እንትኔ አመለጠኝ😥 ባል ማለት እንዲህ ነው ሰወድህ❤🤣🤣

  Рет қаралды 84,585

Samicho tv

Samicho tv

7 ай бұрын

ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

Пікірлер: 1 500
@user-kp8ez2nz8i
@user-kp8ez2nz8i 6 ай бұрын
ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ እስኪ እንደኔ በጣም የምትወዱዋቸውና በፍቅራቸው የምትደሰቱ በሚለቁትም ቪዲዮ ዘና የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤
@user-xj7nw7pz3x
@user-xj7nw7pz3x 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-up3qz3il1c
@user-up3qz3il1c 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samichotv
@samichotv 7 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ላይክ❤ ሼር❤ ላደረጋችሁት እናመሰግናለን
@mulu5
@mulu5 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mulu5
@mulu5 7 ай бұрын
በታች እየለቀቅሽ በላይ ትበያለሽ 😂😂😂አይ ሳሚ ትግስትህ እስከ ፍፃሜ ይሁን ልጆች ጋር እየተዳረቀ ድጋሜ አንች ታበሳጭዉ አለሽ😂😂
@Kamila-zr9qg
@Kamila-zr9qg 7 ай бұрын
እናረጋለን የኛ እዝናኞች❤❤😂😂😂😂
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 7 ай бұрын
ያተኮይለያል አይሳሚ😂😂
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 6 ай бұрын
ወላሂ እነዚህ ጠዶች ፈታ ነው የሚያረጉት😂😂😂😂
@user-ze3qn6xq5e
@user-ze3qn6xq5e 4 ай бұрын
ከስር እየለቀቅሽ ከላይ ትከቻለሽ አላለም ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gdggg2692
@gdggg2692 7 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ማርያምን የኔ ውድ ባል እኮ ይለያል ከእንቅልፌ ስነሳ ሽንቴን አመለጠኝ ከዛ አፀዳልኝ አሁን አርግዤለታለሁ የ8 ወር ነፍሰጡርነኝ በስደት ያላችሁ እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ✝️🙏☪️💚💛❤
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 7 ай бұрын
ምን😂😂😂😂😂😂😂
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 7 ай бұрын
የኔ ዉዲ ባል በህግ አምላሽ የሠዉ ባል በአጪበርባሪ ተከሠሻል😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤪🤪🤪🤪🤪🤪
@Layla-ch6xc
@Layla-ch6xc 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅 ተመልካች አታርገን የሚያፀዳ ይስጠን ለኛም
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 7 ай бұрын
አላህ በሠላም የምትወልጂ ያርግሽ ጤነኛ ልጂ ከእርዝቅ ጋር እህቴ ከባልሽ ጋር እረጂም እዲሜ አላህ ይሥጣችሁ ያርብ❤❤❤❤❤❤
@sameraahmad-yc2ck
@sameraahmad-yc2ck 7 ай бұрын
እኛንም ይመልከተና😊
@zinetumer1446
@zinetumer1446 7 ай бұрын
ሀሣቡን እሚያመጣልሽ ቤቢ መሆን አለበት😂😂😂😂😂😂
@BestBuy-lk3id
@BestBuy-lk3id 5 сағат бұрын
ወይኔ ልቤ በሳቅ ደከመ በስማም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-id2xm8jy7f
@user-id2xm8jy7f 7 ай бұрын
እናት ብቻ ሥሩ ቢዶዎ የኔማሮች ❤
@Musa469
@Musa469 7 ай бұрын
ይችላሉ አይደል
@aaa-43
@aaa-43 6 ай бұрын
ውላሂ ውነትም ማር ናቸው
@zineymetaferiya3567
@zineymetaferiya3567 7 ай бұрын
ከስር እየለቀቅሽ ከላይ ትከቻለሽ አላለም በእናተ እንኳን እንሳቅ እንጅ ሳቅ እርቆናል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ባላስረግዝስ እስከሚል ልታረገው ነው አሙ😂😂😂😂😂😂
@mayayearsemalij2792
@mayayearsemalij2792 6 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች በእውነት ትለያላችሁ እግዚአብሔር ፋቅሩን ያብዛላችሁ እዳንተ አይነት ይብዙ 😂😂😂😂😂😂
@Suzi-kr2re
@Suzi-kr2re 3 күн бұрын
😂😂😂😂ኡኡኡ❤
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 7 ай бұрын
😂😂ሽንትና ወድሙ ኧረወይኔ በሳቅ 🤣🤣 አዝግየሆሽልጅ እሙ ፈታአረጋችሁኝ 😂😂😂😂
@BezaBeza-br1wb
@BezaBeza-br1wb 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂መፃፍ አቃተኝ ወላሂ በሳው😂😂😂😂
@zebiba_hussen_13
@zebiba_hussen_13 7 ай бұрын
ይሄ ልጅ ከልቡ ኘነው የሚያፈቅራት🎉❤😂
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 7 ай бұрын
ፕራክ እደሆነ ያውቃል እኮ አህት
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ከስር እየለቀቅሽ ከላይ ትከቻለሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rhametali1193
@rhametali1193 7 ай бұрын
ማሻአላህ ፍቅራችሁ ና ጨዋታችሁ በጣም ደስይላል በርቱ እኛ ለላይክ ና ለማየት ወደኋላ አንልም
@Ansha1387
@Ansha1387 7 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ የለሁ ግን ሳላደንቅ ማለፋ አልፈልግም በጣም ጎበዝ ባል ነህ የምር አደራ በዚሁ ቀጥል እንዳትቀየር እሽ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ZainabZainab-jt2mn
@ZainabZainab-jt2mn 7 ай бұрын
😂😂😂ወይኔ በሳቅ በእውነት ለኛም እደ ሳሚ ያለ ባል ይሥጠን ወዶቸ 😂😂😂
@litshwalslc5478
@litshwalslc5478 10 күн бұрын
አረ በሳቅ ልገሉይ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gi7qc3bc1k
@user-gi7qc3bc1k 6 ай бұрын
የኔ ማሮች በሰላም ይገልግልሺ ውዴ ፍቅራችሁ በጣም ደስስ ይላል ❤❤❤❤
@user-nz3nn9dj1n
@user-nz3nn9dj1n 7 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳችሁ ነፍ አመት ኑሩልኝ የሳቂ ምጮች😢😂😂😂😂
@user-kq7uv5zj6n
@user-kq7uv5zj6n 7 ай бұрын
ማሻአላህ በጣምነዉ ደስያልከኝ ወላሂ የመዳም ቅመሞች እደዚህያለባል ይስጣችሁ አሜን በሉ
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id 7 ай бұрын
ኧረ ወየው. ሆዴ. ኧረ ኡኡ ሞትኩኝ ኡፍፍ. ደብሮኝ ነበር የዋልኩት ቡሳቅ ገደላችሁኝ ጌታን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጌታን ግን በጣም ነው የሚያፈቅርሽ ታድለሽ ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ጉዴ ምን ላድርጋችሁ የሳቄ ምንጮች በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂ሳሚዬ ምርጥ ባል ነህ❤❤❤ እሙዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ❤❤❤❤❤
@muhsinarajmuhsinaraju2881
@muhsinarajmuhsinaraju2881 7 ай бұрын
እረ በሳቅ ሞትሁ😂😂👈ስወዳችሁኮ የኔ ምርጦች
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 7 ай бұрын
ከታች እየለቀቅሽ ከላይ ትውጭአለሽ😂😂😂 የሳቄ ምጮች እሙ አያልቅብሽ አላህ በሰላም ያገላግልሽ የሁልግዜ ዱአዬ ነው❤❤
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Musa469
@Musa469 7 ай бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂በጣም ትችይ አለሽ ጎበዝ ነሽ አላህ በሰላም ያገላግልሽ❤❤❤❤❤❤😂
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 6 ай бұрын
ወይኔ😂😂😂😂😂😂ከምር በጣም ደብሮኝ ነበር😂😂😂ፈታ አደረጋችሁኝ፣ደሞ ቀዘንሽ እዴ😅😅እደዛሬ ስቄ አላውቅም።የመዳም ቅመሞች እደዚህ ያለ ለሁላችንም ይስጠን ምስጊን አሳዘነኝ😅😅
@kibitadese696
@kibitadese696 7 ай бұрын
እዳ አቺ አይነት ባል ይስጠኝ አሜን 🤲🤲🤲ለ ሁላቺንም ይስጠን አሜን በሉ... 😄👌👌👌
@TaherTeto-yz5fi
@TaherTeto-yz5fi 7 ай бұрын
አሜን
@user-yv1me1ub1h
@user-yv1me1ub1h 5 ай бұрын
😂😂😂😂አሚን🤲🤲🤲
@HawaaAl-wq4em
@HawaaAl-wq4em 10 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@user-jr6db8ge2h
@user-jr6db8ge2h 3 күн бұрын
ወላሂ የኔም ባል ከዚህ በላይ ነው የሚያደርግልኝ ሸተተኝ እንካን አይልም
@alimetali6080
@alimetali6080 Күн бұрын
​@@user-jr6db8ge2hማሻአላህህ
@user-ib5gh9kg4q
@user-ib5gh9kg4q 7 ай бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ድንግል ማርያም በስላም ትገላግልሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dg6kh6qg4j
@user-dg6kh6qg4j 7 ай бұрын
እዉነትም የዛሬዉ ይለያል❤❤❤😂😂😂
@khadejaxx1141
@khadejaxx1141 6 ай бұрын
አረ በሳቅ ከስር እየለቀቀች ከላይ ትከታለች ወይኔ 😂😂😂😂😂 ምርጥ ባል እንዳንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን
@AAl-tn6dr
@AAl-tn6dr 7 ай бұрын
ቆንጆ ባል ነዉ ያለሸ ማር የመቻቹህ❤❤
@shjdxb6907
@shjdxb6907 7 ай бұрын
እዉነት ሠምሠሉ ኮስተር ብላነዉ የመታወራዉ ስታስቁ አይለያችሁ🎉❤❤❤❤❤
@user-tb5fg3re7p
@user-tb5fg3re7p 7 ай бұрын
እኔ እከታተላቸዋለሁ ምንም አትስቅም እኔብሆን አስርግዜ ትስቅ ይነቃል ደስስ የሚሉ ❤❤❤
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 7 ай бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ በርቱ ❤❤❤
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 6 ай бұрын
አረ በሣቅ ሞቱክ አንተ ግን ሳለደንቅ አላልፍም 😂😂😂😂😂❤❤
@abarugumbaru4554
@abarugumbaru4554 7 ай бұрын
እረ ወይኔ በጣም ነው ያሳቃቹኝ ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤
@user-mq7kw1ir2t
@user-mq7kw1ir2t 7 ай бұрын
እረ በሳቅ ገደላቹሁኝ😂😂😂😂😂😂😂 ስወዳቹሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤
@user-sb3qu5cs6u
@user-sb3qu5cs6u 6 ай бұрын
አረ እነዚህ ልጆች ገደሉኝ ዘድሮ😂😂😂😂
@hiwot-
@hiwot- 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 ባልየዉ ከልቡ ሰዉ ነዉ
@madimadi-xo7fv
@madimadi-xo7fv 7 ай бұрын
እረ ወይኔ በሳቅ ደከምኩኝ ሽቴ እስኪመጣ 😂😂😂😂ወላሒ ስትመቹኝ ስወዳችሁ
@user-fm1qw6zq3g
@user-fm1qw6zq3g 7 ай бұрын
በእርግዝና ሰዓት ፈስና ሽንት ያመልጣል አላለም 😂😂😂 የዋህ ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 7 ай бұрын
😂😂መምህር ስለሆነ ሊያቅ ይችላል 😂
@meripipino6121
@meripipino6121 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው የወደድኩላቸው እውነት ደስ የሚል ባል ገመና ደባቂ ጌታ ይባርካቹ በሳቅ የገደለኝ 😂😂😂😂 ደሞ አትብይ የሚላት ነገር ከታች እንትን እያልሽ አትብይ😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 7 ай бұрын
ወይኔ ባል ፈጣሪ ይጠብቅህ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ሽትና ወድሙ አላለችም😅😅ወደዚህ አትዙሪ😅ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ከታች እየለቀቅሽ🤣🤣
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ወይ ሳሚ አላህ ይባርክህ ምስኪን ነው ወላሂ
@bssjsh1792
@bssjsh1792 7 ай бұрын
ዛሬ አንደኛነኝ ❤
@zeharamohammed-5632
@zeharamohammed-5632 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ታድለሽ ምርጥ ባል አለሽ ፍቅራችሁን ያብዛው
@AminaAmina-l5z
@AminaAmina-l5z 3 күн бұрын
በጣም ያስቃሉ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 7 ай бұрын
የሳቄ ምጮች ሁሌ በደስታ ኑሩልኝ ምርጥ ባል ሳሚየ❤❤😂😂😂😂እሙየ እማምላክ ትቅረብሺ
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp 7 ай бұрын
ዋው ሳሚ ባልብሎ ዝም ❤❤❤❤❤
@user-bq7mz3vf4m
@user-bq7mz3vf4m 7 ай бұрын
የኔ አባት መታደል ነው እንደዚ ዓይነት ባል 🙏🕊❤️❤️❤️ ነፍፍፍ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ 🤱 ያንቺ ግን ከፋ የሽንት ወንድሙ ትልቁ 😂😂😂😂
@user-lq2uw9qw3k
@user-lq2uw9qw3k Ай бұрын
@@user-bq7mz3vf4m ykjyii
@user-lq2uw9qw3k
@user-lq2uw9qw3k Ай бұрын
Jlj
@birtukan2165
@birtukan2165 6 ай бұрын
እያፀዳ ደግሞ ለምንድነው ማይሸተው ይላል😂😂😂
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 7 ай бұрын
ውይ እነዚህ ልጆች አዝጎች😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
አረ ማሻአላህ ትግስቱቱቱቱ👍👍😂😂😂😂😂😂
@hirutabay7408
@hirutabay7408 7 ай бұрын
በጣም ጨዋ ልጅ ነው ተባረኩ።
@yesewneger950
@yesewneger950 7 ай бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችህን በዝዝዝዝት ያድርግላችሁ ❤❤❤❤
@user-vw9gf1yr6q
@user-vw9gf1yr6q 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 7 ай бұрын
አየ ሳሚ ቀዘሽዴ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሙየሸርቤት😂😂😂😂
@mikdeskidena1294
@mikdeskidena1294 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ
@mergerimergeri449
@mergerimergeri449 4 ай бұрын
Dhugaa waqqa bayee nuu bashananistuu bayee si jaalaldha jabadhaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@XjxXxj
@XjxXxj 4 ай бұрын
ፈገግተዉ ደስስ ሲል ❤❤❤❤❤
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds 7 ай бұрын
ተመቸሽኝ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ምርጥ ባል ነው ያለሽ❤❤❤❤❤
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂እደዛሬ ስቄ አላቅም ዉነት ለመናገር ክፍት ብሎኝ ነበር ያሳቃቹህ ሳቅ😢😢❤❤❤
@mairym766
@mairym766 7 ай бұрын
የእውነት ሳሚ በጣም ጥሩ ሰው ደስ ስትሉ❤❤
@የጋይንቷልጅ
@የጋይንቷልጅ 6 ай бұрын
እረ ይለያልዋዉ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ትቅረብሽ❤❤❤
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 7 ай бұрын
_ወይኔ የዚህ ልጅ መከራ እንደቀጠለ ነው😂😂😂😂 ንግግሩ ሳቁ ያስቃል ይመቻችሁ😅😊_
@Hiwot-jq2cc
@Hiwot-jq2cc 7 ай бұрын
የአማርኛ ቃላት ጽሁፍ እንዴት ነው በፈለግነው ስታይል የሚቻለው መልስ ጠባቂ ነኝ🙏👈
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 6 ай бұрын
አረ ደስ ስሉ
@araguaraara8286
@araguaraara8286 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 7 ай бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂
@nemian2923
@nemian2923 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 ወይኔ እናተልጆች ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤ እደው አብሮ ያቆያችሁ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 7 ай бұрын
ጌታን በሳቅ ገደላችኝኮ ሳም ደሞ ከታች እየለቀቅሽ ከላይ ትበይለሽ ስሊ አልቻልኩትም 😂😂😂😂 እሙ የሽንቱ ወንድም ምኑነው ስሙ ክብር ነው አይጠላርም 😂😂😂😂😂😂
@wegayehuyoutube1148
@wegayehuyoutube1148 7 ай бұрын
ስወዳቹ ዋዉ ባልሽ እዳተ ያለ ባል ይስጠኝ ለሚስቱ ክብር ያለዉ ዋዉዉ❤❤❤
@123abay
@123abay 7 ай бұрын
ቀዘንሺ እንዴ😂 አየ እሙየ ነፍስሺ አይማርም❤
@ranaghaida8376
@ranaghaida8376 7 ай бұрын
Are woyine hode qosele 🤣🤣🤣🤣 liju gin betam tigistayina new, 🤗🙏💓Ena shenash alalem🙄😂
@user-wk9yo1wj3t
@user-wk9yo1wj3t 7 ай бұрын
ቱቱቱ ምጉድነዉ ጎበዝ😂😂😂😂😂
@fatima-ie1uz
@fatima-ie1uz 7 ай бұрын
ወላሂ ሰዉዱችሁ ሳሚ ወላሂ ክልቤህ ወንድነህ እንዱንተ ያለ ወንድ ያብዛልን ❤❤❤
@abbyabby5785
@abbyabby5785 7 ай бұрын
ስወዳችው
@salina136
@salina136 6 ай бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ የምር በርቱ ጎበዞች
@hadiyasissy
@hadiyasissy 7 ай бұрын
ከታች እየለቀቅሽካላይ ትከቻለሽ እደት እደሳኩ😂😂😂😂 ወለሂ ማሻአላህ አደነኩት
@user-xy5jf8kv8m
@user-xy5jf8kv8m 7 ай бұрын
ተስር እየለቀቅሽ ተላይ ትከቻለሽ አላለም 😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@fafilove1581
@fafilove1581 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ አይለያችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሳሚ ግን አላህ ይጨምርልህ ኑ ወንዶች ከዚህ ልጅ ተማሩ ለሴትልጅ ክብር
@FelahTube
@FelahTube 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@fafilove1581
@fafilove1581 7 ай бұрын
ኢንሻ አላህ
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y 7 ай бұрын
እፍፍ😂😂የኔ ምርጦች የተመታሽ እኮ ነሽ😂😂😂❤
@ortodox719
@ortodox719 7 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞቶኩ ወደኔ አትዙሪ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tamema8928
@tamema8928 7 ай бұрын
ወላሂ ቡዙ ፕራክ አያለሁ ግን እደናተ እሚያዝናናኝ የለም አረውውውው የሽት ወድሙ ትልቁ 😂😂😂😂😂😂😂 አዛ አስመለሰው 😂😂ቀዘሽዴ 😂😂😂😂 ምን አላላሽ አረ ሆዴ ቆሰለ ከስር እየለቀቅሽ 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በቻ እደዚህ ስስቅ መዳሜ አበደች ብላ እዳታሳፍረኝ አረ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsqdAsew-nj6un
@AsqdAsew-nj6un 7 ай бұрын
ወይ እሙ ዘና አርጊንሲ 😅😅😅😅❤❤❤❤❤አይ ሳሚ ፍረደብህ የእውነት ባል ✅✅✅✅
@yimerfatumayimer
@yimerfatumayimer 6 ай бұрын
በሳቅ ብዛት አይኔ አለቀሰ ወላሂ ወየወ እህ አቦ ይመችሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤ምን ሁነሸ ነዉ የቀዘሸወ😅😅😅
@user-gb7lp4ql1m
@user-gb7lp4ql1m 7 ай бұрын
ክክክ ኧረ ኡኡኡ😂😂😂 ሽንት እና ወንድሙ 😂😂😂
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 7 ай бұрын
ምርጥ ባል ለሁላችንም አላህ ጥሩ ባል ይወፍቀን
@user-ib5rv4cr8p
@user-ib5rv4cr8p 7 ай бұрын
ወዬው ጀግና ነው ግን አፀዲው😂😂😂 ሰወዳቹህ እኮ የእናት ልቤ አለው እማምላክ በሰላም ሁለት ታርግሽ እሙዬ የፍቅር አምላክ ፍቅሪቹህን ያብዛሓቹህ❤❤❤በወንድ ልጅ ተበከሪ❤❤🎉🎉🎉
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 7 ай бұрын
ወይኔ የኔ አባት 😂😂😂😂😂 ስዎደው እንዳንተ አይነት ባል ይስጠን
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 7 ай бұрын
😂😂😂 ምረጦች❤❤❤
@tejaq8618
@tejaq8618 7 ай бұрын
የእውነት ቭድዬውን ተመካክራቹ ከአልሠራቹ ጥሩ ወንድና ባል ነው እግዚብሄር ይባርክልሽ ሸቃሎች ከስደት መልስ እደዚ አይነት ባል ይስጣቹ ላይክ🎉🎉
@hdhdh4201
@hdhdh4201 7 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@santayomoges9870
@santayomoges9870 7 ай бұрын
የማዳምን ጭቅጭቅ እምረሳዉ እናንተን ሳይ ነዉ😂😂😂
@user-dq6jj8sp9s
@user-dq6jj8sp9s 6 ай бұрын
እውነትሽንእህቴአልተቻሉም ማዳሞችአይይይይ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ ዛሬ ከታች እየለቀቅሽ ከላይ ይከቻለሽ እንዴ አላለም 😂😂😂😂😂
@user-dl9wz1rj2d
@user-dl9wz1rj2d 7 ай бұрын
😅😅😅😅 እሙዬ እረ በሳቅ ከደልሽኝ ተላይ ትከታለች ከታችን ወፍጮ ይመስል
@user-tq9yx4ru7t
@user-tq9yx4ru7t 7 ай бұрын
Kkkkkkk
@user-io6qc6qq6t
@user-io6qc6qq6t 7 ай бұрын
ከስር እያሏቃቅሽ ከለይ ትከቻሏሽ እድ ክክክክክ
@SurprisedAirplaneWindow-ds8fo
@SurprisedAirplaneWindow-ds8fo 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አረውውውውውውውውይ ይመቻችሁ 😂😂😍😍
@monaleshm1218
@monaleshm1218 7 ай бұрын
✅✅✅👍👍ዋው የኔ የዋህ 👍
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 6 ай бұрын
ከስር እየቀዘንሽ ከላይ ትበያለሽ እንደ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rw7yq2ez8f
@user-rw7yq2ez8f 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 7 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ማሪያምን በራሳችሁ ሙድ ነው እምትሰሩት ዘና ታረጉናላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እፉፉፉፉ ማርያምን እደናተ ፈታ የሚያደርገኝ የለም
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 7 ай бұрын
ወይኔ።ሰሚ።😂😂😂😂ነብስክህ።አይመርም።በተረፈ።እወደቹዋለው❤❤
@Ayana-br6yt
@Ayana-br6yt 7 ай бұрын
የሳቄ ምጭ ናቹ እኮ😂😂😂😂❤❤
@user-fe7ev8be1t
@user-fe7ev8be1t 7 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂ኣረ ሆዴ😂😂😂
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,8 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,5 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН