እንኳን ኑሮ ተወደደ - መግቢያ መውጫህን ስታጣ ትክክለኛውን መፍትሄ ታገኛለህ - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ - 28 ጦቢያ

  Рет қаралды 1,543,238

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 325
@abirishaburam9389
@abirishaburam9389 2 жыл бұрын
ተባረክ ፈጣሪ የጠብቅሕ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ተስፍሽ ንግግሮችክ ውስጥ ነው የሚነካው ምክንያቱም የልባችንን ቁስል ትነካዋለክ በርታልን ተስፍሽ እናመስግናለን
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
የቅኔው አባት ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ሚስጥር ነህ ተባረክልን ከጨለማው ያውጣን በቃ ይበለን አምላክ
@AhmedGashaw-b7b
@AhmedGashaw-b7b Ай бұрын
ደህናነሺ
@aselefechteshome6223
@aselefechteshome6223 2 жыл бұрын
ግሩም ነዉ ተስፍሽ በርታ
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 2 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ጀግና ነህ ወንድሜ የሚሰማ ካለ, ተባረክ እውነት እውነቷን ጥሩ ድንቅ አቀራረብ
@bezubezu8685
@bezubezu8685 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነህ ችሎታህን ለመግለጽ ቃላት የለኝም በርታ ወንድሜ!
@emebetbedassa2639
@emebetbedassa2639 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ቃል የለኝም ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ብላ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@sofya-fi5qo
@sofya-fi5qo 2 жыл бұрын
ቃላት አጣለሁ ተስፍሽ አተንለማድነቅ ብቻሰላሙንያብዛልህ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
አባ እድሜና ጤናህ ይስጥልን
@desuhunachew2805
@desuhunachew2805 2 жыл бұрын
እግዛብሔር የጠብቀው በጣም ጥሩ መልዕክት ነው የሚያስተላልፈው በርታ ወንድሜ
@barichaman9626
@barichaman9626 2 жыл бұрын
ጀግናችን በርታልን
@muligetaalemu4986
@muligetaalemu4986 2 жыл бұрын
ኑርልን !!! እንወድሀለን !!!
@derejetaddesse8614
@derejetaddesse8614 2 жыл бұрын
አንጀት አርስ ቸሩ አምላክ ህይወትህን ያማረ የሰመረ ያርግልህ🙏🏼❤🥀 ይህን ድንቅዬ ችሎታህን ለእኛ ለወገኖችህ እያዝናና የሚያስተምር መልእክትህን ስለምታካፍለን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏼💐 በርታልን ኑርልን🙏🏼🙏🥀❤😍
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 жыл бұрын
ዋው 🙏 አገሪቷ በህዝብና በመንግሰት ግራ በመጋባት እየታመሰ እንደሚገኝ በቅኔ በዚህ ኮሚዲ 🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏😭🙏🙏
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቀላል ግራ ገብቶናል ትልቅ መልዕክ ነው ፈጣሪ ጣልቃ ካልገባ ያሰጋል 💔
@zeinthussan4398
@zeinthussan4398 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት አልሠማውም ነበር አሁን በጉጉት ነው የምሠማው አላህ ይባርከህ
@dagnachewsetegn9704
@dagnachewsetegn9704 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቃላት ያጥረኛል ወሳኝ ሰው ነህ እናመሰግናለን
@rutht9104
@rutht9104 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅርና ሰላም አንድነት ለሀገሬ ህዝቦች በሙሉ እግዚአብሔር ያድለን 🙏
@martaayane7533
@martaayane7533 2 жыл бұрын
በእውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አዝናኝም ትምህርትም አዘል ነው ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏👏👍
@addisupac2396
@addisupac2396 2 жыл бұрын
ምንም ተብሎ ብትመሰገን ብትደነቅ ላንተ ቢያንስ እንጂ አይበቃም ተስፍሽ ክበርልኝ እያለቀስኩ የምተስቀኝ በቅኔ የምታስተምረኝ ኧረ ብዙ ብዙ👏👏👏👏👏👏
@mamomamo6032
@mamomamo6032 2 жыл бұрын
ጨለማው መንግስታችን ይሰማል
@ardiboardibo583
@ardiboardibo583 2 жыл бұрын
በጣም ጠፍተህ ናፍቀኽኝ ነበር ተስፍዬ እንድህ የበላኝ ሁሉ ያከክልኝ ጊዜ አዝኝም ስቄም ተንፈስ እላለሁ
@markt1210
@markt1210 2 жыл бұрын
I don't have words u are so Smart
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
ሕዝቤ ሆይ ንቀ ንቃ
@TsigeMetaferia
@TsigeMetaferia 5 ай бұрын
ወንድሜ አመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤ love you
@misganwliben383
@misganwliben383 2 жыл бұрын
የዛሬው አረፋ እና አስተማሪ ነገው ከገባን 👌 ሙሉ አልሰማህም ነው የዛሬው ግን መስጦኛል 🙏🙏
@TADESDR3
@TADESDR3 Ай бұрын
So dynamic guy!
@abebechbayou267
@abebechbayou267 2 жыл бұрын
ሁሌም ትልቅ መልክት ነው የምታስተላልፈው 👍ጆሮ ያለው ይስማ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ !ተስፍሽ እውቀቱን ያብዛልህ 🙏
@selamutekeba3960
@selamutekeba3960 2 жыл бұрын
እውነት ነው። ሁሉንም ሆነን ጨርሰናል። ተባረክ ተስፍሽ
@maedothailu5182
@maedothailu5182 2 жыл бұрын
ማኛዉ እዉነትህን ነዉ 😘
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@shasefa3673
@shasefa3673 2 жыл бұрын
አእምሮ ካለን እናስተውል ።በርታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@kedirmohammod8362
@kedirmohammod8362 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤️💚💛❤️
@tibaremu1357
@tibaremu1357 2 жыл бұрын
እግ/ር ይባርክህ
@tigstchikssa9981
@tigstchikssa9981 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው ወንድሜ ማርያምን ሳንባኤ ነው የሆንከው እኔም ደስ ነው ያለኝ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 жыл бұрын
WOW!! The AMAZING; the PHENOMENAL Tesfahun Kebede!!! THANK YOU!!!
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የገለፅከው ፍራሽ አዳሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ሻምበል ጫማቸው ሳሩን አይረግጥም ሰውስ?እና ወላጆች ልጆቻችሁን ምን እየተማሩ ነው አስተማሪያቸውስ ማነው ???የሚማሩትስ ምንድነው ???ዋው እውነት ነው ጨለማው ፊት ለፊት ወጥቶዋል እንጋፈጠው እና ብርሀንን እንፈልግ !!!
@ayanomar8305
@ayanomar8305 2 жыл бұрын
6
@tffkkk2035
@tffkkk2035 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንደዚህ ዘመን ግራ የተጋባንበት የለም
@minyoti1412
@minyoti1412 2 жыл бұрын
ተስፍዬ ፍቅርዬ😘💕
@akemanu48
@akemanu48 2 жыл бұрын
ትክክለኛውን የጽድቅ መንገድ ከመምህር ሰካራም ተስፋዬ ተማርኩኘ። ''የበደሉህን በደል መርሳት ብቻ ሳይሆን ያደረግከውን መልካም ነገር ሁሉ ካልረሳህ ጽድቅ ብሎ ነገር የለም''። አክብሮቴም መስጋናዪም ከልቤ ነው ተስፍሸ 🙏
@ፍቅርእናዳንስታምራት
@ፍቅርእናዳንስታምራት 2 жыл бұрын
proud of you 😍great message
@Sami-uq1gm
@Sami-uq1gm 2 жыл бұрын
This man is really talented 👏🏾👏🏾👏🏾
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 2 жыл бұрын
ምክርህ ንግግርህ እንዴት ዳስ እንዴምል ተስፍሻ ጌታ ህይወትህን ይቃይር በጣም ተመችቴህኛል
@SusuEman-kd8sv
@SusuEman-kd8sv Жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው
@WadaDereje
@WadaDereje 6 ай бұрын
ተስፍሽ ድንቅ ልጅ ነህ
@saronmekonen904
@saronmekonen904 2 жыл бұрын
Amazing talent.... God bless you.
@osmanhussen8602
@osmanhussen8602 2 жыл бұрын
የሚያሳዝነው ሰምቶ ስቆ የሚወጣው ነው ፈጣሪ መልካም ቀን ያምጣልን
@yenegenmanyawqal5330
@yenegenmanyawqal5330 2 жыл бұрын
በፈጠራችሁ ኮሜንቱን አድርሱልኝ ብቻ ከነዚህ እና ከነዚያ ፈጣሪህ ይጠብቅህ በሉልኝ እሱ ይረዳኛል።
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
በርታ.ጀገና
@Sosinayirgu
@Sosinayirgu Жыл бұрын
ትክክል ነው ሁሉንም ብለኸዋል
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 2 жыл бұрын
He speaks the reality of our beloved country... it's sad ...💚💛❤ May God help us!!
@ethiopian8314
@ethiopian8314 2 жыл бұрын
Thanks!
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
This guy is very talented 🥰🥰🥰
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
He is super talented
@kassechwoldeyes9326
@kassechwoldeyes9326 2 жыл бұрын
ትክክል ብልሀል ወንድሜ
@ae8946
@ae8946 2 жыл бұрын
አይ ተስፋሁን ከበደ በምክኒት ነው የምወድህ ።ለምን በለኝ በአንተ ሀሣቦች እና ንግግሮች ዘና ስለምል ነው ለማንኛውም ላይክ አድርጌሀለሁ።
@seifuhaile9035
@seifuhaile9035 2 жыл бұрын
👏 "የነጋው በኛ ነው ።" ያሉን፤ "የጨለመውም በኛ ነው።" ይሉን ይሆን?
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
አውነት ነው በትክክል
@shambekoozeleke8850
@shambekoozeleke8850 2 жыл бұрын
ዜሬኝነት የሌለቤት ምሪጥ ኢትዮጲያዊ እየ ነዉ ሀጌሪን ማሌወጥ
@ysolnet
@ysolnet 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ÷ ማለት የምችለውን ሁሉ ጨረስክብኝ። ሌላ ምንም አልልህም ÷ ኑርልኝ።
@hollyalula85
@hollyalula85 2 жыл бұрын
ዋውውውውው! ማታ ዳቦ ቤት አቃጥሎ ጠዋት ፉል በማንኪያ ። አቤት ማስተዋልን ይስጠን!
@surafelmelese5893
@surafelmelese5893 2 жыл бұрын
This guy is so amaizing....
@higherlift4544
@higherlift4544 2 жыл бұрын
Great work. We need more people like you in this critical time. Yes, You told us clearly the situation where exactly we are. Thanks Tesfish. Keep it up.
@fikeramare7614
@fikeramare7614 2 жыл бұрын
ተስፍሽየ እያዝናናህ ነው ምታስተምረኝ
@netsanetbelay5451
@netsanetbelay5451 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዳጀ
@wegtube-7949
@wegtube-7949 2 жыл бұрын
ጀግና🔥🔥🔥
@hussenahmed5707
@hussenahmed5707 2 жыл бұрын
ትክክል በጣም ተመቸህኝ
@melkamutilie19
@melkamutilie19 2 жыл бұрын
realy the great men
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ተሰፍሸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንጂ አንተን ለማድነቅ ያብቃኝ ደሞ አደማገኝ ተሰፋ አለኝ ጤና አድሜ ይሰጠኝ
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@dos2544
@dos2544 2 жыл бұрын
Semtehal habesh! That's the truth 💯
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 2 жыл бұрын
እውነት ነው 👌❤️👏👏👏👏👍
@alijemali7529
@alijemali7529 2 жыл бұрын
ur very talented
@natnaelkasaye668
@natnaelkasaye668 2 жыл бұрын
#1
@Yasinmohamed-h1h
@Yasinmohamed-h1h 2 ай бұрын
ያታርጋ የኔነው ተስፍሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እይ አንተ ልጅ ከአይን ያውጣህ🙏🏾 በቃ እየሆንን ያለውን በደንብ ተርከሀዋል በጨለማ መሀል ትንሽ ጭላንጭል አይጠፋምና እግዚአብሔር ይርዳን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@SeyumMk
@SeyumMk Ай бұрын
Please everyone must be aware and heard this general truth
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 жыл бұрын
የኔ አዳሽ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ በወነተ👏👏👏👏
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 2 жыл бұрын
Bro I don’t have any word to explained how amazing you are . Keep up the good work . Tell them the truth if you the don’t get by now it’s going to be late .
@musatube6449
@musatube6449 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ። በጣም በጣም በጣም ስጠብቀዉ ነበር።ሊለይልን ይገባል። ኧረ እስከመቼ????
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ሁላችንም 110 ሚሊየን ኢትዮጵያዊ ደስ ብሎናል ሁላችንም ተዋርደናል ደስ ብሎናል ተጨካክነናል በዚህም ደስ ብሎናል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@addisupac2396
@addisupac2396 2 жыл бұрын
እየተቃጠላችሁም ቢሆን ሳቁልኝ ብሎ የለ።ልክ እንደ በቆሎ ማሽላ ስታይል 😂😂😂😂😂😂😂
@mathdeme5060
@mathdeme5060 2 жыл бұрын
My Nazrawi Brother, you'r sending out very though Messege to the public. Unfortunately i'm afraide that beyond loughing no one wants to think about todays misary and take action. Any you are showing and realisiert Very strong Massage. Very good job!!!! Wel done!!!!
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
አቦ አንተ ልጅ ከአይን ያውጣህ🙏🏾
@dawitdegefa2289
@dawitdegefa2289 2 жыл бұрын
አቦ ተመቸኸኝ 😂😂😂ልክ ልኩን በሌጣው ነው ዱቅ ያደረከው ተስፍሽ 👏👏👏 እንዳንተ አይነቱን በጥበብ እያዋዛ እውነታውን የሚያስተምር ያብዛልን። ብዙ እምቅ ተሰጥዎ እና እውቀት ስላለህ በርታ👍👍👍 You are an impact man, keep it up!!!
@abghomes
@abghomes 2 жыл бұрын
ተስፈሽ ኣንድ ለኢትዮፕያ ይሄ'ኮ ኮሜዲ ብቻ ኣይደለም ትምህርት ነው እግዚኣብሔት ይጠብቅህ
@luchia686
@luchia686 2 жыл бұрын
🙏👍ተስፍሽ እውነት ነው። ዛሬ የሆነውን ያልሆነ ስራ ከልጆች ፊት መስራት ነገ ያ ልጅ አድጎ ምን እንደሚሰራ የታወቀ ነው። ሁሉም ያልፋል ይህ የጨለማ ጊዜ ያልፋል!!!💚💛❤️
@DagnDan-vd7kx
@DagnDan-vd7kx Жыл бұрын
It's a good idea
@rasbiruk6392
@rasbiruk6392 2 жыл бұрын
Wow yemigerm melekt ❤️
@AmrelaUmer
@AmrelaUmer 3 ай бұрын
Yes🎉🎉🎉🎉
@memegabera4594
@memegabera4594 2 жыл бұрын
💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪👏👏👍 You exactly thats's teru brother.
@shaltoshahine9302
@shaltoshahine9302 2 жыл бұрын
የቅኔው መምህር በደንብ ንገርልኝ እስቲ 🙏🙏🙏🙏🙏 👈
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 2 жыл бұрын
Thank you 😊 💓
@melakhaile7878
@melakhaile7878 4 ай бұрын
bravo Tesfaye
@hawiroth5589
@hawiroth5589 2 жыл бұрын
እራስህን እያሞኘህ ነው ቁርጥ ቤቶች ሙሉ ናቸው ድራፍትቤቶችንም እስኪ እያቸው እኩል የሆነ ህዝብ የለም
@yonasweldemichael7709
@yonasweldemichael7709 2 жыл бұрын
You are amazing, I don't know what to say, you explain everything within half an hour, thanks a lot.
@betelehemberhe1387
@betelehemberhe1387 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሕ በቃ ትችላለሐሀ
@Solomon-h7d
@Solomon-h7d Жыл бұрын
🎉good go on
@wendimuyoutube310
@wendimuyoutube310 2 жыл бұрын
ማታ የዳቦ ቤት ያቃጠለው ግለስብ ጧት ቁርስ🥞🍞 ቤት ሄደው ፉል ሲያዝ በማንኪያ ስቀርብለት ነው ትክክለኛው መልስ ለህዝባችን 👏👏
@AmareTeshome-e2m
@AmareTeshome-e2m Жыл бұрын
ዋው
@emanda1366
@emanda1366 2 жыл бұрын
እንደ ህዝብ እኛ ኢትዮዽያውያን ጀግና እና ኩሩ ህዝቦች ነን ፤ ነገር ግን እኛ ብቻ ነን የምናቅላችሁ በሚሉ ጥራዝ ነጠቅ ፤ ስግብግብ እና ራስ ወዳድ ግለሰቦችና ቡድኖች ምክንያት እስከ ዛሬ ድረስ በድህነት አረንቋ እና በቀውስ አዙሪት ውስጥ ተዘፍቀን እንገኛለን፡፡
@ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ
@ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ 2 жыл бұрын
አወይ ጀግና አወይ ፋኖ አይ ሁሉ ሚምርብሽ የናቴ ልጂ አለ
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ፕሮጀክቱ " SE01 Ep 06
27:46
ebstv worldwide
Рет қаралды 184 М.
አንድ ቃል አንድ ሳቅ  ድራማ ክፍል 3 | //በስንቱ// BESINTU
14:23
አንድ ቃል አንድ ሳቅ And Kal And ሳቅ
Рет қаралды 8 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН