የ7 አመት ልጅ እያለ እናቴ ይዛዉ እሱ ያለበት ክፍለ ሀገር ሄደች እናቴ እንደዘመድ የምታያቸው ሰዎች ስላሉ ልጄንም የወለድኩት እዛ ነው እስከ 4 አመት አሳድጌዋለሁ ስለማይረዳኝ እናቴጋ ይዤዉ መጣሁ ከዛ ይዘዉ ሄዳ ቤተሰቦቹን አሳየችዉ እሱን ግን አላየዉም ከዛን መጡ ቆረጠልኝ ሁለተኛ አባቴን አሳይኝ አልልሽም አለኝ ለምን ስለዉ 5 ቀን ተቀምጠን ስንመጣ 10 ብር አልሰጡኝም አለኝ😭 ያዉ ቀን እናቴ ሂድና ሰላም በላቸው ብላ ትልከዋለች ሄዶ ይመጣል መሰለኝ ያረፉት እንደዘመድ የሚሆኑ ጋር ነበር በጣም ከፍቶት አወራኝ በስልክ እኔም አለቀስኩ😭😭 ግን ጠካራ መሆን አለብኝ ከዛን ደሞ በ12 አመቱ ልጄን ካላየሁ ብሎ ደወለልኝ እሺ ብዬ እንዲያየው አደረኩ በጣም ደስ አለዉ ልጄ የልጄ ደስታ አስደሰተኝ እኔንም ፈጣሪን አመሰገንኩ አሁን 14 አመቱ ነዉ ሁለት ቀን መቶ የልጄን አሳጣዉ 💔 ይደዉልለታል አይመልስም ሲረሳዉ ደሞ ይደዉላል ልጄን ችግሩ ዉስጥ ከተተብኝ😥 ጥያቄ እጠይቅሻለሁ ይለኛል እሺ ጠይቀኝ ትቸዋለሁ ይለኛል አሁን በቅርብ ደዉሎ አላናግርህም ሁለተኛ እንዳትደዉል ብሎ አለዉ አለችኝ እናቴ ይቅርታ ባጭሩ ነዉ የጻፍኩት እኔ ለናንተ ይረዝማል በቅርብ እመጣለሁ እገዛ እፈልጋለሁ ለልጄ አመሰግናለሁ የናንተዉ😍
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
አይዞሺ የኔውድ በጣምከባድነው
@elinaelina7415
@elinaelina7415 2 жыл бұрын
@@maki4428 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ❤
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
ልጅሽን እናትሽ መንፈሳዊ ቦታ ይውሰት ፅልይ ጌታ አባትም እናትም ትዳርም ጎደኝም ይሆናል አይዞሽ
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 2 жыл бұрын
የምንስራው መጨካከን ነው በኢትዮጵያውያ ላይ ይህን ሁሉ መከራ ያመጣብን
@user-md4pe4pw6z
@user-md4pe4pw6z 2 жыл бұрын
እንዳልክ በጣም የማከብርህ ስው ነህ ምናለ እንዳንተ አይነት ጥቂት ወንዶች ሀገራችን ላይ ቢኖሩ ሀገር ማደግ ካለባት ቅድሚያ መስራት ያለበት ስራ ቢኖር የሀገራችንን ደነዝ ወንዶች አይምሮ ማስተካከል ነው በህግም አሳሪ እና ጠንካራ ህግ ቢኖር መልካም ነው
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
የኔ አይነት ታሪክ ይገርማል እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት አይዞሽ እህቴ ይህም ያልፋል
@dankarodas1947
@dankarodas1947 Жыл бұрын
edalk let ur guest finish their story and give us ur insight finally. thank u
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ?? እ እህ !!ይህ ሁሉ አገራችን ላይ ያለው ችግር የእናቶች እንባ!!! የልጆች እንባ!!! የሰው እንባ !!!የግፍ ጥግ እኛ አገር ላይ ስላለ ይኸው አየከፈልነው ነው
@miyehaile8744
@miyehaile8744 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ ፕሮግራምህ አሪፍ ነዉ ግን ኮሜንት አንብብ ባለ ታሪኮችን በየመሀል አታቋርጣቸዉ ጊዜ ስጥ በተረፈ አድናቂህ ነኝ
@henokengida9377
@henokengida9377 2 жыл бұрын
ሙሉ ጥፋቱ እኮ የራስሽ ነው አንቺ አስበሽበት ፈልገሽ ነው ለመውለድ እሱ ደሞ አይፈልግም ስለዚህ እኔ ጥፋቱ አይታየኝም
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 жыл бұрын
አሁን ይሄ ልጅ አድጎ አባቴ የት ነህ ብሎ ይፈልገዋል አባትም እንደ ደግ ሰው እያለቀሰ ይቀርባል ኧረ ወንዶች እግዚአብሔርን ፍሩ!!! ሴቶችም እስቲ ልብ ግዙ አንተ ጋዜጠኛው ግን አሳዘንከኝ የስንቱን ሰቆቃ እየሰማህ ቆመህ መሄድህ ድንቅ ነው
@tigtig8146
@tigtig8146 2 жыл бұрын
ግን ሰው ከመጀመሪያው ሰህተቱ አይማር ተቸግሬ አሳድጋለሁ በማለቶ 1ልጅ እህት ወንድም ጠየቀኝ ተብሎ ልጅችን አደጋ ላይ መጣል ለምን ወንዶች ሴቷ እግር ማናሳተ ቢቀር ደህነቴን ይዘዤ ብቀመጥ /እኛ የወለድትም ተቸግረው አገርም ተቸገረች ከሳውዲ አንድ ሴት 3 ዲቃላ ነው በያመቱ ታፈሰው የሚገቡ ያላባት እነዛሰ
@mesgbre
@mesgbre 2 жыл бұрын
Please please Endalk don't interrupt and don't talk to much. You have such kinds of comments before. But you don't have improvement. Please listen more. Thank you so much!!
@sameman536
@sameman536 2 жыл бұрын
ልጆቹን በሂሳብ ከምታሰይ አንድ አባትና እናት መወለዱን ሂሳብ አለማድረግሽ ገርሞኛል !!!
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
እንዳልክ እንዳንተ አይነት ስብውና ግድ ያለው ሰው ቢኖር ሲስተሙን መቀየር ይቻላል . እግዚአብሔር የወንዱን ስብውና ይስጥልን .
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ዉይ እንዳልኬ የልጂቷን መጨረሻ የጓደኛዋን ሳናዉቅ አቋረጥካት😣😣እኔ ለወሬ መቸኮሌ😂
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 2 жыл бұрын
ሰላም እንዳልክ አትናደድ እራስህን ጠብቅ ብዙ ጊዜ ስትመክር እሰማለሁ የሆነውነገር ድንጋላይ ውሀ መፍሰስ ሆን ነገሩ
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
እንዳልክ በማንም ሀላፊነት በማይወስድ ሴቶች ታመመ ራሱም ምክር ሊያስፈልገው ነው እንዳልክ እራሱ
@belaydagnew4334
@belaydagnew4334 2 жыл бұрын
ሰላም እንዳልክዬ በጣሞ የሚገርም ታሪክ ነው ያሳዝናል ግን ምን ይደረግ።
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
ልክ ነህ በአንድ ወር ካወክሽዉ ሰዉ ጋር እንዴት ይተኛል
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 Жыл бұрын
በመጀመሪይ ፈጣሪ ልጃችሽ ያሣድግልሽ ግን አስታወሺኝ ምንታምር ትዝ ይልሻል ስምንተኛ ክፋል ሚኒስትሪ ልፈተን ስወጣ ሸሚዘን ይቃጠልሽው እዚ ደርሻለሁ ትዝ አለሽ
@hanehanne1748
@hanehanne1748 2 жыл бұрын
Gazeteyaw ashkabaci new
@ruthseyoum2309
@ruthseyoum2309 2 жыл бұрын
Most of the time the father isn't taking responsibility for the child support it is so sad 😭all ways the child is the victim.
@user-ir8hj9rd3c
@user-ir8hj9rd3c 2 жыл бұрын
እይ እህቴ ይእኔ እህመም ነው ህጋዊ ምን አትበሉ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እኔ
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
እዳልክ ታሪኩን ሳትሰማ ምክርክ በዛ አሳጥረዉ ሀሰብ መስጠት ከታሪክ በህዋላ ብታደርገዉ፡፡
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 жыл бұрын
እውነቱን ነው እሮሮው በዛ ራሳቸውን ሳያቁ ሳይችሉም መቼ ነው ብልሀት የላቸውም
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
ወይ እንዳልክ ከምር አሳዘንከኝ ህፃናት የሚያዛዝኑኝ ካለ አባት የሚያድጉ ሴቶች ደነዝ አትሁኑ እግዛብሄር እንድናሰብ ሰቶናል
@mitenage4178
@mitenage4178 2 жыл бұрын
ስታሣዝን
@asterasnake6777
@asterasnake6777 Жыл бұрын
Dege aregesh you did what you want and you expect him to help you fullish
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
Ya TASHEKAREKAREWENE TAREGA kUTERE MAYAZE NABARABESHE
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝ የዛሬው ታሪክ ስህተቱ የሰውየው ሳይሆን የሷ ነው ። ብልጣብልጥነትሽ በግብዝነቷ እሷ እበላለሁ እጠቀማለሁ ብላ ስሙን በቅጡ ከማታውቀው ጋ ቁማር መጫወቷ ከሷ አልፎ ህፃኑን ማጥውስጥ መጣሏ ያሳምማል ።
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 2 жыл бұрын
በቤት ሰራተኛነትተቀጥራ ሂወትሽን እቀይራለሁ በሚል ግንኙነት ጀምረው መንታ ያረገዘችው የዘረመል ምርመራው የት ደረሰ?ሳላየው አልፎኝ ይሆን?
@tube2021
@tube2021 2 жыл бұрын
እሮ ኦኦኦኦኦኦ ያስብላል ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወንዶች ደፍት ያረጋችሁ ውነት ቸስንቱን ሕይወት አበላሻችሁ
@yirgalemeshetu6717
@yirgalemeshetu6717 2 жыл бұрын
ኤትዮጲ ውስጥያሉ እግዚአብሔር ይላቸው
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 жыл бұрын
እረ አትራገሙ እሷም ጥፉተኛ ናት ምንነቱ ሳታውቅ ምን አጋደማት እራሷን ጠብቃ ቢሆን ኖሮ አሁን ላለችበት ችግር አትዳረግም ነበር ቀደሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምንያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
@tube2021
@tube2021 2 жыл бұрын
@@zemzemnesredin9203 አወ ግን ብዙወች ወንዶች ማስለቀሰጂ ማሰደሰት አያቁም
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
ኸረ ወንድሜ እኔም አላገኘሁህም እንጅ ከዚህ የባሰ ነበረኝ
@gebeyabirhanu3209
@gebeyabirhanu3209 2 жыл бұрын
ከምሬ ነዉ ራስሽን ፈትሽ, እንደ ወንድ ካንቺ መኖር ከባድ ነዉ። ቁጥጥርሽ ክትትልሽ ኑሮን እስርቤት ያደርጋል።
@Woubayehu
@Woubayehu 11 ай бұрын
መቶ በመቶ በሃሳብህ እስማማለሁ መፍረድ ሳይሆን ሰው የሆነ ሰው ማሰብ የሚችል ከስህተቱ ለመውጣት አድካሚም ከባድም ቢሆን ቆራጥነት መራራም ቢሆን ከሰህተቱ ሰው መማር አለበት እላለሁ
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 Жыл бұрын
እንዳልክ እንዴት ልቤ ዉስጥ ያለዉ ነገር ግልፅ አድርገህ ነዉ የተናገርከዉ እግዝአብሔር ይባርክህ አሁንም በዚህ ጉዳይ ላይ መጠናከር አለበት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ወይኔ እንዳልክየ ልክ ነህ በጣም እንዳተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏😞። ምን ይሻላችኋል ወንዶች ወይ ስሜታችሁን አትቆጣጠሩ ወይ ሀላፊነት አይስማችሁ ማስተዳደር አትችሉ ደነዞች😠😠
@eleniworku3153
@eleniworku3153 Жыл бұрын
ይኤ የስዋ ችግር ነው በአንድ ወር ትውውቅ በአፍ ብቻ አምና እንደገና በእንድ ልጅ አባት አትማርም በጣም መጥፎ ነው ዳሞ ከተለያየ ወንድ መውለድ ይቅርታ አርጉልኝ የስዋም ድካምነት እለ።
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 2 жыл бұрын
እሷም ላይ ጥፋት አለ ብየ አስባለሁ እኔም ሴት ነኝ ግን ቢያንስ መከላከያ መጠቀም የችግሩ ገፈት ምትጎነጨው ሴት ልጅ ነች እሱ ከደስታ በኃላ የሚመጣው ችግር ጉዳዩ አይደለም ሁሉንም ወንድ ባይወክልም
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 жыл бұрын
እረፍትህ።ለወገኔ።እረምን።ይሻለኛል።የሀገሬ።ጉዳይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭።እህቴ።አብሽሪ።
@vickasme9304
@vickasme9304 Жыл бұрын
ታሪኳን ለመስማት ጓጉቼ ነበር ግን ጥያቄ በጥያቄ አጣደፋት።
@seadahassen9937
@seadahassen9937 2 жыл бұрын
እና ሌላ ዜጋ ቤገቡ አትፍረዱ የራሳቸው ዜጋ እንደዚህ ሴረጉ እህህህ
@brhaneberakie5670
@brhaneberakie5670 Жыл бұрын
ላንቺ ኣይግባም ከምርጥ ሴቶች ኣንዷ ነሽና ኣሁንም ጠንክረሽ ልጆዥሽን ኣሳድጊ እነሱ ይክሱሻል
@JKGedlu
@JKGedlu Жыл бұрын
እህቶች አባካችሁ ስሙ፤ ማግባት ትችላላችሁ ግን ልጅ ስታስቡ ባሎቻችሁ ዕድሜያቸው ከ35 ዓመት በላይ ሲሆናቸው ጀምሩ። ሹፌሮችን ግን በጣም ተጠንቀቁ።
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
ሴቶች ራሳችውን ውደዱፊቅር የለም ራሷችውን አሳድጉ ልጆችም ማደግ ይፈልጋሉ እህቶች
@saras9696
@saras9696 2 жыл бұрын
Enanet menalebaho tewldalacho ezi eyemetacho ahones beza betam
@tigebrhanu1999
@tigebrhanu1999 2 жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝኛ እኔ ማይገባኝ አንድ ነገር አለ ሴት ልጅ እንዴት ለራስዋ ክብር የላትም ጋገኙት ወንድ ጋር ትጋደማለች እውነት እኔ ለነዚህ እህቶቼ አፍራለሁ
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Betam... rasua tilik tifat alebat. Yrmiyasazinew lijochu nachew. Ande lij be sireat satasadig huletegna lij. Senef set
@fariskedir2304
@fariskedir2304 2 жыл бұрын
ኸረ በናትህ የሷን እንስማ በዛ ተው እንጂ ስንቴ ተነገረህ ደግሞ ተደጋጋሚ ነገር የምታወራው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
በጣም😭😭
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Жыл бұрын
እንዳልክ እና ሙዚቃችሁ በጣም ይረብሻል አፋፋቸውን እያልክ ምንም ማውራት ኣልቻለችም
@workutedy7246
@workutedy7246 2 жыл бұрын
If you can't help the others ( if it's too much for you the job) then ,it's not for you the Job, Let that drop. Actually, this kind of family advice & psychology treatment in Radio 📻 or TV 🖥 ,very professional jobs. Until today, you do your job with satisfaction thanks for your service 🙏 And Good bye.
@selamawitdamitie7682
@selamawitdamitie7682 Жыл бұрын
Yehe hulem yemiyabeshkegn guday new ewenet!!!
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 2 жыл бұрын
እኔ ላይ የደረስ ነው ለዛውም በውጭ አለም እና አባረኩት ለጥቅም ነው የፈለገኝ በላይ ላይ ሴት ሲያመ ያክስቴ ልጅ ናት ብሉ ለዛ ነው ያባረኩት ጥሩነቱ መንግስት ሰለሜረዳ የልጂ አባት መንግሥት ነው አልኩ እና እባካችሁ ወንዶች የልጁን አይምሮ ብትጠብቁ ወልዶ ፍቅርን ስጡ ለልጅ ፍቅር ነው የሜያስፈልገው ጥሩ አባት አሉ አስተዳደጉ ጥሩ የሆነ
@user-ob3vc8bt4z
@user-ob3vc8bt4z 2 жыл бұрын
እኔሁልትመንታወልጄክሰስኩትእኔለሁለትልጆችሶሰትመቶነውየትፈረደበትእሱመአቆመወአሁንአስራሁለትአመተሆነቸዋልገንአንደቀንምአይቶሀይወቀም
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 жыл бұрын
እናተ መጀመሪያ ሰውየውን በግልጽ ልትወያዩ ይገባል ከመጋባታችሁ በፊት መጀመሪያ ክብራችሁን ጠብቁ ከዛ ትከበራላችሁ አልፎም ልጆቻችሁን ለችግር አትዳርጉ አስቡበት
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
Lmin wendoc begedeta birr tewesnobacew beleyayum endekefelu bederg.... norewm alnorewem 👌yetem hedo ayweldem tedarunm ayfetam nber .....
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
እዳልክዬ ስወድህ በናትህ ለባለታሪኮቹ ጊዜ ስጥ ሰዓቱ አጭር ስለሆነ እሺ
@selomongabiregzabiher575
@selomongabiregzabiher575 Жыл бұрын
Aleklaki
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 жыл бұрын
ኧረ የኛ የሴቶች ጉድ አያልቅም ስሙንም በትክክል ሳይታወቅ እስከ መኝታ ድረስ አኡዙቢላ አቅላችሁን ሰብስቡ
@selomongabiregzabiher575
@selomongabiregzabiher575 Жыл бұрын
Ezih nege aa
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
ሕጉ ላይ ክፍተት አለ በተጨማሪ በአብዛኛው ሴቶች የዋሆችና በትንሽ ነገር እንደለላለን.::
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 Жыл бұрын
ሰው ራሱን ችግር ውስጥ እየከተተ በኃላ እዬዬ ይላል እኛ ሀገር ሴቱም ወንዱም መውለድን እንደቀላል ነው የሚያየት እዚ ምድር ላይ የሚያመጡት ነገር ብዙ ነገር እንደሚያስፈልገው ሚረዱ አይመስለኝ የዚች ደሞ የባሰ ነው ሰው ከስተቱ መማር አለበት ደሞ ወንዶች ሀላፊነት ሊሰማቸው ይገባል ትላለች ሴቷ ናት ተጎጂ ይበልጥ ሴቶችም በዚ ጉዳይ ከወንድ የበለጠ ሀላፊነት ሊሰማቸው ይገባል
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
90/💯 WENED
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
ያሳዝናል😢
@octavia4272
@octavia4272 Жыл бұрын
እናቲቱ ሃላፊነት የጎደላት ናት ከመጀመሪያ ስህተቷ የማትማር
@marthasiyoum3748
@marthasiyoum3748 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ያማል
@TG-44
@TG-44 2 жыл бұрын
Ye Ethiopia woned egzhbaer yefrdabachew 😥
@genetrady2015
@genetrady2015 Жыл бұрын
Aygremhe Absha wende Abzagnch wendoche endzhe new en Canada ngne yedersbgn tarke temsasay new
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 жыл бұрын
እንዳልክ, ዛሬ ብሶበታል ከቤቱ ተተንክፎ ነዉ የወጣዉ መሰለኝ🤣🤣 ብዙ በጣም ልብ የሚነኩ ታሪኮች እኮ ሰምተናል ከዚህ በፊት።
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Kezh belay leb yemineka neger siketel ye 5 amet leje bechawen yameshal eyetebale new lilaw anchi lejesh bione ye 5 amet lejen teto meyide aykebedem ? Eni ye 5 amet lej algen enqan teyiw lewta yekerna ke temhert bite wchich ayatochu gar enqan asekemechiw chnek yelgaln esky eni behon beza bota benel melkam new by negen
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 Жыл бұрын
Ere mastekawun awuchewu mastica endalke negerat
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
BEZU MARAGEYA ALASHE YA GUADAGNASHE SELEKE KUTERE ASEFALAGE NAWE BEZu WENEDOCH koshasha NAChAWE
@user-ob3vc8bt4z
@user-ob3vc8bt4z 2 жыл бұрын
አሁንእኔበስደትነውያሐሁት
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
GUADAGNYA Yaleshateme Ba FEKERE Tayayezawale yamele Gemete Alagne
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k Жыл бұрын
ሴቱ ላይነው ጥፋትያለው ቢያንስ ካለፈውሂወታቸው ለምንመማር አቃታቸው
@userphone9487
@userphone9487 2 жыл бұрын
የላክሻት ሴት ግን ዋሽታሻለች ነገም ለኔ እንበል የጆን ነው የሚሰጣት ዋ
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 2 жыл бұрын
እሷንም የሚወጣት ነው ሚመስለው ሁኔታው
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
እኔምለው ግን እንዳልክ ለምንድነው ባለታሪኳ ሀሳቧን ሳጨርስ ጣልቃ እየገባህ እረጅሙን ሰአት አንተ የምታወራው አትሻብን ጌታዋ 🤔😏
@bezahaile5557
@bezahaile5557 2 жыл бұрын
እንዳልክ ሌላውን ተውት እና ሴቶች ላይ ሥሩ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሴቶች ልብ የላቸውም አንድ ሥእተት ደግመው ደግመው ነው የሚሰሩት እነሱን እራሱ ማዳመጥ በጣም ነው የሚያደክሙኝ ወንድ ልጅ እንደሆነ ችግር የለበትም የልብን አድርሶ ይሄዳል ችግሩን የሚጋፈጡት ሴቶቹ ናቸው በይበልጥ ደሞ ህፃናቱ እህት አስተሳሰብሽ በጣም የተሳሳተ ነው ልጅ ማሳደግ እኮ ምግብ ማብላት ብቻ አይደለም ብዙ ነገር ልጅች ያስፈልጋችዋል ይህ አልገባሽም
@tilahunwoderelesh5716
@tilahunwoderelesh5716 Жыл бұрын
👍👍👍🇪🇹🇫🇮
@youtubegirlqueen736
@youtubegirlqueen736 2 жыл бұрын
Aye yene lijoch alfelgem bilo hedo ahun adegew abeba simeslu meta betam konjo 2 setoch lijoch sihonu enesu demo teyakeyachew besheta honebet ene gen yene edeme aleqe
@senaitbekele47
@senaitbekele47 2 жыл бұрын
yalewnd menor anchelm ende snte new ljochachenn eyeweledn yemnasekayachew degmoko dgami kelela heden tegten tarikun edegmewalen ende aydekmenm ende 😭
@BettyBiruu
@BettyBiruu 2 жыл бұрын
እመቤቴ ልቡን ታራራልሽ
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 11 ай бұрын
ማናት እመቤትሽ?
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 11 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 6 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,3 МЛН
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 94 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 251 М.
Қайрат Нұртас - Қоймайсың бей 2024
2:20
Kairat Nurtas
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ulug'bek Yulchiyev - Ko'zlari bejo (Premyera Klip)
4:39
ULUG’BEK YULCHIYEV
Рет қаралды 2 МЛН
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 1,1 МЛН
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 152 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 1 МЛН