አንፈራምአንሸነፍም! "የሰጠናችሁን እድል ተጠቀሙ!" የአቡነ ማትያስ ጥሪና ትግራይ!- Ethiopia, Ethiopia news today

  Рет қаралды 5,140

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер
@BezaBerihun-j1k
@BezaBerihun-j1k 11 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለመላው አለም ያድርግልን ፈጣሪአችን አምላካን ልኡል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉
@AbeDem-e8z
@AbeDem-e8z 2 күн бұрын
What is important is to feed, close, and Shelter human beings.
@MulatuEndalew
@MulatuEndalew 10 күн бұрын
ይህ ማለት ሌሎች የአማራ ክልል አካባቢዎች ተዘንግተዋል እያላችሁን ነው አይደለ በጣም ታሳዝናላችሁ።
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 10 күн бұрын
😂😂😂 ትልቅ ሰው ሲዋሽ አሳፋሪ ነው መንግሥት የሚባል የለም 😂😂😂😂
@yohannesshewakena3277
@yohannesshewakena3277 11 күн бұрын
ሰላም አሸብርና ዶክ እንኳን አደረሳችሁ!!! ሸገር ሲቲና በመላ ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት ያለበት ልብስ፣ ንዋያተ ቅድሳት፣ የመዘምራን አልባሳት፣ ....... ወዘተ ለብሶ፣ አጊጦ፣ ይዞ፣ .... መታየት ያሳስራል፣ ያስደበድባል፣ ያስገድላል፣ ... ወዘተ በየትኛው ሕግና ምክንያት እንዲህ እንደሚደረግ ከሚመለከተው አካል ጠይቃችሁ ብታሳውቁን እላለሁ።
@hailshwube5192
@hailshwube5192 11 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ምነው ከብልግናው አገዛዝ ጋር በአንድ ጉድጓድ ቅበሩኝ አለ ? እንዴ ስለ ቅርስ ጉዳይ ባለሙያዎቹ ሊናገሩ ሲገባ እሱ ምን አግብቶት ነው ያለሙያው የሚዘባርቀው ? ህምምምምምምም ! አላዋቂ ሳሚ የሚባለውን አይነት ሆንክብን እኮ። ዝምብለህ ነው በከንቱ የምትታክተው እንጂ ቀንህ እስኪደርስ አርፈህ ተቀምጠህኮ ከብልናው አገዛዝ የሚወረወርልህን ዳረጎት እየነጨህ መቀመጥ ትችል ነበር። ከዚያ በኋላ ታወቂው የሙዚቃ ባለሙያ ዓለማየሁ እሸቴ " . . . የበሉት እንጀራ ይወጣል ደም ጎርሶ " እንዳለው ከሙመለከታችሁ ጋር ሂሳቡ ይወራርዳል።
@WubieChanyalew
@WubieChanyalew 11 күн бұрын
አንባሳደር ታዬ ትውልዳቸው ደባርቅ ነው። ወልቃይት የእናታቸው የትውልድ ቦታ ነው ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ላዬ ባቀረቡት ንግግርም ወልቃይት የእናቴ አገር ነው ነበር ያሉት። በዚህ ይስተካከል።
@kechemagara5433
@kechemagara5433 11 күн бұрын
የአፍሪካን ቀንድ ግብጽ በባዶ እጅ በአንድ እጇ እንደፈለገች ትሾረዋለች።አኤርትራን እንደ ጦስ ዶሮ በኢትዩዺያ አንገት ላይ አዙራ አዙራ አሽቀንጥራ አሰገነጠለች ። አሁንም አለቀቀችንም።እዚህጥቁር ሲጋጋጥ የግብፅ አረብ በቲቪ እያየ ይስቃል!
@ST-ne8tt
@ST-ne8tt 10 күн бұрын
ሴት ወንድ ብሎ ነገር የለም ዋናው policy ነው:: ኢቺ ግልፍጥ ወንድ እና ወንድ ሴት እና ሴት እና ደሞ ፆታ መቀየር የምታበረታታ እንዴት ይምረጧት
@וורקהדמילו
@וורקהדמילו 11 күн бұрын
እደምን አላቺህ ያቢይ ማሀመድ ስራቶኛች 🎉
@yelakeshetu5587
@yelakeshetu5587 11 күн бұрын
Ambassador Taye did not say he was born in Wolqait. He said Wolqite is his ancestors' homeland in his mother's side.
@BirkeNaga
@BirkeNaga 11 күн бұрын
Ate weshitam wedam
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
🔴 ተአምረ ማርያም  || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2025
2:09:43
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 55 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН