ምን ጉድ ነው የሚሰማው አረ አላህን እንፍራ

  Рет қаралды 22,884

Hiba Foundation islamic org.

Hiba Foundation islamic org.

Күн бұрын

Пікірлер: 757
@ዜድልኑርለሚወደኝዜድልኑር
@ዜድልኑርለሚወደኝዜድልኑር 3 жыл бұрын
ሼር ላይክ አድርጉ ለጥሩነገርማ መች ጊዜ ይኖራቹአል
@fafi9441
@fafi9441 3 жыл бұрын
ሙባረክ አደም ወንድሜ ያላህ ይጠብቅህ አትስሟቸው ያሉትን ይበሉ በተረፈ ሂባን አምጣልኝ ናፍቃኛለች 😢😢😢
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
አው ቲምጣ ሂባ
@maymunamhamed1532
@maymunamhamed1532 3 жыл бұрын
አላህ የጠብቅህ አተው ምን አይነት ፊትነ ነወረ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
በጣም ያማል በአንዷ የተነሳ ሁላችንም ተዞለምን አላየስራሽን ይስጥሽ የሆነች ደነዝ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከድራማና ከፊልም ከራኩኝ 13 አመት ደፈንኩኝ አልሀምዱሊላህ በተቻለኝ መጠን ጌታዬን አላምጽም አልሀምዱሊላህ: አሏህን ካልፈራን ማንን ልንፈራ? ዋ ነፍሴ እእእ
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው ባአላህ
@طيبهمحمد-ه7ص
@طيبهمحمد-ه7ص 3 жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጨምረለሽ
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
በጥቂት ለዩትዩብና ለቲክቶክ ጥቅማቸው ወይም ባልባሌ ጊዜ እያሳላፉ ራሳቸውን እያስደፈሩ ሁሉንም የአረብ ሀገር ሴቶችን እያሰደቡ😭😭😭😭 ሚድያ ላይ ላወቁት ወንድ እኛንም አሰደቡን በጥቂቶቹ የመጣ ያረብ ሀገር ሴት እየተባልን😭😭
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው ባአላህ
@umuabdulmejidumuabdulmejid6071
@umuabdulmejidumuabdulmejid6071 3 жыл бұрын
*አሏህ መጨረሻችን ይምር በጣም ያሣዝናል 4/5አመት በመዳም ቤት አንድ ቀን ፀሃይ ሣናይ ቆየ በቤተሠቦቻችንን ናፍቆት አቃጥሎ ግን ሁለም በአንድ ሴት ሁሉም ሤት የአረብ ሃገር ሴት እንባላለን*
@endrisasefa828
@endrisasefa828 Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል
@maryemmuhamed5148
@maryemmuhamed5148 3 жыл бұрын
አረ በጣም የሚያሣፍር ነገር ነው ወላሂ ሰሞኑን የሚሠማው ይህ ሁሉ የኢማን ማጠር ነው
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@zuafnzksv1292
@zuafnzksv1292 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አቡ ሂባ አህለን
@zuafnzksv1292
@zuafnzksv1292 3 жыл бұрын
ሀቂቃ በጣምነው የሚያሳፍረው ውይ ኤሄንን ነገር የደረግሸው ሴት አለህ የሰረሸን ይሰጥሸሸሸሸሸሸሸ
@ferdose
@ferdose 3 жыл бұрын
አረ አላህ ልቦናይሥጣቸዉ የኢማን ማነሥ ምልክትነዉ ምክር ብሠጣቹም ማሀይም አይገባዉም ይሉሀል አላህ ያሡቱር። አቴሥ በጣም ያሥጨንቀኛል ለዱኛ ኢሂንሀላ ለዲናችን ቦታብንሠጠዉ ጥሩ
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቶች በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጉኝ ቅንነት ለራሰነው ባአላህ
@ሰአዳወሎየዋ-ሸ8ዐ
@ሰአዳወሎየዋ-ሸ8ዐ 3 жыл бұрын
ሙቤ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ሱበሀን አላህ
@faizakadir2306
@faizakadir2306 3 жыл бұрын
ሴትነት የረሱል (ሰ ዐ ወ) አደሪ ነበርን እኮ ዛሬ አቅለላችን ሳትን ከ💔ቤ አዝኛለሁ ተው እህቶቼ ክብሪችን እንጠብቅ ባአሏ እኛ እኮ (ሰ ዐ ወ ),አደሪ ነን 💔💔💔
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
ሙቤ እኛ ሰዎችኮ ብታዝለንም ለምን እግራችን ተንጠለጠለ ብለን ነገር የምንፈልግ ጀግኖች ነን። አብሽር አላህ ትግስቱን ይስጥህ በርታልን ጀግናችን አላህ ያጠንክርህ💪💪💪💪💪💪💪💪።
@ethiopiaeth9418
@ethiopiaeth9418 9 ай бұрын
ጀዛከአሏህኸይርን ወላ ገለጥከንገየአረብ ሀገር እህቶች ሀቂቃ አሏህ መልካም ሰራቸውች ይቀበላቸው😊
@hebamaken8127
@hebamaken8127 3 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ወንድም ሙባረክ ወላሂ የኢማን ጉደለት ነዉ አላህ ሁለትም ይሰጠን ኢማን እና ተቅዋ እነዚህ በጣም የምንፈልጋቸው ነገር ነዉ አላህ ይሰጠን ማንኛውም ሰዉ ወላሂ በፍቅር ሰም የማይወድቅ የለም ግን ገደብ አለው ለማንኛውም ነገር የሃራም ፍቅር ሰይጣንን የሚሰደሰት ነዉ ጌታየን የምለምነው ነገር ለሁሉም እህቶቸ አላህ ሷሊህ ባል ይሰጣችሁ ግን እኔ ማንም ሰዉ የምናገረው ነገር በሚዲያ ለምትወጭ እህቴ አላህ ቀልብሸን ይመልሰልሸ አላህ ሁላችንም አላህን እንፍራ ኢተቂላህ እህቶቸ አይባቸሁን በሚዲያ ከማደረግ ከመገለፁ አላህን እንፍራ
@nura3568
@nura3568 3 жыл бұрын
አሏህ ልቦና ይሰጠን ወንድሜ ሙባረክ ጂዛከለሁ ኸይረን
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 3 жыл бұрын
ሱበሀነክ ያረቢ ሳስበዉ ግን የዉመል ቂያማ የደረሠ መሠለኝ ላ ኢላሀ ኢላአንተ ሱበሀነክ ያረቢ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 3 жыл бұрын
አልፈ ለቤቴ አድስ ከሆንሺ ነይ እንደመመር በኮመንት አሰዉቂኝ
@reebockreebock8112
@reebockreebock8112 3 жыл бұрын
@@ኢያራሩመሰቅግድናው j
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 3 жыл бұрын
@@reebockreebock8112 እንደመመስ በቅንናት
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 3 жыл бұрын
@@ኢያራሩመሰቅግድናው አዎን ሁቢ አድስ ነኝ
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 3 жыл бұрын
@@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي እሺ ነይ በኮመንት አሰውቂኝ ሰብስክራይብ እንደረረግ
@remilashamso7042
@remilashamso7042 3 жыл бұрын
አላህ ስራህንም እድሜህንም ቤተሰዎጅህንም ይባርክልህ አላሀምድሊላ እዳተያለ መካሪ ወድም ማግኘታጅን አቡ ይባ
@fdyff4037
@fdyff4037 3 жыл бұрын
እረ ስማችን በረዙት እነዚ ሞዛዛዎች እኔን የዲን ተማሪ ያረከኝ ጌታዬ አመሰግነዋለው አላሀምዱሊላ
@susunag6527
@susunag6527 3 жыл бұрын
አደራ ወንድሜ ተስፋ አትቁረጡ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም እናተ ከጠፋችሁ ልባችን ጨርሶ ይደርቃል የቻላችሁትን ሞክሩ
@rnyr6012
@rnyr6012 3 жыл бұрын
እባካችሁ. እህቶቼ. ምክር ካልተመቻቹ. ዘግቶ መውጣት ነው ለምድ. ነው ዲስክ ላይክ ምታደርጉ. አላህን አትፈሩም. እዴ. አላህ ልቦናችን. ያርጥብልን ያራህማን
@Gggg-ev5rv
@Gggg-ev5rv 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ እሥከዛሬም ባንተ ተጠብቂያለዉ አልሐምዱሊላ ካሁን ቡሐላም ሁሌም ባንተ እጠበቃለሁ ለእህቶቼም ሒድያ ሥጣቼዉ መጨረሻችንን አሣምርልን አቡ ሒባ ጄዛከሏህ ኸይር
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 3 жыл бұрын
እዉነት አላህ ይይላቸው የይቶብ መነገጃ መሆናችን ባንድ በሁለት ሴቶች ባንድላይ ተደምርን ሴቶች ተብለንእንስደባለን አላህ ልብይስጠን
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 3 жыл бұрын
ፊደከ ነይ በቅንናት ለቤቴ አድስ ከሆንሺ
@ሠቢሀአህመድ
@ሠቢሀአህመድ 3 жыл бұрын
@@ኢያራሩመሰቅግድናው ነይ በዝህ ይህነው ዋናው አካውቴ
@zuzubintbaba4511
@zuzubintbaba4511 3 жыл бұрын
አቡ ሂባ ጀዛከላህ ኸይር አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
@Rahmita578
@Rahmita578 3 жыл бұрын
ጀዛኪሏህ ኸይር ሙቤ ጥልቅ መልእክት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@aminataminat3963
@aminataminat3963 3 жыл бұрын
ሙባረክየ ወድሜ ንገርልን አቦ ልክልክካቸውን አላህ እድማ ይስጥህ እውቀተንም አላህ ይጨምርልህ ኑርልን ወድማችን
@aminasaid4878
@aminasaid4878 3 жыл бұрын
ዝበላቸው አቡ ሂባ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት እህቶች አላህን እንፊራ
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@faizakadir2306
@faizakadir2306 3 жыл бұрын
አሁንስ ሴትነቴን እያሰበኝ ነው ኡኡኡኡኡ ያረብ እዘንል ከነፍሴ ጀምርህ ሂዳያ ስጠን ሙቤ ጀ ዛከላህ ህይር
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው ባአላህማማየ
@መድናቢትባባ
@መድናቢትባባ 3 жыл бұрын
አህለን ማሻአልላህ ጀዛኩሙልላህ ኸይር ሙቤ አልላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ ዓል ዲኒክ
@zulfateni1760
@zulfateni1760 3 жыл бұрын
አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ ጀዛህን ይክፈልህ ውድ የኢስላም ወድሜ አላህ እንደዚህ ጠንካራ ወንድሞች ያብዛልን አሚን ያረብል አለሚን !!!
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድሜ እኛ ሴቶች ልባችን ደንዞል ወላሂ አላህ ልቦናውን ይስጠን
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
ኧረ አሁንስ ምን እንደምል አላውቅም ወላሂ ስንት ሠወች ጉሮሯቸው እስኪ ነቃ ተመክረናል ግን አይሠሙም!!! አሳፋሪ ጊዜ ነው የደረስነው ቂያማቀን ደርሶል አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን!!!የሠው ትዳር ማፍረስ እውጭም ሆነው አገር ቤትም የሠው ባል መቀማት የእህቶቻቸውን የጓደኞቻቸውን በብር ወንድ እያታለሉ የሠው ኑሮ እየበጠበጡ ነው ልብ ይስጣቸው!!!
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 Жыл бұрын
ጀዛአከላህ ኸይር እኛሰ አላህ ይዘንልን ኡፈፈፈ በጣም ያማል አላህ ልቦና ይስጠን አይ የኛ ነገር
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ሙቤ ወላሂ ማዉራትም መስማትም ይከብዳል ግን እኔ እሚቆጨኝ አብሬ የአረብ አገር ሤት እየተባልኩ መነሣቴ ዋ ግን ግን የስራችሁን ይስጣችሁ አይጥ ባጠፋ ዳዋ ተመታኮ
@mekememe4784
@mekememe4784 3 жыл бұрын
አረ ያናሥ ሀቢቢ ሙባረክ አረ በአላህ ይህችልጅ ከራሷ አልፋ በሰላም ለተቀመጡ ቤተሰቦቿ ሁላነው እያዋረደች ያለችው በመሠረቱ ሁሉም ሰው አቅል አለው ማለት ይከብዳል በመጀመሪያ በፋቅር ጉዳይ ብቻ ሣይሆን በተፈጥሮ የመብሰል ጉይ የቀራቸው እድሜ ወይሥ ተፈጥሮ አላሁአለም ያሥቸግራል ሙቤ ሂጃብ የሚለብሡ በጣም ብዙ የእሥላም እንስቶች በሥልክ ከ ካፊር የበለጠ ወራዳ ሥራ የሚሰሩ እንዳሉ እናውቃለን ግንለምን እንደኔ በግሌ ሀሣብ የሚመሥለኝ በቃ ከቤተሰብ ወታ ብር እየቅጠረች በፈለጋት ጠሪቅ ብሯንመንዝራ ስለምትኖር ሁለተኛ ሀገርላይ ቁጥብ ብላምይሁን አይሁን ትንሽ ዲን ሰብትኖራት ሚሥቃለ ዘረቲ ለዚኛው ስደት ኑሮ ትጠቅማታለች ካለበለዛ ጋደኛ ወሳኝነው ያጠፋካል አልሙሂም ያሄረዘማን አረ ሙቤ በተለይ የእሥላም ሚዲያ በዚህ ጉዳይ ስሩባካችሁ አላይሥቱር ነው የምለው
@HH-sp2gf
@HH-sp2gf 3 жыл бұрын
ትክክል ወድሜ ሙባረክ አደም ዛሬ ሰው የራሱን ነውር ትቶ የሰውን ነውር ያወጣል አላህ ይጠብቀ። ሂባየስ እደት ናት በጣም ናፍቃኛለች
@ሂኪመ.ቻንልብተሰቦች
@ሂኪመ.ቻንልብተሰቦች 3 жыл бұрын
ማሻአለህ በጠም. የልብ. የምመርካዉ. ነገርነው. ሳምታን. የምንጣቃመው. የድሪግልን. አለህ. ሙቤ. አለህ ያግዝሄ
@ነኢምYouTube
@ነኢምYouTube 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ በጣም መረን ሄዱ የቂያማቀን የመጣ መሠለኝ አኡዙቢላህ
@teqyamame9327
@teqyamame9327 3 жыл бұрын
ሙቤ መልካም ሰው አላህ ያግዝህ አላህ ይጨምርልህ ከመጥፎ ፊትናወች ሁሉ ይጠብቅህ
@mairymairy3604
@mairymairy3604 3 жыл бұрын
ሙባረክዬ ሙስሊም አደለሁም ግን ሁሌ እሰማካለሁ
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 3 жыл бұрын
جزاك الله خير የተናገርከው ሁሉ ሀቅ ነው ወንድሜ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አተም በተናገርከው ተጠቃሚ ያርግህ ባለህበት. አላህ ይጠብቅህ. ወላሂ ስት ነገር አላማ ደርድረን ካገር እንወጣለን ግን እዚህ ስንደርስ ያለንበትን እረስተን. ያማይመለከተንን እሰራለን ያአላህ ኧረ ምኑን ትቸ ምኑን ላውራው. ብቻ አላህ ልብ ይስጠን ሁላችንንም
@AAs-iy5vc
@AAs-iy5vc 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ውድም አላህ ጀዛህን ይክፍልህ ወድሜ ስለምክርህ በጣም አመስግናለሁ ስለድን የሚያቅ ይሰማሀል ስለድን የማያቅ አይሰማም አላህ ልባችውን ማለቴ ልባችንን ይመልስልን
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 3 жыл бұрын
*ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሙቤ ትክክል ወላሂ እረ አሁንስ አበዙት የሴትልጂ ሀያዕ ጠፋ በአንዳንድ ጋጠ ወጥ ሴቶች ስማችን ጠፋ ቪድዋቸውንስ ያየሰው ቤተሰቦቻቸውን ልጃችሁ ወንድ አፍቅራ እያሉ የማንም መሳቂያ መሳለቂያ መቆሚያ መቀመጫ ነው የሚያሳጧቸው ቤተሰብን ማዋረድ የሞት ሞትነው እኔስ ሴትነቴን ጠላሁ አላህ ይቅር ይበለኝ😢😢😭😭😭😭😭*
@ኡሙአማር-ተ3ጸ
@ኡሙአማር-ተ3ጸ 3 жыл бұрын
እየዉልህ ሙቤ እነዛኮ የሚጃጃሉት እዚህ የሚከታተሉ አይመስለኝም አላሁ አዕለም ብዙ ግዜ ኮመንት ለመፃፍ ብዬ እቆጠባለሁ ምክንያቱ ስለዛ ሰዉ በማላዉቀዉ ላለ መናገር ለማንኛዉ በርቱ ወንድሞች እህቶች ከ አላህ መንገድ አንራቅ ፈተና ዉርዴት እንዳይመጣብን
@ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ
@ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ 3 жыл бұрын
ሙቤ ለወሬኛ ቦታ አትስጥ አላህ ይጠብቅህ እዳተ ጀግና ለድን ተቆርቋሪ ወችን አላህ ያብዛልን ያረብ
@እሙቶፊቅ
@እሙቶፊቅ 3 жыл бұрын
እሙየህያነኝ አህለኝእሥታዜ ያረብየመጨረሻየንአሣምርልኝ🤲🤲😭😭😭😭
@semirase6994
@semirase6994 3 жыл бұрын
አሁንስ ሴትነቴ አስጠላኝ ኤጭ አላህ ሂዳያ ይስጠን ምናይነት ነገረ ነዉ ሚዲያበሙሉ አስጠሉተኛል
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@አሚናት-አ9ሰ
@አሚናት-አ9ሰ 3 жыл бұрын
አህለን ሙቤ አላህ ይጨምርልህ ጀዘከ ለኸይር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@ffee9773
@ffee9773 3 жыл бұрын
እኔምለውግንአረብአገርስትሰውይቀይራል አላህሂዳይስጣችሁ ስደትቡዙያስተምራል እባካችሁእዳዲሰውችቡዦቻችንንአታሰዲቡን
@zulfamhamede7546
@zulfamhamede7546 3 жыл бұрын
አብሸረ ሙቤ አላህ ልባና ይሠጠን ሠብሀን አላህ
@ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ
@ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ 3 жыл бұрын
ያአሏህ እኔኳ አልሰማሁም ደሞ ምን ተፈጥሮ ነው ያም ሆነ ያ አሏህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን በሰማነው ተጠቃሚ የተግባር ሰው ያድርገን በዱአ ችሁ አትርሱን
@jemilamohamed8662
@jemilamohamed8662 3 жыл бұрын
ትክክክል።ወላሂ።እጀንአሞኚ።በኢድቀን።ሁለትበግ።ቆርጫለሁ።ከበሺታው በላይ።የቤተስብ ትዝታ።ነፍቆት።ሁሉነገር አስታወስከኚ
@maryamtube1985
@maryamtube1985 3 жыл бұрын
abshr Allah hudya yesten jezak Allah keyren mngzem mkrh ayelyen
@አስቢየአላህወኒእመልወኪል
@አስቢየአላህወኒእመልወኪል 3 жыл бұрын
እውነትህ ነው ሙቤ ይህ አክል ሰአት አግተው ለመጃጃል እኔስ ዲኔ ለመከታተል ሰአት እያጠረኝ ነው አላህ ጊዛችን በረካ ያርግልን
@toyibaandres4741
@toyibaandres4741 3 жыл бұрын
በጣም እንኮን ወድ ላወረ ይቅርና ልድኔ ጦያቄ ተልኮልኝ ፍቃድ የምልበት ግዜ ወላሂ በጣም ይበዛል እንኮን እንደዝህ ተረጋግቸ ስልክላወረ ይቅርና ብቻ ልቦና ይስጠን
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ውራህመቱላሂ ውበረካቱ አህለን አቦ ሂባ አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ምያሰዝን ብመክሩ ይሰደባሉ መከራ ይምከራቸው ስደርስባቸው የውቃሉ ስህተታቸው እጅ ከመስጠት ውደሀለ ብሎ ብያስቡ አይደርስባቸውም ነበር እኔ በበኩሌ እድለኛ ነኝ ስደት መምጣቴ ብዙ ነገር ቀስማለሁ አትርፈላሁ አልሽውድ ነኝ አለዝያ ከሰራ ነው ሰለስው ውሬ አልሰማ አየገባኝ አየገበችውም ብቃ 4 ነጥብ
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
Wa wr wb ሙቤ ጀዛከላህ ኸይረን የተማርነውን ተግባር ላይ ብናውለው ኖሮ የኡስታዝ አብደልመጂድ ሁሴን((ረሂመሁላህ)) ምክር እና ግሳፄ ይበቃ ነበር ። ሀቂቃ አንዷ ባጠፋችው ሁሉም ይሰደባሉ ዲናችን ይሰደባል ፣ ረሱላችንን እናሰድባለን አላህ ሂዲያ ይስጠን 😭😭😭😭 ሀቂቃ ልቤ ተሰብሯል💔💔💔💔💔
@fayzaheiru561
@fayzaheiru561 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ትክክለኛው መንገድ ይምራን ያረብ እኔ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ ዱአ አርጉልኝ እህት ወንድሞቼ ያስብኩት እንድሳካ ትዳር አላህ እንድያሳካልኝ ያረብ አላህ ሆይ አስታውሰኝ
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 3 жыл бұрын
ሙቤ ምን እደምል አላውቅም በጣም ቀለናል አላህ ኢድያ ይስጠኝ
@hayatahmed3860
@hayatahmed3860 3 жыл бұрын
ያአሏህ ወሏህይ በጣም የሚያሣፍር ነው ። ሡብሀናሏህ አሏህ ተክፉ ነገር ይሠውረን ኢሏህይ ኢና ሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን በጦም ነው ያፈርኩት
@sihamyasin9579
@sihamyasin9579 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሙቤ አላህ ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@ayshamouhammed7022
@ayshamouhammed7022 3 жыл бұрын
ዋዓለይኩም ዓሰላም ወበራካቱላሂ ወበረካት ወላሂ እውነትህን ወንድም ጀዛከላህ ኸይር አሏህ ይጠብቅህ
@uruxhg8177
@uruxhg8177 5 ай бұрын
በትክክል ወንድሜ ግዝያዉ በጣም ያሳዝናል ኣላህ ይሰትረን
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሂባ የት አለች ናፍቃኝ አለች ክሎሮክስ ለሚሉት ፍላሽም ይጨምሩበት እርጎ በበርበሬ እንዲሆንላቸዉ
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@najetbintassefaaslfiya8885
@najetbintassefaaslfiya8885 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
@amitub615
@amitub615 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ እዴትነህ ሙቤ አላህ ይጠብቅህከነቤትሰቦችህ ለምክርህ እናመሰግናለን አላህ ሂድያይስጠንለሁላችንም ግን ያጀመአፍቅር ፍቅር እያሉበርኪናየሚጠጡት የማንጎ ጁስመሰላቸውእዴ አላህ ይፍጠራትን ነብስእሱእራሱነው የሚያወጣት እናተ ለመሞት ሞከራማድርግ ሱበሀንአላህ አውዚቢላህ ስለማይሉነው እኔፍቅርአላቅም እይበላሁ መስራት እይበላሁ መተኛትነው አታሰድቡንምንምይማናውቀውን😀🙄 ሆሆሆሆ ምነው ሸዋ
@የድንተማሪነኝ-ፀ2ኘ
@የድንተማሪነኝ-ፀ2ኘ 3 жыл бұрын
የዛሬውን እንጂ የነጌው ስንቶቸችን ነው የራሰነው ጊዜው በጣም ነው ምየስፋረው በጣም ነው ሚየሰስባው ንገሪልኝ ሙቤ
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው ባአላህ እህት
@Hala-yn1qj
@Hala-yn1qj 3 жыл бұрын
አሁንስ አፈር ኩሤትበመሆኔወላሂ አሯአላህንእንፍራ ያርብመጨረሻየንአሳምርልኝነውእምለው
@halima-k4n
@halima-k4n 2 жыл бұрын
አይጥ ባጠፋ ዳዋ ተመታ ይሚባል አባባል አለ ትቄቶች ባጠፉ ስት እና ስት ጀግና እህቶች አሉ ሁላችንም አብረን እንጨፈጨፋለን ሱባሀን አላህ ያሳዝናል አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው ሴት ልጂ ሀያዕ ሲኖራት ነበር የሚያምርብን
@ACore-xu6jn
@ACore-xu6jn 3 жыл бұрын
ሙቤ አብሽር ጀዛክን ከአላህ ታገኘዋለህ
@jemalmulu3453
@jemalmulu3453 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ሙቤ በእዉነቱ ያሣፍራል
@samera9593
@samera9593 3 жыл бұрын
ሽኩረን የኛጀግና አሁንደሞ የበጠበጡት አሚየራግብት ናቸው ለብር ብለው
@እሙአብዱእሮህማንኢሻአላህ
@እሙአብዱእሮህማንኢሻአላህ 3 жыл бұрын
አረ እደት ይረሳል ሙቤ በጣም ነው ወላሂ የሚያመው አላህ ልቦና ይስጠን ያረብ
@sabontuwalloo7375
@sabontuwalloo7375 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወይኔእኔስ የዉሜልቂያማ የደረሰ ነዉየመሰለኝ አላህ ሂዳያ ይስጠን ያዉ በትንሽ ሰዎች ያረብአገርሴት ተብሎ መሰየማችን ብቻ አዝናለሁ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
@ሉሉወለየዋእማየንናፋቂ
@ሉሉወለየዋእማየንናፋቂ 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ወደም አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቧታያረብ ግን በጣም ነው ያዘኩት እነሱኳን ይሙቱ ይፈረጡ ኢስልምናችንን አሰደቡ ንፍርቆች ደግሞ ግን እነዛ ሚስኪን እናት እና አባት ስንት ሁነውአሳድገው እደዝህ አንድ ለማያቅ ውንድ ልሞትነው ይላሉ አይይይይይ ደግማ ምክሩኛትላለች ምን ይሆን እምትመከረው የአላህ አላህ ሂድያ ይስጠን
@mfaryamasaly8271
@mfaryamasaly8271 3 жыл бұрын
አለህ ቃልብ ይስጠቻዉ ኢኛኒም አለህ ይጠቢቃን ጄዘኪለሁ ኸይራን ወንዲሜ
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን መጥቻለሁ
@እማላንቺለኑርእስካለችሂወ
@እማላንቺለኑርእስካለችሂወ 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ በጣም የሚገርመኝ የኮሜንቶች ነዉ fb ላይ ሌላ ዩቱብ ላይ ሌላ ዋትሳፕ ላይ ሌላ ኤጭ አሁንስ ሰዉ ጠላሁ 🙄
@cr7-x5e6i
@cr7-x5e6i 3 жыл бұрын
ይከ ሁሉ ችግር የኢማን ማጣት ነዉ አላሕ ወደቀልባችን ይመልሰን እኛ ከናተ አብረን እንሰደባለን
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴዋ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው ባአላህ
@አልወሀብ
@አልወሀብ 3 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት አህለን ወድሜ ሙቢ እኔ ለፅዳትስጠቀም አሰስያ ልቤንእያፈነልሞትነው እነሱደሞጥጥትሆለብንጠጥታጅውያለእቅልፍብተኛ ይሻልነበር
@aliahmed-uc1fs
@aliahmed-uc1fs 3 жыл бұрын
ኧረ ወንድሜ ትግሰቱን ይሰጥህ እኛ ሴቶች ምላሳችን ከባድ ነው አሏህ ሂደያ ይሰጠን እጅ
@ekramhabtamu3628
@ekramhabtamu3628 3 жыл бұрын
አተ ጠንክረ ሁሉን ማስደሰት አችልም አብሽረ አላማህን አሳካ አላህ ይረዳህ ወዲም
@FatmaFatma-ky1xz
@FatmaFatma-ky1xz 3 жыл бұрын
አህለን አቡ ሂባ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን
@ACore-xu6jn
@ACore-xu6jn 3 жыл бұрын
አፊሊላህ ሙቤ እዱንያ ወል አሄራ አንተንም ባለቤትክን ቤተሰብክን በጀነት ይሰብስበን
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ6ኰ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ6ኰ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሙቤ ምን ይደረግ አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ያረብ ሚገብደው እውነት ያረብ አገር ሴት ሲባል ሌላው ባጠፍው ስማችን ማጥፍት አላህ ይስትር
@ዜድነኝየአብዱታናሽ
@ዜድነኝየአብዱታናሽ 3 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ብለሀል ወድሜ ጀዛኪላህ ኸይር
@munamekaberhane5945
@munamekaberhane5945 3 жыл бұрын
አብሸረ ወንድሜ በረታ አላህ ይጠብቅህ
@سعديهعلي-ق8ث
@سعديهعلي-ق8ث 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል መቤ አላህ ሂዲያ ይስጣቸው
@መልካምነትአያስከፈልም
@መልካምነትአያስከፈልም 3 жыл бұрын
ወንድሜ ሙብረክየ አላህ ይዘንላቸው አላህ ይመልስን
@dohacity7635
@dohacity7635 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የተሸማቀቁት ስሰማ ሳይ የሚፕሰተውን ብቻ አላህ ቀልብ ይስጣቸው ለደዚ አይነቶች ለሁላችንም በልብ ይስጠን
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@AsAs-ob9jy
@AsAs-ob9jy 3 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ወላሂ የሚሰራው ነገርሁሉ ያሳዚናል አላህ ሂዳያ ይስጠን
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ 3 жыл бұрын
እረ በጣም ነዉ የሚያሣዝነው ምን አይነት ግዜ ላይ እዳለን አላዉቅም ቡቻ አላህ ይሱቱር መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ 😭😭😭
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ 3 жыл бұрын
የአላህ ሙብዬ አስለቀስከኝ ቤተሠብ ጠዋት ማታ ሥለኛ ያሥባሉ እኛ ግን ሩዙን እየበላን ቅጥ አጣን አላህ ይማረን በጣም ከባድ ነዉ ሴት ሀያዕ ከሌላት ከባድ ነዉ
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 3 жыл бұрын
ኢሊፈኒ ነይ ሰብስክራይብ አሪጊኝ በኮመንት አሰውቂኝ ቶሎ መልሰለሁ
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 3 жыл бұрын
እህቶቺን ምከሩእናተ የሙሰሊም ሚዲያ ሰወቺ የአላህ አላህይራህመው እስታዝ አብዱልመጂድ ሁሄን መካረያቺን የነበረው እስታዞቺ እህቶቺ ምክረያስፈልገናል ምከረ በቃሚነት አቅረቡልን
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው ባአላህ እህቴ
@ረህማወሎየዋ
@ረህማወሎየዋ 3 жыл бұрын
አብሽርሙቤ አሏህ ይጠብቅህ ሀቂቃ ከባዲ ነውብቻ አላህ ይህደን
@mackeasultan545
@mackeasultan545 3 жыл бұрын
ሙቤ ወላሂ እኔሴቶችን ወልጃለው ግንእኔጃ አላህይድረስልኝ በጣምእያሳሰበኝነው ያሉት ከቤተሰብጋርነው ካባታቸው ጋር ተለያይተናል ድዋአድርግልኝ።
@ሀሊማ-ፐ4ደ
@ሀሊማ-ፐ4ደ 3 жыл бұрын
አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ሙቤ.
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩምውዶእህት በታማኝነት ብቅአለኩውዶ መልካም እነት ለራስነውአላህበሠላም እናበድስታ ፁመን የምንጨረሰው ያርገንከይር ከሰሩት
@rahmaseid568
@rahmaseid568 3 жыл бұрын
እህቶች ልብጉዙእባካችሁአላህንእንፈራ አንደኛእናተችንንነወ የምነሰደበወሰቀጥልደሞእህትችንንስቀጥልእራሳችንንአንዱባጠፋወሁሉምሴቶችሰማቸውሲነስእንባየንመቆጣጠርአቃተኛ ምክንያቱም ሰንትጀግናእህቶችአሉ
@ALI-ow9en
@ALI-ow9en 3 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወድሜኮሜትመፃፍአልወድምግንአስገደድከኝ አጀቴብግንብሎነበር. ንገርልኝማ ምናለቻናልባለኝብየተመኘሁ ልክልካቸውንለመገር አላህሂድያይስጣቸውይስጠንያረብብብ
@ሀያትነኝሰለምቴዋቢንትሰኢ
@ሀያትነኝሰለምቴዋቢንትሰኢ 3 жыл бұрын
ትክክክልነህወድሜእእእኡኡኡኡኡኢፍፍፍፍፍሴትነቴን በጣምነዉ ያፈርኩበት
@lou7195
@lou7195 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ሙቤ የታለች ጣፍጭ አላህ ይስቱር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው ባአላህ እህት
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያስፍራል ኤጬ አሁንስ ያስጣለኝ በዳድ ርካሽ ሴቶች ያትነሳ ሁላችንም ምወቅስ ነው ያስዝናኝ ቆይ ግን ቤተሰብ ይላቹም እዴ 😏😏😏🏌
@ሳራዩቱብ-በ1ጀ
@ሳራዩቱብ-በ1ጀ 3 жыл бұрын
ዘመኑማ ጥሩነበር ላወቀበት ግን ላላውቀበት አይን አውጣ ዘመነው ያለነበት አላህ ቀልብንይሰጠን ማለትነው
@አይሻሙሀመድነኝስደተኛዋ
@አይሻሙሀመድነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ወላሂአላህሂድያይስጠንሰረሀ። ግዜውአስፈሪነውወድሜ። ወላሂ። አዳዴሴትመሆኔንሳስበውበጣምአለቅሳለሁ። በስአላህይጠብቀን። ሌላምንይባላል።
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 3 жыл бұрын
وعليكلام السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير ትክክል ወላሂ ሱብሀንክ ያረብ አላህ ይህዲነ. ወላሂ አደብ ይኑረን እህቶቸ ልብ እንግዛ. መችም ለኛ ያለው ማንም አይነካብን ይሻግታልጂ ያአላህ እነሱ ደፍረው ለተናገሩት እኔ እራሴን አመመኝ ያአላህ. እዳው ወንድም አባት የላችሁም አደባባይ ላይ እድህ እምትናገሩት ሱበሀን አላህ
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 19 МЛН
ለረመዳን (ወሳኝ ነጥብ)
32:56
Hiba Foundation islamic org.
Рет қаралды 1 М.
ሂባ መጣች
33:26
Hiba Foundation islamic org.
Рет қаралды 45 М.
ሞት ወሳኝ ነጥቦች በኡስታዝ ካሚል ጠሀ
40:30
Hiba Foundation islamic org.
Рет қаралды 646
ልዩ ሰርፕራይዝ ከቤተሰብ ጋር
32:42
Hiba Foundation islamic org.
Рет қаралды 11 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37