ሰይጣን እንጂ የስጋ ምኞት የለም || ዶ/ር ቢኒያም በለጠ መቄዶንያ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.75

  Рет қаралды 24,566

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 3 күн бұрын
በዘመኔ ከተማ ውስጥ "ክርስቲያንነትን" እየኖሩ ከሰበኩ ጥቂቶች አንዱ ይህ የሥላሴ አሽከር ነው። በግብር የሚመስሉህን ያበርክትልን!!! የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!
@እምነትተስፋፍቅር
@እምነትተስፋፍቅር 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያንተ ስንክሳር ተፅፎ ልጆቻችን እንደሚያነቡት እርግጠኛ ነኝ ቤተክርስቲያን ውለታህን አትረሳም ትዘክርሃለች❤
@MelatMoges-z6o
@MelatMoges-z6o 3 күн бұрын
በጣም ማርያምን ሰው መሆኑን ያልሳተ 🥹እንዳንተ መኖር እንድንጀምር እግዚአብሔር ይርዳን
@BekiTinsu
@BekiTinsu 3 күн бұрын
fetarin hule yemasebew egnam behywet eyale eyeheden gulbetun eyesamen bereket benosd?
@takelederesa
@takelederesa 5 күн бұрын
ፈጣሪ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እጅግ በጣም ጥንካራ የበጎ ሰው ቢኒያምን የምትወዱ በላይ ክ እናሳየው❤❤❤
@tewoderosedesalegn
@tewoderosedesalegn 4 күн бұрын
ብንያምን ሳየው እግዚአብሔርን አየዋለሁ በዚህ ዘመን ብንያምን ሰለሰጠኸን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን::
@Meskerem_orthodox
@Meskerem_orthodox 2 күн бұрын
እውነት ነው
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 4 күн бұрын
መጀመራያ ፅድቁን እና መግስቱን እሹ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችሆል❤️ ቢኒያም እሄንን ተረድቶል ብዬ እምናለሁ👍🏾ያፈራው ፍሬ ስለሚመሰክር🙏🏽💚💛❤️
@RekikTubeረቂቅቲዩብ
@RekikTubeረቂቅቲዩብ 4 күн бұрын
ዶር ቢኒያም በጣም የታደለና እግዚአብሔር የወደደው ሰው ነው። ታድሎ
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 4 күн бұрын
ቢኒያምን መርቁት እንጅ አታወድሱት የሚጠቅመው ምርቃቱ ነው ውዳሴው ግን ይጎዳዋል ዋጋውን በምድር ለማስቀረት ጥረት እያደረጋችሁ ነው፤ ምስጋናና ውዳሴ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስፈልገው እንጠንቀቅ ። ቢኒ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክህ እኔንም ።
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 4 күн бұрын
ልክ ነው::
@MeronSeifu-xe4yn
@MeronSeifu-xe4yn 4 күн бұрын
ማኔ ለህይወታችን አርአያ የሚሆኑ ሰዎችን ነው ምታቀርብልን ቀጥልበት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 5 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ለአንተ የሰጠው ኑፁ ልብ ለኛም ይስጠን እግዚአብሔር አሜን. የደዎች አባት, እግዚአብሔር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን ❤️
@ታሪኩbu3zq
@ታሪኩbu3zq 4 күн бұрын
ቤንያም ጠንካራ ነው መስረትህን መሰረትክ ጅግና ውንድ የሁንክ ሰው :እየሱስ ሲጠማ ያጠጣህ :እይሱስ ሲራብ :ያበላክ :እየሱስ ስበርደው ያለበስክ :: ጅግና ኣስተዋይ ቀና ልብ ያለክ የእግዚአብሔር ሰው ነክ::
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 4 күн бұрын
ጠንካራና ደግ ቢንያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ ❤
@betelihemguade8491
@betelihemguade8491 21 сағат бұрын
ክርስትና ህይወት ሲሆን እንዲህ ነው❤❤❤እግዚአብሔር በፀጋ እና በጤና ያኑርህ ቢኒዬ❤❤❤❤❤
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 4 күн бұрын
ድጋሚም ብፈጠረ ሩብህ አልደርስም በራሴ እዳፍር የት ነኝ ብዪ እድጠይቅ አድርገህኛል 😢😢😢 ልቦና ስጠኝ አምላኬ ። እኔ የሚያስጨንቀኝ ምድራዊ ነገር 😢😢😢 ።
@ቃልነኝየናሆሜእህት
@ቃልነኝየናሆሜእህት 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዕረጅም እድሜ ከጤና ያድልክ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን 🙏✝️ ❤❤❤❤❤❤
@meserbeye
@meserbeye 4 күн бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ቅን ሰዉ ነሀ ዶክተር ቢኒያም እግዘብሔርን ፀጋዉን የሰጠህ የተባረክ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 4 күн бұрын
ፈጣሪ ያደለዉ እንደ አንተ ነዉ። ፈሪሃ እግዚ አብሄር ያለዉ ሰዉ ይድናል።
@Eskeda
@Eskeda 4 күн бұрын
ዶክተር ቢኒያም እንወድሀለን❤❤❤ እግዚአብሄር ጤናህን ይስጥህ ከነ ቤተሰቦቹህ ❤❤❤
@tzitagebra-v4f
@tzitagebra-v4f Күн бұрын
አንተ ለስው የምትኖር ጀግና እድሜን ከጤና ይስጥ❤❤❤
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 5 күн бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅህ ❤❤❤
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 4 күн бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 Күн бұрын
እግዚአብሔር የምትመኛትን መንግስተሰማያትን ያውርስህ እመብርሃን የቆመችልህ ሰው ነህ
@GenetGenet-ct5ow
@GenetGenet-ct5ow 4 күн бұрын
አቤት ቀናሁብህ❤መመረጥ ነው
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 4 күн бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ኃይል ብቻውን ይሰራል ባንተም ይሰራል ስለዚህ ብንያም መፅሐፍ በሥራ አየፃፈ ነው
@hirutmulugeta7180
@hirutmulugeta7180 4 күн бұрын
ያሰብከው ሀሳብ መልካም ስለሆነ እግዚአብሔር ይሳካልሃል በርታ 🙏🙏
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ 5 күн бұрын
ቢኒዬ ከአንተ ውስጥ እግዚአብሔር አይወለሁ የኔ አባት🎉❤
@amdetsionbehailu8089
@amdetsionbehailu8089 4 күн бұрын
የከተማው መናኝ ዶክተር ቢኒያም በለጠ እናመሰግናለን ።
@sebli5075
@sebli5075 4 күн бұрын
እኔም ይሄ ሰውዬ ሁሌም ሳየው ያልገባን የሆነ ብቃት ላይ ያለ ይመስለኛል
@MertnesheTegegn
@MertnesheTegegn Күн бұрын
ማኒ በእውነት ማንም ቢኒያምን እንደዚ አዋርቶት አያውቅም በጣም ነው ደስ የምትሉት
@LRE2417
@LRE2417 5 күн бұрын
ስለ አንዳንድ ሰዎች ለመናገር ቃል ያጥራል አደል!እኔም ለቢንያምና ለውድ ባለቤቱ እሌኒ ለመናገር ቃል ምንም የለኝም ይጠፋኛል በቃ ሰስታቸዋለው!የኔ መምህር በአካል አንተ ሳላገኝ አልጠራ!!!!
@Akielsa
@Akielsa 4 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ቢንያም❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 күн бұрын
እድሜና ጤና ዶክተር ቢንያም❤
@jdcell63
@jdcell63 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@tigiayalew7390
@tigiayalew7390 4 күн бұрын
በነገሮችህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 күн бұрын
የድሆች አምላክ ፣የሱም ፣የኛም አምላክ በእረጅም እድሜ ከጤናህ ጋር ይስጥህ ቢኒያም የመቆዲኒያ መስራች የአባቶች የናቶች የጎልማስዎች፣የወድም የሴቶች ፣የሕፃናት የሁሉ አባት ከእግዚአብሔር በታች።
@Haregwa
@Haregwa 4 күн бұрын
አባቴ እረጅምም እድሜ ይስጥህ
@SelamawitArkie
@SelamawitArkie 4 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ❤
@ወለተገብርኤልሰርክአለም
@ወለተገብርኤልሰርክአለም 5 күн бұрын
የኔ አባት ገብረ ህይወት በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ አምላክ ❤❤❤
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 4 күн бұрын
ውድ ብንያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hailubamlaku9552
@hailubamlaku9552 4 күн бұрын
ብንያምን ሳየው እግዚአብሔርን አየዋለሁ በዚህ ዘመን ብንያምን ሰለሰጠኸን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን:: ማንያዘዋል ጥሩ ሰው አቀረብክ
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 4 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ይስጥህ
@WibTo-n1c
@WibTo-n1c 4 күн бұрын
ምኞቴ ስለሆነ በጉጉት ነው እማየው የኔ ህልም ይህነው ይህን ካረኩ ሌላ ይሰጠኛል
@HannanP-v8b
@HannanP-v8b 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistwondimagegn6371
@tigistwondimagegn6371 4 күн бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በቅድሚያ ሁሉን ያደረገው እሱ ነውና በአንተ አድሮ አብዝቶ ይባርክህ
@MuleBaba
@MuleBaba 4 күн бұрын
ድንቅ ሰው
@HiluT
@HiluT 4 күн бұрын
❤Egziabher yemesgen ❤
@tenugebru6315
@tenugebru6315 Күн бұрын
እድሜና ጤናውን የድንግል ማርያም ልጅ ያድልክ ሌላ ምን ይባላል
@Frewe771
@Frewe771 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@JxjvtJdjjh
@JxjvtJdjjh 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ቢኒ
@felekechbender8373
@felekechbender8373 5 күн бұрын
Sila Ant Egziyabher ymesgn ❤❤❤🎉🎉🎉
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 4 күн бұрын
እግዚአብሄር ጨምሮጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን እማምላክ እቅፍድግፍ ታርግህ🙏 የምር ማኒዘዋል ኢቶብሆን እዚህ ጫካዉስጥ ሄጄ ብጭህ ይቀለኝነበር መታፈንበሽታ ወይአልቅሰን አይወጣልን የሰዉአገር😢
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጠህ አንተ መንገድ እንድንከተል እግዚአብሔር ይርዳን ::
@edentsehay3148
@edentsehay3148 4 күн бұрын
fetari edmena tena yisit wendme
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 4 күн бұрын
Manazawale betam adeke ewunete new engedocheh tekeyeru
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 5 күн бұрын
Erjem edema ketana ysth enodhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@סלמויטממו
@סלמויטממו 4 күн бұрын
አቤት በግዛብሔር ላይ እንዴት ነው የተደገፈው ያሰቀናል
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤናን ። በረከትህ ይድረሰን።
@Sofiajemal-r6g
@Sofiajemal-r6g 4 күн бұрын
እግዚአብሔር የሚገኘው እርሱን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከልብ በመፈለግ ነው ና አንተን ራስህን እፈልግሀለሁ በማለት
@HelenHabtyas
@HelenHabtyas 4 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 5 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናቹው ቢኒያም የዘመናችን አብርሃም ❤❤❤❤
@AbebeYeshanew
@AbebeYeshanew 3 күн бұрын
ዶ/ር ቢንያም እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ። ኢትዮጵያዊ ጀግና!
@RekikTubeረቂቅቲዩብ
@RekikTubeረቂቅቲዩብ 4 күн бұрын
የዚህ ሠውዬ ጥንካሬ ከባድ ነው። ምናልባት እግዚአብሔር የሚያሳየው ብዙ ነገር ይኖራል ስለማይናገር ነው እንጂ ስለዚህ ታሪኩ ቢፃፍና መማሪያ ቢሆን እንደ ሀሳብ
@mesifaris8245
@mesifaris8245 4 күн бұрын
Kale eyewot yasemalin beyale betam yemegerem temehert temeralew❤
@TaheMohemmed
@TaheMohemmed 5 күн бұрын
Wow በጣም ምርጥ ነው ማኔ
@menberworknessibu3825
@menberworknessibu3825 3 күн бұрын
Dr. ቢናያም ያስብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ የሱ ፍቃድ ከሆነ ብዙ ልፋት የለውም እድሜና ጤናህን ይስጥህ
@seraye9862
@seraye9862 4 күн бұрын
ማኔ ሰላም ከነ ልጆችህ !ሁሉ መልካም እናመሰግናለን ገና አላደመጥኩትም የነፍስን ዋጋ የሚመጥን እንደሚሆን አስባለሁ! ነፍሳችን ታስራለች በራሷ ገመድ! መለካም ዕለት!
@YonasAyehu-h9w
@YonasAyehu-h9w 4 күн бұрын
Thank you, Manyazewal, for the admirable way you conducted your interview with Dr. Biniam. The respect and thoughtful approach you demonstrated are truly commendable. Your interaction reflects the biblical principle found in Philippians <a href="#" class="seekto" data-time="123">2:3</a>: "Do nothing out of selfish ambition or vain conceit. Rather, in humility value others above yourselves." It’s inspiring to see such consideration and honor in your questions and demeanor, echoing Proverbs <a href="#" class="seekto" data-time="901">15:1</a>: "A gentle answer turns away wrath, but a harsh word stirs up anger." Your ability to foster a respectful and meaningful dialogue sets an example of how we can communicate with humility and grace. Keep up the excellent work-your efforts are making a positive impact!
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 4 күн бұрын
ቢኒያም "የማረባ ሰው ነኝ እኔ" ሲል ሳቄ አመለጠኝ:: ማርያምን! እኔስ ምን ልባል ነው የሚለውን ነገር አስቤ መሰለኝ::
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 4 күн бұрын
አቤት ትህትና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።ማንያዘዋል በረታ በጣም ጥሩ ጥሩ ሰወችን እየጋበዝክልን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@GirmaSerani
@GirmaSerani 4 күн бұрын
ቢኒ ደጉ ሳምራዊ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 4 күн бұрын
i thank GOD for your blessing.
@AyanoKawdaita
@AyanoKawdaita 4 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል።
@Yesharg
@Yesharg 5 күн бұрын
Dr Binyam kelibu Ye Egziabher sew ewnet tadileh Endizih aynet nitsu lib silaleh. I could listen to you all day everyday. Is inspiring. Please pray for me
@YenataYenu
@YenataYenu 5 күн бұрын
You are amazing person...accept Jesus lord as your savior.... Jesus is above everything... Jesus saves.
@kangmoabel
@kangmoabel 5 күн бұрын
He already accepted jesus in 40 days ❤❤
@YenataYenu
@YenataYenu 5 күн бұрын
@kangmoabel Jesus is life
@kangmoabel
@kangmoabel 4 күн бұрын
@YenataYenu doing what Jesus said is the life not just talking
@YenataYenu
@YenataYenu 4 күн бұрын
@@kangmoabel yeah u are right but doing good things without accepting Jesus as person saver is vanity. Accept him brother
@TekleHonelign
@TekleHonelign 4 күн бұрын
ጴንጤ ክርስቶስን ዕውቅ ሲል በጣም ያስቃል።
@tenad7309
@tenad7309 4 күн бұрын
ማኔ ዛሬ በጣም ትልቅ ሀሳብ ያለው ሰው ነው:: ዶ/ር ቢንያም በለጠ ይሄንን ሁሉ በጎ ስራ እየሰራ? ምን ሰራሁ የሚል ሰው ነው:: ይገርመኛል? እያንዳንዳችን እኔስ ምን ሰራሁ ማለት አለብን:: ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተባረኩ🙏🏾እኛም በውጭ ያለነው በሚድያም ቢሆን እየተከታተልን ነው እግዚአብሔር ይርዳን🙏🏾
@tinsaieY
@tinsaieY 4 күн бұрын
Egziabher yitebkeh, yanten araya endeneketel yirdan❤❤❤
@yaredfissiha8095
@yaredfissiha8095 4 күн бұрын
Biniyam yesew wehalik
@TsehayneshBiruh
@TsehayneshBiruh 4 күн бұрын
Egizaber yetemesegene yihun 🙏🙏🙏🥰🥰
@AAamanuel12AAamanuel12
@AAamanuel12AAamanuel12 5 күн бұрын
I am the first one
@peri911
@peri911 2 күн бұрын
Tebareklegn bini kante bizu temrealehu ene dekamawa ante yegebah tilq yamlak fqr asqenagn sew mehon tiliqenet new enameseginalen❤
@berhanemeskelalemayehu7351
@berhanemeskelalemayehu7351 4 күн бұрын
ያዕቆብ መልዕክት 1፣27 ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው። መባችንን ለመቀዶንያ ማድረግ ትክክለኛ ነገረ ይመስለኛል, ለአንዳንድ ፖስተሮች v8 እና ሱፍ መቀያየርያ ከምናደርገው የእግዚአብሔርን ገንዘብ
@gugsagugsa8934
@gugsagugsa8934 4 күн бұрын
Wuuuf egziabher edme yistih.yante aynetun sew yabzalin
@IsraelKasa-t9e
@IsraelKasa-t9e 4 күн бұрын
ምን ቃል ይኖራል አንተን ለመግለፅ
@Senayytube
@Senayytube 3 күн бұрын
betam teru hasabe new
@hananigussie8624
@hananigussie8624 4 күн бұрын
ዲያቆን ሄኖክን እባክህ
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 4 күн бұрын
ገብረህይወት አንተ አልረባም ካልክ እኛ ምን ልንል ነው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@SecoMan-o3m
@SecoMan-o3m 4 күн бұрын
በየ እምነቱ ማለት ግን ምን ማለት ነው ፈጣሪ በኣንድ እምነት ኣደለም እንዴ ሚገኘው
@ማርያምናትአናቴ
@ማርያምናትአናቴ 4 күн бұрын
Egziabher ytebkh wagah besemay tagegnalew endate aynet sew yabzaln fetari enwedhalen endate sew yargen
@seblegetachew2110
@seblegetachew2110 4 күн бұрын
"ምክኒያት እንሁን"
@mesayalemayehu579
@mesayalemayehu579 4 күн бұрын
ቢኒ ሥራውን እየሰራ ነው። እግዚአብሔር ይባርከው፤ የምገልጽበት ቃል የለኝም። እኔ ግን አስተያየት ያለኝ ለአቅራቢዎች ነው። አንድን ሰው ቋንጣ እስኪሆን ከአንድ ሚዲያ ወደሌላ ሚዲያ የምትቀባበሉት ነገር ይሰለቻል ፤ ቢታሰብበት መልካም ነው።
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 4 күн бұрын
ቢኒያም በተለይ ኢትዮጲያ ውስጥ በተለይ በዚህ ዘመን ሰው ሰው የሚሸት የዘመኑ ጀግና የምድር ህይወት የውሸት መሆኑ የገባው ብቸኛ ሰው ነው
@EyruseJarry
@EyruseJarry 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 5 күн бұрын
🙏
@bellatafara7821
@bellatafara7821 4 күн бұрын
❤❤❤ 👍
@ellenieellenie5941
@ellenieellenie5941 4 күн бұрын
መልካም ሰሪ ነው በርታ። እኞም በሱ ሀምሰሸል ነው የተፈጠርነው። እኔ እምሰረዉን ሁሉ ትሰሪለሸቺሁ ነው የሚለው። ፍቀር ፍቅር ነው። አይቀጣም ሀጣአተኞም አይደለብም። ህይወት ትምህርት ቤት ነው። እዬተመሸርን ነው። ሁላቺንም የዘላለም ህይወት አለን። ሰጋ ነው ነፎሰ አንዴ ሰው ከተወለደ እየተመላለሰ ይወለዳል አላማ ፍቅር እዉነትን እሰክንይዝ። መፀሀፎ ቅዱሰ 80/00 እውነት 20/00 ፈጠሪ ነው እነኞ እሪሳቺን ሀይል እንዳለን እንዳናውቅ ደሞ ለመግዛ እንዲመቺ። ዋናው ሰሪቺን ነው ያልተጣሪ የሀይማኖት ወሬ ለሰሪ አይመቺም ። አንዱ የአነዱን ሰክም ይቨከም። ፈጣሪ ሀጣያተነኞ አልፈጠረም። ሰሪ ብቻ ነው አላማአቺን። የሀይማኖትና የካልቸር ነገር አለምን አጠፋ ። ሰሪ ሰሪ ሰሪ ።
@MotiGemeda-p8h
@MotiGemeda-p8h 3 күн бұрын
ዶክተር ብኒያም ጨው ነው!
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 3 күн бұрын
ይኸው ከአንተ ጋር ህግ ተምረን ተመርቀን የውሸቱንም የእውነቱንም ጉዳይ ይዘን ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት እንወዘወዛለን። ስንቱን እንዳስለቀስነው ፈጣሪ ይወቅ። በትምህርትህ እና በውጤትህ ከእኛ በላይ ነበርክ።በችሎታህና በብቃትህ ከጫፍህ አንደርስም ነበር። ከገንዘብና ተራ ዝና ይልቅ ሰውነትን መረጥክ። አንተን ሳይ እኔ በራሴ አንገቴን እደፋለሁ።
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 3 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጃዕብናቓደም
@ጃዕብናቓደም 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 799 М.