KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
1:34:54
ጳጉሜ 7 Pagume 7 (Ethiopian Film 2017)
1:33:34
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
2:51:17
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
ምንሼ Minshe full (Ethiopian film 2017)
Рет қаралды 658,278
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 656 М.
Addis Films
Күн бұрын
Пікірлер: 746
@maproom931
6 жыл бұрын
እቺ ልጅ 10ፊልም ሠርታለች ተብሏል ግን የቀብር ስነስራቱን አልተለቀቀም ምክንያቱም እዪኝ እዮኝ ስለማትል ስለማትንቀለቀል ነው ቀልቃላ እዮኝእዮኝ የምትል ቢሆን ዮቱብን ታጨናንቁትነበር ።በጣም ታሳዝናላቸረሁ። ፈጣሪ ነብስሽን በገነት ያኑረው የኒ ቆንጆ
@sofiyasofiyahussen9412
6 жыл бұрын
ትክክል እህት
@ሀናሀና-ጰ7ወ
6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይሔን ሁሉ አድርጋ እድል ያስፈልጋል
@የወሎዋልጅ
6 жыл бұрын
MAPROO M ምን ታደርጊዋለሽ ላለው ልታይ ልታይ ለሚሉት ውለታ ለዋለለት ብቻ ነው የኛ ሰው የሚሮጠው እና የሚያጨበጭበው
@martatole1139
6 жыл бұрын
ትክክል
@mestiryeenatoa5310
6 жыл бұрын
Tikekel
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ከዚህ ፊልም የተረዳሁት የብዙ አመት መጥፎ አስተሳሰብን በተወሰኑ ቀናቶች እዉነተኛ አነጋገር እና መልካም ቃል አሸነፎ ከዛ የብዙ አመት አስተሳሰብን ይቀይራል ሁላችንም ከመልካችን ይልቅ አስተሳሰባችንን ከአንደበታችን የሚወጣዉን አነጋገር ያሳምርልን ፈጣሪ
@wegentafese91
2 жыл бұрын
Hi
@ናፈቀኝየአባቴቤት
7 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር የሚሆነው በሰው እንጂ በገንዘብ አይደለም ክብር ዝና ጠፊ ነው ቅንነትና ፍቅር ግን የዘላለም ነው በማንነቴን እና በሰፈሬ ሁሌም እኮራለው
@sarayemrrnamedgnaln2921
6 жыл бұрын
ትክክል
@ሥራለሰሪውጅዳነኝ
3 жыл бұрын
እውነት መሰናክል
@mebratkasaye2195
8 жыл бұрын
በደንብ ለተከታተለው ሰው ትልቅ ትምህርት አለው ትላልቅ ሰዎች ስራቸው የበላይነት ያላቸው ብቻ ነው የሚመስላቸው ማንኛውንም ሰው እንደ ትል ነው የሚቆጥሯቸው አምላክ እንኩአን ያላቸው አይመስላቸውም የሚሞቱም አይመስላቸው በተለይ የኛ ትላልቅ ሰዎች በጣም ነው የወደድኩት ፊልሙን
@yonibe5605
3 жыл бұрын
Lk blehal
@jinashbd5087
6 жыл бұрын
ዋው በጣም ትምህርት ያለው ድራማ ነው ኩኩሻ ነብስሽን በገነት ያኑረው
@ኤደንየኦሪዮንእናት
6 жыл бұрын
ኩኩሻ ነፍስሽን በገነት ያኑረው ብዙ መስራት የምትችይ ልጅ ነበርሽ በጊዜ አጣንሽ የኔ ማር ኡውውውው ዘንድሮ😭😭😭😭😭😭😭
@merugebreslase7451
6 жыл бұрын
Rip
@semoyakedejaleg2696
6 жыл бұрын
rip meski
@elenaseyoum3368
6 жыл бұрын
Rest in pice
@elenaseyoum3368
6 жыл бұрын
Rest in peace 😭
@Susu-hp4ie
6 жыл бұрын
Adega new or hmem
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
6 жыл бұрын
የህፃኑ ቂርቆስ አማላጅነት አይለየን።ይመቻችሁ የቂርቆስ ሠፈር ልጆች። መስኪ ነብስሽን ህፃኑ ቂርቆስ በእቅፉ ያኑራት።
@mebra4289
6 жыл бұрын
ኩኩሻዬ የድንግል ልጅ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርው የጨርቆስ ልጆች ፍቅር ናችው
@mazaeshetie762
4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ያላያችሁ እዩት አስተማሪ ነው
@mikdes6689
6 жыл бұрын
ወይኔ ይችልጅ ናት የምተችው ምስኪን ገና ወደፊት ብዙ ነገር እጠብቅ ነበር ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑረ ለዘመድ ለወዳጅ መፅናናትን እመኛለሁ
@sarayemrrnamedgnaln2921
6 жыл бұрын
የጭንቅ ቀን ሳይመጣ በጉብዝና ወራት ፈጣሪህን አስብ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ሞት ባጋጣሚ መሆኑ ቢያስደነግጥም ግን ለማናችንም አይቀርልንም
@sarss-4442
Жыл бұрын
እናትሀገራችን ስላማን ይመልስልን
@feefee3959
6 жыл бұрын
መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና በድንግል ልጂ እና በወንጌል አምነን ንሰሀ እንግባ በድንገት ነው ሞት የሚመጣው። እግዜር ይሰውረን ከድንገተኛ ሞት ነፍስ ይማር!!!!
@zadappenshaala8288
6 жыл бұрын
nabyoulahe esa m agabaw
@zadappenshaala8288
6 жыл бұрын
basrawa naw
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@moudimounir5094
6 жыл бұрын
ማመን በአንድ አላሀ ብቻ ነው የውሳኔው ቀን ነፃ አውጭ አድ አላህ ብቻ ነው ወላ ማርያም እየሱስ ለራሳቼው አያውቁምና
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
5 жыл бұрын
@@moudimounir5094 አላህ ጣወት ወሆኑ ጠፍቶህ ነው እንዴ ቱ አላህ የማባለውን ድንጋይ ከማምለክ ሰይጣን ማምለክ ይሻላል የክርስቶስ መሆንማ መመረጥ ነው አንቺዬ
@MahammedAbate
11 ай бұрын
እስከዛሬ ካያኋቸው ሁሉ 1ኛ ደስ ይላል
@mahlettsgaya9726
6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው!!!እኔ ይሄንን ፊልም አላየሁትም ነበር መስኪ የኔናት በዚህ ባጭር እድሜሽ ተቀጨሽ ነብስሽን በገነት ያኑረው በጣም አዝኛለሁ
@abrhammelaku7043
3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቘ2ለ
8 жыл бұрын
ያስተምራል ያዝናናል እናመሰግናቸዋለን
@leyounatethiopia1836
6 жыл бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው በጣም ነው ያዘንኩት ። ሶደሬዎች መስኪ ያለችበትን ፊልም ስለጋበዛችሁን እናመሰግናለን ግን ግማሹ ድምጽ የለውም እየተናደድኩ ነውሽያየሁት ።
@Hrjh-uz3vy
Ай бұрын
ማነው እንደኔ በተለቀቀ በ8አመቱ እንደኔ የሚሾፍ🎉❤
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
6 жыл бұрын
መስኪ ሞተች ያሳዝናል ስራዋን ለማየት ነው የመጣሁት አድናቂውችዋ ጽናቱን ይስጣቹ ቤተሰብችዋም ጽናቱን ጽስጣቹ
@fekefeke4393
6 жыл бұрын
አይሻ የተስሊም እናት
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
6 жыл бұрын
አይሻ የተስሊም እናት የትኛዋ ናት የሞተቺው
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
6 жыл бұрын
አይሻ የተስሊም እናት የትኛዋ ናተ የሞተቺው
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
6 жыл бұрын
የኡስታዞቼ አድናቂ ያረቢ ጠብቃቼው ዋና አክተርዋ ዶክተሩን ልትገለው ምታስፈራራዋ
@naninani7590
6 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ ያሣዝናል
@ወይንሸትየድንግልልጅወይን
5 жыл бұрын
የእውነት ሞተች ውይይይ በጣም ነው ያዘንኩት በአፀደ ገነት ነፍሶን ያኑርልን
@riima5804
2 жыл бұрын
😂😂😂ውሸትነው
@gent5836
3 жыл бұрын
ድንቅ ፊልም ነው
@gtiruworkhailu4674
6 жыл бұрын
ኩኩሻ በዚህ ፊልም ላይ የሰጠሽው ኩላሊት የእውነት እስኪመስል ድረስ ነው የትወና ብቃትሽን ያየሁት። ግን ቀሪ የሰራሻቸውን 9 ፊልሞቹን ባላየውም ግን ነፍስ እንደምትዘሪበት በዚህኛው ትወናሽ ለኔ በቂ ምስክር ሆኖ ነው የታየኝ። ገና በወጣትነትሽ ብዙ ስራ መስራት ስትችይ መዳን በሚቻለው በጨጓራ ህመም ህይወትሽ በማለፉ ልቤ ክፉኛ ነው ያዝነው። እህቴ ሆይ ነፍስሽን ይማረው፣ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስሽ።
@emebetbrussow5398
6 жыл бұрын
ነፍስሽን እግዚአብሔር በገነት ያኑር ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጣችሁ ።
@TyobistaTyobista
10 ай бұрын
ማናት ይምሞተችው
@atalay1437
9 ай бұрын
ልዩ ነው
@yonilove5759
3 жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ ኩኩሻ
@habtamgirma4765
8 жыл бұрын
በጣም ነው የሚመቸው እናመሠግናለን
@dawittesfa8952
6 жыл бұрын
😂😂😂😂🤣
@ssuw5688
9 ай бұрын
ዋዉ እሚገርም አስተማሪ ነው
@avrahammeshesha9493
6 жыл бұрын
እኔ እጃ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ምንም እንኳን ከክፈለ ሀገር ከትንሽየ የገጠር ከተማ ተወልጀ ባድግም አሁን የምኖረው ባህር ማዶ ነው ግን ከአአ ልጆች የሚመቹኝ በፍቅር በህፃኑ ጨርቆስ ያላቸውን እምነት ፍቅራቸውንና አንድነታቸውን ይገልፃል እኔ ከእነሱ ዘር በአንድ ነገር በእውን መቀላቀል እፈልጋለሁ ።
@የዝነኛልጅየጎንደር
6 жыл бұрын
ኩኩሻ የኔ ፍቅር ነብስሽን በገነት ያኑረው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ለህፃኑ ጨርቆስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርርርርርርርርርርርር
@gebrayelgebrayel1370
6 жыл бұрын
ወይ ደስ ሲል ኩኩሻ ወይም መስከረም ነብስ ይማር በጣም ጥሩ ሰው እያጣን ነው እግዚሐብሔር ሀገራችንን ይቅር በልልን
@lifelife4043
6 жыл бұрын
የኔ ማር ኩኩሻዬ ነብስሽን ይማረው ኡፍፍፍ ዘንድሮ ሀዘን በዛ ነደድን ታምራት ደስታ ከሞተ ጀምሮ ብዙ ሰው አለቀ ታሜ እግርህ እርጥብ ነው
@emberemanatemabet2211
6 жыл бұрын
ህይወት ሰለሞን
@minteorogul1432
6 жыл бұрын
ወይኔ መስኪ ማመን አቃተኝ የኔ አበባ ተቀጨሽብን በለጋ እድሜ ነብስሽን ይማረው
@factjfru6724
4 жыл бұрын
ሀደሠላምነው
@factjfru6724
4 жыл бұрын
ኸገጸዐፈነጀፐጰ
@ሶሊያናኤልያስ12
6 жыл бұрын
መስክዬ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ ለቤተስብሽም መፅናናትን ይስጣቸው
@semiramohammed3608
6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ነፍስሽን ምሮ በአፀደገነት ያኑራት።
@atooatoo8276
6 жыл бұрын
Uffffff bwenat aszncen nbsan bganat ynuraw
@atooatoo8276
6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@biruktawitzewdu4224
5 жыл бұрын
@@atooatoo8276 የሞተችው የትኛዋናት ወላፍን ላይ ስትሰራ የነበረችው ናት እንዴ
@ebabu8698
6 жыл бұрын
ውይ ዛሬ ምን ሰማሁ በስማም እንዴት ያለች ተዋናይ አጣን ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ነብሶን በገነት ያኑርልን
@mariyamamalajinateyesusfer3734
6 жыл бұрын
Ye abatshi sim siyasfera
@mehar4841
6 жыл бұрын
ቆይ ከሪስታኖች ይሄንን ስራዋን ፈጣሪ ይወደዋል
@saralema3443
5 жыл бұрын
Man moto nwo yzrta ytjawo nat ymotcwo
@Moahs
5 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልምነው የምር
@eiduseidu8404
3 жыл бұрын
ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው
@Fcgcchb
11 ай бұрын
ሰላም ላገራቺን ሰላም ለኢትዮጵያ🙏🙏🙏💕💕💕💕🌺🌺🌺🌺
@Tig-gs6nm
4 ай бұрын
ኩኩሻ ነፍሥሽን በአፀደገነት ያኑረው😢😢😢
@ማራኪዬ-በ3ጸ
3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም በዛላይ መስኪ አንደኛ ነፍስ ይማር
@ተሁኝአትነካኩኝ
6 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑረው የኔ ቆንጆ
@ሀኑ
4 ай бұрын
ዋው የመጬ ተመቸኝ ትለያላቹ ❤❤
@haythayt4758
7 жыл бұрын
ምን አለ መሰላቹ ዳውይ አርቴስቱ ካንድ ሙዚቃው ላይ ሰው በጎ ነገር ሳይሰራ ወይም ለነከበር በቄ ነገር ሳይኖረው ማለት ሌያስከብረው የሜችል ነገር ሳይኖረው ክብርን ይናፍቃል። ብሎ ነበር እውነት ነው ትልቅ የሜያስብለው ጥሩ ስነ ምግባሩ እንጅ ትልቅ ሰው ስለሆነ ብቻ አይደለም ይመቻቹ በጣም ትልቅ ትምህርት አግተንበታል እናተም እንዴተማራቹሁበት ተስፍ አደርጋለሁ !!!!!!!!
@tube-jr7wb
8 ай бұрын
ምን ሼ አቦ ምርጥ ፊልም
@yeshiajaw9765
5 жыл бұрын
betamina betam kelibe temesite yeyehut ehin film new betam des emil new aendinet kale hulum neger kefetari ga gib ymetal yene wudoch ethiopia lezelalem nuriln hegerachin eko emattegeb nech ehiopian hulem egochan wede aemilaka tzeregalech
@haethaet528
6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልቤተሰቦቻ መፅናናትን እመኛለሁ
@meskifle6505
6 жыл бұрын
ወይይይይይ እፍፍፍፍ የዘንድሮ ዘመን ሥንቱን ምርጦች ወሠደብን ነብሥሽን በገነት ያኑረው ኩኩሽዬ ሁለቱም ኩሌዋ የኔ ቅመም
@HINHH-qj5lc
5 ай бұрын
የትኛዋ ናት የሞተችው
@haythayt4758
7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፌልም ነው በጣም በጣም አስተማሪ ነው ይመቻቹ በተለይ አንች አጭሯ አቦይመችሽ ያራዳ ልጅ !!~~~~
@ባህርዳርከነማየጣናውሞገድ
6 жыл бұрын
ምን ታደርጊው አለሽ ሞተች እኮ ነብስ ይማር
@sarmidir
6 жыл бұрын
Hayt Hayt wxqgm C. Oi
@mekedskassa9088
8 жыл бұрын
ዋው ወድጀዋለሁ በዚህ ግብዝ አለም ሥንኖር ለምን እና በማን እንደሆነ አናውቅም
@serkeserke8304
6 жыл бұрын
መስክየ ነብስሽን ባፀደ ገነት ያኑረው
@hiattebrkhiat927
6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዛብሔር ነፍስሺን ይማረው
@ipodnano8626
5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@kiyaalamayoo1501
2 жыл бұрын
Arf film new 👏👏👍
@denekedesalegn7499
Жыл бұрын
ine be fillm alikishe alawukim gin bazih film alkishalehu. Diro indewota siyay ina ahun dagime siyayi!!!!
@kalkidantadesebahirdar4245
6 жыл бұрын
መስከረም የኔ ማር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖሪያለሽ
@TyobistaTyobista
10 ай бұрын
መች
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
9 ай бұрын
ታማ ነበር እንዴ
@emu1070
6 жыл бұрын
መስኪዬ😭😭😭😭😭 ፈጣር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@dawitasfaw7284
6 жыл бұрын
Rip
@ananmg2672
3 жыл бұрын
@@dawitasfaw7284 Rip??????
@እናቴውስጤናትየአባቴልጅ
6 жыл бұрын
መስኪ ነፍስሽን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦችሽም መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣቸው
@freedomermi5190
2 жыл бұрын
ውይይይይ ሙታለች እንዴ ስታሳዝን 😭😭😭😭
@ቤቲፍቅርቴዲ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብስሽንይማረው በጣምያሳዝናልየማይታመን
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
3 ай бұрын
አይገርምም ሙሉን እያስለቀሠኝ ጨረስኩት። ትልቅ አስተምሮት ያለው ፊልም ነው።
@hayatsar9089
2 жыл бұрын
ቀጥሉበት እወዳችሃለሁ
@nahom3km
8 жыл бұрын
ዋው ያምራል አገረኛው ደልቶናል ግን ምናለ በ ቅንጥብጣቢ እንግሊዘኛ ዘና ባትሉብን....!
@sewukehonkkelbhsewunwuded6298
8 жыл бұрын
Nahom A እኮ ክክክ
@rahelmakroya1233
6 жыл бұрын
Nahom አውነት ነው ጉድ አኮ ነው
@digitalcell9496
5 жыл бұрын
Selam
@ኢያ
6 жыл бұрын
እግዚያብሄር.ነፍስሽን.ይማርው.በገነት.ያኑረው.!!!. በጣም.ነው.ያዘኩት.ነፍስሽን.ይማረው.!!!
@lemlemabera7809
7 жыл бұрын
በጣም ያምራል ትምርት አለው እናመስግናልን
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
6 жыл бұрын
ኩኩሻ የኔ ምርጥ ነብስሽን በአምላክ እቅፍ ያኑርልሽ
@yedeidege4023
2 жыл бұрын
wow betam mirte film new kukusha nefeseshin yedengl lig begent yanurew
@bezawittegaye7073
2 жыл бұрын
weyni motalech kukusha nebeseshen yemarew 😭😭😭
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
5 жыл бұрын
ያምራል ! ነብስ ይማር ኩኩሻ ስታሳዝን
@janetzawdi2813
6 жыл бұрын
ምንሼ ነፍስ ይማር ውይይይይይ ስታሳዝን የኔ እናት
@fetiyashekure5061
3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ምርጥ ልጅ ነበረች ለቤተሰብ ለጓደኞቿ መጽናናትን እመኛለው
@kumecks7357
2 жыл бұрын
Yetua nat yemotechu
@tigistzeray9666
Жыл бұрын
አሜንን😭😭
@አስቱነኝስደተኛዋአስቱ
4 жыл бұрын
ኩኩሻዬ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረት ፈጣሪ ኡፍፍፍፍፍ
@saraatlaw6552
6 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜሽ
@elisawoldeyes5639
6 жыл бұрын
Rps
@hiwotandualem6880
6 жыл бұрын
Rip
@hanameles4013
6 жыл бұрын
ኩኩሻየ እግዚአብሔር አምላክ ነብስሽን በገነት ያኑረው
@የማርያምነኝእኔ
6 жыл бұрын
የምር የጨርቆስ ልጅ ብሆን ብየ ተመኘሁ ኩኩሻ ነፍስ ይማር
@maktwomakatwo5368
6 жыл бұрын
መስከረም አድናቂሽ ነበርኩ እግዚአብሄር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@jhon.n.paulos
6 жыл бұрын
Wey kukusha RIP. Betam gobez acter nebersh
@መዲየሸገርልጅ
6 жыл бұрын
የ2010 በጣም እየፍራሁ ነው የምሬን ነው ነብስሽን በገነት ያኑረው እህት
@las3378
6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ነብስሽን ይማረው ፊልሙ 1ኛ ነው
@ስለማይነገረውስጦታውእግዚ
8 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ያምራል በውነት
@محمدعلي-ص3ح5س
8 жыл бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን zarfe
@feefee3959
6 жыл бұрын
እንግሊዘኛህ ይጣፍጣል ዋው!!!! ነፍስ ይማር!!!
@truseitmula3428
5 жыл бұрын
ያምራል ግን ያሳዝናል በጣም ያማል
@elsaberhe5884
6 жыл бұрын
ወየ ሊጀ በዚሁ ለጋ እድሜሽ 😓በጣም ያሳዝናል ነፍስሽ ይማር በኣጸደ ገነቱ ያኑርሽ በዚሁስ ኣጠረሽ ለሁሉም ቤተሰብ እዝግሄር ያጽናቺ
@Eldanayohans
7 ай бұрын
Wow my favorite
@ቅድስትለእኔ
6 жыл бұрын
ኩኩሻዬ እግዚአብሔር ነብስሽን ይማርው
@አመለወርቅ-ኀ8ቀ
5 жыл бұрын
Yetignawa nat yemotechiw algebagnim filmun gen aychewalew
@betselottadesse3990
6 жыл бұрын
ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@marmaryeheyabenat1796
3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ሂወት እንዲህ ነች እኛ ብዙ እናስባለን ግን ሞኝነት ነዉ እግዚአብሔር ባለን ነገር ተመስገን ብለን መኖር አለብን እዉነት እኔ ገና በልጅነት ነዉ የምወደው አንዱ ወንድሜ በአደጋ የሞተብኝ ዛሬ እኔ ትንሹ አድጊ ፍሬ አፍርቸ ብያየኝ እላለሁ ግን የጌታ ፍቃድ እስከሆነ ድረስ ምንም ማድረግ አይቻልም የኔ እናት እዉነት ልቤ ተነካ የኔ ተጫዋች
@bayushberhanu7412
7 жыл бұрын
ኩኩሻ ውስጤ ነች ሀርደኛነት ያምርባታል ሁሉ ነገርዋ ውድድ የኔ ማር
@giveyaneshnagussie9738
6 жыл бұрын
Bayush Berhanu ነብስ ይማር
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
6 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኩኩሻ አረ።ፈች😢😢😢
@ሜላትሜላትሜላት
8 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እናመሰግናለን በጣም አራፍ ነው
@ተዋሕዱውለዘላለምትኑሪ
6 жыл бұрын
ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑሪልን ኩኩሻ
@fasikamulugaita8981
6 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘኩት ነብስሽን ይማረው
@koketmidia
Жыл бұрын
Inate nabsishin ba ganat I iraf yane inat
@zamzamomar1341
8 жыл бұрын
OMG betema amimer Film nw Thanks guys specialy kukush uneting gudang yfetari setote nw😍😍😍😍😍😍😢😢😢😢😢
@elisawoldeyes5639
6 жыл бұрын
Rip
@mekditubeselamethiopia7049
6 жыл бұрын
Zamzam omar 👍
@ሳራየማሪያምልጅ
6 жыл бұрын
መስክርም እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑርው ያማል
@elsabrahano4614
6 жыл бұрын
መስኪ የኔ ቆንጆ ነፍስሽን በገነት ያኑረው
@almazalmaz5616
6 жыл бұрын
ጌታ ነፍስሽን ይማር
@ekramyassin9105
3 жыл бұрын
Kukusha best actres ti early very sad rest in peace
@yeabtsegagossa3365
3 жыл бұрын
Adam success linorew yechel yehonal gen destegna aydelem
@rh.m1994
6 жыл бұрын
እግዚዓብሔር አምላክ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን። አሜን
@ማሂየድንግልልጅ-ኈ8ጸ
6 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ነው ያዘንኩት ነፍስሽን በገነት ያኑረው
@fikereyoab8910
6 жыл бұрын
Yene mar meskiye egziabher begnet yanurshe
@bestone4161
3 жыл бұрын
ዋው ፀዴ ነው እስከዛሬ ሳላየው ምንነካኝ
@ኤንገራገሯ
2 жыл бұрын
ሢ አልሞተችምኮ🙄🙄🙄📢ለምነው ነፍስ ይማር የምትሉት❓
1:34:54
ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
1:33:34
ጳጉሜ 7 Pagume 7 (Ethiopian Film 2017)
Addis Films
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 65 МЛН
2:51:17
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
НТК Show
Рет қаралды 526 М.
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 9 МЛН
1:43:43
ሼፉ ፊልም በአዲስ አቀራረብ ሙሉ ፊልሙን ይከታትሉ / shefu full movie on KAM FILMS ETHIOPIA / Ethiopia /
KAM Films Ethiopia
Рет қаралды 909 М.
1:26:46
የጠበሳ ቅኔ Ethiopian movie 2018
AmharicTV
Рет қаралды 512 М.
1:48:49
Ke Damena Belay ከደመና በላይ Ethiopian full film 2017
AmharicTV
Рет қаралды 561 М.
1:44:02
አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017
AmharicTV
Рет қаралды 285 М.
1:52:11
አብሳላት Absalat - Ethiopian Movie 2018
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
3:14:49
የኔማ Ethiopian Movie Yenema-2018 ሙሉፊልም
Arada Movies
Рет қаралды 606 М.
1:41:00
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
Addis Films
Рет қаралды 615 М.
1:45:36
300she (300ሺ) Ethiopian Comedy Film from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 368 М.
1:47:15
Yewendoch Guday 2 (የወንዶች ጉዳይ 2) Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 3,5 МЛН
1:40:35
Ethiopian Movie - Yeleba Lij (የሌባ ልጅ) Amharic Full Film from DireTube 2016
News ET Social
Рет қаралды 2,6 МЛН
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 65 МЛН