No video

...አንተን ተከትሎ ህዝቡን በቲክቶክ ስታስሯጠው ነበር… ምንድነው? ያለፈው መከራ ብዛቱ ..መሀመድ አመዴ ከፈረንሳይ ይቅርታ ጠየቀ.. Seifu on EBS

  Рет қаралды 31,574

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 ай бұрын

...አንተን ተከትሎ ህዝቡን በቲክቶክ ስታስሯጠው ነበር… ምንድነው? ያለፈው መከራ ብዛቱ ..መሀመድ አመዴ ከፈረንሳይ ይቅርታ ጠየቀ.. Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 78
@AtoMedia
@AtoMedia 3 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
@shabashimahdi
@shabashimahdi 3 ай бұрын
የልጁ ስም ላይክ 😂
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 3 ай бұрын
ሥሙ ላይክ ሥሙ ሥለሀድን ወይም ፉአድ
@galanebedada8001
@galanebedada8001 3 ай бұрын
@@shabashimahdi kkkkkkk
@emano5974
@emano5974 3 ай бұрын
ስሙን ላይክ በይው😂
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
ልጁ ከተወለደ ስሙን ላይክ ልትይው ነው እንዴ ክክክ
@techsador
@techsador 3 ай бұрын
ሰው በዚህ አለም በብዙ ነገር ይፈተናል፣ ነገርግን እያንዳንዱ ፈተና ጥሩ ውጤት አለው። እስኪ የseifu ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@onefuny
@onefuny 3 ай бұрын
ewnet new
@FunnyMan-sr6ly
@FunnyMan-sr6ly 3 ай бұрын
yes that is true
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 3 ай бұрын
demerialew melseh.....
@DawitDemsie
@DawitDemsie 3 ай бұрын
I have subscribed
@techsador
@techsador 3 ай бұрын
@@DawitDemsie bro🙏🙏
@takelederesa
@takelederesa 3 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እራስህራ ማጠንከረክ ደስተኛ እራሰህን ማድረግ ለሀገር ፈጣሪ በሰላም ለመግባት ያብቃህ የምትሉ በላይክ አሳዩት
@emano5974
@emano5974 3 ай бұрын
ወድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ተስፍ አለመቁረጥ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
የስይፉ ሀዘን ያሳዝናል ስይፍሻ ደግ ስው ነህ ኑርልን🙏🏾❤️ የመሀመድ ታሪክ ይገርማል አይዞህ እስከ አሁን ያቆየህ ፈጣሪ ወደፊትም አይረሳህም በእምነትና በጸሎት በርታ🙏🏾❤️
@azebtekle-gz7lu
@azebtekle-gz7lu 3 ай бұрын
Long Live Eritrean Commmando🎉🎉🎉 Salute My Brave Milltary And Govt Thankyou For Witnessing🎉🎉🎉
@zuzu4528
@zuzu4528 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅነው ወንድማችን ተርፈህ መማሪያ ሆንከን ለሞቱትም ወገኖች ነፍስ ይማር አይዞህ በታምራቱ ምስክርነት እንድትሰጥ ያደሰገህ አምላክ ነገም የተሻለ ህይወት ይሰጥሀል በርታ በጸሎት
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 3 ай бұрын
❤ወንድማችን አይዘዞክ ተስፍ አትቁረጥ እግዚአብሔር መልካምነው ነገመልካም ቀን አለ ፀልይ የኋልክን እርሳ እና የወደፊት ቤተሰብን አስብ ❤
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ ደስ ብሎኛል ላይክ ሰብ ግጩኝ ምርጦቸ❤🙏
@user-yy3xl3gb6e
@user-yy3xl3gb6e 3 ай бұрын
አተ ተቀይሜሀለዉ በይቱብህ አተ እሚወክል እሚመጥንህን ሥራ እሺ
@akt-tube
@akt-tube 3 ай бұрын
የፈጣሪ ቸርነት ይበላልን። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። የሰይፉ በኢቢየስ ዋና ባለቤት ፤ ሠራተኞች እና ተከታዮች በሙሉ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ብዝት ይበልላሁ ።
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችኝ ዋናው ፈተና አልፊሀል እግዚአብሔር ከመልኪሙ ጋር ያጋጥምህ
@RigiatOma
@RigiatOma 2 ай бұрын
የሰው ልጅ ይፈተናል መጨረሻህን ያሳምርልህ ቆንጆ ሚስት ይሰጥህ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 ай бұрын
የስደት አስከፊነት😭እባካችሁ የሀገሬ ልጆች አዉሮፖ ይቅር ዉድ ሂወታችሁን አትገብሩ እባካችሁ
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 3 ай бұрын
ሱበሀነሏህ ይህ ተአምር ነው አላህ ይፈትናል ያልተፈተነ አያልፍም ሶብር ትልቅ ምንዳ አለዉ 😢ሶብር ማድረግ ቢከብድም መጨረሻው ያማረ ነው የሚሆነው 😢 አላህ ትግስት ይስጠን ለሁላችንም 😢😢 አላህ ያጠንክርህ ወንድማችን 😢😢
@foziyaali5123
@foziyaali5123 3 ай бұрын
መሀመድ አላህ ያጠክርህ አብሽሪ አላህ ህልምህን ያሳካልህ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 ай бұрын
መሀመድ ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳካልህ ሁሉ ለበጎ ነው ፈጣሪ ዝም ብሎ አላተረፈህም እባካችሁ ወጣቶች አትሰደዱ በተለይ ለቤተሰብ ብላችሁ ስደት ላይ ሂወት የለም ለፍቶ መና መቅረት እድሜን መጨረስ ብቻ ነው ትርፉ
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 3 ай бұрын
ያለፈው አልፏል ወደአቅልህ ተመለስ አላህ ውስጥን ያውቃል ወዳለህበት ብትመለስ ጥሩነው ያለፈው አለፈ አላህ ቀልብ ይስጥህ ተመለስ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
ሲጀመርኮ ግራ ያጋባን በሁሉም አቅጣጫ ማን ለምን ማንን ተከትሎ እንደሚሮጥ አለማወቁ ነው 😂😂😂😂
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም ልሮጥ ነው አቅጣጫም አያስፈልግ😊❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
@@user-ej3yq3eu8p ጀምሪው ተከታይ አታጪም ክክክክክክ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 ай бұрын
@@user-tf2kx4dc6d ነይ አብረን እንረጥ አንዱ ቢወድቅ አንዱ እንዳነሳ ሀሀሀሀሀ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
@@user-ej3yq3eu8p እንደሱ ይሻላልሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@kalkal1691
@kalkal1691 3 ай бұрын
Seifu ግን ምንድን ግን አሰተሳሰበህ ጥያቂህ የማገባ ነው ለምን ውስጡን የሚነካ ጥያቄ ትጠየቀሀልህ 🤔
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 3 ай бұрын
አይ ስደት😭😭
@emano5974
@emano5974 3 ай бұрын
የቁልቢው ገብርኤል ስለቷን ይስማት😢😢😢😢😢አየእናት❤❤❤
@EsmailSalih-rd5qw
@EsmailSalih-rd5qw 3 ай бұрын
Alhamdulillah everything is good Alhamdulillah
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 3 ай бұрын
ከዚህ ሰው ችግር የሚብስ ነገር አለ አልልም እንደኔ ግምት ሰይፉ ለተከበሩት ኢንጅነር ቢጃይና ለተከበሩ ሻለቃ ሀይሌ ንገርለት ሎሎቹም አንተምታውቃቸው ስራ ፈጣሪ ለሆኑት ባለሀብቶች። ይሄ ሰው ከተያዘ ትልቅ ለሀገራችን ትልቅ አስተማሪ ነው።
@FatumaMuhammad-yh4ue
@FatumaMuhammad-yh4ue 3 ай бұрын
Allah yerdahe subhan Allah
@Ethiopiyawi879
@Ethiopiyawi879 3 ай бұрын
Good job❤❤❤❤❤❤❤
@SidrakBiru
@SidrakBiru 3 ай бұрын
ሰይፍሻ ለምን ድጌ ፖሰትከው
@TinaShanto
@TinaShanto 3 ай бұрын
❤❤
@TinaShanto
@TinaShanto 3 ай бұрын
@user-rq5bf6fn8b
@user-rq5bf6fn8b 3 ай бұрын
ayzoa allah al halama ya masti alhamdalha alhamdalha
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 ай бұрын
Seyfye seladmtkew amsgnalhuge ye bezu sewche life new ❤
@merib224
@merib224 3 ай бұрын
ድጋሚ
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 3 ай бұрын
Why re uploaded??
@SemiraseidSemiraseid
@SemiraseidSemiraseid 3 ай бұрын
ደምኝ ጀማሪ የመዳም ቅመም ነኝ😢😢
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 3 ай бұрын
አብሽሪ በርች👍
@SemiraseidSemiraseid
@SemiraseidSemiraseid 3 ай бұрын
@@mubetube_afiya2353 ደምሬሀለሁ አመሠግናለሁ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 ай бұрын
ሰው ግን ወደት ነው ሚሮጠው😂😂😂😂😂😂😂😂
@redeityilma6635
@redeityilma6635 3 ай бұрын
👍👍👍👍
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
ለምንድ ነው የበፍቱ ቪዲዮ የተደለተው እንደአድስ የተለቀቀውስ ለምንድ ነው??
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 3 ай бұрын
ካለፈው ሳምንት አቅርበህው ነበረ መሰለኝ
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 3 ай бұрын
Hagerh geba abatu Sake chewata yalew hezeb aleh bekelalu serteh telewotaleh .Baihon mensha lemihoneh genzeb be Sifu perogram lai yastebaberlhal beya amenalhu. Ye 20 amet tarikeh be2 ametat wost hulun tastekakelaleh
@FootyArts
@FootyArts 3 ай бұрын
Bro and neger laschegrh channal felge neber ebakh awaragn
@user-rq5bf6fn8b
@user-rq5bf6fn8b 3 ай бұрын
kasabaksa naw wandam taragaga
@fitsumtessema624
@fitsumtessema624 3 ай бұрын
👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹
@birhanafework9450
@birhanafework9450 3 ай бұрын
Ayizohi fetena lebego new amlakin amesgn yalfal sidet ayinu yitifa
@Winta314
@Winta314 3 ай бұрын
ድጋሚ ለቀቃቹት ምን ተፈጥሮ ነው ??
@trufatberhanu4972
@trufatberhanu4972 3 ай бұрын
Misgana le Kiduse Gebereal 11 kn mulu Bahar yashagere Geberieal mn yes yesanewal. Yenateh selet nw yadaneh le Gebereal silethn asgeba
@DawitDemsie
@DawitDemsie 3 ай бұрын
Degami new eko yihe program
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 ай бұрын
@Dawit አየሩ ተመቷል ድጋሚም ቢሆን እየለቀቀ ይሸቅል😂😂
@wab7691
@wab7691 3 ай бұрын
​@@dawitdave6328😂😂😂😂😂😂እውነት ነው
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
Yegermal.yeswlje.hwet
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 3 ай бұрын
የማዳም.ቅመሞችዬ.በጣም ደግናቸው.ሲባል.ሰምቼነው የመጣውት.እና.እርዱኝ.አግዙኝ ሀገሬ.አስገቡኝ.ስጦታ.ስጡኝ እላችዋለው.በዚህ.ጊዜ.ጊፍት እፈልጋለው.ፍሪጅና.የልብስ.ማሽን ማጠቢያውን.ግዙልኝ.የግድ ጥንድ.ሆኜ.መምጣት.አለብኝ እንዴ.እባካቹ.አግዙኝ.ግን.ስድብ አልወድም.እንዳሰድቡኝ.አካውንቴን.እልክላቸዋለው😂😂😂😂❤❤❤😢😢😢😢.በተረፈ እወዳችዋለው
@alomhossen7565
@alomhossen7565 3 ай бұрын
ምንልኮምት😢😢
@user-nd1et6oi8v
@user-nd1et6oi8v 3 ай бұрын
Yeroo lamaaff mooo🔭📡📷
@yomeke100
@yomeke100 3 ай бұрын
አርቲ ቡርቴ።እንቶ ፈንቶ።አይ ሰይፉ ትውልድ ገዳይ ነህ እኮ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 ай бұрын
ከመናገር በፊት ማሰብ ለራስ ይጠቅማል ምኑ ነው ትውልድ ገዳይ ይሄ መልዕክት በህገወጥ መንገድ መሰደድ ለሚፈልጉ ወጣቶች ነው መልዕክቱ ሲቀጥል ሰይፉ የሰራውን አንተ ለእናትህ አንድ ጣሳ ቡና ለአባትህ ምንም አልገዛህ አላረክ አላረግሽ ጀዝቡሌ ዞርዞር በል
@yomeke100
@yomeke100 3 ай бұрын
@@natnaelkinde7826 ትውልድ እንደገደለ አንተ ማሳያ ነህ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 ай бұрын
@@yomeke100 ወደ ትምህርት ቤት ዳይ
@kassasel2169
@kassasel2169 3 ай бұрын
ኦነግ አባል ነበርኩ ነዉ ያልከዉ ቢቢሲ ላይ ለምን ዋሸህ? የረግከዉ ማንም ቢሆን ሚያደርገዉን ነዉ! እንኳንም ፈጣሪ አተረፈክ!
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 ай бұрын
ይሄ ባለፈ የታየ አይደል እንዴ?
@A7m6243
@A7m6243 3 ай бұрын
💙💙Sebscribe adrgug igir mangadachun
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН