KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴😭#እባካችሁ#ተጠንቀቁ#አረቦችን #ያስደነገጠው የኛው ጉድ ግን ለምን ጉድ ስሙ ይች #ቅሌታም አዋረደችን#abtube #ethiopiantiktok#viralvideo
10:00
🔴😭#ለአረቦቹ#በጭራሽ እንዲህ እንዳትሏቸው#እባካችሁ #ተጠንቀቁ#ትግስት ይኑራችሁ#አረብ#ቤት የምሰሩ#አደራ#ይሄን ጉድ ስሙ#ስደት#ሳውዲ#ዱባይ #viralvideo
15:37
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Support each other🤝
00:31
🔴😱
Рет қаралды 4,259
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 45 М.
Meymuna Tube መይሙና
Күн бұрын
Пікірлер: 42
@LubabagoogleAhmied
Ай бұрын
40k ማሻአሏህ ገባሽ የኔዋ 🥮🥮🥮🔪🔪🥄
@meymunatube
Ай бұрын
የኔ ውድ እህት የኔ ቅን ብርታቴ አወ ገባሁ #አልሀምዱሊላህ ከአላህ በታች በእናንተ #በእህቶቸ ድጋፍ❤️😘🌹
@LubabagoogleAhmied
Ай бұрын
@meymunatube መቶሽምትገቢያለሽ ለእህቴሁለም ሽርርእማረገው ላይክክክ አርጊያት እያልኩ እሷኢቶብብዙም አትጠቀምም እሺትለኛለች
@QQedfgb
Ай бұрын
አመይሙና ሁሉምአድአደለም ከጥሩያጋጥመንነው እህት የሰውጀግና የለውም
@zeynebendris
Ай бұрын
ወላሂ ክፉዎች እዳሉ ሁሉ በጣም መልካም መዳሞች አሉ እንደዚህ አይነቶችን አላህ ያብዛልን ግን እኛም መልካም መሆን አለብን 😂
@SelanchDessie
Ай бұрын
የኔዋ ክፋነች።ግን ዝም ስለምላት ታከብረኛለች ። ፈጣሪ ለኛ ትግስቱን፣ፅናቱን ይስጠን እንጅ ባብዛኛው መዳሞች የሚይስቀይሙን በትንሹ ነገርነው እና መከበር""በከንፈር""ነው እና እሽ ብሎማለፍ። መናገር ያለብን ቦታ ላይ እራሳችን ማስከበር።
@kerimaeshdtu2300
Ай бұрын
ኧረ የኔዋም መደም ማሻ አላህ ናት አልሀሜዱሊላ
@AishaAsh-p4z
Ай бұрын
እፍፍፍፍ የኔን ሠዳም እደዚ ያድረግልኝ እፍ የአለም ቤዛ አደራህን ክፍን ሣይሆን መልከምነቷን አብዛልኝ
@ልዩነሽ-ሠ6በ
Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ የኔ መዳም አመለ ሸጋ ነች ደመወዝ ወሩ ሳይደርስ ነው የምሰጠን አንድም ቀን ጮሃም አዛን አታቅ ሲጀመር ስራችንን አውቀን ነው የምሰራው ይሄን አረጉ ብላን አታቅም ልጆቸም ማሻአሏህ ናቸው
@ytube9055
Ай бұрын
❤❤❤❤❤ የኔ ዉድ እኳን ደስ አለሼ 4ሼ ገባሼ መይሙናየ በርች ከዚህ በላይ ይገባሻል
@Rahma-ls5ji
Ай бұрын
መሻአላህ በጣምደስይላል የኔስደስ ሲለኝነዉ እማትወደዉ እነብያችን ሀገርተወልደዉ እንደዝህ ይከፋሉብየ አስቤዉምአላብ ብቻይለፍ
@MarefaMarefa-kl6fv
Ай бұрын
ወላሂ ሲከፋኝ ስታምመ አይታ ነዉ እምታዉቅዉ እሰዉ ፊት ብሞት አትሰደበኝም እባሏ ፊት አትናገረኝ አሱሲጮህብኝ ትቆጣዋለች ግን ስራ ትንሽ ታበዛለች
@ሀሊማSalim
Ай бұрын
ይችመዳምእደኔአይነትነትየኔም ሰዉእዳዘኝአትፈልግም ደመወዚስጭኝሳልላትእሶነችየምሰጠኝ ወላሂለሰራተኞያላትክብረነች አላህእድሜይስጣቸዉ ገራሞችን
@noor.yeche.werengehussain1059
Ай бұрын
የኔ መዳም ማርነች
@KhHj-d1x
Ай бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላህ የኔም መዳም ጥሩናት አይገልጣትም እኳንም ማስከፋት ሳመኝካ አይተ የምትረዳናት 6 አመት ስቀመጥ አንድም ቀን እሶም ሁነ ልጆቹዋ ለደቂቃካ አስከፍተውኝ አያቁም ልክ እደቤተስብጅ እደሰራተኛም አይተውኝም አያቁም ምግብኳ ሲቀርብ የትናት ብለው ይጠብቁኛል መጥፎ መዳም እዳለሁሉ ስት መልካም አሉ ወላሂ
@aeeishadawdaeeisha-yb2ne
Ай бұрын
ረእረ ባክሽ ጥሩ አላህን ፈሪ ስለሆነች ነዉ እጂ ባላጠፈሁት ጥፈት እጪፈጭፈ አርጋ ነዉ እምሰድበየደቂቃዉ እግዳ እዃን ቢኖር አታፈርም
@kamelaHussain-ns9oe
Ай бұрын
Masha alha
@Tybatube
Ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ በትክክል❤
@WtipirerOitfdhhf
Ай бұрын
የኔ ውድ እህቴ መይሙ ጎቦዝ በርች.
@WenishetGetachew
Ай бұрын
ተመሰገን እንድህ ያለም አለ ያብዛልን❤❤❤
@TigstAyele-k5p
Ай бұрын
ውይ የኔዋስ ጥሩ ናት ምንም ባጠፋ በሰውፊት ምንም አትናገረኝም ስቃ ነው ምታልፈው ግን ብቻችንን ስንሆን ትቆጣለች ለዛ በጣም ነው ምወዳት እሷ እያለች ማንም እኔን ጮክ ብሎ አይናገርም ውይ መሰሎቿን ያብዛልን የኔ ውድ ማዳም❤❤❤
@mekiayAhmed
Ай бұрын
ልክ እንደኔ የኔ ብቻችንን ስንሆን እራሡ ተይ እንደዚህ አይደረግም ብላ መክራኝ ነዉ የምታልፈኝ
@كبرى-خ3ع
Ай бұрын
ዋዕለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔመቸም መነኡልናት ጠለብነኝ ግን የልብስማጠቢያ ሳሙናራሱ ከደመወዜ ላይነዉየምገዛዉ አንድነገር አትገዛልኝም ሩዝ ብቻ ትችለኛለችአልሀምዱሊላህ ለኸይርነዉ
@KadegaKad
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰
@LubabagoogleAhmied
Ай бұрын
መዳብ የእኔ ወላሂ❤ ያልተወራለት ዴግየሆነች መዳብአለች ከነቤትሠቦቿ አሏህይጨምርላትበሉውዶቸ አንድቀን እሠውቤት ያለሁሳይመስለኝ ሶስትአመትሊያልፈኝነው
@etetu7155
Ай бұрын
እስቴ ይዘልቅልሽ ስውም ይቀይራቸዋል እኔ ስለኒ ስውች ማውራት ይከበደኝል 14። አመት ስረቼ አረጅሽ ይጂ ነው ያሎኝ ያለምንም ስጦታ። ብቻ እራስን መጠበቅ ነው የሚያወጣው
@LubabagoogleAhmied
Ай бұрын
@@etetu7155 ሡባሀንአሏህ አይዞሽልኝ የኔውድእህት አሏህእጣችን ያውጣልን
@Rahma-ls5ji
Ай бұрын
ግንያረብ ደህናአለዉ
@FoziyaEumer
Ай бұрын
ያንቺ የእኔ ተመሳሳይ ናት ጥሩ ስታይ ጥሪ መጥፎ ስታይ መጥፎናት 😢😢😢😢😂😂
@meymunatube
Ай бұрын
በጣም🙈
@hhz-b8x
Ай бұрын
ደምሪኝ ውድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FoziyaEumer
Ай бұрын
@@hhz-b8x አረኩሺ ቢድዮ አልታዬኝም ደሞም አታልቅሺ 🥰🥰
@ZbahStrawberry
Ай бұрын
እውነት ከወዴት የመጣች ማዳም ናት ብል ማጋነን አይሆንብኝም።200ድረሃሜን ቀንሳ እየከፈለችኝ ለጥብላ ነው ምታድረው ጠይቂያት እራሱ ለምን እንዲህ ሌላ አሰሪ ቢሆን ይከፍለኛል እኮ ስላት መይከስኒ ነበር ያለችኝ ደላላዬ ደግሞ ለሷ ተባበራት
@meymunatube
Ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ግን ለምን ቀነሰችው ?
@ZbahStrawberry
Ай бұрын
@meymunatube ስራ የለኝም ብላ
@FatumaMohmmed-o7g
Ай бұрын
ማሻ አሏህህህ መይሙንንን ሸቃሊትት😅 40 k እኔም ልክፉት እዴ እኔ ተሸፋኝ ነኝ እና ልክክክ እዳች ከካሜራ ጄረባ ብስራራ ???( በተረፈ ስለመዳምም እኔ ለራሱ በስራዬ ስሬስስስ እሰራለሁ ግን ዝምብሎ መገልፈጥ ዴስ አይለኝምምምም አሁን ፒልፒን እናሽእዶነዥ በጣም ይሳፈጣሉሉሉ
@meymunatube
Ай бұрын
ክፈች ከካሜራ ጀርባ ሁነሽ ትሰሪ አለሽ አወ እራስን ማስከበር ግድ ነው
@ሀሊማSalim
Ай бұрын
መይሙነየ10ሺkእናስገባትለምንየመዳምቅመምእናበረታታ
@MuhammadIsha-s4v
Ай бұрын
❤💚❤💚❤💚❤💛💚💛💚💛❤🙏❤🙏❤🙏
@MuhammadIsha-s4v
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@Meseret-hh1lz
Ай бұрын
የኔም አሰሪ ከኔ ጋር ከተጣላይ አተኛም በጣም ትረበሻለች ከኔ ጋ ሰላም ለመፍጠር ስተቷን ታምናለች በተፈጠረዉ ነገር ይቅርታ ትላለይ እኔም ስራዬን ባግባቡ እሰራለሁ ከዛ ዉጪ ካላግባብ እንዲነኩኝ አልፈቅድም ግን አክብሬ ተከብሬ ነዉ የምሰራዉ አሁን 7 አመት ሆነኝ አንድ ቤት
10:00
🔴😭#እባካችሁ#ተጠንቀቁ#አረቦችን #ያስደነገጠው የኛው ጉድ ግን ለምን ጉድ ስሙ ይች #ቅሌታም አዋረደችን#abtube #ethiopiantiktok#viralvideo
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 6 М.
15:37
🔴😭#ለአረቦቹ#በጭራሽ እንዲህ እንዳትሏቸው#እባካችሁ #ተጠንቀቁ#ትግስት ይኑራችሁ#አረብ#ቤት የምሰሩ#አደራ#ይሄን ጉድ ስሙ#ስደት#ሳውዲ#ዱባይ #viralvideo
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 39 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
15:50
🔴😱#አልሰማነም እንዳትሉ#ወላሂ #እንዳትሸወዱ ካላወቃችሁ#ጠይቁ#አረብ#ቤት#የምሰሩ#አደራ#ስሙት ይጠቅማችኃል#tiktok #viralvideo#youtubeshorts
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 13 М.
15:16
🔴😭#ኡፍ አየ#የሰው#ቤት#ኑሮ#የፈረውት ደረሰ ግን እስከመቸ#በሰው#ፕላን እንጓዝ#ስደት#አረብሀገር #ዱባይ#tiktok#youtube #abelbirhanuየወይኗልጅ
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 8 М.
19:58
# ጠፍቶ የሚስሩ #ሁሉ የደበቁትን #ሚስጥር እኔ አፍረጥኩ#ይሄን እየስማሽ #ለመጥፋት ከውስንሽ ጤነኛ #አይደለሽም አይደላቹም
ቲ ሐበሻዊት Tube
Рет қаралды 8 М.
9:24
🔴😱#አሁንስ#በዛ#ኧረ ምን ይሻላል#ሸቃሎችየ#መዳም#ቤት#የምሰሩ ይሄን#ጉድ#ስሙ #ኡፍ ግን እስከመቸ#abtube #ethiopiantiktok #viralvideo
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 2,8 М.
11:04
🎈መዳሜ ጥሩ ናት ብላቹ አትዘናጉ ከኔ ተማሩ ምን እንዳረገቺኝ ተመልከቱ የ7 አመት😭#ሳውዲ #ዱባይ
ራህሙ ትዩብ
Рет қаралды 16 М.
9:27
🔴😱#ቀኑብሽ ታሳፍሪ አለሽ#የ8#አመት#ባሌን #ቀማችኝ#ጉድ በይ#ሸቃሊት#ለወንድ ብለው ተጋደሉ#የሰው#ባል #ሰርቃ#ዱባይ አመጣችው#tiktok #viralvideo
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 14 М.
11:23
🔴😭#ኡፍ ግን#ለምን#እባካችሁ #እህቶቸ እንደዚህ ካለ ነገር #ተጠንቀቁ#አላህ እንደዚህ ካለ ጉድ ይጠብቀን#ስደት #ሳውዲ#ዱባይ#tiktok#viralvideo
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 5 М.
12:52
🎈አሰሪዎቻቹ ብራቹን በሃዋላ አልክም ከሏቹ ስሙት ሁላቹም#ሳውዲ #ዱባይ
ራህሙ ትዩብ
Рет қаралды 5 М.
9:55
🔴😀#ጉድ በይ#ሸቃሊት#መዳም#ታሪክ#ሰራች#ሸቃለዋን#ለባሏ#ዳረቻት#ሸቃሊት#የልጅ#እናት ሆነች
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 13 М.
11:15
🔴😱#አሁን ስበዛ#አረብ#ቤት የምሰሩ በጭራሽ ይሄን#ከመዳም አጠብቁ#ሁላችንም ይመለከታል የምትለውን ስሙ#ስደት #አረብሀገር #ሳውዲ#tiktok #shortvideo
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 7 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН