ዘማሪት ህሊና ዳዊት | አብርሃም ቤት | Helina Dawit |

  Рет қаралды 196,153

Begashaw Desalegn

Begashaw Desalegn

Күн бұрын

Пікірлер: 199
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 3 ай бұрын
አንቺን የቀባ ጌታ ይባረክ በዝቶልሻል አሁንም ይብዛልሽ ተትረፍረፉ እንወድሻለን❤❤
@indaluephremofficial1619
@indaluephremofficial1619 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 16:42 aaaaaaaaaaaaaaaaa1 17:11 17:11 17:12 AAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa 17:47 aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa11111111111111111111111111111111111a111111111❤qqqqqqqqqq❤qqqqqqq❤qqqqqq❤qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq❤ 18:28 18:28 Q❤11111111QQQQQQQQQQQQQQQ❤❤❤❤❤❤❤❤❤aaaaaaaaaaaaaaaaaaaa❤qqa❤❤❤1Q❤1111111111111111111111111111111111A❤1111111111111111111❤❤❤❤❤❤❤
@Abentheir6283
@Abentheir6283 3 ай бұрын
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ እንዴት እየሱሰስ የሚያሰናፍቅ ዝማሬ ነው ??ተባረክልኝ❤❤
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 ай бұрын
ላንተ ካልሆነ አትስጠኝ ብትስጠኝም አንተን የሚጠቅም ይሁን ልጆቼም ቢሆኑ ካለገለገሉ ያንተ ካልሆኑ አትስጠኝ ምን እይነት አምልኮ ነው ጠረኑን አሽተትኩ ነፍሴ ሀሴት እደረገች ጌታ ይባረክ ዘሙንሽ ይለምልም ህሊናዬ ያብዛልን አንቺን አይነት የተረጋጋውን ሀሌሉያ ❤❤❤❤❤❤❤
@BetelhemGebrye
@BetelhemGebrye 3 ай бұрын
እኔ ግን መጸሀፍ ቅዱሥ እንዳነብ ነው የገፋፋሽኝ በእውነት ምን አይነት ጉድ ነው በሥት ለቅሦ ያገኘሁት ብዙ ነገር አለኝ እና እሡን ነው ያሥታወሥኩት
@Diboraeyesuswotader
@Diboraeyesuswotader 3 ай бұрын
ሰምቼ ሰምቼ እርርርር ሊጠግበው አልቻልኩም ጌታ ሆይ ኡ ኡ ኡ ኡ 😭😭😭
@teshome7693
@teshome7693 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም ስጦታችን ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ
@KaneAndi-t7y
@KaneAndi-t7y 3 ай бұрын
ውይ ታድለሽ ልዩ ነሽ ይባረክ ዘመንሽ
@Israelbelegn
@Israelbelegn 3 ай бұрын
Mn aynet menfes new yalebsh.... Tebarkesh kri Aywesedbsh ewnet ... Ybzalsh
@AbelTsaliyo
@AbelTsaliyo Ай бұрын
ከጌታ ዘንድ አንች ለትውልድ ሁሉ ለመባረካቸውና መዳናቸው ምክንያት ያድርግሽ ጌታዬ ኢየሱስ። ጌታ ሆይ ስለ ህልና ክብር ለአንተ ይሁን።
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 3 ай бұрын
እህቴ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ ብዙ ዝማሬ ብዙ ምስጋና ስጦታ ይብዛልሽ
@solomondanga8582
@solomondanga8582 3 ай бұрын
አሜን ፈጋግተ ያጋኝን ከዘ በለይ ተበረከ
@girume-s4m
@girume-s4m 3 күн бұрын
tebarek misaleyachin neshi ka bebelaxe inixabikishalen😍😍😍🥰🥰🥰
@melakuamalede3152
@melakuamalede3152 3 ай бұрын
Wow wow, May God Bless you Gospel Singer Hilina. The message is biblical & powerful. It is also prayer. መዝሙር በሙዚቃዉና እና በድምፅ ብዛት ስሜት ከማነቃቃት ይልቅ እንደዚህ መንፈስን ነዉ መንካት ያለበት፡፡ ተባረኪ፡፡ እግዚአብሄር መንፈስ ነዉ፡፡ የሚያመልኩትም በእዉነትና በመንፈስ ነዉ፡፡
@AlmasElingo
@AlmasElingo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉✊✊✊✊✊✊✊✊✊🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭
@woynishetseifu7479
@woynishetseifu7479 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ በዝህ ከፍ አርገን።
@abaevang3306
@abaevang3306 3 ай бұрын
ተባረኪ ፀጋዉ ይብዛልሽ እየሱስ ጌታ ነዉ !!!!
@gelanawakjira7632
@gelanawakjira7632 3 ай бұрын
በጣም እምንወድሽ እህታችን ጌታ ይባርክሽ ፤ ወንድማችን በጋሻዉ እግዝዓብሄር ጋሻ ሆኖልሃልና በጌታ እወዲሀለሁ
@ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ
@ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የወደደሽ የመረጠሽ ይባረክ 🙏❤️ ሲመርጥ ያውቅበታል 🙏❤️ እኔም በጣም ወድጄሻለሁ 🙏ተባረኪ ከፍ በይ 🥰🙏
@getamelkamfekadu-pu9tp
@getamelkamfekadu-pu9tp 3 ай бұрын
አቅም ጸጋ ይብዛልሽ...ይሁንልሽ ይብዛልሽ
@yealmetessema7675
@yealmetessema7675 Ай бұрын
የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባረክ ጌታ ባርኮሻል ደግሞ ይጨማምርልሽ በከፍታው ያቆይሽ።
@hirutkebede9498
@hirutkebede9498 3 ай бұрын
ይለፍ ካንቺ ካልክ ካልክ አምጪው ለኔ ለትውልድ ይሁን ክብር ነው ለኔ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልሽ!!!
@emuyewordofa
@emuyewordofa 23 күн бұрын
Tebareki zemeneshe yebareki
@LulaGem2001
@LulaGem2001 3 ай бұрын
የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት❤❤❤❤❤
@selamawityeshaw7974
@selamawityeshaw7974 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነዉ የምውድሽ ከዚህ ሁኔታሽ ፍቀቅ አትበይ ዝማሪሽ ወደጌታ አጠጋግቱናል አንች ብቻ እየዘመርሽ ልቀቂልን ተጽናንተንበታል ተባረኪልኝ❤
@mertemerte8484
@mertemerte8484 3 ай бұрын
ደግሜ በረታሁ ደግሜ መንፈስ ቅዱስ አባቴን ጠራሁት አምላኬ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ ተባርከሻል!!!
@TesfayeNega-bu4hz
@TesfayeNega-bu4hz 10 күн бұрын
ስላቺ ጌታን እባርካለው ተበራኪ
@adimasugichamo
@adimasugichamo 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ሸታታኝ
@DadhiWarko
@DadhiWarko 3 ай бұрын
Yene wud mezmursh sus honobngal kanchi bizu itebkalew
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 3 ай бұрын
Amenn Amenn Amenn ❤❤❤
@RomaneYohanse
@RomaneYohanse 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በብዙ ተባረክ
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 11 күн бұрын
ሁልገዜም መዝሙርሽ ሰምቼ ሳልባርክሽ መሄድ አይሆንልኝም ጌታ እየሱስ አብዝቶ በሰማያዊ በምድራዊ በረከት ሁሉ ይባርክሽ እንደምትዘምሪዉ ዝማሬ ይሁንልሽ !!
@ميقاتعبدالجبار-د5د
@ميقاتعبدالجبار-د5د 2 ай бұрын
Tebareki semiche altegbîm😭
@lidumoh9938
@lidumoh9938 3 ай бұрын
ብሩክ ነሽ ❤የተረጋጋ መንፈስ
@samdbjfo4551
@samdbjfo4551 15 күн бұрын
Tebarek yene wud
@AndualemTamire
@AndualemTamire 17 күн бұрын
Anchin yesexen iyesus yibarek❤❤
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@Belyuneguse
@Belyuneguse 3 ай бұрын
ብርክ በይልኝ የኔ ውድ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልሽ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባርክ
@ethiopiaethiopia8110
@ethiopiaethiopia8110 22 күн бұрын
Beautiful ❤️ May God bless you. Jesus is Lord Amen ❤️ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sahareahare6242
@sahareahare6242 25 күн бұрын
Amen tebarek
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 3 ай бұрын
ተባረኩ ❤❤
@TsegaWoyesa
@TsegaWoyesa 3 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ዪለምልም❤❤
@Singermelesematewos
@Singermelesematewos 11 күн бұрын
Amennn
@teferitesema2836
@teferitesema2836 2 ай бұрын
ufffffff wedddd❤❤❤❤❤
@dayemotegegn1031
@dayemotegegn1031 Ай бұрын
❤❤❤❤የእግዚአብሄር መንፈስ ሁል ጊዜ አይለይሽ❤❤❤❤❤❤
@bezazeleke3310
@bezazeleke3310 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኛ በረከት 🙏🙏
@almazhonja
@almazhonja Ай бұрын
❤ለምልሚ ዳዊት መንፈስ አታርቀው ከእኔ እንዳለ በእውነት አይራቅብሽ ያብዛልሽ
@BekaAman605
@BekaAman605 3 ай бұрын
Helinaye እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤🙏
@mekdesbahiru2093
@mekdesbahiru2093 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨመርልሽ
@addisuzewudie9060
@addisuzewudie9060 3 ай бұрын
ሠላም ፣ ፀጋ እረፍት በኢየሱስ ሰም ይብዛልሸ 🎉❤🎉❤እወድሻለሁ ኢየሱስ ወቤትሸ ደምቀትሸ ይሁን
@melkishtilahun9288
@melkishtilahun9288 3 ай бұрын
b ewnet anchin yekeba eg/r amlak yibarek!
@HemenAbebe-q2g
@HemenAbebe-q2g 2 ай бұрын
Mn ende mlsh getan qal axaw.....anchi bereketachen nesh.........melksh ye geta nw......tebarkeshall❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZebibaMuhammad-uq8wf
@ZebibaMuhammad-uq8wf 29 күн бұрын
ምንም ብትሠጠኝ ከፊትሕ ጋር ይሒንልኝ እየሡሥየ ሰኬቴ ክንዉኔ ናፍቆቴ ተባረክልኝ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Ай бұрын
ፀሎት ነው ብዬ ፃፍኩኝና እሷም ፀሎቴ ነው አለች። ኡፍፍፍ
@Yodetukumo
@Yodetukumo 26 күн бұрын
ተባረኪ ጌታ ከዚህ የምበልጥ ይስጥሽ❤❤
@DorkaFikr
@DorkaFikr 3 ай бұрын
❤ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ❤
@DorkaFikr
@DorkaFikr 3 ай бұрын
ቸርቹ ያምራል እግዚአብሔር እግሬን ይፍታ አንድ ቀን እንድመጣ
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 ай бұрын
Amen❤❤​@@DorkaFikr
@AlmazAlmaz-r1u
@AlmazAlmaz-r1u 3 ай бұрын
Yene wede tsgawen yabzalish kesebeta mederi anchin yasenesa geta yibarek
@ShalomCharis-bt7cx
@ShalomCharis-bt7cx 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ🥺❤️
@Yetem-s1n
@Yetem-s1n Ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ደግሞ ደግሞ ይብዛልሽ እህቴ ተባረኪ
@elithabetzewde7463
@elithabetzewde7463 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ዘመንሽ ይባረክ
@selamawitlemma2005
@selamawitlemma2005 2 ай бұрын
Ahunm yabzalish yene konjo ehite
@samijb-yw9hp
@samijb-yw9hp 3 ай бұрын
Yene ehet tsegawn yechemrlesh ❤❤❤❤ende tselotsh edmesh ke geta endetetabeksh yelek❤
@Israelbelegn
@Israelbelegn 3 ай бұрын
Hilina dawit ... May God bless you
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 21 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤❤
@MobiZone-be9vt
@MobiZone-be9vt Ай бұрын
እምነት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢዩስሱ ጌታ ነው 💚📖🙏✝️✝️🙌
@TsionTessema-ks6oo
@TsionTessema-ks6oo 2 ай бұрын
Wow amazing message. Your songs have powerful message filled by the bible. Geta tsega yabezeleshe.
@user-uz7pm4fj5h
@user-uz7pm4fj5h 2 ай бұрын
Ere gin geta endim ybarkal betsegaw eluye yanchi bexam teleyebgn tebareki❤❤
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Ай бұрын
አሜን። ፀሎት ነው።
@BNSNPhilobos
@BNSNPhilobos 3 ай бұрын
አሜን!!!!!
@yalewboriso596
@yalewboriso596 2 ай бұрын
ተባረኪ !!
@mulatucheru9867
@mulatucheru9867 3 ай бұрын
አሜሜሜሜሜንንንን 🙏🙏🙏
@negenketilantu
@negenketilantu 3 ай бұрын
May God anoint u much more heluye. Besu eji mehon zemn yiseten😢
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 Ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ❤
@reditkk4184
@reditkk4184 2 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባርከሽ ቅሪልን! ❤❤❤
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 3 ай бұрын
Keep shining hiluye✨
@eristiabekele7293
@eristiabekele7293 2 ай бұрын
ህሊናዬ በጣም ነው የወደድኩሽ❤❤❤❤❤አፈሰስሽው እኮ❤❤❤
@samiyadese6189
@samiyadese6189 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤hiluye bebizu tebareki
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 2 ай бұрын
በዜማ የተከሸነ ጥልቅ መንፈሳዊ ብርሃን የሞላበት አስተምህሮ ነው
@metsihetzegeye5542
@metsihetzegeye5542 3 ай бұрын
May God bless you more and more day to day.
@RedeatEndalew
@RedeatEndalew 2 ай бұрын
Memiher begashaw tebark
@anasimos9844
@anasimos9844 27 күн бұрын
🙏
@Hani-v9h
@Hani-v9h 3 ай бұрын
Haleluja getan yetetga ....be ewnet yilyallll
@GdjfYdjn
@GdjfYdjn 2 ай бұрын
Ameni babizu tabaraki etiye
@amykussa7270
@amykussa7270 3 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@mahedr7075
@mahedr7075 3 ай бұрын
❤❤❤❤ህሎዬ❤❤❤❤
@ayuefrem5975
@ayuefrem5975 2 ай бұрын
ኡፈፈፈፈፈፈይይይይይይይ ልብን ሚያረሰርስ መዝሙር ወደ ዙፋን የሚያደርስ መዝሙር ዘመንሽ ይባረክ
@ayuefrem5975
@ayuefrem5975 2 ай бұрын
የቀባሽ የመረጠሽ እንድትዘምሪለት የቀባሽ እግዚአብሔር አሁንም ይባረክ
@Ethionetics-IT
@Ethionetics-IT Ай бұрын
God bless you; I keep listening all day. ❤
@dayemotegegn1031
@dayemotegegn1031 Ай бұрын
ብትሰጠኝ ምንም ነገር ከአንተ በልጦ አይሞቀኝም
@GRMAYEstifanos
@GRMAYEstifanos 2 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@BemnetGetahun-g2q
@BemnetGetahun-g2q Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zlmymtojesus
@zlmymtojesus Ай бұрын
Yes lord Jesus ❤❤❤
@GUMAPODCAST
@GUMAPODCAST 3 ай бұрын
ተባረክ
@NishanWolde
@NishanWolde 3 ай бұрын
tabrake Amennnnn
@meriaberam8555
@meriaberam8555 3 ай бұрын
Amen anen❤❤❤❤
@DawitDawit-c3z
@DawitDawit-c3z 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም አሜን ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@bekanreshid1405
@bekanreshid1405 3 ай бұрын
May God bless you 🥰🥰🥰😭😭😭
@SimegnSetegna
@SimegnSetegna 2 ай бұрын
Tebareki yene kojo
@genettigstu4376
@genettigstu4376 3 ай бұрын
Betam new mbarekbsh
@metsnanatGelan
@metsnanatGelan 2 ай бұрын
tebarki banchi eysusni aytenal
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,1 МЛН
እያባበለኝ ||ህሊና ዳዊት||Helina Dawit@ARC
21:55
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 380 М.
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 12 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 93 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 31 МЛН
ድንቅ ዝማሬ በዘማሪት የሚ
5:44
Furee Tv World Wide
Рет қаралды 1,2 М.
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 12 МЛН