"እንዳንተ ያለ የለምና" - የሕብረት ቤተ ክርስቲያን በናይሮቢ ዘማሪያን [Endante Yale Yelemena]

  Рет қаралды 108,128

Hebret Church Nairobi

Hebret Church Nairobi

Күн бұрын

“አቤቱ፥ እንደ አንተ ያለ የለም፤ አንተ ታላቅ ነህ ስምህም በኃይል ታላቅ ነው።” ትንቢተ ኤርምያስ 10:6
“እንዳንተ ያለ የለምና” 2022
Originally done by a past Hebret Church Nairobi Choir.
May our Lord bless you all wherever you are!
Hebret Church Nairobi
Subscribe: / @hebretchurchkenya
Email: hebretc@gmail.com
Presented by Hebret Church Nairobi Choir
Audio Production: Kache Studios | +254 722 733 206, Nairobi
Video: Wako Geldo - +254717 416 703, Marsabit (El-Shadai Films Production)
Video Edit by Alem Abebe

Пікірлер: 115
@hewana.2121
@hewana.2121 2 жыл бұрын
ውስጤን ካረሰረሱ ዘምሬ ዘምሬ የማልጠግባቸው የድሮ ዝማሬዎች አንዱ ይሄ መዝሙር ነው። ዛሬም እንደ ያኔው ድንቅ አድርጋችሁ ዘምራችሁታል እና ጌታ ይባርካችሁ። አዎ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። እንዳንተ ያለ የለምና በቃሉ የጸና አሃ ኪዳንህን ጠባቂ ነህ እንደ አፍህ ትሆናለህ ለስምህ ይሁን ምስጋና ምስጋና እንዳንተ ያለ የለምና ልበ ሰፊ ታጋሽ አባት ቋሚ ወዳጅ በላይ ከእናት እንዳንተ ያለ አላየንም በጆሮአችን አልሰማንም እንዳንተ ያለ የለምና በቃሉ የጸና አሃ ኪዳንህን ጠባቂ ነህ እንደ አፍህ ትሆናለህ ለስምህ ይሁን ምስጋና ምስጋና እንዳንተ ያለ የለምና ጠባቂ አለን የማይተኛ ቀን ከሌሊት ጋሻ ለእኛ ጨካኝ አይደለም ምንደኛ ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ እንዳንተ ያለ የለምና በቃሉ የጸና አሃ ኪዳንህን ጠባቂ ነህ እንደ አፍህ ትሆናለህ ለስምህ ይሁን ምስጋና ምስጋና እንዳንተ ያለ የለምና ለተጠማ የሕይወት ውኃ ለቆዘመ ነው ፍስሐ የዘላለም ሰላም ደስታ የተሰዋው በጎልጎታ እንዳንተ ያለ የለምና በቃሉ የጸና አሃ ኪዳንህን ጠባቂ ነህ እንደ አፍህ ትሆናለህ ለስምህ ይሁን ምስጋና ምስጋና እንዳንተ ያለ የለምና
@TeameAtewe
@TeameAtewe 2 жыл бұрын
Great job Hewi. Singing with lyrics makes a lot of difference. Blessings.
@hewana.2121
@hewana.2121 2 жыл бұрын
@@TeameAtewe Thank you Tème hawey! It really does make a difference! Abundant blessings beloved!
@hebretchurchkenya
@hebretchurchkenya 2 жыл бұрын
Dear Hewan, thank you for taking the time to share the lyrics. We at Hebret Church send our love to you! You are blessed!
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 2 жыл бұрын
@@hebretchurchkenya wed yehebret mezemeran geta yebarekachehu kebezu zemenat behuwala yehen zemare zare semahut cassetun legeza felege atahut akefafayun raeey heje beteyek maseteresu tefetobenal alugne serategnochu ebakachehu muluwen cassette enedegena legebey awelulen betam yemebarekebet zemare new ahunem bebezu kebat tebarekulegne ewedachehuwalehu
@victorious.5394
@victorious.5394 2 жыл бұрын
Praise the living God still we have remnants.
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
በ ናይሬቢ የዛሪ 30 ዓመት የእናት ቤ/ት ክርስቲያኔ መዘምራን መዝሙር ሁሌም የማልረሳው
@deressefekede8471
@deressefekede8471 2 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር የጌታን ምህረትና ቸርነት አያለሁ
@woyenshetGebeyehu
@woyenshetGebeyehu Жыл бұрын
እልልል እልልል ሰስምሀ ይሁን ምሰጋና እንዳንተ ያለ የለምና
@barkotbanchu2624
@barkotbanchu2624 Жыл бұрын
Weyyyyyyyye semu yebarkh......... Yihan mezmur semcha............ Semcha maqome alechalkum.... Tebareku
@hanatolina566
@hanatolina566 Ай бұрын
ጌታ ይባርካችው❤
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Egizabher melkam new !!!
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Eysuse yadnal Eysuse Geta new !!!
@user-qm9oo1ro6l
@user-qm9oo1ro6l 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ከዛሬ 28 አመት በፊት በብዙ የተባረክንበት ነው ዛሬም ህያው የሆነ መዝሙር ነው ክብር ሁሉ ለጌታችን ይሁን
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Жыл бұрын
ተባረኩ። 1:35
@estifanoswubie7294
@estifanoswubie7294 2 жыл бұрын
አቤት አቤት የጌታ ስራ።ናይሮቢና ካኩማ ትዝ አለኝ።የተባረከ ዝማሬ
@azalechazalechagey2057
@azalechazalechagey2057 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይበሪካችሁ ታበረኩ
@tihtnafikri3590
@tihtnafikri3590 8 сағат бұрын
እንዳንተ ያለ የለም እና በቃሉ የጸና ኪዳንህን ጠባቂ ነህ እንደ ኣፍህ ትሆናለህ ለስምህ ይሁን ምስጋና ምስጋና እንዳንተ ያለ የለምና ልበ ሰፊ ታጋሽ ኣምላክ ቋሚ ወዳጅ በላይ ከእናት እንዳንተ ያለ አላየንም በጆራችን ኣልሰማንም ጠባቂ ኣለኝ የማይተኛ ቀን ከለሊት ጋሻ ለኛ ጨካኝ ኣይደል ወይ ምንቀኛ ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ
@degefasedoro8706
@degefasedoro8706 Жыл бұрын
ድንቅ ዜማና ቅኔ የመልዕክቱም ጥልቀት የጌታን ባህርይ የሚያውጅ ነው ተባረኩልኝ!
@edenmarkos6283
@edenmarkos6283 Жыл бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤
@alemtadesse7797
@alemtadesse7797 10 ай бұрын
Elelelele Elelelele Amen 👏 🙏
@edenmarkos6283
@edenmarkos6283 2 жыл бұрын
Esey tebarku
@mesfinmengistu9479
@mesfinmengistu9479 2 жыл бұрын
ጸጋው ይብዛላችሁ ምርጥ ዝማሬ ነው
@deressefekede8471
@deressefekede8471 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ...
@Liberty-cx4lz
@Liberty-cx4lz 2 жыл бұрын
በቃሉ የፀና !
@vdbdhdu9904
@vdbdhdu9904 4 ай бұрын
Amen Amen
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ትዝታችን ናችሁ ከ25 አመት በስደት ውስጥ መፅናኛ ክብር ለጌታ ይሁን
@mesfintesfaye8417
@mesfintesfaye8417 2 жыл бұрын
ምን እላለሁ፣ ተባረኩ!!!!!
@tihtnafikri3590
@tihtnafikri3590 8 сағат бұрын
እንዳንተ ያለ የለም እና በቃሉ የጸና ኪዳንህን ጠባቂ ነህ እንደ ኣፍህ ትሆናለህ ለስምህ ይሁን ምስጋና ምስጋና እንዳንተ ያለ የለምና ልበ ሰፊ ታጋሽ ኣምላክ ቋሚ ወዳጅ በላይ ከእናት እንዳንተ ያለ አላየንም በጆራችን ኣልሰማንም ጠባቂ ኣለኝ የማይተኛ ቀን ከለሊት ጋሻ ለኛ ጨካኝ ኣይደል ወይ ምንቀኛ ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ ለተጠማ የሂወት ውሃ ለቆዘመው ነው ፍስሃ የዘልአለም ሰላም ደስታ የተሰዋው በጎልጎልታ
@Zenabua
@Zenabua Жыл бұрын
Amen 🙏 inde Egzabher yale manim yelem. Inimenew Inamlikew.
@mulatukassa8192
@mulatukassa8192 2 жыл бұрын
እግዝብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ! የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን!!
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ድንቅ ዝማሬ🙏🙏🙏🙏
@mahin.t3427
@mahin.t3427 Жыл бұрын
❤❤❤❤ Tebareku!
@tsegayethilahun8630
@tsegayethilahun8630 2 жыл бұрын
አሜንንን የልቤ ዝማሬ እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም።
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 2 жыл бұрын
ድንቅ አምልኮ ፈጣሪ ይባርካቹ👆🙏🙏🙏
@bornagain2024
@bornagain2024 2 жыл бұрын
ዋው ይህን ድንቅ ዝማሬ ከብዙ ጊዜ በሁዋላ ሰማሁት እንኩዋን በደህና መጣችሁ ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነትን ስለምትዘምሩ በጣም ነው ውድድድድድድድ የማረጋችሁ። "በመንፈስ ዘምሩ " ማለት እንደዚህ ነው።
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Kiber le Egziabher !!!
@sirahbizuwsenbet4673
@sirahbizuwsenbet4673 2 жыл бұрын
በካሴት ዘመን ሰምቼው የተባረክሁበትና ጌታን ያሳያችሁበትን አገልግሎታችሁን ድጋሚ በዚህ መልኩ አግኝቼ አብሬአችሁ እንዳንት ያለ የለምና እያልኩ አመልካለሁ ተባርኩልኝ
@አድነውአብቾ
@አድነውአብቾ 2 жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ደጋግሞ በእጥፍ ይብዛላችሁ ። ዝማሬው በጌታ መንፈስ ቢታሽ ነውና ልቤን አንዴውኑ የገዛው ። መልሼ መላልሼ ቢሰማው አልጠግብ አልኩኝ ። አብራችሁ ስዘምር ብቻ መሰላችሁ ፥ መዝሙሩን እየሰማሁ ስፖስትም የደስታ እምባ እየፈሰሰ ነው ። ቅድስተ ቅዱሳን ይዛችኝ ገባችሁ ። ተባረኩ ።
@dirokeneni752
@dirokeneni752 Жыл бұрын
Eebbifamaa!
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችው በጣም የሚወደው መዝሙር ነፍስን የሚያረሰሪሱ ኡፍ አሁንም ደጊመ ተባረኩልን❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@netsiyemama6488
@netsiyemama6488 2 жыл бұрын
አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@singersaraenna3270
@singersaraenna3270 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ጌታ ይባረካቸዉ❤❤
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 2 жыл бұрын
Praise God who pours melodies into our lives. This song has been around for nearly three decades, but still going strong. በምድረበዳ ምንጭ የሚያፈልቅ አምላካችን ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
@singersaraenna3270
@singersaraenna3270 2 жыл бұрын
በብዙ ተባረኩ ፀጋ ና ኃይል ይጨመሪላችሁ🙏🙏🙏🙏
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Geta abizto yebarkachu bedemu teshefnu !!!!
@ይችላል
@ይችላል 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ከአፍሪካ ልብሱ ጋር ውበቱ ከላይ ፈሷል 🤗ጌታ ይመስገን የሚባርክ መዝሙር ነው. ይጨምርላችሁ. ቻይንዬ miss you. 😘
@AlemAbebe
@AlemAbebe 2 жыл бұрын
Timeless song! There is none like our God. Blessings to all
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒🙏🙌👏❤
@moetmooti3430
@moetmooti3430 2 жыл бұрын
Tebarekilng bexam des tilalachu yetebarekachu tsagaw yibzalachu inanten say y dirowochin zamariwoch astawisalew ya manfes kante gar new moges yicemirilachu blessed more 😍😍😍😍😍🥰
@ermiasgetachew6426
@ermiasgetachew6426 Жыл бұрын
Praise God, God bless you. I am really blessed with this song.
@kidistadmasu3747
@kidistadmasu3747 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 жыл бұрын
Uuuuuuffffffff Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll Elelelllll kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune ..........Geta Geta Eyesus fatsimo chariso yibarikachu zamanachu yelamalem isatu kibate yichamarilachu Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu 🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣💯💯💯💯💯💯💯🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamw.michael641
@abrahamw.michael641 2 жыл бұрын
I cant stop listening to this song day in day out. What a blessing you are, NHC! Thank God for his amazing grace!
@rozaabrham3478
@rozaabrham3478 2 жыл бұрын
Amen Endante Yale Yelemina Tebarkachual Yibzalachu
@ayyaana-659
@ayyaana-659 2 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋር መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ይባረክ ስለ ስጦታዉ
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 2 жыл бұрын
ሆሆሆሆ! የካዬሬ መዝሙር ብዙ ትዝታ አለኝ❤
@betsegawdesalegn4330
@betsegawdesalegn4330 2 жыл бұрын
የየት እና የምን ኳየር ዝማሬ ነው የኔ እህት? ይህን ዝማሬ ከብዙ አመታት በፊት አውቀዋለሁ
@destag.mariam8458
@destag.mariam8458 Жыл бұрын
@@betsegawdesalegn4330 This Choir was @ Kenya/Nairobi - "Hibret Church Nairobi". Me too used to sing it when I was member of Catholic Church - Nazareth/Ethiopia. GOD BLESS THEM!!!
@venoyadeta9885
@venoyadeta9885 4 ай бұрын
I know lots of memories Kenya Yetu
@layenealem3043
@layenealem3043 2 жыл бұрын
Egzabeher abezrto yebarekachu
@abunbasore2169
@abunbasore2169 2 жыл бұрын
Nice God bless you.
@tsigeejge8763
@tsigeejge8763 2 жыл бұрын
Batam des yelale
@addissarah9842
@addissarah9842 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹሁ!🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌
@destadata9065
@destadata9065 2 жыл бұрын
ሀለሉያ ።እልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልል።tebarekulign ❤❤❤❤❤
@evamero8172
@evamero8172 Жыл бұрын
Tebarku ❤❤❤
@tisyonkelu3766
@tisyonkelu3766 2 жыл бұрын
Amen amen haleluyaaaa geta hoy bezih mezmur bezu ashagirehegnal
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 2 жыл бұрын
Halelwoya ameeeeeeeen tebarkwo yezemarye kebab yebzalachwo
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 2 жыл бұрын
One of my favorite song .Loved it and still sing it often. Tebareku . I am blessed to find this video.
@likeshashe7717
@likeshashe7717 2 жыл бұрын
God bless you
@khoruae9602
@khoruae9602 2 жыл бұрын
Tebareku.m.s.22.02.2022.m.26m
@konjitekonjite8127
@konjitekonjite8127 2 жыл бұрын
Wowowow hulum አገልጋዮች idezi Aynat libes bilabesu betam Arefi naber batarfa tabarkii geta iyesuse abezito yibarekachuu 😍😍
@dagigirma6611
@dagigirma6611 2 жыл бұрын
ዋዉ its Amazing 💟💟💟💟💟💟
@christenedeborah3074
@christenedeborah3074 Жыл бұрын
God bless you 🙏🙏🙏
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 Ай бұрын
ልዩ መዝሙር
@schoolwork232
@schoolwork232 Жыл бұрын
Nairobi...my hometown! God bless you all, people of God! Mbarikiwe! 🤗
@bonketd1954
@bonketd1954 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ, እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም አሜን 🙏🙌🙌🙏
@tesfahunlemma2666
@tesfahunlemma2666 2 жыл бұрын
Amen amen tebarekulgn,sifulgn geta zemenachwn ybarik
@hananyasin4603
@hananyasin4603 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 жыл бұрын
Tesemeto yemayetegeb Menfesen Yemiyades Leyu Mezmur New God bless you all ❤🙏🙌♥💖💛❤🙏🙌♥💖💛
@pastordawitgirmaeshetu7337
@pastordawitgirmaeshetu7337 2 жыл бұрын
Blessd song most people encouraged by this song.
@og5184
@og5184 2 жыл бұрын
God bless all you
@lantuarga8001
@lantuarga8001 2 жыл бұрын
Wow I love this song God blless you more💔💔♥️💌🥰😍🙏😭
@eluyou7103
@eluyou7103 2 жыл бұрын
Ame God bless you all
@taitutsegaye2248
@taitutsegaye2248 2 жыл бұрын
ውስጤን ካረሰረሱ ዘምሬ ዘምሬ የማልጠግባቸው የድሮ ዝማሬዎች አንዱ ይሄ መዝሙር ነው። ዛሬም እንደ ያኔው ድንቅ አድርጋችሁ ዘምራችሁታል እና ጌታ ይባርካችሁ።
@እጅጉዶጊሶ
@እጅጉዶጊሶ Жыл бұрын
God bless your ministry ❤❤❤
@nyharejonathan2400
@nyharejonathan2400 2 жыл бұрын
There is no one like God
@martasila4172
@martasila4172 2 жыл бұрын
You are great blessing!
@elsakifle7322
@elsakifle7322 2 жыл бұрын
One of powerful song, my mind travel back many years ago.... Lsmeh yehun Meagan Ameeen lzlalem ❤️❤️❤️❤️🙏 Thank you Lord saving me and keeping me in your arms 🙏🥰🥰
@misaw6162
@misaw6162 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው (ምን አልባትም የሚያሳዝነው) ማን ይሄን ምዝሙር እንደፃፈው ብዙዎቻችን እናውቅም።
@BereketWola
@BereketWola 5 ай бұрын
Daystar University Student then. SAMUEL WOLDE WROTE THIS SONG ,
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 2 жыл бұрын
I love this song. Be blessed!
@marekegnmamo2406
@marekegnmamo2406 2 жыл бұрын
በብዙ ተባረኩ ድንቅ መልክት ነዉ
@tedalmera8583
@tedalmera8583 2 жыл бұрын
God bless all 🙏🙌🙏🙌🙏
@sabayonnes3431
@sabayonnes3431 2 жыл бұрын
God bless all you more and more 🙏🙏🙏
@SOLStudioCHANNELSolstudio
@SOLStudioCHANNELSolstudio Жыл бұрын
አሜን አሜን
@ruthabera4313
@ruthabera4313 2 жыл бұрын
Amen! Bless you all!!!!!!!
@alujore3182
@alujore3182 2 жыл бұрын
Egziabeher berek yadergachu
@anngaso3393
@anngaso3393 2 жыл бұрын
Wow amazing song may God bless you all they is none like our God
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Жыл бұрын
ከብዙ አመታት በፊት "አናዌዛ" በሚል ርዕስ የወጣ ሌላ አልበም ነበር። ይህን ካሴት የሚያውቅ ካለ እባካችሁ ተባበሩኝ። በኬኒያ ያላችሁ ቅዱሳን ተባረኩ
@mekdesdagne6073
@mekdesdagne6073 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏
@asnakechmengesha4319
@asnakechmengesha4319 2 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeeen
@asratbarda1054
@asratbarda1054 11 ай бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን ከእናንተ አንድ ስውን ማግኘት እፈልጋለሁ
@hebretchurchkenya
@hebretchurchkenya 9 ай бұрын
hebretc@gmail.com
@kidusanhaile434
@kidusanhaile434 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 God bless you all. 🙏
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 2 жыл бұрын
Wow! I grew up listening to this wonderful song. God bless y'all for singing my favorite song. IS THERE ANYONE WOHO CAN TELL ME HOW AND WHERE TO GET THE OLD ALBUM PLS?
@BereketWola
@BereketWola 5 ай бұрын
The person who wrote this song was a student at Daystsr University in Nairobi. Now he is a Professor, lives in US. His name is Professor Samuel Wolde. This may helps you. Blessings
@asayewold8264
@asayewold8264 2 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር የሙሉወንጌል መዘምራን ለብዙ ጊዜ ሲዘምሩት ሰምቻለሁ የመዝሙር original ባለቤቶች ማናቸው? ክሊፑ ላይ ተጨማሪ information ,አላየሁም ድንቅ አድርጋችሁ ዙምራችሁታል ጌታ ይባርካችሁ
@BereketWola
@BereketWola 5 ай бұрын
This song was written by Professor Samuel Wolde, the student at Daystar University, Nairobi
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 Ай бұрын
መሰረተ ክርስቶስ መዘምራን
@yayogina6557
@yayogina6557 2 жыл бұрын
Amen
@mesfintesfaye8417
@mesfintesfaye8417 2 жыл бұрын
ሌሎቹ መዝሙሮቻችሁስ?
ብርቄ የምለው || የቦሌ አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን || Birqe Yemilew || Bole Emmanuel  'Shibsheba' Choir || Dec 2022
6:56
Bole Emmanuel Shibsheba Choir ቦሌ አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን
Рет қаралды 892 М.
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 11 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 31 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 5 МЛН
ኤልሮኢ ሳሙኤል ቦርሳሞ  /Elroe Samuel Borsamo/Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA
18:22
Rehoboth G. Ethiopian Evangelical Church in Boston
Рет қаралды 187 М.
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,7 МЛН
Roza Zergerli - İstedim 2024 (Yeni Klip) 4K
2:56
Roza Zergerli
Рет қаралды 226 М.
Nursultan Nazirbaev - Қай қала? (премьера песни) 2024
2:33
Asik - CONTROL
3:51
Asik Music
Рет қаралды 398 М.
Davvi x ADAM, 2Pac - Zhurek All Eyes On Me (Mash Up)
6:22
Dj Valka
Рет қаралды 623 М.
ESINE ALYP TURASYNBA
3:07
Baxa - Topic
Рет қаралды 192 М.