"ልጅ ቤተሰቡን ድርጅት አስተዳደሩን ነው 'ሚመስለው" - ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ | ጦቢያ

  Рет қаралды 617,884

Arts Tv World

Arts Tv World

6 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 195
@tiruzertadesse-ed2ey
@tiruzertadesse-ed2ey 6 ай бұрын
ምርጥዬ ነክ ሁሎም የምትናገርበት የምታስተምርበት መንገድ የሚገርም ነዉ አገራችንን ሰላም ሰላም ይብዛ ፍቅርን ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@fezekirezekur4392
@fezekirezekur4392 6 ай бұрын
ትልቅ ትምህት ከጦብያ ይመቻችሁ አገራችን እንደ ሀሳባቹህ ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም በከፍታ ላይ ኑሪ
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 ай бұрын
አሁን እማ እዪተለያየን ነው እግዚአብሔር ባፋሆነው እና በለየልን ስቃያችንም ይቆም ይሆናል 😢
@Wollega1234
@Wollega1234 6 ай бұрын
ልክ ነው ወንድሜ !!! ድርጅት አስተዳደሩን ይመስላል
@lightrogame1687
@lightrogame1687 6 ай бұрын
እስኪ የኢትዮጵያ የሰላም ንቅናቄ እንፍጠር! ሁላችንም አንድ እንሁን !!! መልዕክቱን ዳይ ሼር አርጉት ለሁሉም የድረስ ☮ለሌላው እንደርሳለን
@abby8509
@abby8509 6 ай бұрын
ያገራንን የህዝቦቿን ስደተኛውን የህፃኖቹ ያዛውቶቹን እባ ብርዱን ፅሀዩን ተመልከት ድረስልን😢😢😢😢😢😢😢 ያገሬ ሰላም ናፈቀኝ
@naodbeba6277
@naodbeba6277 3 ай бұрын
አንተ ትለያለህ ወዳጄ እንዳተ ምኞት ኢትዮጵያ ብቶን ብዬ ተመኜው ስላምህ ይብዛ❤
@getuhawaz6291
@getuhawaz6291 6 ай бұрын
ለእውነት የቆመ ጀግና ኢትዮጵያዊ
@malkolmkulibali6310
@malkolmkulibali6310 6 ай бұрын
ይህንን ትዕይንት ቦታው ላይ ለመታደም መረጃ ከየት ማግኘት ይቻላል?
@yigzawdagnaw7139
@yigzawdagnaw7139 5 ай бұрын
እንወድሃለን፣ስሜታችን ነህ፣ነዳጃችን ነህ የተከበሩ ተስፋዬ በርታልን!!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 6 ай бұрын
Beautiful lesson
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 4 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ልዩ ተሰጥኦ ግሩም ነው 🎉🎉🎉🎉
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 6 ай бұрын
እንደ ሀበሻ ህዝብ" ኢትዮጵያዉያን" ሆዱ እያረረ ከት ብሎ ስቆ አድሮ የሚዉል በምድር ላይ ያለ አይመስልም:: ፋኖ ይችላል በዉነቱ ያቸንፋል ::
@user-rn4ye1zz9u
@user-rn4ye1zz9u 6 ай бұрын
ተስፋሁን እንዲህ just justቱን ንገርልን 😂😂😂
@user-og4if3ul6i
@user-og4if3ul6i 6 ай бұрын
የዘመናችን ድንቅ ወጣት
@samimagaw9696
@samimagaw9696 6 ай бұрын
ካቻን ሳላቀው ወድኩት
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 6 ай бұрын
ካቻ ታዪ ደንዳአ ነዉ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 6 ай бұрын
ካቻ እኔ ነኝ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ ጀግናው!!
@dior6421
@dior6421 4 ай бұрын
Hi
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 6 ай бұрын
ካቻ (ታዪ ደንደአ) የእዉነት አምላክ ካንተጋ ይሁን !!!!
@adugnatesfaye6346
@adugnatesfaye6346 6 ай бұрын
ታየ ደንደአ ስለአማራ Genocide ሲቃወም ሰምተህ ታውቃለህ ? አየመዘን ብናደንቅ መልካም ነው ። አሁን ጃዋሮ በስሏል ሲሉ ስሰማ ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂውን ተጠቂው ሲያደንቅ ጃዋር አንድም ጸጸት ወይም ይቅርታ ሳይጠየቅ ጎበዝ ጠላትን ከወዳጅ እየለየን ሁሌ ማሞኘት እና ቁም
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 6 ай бұрын
Amazing explanation
@tsehaygizaw8925
@tsehaygizaw8925 6 ай бұрын
Arts Yegebahi nehi. God bless you,
@selomedamte1960
@selomedamte1960 6 ай бұрын
የልብህን እየተናገርክ አለህ::የከተማ ጀግና ነህ:: እንዳንተ ቢሆን ኑሮ የአዲስ አቤቤ ህዝብ ይነቃ ነበር::
@emanda1366
@emanda1366 6 ай бұрын
ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) :- I really appreciate what you did... 💚💛♥💚💛♥💚💛♥
@All.don2024
@All.don2024 6 ай бұрын
አውቶቢሲ ማሞ ካቻ መድረሻ ደብረ ጉራቻ ይባል ነበረ ድሮ
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 6 ай бұрын
ይመችህ 👏👏
@abebatefera2334
@abebatefera2334 6 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 6 ай бұрын
ፍራሽ አዳሽ ተስፋችን ካቻ ተመችቶኛል ብቃትህ ይገርማል ክበርልኝ ትችላለህ አርት ግን አንድ ቀን ትመሉሱታላችሁ የኢትዮጵያን ባንዲራ ግን በክብራችን ጊዜው ትውልድ ይገላል እኛም እየ ሞትን ነው ሁሉም እውነት በእግዚአብሔር ይወጣል ቅርብ ነው ያልፋል ለእግዚአብሔር ይቻላል ።
@user-jt1un4sm9r
@user-jt1un4sm9r 6 ай бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቅህ ማኛዉ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 6 ай бұрын
ተስፍሽ በቃልህ ይህንን ሁሉ ስትናገር እኔ የጏደኛዬ ስም አየጠፋኝ እቸገራለሁ
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 5 ай бұрын
Dear honorable Artists Tesfahun, and all members, I hope everyone is safe and secure. I was praying without ceasing for our lovely Mom Ethiopia and her precious people and to the dying world to. Now I missed a lot our Artist and author, sister forever, Tarik the golden treasure of our lovely country Ethiopia and her precious people I believe that God is able to keep her safe wherever she is from the devil and his vescious angels. Amen! God almighty, you see good and evil, Deadly combination war and strong famine leaves the dying world, please bring justice to this dying world very soon. Amen! Our eyes are upon thee. Amen! I wish you all the best in your future endeavor. From CA USA to promised land. See you all saints soon in new flower and in heavenly sweet home forever. Amen!
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 6 ай бұрын
Thanks 🙏👍 May God continue keeping you safe and strengthen you and your wisdom and knowledge protect you!? Are you a believer? If you're,may the coming Nativity of Our Lord Jesus Christ bless you and your family and your country Ethiopia!? Greetings from far away! God is good and always good 🙏
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 6 ай бұрын
ዋውውትለያለህ❤❤❤
@ManagedawMulugeta-zb6ev
@ManagedawMulugeta-zb6ev 6 ай бұрын
May brother thanks
@amendegu9084
@amendegu9084 6 ай бұрын
00 G ጉዳይ ገዳይ ያልከው በቀልድም በቁምነገርም ተረድቼልሀለሁ ወዳጅህ አሚን ነኝ
@teddy318
@teddy318 6 ай бұрын
You are the only one ' legend!
@InnocentPhoenix-op4tl
@InnocentPhoenix-op4tl 5 ай бұрын
Art wdajun agnet mayt yasdestaal bezew ketel❤❤❤
@user-cb2wb5kt9r
@user-cb2wb5kt9r 2 ай бұрын
ድርጅት አስተዳደሩን የሚመስለዉ❤❤❤❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ምን ነው ህዝብ ግን ጥውልግልግ ፍዝዝ ያለ ይመስላል!!😢
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 6 ай бұрын
Nuro
@azebbekele4300
@azebbekele4300 6 ай бұрын
ሰው ኑሮውን ይመስላል ነው እኮ
@KukuBubu20
@KukuBubu20 6 ай бұрын
The best wow I love this guy ❤❤❤❤❤ wow 😂
@rejebnasir1597
@rejebnasir1597 6 ай бұрын
አረ ይህ ነገር ቀጥታ እየሆነ ነው 😂😂😂
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 6 ай бұрын
great man
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 6 ай бұрын
የጦቢያ ድምቀትና የወጣቶች ተምሳሌት የሆንክ ልጅ እድሜህ የቀደምክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@EsayasRonda-sj8ij
@EsayasRonda-sj8ij 6 ай бұрын
❤❤❤❤😍
@EndaleDesu
@EndaleDesu 6 ай бұрын
ብራዘር ካወራን እንታሠራለን ስለዚህ እንስማ።
@fitsumfekadu320
@fitsumfekadu320 3 ай бұрын
Man to Man fast move for Earz
@mercymoygetahun
@mercymoygetahun 6 ай бұрын
😍😍😍😍
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 6 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@SOLOMONIAYELA
@SOLOMONIAYELA 3 ай бұрын
❤❤❤
@yonasasmelash1320
@yonasasmelash1320 6 ай бұрын
ድርጅት አሰተዳደሩን ነው ሚመስለው
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 4 ай бұрын
ጀግና ምንድን ነው ? ጅግናህ ማን ነው ? ለሰው ይሞታል ! ሃገርን ያስከብራል ! ለሃገር ክብር ይሞታል ! ሃገርን ወገንን ያስከብራል ! ሃገርን ያሳድጋል ! ወራሪዎችን ይቀጣል !
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 3 ай бұрын
ህዝበ ጦጵያን ገድሎና አፈናቅሎ የአንድ የእብዶች ስብስብና የአንድ የአኬልዳማ ንጉስ አባይ ሓመድ እንደፈለገ የሚጨፈጭፍ ሠራዊት እያልክ ከሆነ ታሪክ ይፋረዳሃል ኮልኮሌው የአብይ ሎሌው!!💀👺🥶👹🤮
@solomoneniyew9390
@solomoneniyew9390 6 ай бұрын
Bertu Tobiyawoch! Lemisema serachehu astemari new!
@user-vk9be7ks9t
@user-vk9be7ks9t 6 ай бұрын
ስወድክ
@user-qy8fb3st3o
@user-qy8fb3st3o 6 ай бұрын
Wow
@mamemome8341
@mamemome8341 6 ай бұрын
ከሰብሰባው ተሳታፊዎቹ ውሰጥ ለአመራር የህዝብ ምርጫ ቢደርግ ምናልባት አንድ ሀቀኛ ሰው ብቻ ቢገኝ ነው። ንጹህ ጨዋ ሀገር ወዳድ ዜጋ ለማፍራት ከተፈለገ በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውሰጥ የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት። አብዛኛው ህዝባችን በሙሰና፣ ዝሙትና ደባል ሱሰ የተጨማለቀ ነው። ሰለ ዲሞክራሲ እና ሰላም ሰያወራ በጣም ያሰተዛዝባል። ምክንያቱም የችግር ፈጣሪዎች ህዝብ ብዛት ሚዛን ሰለሚደፋ ነው። ለአመራር የህዝብ ምርጫ ቢደረግ ምናልባት አንድ ሀቀኛ ሰው ቢቻ ቢገኝ ነው። ንጹህ ጨዋ ሀገር ወዳድ ዜጋ ለማፍራት ከተፈለገ በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውሰጥ የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት። አብዛኛው ህዝባችን በሙሰና፣ ዝሙትና ደባል ሱሰ የተጨማለቀ ነው። ሰለ ዲሞክራሲ ሰላም ሰያወራ በጣም ያሰተዛዝባል። ምክንያቱም የችግር ፈጣሪዎች ህዝብ ብዛት ሚዛን ሰለሚደፋ ነው።
@yohanneskalayu9069
@yohanneskalayu9069 3 ай бұрын
ማንጨብጨብ ብቻ አደለም ምድረ አንጨብጫቢ! ተስፍሽ በደምብ አርጎ እየገባልህ ነው!ሚገባህ ከሆነ ..... በስመ ካቻ!Thank you Tesfiya.....
@hussenali1987
@hussenali1987 6 ай бұрын
👏👏👏👏👍👍
@mistreselassie3163
@mistreselassie3163 6 ай бұрын
😍🙏 !!!
@smuy4156
@smuy4156 6 ай бұрын
Keep it up when time the next🎉❤🎉❤
@BewuketuEdalewu
@BewuketuEdalewu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@learntulearn848
@learntulearn848 6 ай бұрын
🎢The GENIUS ETHIOPIAN 🏅COMEDIAN 👌
@ManagedawMulugeta-zb6ev
@ManagedawMulugeta-zb6ev 6 ай бұрын
👍❤❤️❤️✔️
@tadessehm409
@tadessehm409 6 ай бұрын
Alekebeh ende?
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 6 ай бұрын
በጉጉት ሲጠበቅው አንዱ ፍራሽ አዳሽ ነው።
@abebederbie4827
@abebederbie4827 5 ай бұрын
የት ነው ቦታው ለመታደም
@user-mq3qt8hw4p
@user-mq3qt8hw4p 5 ай бұрын
Enamesegnalen ante yelib awka berta
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 6 ай бұрын
የግለሰብ በመንግስት ስም ይጫወታል ስልጣን ይዞ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 6 ай бұрын
ስለዝህ እኛ እራሳችን ለእራሳችን እንሻል ነው
@TedlaAlemaeyu-gm9pk
@TedlaAlemaeyu-gm9pk 4 ай бұрын
ተስፋሁን የኢትዮጵያን ?ብሶት፣ቁጭን አሟልተህ ይዘወሐልአንደበት ሩት የያዝክ ነህ ኢግዝአብሔር ከአንተ ጋርይሁን
@universalfreebeats2859
@universalfreebeats2859 6 ай бұрын
yesew weha lek neh wendeme Tebarek , shambel yeyazek ken gn weyoooooo......
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 6 ай бұрын
Yekekobu milikiti 😎😎
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 5 ай бұрын
DENKE FRASCE ADASCE 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-kl9ri6dy9l
@user-kl9ri6dy9l 6 ай бұрын
Tesfesh Berta Berta betame bekumu lemotew bekumu endekebre turumebawen bednbe nefalet..
@Victorwalena
@Victorwalena 6 ай бұрын
በገባበት በዋናው ተሸጠ 😢😢
@AmexDend
@AmexDend 6 ай бұрын
ምነው በመድረኩና በጠቀመጠው ሰው መኻል ሰፊ ክፍተት አደረጋችሁ? ይደብራል
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr 6 ай бұрын
Dimatu Dakin kiberti sayehone ayikerimi😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 6 ай бұрын
Hhhhhhh yeselabi zewewerochi 😎😎😎
@dirsayiew.senbet705
@dirsayiew.senbet705 6 ай бұрын
እንደዛሬው ግን ተጨካክነን አናውቅም!
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ስሙ።
@birukmengesha2393
@birukmengesha2393 6 ай бұрын
Kes bekes yethiopia bandira kelem kemedreku decor eyekenese new...
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 6 ай бұрын
አይ ብልፅግና ሞቶ ነው! እኛ እኮ ከቀበርን ቆየን።
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 6 ай бұрын
ካቻ ብልጽግና አይደለም ታዪ ደንዳአ ነዉ ፍትህ ለዚ ሰዉ!!!!!
@Hweilove9760
@Hweilove9760 6 ай бұрын
Wawe gegena nahe ❤❤❤
@user-kz6sb9hy4u
@user-kz6sb9hy4u 6 ай бұрын
Betaaaaam new yemidebiregn. Hule roro
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 6 ай бұрын
ተስፍሺ ጀግናየ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
በንባብ የዳበረ አዕምሮ ለሃገር ትልቅ ዋጋ አለው! በማንነትህ ሞት እቤትህ ድረስ እየመጣልህ ነው ከስደተኛ ጋር አብሮ የተሰደደው ብሔራዊ ሃብት መጠኑ(ብዛቱ) ስንት ነው
@Amhara782
@Amhara782 6 ай бұрын
ተስፍሽ ትችልበታለህ
@abdutube3641
@abdutube3641 6 ай бұрын
ኢትዬዸያዊነት አላህ ይጠብቃት
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነትን ✅ ኢትዬዸያዊነት ❌
@halletastudio2674
@halletastudio2674 6 ай бұрын
ጦብያ የሚለውን የጀርባ ፁሁፍ አረንጓዴ ፤ ቢጫ፤ ቀይ ትታችሁ ለምን በነጭ ብቻ ማድረግ አስፈለገ? ችግር አለ እንዴ?
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 6 ай бұрын
ትክክለኛ እይታ እኔም ጠይቄያለሁ አገዛዙ ችግር ሳያመጣባቸው አይቀርም የምናዬው እና የምንሰማው ያሳዝናል መንግስት በህዝባችን በታሪካችን በእምነታችን በባህላችን መጣምብን ክፋ መንፈስ ቀለደብን የደም ግብር እግዚአብሔር ይገጽትልን አሜን አሜን አሜን
@karozimathestar929
@karozimathestar929 6 ай бұрын
አገዛዙ የአረንጓዴ፣ ቢጫ፣ቀይ አለርጂ አለዉ።
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 6 ай бұрын
እውነቱ እሱ ነው ጌታዬ ይህ ማለት ቅኝ ግዛት ላይ ነን ማለት ነው እኮ ጣልያን ያልቻለውን የእኛ ወንድሞች ሲያስፈጽሙላቸው ምን ያህል ብንወርድ ብንበሰብስ ብንነቅዝ ነው እንዲህ የሚታሰበው የሚደረገው ሁሉም ሊተባበር ይገባል በሀገር በሀይማኖት በሰንደቅ አላማ በሚስት ቀልድ የለም ሁላችንም ወደፊት
@daboss2003
@daboss2003 6 ай бұрын
ለሸኔ ጥሩምባ፣ ለ ፋኖ ድሮን፣ ያማል ቅኔው። ዉጡ ዉጡ ነግ ለእኔ፣ ተው ሲዳማ፣ ተው ጋምቤላ፣ተው ተነስ ነው እንግዲሕ
@betmariam3696
@betmariam3696 6 ай бұрын
አዎ እውነት ነው ይበል
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ስሙ
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 4 ай бұрын
የስንዴው ዝርፊያ ግን ትክክል ነው... የስንዴውን ከረጢት ነው አንስቶ ቤቱን የሰራበት 😜🤣🤣የሸራ ቤት 🤣
@user-ny6nt8oi2d
@user-ny6nt8oi2d 6 ай бұрын
አረ ለምንድነው በየ ሳምንቱ የፍራሽ አዳሽ አዳድስ ቪዲዮች የማይለቀቀው
@karozimathestar929
@karozimathestar929 6 ай бұрын
ስነ ጥበብ ግዜ ይፈልጋል
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 5 ай бұрын
EWNET NEWENA HULUME YE FETARIN SERA MANE MEREMERO YEREDAWALE ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 4 ай бұрын
My friend l hope we learn integrity and morality to do the right thing for all Ethiopian. Specially those who are given the opportunity to rule the Ethiopian people. Some needs to be supervised to follow the policy and rules of the country. You are un educator to what is happening in the world 🌎
@danieldani5530
@danieldani5530 6 ай бұрын
One day i will get who ckacha. Me and you toooooooo sooooooonnnnnnn
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 6 ай бұрын
በኑዋሬው ይወራረዳል እውነት ነው
@Mamite926
@Mamite926 6 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@yimerbikis2020
@yimerbikis2020 6 ай бұрын
ንቁተነቃነቁ
@danieldani5530
@danieldani5530 6 ай бұрын
እያጎጉኝ ነው
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 6 ай бұрын
Yebeluti weshochi hulumi bekumi motewali 😂😂😂leka berawe temerzewali 😢😢😢
@tarikumitike8491
@tarikumitike8491 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 69 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 809 М.
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 4,9 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 70 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 10 МЛН