እንዴት አልፈዋለሁ | ENDET ALFEWALHU | YEMESIRACH SEMON | COVER SONG

  Рет қаралды 400,419

Biruk Wakgari OFFICIAL channal

Biruk Wakgari OFFICIAL channal

Күн бұрын

#mezmur #መዝሙር #christiansongs
ሰላም ቅዱሳን ከዘማሪ የምስራች ስምኦን ጋር እንዴት አልፈዋለዉ በሚል ርእስ አዲስ cover song ይዘንላችሁ መተናል። በ#Biruk Wakgari official channal
original song by mesfin gutu

Пікірлер: 243
@tasmaniahussein3707
@tasmaniahussein3707 11 ай бұрын
ሆስፒታል አልጋ ላይ ሆኜ ነው የምስማው ከመኪና አደጋ አምልጬ፣ ለዘላለም የጌታየ እየሱስ ስም ብሩክ ይሁን
@LewiTsr
@LewiTsr 11 ай бұрын
ሰይጣን ሊያጠፋን ምንም ቢጥርም እንደ አይኑ ብሌን ሚጠነቀቅልን ታላቅ አባት ስላለን ምንም አያመጣም ጌታ ስላዳነህ/ሽ ደስ ብሎኛል
@MaMo-g8s
@MaMo-g8s 11 ай бұрын
❤❤
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 11 ай бұрын
Fetari yimarh
@AbaynehYimer
@AbaynehYimer 11 ай бұрын
Be strong God with you ..
@EshetuAberaAbgazrjabo4299
@EshetuAberaAbgazrjabo4299 11 ай бұрын
Inkuwan geta tadegalik wondime ayizoki Bageta hayil fawosi yihunilik bro❤🙏
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 7 ай бұрын
በዙሪያዬ በብዙ ወዳጆች የተከበብኩ ይመስለኝ ነበር። በመከራዬ ቀን ግን woke up አድርጌ ዞር ብዬ ስመለከት ከኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ በቀር አንድም የልብ ወዳጅ አልነበረም።
@tesfubekeletube2024
@tesfubekeletube2024 5 ай бұрын
እጅግ በበዛ ሕይወት ውስጥ ነኝና ቅዱሳን ፀልዩልኝ😭😭😭
@danydan6662
@danydan6662 4 ай бұрын
Ayzoh TYAQEHN YEMIMELS , ESRATHNYEMIFETA, CHELEMAHN YEMIABERA..TAMANIU GETA ALE BEZUFANU. KBRU BANTE HIWOT LAY YGELTALL...YASCHENEQEN LEMELKAM HONELNLGN BLEH SEBAT GIZIE TENAGER.TEAMRATU YKETELHAL..LEKBRU SMM LEMSKRNET TQUOMALEH
@TigstKasaye-tr8fs
@TigstKasaye-tr8fs 26 күн бұрын
የኔ ውድ ወንድም ህይወትህ ሙሉ በኢየሱስ ስም ይቀየር በቅርብ ሁሉም ነገር ለክብር ይቀየራል።
@DanielMesfin-cj1xl
@DanielMesfin-cj1xl 3 күн бұрын
በየትኛውም መከራ ውስጥ ብትሆኚ እግዚአብሔር ካንቺ (ካንተጋ ) ነውና በሱ ደስ ያበልሽ ታሪክን ያቀያርአለ
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 7 ай бұрын
ወደኋላ ሳስበው ድቅድቅ ያለ ጨለማ የነረውን ውስብስብ ያለውን ጊዜ ሳስበው አንተ ባትኖረኝ እንኳን ላልፈው አብጄ መንገድ ላይ ነበር የምገኘው አነተ ስላለኸኝ ግን አልፌ ለማመስገን ያም አለፈ እያልኩ እየተደነኩ አለሁ ጌታዬ ታማኙ ተባረክልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!! እህቴ በጣም ነው የወደድኩት ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ❤❤❤
@EfremMathewos-pk7mm
@EfremMathewos-pk7mm 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይችህን ቀን ብያሳልፈኝ ብዬ የተመኘሁባቸው ቀኖቼ እጅግ ብዙ ናቸው ። ጌታ ይመስገን አሁን ሁሉንም አልፌ ለማመስገን በቅቼለሁ። የኔ እህት በፀጋ ለይ ፀጋ ይብዛልሽ። ደግሞም ደስ የምል ድምጽ ነው
@MisganaWorku-pn7lb
@MisganaWorku-pn7lb 11 ай бұрын
የመይተለፊ ብዙናገር በጠም ብዙ ብዙ በጌታ ይተለፋል የአምለካችን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ጌታ ለክብሩ ያኑርሽ ተበረክ ከሀላባ የኢየሱስ ወታደር ኔኝ ።
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 10 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሀን አህቴ ዘመንሽ ይባርከ ያ ዘመን ታለፈ በጌታ ስንቱ ታለፍ😢😢😢❤❤❤
@Thitnazeleke
@Thitnazeleke 11 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባክ።
@MisganaWorku-pn7lb
@MisganaWorku-pn7lb 11 ай бұрын
ሁሌ እሰማወለሁ ተበረክ እግዚአብሔር ቀና ያድርግሽ መለፍ የመይቻለውን ሁሉ ያሳልፍሽ
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 11 ай бұрын
ተባረኪልኝ ሙዚቃውን የተጫወትከውም ወንድም ተባረክልኝ
@Maza-br3xt
@Maza-br3xt 9 ай бұрын
አባቴና ኑጉሴ ሆይ አባክህ ይህን ግዝሄ አሳልፍልኝ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
ይሄ ነው የሚያምርብሽ መድረክ ላይ ማጏራትሽን ከነ ጄሪ የኮረጅሽውን እንደ ትቢያ አራግፊው night club አይደለም በሞቅታ የምታስጨፍሪው እና ታረሚ 🛑🛑🛑ለዚህ መዝሙርሽ ተባረኪ 🙏 እራስሽን ሁኚ ያደጉ የታወቁ መስሎሽ ከሆነ እንዳትሳሳቺ እነሱእየዘቀጡ ነውና እሩቅ አይሆኑም ዝቅ ብለው ለመውረዳቸው wait and see 🤷🏽‍♂️🤷‍♀️🤷🏽‍♂️🤷‍♀️
@FikirteGelahun
@FikirteGelahun 11 ай бұрын
ዘመንሸን ይባርከው በከፋኝ ሰአት ለብቻዬ ያገኝኝ መዠሙር ተባረኪልኝ
@samrawitgirma6464
@samrawitgirma6464 11 ай бұрын
አባ አሁንም ያልሁበትን አሳልፈኝ 😭😭😭😭😭😭🙏🏼
@mesfinbekele6556
@mesfinbekele6556 11 ай бұрын
Why not he is all ways there for u
@samueltunsisa9302
@samueltunsisa9302 10 ай бұрын
Amen
@Ruth-q5f
@Ruth-q5f 9 ай бұрын
ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤🥰🥰🙏🙏
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 11 ай бұрын
ድንቅ ድምጽ❤ አሜን ተበረክ
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 11 ай бұрын
እግዝአብሔር ሁልጊዜ በ አብሮነቱ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛሊሽ፡፡😍😍😍😍😍😍😍😍
@EnatneshAdameke
@EnatneshAdameke Жыл бұрын
ምንአይነትመንፈስነውበጌታ እዚአብሄር ይባርክሽ እማ
@Roman_Tadesse
@Roman_Tadesse 11 ай бұрын
እንዲህ የተረጋጋ መዝሙር መንፈስን ያድሳል:: ይልመድብሽ!
@yordiabegaz1353
@yordiabegaz1353 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይህን ቀን አሣልፈኝ እና ለምሥክርነት አቁመኝ🙏
@biniyamgirma6488
@biniyamgirma6488 4 ай бұрын
Ayzonn💪
@yordiabegaz1353
@yordiabegaz1353 4 ай бұрын
Kiber hulu legeta yihun geta hulun melkam adregewal alfewal 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Smashville3
@Smashville3 11 ай бұрын
Amazing ❤ መዝሙሩን እንደገና ወደላይ 🛐↗️⤴️➚
@Asguterezman2639
@Asguterezman2639 Жыл бұрын
በጣም ተባረኪልኝ የኔ እህት
@getaware8888
@getaware8888 Жыл бұрын
ጌታ ብርርርርርርርርርርርርርርርክ ያርግሽ የምስራችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimodarge7944
@mimodarge7944 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ በረከቶች ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
@deginetmathewos9134
@deginetmathewos9134 11 ай бұрын
God bless you...wow it is amazing voice
@Emily66905
@Emily66905 11 ай бұрын
እንከን የሌለበት የሚሰማ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሸ።
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 11 ай бұрын
አሌ ሉያ አሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ የኔ አባት ብዙ ነገር ነዉ ያሳለፈልኝ ገና ብዙ ነገር ያልፋል ስሙ ይመስገን።
@tigistaddis2802
@tigistaddis2802 Жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ይባርክሸ❤❤❤❤❤
@ElsiyeGirma
@ElsiyeGirma Жыл бұрын
ተባረኪ ውዴ
@tadebirhanu5446
@tadebirhanu5446 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ሁልጊዜ በ አብሮነቱ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛሊሽ፡፡
@user-funnyzone8760
@user-funnyzone8760 Жыл бұрын
My favorite song forever God bless you both biruk and yemesirach 🥰🥰🥰🥰
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 5 ай бұрын
አሜን አባብዬ ስንቱ ታለፈ አረ አንተ ለዘላለም ደግ ነክ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@hewotEyob-dc6gu
@hewotEyob-dc6gu 11 ай бұрын
በጣም ዉስጥጤ በጣም ነክቶኛ ተባረኬ
@ethiopiaforchrist6378
@ethiopiaforchrist6378 4 ай бұрын
ብቃቴ ነው!!!! የመቆሜ ሚስጥር እርሱ ነው። እናንተ ማንን ማመን ይቻላል በቃ በምድር ላይ አለን ከምትሉት ተንሸራታች የሰው ልጅ በለይ ነው ኢየሱስ!!!!!!!!!
@p.ephremwogari5313
@p.ephremwogari5313 10 ай бұрын
የምስር ይብዛልሽ ያለማቋረጥ ጨምሪ አታቋርጪ ብዢ!
@eden5630
@eden5630 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤fetari abzto yibarkish
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 7 ай бұрын
Geta yitekemebesh bezihe besetesh lezaw kanawu midenke behonew demseshena manenetesh zemeneshen yibarekewu!!!!!!!!
@ejiguashenafi7145
@ejiguashenafi7145 11 ай бұрын
ታለፈ ያ ዘመን❤
@mahammed-nurhashem8318
@mahammed-nurhashem8318 10 ай бұрын
ጌታቸው አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ፀጋው ይብዛልሽ
@AbigiyaDejene
@AbigiyaDejene 11 ай бұрын
Be ewnet men leblesh betam new leben yenekashew Lene new ewenet yezemershew geta anchin selestegn yebarek ❤❤❤
@samuelteweld4169
@samuelteweld4169 11 ай бұрын
Blessed 😇 amen my favorite song ❤❤
@Hboys661
@Hboys661 Жыл бұрын
Amazing Voice!!!! Keep praising him ❤
@firehmimi
@firehmimi 11 ай бұрын
ተባራክ
@Elleanie
@Elleanie 11 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው
@mahlettenadeg2859
@mahlettenadeg2859 11 ай бұрын
ተባረኪ
@Hboys661
@Hboys661 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤Amen Amen!!!! Bless you more my sis
@TsigeredaJesus
@TsigeredaJesus 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይሄንን ግራ የተጋባ ህዝብ በጥበብ አሳልፈን😭😭😭😭 ግራ ገባን ሸሽገክ አሳልፈን አባባ 😭😭😭
@ZelamWolde
@ZelamWolde Жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት ❤❤
@alemyirgu3463
@alemyirgu3463 11 ай бұрын
Really blessed, also keyboardist is so nice
@omanghebreyesus5002
@omanghebreyesus5002 Жыл бұрын
The voice is a blessed one. Amazing. Indeed Yahuah is righteous and love.
@MikiasAtnafu
@MikiasAtnafu 7 ай бұрын
Amen ኢየሱስ
@BertukanAbo-iv5dl
@BertukanAbo-iv5dl 4 ай бұрын
Amen abate ka berekete endaligol yinin geze endiyalf erdagn😢
@AbayneshDersoWorede
@AbayneshDersoWorede 10 ай бұрын
Ene orthodox negn Ehen mezmur bsemaw bsemaw alselechegn ale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CharinetMugoro
@CharinetMugoro 5 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@BayushAdane
@BayushAdane Жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን
@medhanieeyob
@medhanieeyob Жыл бұрын
Amazing heavenly worship, keep going 🙌
@epiphanytilahun5936
@epiphanytilahun5936 6 күн бұрын
You're are an amazing singer !! :👏:🎶:🎤:
@AsterMedhane-x8e
@AsterMedhane-x8e Ай бұрын
ጠባቅሽ፡አተኞም፡አቀላፋም፡ተባረኪ፡ገና፡ተዘምርያለሽ፡በሩሩኽ፡ነሽ
@SofiAbuti-ew4bp
@SofiAbuti-ew4bp 6 ай бұрын
Wooooow
@belesint9238
@belesint9238 2 ай бұрын
😊😊.😊😊😊😊😊😊 .. 😊😊😊😊😊😊😊
@netsant9957
@netsant9957 4 күн бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር መልካም ነዉ ስሙ ይባረክ ማን እንዴ እየሱስ 😥😥😥
@mulugetabiru1977
@mulugetabiru1977 Жыл бұрын
Berta Bruke
@TesfayeUN
@TesfayeUN 7 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@DebarwerkgetachwMokonen
@DebarwerkgetachwMokonen 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤wow
@tsehaymulugeta6781
@tsehaymulugeta6781 11 ай бұрын
Geta abzeto ybarkachu Gen please zemariwoch enant ye eg/ rn eqa mitshekemu le tananashoch behulu mesala lthonu slemigeba fake tefere ena tsegurachun bataqelut teru new begata temertachu new esun mtagelegelut lesu nesu hunu tbareku
@BetiiBetii-ge4yp
@BetiiBetii-ge4yp 8 ай бұрын
Egizabher bbetu yanursh hiwtsh Balt layi yatmsrt yhun tbarki❤
@BetiiBetii-ge4yp
@BetiiBetii-ge4yp 8 ай бұрын
Egizabher bbetu yanursh hiwtsh Balt layi yatmsrt yhun tbarki❤
@BetiiBetii-ge4yp
@BetiiBetii-ge4yp 8 ай бұрын
Egizabher bbetu yanursh hiwtsh Balt layi yatmsrt yhun tbarki❤
@BetiiBetii-ge4yp
@BetiiBetii-ge4yp 8 ай бұрын
Egizabher bbetu yanursh hiwtsh Balt layi yatmsrt yhun tbarki❤
@BetiiBetii-ge4yp
@BetiiBetii-ge4yp 8 ай бұрын
Egizabher bbetu yanursh hiwtsh Balt layi yatmsrt yhun tbarki❤
@BetiiBetii-ge4yp
@BetiiBetii-ge4yp 8 ай бұрын
Egizabher bbetu yanursh hiwtsh Balt layi yatmsrt yhun tbarki❤
@shalushalu6358
@shalushalu6358 11 ай бұрын
ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ
@יונימראיד
@יונימראיד 8 ай бұрын
ጔታይባርክሺ❤
@rozamesfen290
@rozamesfen290 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አባቴ አሳለፈኝ ዳንኩ ተመስገን
@MohammedShemisu-oc4kh
@MohammedShemisu-oc4kh 6 ай бұрын
Yene Yene mazmur😢😢😢
@DagfaWolamo
@DagfaWolamo 11 ай бұрын
Amen amen indeti dinqe zimare new tabrki geta yebarkeshi❤❤❤❤❤❤❤
@yosefaschalew5287
@yosefaschalew5287 Жыл бұрын
my ቡራ ተባረኩልኝ
@BiniTade-ik1wu
@BiniTade-ik1wu Жыл бұрын
አሜን ተባርኩ 😢😢😢😢🙏🙏🙏
@nigatusetargachew5468
@nigatusetargachew5468 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤
@samrawit8731
@samrawit8731 10 ай бұрын
አምላኬ ባንተ ስንቱን አለፍኩ ምን እላለሁ አመሰግንሀለሁ።
@TsediMeklit
@TsediMeklit 8 ай бұрын
Yalfkut zemen yastawesgn mezmur tebarkilgn
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 Жыл бұрын
your voice is beautiful god blesse you singer yemesirach semon
@BabaMame-hc7xq
@BabaMame-hc7xq Ай бұрын
Wow geta yichilal yamiribishal🥰🥰🥰🥰🥰
@iamabenzer9453
@iamabenzer9453 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@BuraAddo
@BuraAddo Ай бұрын
Yihimi ya enidalafawu yihim yalifali😢😢😢😢😢😢😢😢
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 11 ай бұрын
እየሱስ ኤልሻዳይ የሚለው ላይ ስትደርሺ ቅላጼው ጥሩ አይደለም ቃሎቹ ይደፈጠጣሉ ከምርጫሽ ጀምሮ ሁሉም ጥሩ ነው እንደዘመኑ ዘማሪዎች እንዳትሆኚ እስከመጨረሻው በዚሁ ቀጥይ ።
@belaynegash6550
@belaynegash6550 10 ай бұрын
ወይ ጉድ
@geresugurme3734
@geresugurme3734 11 ай бұрын
ተባረኪ ምስረዬ
@sintayehugetachew3425
@sintayehugetachew3425 Жыл бұрын
God bless you richly
@heavenasfaw954
@heavenasfaw954 11 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪሊኝ🥰🥰🥰
@mehretteklay2620
@mehretteklay2620 3 ай бұрын
Talefe ya zemen😢😢😢😢😢
@SelameAylawe
@SelameAylawe Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@tamiratalemu6174
@tamiratalemu6174 Жыл бұрын
አማን የተበራክሽ ነሽ እህታችን❤
@TIBEBELAI
@TIBEBELAI Жыл бұрын
Amen Amen God bless you 👏👏👏⚘⚘
@HanaYilma-v1m
@HanaYilma-v1m 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪሽ
@ቡርታ
@ቡርታ 11 ай бұрын
ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🤗🤗👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏
@Rediet_Admasu
@Rediet_Admasu Жыл бұрын
Your voice is so beautiful. Geta yibarkeshe.
@AshenafiTafa
@AshenafiTafa 10 ай бұрын
Moche Ye teresaw sew neberku geta ybarksh
@RedietGetachew-p3h
@RedietGetachew-p3h 10 ай бұрын
Wey zemenshi yebarek yegeta eyesuse sem yebarek besou degnet talefe
@TesfahunT
@TesfahunT Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋ ይጫማርሺ 🙏
አለው ነገር | |ዘማሪት የምስራች ስምኦን || Singer Yemisrach @ARC
14:33
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 35 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 102 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 52 МЛН
እንዴት አልፈዋለሁ
7:19
yemeskelu_kal - Topic
Рет қаралды 8 М.
መኖር አልችልም ያላንተ
10:09
Official Yemisrach Simon
Рет қаралды 8 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 632 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 625 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН