ኬክን የሚያስንቅ የአደይ አበባ ዳቦ| መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

  Рет қаралды 45,978

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 301
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የተጠቀምኩት ሁለት የሾርባ ማንኪያ ከግማሽ እርሾ ወይም ሁለት ትናንሽ ፓኬቱን (6ግራም) አንድ ኩባያ እና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ለብ ያለ ወተት ( 100ግራም) ግማሽ ኩባያ እናአንድ የሾርባ ማንኪያ ስኳር( 60 ግራም) ሁለት እንቁላል የአንድ ብርትኳን ወይም ሎሚ ልጣጭ ፍቅፋቂ አራት ኩባያ እና ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተነፋ ዱቄት(600 ግራም) ሰባት የሾርባ ማንኪያ ጨው የሌለው የገበታ ቅቤ (100ግራም) ናቸው ስለግዚቹህ ከልብ አመሰግናለው በድጋሚ መልካም በአል ። ይህንን ቪድዬ ላይክ እና ብር ማድረግ አይርሱ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@rahelshiromeda5991
@rahelshiromeda5991 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
Thanks mella
@መዲመዲ-ወ9ኈ
@መዲመዲ-ወ9ኈ 4 жыл бұрын
ሜሉ እጅሽ ይባረክ
@yorditaye6713
@yorditaye6713 4 жыл бұрын
Atata mariyam beyeshalew melatye ejesh yebarek 😘👌melkam beal enamesegnalen 💐
@yorditaye6713
@yorditaye6713 4 жыл бұрын
Atata mariyam beyeshalew melatye 😘👌melkam beal enamesegnalen🙏 💐
@michaelgirma7075
@michaelgirma7075 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የሚያምር አበባ የሆነው እናመሠግናለን። ይህም ይሞከራል
@blenblen9248
@blenblen9248 4 жыл бұрын
ለአንቺም ከነቤተሰብሽ መልካም በዓል ይሁንልሽ እንኳን አደረስሽ በጣም ያምራል እኔ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ❤️🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
@SelamHAGOS-s3p
@SelamHAGOS-s3p 4 жыл бұрын
ልታሳብጅኘ ነው በእንደዚህ ቆንጃጆ ስራዎችሽ እጅ ይባረክ መልካም አዲስ አመት።
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 4 жыл бұрын
ሆሆሆሆ በውነት ትደነቂያለሸ ያረቦች ኬክ ነው እያልኩ ነበር እንዲህ አይነትም ሞያ አለ አፍ የሚያስከፍሉት። ለማንኛውም እንኳን አደረሰሽ ሁሌም ስራሸ ጥራት ያለው ነው የሰላም በአል ያድርግልሽ ያድርግልን።
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
ማሮቸ እንኳን አደረሳችሁ የስደት እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ቤተሠባችንን ይጠብቅልን እኛንም ባገራችን ለማክበር ያብቃን
@meseretberihun8357
@meseretberihun8357 4 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ድምፅሽን ስወደው ስነስርአትሽ ትክክለኛ ኢትዩጵያዊ መጪው ግዜ የሰላም የፍቅር ይሁንልሽ !!ይህን ኬክ ኢትዩጵያ ላለን ሰዎች አስበሽ ስለሰራሽልን እናመሰግናለን እንወስሻለን !!
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 жыл бұрын
Happy New year 🥳 🌼🌻♥️🌻♥️🌼🌼🌻🌼wow delicious you’re amazing sis🌼🌻👌
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ በጣምያምራል እጅሽ ይባረክ
@selamselam
@selamselam 4 жыл бұрын
Wawww betam ytaftal serahut belche saltegbew aleke egish ybarek yene nat 💯💯🌺
@nahomteshome5667
@nahomteshome5667 4 жыл бұрын
ልዩ ዳቦ ነው ሜላትዬ እጅግ ይባረክ፤ በጣም በተሳካ ሁኔታ የጋገርኩት በጣም የተናደድኩት ልጆቼ ፎቶ ሳላነሳው መቁረሳቸው ነው
@ቱቱተገኝወለተማርያም
@ቱቱተገኝወለተማርያም 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 4 жыл бұрын
Endanchi gin alayehum, Meluye ejish yibarek
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ሚልዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
Yummy yummy እንኳን አደረስሽ የኔ ቆጆ 🌻🌻🌻🥰🤩
@טליהגטו
@טליהגטו 4 жыл бұрын
Melatye, melikam adis amet leachi enam lebetesebish🌻🌻🌻 Ejish ybarek! Berchi! Ameseginalehu
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
ሜሊ እንኳን አደረሰሸ በጣም ደሰ የሚል የዳቦ አሰራር ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ እጅሸ ይባረክ በእውነት ....አዷት እና አንቺ በጣም ባለሙያ ናችሁ ከንፅህና ጋር 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 4 жыл бұрын
Gobez! Balemoya nesh!!!! Berche ye Agere leje!!!
@mesereattefera6315
@mesereattefera6315 4 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምረው እጀሽ ይባርክ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
Looks delicious amazing bread good job thank you for sharing 🌼🌼🌼👍🏾
@ellamommy2006
@ellamommy2006 4 жыл бұрын
Beautiful bread . Happy new year
@YK4M3N
@YK4M3N 4 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ግን በአሉ አርብ ስለሆነ የፆም ነገር ብታሳይን እንወድሻለን መልካም በአል
@bezawit668
@bezawit668 4 жыл бұрын
I tray to make it and it was so nice 👍 thanks for sharing 😍 and happy new year 🎆🎊🎈
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 4 жыл бұрын
እንዃን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻 በጣም ልዩ የሆነ ዳቦ እናመሰግናለን🙏
@emandayilma6413
@emandayilma6413 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@hannafetene7171
@hannafetene7171 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን!!! ብሉኝ ብሉኝ ይላል....
@helenbegashaw7315
@helenbegashaw7315 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ ሁሌም አያለሁ ያንቺን ቪዲዮ እኔም አንቺን እያየሁ ባለሙያ ሆኛለሁ ተባረኪ መልካም በዓል ይሁንልሽ
@fasikameconin3554
@fasikameconin3554 4 жыл бұрын
Enkon derisachehu ejeshi yebarike ❤🙏❤
@kidistwondwossen446
@kidistwondwossen446 4 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን
@addislema661
@addislema661 4 жыл бұрын
Melye ejeshe yebarek tenashen hulem emeñeleshalehu
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 4 жыл бұрын
Betame yameral tebarki melkam addis amet
@berhetiblex8427
@berhetiblex8427 4 жыл бұрын
Wow arif new yene konjo enkuan aderesen
@blenalex81
@blenalex81 4 жыл бұрын
I will definitely try this
@Addis948
@Addis948 4 жыл бұрын
ዋው ሜሉ እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 4 жыл бұрын
ሜላትዬ ቃላቶች ያጥሩኛል ያንቺን ሙያ ለመናገር እስቲ ለበአል እሞክረዋለሁ የቡና ስኒዎችሽ ልዩ ናቸው ያንቺ ቤት ካሁኑ በአል መስሎዋል ለነገሩ ሁሌም እንደመሰለ ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ ከነቤተሰቦችሽ ።
@hewanb8118
@hewanb8118 4 жыл бұрын
እውነት ሜልዬ እውነተኛ አደይ ነው ያስመሰልሽው እጅሽ ይባረክ እስቲ ለበአል መሞከር ነው መልካም በአል ከነመላው ቤተሰብሽ
@alemfame4781
@alemfame4781 4 жыл бұрын
Wow betam yameral milkam bale knmlawe btsabe yuinlacu 🙏💐❤
@betelihemkorcho5847
@betelihemkorcho5847 4 жыл бұрын
ዋው!! በጣም ነው የሚያምረው እንሞክረዋለን መልካም አዲሰ ዓመት ይሁንልሸ🌻🌻🌻🌻🌼
@marthainthehousez5828
@marthainthehousez5828 4 жыл бұрын
Betam arif new mokerew teru Wethal tnx sis👍🥰🙏🏾
@nola_pt2226
@nola_pt2226 4 жыл бұрын
እንኮን አደረሳችሁ ሜሉ እጅሽ ይባረክ🌼🌻🌼
@nahomteshome5667
@nahomteshome5667 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜልዬ
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 4 жыл бұрын
Love it your talented thanks
@akberetfikroy4552
@akberetfikroy4552 4 жыл бұрын
Wawww amazin God bless you
@makifufa4248
@makifufa4248 4 жыл бұрын
yemigerm konjo dabo....tabareki mlkam beal
@bergednhamedu2615
@bergednhamedu2615 4 жыл бұрын
Egeshe yebarek , betam yamral 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@meharikidane-mehari7181
@meharikidane-mehari7181 4 жыл бұрын
Amazing you are unique keep it up Happy new year
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ጎበዝ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
ዋዉ 😳 ልዪነው እንክዋን አብሮ አደረሰን ሜሊ መልካም በአል ለሁላችሁም🌼
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ሜሉዬ
@firewordefa4608
@firewordefa4608 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴ
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 4 жыл бұрын
Its nice. I make it with turmeric to get yellow effects...i love it.
@anchineshgetachew5732
@anchineshgetachew5732 4 жыл бұрын
this is so beautiful,..
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 4 жыл бұрын
ሲያምር በጣም ጎበዝ ነሽ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ደመቅ አርገሺዋል: ቆንጆ ነው ተባረኪ
@nedimerga2856
@nedimerga2856 4 жыл бұрын
Wow so amazing thanks
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 4 жыл бұрын
Waw great and yummy
@aryiamdebas8278
@aryiamdebas8278 4 жыл бұрын
nice i will make this for the new year thanks
@freyaleethiopia2728
@freyaleethiopia2728 4 жыл бұрын
I love your creativity... the bread looks so Yummy 😋..Thanks Melu!!!!
@ammylife9831
@ammylife9831 4 жыл бұрын
ሲያምር እኳን አደረሰሽ ዉዴ
@genethaile7998
@genethaile7998 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@yirgabir8577
@yirgabir8577 4 жыл бұрын
So good happy new Year
@etsegenetwoldetsadik2519
@etsegenetwoldetsadik2519 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ
@shegak5217
@shegak5217 4 жыл бұрын
ልዩ ልዩ ነው። እናመሰግናለን መልካም በዓል።
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
ሜሉየ ወይኔ እንዴት ያምራል።የኔ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ ዘመንሽ ይባረክ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏😘 መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለሕዝባችን ለምድሪች ።አንቺ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እሚወዳደርሽ የለም። መልካም አዲስ አመት እስከነቤተሰብሽ እመኛለሁ።🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘
@fevenabebe7928
@fevenabebe7928 4 жыл бұрын
Enamesegnalen.... Egzihabher ybarksh
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Wow Melu! አቤት ማሳመር ስትችይበት! እንኳን አብሮ አደረሰን🌼🌼🌼
@አርፍአይቸኩልም
@አርፍአይቸኩልም 4 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት በጣም ያምራል 👍
@sebelesolomon5978
@sebelesolomon5978 4 жыл бұрын
Ejesh yebarek abo
@rahelwolde8093
@rahelwolde8093 4 жыл бұрын
አንደአደይ አበባ ያማረ ዘመን ይሁንልሽ ከነመላ ቤተሰብሽ ሜሉ ጎበዝ በርቺ ብዙ ላይክ የሚደረግ ቢሆን የመጨረሻውን ቁጥር ባደርግልሽ ደስ ባለኝ ። እጅሽ ይባረክ።
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 4 жыл бұрын
እንኳን አደረስሽ የኔ ቆጆ 🌻🌻🌻🥰🤩
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ያምራል👍👍👍👍😘😘😘💚💚💚💛💛❤️❤️
@filagotemagecha3104
@filagotemagecha3104 4 жыл бұрын
Wonderful 👏
@bettyshewa5953
@bettyshewa5953 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜሉ ከነመላው ቤተሰብሽ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️
@yamrotfisseha8874
@yamrotfisseha8874 4 жыл бұрын
Happy New year ! የኔ ባለሙያ.
@hiwotethio_cookingchannel
@hiwotethio_cookingchannel 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ዳቦ እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ 👏👏👏😍
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@genetgenet9067
@genetgenet9067 4 жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረስን በጣም የሚያምር ዳቦ ነው እጅሽን ይባርከው አቀራረብሽን በጣም ነው የምወድልሽ በርቺ
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Amen enekan Abero aderesen yen konjo thanks
@judyzeleke5539
@judyzeleke5539 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜላትዬ ፣ See I was waiting for a grand dabo/cake for our New Year and you didn't let me down. after I saw it on Instagram I was waiting for the video, we're making it tomorrow to enjoy the Eve, Thank you darling 💖😘 መልካም አዲስ ዓመት ቆንጆ,🌻🌻።
@raheldanachew4771
@raheldanachew4771 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
እንካን ኣደረሰሽ ሜሉ በጣም ልዩ ዳቦ ነው ተባበኪ 🌼🌼🌼🌼🌼
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ይህንንማ ለአድስ አመት እጋግራለዉ
@korebmount1203
@korebmount1203 4 жыл бұрын
እጅሽ ብርክ ይበል አንቺ የቤት ንግስት ነሽ ትህትናሽ ልብን ይማርካል የሰጠሽን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን ብዙ ተጠቅመናል በአንቺ ጥበብን ይጨምርልሽ
@አሪቲ
@አሪቲ 4 жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም በዓል ከነ ቤተሠቦችሽ የኔ ቅመም አንቺን እማደንቅበት ቃላት አጣሁ ❤️❤️❤️
@habtemariamgebremariam1466
@habtemariamgebremariam1466 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ
@sebletesfaye9683
@sebletesfaye9683 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ሜሉ እጅሽ ይባረክ መልካም አዲስ አመት
@kirubelkirubel4975
@kirubelkirubel4975 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሰራነው ግን በምን እናሳይሽ
@helaftwi368
@helaftwi368 4 жыл бұрын
It all looks nice and lovely. Delicious and beautiful bread too. Thank you for sharing. I like the coffee sets too, where are they found?
@txunamyesthala3933
@txunamyesthala3933 4 жыл бұрын
Wow 😋😋😋
@gigiscreations683
@gigiscreations683 4 жыл бұрын
mmmmmmm, wonderfull.
@fikertube9091
@fikertube9091 4 жыл бұрын
ሜሊ እንክዋን አደረሰሽ በጣም ቆንጆ ነው የቡናው ሲኒ ከየት ገዛሽው በጣም ያምራል
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 4 жыл бұрын
ሲኒው በጣም ያምራል
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜላት እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል እንኳን አብሮ አደረሰን
@tigistworku5615
@tigistworku5615 4 жыл бұрын
የምር በጣም ጎበዝ ነሽ እንዳንች ባይሆንም እሞክረዋለሁ
@semiraabdu3922
@semiraabdu3922 3 жыл бұрын
Gobezzzz yene konjo
@ashuneges7264
@ashuneges7264 3 жыл бұрын
Wow yene konjo adegna nw
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል አመስግናለሁ መልካም አዲስ አመት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋው ያምራል 🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌼🌼🌼 2013🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@yemisirachmebratie1019
@yemisirachmebratie1019 4 жыл бұрын
Thank you so much happy holidays to you too
እንኳን አደረሳቹ! የዳቦ ኬክ
10:28
melat tube
Рет қаралды 44 М.
የሰንበት ቁርስ
10:37
melat tube
Рет қаралды 28 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 193 М.
እንኳን አደረሳቹ !! ቦክሰኛው ዳቦ
12:44
melat tube
Рет қаралды 41 М.