እንዴት ተጠንቅቃ እንዳዘጋጀችው‼️ ቁምነገ አዘል ዙረት‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 42,621

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 269
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውድ ወዳጆቼ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ ሩትን በዚህ ሊንክ ታገኟታላችሁ 👉ruthihumanhaircollections.myshopify.com/collections/hair-care?fbclid=PAAablyxoZ3-c4px37t3oghKxXiz6S8rAkoX2VUXhFp8h9VbKu4xIColGVOis Phone N. +1 319 3304790 Ruthi
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ደግ💝 🙏🙏🙏🌹
@kidistgirma7603
@kidistgirma7603 Жыл бұрын
ኤልሲ በምን በኩል ነው ቴክስት ያረግሽው የኔ ውድ።
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 Жыл бұрын
Thank you Elseya
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 Жыл бұрын
I'm about to order 😌 🤗
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ተባረኪ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
እሩትዬ እኔ እንኳን ባላስደስትሽ በየ ቦታው ላሉ ጉዋደኞቼ ለቢዝነስ ማኖች ቁጥርሽን በመስጠት የድርሻዬን እወጣለሁ በተረፈው ጌታ በበረከት ይሙላሽ🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ቅን ሰው ስወድሽ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@millionyohans6737
@millionyohans6737 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፡ ለሚሰራ ሰው ሁሉ ማበራታታት ኣይዞህ ማለት ይገባል።ኤልሲ እናመሰግናለን።ኣንድ ነገር ማለት ምፈልገው ግን የ ሃበሻ ደስ ይርማይልርው ነገር ካለ በ business በኩል ፡ ትንሽ ስራው ላይ ሲቆዩ product quality ይቀይሩታል ፡ ገንዘቡ ላይ ያተኩራሉ። በጀመሩትን አንዲቀጥሉ ፡ ታማኝነት አንዲኖራችው በዚህ ሃሳብ ብትናገሪ ደስ ይለኛል ።ኣመሰግናለው
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
በጣምጡሩ ስራ ነው የወገን መድረስ ማለት በተለያየ መንግድ ነው በጎ ስራ ስለሆነ ደስ ብሎኛል አመስግናለሁ ሁሌም ይሁን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ቅን ልብ በቅንነት ይረዳኛል ተባረኪልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Жыл бұрын
ኤልሲ ልክ ነሽ ተባረኪ እኛ ነን ማበረታታት አለብን እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሩት እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ በርቺ🙏
@kalkidangetahun8278
@kalkidangetahun8278 Жыл бұрын
Real human hair ከሚሽጡት ጋር ሲወዳደር ያንቼ በጣም ውድ ናቸው ሰለሱ ብትነገርን
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
የኔ ማር ወይ እንዳንቺ አይነት ቅን የሆኑ በሠወች ስኬት የሚደሠት አንቺ በቃ ምን ልበልሽ ትክክለኛ የኢትዬጵያ ገጽታ ነሸ እግዚብሔር አምላክ ጨምሮ ይባርክሽ የቃል ሠው
@saralifestyleethio8513
@saralifestyleethio8513 Жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ውድ እህት ተባረኪልኝ ❤ በዚህ አጋጣሚ ይህንን comment ምታዩ እባካችሁ ውጭ ሀገር የምኖር ሀበሻ business ስኖረው እናበረታታ ብዙ ትልል businትልልቅ ሰወች እንፍጠር ይህ መደጋገፍ ባብዛኛው በኛ ማህበረሰብ ነው የማይታየ ብዙዎች የራሳቸውን ሰው ነው የሚደግፋት እኔ የራሴን በምችለው ነገር ሁሉ እደግፍለሁ ኤልሲ እዳለችው በዚህ አመት በበለጠ እንደምንሰራበት ተስፍ እደርጋለሁ ኤልስየ የኔ ውድ እህት ብዙ ጌዜ የማስባቸውን ታደርጊያለሽ በስራወችሽ ሁሉ .እግዚሀብሔር ይቅደም ❤
@rahelmillion2469
@rahelmillion2469 Жыл бұрын
አልስዬ አረ የት ይገኛል እባክሽ ፀጎሬ አለቀ እክሽን ኤልስዬ በጣም ነው የምወደሽ የኔ ቁምነገረኛ ቅመምነሽ በርችልኝ!!!
@hannamesfin5469
@hannamesfin5469 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህ ነው የኢትዮጵያዊ እውነተኛ ፀባይ።። I already got mine
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ ማር🙏♥️🙏
@lizch4348
@lizch4348 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አልሲ ኤኔ ብዙ ሞክራለሁ ይንቺ ን አምኘኤአ ገዝቸው ወደድኩት ጎበዝ በርቺ ቅን ልብ ነዉ ያለሽ
@radiattromp7151
@radiattromp7151 Жыл бұрын
Hi Elise thank you for promoting our woman, I really struggling to get products in New Zealand, because of that I even choped my hair, I wish she can ship to New Zealand , well done both of you
@shewi3943
@shewi3943 Жыл бұрын
ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ስልጣኔ ምን ማለትእንደሆነ የገባሽ ሴት 🙏🙏 ደሞ ሽልማቱን በሚቀጥለው አለሁበት😁
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እሺ ውዴ 🙏♥️🙏
@Mellow559
@Mellow559 Жыл бұрын
ዉይ የተባረክሽ ሴት በኢትዮጵያዊነትሽ የምትኮሪ የሀገርሽ ሰዎችን የምትወጂ የምታከብሪ በጣም ነዉ ማከብርሽ ምወድሽ በርቺልን ከጎንሽ ነን
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Жыл бұрын
ኤልሲ ግን ምን አወዳድረሽ ነው ስጦታ ያዘጋጀሽው እኔን ያላካተተ ከመጀመሪያው ጀምሮ ተከታታይሽ ነበርኩ ውድድሩ አምልጦኛል ይሁን በሚቀጥለው እወዳደራለሁ አንችግን በውነት ሳላደንቅ አላልፍም ቅን ጎበዝ ጡሩ ልብ ያለው የሰው ማደግ መለወጥ ማግኘት የሚያስደስተው ሰው አንችን አየሁ እግዚአብሔር ይህንን ፀጋ አይውሰድብሽ አንችም ቤትሽም ይባረክ እድሜ ይስጥሽ ካሰብሽው ያድርስሽ::
@Canada404
@Canada404 Жыл бұрын
ውይ ለኔ በጣም ነው የሚያስፈልገኝ አራስ ነኝ ፅጉሬ በጣም እየተነቃቀለብኝ😢😢 ነው❤😊 ተባረኩ ኤልሲየ
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 Жыл бұрын
ኤልሲ ሁሉም ሰው እንዳቺ አይነት ልብ ይሰጥልን❤
@almazhabte1883
@almazhabte1883 Жыл бұрын
Hi Else I live in Virginia how do I get this product?
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
ኤልሲዬ ቆንጆ ጎራ በይ ቡና ጠጥተሽ ትመለሺያለሽ ሁለታችሁም ተባረኩ እኔም አዝዤ እሰከምሞክረው ቸኩያለው።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዴ ክብር ይስጥልኝ ፈጣሪ ቢረዳኝ በሚቀጥለው 🙏♥️🙏
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
ኤልስዬ እልካለሁ አድርሻዬን እሚገርመው ሩትን በዋትሳፕ ኮታክት አድርግያት ነበር !!ኤልሲ ናት ያስተዋወቀችን ፐሮዳክት በምንፈልግበት ግዜ እናዛለን ብያት እስዋም ልክ እንዳዘዝኩ ነው አመሰግናለሁ ያለችው ፡እና ሩትዬ ኤልሲ በጣም የምንወዳት እህታችን ናት ።ዋው ሲያምር ወይኔ ቸኮልኩኝ በተለይ ለ ኦይሉ ወይኔ ቸኮልኩ በጌታ ስም
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ላክሽ ማሬ 🙏♥️🙏
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 አዎ ኤልስዬ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
@@tegistbale9574 🤔🤔አላየሁትም ለኔ ?
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ልኬልሻለሁ እስቲ ደግሜ ቼክ አደርጋለሁ
@yemisrachberta5403
@yemisrachberta5403 Жыл бұрын
ኤልስዬ እዚ ድረስ መጥተሽ ሳላገኝሽ ! የኔ ጎበዝ እህት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዴ በሚቀጥለው ከእግዚአብሔር ጋር 🙏♥️🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
I wish I want to try this hair products….
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
ወይ ሩትዬ እኛ ከአዋቂነትም በላይ አስተማሪዎች ነበርን እኛ ሐበሾች። ተመልሰን የበይ ተመልካች ሆንን እንጂ 😢
@yetenayettadesse5155
@yetenayettadesse5155 Жыл бұрын
ከአማዞን ላይ ማዘዝ እንችላለን ኤልሲ
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm Жыл бұрын
ኢልሲዬ አንቺ የተባረክሽ መልካም ሴት ነሽ የእውነት ለኔ ለቤተሰቤ ሁሉ ነው ኦርደር ያረኩት ተባረኪ😍
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ሁሌም የምትለብሺውን ልብስ ታሳምሪዋለሽ የዛሬው ግን ገዳይ አደረክሽው በጣም ነው የሚያምረው ❤❤ከለሩን ጨርቁን ብቻ ምን ልበልሽ👌👌
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
ዋው ኤልሲ ቨርጂንያ መጣሽ እንዴ እረ ቡና ጠጪ
@tarikuafantaye4335
@tarikuafantaye4335 Жыл бұрын
hi Elsy, productun Ethiopia yet yigegnal? please asawukign
@kia9141
@kia9141 Жыл бұрын
Thanks for recommending this product! Love the hair mask! 😍 And welcome to DC!
@tinagach3017
@tinagach3017 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም ነው የምወድሽ ከልቤ ሁሌም የታነሻቸው ኢሹዎች 👌አንደኛ ገንዘቤ በፀጉር ፕሮዳክት ነው የሚያልቀው እስቲ እሞክረዋለው
@pinkflower5245
@pinkflower5245 Жыл бұрын
አይይይ እድሌሌሌሌ (በእማማ ዝናሽ ድምፅ) የሚደርሰኝ መስሎኝ hope ያደረኩት ነገርስ? ደግሞ እኮ ሳሽቃብጥ በደንብ መጣፌ 😁
@hayusha3707
@hayusha3707 Жыл бұрын
Elsiye beka u are too positive setochn setaberetachi des yilal inshallah i will try her product also i wish i had the gift
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ግዴታችን ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ኤልስዬ የኔ ዘናጭ የኔ ውብ
@MB-ip6hf
@MB-ip6hf Жыл бұрын
I didn’t see any winners in your KZbin Channel. Did you choose from Instagram?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Absolutely no ማሬ i choosed from KZbin i will share u on my coming video if they give me a permision . 🙏♥️🙏
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Жыл бұрын
ኤልሳ ጥሩ የሐበሻ ልብስ የሚስፋ እስተዋወቂኝ የእገር ባህል ልብስ ማለቴ ንወ
@abebaabebe9930
@abebaabebe9930 Жыл бұрын
ኤልሲ አገርቤት አለ አሳውቂኝ ፀጉሬ በጣም ጎድቶታል ለዚህ ነው አባክሽ
@mahlettedla9455
@mahlettedla9455 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላለን በምን መልክ ነው የምናገኛት
@hannaberhane2904
@hannaberhane2904 Жыл бұрын
Elsi beautiful 😍 you have a realy blessed mind Ruti shkor God bless you more 🙏❤
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 Жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጆ እንዳንቺ አይነት እህቶች ያብዛልን እንደዚህ ብንተባበር የት በደረስን በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን እናመሰግናለን ።
@RahelShumeneh-ok3so
@RahelShumeneh-ok3so Жыл бұрын
ኤልሲ ለኔም ሻምፖዎች ብትሊክልኝ ወይደግሞ አዲሳባ የትእናገኘዋለን ብጠቁሚን
@erisweet7249
@erisweet7249 Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ?ከነቤተሰብሽ ሰላም እንድትሆኚ እግዛብሄር ዘንድ እለምናለሁ። ይህ ፕሮዳክት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@senaithaileshow9448
@senaithaileshow9448 Жыл бұрын
Gobezochi keep it up shekorina Ruta
@aziserak4743
@aziserak4743 Жыл бұрын
I'm ruties customer...her product is amazing specially the hair. Oil 100% thx elsi and ruti beautiful moms
@mercyasfaw9243
@mercyasfaw9243 Жыл бұрын
I bought the products after I saw Elsi's show!
@bellasabella3844
@bellasabella3844 Жыл бұрын
How did you find it?
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Elsiye dear sister, thanks for researching, approaching, looking out for, advocating and encouraging these kinds of entrepreneurs. You are such an inspiration in so many ways. May God bless you and sister Ruth too.
@addiskidane1034
@addiskidane1034 Жыл бұрын
ኤልስዬ ተባረኪ ጥሩ ስራ ነው እኛ ካልተባባርን እና እኛው በኛ ካልተጋገዝን ተያይዞ መቆም ነው
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ Жыл бұрын
አረ እባክሽ ELSY ማበረታታትሽ ጥሩ ነዉ ግን ለ shipping ብዡ ታስከፍላለች። ስለሱ ብታስብበት ጥሩ ነዉ ብትነግሪያት። እዚህ europe የሷ ሻምፖ የለም
@konjitalemayhu7241
@konjitalemayhu7241 Жыл бұрын
ኤልሲ ሸልሚንና ይመርብን🙏😁😁
@serawitalem2242
@serawitalem2242 Жыл бұрын
ኤልሲ እንደ ቤቲ በቂ ወኪል ቢኖራት ኤልሲዬ ተባረኪ ቅን እና ደግ ሰው ነሽ
@saraabdella1244
@saraabdella1244 Жыл бұрын
Gobazochi 😘😘😘German endat inagegnale 🥰
@yemargetachewu4857
@yemargetachewu4857 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ኢንስታ ግራም ላይ አላገኘውሽም ፃፊልኝ የ ኢንስታግራም ስምሽን አመስግነኔል
@bethelefeson
@bethelefeson Жыл бұрын
elsa_fusion_lifestyle
@bettytegene7568
@bettytegene7568 Жыл бұрын
Elsi is such a wonderful person with a very very kind heart. Hardworking, a family women and such a profession beautiful lady i ever met. Keep going my sunshine. Love you 😘😘😘😘
@hiwotw5404
@hiwotw5404 Жыл бұрын
Elsie am in Addis. Glad to see you both
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@mercyasfaw9243
@mercyasfaw9243 Жыл бұрын
I have all her products and I really appreciate her!! Keep gong my beautiful!! Great job!!
@alemgossa81
@alemgossa81 Жыл бұрын
ኤልስዬ ጀግኒት የኔ ቅን በእውነቱ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ❤️
@Ethioselam445
@Ethioselam445 Жыл бұрын
እሞክረዋለው ቀለም ገሎታል ፀጉሬ ኤልስዬ በጣም ጎበዝ ናት እህታችን
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 Жыл бұрын
You are living your life to the maximum, I wish if I have too!!!...love you!!!.....ur kindness and sweetheart is soooo amazing😍😍😍
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b Жыл бұрын
She is the best! You will never get disappointed with her products.
@rodasteshome6536
@rodasteshome6536 Жыл бұрын
Melkam beal elsi ena I would love to try the products.
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 Жыл бұрын
ኤልሲዬ እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ ❤ሽልማቱ ለኔስ😢😢
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
በሚቀጥለው ውዴ 🙏♥️🙏
@kedistt5786
@kedistt5786 Жыл бұрын
Hey Elsi who is the winner? How do we know?
@elsaurga6454
@elsaurga6454 Жыл бұрын
Hi elsy bekaleshe seletegneshe enamsegnalen teru sera new yashenfut SEM zerezer yetale eee berehe lelelam ken 🥰🥰 serashe becha yebekale setotaw yaw setota new berechelgne melkam zemen
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰🥰🥰👈💫 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰👈💫 በጣም ጎብዞች አይገልፃችሁም በርቱ ልጆቼ 🥰👈💫
@eyellll14
@eyellll14 Жыл бұрын
Her products might be good but, the shipping cost is so ridiculous. $16 for shipping,more than the price of her shampoo or conditioner! She seriously needs to reconsider it!
@abebechgobezie5818
@abebechgobezie5818 Жыл бұрын
ኤልሲ ምርጥ ሰው በጣም ትመችኛለሽ good job
@rahelabebe1046
@rahelabebe1046 Жыл бұрын
Elsye, You inspire me! Thank you so much for your hard work and encouragement to others!
@zm3020
@zm3020 Жыл бұрын
አንድ ሺ ለሞምላት 50 ሰዉ ቀረኝ ተባበሩኝ ዉዶች በቅርቡ ጥሩ ጥሩ ድራማዎችን ይዤ እመጣለሁ
@hiwotw5404
@hiwotw5404 Жыл бұрын
Subscribed
@fethiyaadem6312
@fethiyaadem6312 Жыл бұрын
Hi Alsy, I ollwayes follow you . witch is you bring good subject to help us thanks for the heair product you advise me
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታኮሩት : ሩትዬ በርች(ቱ) ኤልስ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
Are your products on Amazon?
@ruthdemissie2116
@ruthdemissie2116 Жыл бұрын
Good job!👍👍👍 Elsyyyy kin, lib ,anchi erasish yemitakori dink Ethiopiawi set Bless you more ♥️♥️♥️
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 Жыл бұрын
ኤልሲ ጀግኒት በርቺ የጎበዞች አስታዋሽ ነሽ
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ዘናጭ❤❤❤
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
ኤልስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እሷንም እጅግ ኮርቼባታለሁ በጣም እፈልጋለሁ የልጆቼም ፀጉር እየተነቀለ እስቸግሮኛል ተባረኪ ታድያ የአንቺን ስም Reference እናደርጋለን ተባረኩ በርቺ
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 Жыл бұрын
Thank u so much, ehtoche des sitlu I like the way u talk seriously, konjiye tebareki ahunun I will order,
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp Жыл бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን አማዞን ላይ እናገኛለን ወይ ???
@BeluleZemikeal
@BeluleZemikeal Ай бұрын
Selam naki ykun sis bzaeba nay shampo
@firewoingebrekristos8595
@firewoingebrekristos8595 Жыл бұрын
Elsiye tebareki Ruth eijish yibarek eidewulalehu💕❤️💕
@adubadane7602
@adubadane7602 Жыл бұрын
Tebariku eslsey beeitulgn 💚💛❤️🌹💌🙏🙏💚💛❤️
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
ኤልስዬ ጀግኒት የኔ ቅን በእውነቱ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ቅንነት መልሶ ይከፍላል 🙏❤️
@asemeretrezene1554
@asemeretrezene1554 Жыл бұрын
Elsi bravo
@wagey6343
@wagey6343 Жыл бұрын
ዱባይ.ያለነው.የት.እናገኘዋለን.አማዞን.ይገኛል.ኤልሲ ንገሪን
@emma4375
@emma4375 Жыл бұрын
Elsiye wenet newe Ethiopiawinet kuratachen newe lenaberetatat yegebal elsiye anchi melkam sewe neshe egziyabher yebarekeshe
@agape6011
@agape6011 Жыл бұрын
Where else can we get it rather than their website??
@elshadaybekele4733
@elshadaybekele4733 Жыл бұрын
ባለእድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ 🥰
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ኢልሲ አድናቂሽ አክባሪሸ እንደሆንኩ ታውቂያለሽ የ ሩትን Human hair በተመለከተ ግን በጣም ነው የሚሳዝነው ከውድነቱ በዛ ላይ virgin huma hair አይደለም ስለ ሊላው ፕሮዳክቶ ስላልተጠቀምኩ ሀሳብ መሰጠት አልችልም አመሰግናለሁ
@saadayihun4536
@saadayihun4536 Жыл бұрын
Did u try it pls tell me coz I want to buy it but if it's not really then I wont buy it
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
@@saadayihun4536በስማም ፀጉሩ በጣም ዉድ ነዉ አምስት ብር አልገዛዉም ነበር አይቼዉ ቢሆን አንድ ቀን አልተጠቀምኩበትም በቃ ወደቀ $250 ይሄኛዉን ግን አላየዉትም በጣም ያሳዝናል
@lilshorts112
@lilshorts112 Жыл бұрын
Can I use it for children to
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠክሪ በርች ጀግና ሴት
@mahletgulilat36
@mahletgulilat36 Жыл бұрын
Nice 👍👍👍Elsey kip this good work thank you ! Egzabher yebarkshe !!!
@BethelhemAdem-zm8ch
@BethelhemAdem-zm8ch Жыл бұрын
ኤልሲ አዲስ አበባ ላለነው የት እናግኝ እባክሽ
@ብሌን-ቈ1ቸ
@ብሌን-ቈ1ቸ Жыл бұрын
ኤልሲ መነዉ እዚ ደረሰሽ ባገኘሽ ደስ ይለኝ ነበር በይ ስጦታው ለኔም ይድረሰኝ pls
@bedelebedele8766
@bedelebedele8766 Жыл бұрын
Wuyi be egzabiher Ene betami chegirognal tsegure tolo bitilekelegn na bigalagel 🙏
@yeshimebetadamu9603
@yeshimebetadamu9603 Жыл бұрын
እንትን ምን?
@selamawitdosegna7031
@selamawitdosegna7031 Жыл бұрын
God bless you more and more and more and
@asteryehdego1577
@asteryehdego1577 Жыл бұрын
What is the name of the oil so we can order from amazon ?
@leyoutibeb
@leyoutibeb Жыл бұрын
I will try thank you so much Elesye
@tsiondawit7781
@tsiondawit7781 Жыл бұрын
Wow, that's so amazing. God bless you .
@ሁሪ
@ሁሪ Жыл бұрын
Oh my god I am so proud of u girls keep good work I am so happy for u both of u
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
ውዷ መጣሽ ኤልሰዬ 😁
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዶችዬ ከች አልኩ 🙏♥️🙏
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Жыл бұрын
Good job elsy keep it up and i love your chanal bless you more and you are so beautiful 😍😍😍😍
@tigestalemnew2976
@tigestalemnew2976 Жыл бұрын
በናትሽ የእኔ ላኪልኞ ኢትዪጲያ ነው እምኖረው ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 99 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26