Рет қаралды 151,377
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ሽፍት ልበል || Helina Dawit || Bishoftu Emmanuel United Church
የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ አጥቢያ እሁድ ማለዳ 3፡00 - 6፡30 የአምልኮ ጊዜ እሮብ ጠዋት 3፡00 - 7፡00 ሰአት የፈውስና የጸሎት ጊዜ አርብ ምሽት 11፡00 - 1:30 የትምህርት ጊዜ አድራሻ ፦ ቢሾፍቱ ሰርክል ወደ ባቦጋያ በሚወስደው መንገድ መሲ ፎቶ ቤት ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ።
አገልግሎታችንን like share comment በማድረግ ለሌሎች በማካፈል ይደግፉን ።
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
#worship #christiansong #halwotemmanuelchurch
#worship #christiansong #halwotemmanuelchurch
#christiansong #worship
#halwotemmanuelchurch