ምን ተፈጠረ? ቅድም አዲስአበባን ባሸበረው ዘለግያለ ተኩስቦታ እኔም እማኝ ነበርኩ! የሶሪያ አማፂያኑን የመራውና ፑቲን ሊገድሉ ያልቻሉት Al-Julani ማነው?

  Рет қаралды 25,618

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@HaymanotTirfe
@HaymanotTirfe Ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልህ ለ ወንድሜ አብይ ይልማ
@MelakuDemissie-j8e
@MelakuDemissie-j8e Ай бұрын
በርታልኝ የኔ ጀግና መምህር ሀሳብህ ከስራ ጋር ድንቅ ነው ሠላምህ ይብዛ አቦ ይመችህ❤!!!
@LinaSameson
@LinaSameson Ай бұрын
እውነት ብልሀል መምህር እግዚአብሄር ለአገራችንም ሆነ ለአለም ህዝብ ይድረስልን ይቅርም ይበለን 🎉🎉🎉
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 Ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
@yeshewendem7097
@yeshewendem7097 Ай бұрын
እውነት ብለሀል ወንድሜ
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold Ай бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላሞን ምህረትን ይላክልን🎉 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@alemneshmengesha4858
@alemneshmengesha4858 Ай бұрын
ጥጋብ ጥጋብ መጨረሻውን ያሳየን
@yeshewendem7097
@yeshewendem7097 Ай бұрын
በርታ
@martasafa7325
@martasafa7325 26 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላም ለሀማችን ምህረቱን ያዉርድልን 😢😢 🤲
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ❤❤❤
@MirafHaylu
@MirafHaylu Ай бұрын
የድንግልልጅይጠብቀንአገራችንንሰላምያርግልን
@yohannesgashama2182
@yohannesgashama2182 Ай бұрын
Your thoughts are nice
@Mariya-n9g
@Mariya-n9g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሄር ሀገራችንን ይታደግልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
ጎበዝ ዛሬ ብልፅግና የተባለዉ የድኩማን ሥብሥብ በአዲሥ አበባ ከተማ ህዝብን ሲያሸብር ዉሏል ንፁሀንን ሲያርድና ህፃናትን ሲጨፈጭፍ ከነበረዉ ሰዉ በላዉ ኦነግ ጋር ታርቄአለሁ በሚል ሰበብ ፈንጠዝያ መሆኑ ነዉ በተኩሥ እሩምታ የጦር ሜዳ ግጥሚያ እሥኪመሥል ድረሥ በተኩሥ እሩምታ የከተማዉን ህዝብ ሲያሸማቅቅ ዉሏል ? ለነገሩ የድኩማን ሥብሥብ ከሆነዉ ከብልፅግና ከዚህ የተሻለ ነገር አይጠበቅም
@asfawnigussie1255
@asfawnigussie1255 Ай бұрын
Gena tiqezinalachihu boqbowaqa Jawisa/qomchie.
@Cocomelonfun-t9o
@Cocomelonfun-t9o Ай бұрын
😅😅😂😂😂😂😂 ማ ነው የተንቦቀቦቀው እናንት ምድራዊ ሰዎች ምድረ ሰው በላ​@@asfawnigussie1255
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 Ай бұрын
እውነት ❤❤❤
@KasawNigusa
@KasawNigusa Ай бұрын
አብየ አይዞን እግዛቤር አለን ክርስትና ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም ጡትና መንግስት እንደቆመ አይቀርም በጊዜአቸው ይወርዳሉ እኛ አገራችን በሰማይነው ኑርልን ቅዱስ ሚካየል ከጎንህ ይሁን አብየ በርታ
@Mussa-hasse
@Mussa-hasse Ай бұрын
እናመሠግናለን !!!ጥሩማብራሪያ ።
@AmsalBarga
@AmsalBarga Ай бұрын
አቤቱ ጥበቃውን ያብዛልን የሞት አዋጅ ቅዱሷኑን ብሎ ያፍርስልን
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ Ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን እማምላክ በቃልኪዷና ታማልደን እምዬ ኢትዮጵያ እሚበጅሽን ይስጥሽ እማ ሰላሙሁን ሁሉ ለአለም ይስጥልን🙏😥
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Ай бұрын
እውነት ነው 😢😢😢 ሀገሬ እግዚአብሄር ያስብሽ ሀገሬ 😢
@ganat12345
@ganat12345 Ай бұрын
ሰላም,,አብያችን,,ሱሪዬ,,ዛሬ,እየጨፈሩነው,,እስረኞቹን,ሁሉ,,በርን,ሰባብረው,አውተዋቸዋል,,
@rasashu99
@rasashu99 Ай бұрын
በርታልን መምህር🙏
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ትክክል!
@SabiTebebu-vk1om
@SabiTebebu-vk1om Ай бұрын
Amen 🙏 tebarek Abiy
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 Ай бұрын
እኛ ለምደነዋል አገዛዙ ከመጣ ጀምሮ ? በውክልና የተሰጠውን ተልእኮ አዲሱ አለም ስረአት ለመፈጸም ኦሮቶዶክስ እስልምና ሀይማኖቶችን በማጥፋት የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ከቁጥር 1:2:3:4 መፅሐፍን ላነበበ ?አገዛዙ ዲያቢሎስ ነው
@Meronbedane
@Meronbedane Ай бұрын
እውነትን ነው
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
ሰላም ውድ መምህራችን ለምትሰጠን መረጃ እጅግ በጣም እናመስግናለን !!!!❤❤❤❤❤
@ETHIOPIALOV
@ETHIOPIALOV Ай бұрын
ሰላም አብየ የመጀመርያ ተመልካች ነኝ ዛሬ
@msrak4498
@msrak4498 Ай бұрын
ሠላም,ሁሉምጋነው,ተኩሡ,ከእንጦጦ,ጀምሮነው,እናቴ,በድንጋጤ,በጭንቀት,
@tesfayeesrael3373
@tesfayeesrael3373 Ай бұрын
በትክክል እኔም ማንንም አላምንም ❤እኛ ዳቦ መብላት አቅቶናል ግን በለጸግን አደግን ወዘተ
@mekonnen74
@mekonnen74 Ай бұрын
ተኩስን ምን አመጣው..!! መንግስት ሆን በሎ ነው ህዝብን ለማሸማቀቅ እንጂ ምንም የውህደት አይደለም ሽመልስ ተብየው የራሱ ጦር ነው የመከላከያ ልብስ እየሰጠ ህዝብ ያሳረደ. ብቻ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው በተለይ 3 ቱ ውይ መሬትም አትቀበላቸውም. ግን ፈጣሪ የሚባል አለ ከላይ ከሰማይ ይፈርዳል አይቀርም!!!
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Ай бұрын
አትዬድችንን አግዚአብሄር ዬባርክልን ደጒን ዘመን ያቅርብልን እጏዚአብሄር ዬስጥልን
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልን ያስበን
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አብዬ
@betawef9713
@betawef9713 Ай бұрын
እግዚአብሔርንም አምናለሁ ፈረሴንም አሰራለሁ እንዳለው ሊቁ እንዲህ አይነት የሰንፍና ቃል አታሰተጋባብን ባክህ እግዜርን ለራሰህ አርግ ባክህ አለም የጡንቸኞች ናት አሜሪካን ምትፈራት ሰለምትፀልይ ይመሥልሀል በፀሎትና ፆም ከሆነ ኢትዮጵያ የአለም ገዥ ትሆን ነበር ባካችሁ አታደንዝዙን ዳቦ እርቆን ድንቁርና ሰፍሮብን ገነት የሆነ ሀገር ይዘን ሲኦል ያረግናት በናተ አይነት ደናቁርት ሰብከት ነወ እረፉ
@عبدالله-ف7د8ه
@عبدالله-ف7د8ه Ай бұрын
ስብከቱን ተወውና መረጃውን ብቻ ንገረን ወንድም አብይ ይልማ
@HomeBased-yd7um
@HomeBased-yd7um Ай бұрын
ካልፈለክ ሌላ ቻናል መመልከት ነዋ መንፈሳዊ ሰው ነው መምህር አብይ እኮ እንደሌላው ጋዜጠኛ ብቻ አይደለም እሱ ሰውን ወደ ፈጣሪ ነቅቶ ያሚያነቃ ነው ገባክ ወንድሜ
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 Ай бұрын
ትክክል ወንድሜ አብዬ መንፈሳዊ ነው ካልፈለክ ሌላ ጣቢያ እይ አትዘባርቅ​@@HomeBased-yd7um
@RosaFakih
@RosaFakih Ай бұрын
Tebarek abye kfu aynkabn enamesegnalen
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ሠላም ወዳጀ ሶርያ ወደ መከራ ገባች
@vo_6461
@vo_6461 Ай бұрын
እናንተ ደደብ ካፊሮች
@nuredingirma4054
@nuredingirma4054 Ай бұрын
አዎ አላህ መ መኪያችን ነው ። የፓለቲካ ሰዎችም ከመጡ በኋላም ነው ሀገራችን መከራ ውስጥ የገባችው ።
@Meronbedane
@Meronbedane Ай бұрын
ስለ እንታችን ድንግል ማርያም ብሎ ይማርን
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile Ай бұрын
አብይ እባክህን ጽሎት አድርግልኝ ከበ ተ ሰብ ቦ ችህ ጋራ ❤️❤️ ችግር አለብኝ ውድሜ 🌹
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Ай бұрын
🤲🤲🤲🙏👍💕🇬🇭✝️💒🇬🇭✝️🎉❤👏🤞
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b Ай бұрын
እግዚአብሔር ለጨካኝ እና እሱን ለማያምን መሪ ተገዛ አይልም!! እና ይህን አውሬ ስራት መታገል የ እምነትም ግዴታ ነው
@ermiasyohans8760
@ermiasyohans8760 Ай бұрын
ቃሉን ይዘን እንፀልይ አፈሩን አይደለሞ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ቾክስ አንድ ግዜ ሰምቻለው ገርጂ
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Ай бұрын
ሰላም ላንተ መምህር አብያችን
@mekonnenkebede9342
@mekonnenkebede9342 Ай бұрын
እጅ ሰጠው ነው የገቡት ድል አድርገው አይደለም ስለዚ የምን ተኩስ ነው ህዝብን ማሸበር ትክክል አይደለም።
@DjLove-g5t
@DjLove-g5t Ай бұрын
ሲጀመር አንድ ናቸው ጆካ ነው
@HenokTilahul
@HenokTilahul Ай бұрын
selam.abey
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Ай бұрын
የእብይንም በቅርቡ እንጠብቅ
@aidalove6892
@aidalove6892 Ай бұрын
Amen amen
@DanimaniDani
@DanimaniDani Ай бұрын
Hi Abiy selam
@OumarEbroAbdi
@OumarEbroAbdi Ай бұрын
መብሰሉ ላልቃራ የሶርያ ነገር ብዙ መገዶ ፈጃ,
@saronmulg1253
@saronmulg1253 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BerhanuTeka
@BerhanuTeka Ай бұрын
በሉኡል የሚኖር ሁሉ በሚችል አምላክ ጥላውስጥ ያድራል
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Ай бұрын
አሜን 🙏
@martasafa7325
@martasafa7325 26 күн бұрын
ምድረ እስሳ ሁሉ እርስቀርሳቸዉ ቢጨፋጨፉ ጥሩ ነበር
@TemsganaleneGelawe
@TemsganaleneGelawe Ай бұрын
አገራዊ ነገሮች ላይ በስፋት በተዘግብ
@lulululu3892
@lulululu3892 Ай бұрын
አቡዬ እንዴት ነህ ❤
@SofoniyasYas
@SofoniyasYas Ай бұрын
Israel 🇮🇱 peace
@Esayas-lu6cc
@Esayas-lu6cc Ай бұрын
በጣም ይገርማል እስቲ ምን የሚሉት እብደት ነው አየተሸበረች ባለች በጦርነት በምትታመስ ሀገር የተኩስ እሩምታ በመክፈት ሕዝብ ማሸበር !!
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll Ай бұрын
እዛ ጫካ የለመዱትን አ.አ.ገብተዉ ህዝብ መረበሽና ጥይት ማባከን ሀላፊነት የማይሰማቸዉ መሆኑን ነዉ የሚያሳየዉ
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b Ай бұрын
@@Sitina-dl1ll ስላጣን ላይ ያለው ጭንብሉን አወለቀ በቃ
@afeworkdaniel5304
@afeworkdaniel5304 Ай бұрын
አብይ አሕመድ ልክ እንደ አላሳድ መንግስት አንድ ቀን መዋረዱ አይቀርም ።
@LinaSameson
@LinaSameson Ай бұрын
ያርገው
@sultannatlus-c8s
@sultannatlus-c8s Ай бұрын
መሬት ማይወርድ ምኞት(ቅዣት)
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
​@@sultannatlus-c8sለምን አይሆንም በክርስቶስ ተቀብቶ የተቀመጠ መሪ መስለህ የህዝብ ደም እያፈስስ ቁጥጭ ያለ ስው ነው ማነውና ነው እርሱ የማይነካው እግዚአብሄር ነቅሎ ይጣልልን አሜን
@sultannatlus-c8s
@sultannatlus-c8s Ай бұрын
@emebetzewde7492 በአመፅ ሰይሆን በተሸለ ሀሣብ (በምርጫ ኮሮጆ) ነዉ። መንግሥት የሚላወጣው።
@sultannatlus-c8s
@sultannatlus-c8s Ай бұрын
ከርድ ወይም ድምፅ የሠጠሽውን አከባቢሽ የላውን አመራር ጣይቂ?ሠው ከተጋደላ?
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw Ай бұрын
ወይ ብልጽግና አሁን እንደዚ ይደረጋል በጣም ነው ሰው ሁሉ የተረበሽው ምን መጣ ብሎ በዚ ሰዓት እንደዚህ ይደረጋል??? ለነገሩ ከነዚ ምን
@fyou2241
@fyou2241 Ай бұрын
Lik new enem manim alamnim, Eg/her bicha💯🙏🌟Yalkew mulo lik new💕
@astertsegaye712
@astertsegaye712 Ай бұрын
ምን ዜና ነው ተናገር ሁሉም እያለቀሰ እየፀለየ ነው
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto Ай бұрын
አዲስ አበባ ህዝቡ ወጥቶ ስላልተቀበላቸው በንዴት ነው የተኮሱት መሳሪያ ፍቱ ለነሱ አይሰራም አኛ ሰላም ፈላጊዎች ነን ድራማው ይቅር እና በሰውኛ አስቡ
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 Ай бұрын
የሚገርመው ይቅርታ ብሎ በኢቲቪ መምጣቱ ? ሳይሆን በፊት አለኝ በሚለው ደህንነት ምን ይሰራ ነበረ ?ስለዚህ ሆን ብሎ አገዛዙ ህዝቡን ለማስደንገጥ እና ዋ ዋ ዋ አይነት ነገር ቀድሞ ለማስያዝ ነው?
@UmerabdellhUmer
@UmerabdellhUmer Ай бұрын
Jagna newu aljulani Allah yitabikewu
@FethiyaAshab
@FethiyaAshab Ай бұрын
jegna nw
@HanaMitimitos
@HanaMitimitos Ай бұрын
Egezabher lehizeba eritera endeze mefeta yameta
@ኤልጋቦር
@ኤልጋቦር Ай бұрын
በ2030 ኢየሱስ ክርስቶስ በኢየሩሳሌም ሲነግስ ኢትዮጵያ እረፍት ታገኛለች እስከዛ ብዙ ሰቆቃ አለ
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Islamic law it doesn't mean radical.
@Denise-di5mk
@Denise-di5mk Ай бұрын
Venice
@abubekershemsu5582
@abubekershemsu5582 Ай бұрын
ሣድስ ምን ማለት ነው 6ማለት ነው
@HanyHany-x1b
@HanyHany-x1b Ай бұрын
ዛሬ ወደ ሰማይ ነገ??????????
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim Ай бұрын
የበሻር አል አሰድን ሞት አላህ ሞቱን ያሰማን እደሱ ጨቋኝ መሪ የለም
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
በመሀል ከተማ መተኮስ? ህዝብን ሰላም መንሳት ወይም ማሸበር አይደለን ወይ? ህፃናት ,እርጉዝ ሴቶች, ደካማዎችን ማስጨኘነቅ? ምን አይነት ሀገር ሆነች ሀገራችን እያደር የሚያስፈራ ግዜ ነው:: መንግስት ህዝቡን የመጠበቅ ግዴታውን ተዘናግትዋል:: ህዝቡ እግዚአብሔር ይጠብቀው እንጂ ምንም አስተማማኝ ኑሮ የለም:: ከሁሉም ቦታ የተሻለ ሰላም የሚባለው አዲስአበባም ያው ሆነ::
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
እውነትብለኅልመምህርእግዚአብሄርእደኛአይቸኩልምለሁሉምቀንአለውጽዋውይሞላል
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 Ай бұрын
አገዛዙ ለማንም ብሔር የሚወገን አይደለም ?እምነትና የማጥፋት ?
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b Ай бұрын
@@tamrattekle9671 አገዛዙ እልም ያለ የጋ... ስራት ነው ! ሀይማኖት የሌለው ፀረ ኦርቶዶክስ ! ታኢክን እንብብ !
@RahelRich-b3g
@RahelRich-b3g Ай бұрын
Egzyabhar kekfu ytebken
@sultannatlus-c8s
@sultannatlus-c8s Ай бұрын
ሀገረችን ባጠም ሰለም ነት ሟርትህን ይዘህ ኑር አብይ ከእውቀት ነፃ ነህ።
@نورالدين-ن8ج3م
@نورالدين-ن8ج3م Ай бұрын
እንካንም ድሉን ሰጠቸው ኣንድ ኣገር በንፅህ ሙስሊሞች ስትወድቅ ያኔ ብርሃን መጣች
@bharadam550
@bharadam550 Ай бұрын
በእስላም የተመራ ሳይሆን የክርስቶስ መንግስት ነው ሰላም በፂማም እስላም እምትመራ ሃገር ሰላም ሆና አታውቅም ሶሪያ ጠብቅ ምን እንደምመስል ቀጣይ እናያለን የብርሃን መንግስት ለሙስሊሙም ለአዮድም እንዲሁም ለክርስቲያኑም የብርሃን መንግስት የመሲሁ ክርስቶስ ነው።
@salamethiopia430
@salamethiopia430 Ай бұрын
ተበጫበጨ እኮ ፈራ ሙስሊሞች 50አመት ምን አይነት በደል ሲደርባቸዉ። እደነበር ያዉቃል አሁን ያንን ጨቋኝ መግንስት ተገረሰሰ ብሎ አሁን የመጣዉ ለሙስሊሞች የሚያደላ መግስት መጣ ብሎ እኮነዉ ያስጨነቀዉ ሆ😏
@seliadugenet861
@seliadugenet861 Ай бұрын
Yehea tegabegnea ende syria mechereshawe derseuale enegedhe mayete new egname edmea yesten
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Ай бұрын
ይሄ ማስፈራራት ነው ገና ገብተው መረሸን ይጀምራሉ ይሄ ታቅዷል አዲስ አበባ የኛ ደጋፊ አይደሉም እናውቃለን ብለው በግልፅ እያወሩ ነው ወይኔ አዲስ አበቤ አሳዘነኝ ታቅዶለታል ፈጣሪ የኦሮሙማ ሴራ ፈጣሪ ያክሽፈው እነዚህ እኮ ለኦሮሞ ህዝብ ጥሩ ነገር እያስቀመጡ አይደለም የኢትዮጵያን ህዝብ ቁማር በላነው እያሉ በግልፅ እያወሩ ነው
@Embete-
@Embete- Ай бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ይስጥህ እንክዋን ነገርከን ወዳጄ መሀል ከተማ ያለ ሰላማዊ ሰው የመኪና ጎማ እንክዋን ሲፈነዳ ድንግጥ የሚል ህዝብ ነው በሀገር አማን ሲንጧጧ መንግስቱ ሀይለማርያም አለ እንዴ ነው የሚያሰኘው። ደስታስ ከሆነ መልካም ነው እንግዲህ
@MulugetaMaereg-d1n
@MulugetaMaereg-d1n Ай бұрын
ክላሽ ተተኩሶ ደነገጣችሁ አይደል እስኪ ኑ ወልዲያ እዩን የመሳሪያ አይነት በደምብ ትለያላቹ
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስባቹ😢
@MuktarKemal-u8g
@MuktarKemal-u8g Ай бұрын
Endt nhi wadimachn?nigighir das yelgnl.
@timket.begetabegeta-ly6sp
@timket.begetabegeta-ly6sp Ай бұрын
አሁን እሚሆነው እነ አብይ መፈንቅለ መንግስት አስመስለው ለነ ጃዋርና ለማ መገርሳ ስልታኑን ያስረክብና ካገር ወጣል ጨዋታው ከዚህ አይርቅም
@helenfetahi1323
@helenfetahi1323 Ай бұрын
በጣም አሳፋሪ ድርጊት ነው
@MafuAbdse-yz6zu
@MafuAbdse-yz6zu Ай бұрын
እረ ሰበካውን ትተህ መረጃውን አውራ
@UmerabdellhUmer
@UmerabdellhUmer Ай бұрын
Minawu ladasta katatokasa chigir ala .salam mamtatu asdastonal anta kin hun
@abdulfetahumer3937
@abdulfetahumer3937 Ай бұрын
Amara yemra nw yemetlw kkkkkkkk😅😅😅😂😂😂
@TadesseGezahegne
@TadesseGezahegne Ай бұрын
የሰለም ከሆነ ምን ወሬ ያስፈልገዋል ? እውነቱን መናገር ነው እንጅ !
@toybaali8405
@toybaali8405 Ай бұрын
የተዛዛ ወሬ ሢጀመር መቸ ዜና መሥራት ትችላላችሁ
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 Ай бұрын
Ante kisawelake lela bela yemanim poletica degafe ayedelehum telaleh wana yemengist telat neh ahun yalew mengist min yaderegeh wore sayehon le ager yemetekim sera eysera naw ante mesere Ethiopia ende syria endetehone naw yemetefelegew ahun azagne temeselaleh denz ye Egziabher sim beante ayenetu seregna telalake ayeteram Egziabher yeferedal ye geze guday naw listen Ethiopian yemetebekat amelakua alat sera fet bozene maferia ye ante tultula kedada kentu propaganda yetebela kumar naw game is over kebatare 😂😂😂😂😂😂
@salamethiopia430
@salamethiopia430 Ай бұрын
እና አተ ኤንያህል ምን አስፈራህ 😏 ላንተ ጥሩ። የነበረዉ ሙስሞችን 50 አመታት ሲገድል ስያሰቃይ የኖረዉ አረመኔዉ በሽር አልአሳድ አባቱም ጭምር ነበር ምደግፈዉ
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Ай бұрын
dokter aby drama eysera new kkkkkk ay Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager Alemn mekeleb ymtchel Hager and amet eraswan satchl Taramp meta meat wenzoch sefy meyt edmy lk drama yasznal
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Ай бұрын
ምን አላስድ እላስድ ትላለህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አዲስ ነገር አይደለም የኢትዮጵያ ጦር ተበትኖ ልብሱን አንጥፎ ሲለምን አይቷል ። ሌላ ውስጥ .........
@Gebre-ls3nw
@Gebre-ls3nw Ай бұрын
አንተንማ ወያኔም አጥግቦሃል አደርስብህም በርታ ጎበዝ😂😂😂😂
@GosayeBirhanu-lg5sb
@GosayeBirhanu-lg5sb Ай бұрын
Ante hager lemasheber yekomik kehadi
@peaceforall3258
@peaceforall3258 Ай бұрын
ሠላም ከሆነና ለደስታ የተተኮሰ ከሆነ ምን ቅር አሰኘ አንተን? መጀመርያ ልብህን አፅዳና ነገሮችን በቅንነት ተረዳ! ብሔርተኝነት ጎሰኝነትን ተውና አመዛዝነህ ለሁሉም ፀልይ!
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Ай бұрын
ቀዳዳ ፈልገህ መዝለፍህ /መወንጀልህ ካልሆነ በስተቀር ምንም ችግር ያለው ነገር አብይ አልተናገረም።
@ermoktube1677
@ermoktube1677 Ай бұрын
ሰውዬ ንፁሃንን ሲጨፈጭፉ የነበሩ ናቸው ሰውን በዘሩ ለይተው የሚገድሉ ውሾች ናቸው
@naolioromiiyaa
@naolioromiiyaa Ай бұрын
Tekekeli 🥰 🙏 kasawu setat kaberat zigat ayetafam
@haddiyaosso4398
@haddiyaosso4398 Ай бұрын
???
@YosefebekeleAmed
@YosefebekeleAmed Ай бұрын
አብያችን ስብከት አትስበከን እውነተኛውን መረጃ አቀብለን እንጂ ስብከቱን ለሰባክያን
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН