ሰው መንፈስ ነው ወይንስ መንፈስ አለው?

  Рет қаралды 17,019

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

4 жыл бұрын

Memorable moment

Пікірлер: 158
@eliasgezahegn7854
@eliasgezahegn7854 Жыл бұрын
ትምህርትህ ተመችቶኛል
@TalimosGoa-oy7op
@TalimosGoa-oy7op 3 ай бұрын
እንድት ያለህ የመንፈስ ቅዱስ ትምህርት ነው ዋው አይኔን በትምህርትህ ከፍተልኛል ተባረኩ።
@dawitwelegebrial5038
@dawitwelegebrial5038 Ай бұрын
You are blessed!!so anointed!
@temesgenyohannes6903
@temesgenyohannes6903 3 жыл бұрын
I have got the point and highly satisfied! God bless Man of God!
@menberepalmore7248
@menberepalmore7248 2 жыл бұрын
Thank you and God bless you!
@birukbaheru131
@birukbaheru131 2 жыл бұрын
ተባረክ ኃይሉሻ ይህ ትምህርት ትእግስት ይፈልጋል
@abeni3190
@abeni3190 4 жыл бұрын
May God bless you i learned very much
@user-pd7jr2ws9d
@user-pd7jr2ws9d 7 ай бұрын
በጣም ተባረክ
@user-pd7jr2ws9d
@user-pd7jr2ws9d 7 ай бұрын
ሀይልሻ ተባረክ ወንድሜ
@mamearagaw6762
@mamearagaw6762 3 жыл бұрын
We love you, God bless you!
@tki7579
@tki7579 2 жыл бұрын
True !!True!! God bless you !
@antenehaschalew236
@antenehaschalew236 3 жыл бұрын
amen tebarek geta eyesus berrrek yargeh
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 9 ай бұрын
I learned very much , GBU Hailesh
@romangirma6854
@romangirma6854 4 жыл бұрын
Betammmnmm gebtognal endibralgne selrdhagne wondm hailu thank you 😘
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 3 жыл бұрын
haylisha fikrih yibekal. blessed
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 3 жыл бұрын
thanks hayilisha
@asmelashabera5303
@asmelashabera5303 2 жыл бұрын
Thank you
@user-pd7jr2ws9d
@user-pd7jr2ws9d 7 ай бұрын
አቤት አገላለፅ ዘመን ይባረክ
@ayantuabdulkareim1084
@ayantuabdulkareim1084 8 ай бұрын
ተባረክ ድንቅ ትምህርትነው
@tesfayedemse1861
@tesfayedemse1861 2 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነህ
@werkineshteshoome8906
@werkineshteshoome8906 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ ልጅ
@tesfayedemse1861
@tesfayedemse1861 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@user-pd7jr2ws9d
@user-pd7jr2ws9d 7 ай бұрын
ውድ ጌታ
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Жыл бұрын
Thanks a million 🙏🙏🙏🙏
@selam7386
@selam7386 Жыл бұрын
U r blessed Thankyou Can you please teaching about end time
@user-mr5tg9bp9n
@user-mr5tg9bp9n 9 ай бұрын
Prov 20:27 Ye sew menfes ye Egziabhier Mebrat new .sew menfes alew yelale. 4:15
@romangirma6854
@romangirma6854 4 жыл бұрын
Kastmarekachew temhrtoch hulu yehy temhrt bewnet yemigrem ena erasym experience yadrgkuten selhone geta abzto yebarkh yes sew menfes new nefes alew besga west yadral😘✍😘
@romangirma6854
@romangirma6854 4 жыл бұрын
Wow
@user-rx1if2ny6s
@user-rx1if2ny6s 2 ай бұрын
@deborahgaredew7347
@deborahgaredew7347 4 жыл бұрын
2 ቆሮንቶስ 5 (2 Corinthians) 1፤ ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና። 2፤ በዚህ ውስጥ በእውነት እንቃትታለንና፥ 3፤ ከሰማይም የሚሆነውን መኖሪያችንን እንድንለብስ እንናፍቃለንና ለብሰን ራቁታችንን አንገኝም።
@YET64
@YET64 2 жыл бұрын
Our Soul, that part of us that observes quietly behind what we do, think, believe, and feel, existed before this human life and will continue to exist after our present physical life transitions. For each of us, our Soul is where unconditional love, unending forgivingness, compassion, harmony, peace, and joy reside. Our Soul is a little piece of the Divine, here to experience this life and its lessons. We are, indeed, Spiritual Beings having a human experience
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 Жыл бұрын
God bless you hailesha
@temesgenyohannes6903
@temesgenyohannes6903 3 жыл бұрын
praise God.... It's amazing teaching!!! God bless you more and more!!
@samennaxy
@samennaxy 3 жыл бұрын
Outstanding. But how about daily repentance from our sins, is that necessary?
@user-nz9gp6mi2d
@user-nz9gp6mi2d 11 ай бұрын
እኔ የህንን መረዳት ዛሬ መስማቴ ነው፡፡ አንዳስብ አድርግኸኛል አመሰግናለሁ
@danielkifle1671
@danielkifle1671 2 жыл бұрын
You are blessed brother ልክ ነህ ይገባኛል አንዳንዱ ይሳደባል I am in your shoes ግድ የለም ውድ ወንድሜ ከቻልክ አታስወጣቸው እየተሳደቡም ይድናሉ በውስጣቸው ያለው ጨለማ በምትናገረው ብርን ይበራላቸዋል አንተ ውድ ወንድሜ የብርሐን ልጅ ተባረክ
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ
@tekalegnmetasebiatesemates920
@tekalegnmetasebiatesemates920 2 жыл бұрын
0pp
@loveothers6956
@loveothers6956 2 жыл бұрын
really satisfied with the teaching 😍😍😍 አይን ከፋች ትምህርት ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤
@user-je8zt4ip2y
@user-je8zt4ip2y 7 ай бұрын
በጣም፡ደስያል።
@user-je8zt4ip2y
@user-je8zt4ip2y 7 ай бұрын
❤❤
@user-je8zt4ip2y
@user-je8zt4ip2y 7 ай бұрын
መንግስትሰማይ
@firaole1
@firaole1 4 жыл бұрын
I agree that we are spirits but why do we wash with the blood of Jesus? Are we cleansing our spirit or soul?
@congrigation5072
@congrigation5072 2 жыл бұрын
Ale enji!
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-ng8ti8uu6t
@user-ng8ti8uu6t 3 жыл бұрын
መንግሥቱ ሰማያት እገባለሁ ሀይልሻ!!!!ልክ Live እንደሚታይ መልሻለሁ።
@user-mr5tg9bp9n
@user-mr5tg9bp9n 9 ай бұрын
2 tim 4:22 Geta Eyesus ke menfesgar yehon.
@user-rm9bh6mw7b
@user-rm9bh6mw7b 7 ай бұрын
From spirit. Man is spirit because God is spirit then he is father of spirits. hebrew 12:9 and john 3:6 Born of spirit is not flesh but spirit God bless you inrevelation more and more hailsha
@sadiogode4577
@sadiogode4577 2 жыл бұрын
You are crazy ato Hailu
@mamearagaw6762
@mamearagaw6762 3 жыл бұрын
100% we believe in your teaching!!!!
@user-mr5tg9bp9n
@user-mr5tg9bp9n 9 ай бұрын
1cor2:11 keseMenfes beker yelale mekeniatum ye sew menfes Geta menfes selehone Getan yemikebelew yemilemamedew yemigeltew be menfesu(be sew menfes)selhone new . Rom 1:9-10 bemenfesi yemaglegelew yelale tenamaw kal yehie Ewenetengnaw megelet new.
@mamearagaw6762
@mamearagaw6762 3 жыл бұрын
haha Kokeb is back!
@deborahgaredew7347
@deborahgaredew7347 4 жыл бұрын
ዘፍጥረት 2 (Genesis) 7፤ እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።
@deborahgaredew7347
@deborahgaredew7347 4 жыл бұрын
ኤፌሶን 1 (Ephesians) 4፤ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። 5፤ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
@takelebegna477
@takelebegna477 4 жыл бұрын
This is precious thank you beloved bro. Hailsha Stand the truth holy spirit reveled to you.stay blessed much blessing .
@mesayalemayehu996
@mesayalemayehu996 2 жыл бұрын
Selezi eyesus be sega almetam. Sew alnberem malet new. ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።
@ayantuabdulkareim1084
@ayantuabdulkareim1084 8 ай бұрын
መንግስተሰማያት ነው የምገባው ሲጀመር ፅድቄ በየሱስ ያገኘውትና በስጋ ለሚፈጠረው ስህተት ከመንግስተ ሰማያት አያስቀረኝም
@wolduabreham2819
@wolduabreham2819 2 жыл бұрын
አለ
@EyasuDesta-yq8yb
@EyasuDesta-yq8yb 6 ай бұрын
ሰው መንፈስ ነው፤ነፍስ አለው፤በስጋ ውስጥ ያድራል።
@pitcho101
@pitcho101 3 жыл бұрын
Your claim that Jesus became God’s Son through incarnation reduces Jesus to a mere man. “Who” was the second person of trinity before incarnation? I didn’t say “What” . I really hope you will respond.
@biretube1046
@biretube1046 2 жыл бұрын
መንፈስ አለን እንጅ መንፈስ አይደለንም። “የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።” - ሮሜ 8፥16 “ጳውሎስም በአቴና ሲጠብቃቸው ሳለ፥ በከተማው ጣዖት መሙላቱን እየተመለከተ መንፈሱ ተበሳጨበት።” - ሐዋርያት 17፥16 ከዚህም በላይ በብዙ ቦታ ሰው ስጋ ያለው መንፈስ ያለው ነፍስ ያለው እንጅ ሀይሉ እንደሚለው "ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ አለ" ማለቱ ስህተት ነው። አደገኛው ስህተት በዚህ የማያምን መዳረሻው ሲኦል ነው በማለት ይዘበዝባል። ሰውየው ስራ የለውም። ቀኑን ሙሉ ለብዙ አመታት ዩቱብ እየሰራ "ሰው መንፈስ ነው እና ኢየሱስ ሰው ነው" እያለ ብቻ ብዙወችን ያስታል። ሰውየው ጴንጤን ይጠላል ምክያቱም መፀሐፍ ቅዱስ እናነባለን። ማንም የፈለገውን ይበል ሰምተን ከቃሉ ጋር እንመዝናለን። ብርሃኑ የፈጣሪ ምህረት፣ ቸርነት እና ጥበቃ የበዛለት
@ashertilahun1306
@ashertilahun1306 Жыл бұрын
እግዚኣብሔርስ ? እንዳሉት ነዉ?
@congrigation5072
@congrigation5072 2 жыл бұрын
Kesgaw.
@elsabetgelaw2335
@elsabetgelaw2335 4 жыл бұрын
መግስተ ሰማይ
@ssyySY14
@ssyySY14 2 жыл бұрын
ከስጋና ከደም ፈቃድ አልተወለዳቹሁም ከመንፈስ እንጂ ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው ከሚለው ቃል ተነስተህ "ሰው መንፈሰ ነው" ካልክ ያላመኑና ዳግመኛ ያልተወለዱ ሰው አይደሉምን ? ወይ አማኞች መንፈስ ናቸው በል "ሰው መንፈስ ነው" ካልክ ሁሉም ሰዉ ሰው ነው ዳግም የተወለደም ያልተወለደም ታዲያ ያላመኑ ሰዎች ነፍስና ስጋ ብቻ ናቸው ማለት ነው? አንተ ራስህን መንፈስ ነኝ ያልከው ዳግም በተወለድክበት ማንነትህ ነውና
@samueltadese1396
@samueltadese1396 2 жыл бұрын
Segam honk menfes wanaw Getan mawekh nw segachenm gn yetkmal ....
@yaredmekonnen2148
@yaredmekonnen2148 Жыл бұрын
What do you say about LGBT born again Christians?
@eliaszemedkun6250
@eliaszemedkun6250 3 жыл бұрын
En mamnu sw Sega menfs ena nbse nw so sew rasun bigl nbs selatfa yewksal eje dnkan aydlm yarsw
@sarakabada9329
@sarakabada9329 3 жыл бұрын
በታሳዳቢዎች ዉስጥ ያለው ማንፋስ በጌታ ስም ይማታ ምክንያቱም ክፉ ማንፋስ ሲኖር ነው ሲዳብ ያምላው
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 4 жыл бұрын
Sew menfes new nef alew besga west yadral
@eliasgezahegn7854
@eliasgezahegn7854 Жыл бұрын
ስለመንፈስ
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 3 жыл бұрын
«የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።» 2ተሰ5፣23 ሰውን ሰብከህ እንጂ ኢየሱስን ሰብከህ አይደለም በድንጋይ የተወገርከው! ይህ ትምኪት ልሆን አይችልም! ትገርማለችሁ! ኢየሱስን ሰብካችሁ ጨርሳችሁ ነው ወይ ስለ ሰው መስበክ የጀመራችሁት? እኔ መንፈስ ብሆን፤ጌታ፤ አምላክም ብትሉት ይህ እግዚአብሄር ሰውን የፈጠረበት ዓላማ አይደለም! የእግዚአብሄር ፈቃድ ሰውን ለራሱ ክብርና ከእርሱ ጋር ሕብረት እንድኖረው እንጂ አንተ እንደምትለው ከልክ ያለፈውን የዳቡሎስን ወሬ ታወራላችሁ፤ ያውም ሰይጣን እንዳለውም( አንተን በልብህ፦ ወደ ሰምይ ዐርጋለሁ፥ ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥ በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ፤ ላይ እቀመጣለሁ፤ ከዳመናዎች ከፍታ በላይ፤ ዐርጋለሁ፥ በልዑልም እመሰላለሁ አልህ።ኢሳ 14፤5) ኢየሱስ ሰው ሆነ ማለት ምን ማለት ነው? ሰው መንፈስ ከሆነ ኢየሱስ መንፈስ ከነበረበት ተመልሶ መንፈስ ሆነ እያልክ እኮ ነው!!እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን፤ መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን፤ ባዶ አደረገ፥ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት፤ እንኳ የታዘዘ ሆነ።ፍል 2፤6-9
@ssyySY14
@ssyySY14 2 жыл бұрын
ከስጋና ከደም ፈቃድ አልተወለዳቹሁም ከመንፈስ እንጂ ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው ከሚለው ቃል ተነስተህ "ሰው መንፈሰ ነው" ካልክ ያላመኑና ዳግመኛ ያልተወለዱ ሰው አይደሉምን ? ወይ አማኞች መንፈስ ናቸው በል "ሰው መንፈስ ነው" ካልክ ሁሉም ሰዉ ሰው ነው ዳግም የተወለደም ያልተወለደም ታዲያ ያላመኑ ሰዎች ነፍስና ስጋ ብቻ ናቸው ማለት ነው? አንተ ራስህን መንፈስ ነኝ ያልከው ዳግም ስትወለድ ነውና
@user-pd7jr2ws9d
@user-pd7jr2ws9d 7 ай бұрын
መንግስተ ሰማይ
@user-pd7jr2ws9d
@user-pd7jr2ws9d 7 ай бұрын
በምንፈሳችን
@godisgood9376
@godisgood9376 4 жыл бұрын
መንፈሳችን ነው ዳግም የሚወለደው
@congrigation5072
@congrigation5072 2 жыл бұрын
Eyesus sle suga maseb, mot new. Sle menfes maseb gin Hiwet new
@amigold3129
@amigold3129 2 жыл бұрын
From sprit
@uauae9279
@uauae9279 4 жыл бұрын
Blessed brother
@deborahgaredew7347
@deborahgaredew7347 4 жыл бұрын
ዘፍጥረት 5 (Genesis) 2፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፥ ባረካቸውም። ስማቸውንም በፈጠረበት ቀን አዳም ብሎ ጠራቸው።
@badadadeneke1256
@badadadeneke1256 2 жыл бұрын
ገነት ነው ግን ገነት የሚገባው ሰው መንፈስ ነው ብዬ ስላልኩኝ ሳይሆን አማኝ ስለሆንኩኝ ነው።
@deborahgaredew7347
@deborahgaredew7347 4 жыл бұрын
Hello Haylsha
@user-pd7jr2ws9d
@user-pd7jr2ws9d 7 ай бұрын
ከመንፈስ
@ayantuabdulkareim1084
@ayantuabdulkareim1084 8 ай бұрын
እኔ የእዝአብሄር መልክ ነኝ
@user-mr5tg9bp9n
@user-mr5tg9bp9n 9 ай бұрын
Menfes Alew zek 12:1 yesewn menfes yesera Egziabhier yeleielem wey. Rom 8:16 Ya menfes (menfes keduse) ke menfesachin Gar (kesew menfes) gar yemeskeral yelale Selezi yemetastelalefew melect tenamaw kal Ayedelem Yehie setet new mekniatum Egziabhier menfes kehone Tadia yetekeblekew bemenehnew ?
@danielkifle1671
@danielkifle1671 2 жыл бұрын
መንፈሱ
@bikilame
@bikilame Жыл бұрын
😂😂
@kingkiros5480
@kingkiros5480 2 жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቋም ይቅርታ ማድረግህም ጥሩ ነው::ደስ ይላል::
@jhonman1178
@jhonman1178 4 жыл бұрын
ድንገተኛ ሞት አያገኘኝም። ኮንፌስ አላረግም😂😂😂😂😂😂😂😂
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 4 жыл бұрын
የምትናገረው ቃል መንፈሳዊ ኃይል እንዳለው ታውቃለህ actually it's not a joke or funny
@amigold3129
@amigold3129 2 жыл бұрын
The rich one buried.in.flesh
@mirafsium8603
@mirafsium8603 2 жыл бұрын
ሰው ሰው ነው።
@deborahgaredew7347
@deborahgaredew7347 4 жыл бұрын
ሮሜ 8 (Romans) 29፤ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ 30፤ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።
@user-pd7jr2ws9d
@user-pd7jr2ws9d 7 ай бұрын
አንዴ ፅድቂለህ
@romangirma6854
@romangirma6854 4 жыл бұрын
Dagem yetwoldkut bemnfesy new😘💙
@aronhidray69
@aronhidray69 4 жыл бұрын
የሃበሻ ምድር የናወጠዉ ሰዉ!
@amanbushie7605
@amanbushie7605 2 жыл бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ29፣23 ሰውን ትዕቢቱ ያዋርደዋል፤ መንፈሱን የሚያዋርድ ግን ክብርን ይቀበላል። ezi gar degmo menfesun yilale be ante philosophy meshaf kidus lik adelem eyalke naw
@bruhken8052
@bruhken8052 4 жыл бұрын
ለምን ሰው ተነጥሎ መንፈስ ነው ይባላል? ሰው 3 ማንነት አለው መንፈስ:ነፍስ እና ስጋ አለቀ 4ነጥብ
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 4 жыл бұрын
ሰው መንፈስ ነው ሕያው ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ያድራል 4ነጥብ
@mamearagaw6762
@mamearagaw6762 3 жыл бұрын
religious extrimism is not the way of salvation
@ashertilahun1306
@ashertilahun1306 Жыл бұрын
ዮሐ 3፡3, 6, ዕብ 12:9.10
@sarakabada9329
@sarakabada9329 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቴ ይሁን ያምሳድቡት ስላልታራዱ ነው ምክንያቱም እየሱስ ክርስቶስ እራሱም ባምድር እያታማላላሳ አልታቃባሉም ስላዚህ ነው ዛሬ አንተንም ምሳድቡት ፋጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ካናሱ ጋር ካላው ይልቅ ካንተ ጋር ያላው ይባልጣል በሪታ ፃጋ ይጫማርል 🍒🍒
@amanbushie7605
@amanbushie7605 2 жыл бұрын
1 ኛ ቆሮ 2፣11 በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም።/ you are completely wrong ye egziabher kal menfes alewu naw milewu ke bilsigina wengel philosophy bitwota yishalikal mikniyatum meshaf kidusawi aydelem
@amanbushie7605
@amanbushie7605 2 жыл бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ16፣32 ትዕግሥተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል፥ በመንፈሱም ላይ የሚገዛ ከተማ ከሚወስዱ ይበልጣል። yihen kal sitanebewu degmo ke menfesu yemil kal tagegnalek meaning meshaf kidus kante astesaseb gar ayhedim ante nek mehed yalebik degmo lelam bizu kale ale
@user-pd7jr2ws9d
@user-pd7jr2ws9d 7 ай бұрын
ሀብታሙ ከስጋ
@user-mi4qs7dx7f
@user-mi4qs7dx7f 2 жыл бұрын
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል ::
@meztesh1997
@meztesh1997 2 жыл бұрын
Please don't go by reasoning and mental calculations you might end up like Carlton Pearson
@sissis8459
@sissis8459 3 жыл бұрын
"፤ አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና።" (ወደ ዕብራውያን 12: 29) በአንተ አተረገጓገም ሰው እሳት ነዋ ?
@gebreseife1783
@gebreseife1783 2 жыл бұрын
ድንኻን የሚሆን ምድራዊ አካል እንዳለን እንዲሁ የሰማይ ድንኻ ካለ ይህ የሰው ሁለንተና አንዱ ሥጋው ነው ልዮነቱ ኮራፕትድ(በስባሽ) መሆኑ ብቻ እንጂ የመለያየት ጉዳይ አይደለም እንኻን እኛ ጌታም ዳግም ሚገለጥበት ልጅነቱ አንለያየውም ለምን ግራ ተጋብቶ ግራ ማጋባት ሥራ ለማድረግ መጣር ከወዴት ነው? ሰው ሰው ሲባል ገና መጀመሪያ ከሞት ሥራው በፊት ህያውነት (ከሚሞተው ማንነቱ ) እንጂ ሰውነቱን ያለ ሥጋ ማሰብ እንዴት ይሆናል? ባይሆን የሥጋን ተለዋዋጭ ባህሪ አብረህ አጥና ይህም ሥጋ የሚታይ_የማይታይ ማንነቱን......በሁሉን ቻይ የእግዚአብሔር ማንነት ተወስነን(ቆመን) ማጥናት መልካም እውቀት ይሆንልናል::
Spirit soul and body
30:09
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 19 М.
ጻድቅ በእምነት በህይወት ይኖራል  (Word of faih)
59:07
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 1,7 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV
52:39
Evangelical World
Рет қаралды 20 М.
እግዚአብሔር የሚናገረው እንዴት ነው፤ ድምጹንስ እንዴት እንለይ
1:40:16
ነፍስ ምንድን ናት? ክፍል 1
28:04
አማረ አለነ ወንጌል ለድሆች Wengel le Dehoch
Рет қаралды 1,2 М.
ሰው ስጋ ለባሽ እንጂ ስጋ አይደለም፤ ይህንን ማወቅ ለምን ይጠቅማል?
1:50:59
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН