አርሲ -ስሬ እና ያልተሰሙ ትዝታዎቿ /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 48,694

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tiztachin_On_EBS

Пікірлер: 172
@Wedigerima-12
@Wedigerima-12 2 жыл бұрын
I am Eritrean 🇪🇷 from Switzerland 🇨🇭 I love Ethiopia 🇪🇹 people 💝💝💝
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
❤❤❤
@thetruth5261
@thetruth5261 2 жыл бұрын
how is life in switherland you are from which canaton ?
@victorious.5394
@victorious.5394 2 жыл бұрын
We love you too .
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 жыл бұрын
Thanks bro we love Eritrean people! God bless Ethiopia and Eritrea! From America!
@goldenprince4239
@goldenprince4239 9 ай бұрын
thank you bro
@keyayene5634
@keyayene5634 2 жыл бұрын
በጣም ጓጉቼ ነበር ፕሮግራሙን ለማየት እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ የስሬ ልጅ በመሆኔም በጣም ኮርቻለሁ ብዙ የማላቃቸውን ምሁራን አይቻለሁ ዮኒ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏 እኔ በግሌ በጣም ነው ምወድህ❤❤ ፒሲንካ👍👍👍
@user-vq4kw6yh3r
@user-vq4kw6yh3r Жыл бұрын
እሲ ያገሬ ልጅ ይቱበር አለ ሊኩን ላኩልኝ
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 2 жыл бұрын
ስሬ ሁሉን እንደ አመሉ አቅፋ የያዘች ድንቅ የጥንት ወራዳ ናት። በዛ ላይ ልጆቿ በሀገራችን ትልቅ ስራን የሰሩ እየሰሩ ያሉ ናቸው። ሁላቹንም እናመሰግናለን 🙏
@1ba51
@1ba51 2 жыл бұрын
በትክክል ኤዱዬ
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 2 жыл бұрын
@@1ba51 እንተዋወቅማ
@nestanettamene5980
@nestanettamene5980 2 жыл бұрын
@@edenasaminew9037 hi
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 2 жыл бұрын
@@nestanettamene5980 ሰላም
@1ba51
@1ba51 2 жыл бұрын
@@edenasaminew9037 በቴሌግራም አወራሻለዉ ኤዱ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
ወይ dr በሳቅ ገደሉኝ 🤣🤣🤣ውይ ደስ ሲል የልጅነት ጊዜ wow ለሁሉም እውቀትን ላበረከታቹ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐💐💐
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እንደዝ ስናድግ ነው ደስ የሚለው የአሁኑ ግዜ ልጅ መች ይሂን ያውቃል ለነሱ ትምህርት ቤሆናቸው በርቱ
@mekdibayu7681
@mekdibayu7681 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ቃል የለኝም ሀገሬ ስሬ የፍቅር ሀገር የኒዬ ፈጣሪ ያክብርህ አቦ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i 2 жыл бұрын
ስሬ የፍቅር አገር አስተማሪ ክብሩ በጣም በጣም ከወላጆቻችን በላይ ነው የምናከብራቸው
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንዬ አገሬ ናፍቆኛል
@mr.h6854
@mr.h6854 2 жыл бұрын
Thank you Yonni. እኔ ከ 3-8 ሀይሌ አባ መርሳ ከ9-12 ደግሞ ስሬ 2ኛ እና ከፍተኛ ደረጀ ት/ቤ ነበር የተማርኩት አሁን ያለሁት አሜሪካን ሀገር ነው:: ይህ ፕሮግራም ሰምቼ ነበር ግን በስራ ምክንያት መገኘት አልቻልኩም:: እኔም የዚህ ት/ቤ ፍሬ ነኝ:: አሁን በ civil engineering master አለኝ:: የስሬን ት/ቤትን ለማገዝ ሁሌም ዝግጁ ነኝ
@abdulwahabaliy4787
@abdulwahabaliy4787 2 жыл бұрын
ውይ ስሬ ሐገሬ ድሮ እኮ ስታምር ቢስሚላህ የሰዉ ጽዳት እርጋታ አንዱ ለአንዱ ያለው አክብሮት ንቅት ያለ ሕዝብ ቤታችን ሐይሌ አባመረሣ አካባቢ ነው የኢትዬጵያ ሕዝብ መዝሙር ሲዘመር ተልከን እየሔድን መዝሙሩ እስኪያልቅ የምንቆመው ነገር አይ መንጌ ከልቡ ነበር የሐገር ፍቅር እንዲኖረን ያረገው
@natideribe8821
@natideribe8821 2 жыл бұрын
I'm from Chole . Happy Anniversary to Sere High School 50 th year.
@tigabebe5775
@tigabebe5775 2 жыл бұрын
የትውልድ ሀገሬ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በጣም እናመሰግናለን ዩኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@nigusugizachew3939
@nigusugizachew3939 2 жыл бұрын
proud to part of this history...thanks Yoni and EBS as well
@yeneneshejgu2708
@yeneneshejgu2708 4 ай бұрын
ወይኔ ስሬ ሀገሬ ስወድሽ የልጅነት ትዝታዬ ኡፍ በጣም እናመግናለን ዩኒ ተባረክ
@1ba51
@1ba51 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም ደስ ብሎኛል ሃገሬ እድገቴ ትዉዴ በሄር ያሌለባት ሃይማኖት የማትመርጣ ድቅ ክልል ነች ስለ እዉነት በጣም ህዝቡ ፈረሃ እግዚአብሔር ያደረበን ጥሩ ስነ መግባር ያለን ምርጥ ቦታ ነች
@nurethassen9696
@nurethassen9696 2 жыл бұрын
🎂🎂🎉 I'm from arsi Sera... I have a good old memoirs 1986 ec so good and fan ❤️❤️
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እባክህ እባክህ አርሲ ሁሩታን አሳየን የአርሲ ሁሩታ ልጆች ሰላም ለናንተይሁን ያገሬልጆች !!!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Eshi Dear
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
ሁሩታ ፦የአባቴ የትውልድ ቦታ ነው ፣ ቦታውን ባላውቀውም አባቴ በልጅነቴ ይነግረኝ ነበር። ቀኛዝማች ታደሰ አባቀማው፤ ሻምበል መስፍን ታደሰ ፣ አቶ ፋሲካ ሲደልል ፤ ዶ/ር ሲሳይ፤ ጋሽ ወርቁ ታዋቂ ሁሩታ ያፈራቻቸው ሰዎች። ቀለጣ ወንዝ።
@utaaseenaa
@utaaseenaa 2 жыл бұрын
Nafxanyaa will remove from Arsi land one day
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 2 жыл бұрын
@@aklilmesele5083 አባ ቀማው መሬት ለመቀማት ነበር የመጣው? ምድረ ሰፋሪ በሰላም የተቀበላቹን ያለውን ያካፈላቹን ማህበረሰብ ዞራቹ ስሙን ታጠለሻላቹ
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 Жыл бұрын
@@babifibabifi5100 tikikil neh enengyi kehadi nachew
@derejegirma9203
@derejegirma9203 2 жыл бұрын
ዮኒ እናመሠግናለን !! ደስ የሚል የልጅነት ትዝታችንን እያሰብን ተከታተልንህ። ከኛ ጋር የነበራችሁና ከኛ ቀጥሎም ሥሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተማራችሁትን እና አስተማሪዎቼን(እነ ጋሽ የኋላሸት..) ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ።
@user-ys6tl3xf8m
@user-ys6tl3xf8m 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እውነት ትልቅ የምሁራን ሀገር
@yeroosan667
@yeroosan667 2 жыл бұрын
Thank you EBS, thank you Yoni, thank you everyone who contributed by one or another way to promote by Woreda and High school.
@goldenprince4239
@goldenprince4239 9 ай бұрын
ሀገሬ ስሬ የብዛች እና እናት ሆና ብዙ እናቶችን ያፈለቀች ብዙ ደጋግ ህዝብ ንብረት ወጣቱን በስብእና ያለዘረኝነት ያለ ምቀኝነት ያለፀብ አሳድጋ የሚገርም ትዉልድን እስከ አሁን ድረስ ያፈለቀች ናት ስሬ የኔ መኩራዬ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እናት ሀገሬ ፍቅርሽ ይትረፍረፍልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ያኑርልን በርታ 🕊🕊🦚🦚👍👍
@senayitprince139
@senayitprince139 2 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ በትዝታ ትምርህትቤት እናመሰግናለን
@Edilawit9
@Edilawit9 2 жыл бұрын
የስሬ ልጅ ነኝ ሀገሬን በጣም ነው የምኮራባት በጣም እናመሰግናለን ስላስተዋወክልን።የሆነ ቀን ትልቅ ቦታ ትደርስ ይሆናል።በጣም ደስ የሚል ህዝብ ነው ያላት የሰው የማይነካ የራሱንም የማይሰጥ ደግ ህዝብ ባለቤት ሁሌም ስለ ሀገሬ ሳላፍር ነው የምናገረው ላይሽ እመጣለው።እነ መምህር ዘበነ ለማን ያፈራች ኩራት ሊሰማሽ ይገባል ሀገሬ።ባላገር ሲባል ስድብ ይመስለኝ ነበር የሚገርመው ትርጉሙ ሀገር ያለው ማለት ነው ለካ።ሀገር ስላለኝ ደስ ብሎኛል።
@husseinali7879
@husseinali7879 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም ነው የተደሰኩት እኔም የስሬ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤ ተማሪ ነበርኩኝ አቦ ይመችህ
@biniyamsamuel5041
@biniyamsamuel5041 2 жыл бұрын
OOO You Know I am one of the student of this school its a good memory for me ( teacher yehualashet enenim abatenim yastemare angafa astemari new betam new miniwedih ) thanks EBS and Yoni.
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
😍 ዋው እንኩዋን አደረሳችሁ ያራዳልጆች ይመቻችሁ ። የነ አቤታሪክ በጣም ደስ ይላል ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
የአየር መዛባት የሚገጥመው በደን መጭፍጨፍ ነው እሄ ሁሉ እንጨት ከአለ አግባብ የተቆረጠ ዛፍ ነው በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ክሩምት ዝናብ መጣል ነበረበት ውሀ አለመኖሩ ደግሞ በጣም ያሳዝናል! 🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@samerameme750
@samerameme750 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም አመሰግንአለው ስሬን ሀገሬን ስላሳየኸኝ ሀገራችን ከአዲሳባ በጀመርያ የተቆረቆረች አገር ነበረች ግን ምንዋጋ አለው እዛ የሚመደቡ ሰዎች ለስሬ ምንም ለውጥ ሳያረጉላት እነሱ እራሳቸውን እያሻሻሉበት ሳልፍላቸው ከቦጠቦጣት በአላ ሀካባቢዋን መለወጥ ስለማይፈልጉ ትተዋት ወደ ናዝሬት ወይም አዲሳባ ይኤዳሉ ስት አመት የኖረውን ወረዳውንኳን ተነጥቃ ለዴራ ተሰጣት እዴት ወረዳ ይነሳል ብሎ አባቴ ቢጠይቅም ሁሉሰው በጊዜው ይፈራነበር ለምን ያፋኙ ግዜ ስለነበር ወረዳችን እዲመለስልን ድምፅ ሁነን ዮኒዬ እባክኽን ሀገሬን ስሬን ስላሳየኸኝ አመሰግንአለው እግዚአብሔር ሀገሬን መንግስት እዲጎበኝልኝ እመኛለው እናተም ebc እርዳት እችን ምስኪን በተወሰኑ ሰዎች የምትቦጠቦጥ ሀገር
@slameable652
@slameable652 2 жыл бұрын
የትውልድ ሀገሬ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ዮኒ እናመሰግናለን
@hanimvb25
@hanimvb25 2 жыл бұрын
የተወለድኩባት ያደኩባት የተማርኩትም ስሬ ነው። እንባ እየተናነቀኝ ነው የተከታተልኩት
@nolawiandafomiya4084
@nolawiandafomiya4084 2 жыл бұрын
Selam naw Lanarash efaligalaw
@senayitprince139
@senayitprince139 2 жыл бұрын
ስንቱን አለፍንበት ደስ ይላል በትዝታ ማየት
@harekapetale9737
@harekapetale9737 2 ай бұрын
ውዷአገሬ የኔ አመለሸጋ የሰላም ተምሳሌት የፍቅር አገር ስሬ❤❤❤❤❤❤
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ዮኒ እናመሰግናለን።
@zemarizeamanuelcherinet7088
@zemarizeamanuelcherinet7088 2 жыл бұрын
ዬኒ ከልብ እናመሰግናለን እሺ የስሬ ልጆች ሁሌም ደስ ይበላችሁ እሺ
@meskimeski
@meskimeski 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዩኒዬ❤️❤️❤️ እኔ ራሱ ስንቱን አስታወስኩ የትምርት ቤት ህይወት በጣም ነው ደስ የሚለው ebs enamesegenalen🙏🙏🙏
@englizketema908
@englizketema908 2 жыл бұрын
Yonas Kebede, Tizitachin be ebs, I have a great credit for you for visiting and lettining others understand about SIRE, which is my home land and where I got basic knowledge that is the base for my today's success.
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 7 ай бұрын
ውውው ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ታምራላችሁ ❤️❤️
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 2 жыл бұрын
ቀጣይ አርሲ ሁሩታ ሀገሬ አደለችም ግንእወዳታለሁ🙏🏿
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ የተማርኩበት ነው መምህሬ ነበሩ አገሬ በጣም ነው የምወዳት ያአላህ
@honeytube8513
@honeytube8513 2 жыл бұрын
ጆን በጣም ነው የማመሰግነው በእወነት ሥሬ በጣም ነፍቃኝ ነበር እኔም የሥሬ ልጂ ነኝ እዱሉን አግቼ ብሄድ ኖሮ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ሆኖም ጆን እንዲህ ሰላስጎበህኝ በጣም ደስ ብሎኛል የተማክበት ት/ቤት ኑርልኝ በጣም ደስ በሎኛል ሥሬ የሙራን አገር ናት I so happy Thank you ebs
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
❤❤❤ ዮን በነካ እጅህ የአርሲ ወረዳና ክልል
@zaktube6279
@zaktube6279 2 жыл бұрын
ስሬ ስሬ አገሩ ፍሬ ...እኛም ተምረንበት አድገንባታል ፣ እናመሰግናለን
@sosinateshome5089
@sosinateshome5089 2 жыл бұрын
አመሰግናለን ዮኒ ሀገሬን ስላስተዋወክልኝ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
ዬንዬ በጣም እረጅም አመት ነው ወደ ሁላ የመለስከኝ በጣም ልጅ ሆኜ ሥሬ ኖሬ ነበር። ለሥሬ በጣም የሚገርም ትዝታ ነው ያለኝ። ምን አልባት በጣም የምወደውና የምጎጎለት ውድ ወንድሜ አሰግድ ባይሞት ኖሮ እኔም አርቅም ነበር። አስግድ ሁሌም ነው የማስብህ ዛሬ ደሞ ይሄንን ዝግጅት ሳይ ጓደኞችህ እዚህ ዝግጅት ውስጥ እንደሚኖሩ ሳስብ በጣም አዘንኩ በጣም ነው የምትቆጨኝ ወንድሜ ከሞትህ አሞትህ በሰላም እረፍልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጎን ያኑርህ
@haymitesma3922
@haymitesma3922 3 ай бұрын
ሀገሬ ውይ የስሬ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው❤
@netsanetzebene11
@netsanetzebene11 2 жыл бұрын
የወኔዬ አመሰግናለው ልጄ ናፍቃኝ ነበር አየዋት
@saradubaineguse9699
@saradubaineguse9699 2 жыл бұрын
WOW I am so glad to see that... Yoni beneka egrke Asella heda 💚💛❤
@mahletmahi380
@mahletmahi380 2 жыл бұрын
ዋው በጣም tnxs yoni የናፈቀችኝን ስላየዋት ደስ ብሎኛል ውቢቷ ስሬ ❤️❤️❤️
@sinidufikadu6537
@sinidufikadu6537 2 жыл бұрын
wow Haile Aba Mersa & High school temeheret betochen selayehu dess bilongal Thanks Yoni
@vapmsmore2456
@vapmsmore2456 2 жыл бұрын
Thanks Yoni
@ethiopia4083
@ethiopia4083 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዮኒ በአንድ ወቅት በሀይሉ በሌላ ጊዜ ደሞ ዶ/ር ዘበነ ስለ ስሬ ሲያወሩ ሰምቼ በጣም ደስ የሚል ክልል ነበረ ዛሬ አስቃኘኀን እናመሰግናለን
@user-ethio1213
@user-ethio1213 5 ай бұрын
Congratulations for all the pre and the current communities of Sire Senior Secondary School for its 50th year foundation anniversary! It's amazing. I could know some novel things like the origin of the current CBE president (CEO) Abe Sano, Dr. Memihr Zebene Lemma (the knowledgeable and critical preacher in the house of EOTC) and others. Really, it shows that it is possible to reach the peak even if your origin is everywhere (just as them). A great and special thanks to EBS Television. From Arsi_HURUTA
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Yonyeee talked sewye.👏🇪🇹
@yafet2121
@yafet2121 2 жыл бұрын
ድንቅ አካባቢ#ቀሲስ ዶር ዘበነ፣ዶር አያሌው፣ዶር.....
@muluethio3513
@muluethio3513 2 жыл бұрын
ስሬ የፋቅር ሀገራችን ናት ስለጎበኛቹልን እናመሰግናለን
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
mashaallah Mashaallah Mashaallah ❤❤❤I really respect you
@aynalemalemayehu339
@aynalemalemayehu339 2 жыл бұрын
ዎው ዮኒ እናመሰግናለን 9 ክፍል እያለው ማጥፊያ ተቀብዬ ብላክ ቦርድ ላጠፍ ስል ወደኩኝ ከዚያ አስተማሪው በሱ ክፍለ ጊዜ ቀጣኝ ሳልማር ለምን አስወጣህኝ ብዬ ስጠይቀው በጣም ቀዥቃዣ ስለሆንሽ ነው አለኝ መቼም አረሳውም
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
እባካችሁ የአርሲ ሁሩታ ልጆች London ካላችሁ እንተዋወቅ እባካችሁ !!
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 2 жыл бұрын
Agree Ebs/ enameseginale agerachena Sele gobenyachulena Yeweqeti gebeyanati Gena atetaweqema bezuwe yewexubate❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🎀🎀🎀🌹🌹💐 ARISE.❤️ 🌹🎀💐SERE❤️❤️💐
@dr.ebrahimmustefa9384
@dr.ebrahimmustefa9384 2 жыл бұрын
I am proud of u my sire!!!
@user-vq4kw6yh3r
@user-vq4kw6yh3r Жыл бұрын
ዋው አቤ ሳኖ የሰፈሬልጅ
@tigistdaniel7209
@tigistdaniel7209 2 жыл бұрын
ስሬዬ ❤ ግን አይከፍትም😭
@ruthmekonen8057
@ruthmekonen8057 2 жыл бұрын
ስሬ ማለት በኦሮምኛ ቆጥ ማለት ነው የምትገርም ትንሽ ከተማ ናት ብዙ የተባረኩ ሰዎች የወጡባት የተባረከች እውነት ነው እነደነ ጋሽ ለማ አይነት ደግ ሰዎች የሞሉባት የእውቀት ጀግኖች አገሪቷም ለምለም የተባረከች ምን ልበል በጣም ትዝታዬ ናት
@hiwottube3395
@hiwottube3395 2 жыл бұрын
Betam desi yemili program new. 🥰🥰
@yeselam6772
@yeselam6772 2 жыл бұрын
Yen alem tezetay Sire lij enat mayet ❤️❤️❤️❤️❤️
@chanematyos1098
@chanematyos1098 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በእውነት ኦሮሞ ዘረኛ አይደለም ይሄ ፍቅር ብሔረሰብ ነው ። ስራዎች እግዚአብሔር አምላክ ከተማችሁን ሽማግሌዎቻችሁን አሮጊቶቻችሁን ወጣቶቻችሁን ሕፃናቶቻችሁን ይባርክላችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ስም ።
@messihayile6822
@messihayile6822 2 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 Жыл бұрын
Kkkkkk
@saradawit9287
@saradawit9287 2 жыл бұрын
Omg. Muktaro. After long time.good to see everyone. I can control my tires
@arboyeathiopien5539
@arboyeathiopien5539 2 жыл бұрын
Arboye!! Arboye!!!Arboye!!!!! Asaygne ke Germeny
@genenehaile4667
@genenehaile4667 2 жыл бұрын
አሰላ አካባቢ ተወልጄ አርሲ ስሬን ያወኳት በስራ አጋጣሚ ለኽዝቦቿ አገልግያለሑ
@sisaybook75
@sisaybook75 2 жыл бұрын
Ato Abe not only proud of his family ,he also proud for Bank industry ,especially for CBE.
@elsaasrat8938
@elsaasrat8938 Жыл бұрын
sire i 😍 my city wow
@ruthmekonen8057
@ruthmekonen8057 2 жыл бұрын
ውይ ስሬ ሐይሌ አባ መርሳ ትምህርት ቤት ነው ከ1 እስከ 3ኛ የተማርኩብሽ ተዝታዬ ነሽ
@richyegeta3350
@richyegeta3350 2 жыл бұрын
Ooo yoniya yenat yabatan ager slaseyehegn betam new yemnamesegnew
@rahel2573
@rahel2573 2 жыл бұрын
Sire 🥰🥰🥰🥰siwedsh eko
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 2 жыл бұрын
ስሬን ባላዉቃትም የስሬልጅ ነኝ ብዬ ነዉ ምናገረዉ ያባቴ አገር ስለሆች የማላዉቃት አገሬን ደሞ በሰዉ አገር ሆኜ አሣየኸኝ thankyou somuch
@monaadris1151
@monaadris1151 2 жыл бұрын
እኔም ያባቴ ዘሮች እዛ ናቸው
@tegeneadmasu7428
@tegeneadmasu7428 2 жыл бұрын
ቆቃ/አርሲ ሲሬ አጎቶቼ ወንድሙ ወርቁ እና ታሪኩ ወርቁ ግድቡ ኤሌትሪክ ሲያመነጭ የመጀመሪያዎቹ ነበሩ Galatomaa
@ganet4158
@ganet4158 2 жыл бұрын
yoniyeeeeehulem dinqLiji❤berta
@demexgetachew6985
@demexgetachew6985 2 жыл бұрын
latest proverb
@habtamunegash854
@habtamunegash854 2 жыл бұрын
What about the astrophysics doctor Legesse Wotro???
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Fekerachu yelemelem ❤🙏🤗
@Abikiya17
@Abikiya17 2 жыл бұрын
4:27 🥀
@monaadris1151
@monaadris1151 2 жыл бұрын
በሉ የስሬ ልጆች አገር ስገባ እንገናኝ እኔስ የናፈቀኝ ቦረራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተሰብጋ ስሄድ እዛም እረግጬ ነበር የምመለሰው
@emanmuka1050
@emanmuka1050 2 жыл бұрын
Wooow ya godayaye agare dase setele
@abdulwahabaliy4787
@abdulwahabaliy4787 2 жыл бұрын
የኒ እናመሠግናለነ ወይ ትቸር የኋላሸት ሙሉ ትቤቱ ትዝ አለኝ የዶር ዘቤ እሕት አለምጸሐይ ለማ ቤስት ጓደኛየ ነበረች አረረረረረ የስሬ ልጆች መች ተገኙ ዉሐው ነው ያሳመራችሑ የምንባል ነበርን ለምለሚቷ ሥሬ
@yasserhasanein1786
@yasserhasanein1786 2 жыл бұрын
Waw Waw Agra
@modinali3987
@modinali3987 2 жыл бұрын
Ye mirabwan sirem bigobegnat?
@ahimadesaa2265
@ahimadesaa2265 2 жыл бұрын
Era deraanem betasayan arf nabar
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
ሰላም ዮናስ ከበደ መተናል በሰአታችን
@testrobi1702
@testrobi1702 2 жыл бұрын
Ehewa cheger betesebochachenen eyagelata new beziew agetemi ekewanem tayelen
@sosoasella7556
@sosoasella7556 2 жыл бұрын
ዮናስ ሰለምከታተል አድናቂህም አክባሪህም ነኝ
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
ወይኔ ቀለጣ እኮ ሰፈሬነዉ ወይነ አገሬ ናፈቀኚ
@ashebiradmassu4299
@ashebiradmassu4299 2 жыл бұрын
ወለጆቼ በታሪክ እንደነገሩኝ አርሲ-ስሬ የተወለድኩባት እትብቴ የተቀበረባት ወደዚህች አለም ስመጣም በደስታ በእልልታ የተቀበለችኝ ዘወትር ስሟ ከልቤ ማኅደር የማትጠፋዋ ውብ ለምለም ደግ ሁሉን አቅፋ እየኖረች ያለች በአንድ አነስተኛ ተራራ መሠል ከፍታ ላይ የተቆረቆረች እድሜ ጠገብ ጥንታዊት የታሪክ ከተማ ናት አበው እንዳሉት ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል ነውና እነሆ ጉዳዩን ከጅምሩ ላነሳሱት ለዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማና አብረዋቸው ለተባበሯቸው እንዲሁም ለ ebs አዘጋጆች በተለይም ለጋዜጠኛ ዮናስ ምሥጋና ይግባቸውና ይኸው ዛሬ ስሬ ከተማ ጊዜዋን ጠብቃ ወግ ደርሷት በአለም ለመቃኘትና ለመዘከር በቃች ። በመጨረሻም EBS ከሰፈር ትዝታችን ፕሮግራም በተጨማሪ በተጓዳኙ የክፍለ አገራት የጋራ ታሪካዊ ትዝታን በማካተታችሁ እጅግ ደስ ብሎናል በርቱ ቀጥሉበት ። እናመሠግናለን ፦
@diborazelalem6588
@diborazelalem6588 2 жыл бұрын
ohhhh hagere🥰🥰🥰🥰😘😍
@befikadbekele6655
@befikadbekele6655 2 жыл бұрын
we sire
@1ba51
@1ba51 2 жыл бұрын
ወይኔ እቤቴ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
wariya Nabad miyaa ጅግጅጋ መቼ ነው የማትሄደው ??
@genikefely5234
@genikefely5234 2 жыл бұрын
ሐይል ስኩል ት/ቤት ስሬ እኔም ብዙ ትዝታ አለኝ
@kefiyalewgizaw1482
@kefiyalewgizaw1482 2 жыл бұрын
yigermachuhal yanini eza teellewgar yekome yetebelashe girederr tikikilegna mekina kemaweke befitt new yawekut
ውሎ አዳር - የአሸንዳ በዓል አከባበር በመቐለ
30:34
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,2 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
24 እና ትዝታዎቿ  //ትዝታችን በኢቢኤስ//
32:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 34 М.
ውለታ ከፋዩ ካፒቴን
23:20
Fana Television
Рет қаралды 94 М.
ግንፍሌ እና ትዝታዎቿ /ትዝታችን በኢቢኤስ/
35:20
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,8 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,2 МЛН
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,3 МЛН
Do you like icecream?
0:21
dednahype
Рет қаралды 10 МЛН