እንኳን ሰው ራሴን መርዳት አልችልም! | ቢንያም መቄዶንያ

  Рет қаралды 11,042

Yonas Moh

Yonas Moh

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@meserbeye
@meserbeye 3 күн бұрын
ዬኒ በጣም የልጅ አዋቂ ነህ እናመሰግናለን ዶክተር ቢኒያምን ስላቀረብክልን 🙏
@Easylearning-cs3ji
@Easylearning-cs3ji 3 күн бұрын
መቀዶያን የሚወድ like
@jerrytube-ei8en
@jerrytube-ei8en 20 сағат бұрын
ለገና አኬ ይቅረብልን 🙏🙏
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 2 күн бұрын
ዶር. ቢኒያም እጅግ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ቀሪውን ጊዜህን እግዚአብሔር ይባርክልን😇😇🙏🏻
@YabsiraSolomon-e8b
@YabsiraSolomon-e8b 3 күн бұрын
Please prodcast etubers
@demba3923
@demba3923 3 күн бұрын
Bro, they never invite each other people who are at the same sector. There is unconscionable competition either they know it or ego comes in the way.
@LeulMengistu-td7zt
@LeulMengistu-td7zt 3 күн бұрын
Please podcast with etubers 🙏🙏🙏🙏🙏Please!!!
@mefordad
@mefordad 2 күн бұрын
ዮኒ የትንሽ ትልቅ ስትመችኝ አስተሳሰብህ እኮ ይለያል በርታ በመንፈሳዊ ሕይወትህ ወጣትነትህን ተጠቀምበት ❤❤❤ቢኒ የዘመናችን ጀግና የሰውነት ጥግ የሚያሳይ ሕይወት የገባ ለተፈጠረበት አላማ የሚኖር ልዩ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤
@Entertainment-cb1fr
@Entertainment-cb1fr 3 күн бұрын
We want to see Etubers here!
@nebiyudaniel1760
@nebiyudaniel1760 3 күн бұрын
አዎ ዮኒ አንተ ትንሽ የሥጋዊ ፍቃድ ያጠቃሃል ማለትም ትንሽ ወደ አለማዊ ነገር ታደላለህ የሰንበት ተማሪ ነበርኩ አሁን ላይ የሚዚቃ መሳራያ መጫወት ፈልጋለው ስትል ነበር። በል አሁን ይህን እቅድህን ጣለው እና በገና ልማር ልደርድር ብለህ ቀይረው። ይቅርታ ግን ለክፋት አይደለም ስለምወድህ ነው ።
@tigistgadissa6718
@tigistgadissa6718 3 күн бұрын
emahoy tsege mariam geberu piano bemechawet yetawekalu. fetari bezi enkuwan yemikota aymeselegnem ye gile hasab new
@baru4079
@baru4079 3 күн бұрын
ቢን የ ኢትዮጵያ የ ምስኪኖች ልጅ በርታ 👍♥️እግዚአብሔር ከጎኔ ይቁም 🫶🫶🫶
@backtoethiopia
@backtoethiopia 3 күн бұрын
ኦውውውው ዮኒ የዛሬው ደግሞ ይለያል። የኢትዮጵያ ህዝብ አባት ዶክተር ቢኒያም🫶
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 3 күн бұрын
በትምህርት ቤት ደረጃም... እርዳታው ቢታቀድ መክንያቱም በመጽሐፋቸው ስለመቆዶንያና ቢንያም ይናገራል ። ይሄ ልጆቻችንን ያስደስታቸዋል። ይታሰብበት....
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 2 күн бұрын
የልጅ አዋቂነህ ተባረክ ወድም ቢኒ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ❤❤❤
@Kene-e6h
@Kene-e6h 3 күн бұрын
Please podcast with Mike etubers
@BrukBruk-xw3zv
@BrukBruk-xw3zv 3 күн бұрын
the right person in the right place😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hermelamulualem1753
@hermelamulualem1753 2 күн бұрын
Thanks yoniye .l like more this podcast ❤keep going 😊😊
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 3 күн бұрын
ልዩ ጥያቄና ቆንጆ ውይይት ነው። ተደጋግሞ ሊታየ የሚገባ ትምህርት ሰጪ!!
@Yanet1911
@Yanet1911 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን geta yemestet lebonan yesten 🙏🏻
@worede
@worede Күн бұрын
i have much respect for you (yoni) abel birhanun podcasth lay bitakerbew des yilenal biniyamn silakerebkew betam enamesegnhalen you are the best influencer you are my role model
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 күн бұрын
ቢኒ yon❤❤❤❤
@DM-w3r
@DM-w3r 3 күн бұрын
Next Mike Etubers👍
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 күн бұрын
እኔግን ቤኔን ምነው አደረቃችሁት ዝምብልን የምንቸለውን እባካችሁ እንረዳ 🙏🏽
@NatnaelGirma-f8e
@NatnaelGirma-f8e 3 күн бұрын
Etubers🙏
@hanimoon_19
@hanimoon_19 3 күн бұрын
I haven't finished the podcast yet but broo dr. bini is just a chill guy!
@nebiyudaniel1760
@nebiyudaniel1760 3 күн бұрын
ዮኒ ድንቅ ሰው
@nahomhd6630
@nahomhd6630 3 күн бұрын
Egiziabiher yebarkeh
@YonasAyehu-h9w
@YonasAyehu-h9w 3 күн бұрын
Yoni, I appreciate your skills as a content creator, but I felt uncomfortable with the way you conducted the interview with Dr. Biniam. It seemed like you didn’t fully grasp the humility and spiritual depth he was expressing. When he says he isn’t doing anything, it reflects the biblical principle of humility: “God opposes the proud but shows favor to the humble” (James 4:6). His words align with Jesus’ teaching in John 15:5: “Apart from me, you can do nothing,” emphasizing reliance on God rather than personal achievements. In future interviews, especially with someone like Dr. Biniam, I encourage you to approach with greater respect and sensitivity. Recognize the spiritual truths he’s sharing and the humility he embodies, which are admirable and deeply rooted in faith. Thank you for considering this perspective, and I look forward to seeing your growth as a thoughtful interviewer.
@Vaniya2
@Vaniya2 3 күн бұрын
Yoni Thank you betam
@aki3572
@aki3572 3 күн бұрын
finally post 😍😍😍😍😍
@IsakAbrham-rw7qe
@IsakAbrham-rw7qe 3 күн бұрын
Ya man yemachihe yoni
@ArtbyHenok-kj2pk
@ArtbyHenok-kj2pk 3 күн бұрын
ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ
@Daily_2727
@Daily_2727 3 күн бұрын
ጀማሪ ኮሜንት በማስቀመጥ አብረን እንደግ🎉🎉🎉🎉🎉
@ArtbyHenok-kj2pk
@ArtbyHenok-kj2pk 3 күн бұрын
ዮኒ አስተዋይ አርቆ አሳቢ ወጣት ነክ እናመሰግናለን
@Tomas_tube
@Tomas_tube 3 күн бұрын
ይህንን የምታነቡ ለናተ ቀላል ነውአረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ Please200 አስገቡኝ😢😢😢😢😢
@Daily_2727
@Daily_2727 3 күн бұрын
አዳዲስ ጀማሪ እህት ወንድሞች በኮሜንት አብረን እንደግ ለውጥ በጋራ ነው እናድጋን።
@holysaviour6613
@holysaviour6613 3 күн бұрын
በሽታ ግን እንዴት ነው የእግዚአብሔር ስጦታ የሚሆነው የሃይማኖት አባቶች ጠይቀ ግልፅ ብታደርግልን ዮኒ ???
@fikremariam_24
@fikremariam_24 2 күн бұрын
በአጭሩ ፈቃደ ስጋችንን ረስተን ፈቃደ ነፍሳችንን እንድንከተል ያደርገናል።ስንታመም የሚታመሙ ሰዎች ትዝ ይሉናል።ሁሌም ስለመዳናችን እግዚአብሔር ስናነጋግር መንፈሣዊ ሕይወታችንም በዛው መስመር ይይዛል።ቅዱስ ጳውሎስ ከባድ የእራስ ሕመም ነበረው፣ ጢሞቲዎስም የሆድ ቁርጠት ሲያሰቃየው ነበር በተጨማሪም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዘወትር የሚያሰቃየው የጨጓራ ሕመም ነበረው እግዚአብሔር ለምን ይህን አደረገባቸው ካልን በተሰጣቸው ጸጋ እንዳይታበዩ እና ሁሌም ከእርሱ እንዳይለዩ ስለፈለገ ነው።ግልጽ ካልሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ በስፋት እመለስበታለሁ🙏
@holysaviour6613
@holysaviour6613 2 күн бұрын
@fikremariam_24 ግን እኮ ሳንታመም የስዎችን ሕመም ወይም ለስዎች ማሳብ መርዳት አንችልም ሳንጎሳቀለ እግዚአብሔርን ማገልገል አንችልም እንዴ ቢንያም አሁን እራሱን ተመልከተው በጣም ተጎድቷዋል ግን እንደዚህ ሳይሆን የምድርንም ኑሮ በአሪፍ እየተኖረ ትዕዛዞችን መጠበቅ አይቻልም እንዴ???ግዴታ እራሳችን ጥለን በሽተኛ ሆንን መሆን የለበትም ባይ ነን በስጋም በነፍስም ጠንካራ ስንሆን የበለጠ ስዎችንም መርዳት የተቸገሩትም በደንብ መርዳት እንዲሁም በጎ ተግባር ላይ ለመሳተፍም ልክ እንደ ቢንያም እና ሌሎችም በተመሳሳይ በጎ ተግባር ላይ እየተሳተፉ ያሉት ፈጣሪ በስጠን ጤና በደንብ ተጠቅምንበት ለሌሎችም መትረፍ እየቻልን በዚህ ልክ በሽታ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ማለት ለእኔ ልክ ነው ብይ አላስብም
@BirhanuAnteneh-c5q
@BirhanuAnteneh-c5q 3 күн бұрын
Yo wendmi bertaln
@Minteman-b7r
@Minteman-b7r 3 күн бұрын
Please next etubers
@edenlij5965
@edenlij5965 3 күн бұрын
ቢኒ የዘመናችን ቅዱስ ዮሃንስ አፈወርቅ ነው
@cinematicRecapss
@cinematicRecapss 3 күн бұрын
no sound
@mehwartube
@mehwartube 3 күн бұрын
አቤት ትህትና ቢኒየ
@demba3923
@demba3923 3 күн бұрын
Yoni, pls interview singer the weekend.
@CalmDna-cp4cs
@CalmDna-cp4cs 3 күн бұрын
Yoni amesegnalew
@EyobAbrham-e5v
@EyobAbrham-e5v 3 күн бұрын
እኔ ቢኒ ምን ቢል የሱን አሳብ ነው የምደግፈው የማምነውም ምክንያቱም ቅዱስ ሰው ነው የሱን 0.5present ብሆን ደስተኛ እሆን ነበር
@reyelove3283
@reyelove3283 3 күн бұрын
ዮናስ ራሱን ሆኖ ነው የቀረበው ቃላቶቹ ዘይቤው ዶር ቢኒያም ፊት ስለቀረበ የተለየ ስብዕና ለመላበስ አልሞከረም ፡ ቆንጆ ነው በርታ ። ዶር ቢኒያም እግዚያብሄር ያክብርህ ፡ ሀገራችን እንደአንተ አይነት ሰው ስላላት እድለኛ ናት። እረጅም ዕድሜ ከ ሙሉ ጤና ጋር እመኛለሁ ❤
@worede
@worede Күн бұрын
ye dr biniyamn tihitna fetari yadlen min yahil metadel nw gn
@TadeleMo
@TadeleMo 3 күн бұрын
@MivoMan
@MivoMan 3 күн бұрын
Bini gegna😊
@Danidesign11
@Danidesign11 3 күн бұрын
Etubers .....
@BirhanuDawit-nq6kt
@BirhanuDawit-nq6kt 3 күн бұрын
No sound Mindnew chigiru
@kaleabbekele7015
@kaleabbekele7015 3 күн бұрын
Demtsu teneshh lek adelemm next yestekakl
@MuniraBedru-w9f
@MuniraBedru-w9f 3 күн бұрын
ስልክ ቁጥሩን፣ባንክ አካውንቱን እስክሪኑ ላይ ፃፍለት
@TechTalkTubee
@TechTalkTubee 3 күн бұрын
Where is mike???
@DerejeShibiru
@DerejeShibiru 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rooney2124
@Rooney2124 3 күн бұрын
❤❤❤
@brktigebremichael1701
@brktigebremichael1701 3 күн бұрын
❤❤❤
@DreamersHustle-c6y
@DreamersHustle-c6y 3 күн бұрын
ዘፈን ኃጢአት ነው ወይስ አይደለም? መልሱ ግላዊ ነው ወይስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ? እባክዎን መጽሐፍ ቅዱስ የሚደግፈው አይመስለኝም። እባክዎን ተጨማሪ አስተያየት ይስጡን።
@mohabt9
@mohabt9 3 күн бұрын
audio is panned to one side
@NewJourney-k5j
@NewJourney-k5j 2 күн бұрын
ሰው በስራው ሊፀድቅ አይችልም በክርስቶስ እየሱስ በማመን ብቻ ነው ። የዮሐንስ ወንጌል 14:6👇 እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ከክርስቶስ ውጭ ማንም በስራው እፀድቃለው ቢል የክርስቶስን ደም መርገጥ ነው ። የሁላችንንም በደል እና ሀጥያታችንን መስቀል ላይ ዋጋ ከፍሎበታል
@fikremariam_24
@fikremariam_24 2 күн бұрын
ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። ያዕቆብ መልዕክ ምዕራፍ 2ሙሉውን አንቡማ ወገኖች።
@NewJourney-k5j
@NewJourney-k5j 2 күн бұрын
ክፍሉ በስራ ስለመፅደቅ አያወራም በደንብ አንብብበው
@fikremariam_24
@fikremariam_24 Күн бұрын
@@NewJourney-k5j ሰው በእምነት ብቻ ሳይኾን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችኹ።ያዕ 2:24....ይህን እኔ ነኝ የጻፍኩት🤔... የሲጀመር ማመን ምንድነው? ክርስቶስ ለምን ወደዚህ ምድር መጣ?ለምን በቃ በእኔ ብቻ እመኑ ብሎ አልተወውም ፤የእኛን ሥጋ መልበስ መጠመቅ መሰቀል ለምን አስፈለገ?ቀለል ላድርገውና ለምን አምነህ ብቻ ቁጭ አትልም?ቸርች መሄድ ቢሮ መግባት ማረስ መቆፈር ለምን አስፈለገህ?ለምን ቁጭ ብለህ አምኛለው በቃ ምንም አያስፈልገኝም አትልም?ማቴ 5ላይ ያለው የጌታችን የተራራው ስብከት ለምን አስፈለገ?ዝምብላችሁ እመኑ በቃ ትድላችሁ ለምን አልተባልንም? ወንድሜ/እህቴ የቆምክበትን መንገድ መርምር እውነተኛውን መንገድ መርምረህ እንድታውቅ ነጻ ፍቃድ ተሰቶሃል።ወደፈለክበት መጓዝ መብትሕ ነው።
@bilalhussen7257
@bilalhussen7257 Күн бұрын
እንደ ኦርቶዶክስ ይለል እንዴ
@musiciansasche
@musiciansasche 3 күн бұрын
Mike ን ትፈሯለ እንደ?
@danielkassu9914
@danielkassu9914 Күн бұрын
Etubers
@AfomiyaGashuMulu
@AfomiyaGashuMulu 3 күн бұрын
yeteshalk sew kehonk pls help adonayi
@EthioPrism
@EthioPrism 3 күн бұрын
የሚረዳ ጠፍቶ ያ ሲላላጥብን የነበረውን ነው የምንረዳው😅? ኧረ አእምሯችሁን አሰሩት።
@AfomiyaGashuMulu
@AfomiyaGashuMulu 3 күн бұрын
Aemerok mayserawes ye rask nw lbes sele lebes daltechegerem malet nw be sew Hager menoriya ato eyetenkerstete matreba le negeru ye enante ayemero yelalachehu erdata ayfelegm kefetari ketelo leloch erdetewetal matreba 😢​@@EthioPrism
@EthioPrism
@EthioPrism 3 күн бұрын
@@AfomiyaGashuMulu tifi kezih! Chirash litsadebim yamrishal? Yemireda ena yemayreda leyitesh ewoki! Kefelge egrun yibla!
@Danaithailemichael
@Danaithailemichael 2 күн бұрын
Dmxu a ysemama. Lene embi alwn
@Abeyetam
@Abeyetam 3 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/bae8aGWsYrN0pbcsi=ZtX08JAfz_USy2Hi
@Zorogamingpubgethio
@Zorogamingpubgethio 3 күн бұрын
እባካችሁ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🥲🥺
@Zorogamingpubgethio
@Zorogamingpubgethio 3 күн бұрын
አበረታቱኝ🥲🥺
@introductiontoprogrammingw7697
@introductiontoprogrammingw7697 2 күн бұрын
​@@Zorogamingpubgethioatlemin tiru keserah titayaleh
@seblesefineh6595
@seblesefineh6595 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 25 МЛН
ከ ጌታ ዋለልኝ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ።
2:01:52