እንገላችኋለን ተብለናል Arts Sport

  Рет қаралды 19,003

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

እንገላችኋለን ተብለናል Arts Sport
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 90
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 жыл бұрын
( የሪፖርተሩ የስፖርት ጋዜጠኛ + የማንትስ ቴሌቪዥን የሰፖርት ጋዜጠኛ + እዚህ ላይ ከቀረቡት አንዱ የስፖርት ጋዜጠኛ ) = ጓደኝነት + "ማንትስ ሰፖርት" ከብስራት ራዲዮ እስከ ሰላም ሲቲ ሞል….ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ……በግድ እመኑኝ እና ዛሬም የገማ የገለማ የሴራ ፖለቲካ ትንተና..........
@meseretnigussie3834
@meseretnigussie3834 3 жыл бұрын
I know you are honest girmachew.
@TemesgenBiyalfew
@TemesgenBiyalfew 7 ай бұрын
😢
@assefaoneta5326
@assefaoneta5326 3 жыл бұрын
አወያዩ ጋር ያየሁት ክፍተት እኩል ሰዓት መስጠት ነበረበት የሚል እምነት አለኝ ለሃገር ስሩ
@muhammedsanihussen817
@muhammedsanihussen817 3 жыл бұрын
እቺ ግርማቸው እንየው የምትባል ሰው ገና አልበሰለችም ።
@dmarkos963
@dmarkos963 3 жыл бұрын
ግርማቸው አደገኛ ጮሌና በሴራ የተካነ ነው።ለነገሩ ዩኒቨርሲቲ እያለ የወያኔ ጆሮ ነበር።ምላሱን ተጠቅመውበታል።በዚህ ውይይት ላይ ሰፊ ሰዓት መውሰዱ የሱ ማንነት እንዳይገለጥ ነው።
@esubalewdada7902
@esubalewdada7902 3 жыл бұрын
በመጀመርያ አወያዩ ትልቅ ስህተት አለብህ እረጅም ሰአት ነው ለግርማቸው የሰጠህው የምር በጣም ነው ያዘንኩብህ የፈለገውን በሙሉ እንዲያወራ ነው የፈቀድክለት ሚዛናዊነት ይጎልሀል ያደረጋቹትን ውይይት ተመልከተው::የኢቲቪ ጋዜጠኛው ግርማ በጣም ጎበዝ ቅን በሳል አመላለስ ሀተታ ሳታበዛ ፍሬነገር እውነትን ቁልጭ ነው ያደረከው በተለይ ለተመልካች ያለህ ክብር ከንግግርህ ቁጥብነት በጣም የምትደነቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እውነት ምንግዜም በኮንፊደንስ እንድታወራ ያደርጋል::ግርማቸው እንየው በጣም የወረደ አገላለፅ ለህዝብ ክብር የለህም ሰው ትንቃለህ በጣም ትጮሀለህ እውነትን ለመደበቅ ያንተን ሀጥያት ወደሌላ ለመሸፈን ትሞክራለህ ይሄ አግባብ አደለም ከዛበተረፈ ሶስት ድግሪ ያለው ሰው እንዲ አይቀባጥርም የመንደር ወሬ እና ሀሜት አያወራም ከእውነት የራቀ ነው የለፈለፍከው በጣም ነው የወረድክብኝ በዛላይ በጣም ስትጎርር ነበር በንግግርህ: የሀሜሪካ የካናዳ ቪዛ አለኝ ሄጄነው የመጣውት አሜሪካ ሶስት ጣብያነው የምሠራው ያናምን ብለህ የገለፅከው እውነታን ከማስረዳት ይልቅ እራስህን በመቆለል በመካብ ነው ሰአቱን የጨረስከው ይሄ ለወደፊት ላንተ ጥሩ አደለም :: ከኦሎፒክ ኮሚቴው በተለይ ከፕሬዝዳንቱ ዶክተር አሸብር የተለየ ቅርርብና በጥቅም የምትገናኙ ነው የሚመስልብ ስታስረዳ በጩህት ነገሮችን ለመሸፈን ትሞክራለህ ነገ ከተጠያቂ ውስጥ ልትገኝ ትችላለህ::ሌላው ስንት መፅሄት አዘጋጆች እያሉ ብዙ ልምድ ያላቸው አንተ መመረጥህ እራሱ ጥያቄ ያስነሳል እንደተናገርከው ልያውም ልምድ የለህም መፅሄት በማዘጋጀት:: በጥቅሉ ከጠያቂውም ከግርማቸውም የኢቲቪ ጋዜጠኛው ግርማ እውነት ከጎኑ እንዳለ በደንብ ተረድቻለሁ ከፕሮግራሙ ::የመጨረሻ አስተያየቴ የፕሮግራሙ አዘጋጅ እንግዳ አቅርበህ ሁለት ሰዎች ስታቀርብ ሰአት ባላንስ አድርግ ትልኩ ክፍተትህ እሱነው ግርማቸው ሰፊ ሰአት ነው የወሰደው::በተረፈ እውነት ትሳሳለች እንጂ አትበጠስም ህዝብ ይፍረድ አበቃሁ::
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር የሰፈነው መልካም ዘመን ያምጣልን 🙏🏼
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
አሜን
@iamethiopian2904
@iamethiopian2904 3 жыл бұрын
ፈርያት የማነ አንቺ ቁራጭ ጁንታ
@liyoubeneberu7031
@liyoubeneberu7031 3 жыл бұрын
I am proud of you girmachew.I can see you have truth Keep it up. Girma why you said we will finsh at the back if we dont under stand each other ? Why you can not face the truth live? Why you can not challenge him? I think you are not tell the truth.
@tediasefa376
@tediasefa376 3 жыл бұрын
ግርማቸው መንደረኛ የሚመስል ባህሪህን ተው ግርማ አክባሪህ ነኝ
@liyoubeneberu7031
@liyoubeneberu7031 3 жыл бұрын
I was really expecting they will attack him. They did. dont give up girmachew keep on standing with the truth
@ermiasteshome6721
@ermiasteshome6721 3 жыл бұрын
ግርማቸው ጀግና ነህ እውነትን አጥብቅ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
AW
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
Leboch nachew Girmachew ena Ashenafi leba nh min yelal የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ
@zemenmedia3824
@zemenmedia3824 3 жыл бұрын
Girmachew respect you brother! I know you ! No one would stand with you! I Literally know happened ! Stay safe brother its me Libanos !!! በርቱ ግለኝነትን ተፀየፍ!!
@msetnegedo7508
@msetnegedo7508 3 жыл бұрын
Germachew most of the athletes were stay in Aselefech Merga Hotel specialy all short distance including Gudaf,Getenet ,lemecha.....
@biruk2352
@biruk2352 3 жыл бұрын
Girmachew Leba new enakewalen Eko
@seliethio1303
@seliethio1303 3 жыл бұрын
ምንክን ነው የሰረቅህ ? ማስረጃ አለህ? እንደው በአካል ታቀዋለህ? የአይጥ መስክር አሉ....
@lightning7510
@lightning7510 3 жыл бұрын
MAY GOD HEAL ETHIOPIAN HEART! IT'S REALLY HURT SEEING EVERY SINGLE TIME FIGHTING EACH OTHER IN EVERY AREA! WHAT THE HELL MEN!
@wellogerageru2697
@wellogerageru2697 3 жыл бұрын
ግርማቸው ላይ ተቃውሞ የሚያሰሙት እነማን ናቸው??? ተመልከቷቸው???
@Antumedia12
@Antumedia12 3 жыл бұрын
ግሪሳዎች ናቸው እኮ የሚጮሁት አይተሃቸዋል
@Fidel_Geez
@Fidel_Geez 3 жыл бұрын
yan koltafa midegefu
@abeyarega8462
@abeyarega8462 3 жыл бұрын
ደሞ የመጀመርያው የመጽሄት ስራ ከሆነ እንዴት ያለልምድ አሸነፈ። በየሚድያው እየዞረ ስም ማጥፋት ስለሚወድ ነው እሱ እና ወንድሙ ሰው ማሸማቀቅ ነው የሚፈልጉት። መጀመርያ ስለ ኳስ ሳያውቁ የሚዘባርቁ ናቸው። ትንሽ ቀን ነው ሁሉም ሲባንንባቸው ያው ያልቅላቸዋል።
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
RESPECT GERMACHEW
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
ከሌባ ምንም መረጃም መቀበል የሌባ ተቀባይነት ነው አትንጣጣ ጣጣቴያም ላም ደግሞ ጂንስ ምናምን መከራከሪያ አረከው ላም
@maereggirma
@maereggirma 3 жыл бұрын
girmachew mndnaw chigrih ende? bewere bizat aydelem mitasaminew...yanten aserar ketenagerk...yene girma aserar makber yasfelgihal>
@jaferfikadu
@jaferfikadu 3 жыл бұрын
አርትስ ቲቪ ቆንጆ ነገር ነበር ያዘጋጃችሁት። እዚህ ላይ የግርማ በቀለን ጨዋነት ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም። ግርማቸውም ትንሽ እሙቡር እሙቡር ማለት ቀንስ። ፈስ ያለበት ... አስመሠለብክ።
@loyedamare
@loyedamare 3 жыл бұрын
ewnetun menager leketay sirawoch wesagn bemehonu ewnetawn enasikemt.girmish may hero!!!!
@abmo321
@abmo321 3 жыл бұрын
ግርማቸው እባክህን ከሚድያ ጥፋ :: ጁንታ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
DEROS KE ABIY GERF
@adanebayera9241
@adanebayera9241 3 жыл бұрын
Dear Germachew, You said that you interviewed and investigate the cost of the food, but our hotel Athlete Aselefech Merga Hotel and Spa is the one that all of short distance runner were stayed. as to my knowledge you didn't come to our hotel for interview and investigation so where do you find the figure ? please be act as professional journalist.
@harrarm71
@harrarm71 3 жыл бұрын
Blackmailing is a sickness. You gathered all the information to Blackmail and control. Very bad culture in Ethiopian journalism
@Fidel_Geez
@Fidel_Geez 3 жыл бұрын
4M birr to work on half hr show .. Omg this people when are this people have healthy mind omg
@zerguat
@zerguat 3 жыл бұрын
ኦሎምፒክ ኮሚቴ ለአጠቃላይ ስኬት ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነው ወዲህ ወዲያ መቀባጠር አያስፈልግም
@ephraimlast4943
@ephraimlast4943 3 жыл бұрын
Girmachew Professional liar
@asmamawmesele7615
@asmamawmesele7615 3 жыл бұрын
Thanks AS good explanation. Girmachew berta mikegnochin atisma
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 3 жыл бұрын
እንገድላችኋለን ወይስ እንገላችኋለን እባካችሁን አማርኛን አትግደሉ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
የትኛው ነው ትክክል ? ሁለቱንም እጠቀማለሁ !!
@Fidel_Geez
@Fidel_Geez 3 жыл бұрын
Most of the comments are negative to ward Germachew . Is it just cuz he is telling the truth ? Ya koltafa lemhonu when did he get hired at EBC for supervisor?
@wello446
@wello446 3 жыл бұрын
ይሄልጅ ግን ምን ሁኖ ነው ተንዘባዘበብን እኮ
@tub8545
@tub8545 3 жыл бұрын
ግርምሽ ምርጡ ተወዳጁ ጋዜጠኛ ባንተ ድምፅ ነው ያደጉት ስፖርት
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 жыл бұрын
ግርማቸው 👍
@assefaoneta5326
@assefaoneta5326 3 жыл бұрын
ግርማቸው በግልፅ ለኦሎምፒክ ኮሚቴ ነው የሚከራከረው ጋዜጠኛ ሁሉ አልመስልህ አለኝ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በጭራሽ የመጸሐፍ ህትመት ማስታወቂያ አላወጣም በጓሮ በር ነው ለነግርማቸው የተሰጠው
@eyobmitiku1588
@eyobmitiku1588 3 жыл бұрын
ይሄ አሸብር የሚባል የስፖርት ፀር ሰውዬ በፈጠራችሁ ገላግሉን
@oromiadaily7779
@oromiadaily7779 3 жыл бұрын
ደራርቱን እወዳታለው አልክ ውሸታም:: ባለፈው የሬዲዮናቹ ፖሮግራም ላይ ስትሸለም ለምን ተሸለመች እያለ ሲሳደብ የነበረው ያንተው ወንድም አልነበረ?
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 жыл бұрын
ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው በአሳፋሪ ሁኔታ የተደመደመውን የቶኪዮ ኦሎምፒክ በቁንጮነት የመሩት ጥርስ ነቃይ "ዶክተር "እና ግበረ በላዎቻቸው ሀገርን ይዘው የወደቁትን አጓጉል ውድቀታቸውን አጣጥመው ድምፃቸውን አጥፍተው ዞር ቢሉም በምን መመዘኛ ከእነማን ጋር ተወዳድሮ እንዴት ተመልምሎ ቶኪዮ እንደሄደ ሳይታወቅ ደርሶ የተመለሰው ጋዜጠኛ ( ዛሬም ስለሀገር ሰፖርታዊ እና ሞራላዊ ኪሣራ እንዱሁም ግልፅነት ስለጎደለው የስፖርቱ አካባቢ ቆሻሻ አሠራር ሳይሆን ) ለሰውየው እና ስለሚመሩት ተቋም ደጋግሞ የሚያሳየው እጅግ የበረታ ውገና ታሪክ ሆኖ ስለሚቀመጥ ነገ ታሪክ ሁሉንም ይፈርደዋል …………
@tiyumagetachew3886
@tiyumagetachew3886 3 жыл бұрын
Germachew why are you talking about yourself too much! Its clearn & clear you just want to attack a single person, shame on you!
@birbey5348
@birbey5348 3 жыл бұрын
girmachewu💪💪💪
@eng.tadesseendaleteferra3706
@eng.tadesseendaleteferra3706 3 жыл бұрын
atbalu aboo
@ashenafilemma3715
@ashenafilemma3715 3 жыл бұрын
ጠያቂው ሰዓት ባላንስ አድርግ ግርማቸው ያልተጠየቀውን ነው የሚያወራው ይሄ ደግሞ የሚደብቀው እና የሚሸፍነው ጉዳይ አለ ጠያቂው የምትፈልገውን ብተዳምጥ ጥሩ ነው የኢቲቪው ግን በኮንፊደንስ ነው የሚያወራው ሀቅ ያለው ይመስላል የተጠየቀውን በአግባቡ እየመለሰ ነው
@lemlemseyfu8765
@lemlemseyfu8765 3 жыл бұрын
ብዙ አወራህ የመንደር ወረኛ ነገር ነህ እሱ እኮ እንዳንተ አልዘበዘበም አንተ ግን በቃ የአሸብር አሽከር ነህ በቃ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
YANCHI MN YBAL
@yonastadele3910
@yonastadele3910 3 жыл бұрын
እንዴ ይሄ እኮ የእኛ ገንዘብ እንጅ ከየት አመጡት ነው ለምን ትፈራለህ
@michaellife3131
@michaellife3131 3 жыл бұрын
Geremachew temechegne neber astelahegne
@samibezee8940
@samibezee8940 3 жыл бұрын
ሳክስህን አትንፋ ድንኳን ውስጥ አስመራጭ ሆነ ስትሯሯጥ የነበረውስ ጅብ
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
ሆዳም ጋዜጠኛ (1000*)
@esubalew7518
@esubalew7518 3 жыл бұрын
ሀቀኛ ስለሆንክ ብዙ ነገር ትባላለህ ከዚህ በላይ
@mengsteabgebremariam7136
@mengsteabgebremariam7136 3 жыл бұрын
አወያዩ በትክክል እኩል ሰዓት መስጠት ሲገባው ዘንቢል ኣፍ ሲለፈልፉ ለሱ ሣይድ እያርገ ነበር :: ግርማ ደሞ ዝም ማለቱ ። በተርፈ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሲመርጡ ምን እንዳዘገበ አያውቀውም እንዴ ስለዚህ ወላታ ለመክፈል ኦሎምፒክ እንዳወሰዳቸው ይታወቃል :: ስንት የስፖርት ጋዜጠኞች እያሉ ቀድመው የጠየቀ ሄደ የሚባለው በዕጣ ወይም በሌላ መስፈርት መዘጋጃት ነበረበት ስለዚህ ኣጨብጫቢ ነህ አዘጋጅም ሰዓቱን በሙሉ ሴቶ ግርማ ፈዛዛ
@Tour-c3g
@Tour-c3g 3 жыл бұрын
Unbalance..
@ermiasteshome6721
@ermiasteshome6721 3 жыл бұрын
እውነት ሳይሆን ውሸት ነግሷል ግዛቸው አንበሳ
@aberaaschenaki1071
@aberaaschenaki1071 3 жыл бұрын
Retib sar belita endetegebechiw ahiya manafat abezeh koshasha!!!!
@bsh385
@bsh385 3 жыл бұрын
Ay dihnet.
@mamaedao6254
@mamaedao6254 3 жыл бұрын
እዉናቱን ተነግረህ እንድዝህ ማሳማን ነው
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
ETHIOPIAWI SEM LEMATFAT GIZE BECHA NW MIYABREW.. EWNT LE ZELALM TENUR
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
GERMA EBC WEKLH SETSERA WELH TEFATU WEDENE ATAMTA TELALH??????? YHENE BETWEDES NORO ENEN NGN TEL NBR
@ephiraimtenagashwe8519
@ephiraimtenagashwe8519 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ለግል ክብራቹ እንጂ የህዝብ እና የሀገር ክብር አያሳስባችሁም። ጥቅመኞች ናቹ። ወሬኞች።
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 3 жыл бұрын
ግርማቸው እውነትን በፍቅር ግለጥ......ንቀት አለብህ
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 3 жыл бұрын
አንተም ፍርድ እየሰጠህ ነው ግርማቸው እመን የችግሩ አካል ነህ
@Tour-c3g
@Tour-c3g 3 жыл бұрын
Girmachew yimechegn nbr...betam simetaw ena ye gilun kibr negr abeza... Be atakaly ye mayireba ngr new sizebarik nbr 😡😡
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
ግርማቸው ቀዳዳ ነህ ልበል!! ምንም ሳይገባህ የሕግ ባለሙያዎችን ሳታማክር ሰው አትወንጅል!! ኢቢሲ ሲያሰራ በጋዜጠኞቹ ነው። ግርማ ትክክል ነው። አሸናፊ ለምን Nahoo እየሰራ ከአንተ ጋር ጋዜጠኛ መጽሔት አዘጋጄ ኢዲቶሪያል ፖሊሲው ከኢቲቪ ይለያል ማለት ነው?? ምን አይነት ተራ ሰው ነህ።ጭራሽ ክትፎ ብጋብዝህ ይላል።
@firewbeyene3112
@firewbeyene3112 2 жыл бұрын
ጉረኛ ግርማቸው
@temesgenfeyssa2013
@temesgenfeyssa2013 3 жыл бұрын
ይቺ ሌባ ነች ። ከላይ ከላይ መንጣጣት ብቻ የEBC ጋዜጠኛ ንቆዋታል የግዱን ነው የቀረበው
@ashenafilemma3715
@ashenafilemma3715 3 жыл бұрын
ግርማቸው በሚያወራው ሁሉ ቅጥፈት አለበት የሰውን ስም ለማጥፋት የተነሳ ነው ለመሸፋፈን እየሞከረ ነው ችኩል
@bekelemuleta2171
@bekelemuleta2171 3 жыл бұрын
ግርማቸው ውሸታም ነህ ቀጥተኛ ጫወታ ላይ እንኳን አውቀት ሲያንስክ ሌላ ወሬ በመፍጠር ታጭበረብራለህ ከጅምሩ ጀምሮ የአሸበር ደጋፊ ነህ አሁንም የተነሳውን ሐሳብ ትተህ ሌላ ወሬ ታወራለህ ቀሽም
@esayasyadete5130
@esayasyadete5130 3 жыл бұрын
ሌባ ነህ አሁንም ግርማቸው
@kibreabwordofa994
@kibreabwordofa994 3 жыл бұрын
ግርማቸው የሚባለው ፍጹም ብስለት የለውም። ጩኸቱ ይረብሻል...
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 3 жыл бұрын
anten man awekok mygedlk kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk minew atersug mil beza gn kkkkkkkkkkkkkarefk serakn sera bakek nobody give a shit about u
@Newton514
@Newton514 3 жыл бұрын
ግርማቸው ግማታም ሌባ ነህ አስመሳይ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
ዮናስ ሀጎስ ጋዜጠኛው አይደለህም አይደል??
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 22 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 29 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
የካምቦሎጆ ወጎች |Nahoo Tv
45:04
Nahoo TV
Рет қаралды 9 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 22 МЛН