እንቁላል በድንችና በጥቅል ጎመን አሰራር |ፍሪታታ |how to make frittata

  Рет қаралды 45,978

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪልኝ 🙏 እኔም እሰራዋለሁ ያንቺ ግን ለየት ያለ ነው ጎበዝ በርቺ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 жыл бұрын
ዋው ፍጥነት ጎበዝ የረዘመ ቪደወ አልወድም
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
ዋው እደት እደሚያምር በቃ ባለሙያ አደረግሽኝኮ ሜሉየ አመሰግናለሁ ውደ
@rahelzewdie1939
@rahelzewdie1939 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሽ
@GfddReewq
@GfddReewq 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ጎበዝ ውድ እህታችን .በርቺ .በጣም .ቀላልና .ጣፋጭ ይመስላል .እኔም ሰርቼ .እሞክራለው .
@digitechcell9187
@digitechcell9187 4 жыл бұрын
አሪፍ. ነው
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባርከ ሜሊ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚሊዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@misredamsew6115
@misredamsew6115 4 жыл бұрын
Si dinqisisuu hafun hin danda'amuu . Yen liyu biyeshalw wube sira new 🌹🌹🌹🌹🌹🍇🍇🍇🍇🍇
@veronicaborie974
@veronicaborie974 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅሾ ሽ ይባረክ👌👍
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 4 жыл бұрын
ልዩ ነው ተባረኪ
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 4 жыл бұрын
ወይ ሜሊዬ የዛሬው ደግሞ ጉደኛ ነው እግዜአብሔር በስራሽ ሁሉ ይግባ የኔ ቆንጆ
@kijanayele7067
@kijanayele7067 4 жыл бұрын
በጣም ቀለል ያለ እና ቆንጆ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን
@mekdeswolde8809
@mekdeswolde8809 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ጎበዝ
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ወይ ጥበብ ይህን ጥበብ ነው የምለው ውዴ ተባረኪ ።ስላገኝሁሽ ተጠቀምኩ በጣም በጣም በጣም
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በርቺ ሜሉ እጅ ሽ ይባረክ
@Yagerlij7016
@Yagerlij7016 4 жыл бұрын
Tebareki yene balemuya.
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 4 жыл бұрын
አቦ እጆችሽ ስራ ሁሉ ይባረክ እወድሻለሁ።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ 👍👍🥰
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ሜልዬ ምርጥ ነው 👌
@fanosforkids5477
@fanosforkids5477 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው 🙏🙏🙏 ከጥያቄም አይገባም👌👌👌👌👏👏👏
@menberekidane9529
@menberekidane9529 4 жыл бұрын
Wow adenkenesh kalat ateren. Thank you so much for sharing.
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
Hi melly በጣም ያስጎመጃል thank you for your sharing
@maya7837
@maya7837 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እንደዚህ አይነት ነገር በልቼ ባላውቅም ምርጥ ነዉ።😁
@fireworkasefa8621
@fireworkasefa8621 4 жыл бұрын
እሞክረዋለው የኔ ጎበዝ
@emmanu1gna
@emmanu1gna 4 жыл бұрын
ጎበዝ.. !!!
@truyaitesfu9043
@truyaitesfu9043 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሞክረዋለሁ
@prophetdesalegnashe729
@prophetdesalegnashe729 4 жыл бұрын
Woooooow blesss u ...ijish yibarek...machem balbelam kkkk
@meseretm5015
@meseretm5015 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@tinahailu412
@tinahailu412 4 жыл бұрын
Wow! It's looking delicious and healthy .Thanks for all brilliant tips & tricks !Stay blessed !
@nunufantahun2611
@nunufantahun2611 4 жыл бұрын
እኔ እንዳንች ዓይነት ባለሞያ አላየሁም ተመችተሽኛል አቦ እጅሽ ይባረክ
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@lucydane1667
@lucydane1667 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 4 жыл бұрын
ሜሊ የዛሬውም እንደሁልጊዜው አሪፍ ነው !!! በርቺ !!! እናመሰግናለን!!!
@zinashtesema9578
@zinashtesema9578 4 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው በርች
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 4 жыл бұрын
Yasgomegal..weekend kurse tesera! Bless you Mely.
@zmzmhabashi4971
@zmzmhabashi4971 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩነው በርቺ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
That looks so delicious u like it 😋 thank you for sharing 😍🤩
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ምንግዜም ምርጥ ባለሞያ በርቺ
@tsegatecle775
@tsegatecle775 4 жыл бұрын
I will try it Thank you for sharing
@selamefrem5829
@selamefrem5829 4 жыл бұрын
Good job. I will definitely try it 👍🏾
@yeshinigatu8332
@yeshinigatu8332 4 жыл бұрын
Wow wow
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊ
@sefinebe435
@sefinebe435 4 жыл бұрын
Betam Arif new thank you
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 4 жыл бұрын
Betam konjio aserare nw meliya egeshe ybarek
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ሲያምር ነገ እሰራለው
@እሙነጃት-ዸ4ፀ
@እሙነጃት-ዸ4ፀ 4 жыл бұрын
በርች❤❤❤❤❤❤👍
@emutube4860
@emutube4860 4 жыл бұрын
Wowww berchi samri
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 4 жыл бұрын
Love your recipe. God bless you! Enjoy
@messeret911
@messeret911 4 жыл бұрын
Woweee so yummy 😋😋😋 thanks 😘
@mickyy8326
@mickyy8326 4 жыл бұрын
yetsom piza sertesh asayin meli sweet
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye wow you make me crave 👌😋siditidit yale thank you for sharing Stay blessed 🙏🏾❤️
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ይሄ ያረቦች ምግብ ነ ዉ አረቦች ለልጆቻቸዉ ይሰራሉ
@getanehlulu657
@getanehlulu657 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቀጣይ በት እወድሻለሁ ሜልዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እኔም አክባሪህ ነኝ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Thank you dear 🙏🏾🙏🏾🙏🏾you did a great job.👏🏽👏🏽👏🏽
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 жыл бұрын
በጠም ፈተ አርግተ ነዉ የሰያሽሁ በርች መልክ ይስጠን እንጅ ሙያ ከዩቶብ ሀሀሀሀሀ
@libonaminase4101
@libonaminase4101 4 жыл бұрын
Ye arif metibesha brand nigerin
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 4 жыл бұрын
I can't wait to try it looks good
@sabasaba3547
@sabasaba3547 4 жыл бұрын
Excellent!!! 👍I like it! Thank you Melly !!!
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Betam arif new melly
@soliyanasoli4272
@soliyanasoli4272 4 жыл бұрын
ሞክሬያለሁ በጣም ይጣፍጣል 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሶልያናዬ
@akakiresort1723
@akakiresort1723 4 жыл бұрын
Thank you dear
@setanmechnewdemoyegatansem924
@setanmechnewdemoyegatansem924 4 жыл бұрын
Wow
@LidiaHaile-g7l
@LidiaHaile-g7l 4 жыл бұрын
Betam adnqiesh alehign egzeabher rejim edmiena tiena yestsh!
@oromiyaalalistuu9678
@oromiyaalalistuu9678 4 жыл бұрын
wawawawaw yene konjo 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤💋💋✅💯💯💯💯💯💯💯
@ruthtesfahun6392
@ruthtesfahun6392 4 жыл бұрын
እኔ የሴት ቁንጯ ብይሻለው በጣም ጎበዝነሽ
@merryschannel8612
@merryschannel8612 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥልኝ እባክሸ በቶሎ የሚያከሳ ምግል ካለ አሳየን እባክሸ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
I love it! Thank you for sharing!
@habeshalove7466
@habeshalove7466 4 жыл бұрын
Mellat konjo eski metsatsa endat endamesara asayegn
@agerejigu3641
@agerejigu3641 4 жыл бұрын
ሜሊ ከምግቡ ተጨማሪ ወሬሺ እና ሳቅሽን እወድልሻለዉ ሁሌ ይመችሽ
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 4 жыл бұрын
thanks dear
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 4 жыл бұрын
Its vary good mally if you have Japan wabsit all you get I hope you know it thanks!
@genetsida8336
@genetsida8336 4 жыл бұрын
Bravissima Melly
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 4 жыл бұрын
በነገረሺላይ ምግቦችሺ ውሰጤናቸው ቤት አፈራሺ በቀላላሉ የሜገኝ ሰለሆኑ
@pkk5893
@pkk5893 4 жыл бұрын
ባለሞያነሺ
@ruthtesfahun6392
@ruthtesfahun6392 4 жыл бұрын
👍
@sanyiioromo732
@sanyiioromo732 4 жыл бұрын
Wawwwww
@Oromummaa99
@Oromummaa99 4 жыл бұрын
Wow konjo nw kelal sira nw demo
@Oromummaa99
@Oromummaa99 4 жыл бұрын
Meliye tilant yeserashun migib enem sariche belaw betam konjo migib nebere wellahi ameseginalew
@tdros1364
@tdros1364 4 жыл бұрын
Wwwwwww100%100
@berhaneyemane4483
@berhaneyemane4483 4 жыл бұрын
ganate ayalane takiyatalashe
@meklitj_balvin6208
@meklitj_balvin6208 4 жыл бұрын
Be pizza mesriya bseraws?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ይሆናል
@meronadisu1844
@meronadisu1844 4 жыл бұрын
Tekel gomenu weha selmiyz yaschgral bye asbakw
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ከቁላልጋ ይዋሀዳል ሞክሪው ፈጣን እና የሚጣፍጥ ነው
@fozyaseid4832
@fozyaseid4832 4 жыл бұрын
yenech shinkurtshin mefcha sewdelsh yet new magegnew
@Oromummaa99
@Oromummaa99 4 жыл бұрын
Well come
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
👌👌👌
@tiruyesisay6234
@tiruyesisay6234 4 жыл бұрын
ዝኩኒ ምንድነው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ባማርኛም ዝኩኒ ነው
@hannagelaye7013
@hannagelaye7013 4 жыл бұрын
Make some simple foods
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀንዬ ይሄ ከባድ ነው?
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 4 жыл бұрын
ሰወድሺ አጀማማረሺላይ ጸጉረሺን ነሰንሰሺ ሰለነበረ ማረቤት ምግብ የምሰሪው በጣም ይደብረኝ ነበረ አሁን አሰተካክለሻል ውዶ በረች
@hiwetshow1769
@hiwetshow1769 4 жыл бұрын
🤩🤩😃😃
@kidistabere1052
@kidistabere1052 4 жыл бұрын
Be oven ayhonim?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
በሚገባ ይሆናል ቅድስት ነገር ግን እኔ በተቻለኝ መጠን ሁሉንም እንዲያማክል ስለምፈልግ ነው ኦቭን ያለውንም የሌለውንም
@kidistabere1052
@kidistabere1052 4 жыл бұрын
Lik nesh melu. Ewunet ejig betam gobez nesh. Berchi
@natanaelt8543
@natanaelt8543 4 жыл бұрын
You are amazing. ግን ምን አስቸኮለሽ ለመቅመስ😸
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ክክክክክ ደጅ እንዳላስጠናችሁ ነዋ ለናንተ ለማሳየት
@natanaelt8543
@natanaelt8543 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Or tell your editor to skip that painful moment 🤓
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ሶንወድሽኮ ❤
@gy8086
@gy8086 4 жыл бұрын
Selame lanchie dear mally!!
@martabiru444
@martabiru444 4 жыл бұрын
💚💛❤️
@woinalemu8537
@woinalemu8537 4 жыл бұрын
አትጠራጠሪ ይሞከራል
@tigistmera323
@tigistmera323 4 жыл бұрын
Hulam adnakish nege
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ትግስትዬ
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 4 жыл бұрын
❤❤❤❤
@ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ
@ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ 4 жыл бұрын
ቆይ ካሜራ የያዘውን ለምን አታቀምሺውም እኔ ምራቄን አስመጠጥሺኝ እናመሰግናለን
@ተስፈኛይቱየአላህባሪያ
@ተስፈኛይቱየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ ሞያ ከይቱብ :
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
ለጥምቀት የሰራሁት ልዩ ልውስ አሰራር
13:46
Melly spice tv
Рет қаралды 11 М.
Crispy Potato Buns | Easy Homemade Recipe
28:27
Kənd Həyatı
Рет қаралды 1,7 МЛН
በርካቶችን ለሞት ያደረገው አደጋ!
10:46
Nahoo TV
Рет қаралды 3,3 М.
ለልጄ ቁርስ ምሳ እራት ምን ልስራ ቀረ
12:34
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН