የታኅሳስ ግርግር እና የብ/ጄኔራል ጽጌ ዲቡ አሳዛኝ ፍጻሜ። (ቆይታ ከኰሎኔል መርሻ ወዳጆ ጋር)

  Рет қаралды 5,548

endalegeta multimedia

endalegeta multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 15 сағат бұрын
በዚህ እድሜ እንዲህ የማስታወስና የመናገር ችሎታ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርሎት የኢትዮጵያን ያለፈ ታሪክ ሁሌም የቁጭት ስለጻፉልን እናመስግኖታለን🙏🏾
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 21 сағат бұрын
የሚገርሙ ድንቅ መድረክ መቸም ስንቱን የሀገር ቅርሶች ይሄሁሉ ታሪክ በህይወት ኖረው ሲመሰክሩ እንዴት ደስ ይላል። እጅግ ከልብ እናመሰግናለን!!🙏 🙏
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 21 сағат бұрын
ወይ ኢትዮጵያችን የሚገርሙ እንቁ ሰዎች ነበሯት?? ስለ 53 ስሰማ አያቴ በጣም ትተርክልኝ ነበረና ።ቢሳካ ኖሮ ምን የሀገራችን ጉዞ ምን ይሆን ነበር እላለሁ!! መልሱን ለእናንተ❤ሌላው የ81ዱ ላይ ቲኔጅ ብሆንም በደምብ አውቃለሁ በጣም የሚቆጨኝ እና የሚያሳዝነኝ የሚፀፅተኝ ያ ጀግና ትውልድ በግፍ ዕንቁ ጄነራሎች የተገደሉበት!!! ዋውው : ኢትዮጵያ ስንቱን ወደመቃብር ሸኘሽ!!! ዶ/ር እንዳለ ጌታ አክባሪህ ነኝ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 14 сағат бұрын
Ye 53 bisaka tiru neber..seytanu derg ayimetam neber !!
@Kachaho
@Kachaho Күн бұрын
አዘጋጁ ከምንም በላይ ሊመሠገን ይገባል
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam 19 сағат бұрын
History is very important.
@abelkebede4623
@abelkebede4623 21 сағат бұрын
Thanks!
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 20 сағат бұрын
🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼
@endalegetamultimedia
@endalegetamultimedia 11 сағат бұрын
Welcome!
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 Күн бұрын
የትናንትና ኩቡር ዘበኛ መስራቤት የዛሬ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር 3 ጀነራሎች ፅጌ ዲቡ :መንግስቱ ንዋይ :ግርማሜ ንዋይ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ወደ ሰድስት ኪሎ ቤተመንግስት የወጡበት ታሪካዊ በ በር በኮሪደር ልማት ፈርሶ ሲያዩት ምን ተሰማዎት ::
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 6 сағат бұрын
አንድ ሰውን ስለራሱና ስለራሱ ጊዜው ሲፅፍ ስለሁሉም ትወልድ ፃፈ ማለት ነው ያለው ቤርናንድ ሾው ይመስለኛል። ዘመኑን ከራሳችን ዘመን ጋር አነፃፅረን ወድቀናል ወይ አድገናል ለማለት ያስችለናል። እኔ እንደማስበው ክፉኛ ተፈጥፍጠናል። የዚያ ዘመን ሰዎችን በረረች ለነገው ትውልድ የሚጨነቁ ነበሩ ባንድ ወገን። ከእነዚህ ሰዎችን በተፃራሪ የቆሙም ነበሩ። የተፈጠፈጥነው የእቡያኑ ሀሳብ አሸንፎ ነው።
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 23 сағат бұрын
ጀነራል ፅጌ ዲቡ በራሳችው አንጡራ ሀብት ያሰሩት የቅዱስ አስቲፋኖስ ቤተክርስቲያን ለአማኞች ቅዱስ ቦታ ነው ለአማጆችም ውብ ነው አሁንም አሁን ቅጥሩ ተችራርፎ ስመለከቱት አይ ጊዜ አሉ ን?
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 10 сағат бұрын
ጀነራል ጽጌ አሻራቸው እጅግ ታላቅ ነው የነጌሌ ቦረናን ካንፕ ያሰሩትም እሳቸው ናቸው (ከአንድ ከተማ ይበልጣል ካንፑ)።
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 22 сағат бұрын
ደጃዝማች ወልደሰማያት ጥሩ አድርገው አብራርተውልናል እኔ ከዛ በፊት ስለ ታህሳሱ ግርግር የነበረኝ አመለካከት ፍፁም የተለዬ ነበር
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 12 сағат бұрын
I never ever heard this bad words* Barayawu* my Goodness.
@RM-j6f
@RM-j6f 9 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ሙሰኞች የሰርቱን ወንጀል ዘግቦ ነበር ፋና ቴሌብቭዥን ያጋለጠውን ፖሊስና አቃቤ ህግ ለምን ዝም አለ???!!!?😊😊😊😮😮😅😊😊😊😮😮😮
@abayneshmekuria9017
@abayneshmekuria9017 3 сағат бұрын
"keendegena???" Tsige Dibu???? Woldesemaiyat, ketema Yifru??? ". Yilale ye he balege. There is more vulgar that is not supposed to be admitted with this kind of dignified interview. "Aregechewalehu" says some, that is ridiculously shame.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН
EMS ዜና  Thu 12 Dec 2024
14:59
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,9 М.
#የበሻሻው መጨረሻ
58:32
KENDEL TUBE
Рет қаралды 9 М.
EMS Eletawi የዲፕሎማሲው ክሽፈት Thu 12 Dec 2024
1:20:13
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 12 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН