✝️እንኳን አደረሰነ! ❀ቅድስት ጾመ ነቢያት (ወአበው ቀደምት) አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 2,191

ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2

ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Ай бұрын
🤲⛪️👏🏻እንኳን አብሮ አደረሰን👏💒🤲
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@GfgggGfhfgg
@GfgggGfhfgg Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት የእርስዎን ስብከት መከታተል ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Ай бұрын
🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመሳገን👏💒🤲አሜን🤲
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
ቸሩ አምላክ ይመስገን አሜን ፫ በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን:በተስፋ ነው የምጠብቅህ መምህር አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን:አሜን አሜን አሜን:አምላከ አበው ነቢያት በጾሙ ከሚገኘው ጸጋ በረከት አይለየን:ከቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ያደርብን:በጸሎታቸው ይማረን : ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር🙏✝️
@admasuhaile2471
@admasuhaile2471 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ።
@yednek30tessema
@yednek30tessema Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@DemekegetachewHaile
@DemekegetachewHaile Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ammedia9670
@ammedia9670 Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእውነት የአርስዎን ስብከት መከታተል ምንኛ መታደል ነው።በትክክል ለተጠቀበት ህይወት ይቀይራል። እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ።
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር።
@somemeash-ot8yy
@somemeash-ot8yy Ай бұрын
Amen Amen Amen EGZIABHIER YISTILEN Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎉🎉❤️❤️
@TanishBh-y1v
@TanishBh-y1v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Ай бұрын
,አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያስማል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ።
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@netsanetgela8365
@netsanetgela8365 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Ай бұрын
የነገ ፍቃድ ይሆን እግዚአብሔር በስላም ያገናኝን ቃል ህይወትን ይስማልን አሜን።
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwte Yasmalen Mamhrachn 🙏 ❤
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq Ай бұрын
Amen amen amen Kal hiewet yasemalen memhr !
@metiag8706
@metiag8706 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@UhH-dx8up
@UhH-dx8up Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤
@sebletiumelisan7136
@sebletiumelisan7136 Ай бұрын
መምህር በእድሜ ጤና እግዛብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@ወለተማርያም-ፈ6ኸ
@ወለተማርያም-ፈ6ኸ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@etlmawmoges5058
@etlmawmoges5058 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HanaMelaku-xx4du
@HanaMelaku-xx4du Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ።
@akiabebe3771
@akiabebe3771 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ እዳራስን።
@Setna1312
@Setna1312 Ай бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 Ай бұрын
Amen
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@asdfzxc5343
@asdfzxc5343 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@yn3401
@yn3401 Ай бұрын
መምህር እባክዎ ስለ አዳም ያስተምሩን
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Ай бұрын
የውርአበባ ማለቴ ነው
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Ай бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ዮርዳኖስ አንድ ነገር የምነቅፍህ አለኝ።ትላንት አንድ ስብከትህን ስሰማ ስለሰውና ስለማንነቱ ስትገልፅ ስሟ ቆንጂት መልኳ ፉንጋ የሚል ስትናገር ስሰማ ደነገጥኩ።ለምን አንድ ሰው መርጦ ቆንጆ መርጦ ፉንጋ አይሆንም የናት ሆድ ዝንጉሮጉር እንዲሉ አበው እግዚአብሔር እንደፈጠረው ሁሉሞ ይወለዳል ፤ታዲያ እናት በስም ትክሳለች ኦንዲሉ ፤ እናት ለልጇ ደስ የሚላትን ትሸልማለች፤ታዲያ ስም የተሰጠው ሰው ለስሙም ለመልኩም ተጠያቂ አይደለም።ለማለት የፈለኩት ግን አንተ እንዴት ፉንጋ አልክ ነው የተሰራውን መንቀፍ ሰሪውን መንቀፍ አይሆንብህም ወይ ? ነው ጥያቄዬ።ባለፈውም ስለጡት ማስያዣ እና ስለካልሲ ለብሶ ቤተክርስትያን መግባት ያስተማርከው አግባብ አይደለም ለምን ወጥን ማን ያውቀዋል? ቢሉ "ዙሮ የቀመሰ"ይላሉ አበው። ለምን የጡት መያዣን ጥቅም ለማወቅ እሴት መሆን ይጠይቃል ።እንዴት አድርጎ እላበት እንደሚቀንስና እላበት እንደሚመጥጥ አውልቄ በባዶው ለመሆን ከሞከርኩ በኋላ ነው ጥቅሙ በጣም የተረዳኝ። እና አንዳንድ እርእሶችን በጥልቅ ሳታውቃቸው ወደ ትምህርት አትጨምራቸው። ለማለት ነው።በተረፈ ስለመልካም ትምህርትህ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ጤናውን ሀይሉን እውቀቱን ይስጥህጰወንድማችን።! በለፈው ለገዳም እርዳታ ስቴል ሰምቸ ብፅፍልህ አትመልስም።የባንኩን ቁጥር ፈልጌ ነበር።
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Ай бұрын
ይቅር አበባ ላይ መጭርሻው ቀን መስለም ትችላለች
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ሰላም ቤተሰብ
12:19
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 784
ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4
46:05
#ስለ_ጾም_ግሩም_ስብከት። ር/ሊ አባ ገብረኪዳን aba gebrekidan sibket
41:25
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 44 М.
🔴ክፍል 1 ከቅዱሳን ሕይወት እንማር።
1:29:42
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 5 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН