Рет қаралды 9,217
Ingredients / የሚያስፈልጉን ነገሮች
2 cups of tightly packed fresh basil leaves the stems should be removed / 2 ኩባያ በድንብ ይተጠቀጠቀ ቅጠሉን ብቻ
*6 clove of garlic / 6 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
1 tablespoon of mustard / 1 የሾርባ ማንኪያ ሰናፍጭ
1/2 cup of lemon juice/ 1/2 ኩባያ የተጨመቀ ሎሚ
1/2 cup of olive oil / 1/2 ኩባያ የወይራ ዘይት
1 teaspoon of black pepper / 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
1 teaspoon of salt / 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
1 tablespoon of honey / 1 የሾርባ ማንኪያ ማር
Stay Connected
Facebook- Merkamo Ethiopian Food
Instagram - Merkamoethiopianfood