ንቃ || Wake Up _ Part 3 _

  Рет қаралды 24,840

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@SulemanShikur
@SulemanShikur 11 ай бұрын
ብዙ ብዙ አሰልቺ ሰዎች በሞሉበት ሀገር ሰናይ የሆነ ጥዑመ-ልሳን ሰለምታሰማን/ሽኩረን
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 11 ай бұрын
..በተለይ የግብዝነት ደረጃው..exponentialy እያደገ ነው...
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 11 ай бұрын
አቶአሽናፊታዬ ታላቁጌታ አላህመልካም ነገርንሁሉ ያብዛልክ ክፉ አይንካህ በሰማነው ምንተገብር አላህያርገን ያዳመጥነውን ይህን እውቀት ደመነፍሳዊፓተርን አላህያርግልን። አቶአሽናፊትምህርቶችክ ደስነው ሚለኝ ተችያረገኛል እራሴንነው ማይበት በልጅነት ጊዜየተደረኩት ቡሊ ለራሴ የወረደሰልፍ ኢሜጅ እንዲኖረኝ አድርጓል ያንተን ስልጠናየምከታተልበት አንዱምምክንያት ይህነው እናከልብ አመሰግናለው።
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
ሰላም, አቶ አሼ, ይገርማል የሰውን ማነት ጠንቀህ ነው የምታውቀው ይገርመኛል ተሰጦህ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ 🙏🏾💕
@GechoGoldenEagels
@GechoGoldenEagels 11 ай бұрын
አሼ ተዝቆ የማያልቅ እዉቀት ባንተ ዉስጥ አለ ስለምታካፍለን የህይወት ስንቅ እናመሰግናለን!!! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤🙏🙏🙏!!!
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 11 ай бұрын
mr.ashe....am luck enough to get a mentor like you....i think am blessed !
@user-bo8sl4iv2n
@user-bo8sl4iv2n 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ኣሼ ❤❤❤
@ademkedir4693
@ademkedir4693 11 ай бұрын
We need this thought that must be included in Ethiopia. Education Circulm. For future. Generation.
@HjxDighx
@HjxDighx 11 ай бұрын
Ato Ahe Ate Tileyalek Timihiretik Liyuu Mefesininm Seganim Yemiyades FETARE Aunim Mogesina Masitewal Tibebuin Yabizalik !!!Tebarekilin!!! 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ Ameeen Ameeeen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 11 ай бұрын
precious!!!!! Thus the master is the one who catches him and the one who cannot reject him. Believe me, I'm a nurse, I've been working for 18 years, that's how you say it. You've told me what I always tell doctors and they tell me I'm crazy. In the end they are proving me right. I don't care what others say but I respect other people's decisions. Thank you for showing me that I'm not that crazy.
@derbiebelay8063
@derbiebelay8063 11 ай бұрын
I always enjoy and learn a lot when I listen Maybe to this video with in 13 hours I listen 5 or 6 times I listen all videos every day I’m not going to say BUT I said thank you haha My nxt stap will be exercise in life
@solomontagesse2115
@solomontagesse2115 11 ай бұрын
STAY BLESSED ASHE
@hanasesay4974
@hanasesay4974 10 ай бұрын
Your are sweet teacher thank
@Gete-i6s
@Gete-i6s 2 ай бұрын
Thanks Ashenafi
@hayathussen254
@hayathussen254 11 ай бұрын
እኮን ሠላም መጣችሁ ግን እየዘገያችሁ ነው እምመጡት በጉጉት ነው ነው እመጠብቃችሁ እረግጠኛነኝ እልሜ አሣክቼ በአካል እደማመሠግናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@Senper_media
@Senper_media 11 ай бұрын
ራዕይሽ ላይ ለመስራት ምን ያህል ዝግጁ እንደሆንሽ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎችን በመተግበር ጀምሪ ምክንያቱም ያንን ነገር እየተገበርሽው ውጤት ሲዘገይ በፅናት እና በጉጉት መጓዝ ከቻልሽ ያ ያንቺ ራዕይ ይሆናል ግን ውጤት ሲዘገይ ያንን ነገር ወደሽው ካልቀጠልሽ ከቤተሰብ የተጋባብሽ ወይም ውጤት ላይ ብቻ ያተኮረ ነው ማለት ነው። ከተሳሳትኩ አርሚኝ🙏
@Berz158
@Berz158 11 ай бұрын
It is so amazing and wonderful way of coaching and advice god bless your knowledge and energy and more ages to you.
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ👍
@nebiatdebesay245
@nebiatdebesay245 11 ай бұрын
Stay blessed sir
@AbiyotBiraraAbiyot
@AbiyotBiraraAbiyot 8 ай бұрын
Wow endet endemameseginh Alawkim ashu
@AfomiyaDaniel-r3z
@AfomiyaDaniel-r3z 11 ай бұрын
4 menged
@meleseamsalu2315
@meleseamsalu2315 10 ай бұрын
Ashe amsegnalehu. erasen lemayet zgju endhon adrgehgnal
@BereketTadesse-l6v
@BereketTadesse-l6v 11 ай бұрын
አሼ እንኩዋን በደህና መጣህ አመሰግናለሁ
@davegov8258
@davegov8258 11 ай бұрын
Great
@KedijajemalRozi
@KedijajemalRozi 10 ай бұрын
ሰውየውን ስወደው 😂😂እኔም እንደዚህ አይነት ሰው መሆን እፈልጋለሁ ንግግሩ ምንም ይሁን ትክክለኛ ነው
@tamiratshengene287
@tamiratshengene287 11 ай бұрын
አሼ በጣም አመሰግናለሁ ገና አሁን መኖር ጀመርኩኝ
@Sadikhadre
@Sadikhadre 28 күн бұрын
ብዙጊዜ ራሴን የሚቀይር ስሞክር ወይም አሪፍ እየሄድኩ የሆነ ማለፍ የሚከብደኝ ቃል አለ መለፍ ከብዶኝ አደለም ረሴን መሳመን ፈልጌ ነው
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 11 ай бұрын
ዛሬ ሙሉ ቀን ሳዳምጥ ነው የዋልኩት ቀኔን አሳምሮልኛል
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SARAHSeraka
@SARAHSeraka 11 ай бұрын
አሽየ,የኔ,መልካም,ሰው
@tenagnefekade4276
@tenagnefekade4276 11 ай бұрын
አሼ እግዚያብሔር ይባርክህ! The project betam የተባረከ I don't know what to say no words. እኔ የምለው publicize መሆኑን ለማይፈልግ ሰው can you make a short film (based on true story ተብሎ) it creates opportunity film makers, actor/actress . Please see ( Dhar Mann) By the way do you need a finance manager ( Arif manager alehuleh)
@alraeecelle399
@alraeecelle399 11 ай бұрын
👍👍👌👌
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 11 ай бұрын
thanks mr.ashe...እኔ ግን ቅጥርን በጭራሽ አልፈልግም ..."ቅጥርን ግን አያሳድግም ብያለሁኝ?!...አላልኩም"..የራሴ company ስለምፈልግ!...ቅጥር የሚባል ህልምን እያጨናገፈ ደሞዝ የምትባለው drug እያቀመሰ ህይወትን ማባከን ሆኖ ነው የሚሰማኝ !
@Teshome157
@Teshome157 11 ай бұрын
እነ 12ክፋል ተማሪ ነኘ ምን ትመክራኘለ እባክ አቶ አሸናፈ አጨረ መረልክት ስጠን ትምርት እደጨረን በአካል መተን እሳተፈለዉ
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
የጠየከው ነገር አልገባንም፤ ልታብራራልን ትችላለህ እባክህ?
@Teshome157
@Teshome157 11 ай бұрын
ene 12 clss temri neng enam malt yefalkut 1) degree baynorng hewote wust magolbng nager yenorl ? 2 balhebt mawu nw mafelagew enam leze tmrt yesfalgal ? 3 esit ate mn tamkrengl bemar nw wayes yetamrk ena basinsis yesarawu abre masekd alebng wayes edet barg nw wutem mwunwu ? '
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 11 ай бұрын
ትችላለህ
@TrhasHayle
@TrhasHayle 11 ай бұрын
❤❤❤
@KedirHajisheko-yt5ji
@KedirHajisheko-yt5ji 11 ай бұрын
@emayeethio6613
@emayeethio6613 11 ай бұрын
when you reach the 3rd part,in many videoes you say that we have to finish quickly. what if there is a 4th part and it is explained? I appreciate your work
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
What I didn't get is, 'How can we extend the 4th part while the seminar is completed in the 3rd part?' Thank you for your idea.
@emayeethio6613
@emayeethio6613 11 ай бұрын
ብዙ ቪዲዮዎች ላይ 3ኛው Part ላይ ስትደርስ ፈጠን ብለን መጨረስ አለብን ትላለህ :: ዋናው መፍትሄ ላይ ምነው ? መጥተን መማር ለማንችል ….4ኛ Part ቢኖረውና ቢብራራስ ? አመሰግናለሁ ::
@hayathussen254
@hayathussen254 11 ай бұрын
አድ ጥያቄ እኔ የተፈጠረኩለትን አላማ አግቸዋለሁ ግን ከቤተሠብ የወሠድኩት ይውን ፈጣሪ በውሥጤ ያሥቀመጠው እደት እለየዋለሁ ምክናየቱም አገኝሁት ያልኩት ቤተሠቦቸም እምሠሩት ነገር ነበር ከነሡ የወሠድኩት መሠለኝ አመሠግናለሁ
@GechoGoldenEagels
@GechoGoldenEagels 11 ай бұрын
ዋናዉ ማግኘትህ ነዉ!! እንኳን ቤተሰቦችህ ዓለም ሁሉ ቢሰራዉ ምን ቸገረህ ስትሰራዉ ነፍስህ ከተደሰተች ጥሪህ ነዉ ቀጥል!!!
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
እስካስደሰተህ ድረስ ስለዚያ ምን አስጨነቀህ! እየሰራህ እራስህን አዳምጥ!
@HjxDighx
@HjxDighx 11 ай бұрын
Yeqereta Ato Ashe Malete New
@sufianabdi6952
@sufianabdi6952 11 ай бұрын
Where is the place of training?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
📍ቦሌ አትላስ ከ 2ሺህ ሐበሻ ገባ ብሎ፣ ማግኖሊያ ሆቴል 📞ለበለጠ መረጃ፡ +251988068511 ይደውሉ።
@TrueLove-j9g
@TrueLove-j9g 11 ай бұрын
ሴሚናሪው ጥሩ ነው እኔ እስከ አሁን ራዕይየን አላገኘሁትም እንዴት ፈልጌ ላግኘው?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 ай бұрын
ፍለጋው ይቀጥል፤ ስለማገልገልና በሌሎች ሰዎች ህይወት ላይ በጎ ተጽእኖ ስለማሳደር ብታስብ ስጦታህ ግልጽ ይሆንልሃል! በርታ!
@fikirefilimon9635
@fikirefilimon9635 10 ай бұрын
Stay blessed sir.
@gemechudido3792
@gemechudido3792 11 ай бұрын
@brtukan8684
@brtukan8684 11 ай бұрын
❤❤
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Efi2127
@Efi2127 11 ай бұрын
@sinduteklebirhan7703
@sinduteklebirhan7703 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ንቃ || Wake Up _  Part 4_ #Monday_Impact_Seminars_With #Mr_Ashenafi_Taye
1:00:59
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ንቃ || Wake Up _ #Monday_Impact_Seminars_With #Mr_Ashenafi_Taye
1:08:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН