እንዳትስቱ ተጠንቀቁ! | ሉሲፈርን ያናገሩት ሰው ምስክርነት | መሪዎች ለምን ሰይጣንን ያመልካሉ!?

  Рет қаралды 10,169

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@samribarchi4786
@samribarchi4786 2 ай бұрын
ከጎንህ ያደረካትእመቤቴ ዲንግል ማርያም ሞገስ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ ስራህን ትባርክልህ አሜን።
@rrebka3396
@rrebka3396 2 ай бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 2 ай бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሰን በአዲሱ አመት ሰዎች ላይ መተት የሚመትቱ የሚያስመትቱ ደብተራዎቾ ጠንቋዮች አጋንንት ጎታቾቾ በእግዚአብሔር ፈቃድ ከክፍ ስራቸው ተመልሰው ለንሰሀ የሚበቁበት ዘመን ያድርግልን ሀገራችን ከሚሰማው ከሚታየው ክፍ ነገር ይጠብቅልን ጦርነት ረሀብ ስደት ሰዎች ከኖሩበት ቀያቸው መፈናቀል የሚቆምበት በዘር መከፋፈል የሚቆምበት ደግ ደጉን የምንሰማበት የፍቅር የበረከት የድህነት የፈውስ የስኬት ዘመን ያርግልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤
@abrehamyeyu9065
@abrehamyeyu9065 Ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ።ከሰይጣን ማምለጫ አንዱና ብቸኛ መንገድ በመስቀል ላይ ድል ባደረገው በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ለርሱ በመገዛት ነው።
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 2 ай бұрын
ብዙ የማናውቀውን ነቃን ተባረክ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ❤❤❤🙏🙏🙏
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
"ሰይጣን የለም ሰው እራሱ ሰይጣን ነው" የሚሉ ሰዎች አጋጥመውኛል። በጣም የሚገርሙ ክርስቲያኖች ምን ለማለት እንደፈለጉም አይገባኝም።😡😡💔💔💔 ፈጣሪ ልቦና ይስጠን!!🙏🙏
@HagerenAresam-ff9ol
@HagerenAresam-ff9ol 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Dawit-p3v
@Dawit-p3v 2 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉ አስደርጉ እህት ወድሞቼ ወንድማችንን እናግዘው❤❤❤❤❤
@semredemle
@semredemle 2 ай бұрын
video ወን በነመምህር ግርማ FB group share አድርጉት
@eagletube6767
@eagletube6767 2 ай бұрын
Selam wondimachin 1 comment lemestet yahil new Egzaber sayhon Egzihabhair bileh bitastekaklew................... Thank you.
@gediyonbiruk
@gediyonbiruk 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወርቅሽ በርታልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@ድልለተዋህዶ
@ድልለተዋህዶ 2 ай бұрын
I just subscribed to the 2nd channel ❤❤❤ God bless Ethiopia ❤❤❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 2 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@ከለታት1ቀን
@ከለታት1ቀን 2 ай бұрын
እግዛብሄር ያለና የነበረ የሚኖርም ነው ለዘለአለም
@fretakfle-u4n
@fretakfle-u4n 2 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 2 ай бұрын
ወርቅየ ወንድማችን ሰላም
@ethioethio8898
@ethioethio8898 2 ай бұрын
እውነትም ወርቅአፈራሁ።ቤተሰቦችህንአደንቃቸዋለሁ ስም በተግባር
@EmdteEmbte
@EmdteEmbte 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወርቅ አፈራሁ እንዴት ላግኝህ ፈልጌ ነበር
@Ade-s9e
@Ade-s9e 2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@mulugetaanteneh3229
@mulugetaanteneh3229 2 ай бұрын
ወንድም ወርቅ አፍራሁ የእሰክሬኑን በሴጣን ምሰል ማስተዋወቅ ተው እና በፁሁፍ አርገው ???
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነው ሙሉ ::
@tazsimien2972
@tazsimien2972 2 ай бұрын
ወርቅሽ በርታልን
@alem7474
@alem7474 2 ай бұрын
ሰውዬው የተናገሩትን ወይ ቆራርጠህ ማስገባት ወይ ሙሉውን እንደ ኤሶፕ ሊንኩን ብታስቀምጥ ጥሩ ነው
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ነፍሴን አደራ🙏 እኔስ ፈራሁ😢ምን አይነት ጉድ ነው አምላክን ፈጣሪን አስክዶ በአጋንንት ማመን ያሳዝናል
@etsegenetlemma4898
@etsegenetlemma4898 2 ай бұрын
,ነአምን በ አሀዱ አምላከ!!!!!!!!!!! በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱሰ !!!!!
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 2 ай бұрын
Egzeabeheri endglitene edile yemiseruku sewochi lerasachew edelaachew yetesereku sewchi nachew 🎉🎉
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 ай бұрын
እንካን አደረሰህ ወንድማችን በመምህሬጋር ብዬሀለውኝ በድጋሚ
@bethelhemmetiku1352
@bethelhemmetiku1352 2 ай бұрын
ኢንተርቪን ሊንክ ላክልን ወንድም ጋሽዬ
@zelalemmuluneh2142
@zelalemmuluneh2142 2 ай бұрын
Dear workaferahu, please explain the difference between the real Debtera,who teaches the proper religion, from Debtera the wizard,who teaches wrong .because debtera is a religious teacher who knows deeply about the Orthodox Tewahido religion books and different spiritual teachings it makes people confused
@MechaledestaDesta
@MechaledestaDesta 2 ай бұрын
❤❤❤
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 2 ай бұрын
አዎ የምፅፈውንም ለመፆፍ የበቃሁት ዛሬ ነው
@SirkutAlix
@SirkutAlix 2 ай бұрын
Selam wendime
@biniyaminfotech
@biniyaminfotech 2 ай бұрын
❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 2 ай бұрын
እኔ ያክስቴ ልጅ ጠቋይ አግብታ ነው የምትኖረው እና ቅርብ ጊዜ ነው ጠቋይ መሆኑን ያወቅሁት እኔ አስመጩና ላኪ ነው ነበር የምትለን ሜስቱ እና ቤት ስሄድ የቅዱስ ሚካኤል ምስሎች ቤቱ ውስጥ በየ ቦታው አሉ እና ግራ ገባኝ በጣም አዘንኩ የታመሙ ሰዎች ዙሪያውን ወድቀዋል እና ምንድ ነው ብየ ስጠይቅ እንዴ አለ ተየባለ ጠቋይ እኮ ነው አሉኝ በጣም ሃብታሞች በግ እና ውስኪ ይዘው እየመጡ ይሰግዳሉ ቤቱ በሰው ተሞልቷል ኮተቢ ናቸው በጣም ያሳዝናል ብቻ ቤታቸው የቤተክርስቲያን ነው የሚመስለው ጫካ ውስጥ ነው 4: ልጆች ወልደል ሁሌም በውስጤ ያሳቅቀኛል ፈጣሪ የመዳን በሩን ይክፈት ላቸው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 ай бұрын
ከ 21 ዓመት በፊት ቤቴ አይነምድር በነጭ ወረቀት ተጥሎ አግኝቼ እኔ እና ጎረቤቴ ከዛ እራት ግብዣ ቀን 2 ዓመት በፊት ከቤት ትወጣላችሁ ተብለን መዘጋጃ ቀርበን በአራት ወሩ ጎረቤቴ ጎዳና ወጣ እና ከእለታት 1 ቀን እራት ጠራሁዋቸው እና አጠገቡ መተቱን ጣሉ እሱ ነው ብዬ ለጠፍኩበት ብዙ ጥያቄ ፈጠረብኝ ሽሮ ሜዳ የነበሩት ሰውዬ ጋር ሲጠየቅ ጴንጤ ሴት ጉአደኛዬ ሆና ተገኘች ሰዉ ሁሉም ሰማው አታድርግም, ታደርጋለች, መቀያየም ተፈጠረ ከፊሎቹ ሰደቡዋት የባሰ ታመምኩኝ ፍርድ ቤት ስሄድ ያደርኩባት ሴት ጋር ስደውል ይደረጋል ዝም በያቸው ሊያሳብዱሽ ነው ብላኝ ለእረፍት ኢትዮጵያ ስትገባ እንደምትጠይቅ ሳትነግረኝ ደጋሚ ጠየቀች አለመዋሸቴ አኮራኝ የጠየቀችበት ቤት ኮተቤ ነው ብላኝ ነበር መተቱን የጣለችልኝ ሴት መሆኗን እና ከመታጠቢያ ቤት ከቆሻሻ መጣያ ውስጥ ቆሻሻ ይዛ ሄዳለች ዓሉኝ ዓለችኝ ቆሻሻ መጣያው ከለሩ ልክ ነበር የጠየቀችልኝ ሴት እስከ አሁን ቤቴ መታ አታውቅም የቆሻሻ መጣያውን አላየችውም አድራጊዋን ያንኑ ኮተቤ የተጠየቀበት ዓመት ለፈረንጆቹ ከስሼአት ስለነበር አሜሪካ ሄዳ አሁን ላይ canada toronto በሟች ጉዋደኛችን ፕሮፋይል mulumebet altaye fb ያላስተዋወኩዋት ሕዝብ የለም እኔ ከሰርኩኝ ባዶ ሆኘ ቀረሁ እሷ ግን ምንም እንዳልተፈጠረ canada እየኖረች ነው ግን እራሷን ልትገል መስሎኝ ነበር ስትል ለ 7 ጊዜ ኢትዮጵያ ለእረፍት ሄጄ ከመጣሁ የአሁኑ እሁድ ሶስት ሳምንት ሊሆነኝ ነው እሷ በ 34 ዓመት ውስጥ 1 ግዜ እንኩአን ኢትዮጵያ ለእረፍት አልሄደችም ማፈሪያ ናት ለገዳይ ሰዎች ትምህርት ቢሆናቸው ትእግስት ያድርጉ ነው የምለው ብገላት ኖሮ የአስራ ሁለት ዓመት ኬዜ ልፋቴ ገደል ገብቶ ነበር አብራኝ የመጣችው ሴት ውስጥ ሱሪዬን ሶስት ቦታ ቆርጣው ያኔም ማን እንዳደረገ ሰበታ ሲጣራ የአባቴ የመጀመሪያ ልጅ ለሷ ተደርባ አታድርግም እናትሽ ጠንቁአይ ናት ብላ በጨለማ ከቤቷ አባራኝ ገላኝ አድራ ነበር ሳይሳካ አድረን በፖሊስ ፋይል ተያዝናታ ከዛ በሁለት አመቱ ፈረንጁ ከሆስፒታል ማሞቂያ ያልወጣች ልጅ ጥሎላት ሲሄድ እራሷ ከአበልጇ ጋር ፈረንጅ ጠንቁአይ ቤት ይዛኝ ስትሄድ ውስጤ በራስሽ ሲደርስ ሄድሽ? አንቺ ምን ስለሆንሽ ሄድሽ ታዲያ? ብሎ ሸሸሁዋት ይሕን የነገርኩዋት ጴንጤ ከ 11ዓመት በሁዋላ ደገመችው ደሞ ከሽሮ ሜዳ ሰማነው ዝም ብላትም 1ዴ እረ እኔ የምገባበትን አላውቅም እንኩአንም መኖሪያሽን ሰጡልኝ 1ዴ ጌታን እረሳሽው ስትል ጌታን እንዳረሳሁት ላሳይሽ አልኩኝ እና ከ ሕዝቡ እስከ መንግሥታት ብሎም በ mulu birara ye urael fb ድርጊቷን አብራራሁት መተቱን ye ዑራኤል ቀን ስላገኘሁት ነበር ያኔ ልጆቿንም ብገልላት ምን ዋጋ ነበረው? ድጋሚ ልትሞት መስሎኝ ነበር በአፏ ብላኝ ሳይሳካላት ኢትዮጵያ ሄዳ መጣች ቢሉዋት ግን?ምን ይሰማት ይሆን? እዚህ ያሉት ታድለሽ, ታድለሽ ዓሉ እሷም የሐሰት መስካሪዎቿም የጠበቁት እኔ ድጋሚ መሞቴን::ሆኖ የተገኘዎ ለ 16 ዓመት ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ያቃተኝ ሴት ከዛ በሁዋላ በ 17 ዓመት ውስጥ ለእረፍቴ 7 ግዜ ኢትዮጵያ ሄጄ መጥቼ እሷ ካናዳ ያለችው መተተኛ እና 1ደኛዋ አታድርግ ም የሐሰት መስካሪዋ mulu birara ye urael ayer tena fb ታሪኬ ላይ ያለችው የሐሰት መስካሪዋ አልማዝ ተስፋዬም ለ 34 ዓመት ኢትዮጵያ ሳይ ሄዱ አፈሩ የውስጥ ሱሪዬ ቆራጭ ከነ አታድርግም አባቴ ልጆች የሐሰት መስካሪዎቿ ከኔ በፊት ተመላለሱ ዛሬ ላይ ግን?በዘረፉት ቅጡ, መርምሩን እያልኩኝ በገንዘብ ቅጣት ከዚህ ሁሉ ዓመት በሁዋላ ይወላገዱልኛል የኔን ችግር አቅልላ ይቅር በያቸው ያለች ሁሉ የራሳቸውንም ሌብነት በሰው ማስረጃ ስነግራቸው እረ በማርያም እረ በገብርኤል ስላሉ ብቻ ዓንድ ዓመት ያክል ታግሼ ስነግርላቸው ጭራሽ አለከበሩኝም በፊትማ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ነበር የፖሊስ ቃለ መጠይቅ ላይ ምን ተፈጥሮ ነው?በራስሽ ወስነሽ የነበረው? አላውቀውም መልስ አልነበረም ግጥም አድርጌ ዓውቅ ነበር ቢመልሱንስ? ብዬ ምንም አላደረጉኝም ብዬ ዋሸሁላቸው እግዚያብሔር ግን የራሱ ቀን ዓለው ውነትን አውጥቶ በኔ ታእምር አሳየ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 ай бұрын
እና,ጠቐይ,መሆኑን,ስታቂ,አስቁሚው,በምክር
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
ነቢ ኤልያስ ተብሎ የሚመለከት ደፍተራ በኢትዮጵያ አለ ተከታዮችም አርቲስቶች ናቸው እና ::---ነቢ ኤልያስ ለእኔ ብዙ አድርጎልኛል እያለች አንድ አርቲስት ስትናገር እጅግ ተደነቅኩኝ እች አርቲስት በኢኮኖሚ ጠርዝ ላይ ናት መፈጥፈጡ ቀድሜ መናገር ባልፈልግም እና ሀብትዋ ያየ ወጣት ድሀ ስራ አጥ ሕዝብ አይሳብም ወይ ከእግዚአብሔርነት ከታላቅነቱ ሰው ነቢ በዚህ ልክ ባለውለታዬ ስትል እውቀት ስለ እግዚአብሔር የሌላቸው ወጥመድ አይሆንም ወይ ይህ በነቢ ኤልያስ ገዳም ከፍቶ ያለው ደፍተራ??. 💔💔💔💔💔💔😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨
@sebli5075
@sebli5075 2 ай бұрын
ይቅር ይበልሽ ኤልያስ ቤተክርስቲያን አለ ደብተራ አይደለም
@WaliaIbex
@WaliaIbex 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከ ሰይጣን የተሻለ communication skills ከመሪዎች ጋር ሊኖረዉ ይገባል 😂😂😂
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
የሰይጣን ዘዴ ኮ ሰዉን ማታለል ነው፡ ነፍስህን ስጠኝ ገንዘብ እሰጥሃለው ነው፡ ማታለል እግዚኣብሄር ጋር ኣይሰራም፡ ለሰው የዘላለም ህይወትን ለመስጠት የሰው ነጻ ፈቃድ ነው የሚጠይቀው፡ ፈቃደኛ ከሆንክ ጥሩ፡ ፈቃደኛ ካልሆንክ ግን በጉልበት ነጻ ፈቃድህን ኣይነጥቅህም፡ የሚመጣው ኣደጋ ግን ሓላፊነቱ ያንተ ነው።.
@WaliaIbex
@WaliaIbex 2 ай бұрын
@@God-db9vp ሲጀመር የዘላለም ህይወት ምንድነው ?ሚባል ነገር አለ እንዴ? in this life at this moment money rules . There is nothing you can do without money . God and Devil are the least of my concerns , survival first.
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
@@WaliaIbexየዘላለም ህይወት ጉዳይ ይቆይልን፡ ዓለምን የሚዘውራት ግን ብር ሳይሆን ብር የሚያትመው ኣካል ነው። መቼስ ብር በድርጅት እንደሚሰራ ታውቃለህ።
@WaliaIbex
@WaliaIbex 2 ай бұрын
@@God-db9vp አኔም የገንዘብ አድናቂ አይደለሁም ነገር ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ሳይቀር ብርን ገዢ አርገዉታል aka ያለ ብር የረባ ነገር መስራት አይቻልም
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
@@WaliaIbex ትክክል ነህ ነገር ግን ማወቅ ያለብህ ብር ሳይሆን ብር የሚሰራና የሚያትም ኣካል ነው ገዢ የሆነው፡ ይህ ኣካል ግን ማነው ምንድነው ዓላማው ምንድነው የሚል ነው ዋናው ማወቅ ያለበት።.
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 2 ай бұрын
ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ኦርቶዶክሥ ነው የውሸታሞች የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እንደ አፄ ቴዎድሮስ ዘመን አንገት አንገታቸውን እያልን እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
@እቢ
@እቢ 2 ай бұрын
ኦሮሞዎች ሰዉ ሚያርዱት ጠቋይ ሆነዉ ነዉ የሃገራችን ችግር የበታችነት ስሜት የኦሮሞ የወራሪና የተገጣይነት ስሜት እንጂ የአባባን ለእምየ አታርገዉ ቆሾ ቆቦሬ😂😂
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g 2 ай бұрын
የዲያብሎስ ዋነኛ መገለጫዉ እዉነተኛዋን እና የእግዚአብሔር ማደሪያ የቃሉ መገኛ የሆነችዉን ቀጥተኛዋን በክርስቶስ የምትመራዉን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን መቃወም እና መጥላት ነው ። መቃወም ዲያብሎስ ከሚታወቅባቸዉ መለያዎቹ መሀል አንዱና ዋነኛዉ ነው ለዚህም Protestant ( ፕሮቴስታንት ) እምነት ምሳሌ ነው ። Protest የሚለዉ የእንግሊዝኛ ቃል ፍቺዉ = መቃወም ፣ ማመፅ ... ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው !!!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
መሀይም እኮ ሲናገር ሼም የለውም ድድብናህን ይርዳው
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 2 ай бұрын
@@emebetzewde7492 ትጠፋላችሑ በቅርቡ ምድረ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ
@DaniManjus
@DaniManjus Ай бұрын
ከብት
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 2 ай бұрын
ሉሲፈር ፡ ገናናው ፡ የብርሀን ፡ አባት ሉሲፈር ፡ መላእኩ ፡ የእውቀት ፡ አባት ነብሴን ፡ ገነት ፡ አግባት መቸም ፡ አይቀር ፡ ሞት ትልቅ ፡ ነው ፡ ሉሲፈር ፡ የእግዜር ፡ ወደረኛ አንተ ፡ ነህ ፡ መመኪያችን ፡ የኃጣዝን ፡ እረኛ ጠየቀ ሙስሊም፥ "አላህ ፡ ሲሣን ፡ ከየት ፡ ያመጣል?" መልሱ ለሙስሊም፡ "ከአንዱ ፡ ነጥቆ ፡ ለሌላው ፡ ይሰጣል።" 😂😂😂😂😂
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 2 ай бұрын
አሑን ይሔ እርግጠኛ ነኝ ይሔ መርጌታ ነው ።
@እቢ
@እቢ 2 ай бұрын
አንተ ደንቆሮ ሳይጣን የለም ስሞት ገነት እገባለሁ ብለህ ምታምን ከብት መሰልህኝ ሳስብህ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 2 ай бұрын
የምን ብርሀን አተላ ጠጪ ቆሻሻላይ የሚያርፍ አመዳም ገራባ ለቃቃሚ ፅልመትን የለበሰ እሳት እርስቱ የማያንቀላፋ ትል ይበለሀል ወንድሜ መዳኒአለም ያወጣሀ ከአለህበት እስራት
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 2 ай бұрын
@@tadeleGullat-oo6nj እንኳን ፡ ሊያወጣኝ ፡ እኔን ፡ ከ"እስራት" እናንተንም ፡ ያደርጋል ፡ የ "እሳት እራት' መቸም ፡ አይገባችሁም ፡ እንጅ ሉሲፈር ፡ ነው ፡ የሰው ፡ ቅኝ ፡ እጅ መንጋ ፡ ፈሪ ፡ ሁላ ፡ ቦቅቧቃ እኔ ፡ ላይ ፡ አፍክን ፡ ልቀቃ !! ቆይ !! ፡ ግን ፡ ግድ ፡ የለም እንገናኛለን ፡ እዛው፡ ግኃነም 😀😀😀
@እቢ
@እቢ 2 ай бұрын
@@user-sagiv.m.t በጥራቃ ኦሪቱን በደብ እመን ቢያስ ሰገጤ ሆድህ ስለ ሞላ ነዉ አዉቅሽ አለሁ
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MisrakAsfaw-kj1cy
@MisrakAsfaw-kj1cy 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MuluAbegaz
@MuluAbegaz 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@saragebre4221
@saragebre4221 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,7 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 143 М.
♦️ሐሳዊ መሲህ እና ኢትዮጵያ ♦️ ወጣት ብንያም ግርማ ከሰብለ ወንጌል ጋር
1:13:08