የልብ ወግ (YeLeb Weg) "እኔ ሚስት መሆን የምችል አይነት ሴት አይደለሁም መሰለኝ..." ማህሌት እና ሳምራዊት (ዛራ) ክፍል 2

  Рет қаралды 99,312

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

የልብ ወግ (YeLeb Weg)"እኔ ሚስት መሆን የምችል አይነት ሴት አይደለሁም መሰለኝ..."ማህሌት እና ሳምራዊት (ዛራ) ክፍል 2
ክፍል1 👇👇👇
“ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ነበር ያረገዝኩት…“ የቲያትር መምህር ማህሌት ሰለሞን
👇👇👇
"በምንም አይነት ሁኔታ ከመረዋ መለየት አልችልም..." እስራኤል (አቤል)
• የልብ ወግ (YeLeb Weg) "በም...
👇👇👇
ጠረፍ (ኪያ) እና ሶሊያና ክፍል 2
• የልብ ወግ (YeLeb Weg) ጠረፍ...
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ሃሙስ እና እሁድ ለመመልከት
www.youtube.co....
#የልብ_ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram / mayaflicks
/ maya_digitalmedia
tikto፡ hl=envm.tiktok.com/...
facebook፡ / ethio.maya

Пікірлер: 279
@ate6814
@ate6814 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት በልብ ወግ ላይ በዙ ስዎች ቀረበዋል ግን እንደ ማህሌት እና ሳምራዊት የመሰጠኝ ያስተማረኝ የለም ብል እያጋነንኩ አይደለም እጅግ መሳጭ የልብ ወግ ነው ።💚💛❤️ ተባረኩ 🙏
@asenechernt2466
@asenechernt2466 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው 🥰
@bethelkebede1838
@bethelkebede1838 2 жыл бұрын
Me too yemir
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 2 жыл бұрын
ልክ ነው
@sanayredi8174
@sanayredi8174 Жыл бұрын
yes betam betam
@hanadess1709
@hanadess1709 Жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ተመስጡኩ
@yenesayat5708
@yenesayat5708 2 жыл бұрын
እስካሁን የልብ ወግ ላይ ከቀረበው ፕሮግራም የነ ሚሂ እና ሳምሪን ባያልቅ ብዬ ተመኘሁኝ ደስ የሚል አንደበት ጣፋጭ ማራኪ ንግግር እና ወግ ድጋሜ ቢቀርቡ እና ዝም ብለው ቢያወሩ የማይሰለቹ 😍😍😍😍 እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
VT!
@eskutitebeb9214
@eskutitebeb9214 2 жыл бұрын
7UHF
@judy4244
@judy4244 2 жыл бұрын
Tey enji echi alele biniam workun kemisitu leyita eyawekechat ayidel ende yedekelechu echichirak
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@judy4244 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@romansmret4908
@romansmret4908 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ. ሴት ልጅ በጣም ግልፅ ስትሆን ፣ በእውቀት ፣በስልጣን ፣ በገንዘብ ፣ ለሁሉም ነገር መልስ ካላት አንዳንድ. ወንዶችን ስትበልጪ የባል ቦታ የተወሰደ የተበለጠ ስለሚመስለው አብሮ መኖር አይችልም ይህ ነው ሚስጥሩ ያንቺ ሳይሆን የባልሽ ችግር ነበር
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ማሂ የእኔ ውድ አሁንም የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ህልምሽን ሙሉ ታድርግልሽ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@tsion1202
@tsion1202 2 жыл бұрын
Mahi's honesty is another level ....you will be the best lesson of my life 🥰🥰🥰
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 2 жыл бұрын
እንደነዚ አይነት ሰዎች ማቅረብ ትልቅ ትምህርት ማግኘት ነው እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ።
@meaz_demse
@meaz_demse 2 жыл бұрын
ክፍል አንድን ሙሉውን ሰምቻለሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት በማሂ ውስ እራሴን እያየሁት ነበር ከልቧ አፍቃሪ ነች ምን ሳትሰስት ነው ሰው የምትወደው እኔም እንደሷ ነኝ ግን በሰጠኋቸው ፍቅ ልክ አይመልሱልኝም እንዳልድን አድርገው ያሳምሙኛል አሁን ግን ልቤ ልብ ገዝቷል ።
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
Fikir bahiriw mestet bicha naw🤎
@meaz_demse
@meaz_demse 2 жыл бұрын
@@amrotaberra1022 ነው ግን ቢያንስ መውደድ አለባቸው እላለሁኝ
@zekarias998
@zekarias998 2 жыл бұрын
Ewnetegna afkari ke honsh lngersh ehte lbsh lela lbn aygezam enem ymeslogn neber erasn meshewed enji zelalem befkr eyetegodu menor gd yehonebn bzu nen.
@liya901
@liya901 Жыл бұрын
Bezi lek lela sewn mawdede mechal metadel new. Setota new, hulum aychelemena. Selezi edelegoche nachu.
@familyofficial_2220
@familyofficial_2220 2 жыл бұрын
...ፍቅር መሸነፍ ነው። ፍቅር መያዝ ነው። ፍቅር ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነው። ፍቅር ከምክንያት ውጭ ሆኖ መኖርን መቀበል ነው። ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ውጭ መሆን ነው” ስለዚህ አዎ መሸነፍ ነው። ያስፈራል ፍቅር፤ የማይታከሙት ህመም፣ የማይጠገን ቁስል፣ የማያባራ እንባና ሰቆቃ ሊሆን ይችላል።” የሚያስፈራው ያፈቀርሽው ሰው ሳይሆን፤ ማፍቀር ራሱ ነው። ካፈቀርሽ በኋላ “እኔ” የምትይው ሁሉ ይጠፋል። ለራስሽ ትርፍ ትሆኛለሽ። በፈቃደኝነት ከራስሽ የምታስቀድሚውና የምታስበልጪው ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው።💚💛❤💐
@fraolguta5152
@fraolguta5152 2 жыл бұрын
አይ ከነአን መስሎህ ነው....አትለከፍ አንዴ
@qamuti1
@qamuti1 2 жыл бұрын
አይ ከነንዬ እኔ ዉስጥ የለዉን ሁሉ ገለፅከዉ እኮ እኔስ ምን ልበል😃😂
@saronawitdaniel2129
@saronawitdaniel2129 2 жыл бұрын
Salute
@tananwagare7313
@tananwagare7313 2 жыл бұрын
ማሂዮ አስተሳሰብሽ ,ለሀይማኖትሽ እና ለ እግዚአብሔር ያለሽ ቦታ makes such a beautiful person. May God bless you throughout your life.
@sabaothart6105
@sabaothart6105 2 жыл бұрын
ሚሹ ሁሌም ትለያለች። ለትውልድ 1 ነገር ያላት በኢንተርቪዎቿ ሁሉ መልህክት የምታመጣ ምርጥ አርቲስት። ኑሪልን
@dawitassefa9562
@dawitassefa9562 2 жыл бұрын
ማሂ ጥንካሬሽ ለብዙ ሰው አርአያ ነሽ ንግግርሽ እንደ ትረካ ስዕላዊ ነው እውነትም አስተማሪ ነሽ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Yesa tinikare sayhon mirt beteseboch nachew yalat.
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@nejatali7088 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@salemhagos3154
@salemhagos3154 Жыл бұрын
ù
@milugeb1420
@milugeb1420 2 жыл бұрын
The best conversation between real friends. First time to finish yeleb weg program. Part 1&2 I really respect you and love you both. May God continue your friendship and bless you, and give your heart’s desire.
@user-oc7vi2ll8r
@user-oc7vi2ll8r 9 ай бұрын
ስወድሽ እኮ ሚሾዬ እዉነት ቃላት የለኝ አንደበትሽ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@pharmtips8969
@pharmtips8969 2 жыл бұрын
ካቀረባቹ አይቀር እንደነዚ አይነት አስተማሪወችን መርጣቹ ማቅረብ ነው: ውድ ማሂ ምወድሽ ማከብርሽ ስላየሁሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ: የለአለም ..ስታወሪ ግን አልቅሻለሁ ነፍስ ይማርልን
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 Жыл бұрын
What a heart of gold Mahlet has🥰 እንደዚህ አይነት ሰው በምናብ እንጂ በአካል እስካሁን አላየሁም ነበር። መሆን መቻሉን በአንቺ ስላየው ደስ ብሎኛል እህቴ! በጣም ተባርከሻል! እግዚአብሔር ውብ ነፍስሽን ይጠብቅልሽ! አይጥፋብሽ ውድ እህቴ🥰😍
@user-nd1ie4eb1s
@user-nd1ie4eb1s Жыл бұрын
You are the best teacher that i have in may life 7th class AMANUEL SOLOMON
@wondwossen109
@wondwossen109 2 жыл бұрын
ሚሹ your honesty and simplicity is really touching and impressive and most of all your dads guidance specially your family meeting choice of location . How blessed it is .ohh your friend how humble and beautiful she is ! And good listener. And may God rest lealem ,your best friend’s soul in peace .
@elshadai-eldana9215
@elshadai-eldana9215 2 жыл бұрын
ማሂዬ የኔ ማር ማር ነሽ በዙሪያሽ ያሉ ሰዋች የታደሉ ናቸው 😍
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
ግሩም ወግ ነው። የተጨዋወታችሁት ወግ ያልተጨዋወታችሁትንም ስብእናችሁን አሳይቶናል ብዬ አስባለሁ። የሰው ልጅ እሚያልፍበት የህይወት ልምምድ ጎዳና የእስኬሉ መጠን ይለያይ ይሆናል እንጂ ከሞላ ጎደል ተመሳሳይነት አለው ብዬ አስባከው። የምንሸከመው የምንችለውን ብቻ ነው። ማንንም የመሸከምም ሆነ የመጫን መብቱም ሆነ ግዴታው የለንም። እምንኖረው ህይወት ለኛ ስሜት እስከ ሰጠን ድረስ መሆን አለበት። በገሀዱ አለም ውስጥ በሌሎች እቅድና ፕላን ውስጥ ገብቶ ገጸባህሪ ከመሆን እራሳችን የምንፈልገውን ገጸ ባህሪ የምንጫወትበትን የራሳችን የሆነ አለም መፍጠርና መለማመድ እንችላለን።
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን አዲሱ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና የመተሳሰብ ጦርነት የማንሰማበት አመት ያርግልን ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Kenean demerign
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
እምትወጂያት እመቤቴ ሕይወትሽን ትባርከው የኔ እናት ስወድሽ 💚💛💞
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 жыл бұрын
የልብ ወጎች እንዲህ ያሉትን ስታቀርቡ ሰዐታችንን አትርፈንበትእንወጣለን
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
እምነት ውበት ስርዓት ብቻ ሁሉን አሟልቶ የሰጣቹ ውብ ሴቶች ስወዳቹ 💞
@nigistnigussefamily
@nigistnigussefamily 2 жыл бұрын
ማሒዬ...ቲቸር ማህሌት ፉሪ በር ከ5_7ኛ ክፍል አማርኛ አስተምረሺኛል እንዳልሺው ድንገት ነው ጥለሽን የቀረሽው ግን ትመጣለች ተብለን ጠብቀንሻል ሁሉም ሰው ይወድሻል የተለየሽ ነሽ በራስሽ አለም የምትኖሪ የማትረሺ ሰው ነሽ ፤ዝንጥ ብለሽ ፀጉርሽን የሚያምር ፍሪዝ አርገሽ ፤ አሮጌ ነጠላ ጫማ በመርፌ ቁልፍ አሲዘሽው ዳስተርሽን እና መፅሀፍሽን ይዘሽ ትመጪ ነበር 😀 አስተምራኛለች ስል ደስ እያለኝ ነው 🙏
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 2 жыл бұрын
Btammm selmwedat enenm astmragn behon bey temgnehu ❤❤❤
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@elsanegussu7889 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@yemisirachabebe4116
@yemisirachabebe4116 2 жыл бұрын
Omg በጣም ደስ ስትሉ ማሂዬ የኔ እናት ደስ ስትዪ አፌን ከፍቼ ነው ያየሃችሁ
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 2 жыл бұрын
ማሂ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ መልካም ሰው እንደሆንሸ ግን ማርያምን ልቤ ነገረኝ ።
@nano824
@nano824 2 жыл бұрын
ማሂ ቆንጆ የኔ ጀግና ቁራጥ በፈናዋ የምትፀና ሴት ለይፍን ማሽነፍ የምትጥር ሙህር ሴት ነሽ እኔ ካች ብዙ እማራለሁ እወድሽ አለሁ ሳምሪ እርጋታሽ ደስ ሲል ታምራላችሁ😍
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 2 жыл бұрын
ሁለቱንም ክፍል ሰማሁት የኔ ሰሳል ማሂን ያልጠበካት ሰው ነች ኑሩልኛ ዘመናችሁ የተባረከ የይሁን ጋደኝነታችሁ ደስ ይላል
@user-ey2dy4gj5k
@user-ey2dy4gj5k 11 ай бұрын
የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ህልምሽን ሙሉ ታድርግልሽ
@adamworku5319
@adamworku5319 2 жыл бұрын
ሚሹ ካወራሻቸው በላይ የፍቅር ሰው ነሽ በጣምም ጎበዝ መምህሬም ነበርሽ ….. እና ኑሩልኝ ደስ በሚል ሕይወት፣ ስራ … እንዳገኛችሁ ምኞቴም እመነቴም ነው
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 2 жыл бұрын
The respected , the talented Mahlet solomon ...👏👏👏
@Saranac.x
@Saranac.x Жыл бұрын
ውድ ማህሌት እንዴት የምትገርሚ ሴት ነሽ ክበሪልን ሰላምሽ ይብዛ።
@eyaak7031
@eyaak7031 2 жыл бұрын
ማሂ እውይይይ ስወድሽ እኮ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም ግልፅ ነሽ በጣም ጥሩ ልብ አለሽ ማሂዬ ❤️
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 жыл бұрын
ማሂዬ ምታወሪዉ ሁሉ ሚጣፍጥ የህይወት ምግብ ነው ብዙ ያስተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን
@emuzab4781
@emuzab4781 2 жыл бұрын
ማሂዬ አዎ ውስጥሽን ለሚያቀው ምን አይነት ሰው እንደሆንሽ እናውቃለን ❤❤❤
@lidetgebre8979
@lidetgebre8979 Жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው ሚሹ ከዚህም በላይ ማድረግ ትችያለሽ ብርቱ ሴት ነሽ በእውነት
@postegnochutube
@postegnochutube Жыл бұрын
ማሂ ጨዋታሽ በጣም ልብ ይገዛል የምወድሽ በምክኒያት ነው ነፃ ሰው ነሽ
@nebatlema8666
@nebatlema8666 2 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ይህንን አመት እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሂዬ አንቺ ስታወሪ እኔን ባንቺ ቦታ አረጊ ነበር የምሰማሽ ለምን እኔንም እንዳንቺ ነው ሰዎች የሚሉኝ የነበርው እና ግን እንዳልሺው ዝም ማለት እና የመፍትሄ ሰው ስትሆኝ ነው ጥሩ ሰዎች ቀርበው ሲያዩሽ ያኔ ያከብሩሻል ይገርማል ግን የሰው ልጅ መመሳሰል
@eijleeij
@eijleeij Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ የልብ ወግ ሳዳምጥ የሆነ በጣም ደስ የሚልና የሚስብ ነገር አላቸዉ ይመቻችሁ🇪🇹
@mishtekele3977
@mishtekele3977 2 жыл бұрын
ሚሹዬ ፤ሳምሩ እንዲህም በጥልቅ ሳላዉቃችሁ የምወዳቹ ነበራችሁ: በጣም impressive የሆነ ጭዉዉት❤️❤️ ማሂ የለዓለም ቀብር ጊዜ የነበረሽን ሁኔታ መርሳት አይቻልም:ምርጥ መሞህራችን ነበር ነብሱን ይማርልን
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf Жыл бұрын
ሳምሪ በጣም ጥሩ አዳማጭ ነሽ:: ጎበዝ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እፍ ውበት አድናቂ ነኝ እደናተ ቆጆ ብሆን ምናለ
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 2 жыл бұрын
Wow እንዲህም አለ እንዴ ? ኧረ ተባረኩልን ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማራችሁን ሚሾዬ እኔ ግን ካየሁሽ ጊዜ ጀምሮ ነበር ደስ የምትይኝ የሆንሽ ቆንጆ ነገር
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 жыл бұрын
በቃ ይሄ ነው የልብ ወግ ኡፍ ግልፅነት እስከ ጥግ ተባረኪ ማሂ
@endaledemeku3170
@endaledemeku3170 2 жыл бұрын
Mahi I like your confidence before and now also your have an amazing background story which is the best experience for others. Wish you more success in your future endeavours.
@alemtsehayhailemariam8056
@alemtsehayhailemariam8056 2 жыл бұрын
ማህሌት ስወድሽ ሁሌም እንተሪቪውሽን አሳድጄ ነው የማዳምጠው የመደመጥ ተሰጥዎ እግዚአብሄር ሠቶሻል ሁሌም ከአንቺጋር ይኑር።
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት። በርቺ
@haniproxi6876
@haniproxi6876 2 жыл бұрын
ኡኡኡ ሚሾዬ የኔ ፍቅር በቃ ብቁ ሴት ነሽ ምንም አይገልፅሽም እውነት ነው የምልሽ ሚገርመው አንድም ኢተርቪዎችሽ አላመለጡኝም ስለዕውነት አንቺ ልዩ ነሽ የኔ የዋህ ኡፍፍፍ በጣምነው የረካሁብሽ
@meazatamrat8682
@meazatamrat8682 2 жыл бұрын
ሚሹዩ የኔ ጀግና
@danayittsegaye375
@danayittsegaye375 Жыл бұрын
Mishu, Samru, you both are Beautiful Souls!!! Bless you dears!!!🙏🙏🙏
@selamawittewodros2387
@selamawittewodros2387 Жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኳቸው ባያልቅ እያልኩ ነው ያየሁት
@mekdesmulu3925
@mekdesmulu3925 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የልብ ሠዎች በልብ ወግ what a friendship 🧡🙏🧡
@bitaniyasibhat8028
@bitaniyasibhat8028 Жыл бұрын
what awonder full show😍 Mahiye you are such rare find mom, friend, u r REAL❤, Much respect for u, Thank you for those Lessons u shared for us🙏
@Seble132
@Seble132 2 жыл бұрын
This is by far the best and educational talk I have listened! Keep shining ladies! You have such a beautiful heart!
@bekie_b3377
@bekie_b3377 Жыл бұрын
That exactly is what I really were trying to comment!!
@chatethio
@chatethio 2 жыл бұрын
Truly 'ye lib wog'.. honest interview 👏 👌 Thanks for sharing your life's ups and downs..You are inspirational..
@user-pk4qj2xg1d
@user-pk4qj2xg1d 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ማሂዬ በወላዲተ አምላክ እንዴት ደስ እንደምትሉ
@surafelgetu3255
@surafelgetu3255 Жыл бұрын
አንድ ሙሉ መፅሀፋ እንዳነበብኩ ነው የተሰማኝ በፈተና ያለፈ ሰው እንዴት ውብ ነው። እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልኝ🙏🏽
@hannaayenew5727
@hannaayenew5727 Жыл бұрын
Interesting!! but it looks like interview instead friendship’s discussion
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 Жыл бұрын
ያች ልጅ እንዴ ዛራ ናዉ ድምፅዋ 💋💋💋🥰🥰🥰
@etsegentsisay2269
@etsegentsisay2269 2 жыл бұрын
ሚሹ ለብዙ ሰው እንደዚህ አትመሰይም ነበር መታደል ነው በውነት ታስቀናላችሁ በዚህ ዘመን የለም እንዲህ አይነት ፍቅር
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Жыл бұрын
እህቴ እውነትሽን ነው ለስው ስትኖሪ እጠገብሽ ያሉት ስዎች ነው የሚስሉን እኔን ህይወት ነው የተናገርሽልኝ! አምስግናለው!!!
@susa1461
@susa1461 2 жыл бұрын
ማሌትዬ ትለያለሸ ፉትሸ ላይ መልካምነትሸ ይታያል እግዚብሔር ጋቺጋ ይሁን🥰
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ፊትሽ ✅ ፉትሽ ❌
@luliib800
@luliib800 2 жыл бұрын
I love listening to strong women. I love the interview very inspiring 🙌 😘
@tigistwoldeyes4006
@tigistwoldeyes4006 Жыл бұрын
Wow you guys are amazing I love love it samre you are lucky having Mahe she is kind loving caring strong person , you guy's are example of friendship , love you guys
@disgninercrator9938
@disgninercrator9938 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ የሚል ፍቅር ነው በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ የሚገርምሽ የልጂነት ህልሜ አማረኛ አስተማሪ ሆን እና ወደ ስነ ጥሁፍ መግባት እና ወደ አርቱ መግባት ወይም ወታደር/ጀኒራል መሆን ነበር ግን ማንም የሚያግዘኝ ሰው ሰላልንበር ነው ብነግራችን ላይ ኮኮብሽ ኤሪስ ይመስለኛል የማይብሽ የራሴን ባህሪ ነው በጣም ነው በብዙ ነገር የምንምሳሰለው ማርያምን
@sarauae2998
@sarauae2998 2 жыл бұрын
ማሂየ ልብሽ ሰለተመለሰ ደስ ይላል የኔ ወድ ቡጣየን ፈጣሪ ያሰድግልሽ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትርጉም ያለው ጨዋታ 🥰🥰
@nigistweledai
@nigistweledai 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጓደኝነት በጣም ጓጉቼ ነው ያየኃችሁ የጓደኛ ጥግ ነሽ ማሂ
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 2 жыл бұрын
ማሂ ምንም ሳላጋንን የኔን ባህሪ አንቺ ላይ አየሁት እንዴት እንደገረመኝ በተለይ ሰው እወዳለሁ የሚለው አባባልሽ። ደስስስስስ የሚል የልብ ወግ ደግሜ ሁላ ነው ያየሁት
@aberameberatu3297
@aberameberatu3297 2 жыл бұрын
Really happiness comes from living for others
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
ስርአት እውቀት ውበት ግልፆነት ጥንካሬ ሁሉን ነገር የተካናቹ ናቹ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 2 жыл бұрын
ማህሌት ግልፅነትሽ ከልብሽ የምታወሪው በጣም ደስ ይላል እንደሌሎቹ ድራማቲክ የሆነ ፕሮቶኮል ምናምን አለማለትሽ ሲያምር
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 2 жыл бұрын
ማህሌት በጣም ጎበዝ እና ልቤ ቀና ሴት ነሽ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 2 жыл бұрын
አቤት የማሂ ጨዋታ ወዙ ሲያምር
@Gebreal19
@Gebreal19 2 жыл бұрын
የእኔም ሕልም እኮ ነው እናትና አባቴን እስራኤልን ማሳየት እፈልጋለው 😢እባክህ አምላኬ ለኔም አሳካልኝ
@astermekonen8274
@astermekonen8274 Жыл бұрын
Betam des tlachu tbarku.
@netsanet2951
@netsanet2951 2 жыл бұрын
ማሂዬ እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ❤❤❤
@merybless3285
@merybless3285 Жыл бұрын
Mest beya yaywt weg thanks atetgbum mahi love u i saw u frist time malda kokeb big respects ❤
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 2 жыл бұрын
ይህ ሾ ይለያል!!! ማሂዬ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አስለቀሽኝ ጓደኛሽን ነብስ ይማርልን ከልብ የልብ ወግ ነው
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 жыл бұрын
ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት❤️❤️
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 2 жыл бұрын
ኦፍ ባያልቅ እሥከምል ድረሰ በእንባ ጨርሰኮቸው በጣም ጥንካሬን ጓደኝነት የተምላበት ትምህርት ነው ተባርኩልኝ ማሂየ ሳምሪየ
@abeba5936
@abeba5936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ማሂየ ሳምሩ ተባረኩ ማሂየ አንቺ ሰው ነሽ እንደዚህ አይነት ልብ ስላለሽ ምንኛ እግዚአብሔር ባርኮሻል መኖር ማለት አንቺ ነሽ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
የኔ ማር ወድምሽ ልክነው ለምን ወለድሽ የሚሉት ናቸው የተሳሳቱ አሳድጉልን ሳይባሉን ብዙ ነገር የሜወሩት
@alemerge6434
@alemerge6434 Жыл бұрын
Strong girl God bless u both 💕
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
የእውነት ደስ የሚል ጓደኝነት ሚሹዬ ትለያለሽ እኮ❤❤😍😍
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@ethiopicworld
@ethiopicworld Жыл бұрын
This is what soul mate is ❤
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ግልፅነቱዋ ደስ ይላል
@etaferahuhaile175
@etaferahuhaile175 Жыл бұрын
Betam betam desss telalachu EGEZEHABEHARE yetebekachu
@Rezene12
@Rezene12 2 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ደስ ይላል!!!
@saditube8617
@saditube8617 2 жыл бұрын
የምር የልብ ወግ የናተስ ስታምሩ ተመስጪ ነዉ ያየሁት
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 2 жыл бұрын
ባለቤቴ ፍሊፒናዊ ናት ሶስት ውብ ልጆች አሉን። ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ ምን ያህል እንደተጎዱ ያወኩት እሷን ካገባሁ በኋላ ነው ። እኔ ኒውዮርክ ውስጥ ዑበር ድራይቨር ነኝ እሷ የህፃናት ሀኪም ናት። በሁሉም ነገር ትበልጠኛለች ፣ ውብም ስለሆነች የፈለገችው ጋር መሄድም ትችላለች። ግን ለኔ እንደሚስትም እንደናትም እንደጓደኛም ናት። የቀድሞዋ ኢትዮጵያዊቷ ሚስቴ ማሂ የምትለውን ባህሪ ነበራት ። አንተ እኔን ሀንድል ማድረግ አትችልም _ እኔ ሚስት ለመሆን አልችልም_ እኔ በቃ ባንተ ታስሬ ቀረሁ ? ትለኝ ነበር.. አሁን እኮ ይህንን ስሰማ ጆሮዬ ነው እስክል ድረስ ... ሴቶቹ በቃ ከሰው ተወልደው ሳይሆን ተፈብረከው የወጡ ነው የሚመስሉት። .... አንዴ ካገባሽና ከወለድሽ በኋላ ትዳር ለባልሽና ወደዚህ አለም ላመጣሻቸው የእግዚአብሔር ህፃናት ሰርቪስ ነው። መስዋዕትነት ነው። ይህንን የተማርኩት አሁን ኤሽያዊቷን ካገባሁ በኋላ ነው ። ልጆቻችን ሲወለዱ ሆ/ሉ ስማቸውን ሲጠይቀኝ እናቲቱ ... ለህፃናቱን ስም ማውጣት ያንተ ግዴታነው አለችኝ > የመጀመሪያውን አዳምን አስታውሳ ። ብዙ የሀገሬ ሴቶች ሚስት መሆን አትችሉም ፥ የሚያሳዝነውም ከስንት አንድ መልካምና ጥሩ ሴት ስትገኝም አመስግኖ ከመቀበል ይልቅ ህይወቷን ምስቅልቅል ፍቅሯን እንደሞኝነት የሚያይባት ወመኔም ሞልቷል ። እይ አለመባረክ። እኔ ግን ዛሬ ታዛዥ እና ትሁት እዛኝ አርጋኛለች ...
@simegnarega3727
@simegnarega3727 Жыл бұрын
Wow U love ur self a lot . 😎
@bertekuanmegnote3106
@bertekuanmegnote3106 2 жыл бұрын
GUYS U HAVE NO IDEA HOW U MAKE ME CRY 😍😍😍😍
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሰን ውድ ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን ቤተሰብ እየሆናቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🙏🙏🙏
@bettygenet7663
@bettygenet7663 2 жыл бұрын
Alex ሀበሻ amen 🙏🏽🇪🇹
@selishimengistu5173
@selishimengistu5173 Жыл бұрын
ደስ የሚል ጓደኝነትና አስተማሪ ወግ
@bezawittesfay6545
@bezawittesfay6545 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@addisgizaw9724
@addisgizaw9724 2 жыл бұрын
ይችን ሴት ዝም ብዬ ስሰማት በልብወለድ ታሪኮች ዉስጥ ነው ሕይወቱዋ የተበላው
@yemisirachabebe4116
@yemisirachabebe4116 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ስፅፍ ስለ ለአለም ሳታወሪ ነበር የፃፍኩት ግን ስለሱ ስታወሪ እንባዬን መኮታተር አልቻልኩም ግን በዛ ውስት የአንቺን ፉቅር ደግነት ግን ከቃል በላይ ነው
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
Inspirational!!! Bless you both.
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
ማሂ የእውነት ሰው ስወድሽ😍😍🙌
@angeljelly8423
@angeljelly8423 2 жыл бұрын
በአክብሮት ግን የልብ ወግ አንች ብቻ እንድታወሪ ነው እንዴ አየሩን እኮ ያዝሽው
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
ማሒ እሚገርመው እኔም እማስበው ትዳር ሲባል እንደቤተሠቦቸ ይመስለኝ ነበር ገብቸ ሳየው ግን አራባና ቆቦ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ሌላ ቀን ነው
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 5 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ባዩሽ እና ንግስት
43:54
Maya Media
Рет қаралды 219 М.
በ18 አመቴ ልጆ ይዤለት መጣሁ።
31:56
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 88 М.