እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

  Рет қаралды 550,540

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 жыл бұрын

ጥንዶችን እያዝናና የገንዘብ ሽልማት የሚሸልመዉ እንተዋወቃለን ወይ

Пікірлер: 1 200
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
1እኛ ነኘ እስኪ ይህነን የፕሮግራም የምትውዳት#ላይኪ አድርጉት ዊል ካም ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ subscribe me like areku
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ። 100000000፲00000000000937337744773277172366373737484477728229289282837377373737373377227 ትልይበቃሻል ክክክክ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
Gente Kefelgne እእእእእእእእእ በዛ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
Addis ethio እሽ አሳይኝ የት ላይ subscribe ላድርግሽ ሊንኩን አስቀምጭልኘ በሁልት ስልክ ነው የማርግሽ
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ ላይክ ላይክ ላይክ እመቤቴ ይጠብቅሽ 😗👈
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 6 жыл бұрын
ስላም ሀንዬ እንኳን ደህና። መጣሽ አሞኛል በዱአ (በጸሎታችሁ) አስቡኝ በተረፈ ስላማችሁ ይብዛልኝ
@tamelibedemalhetengbgbkulh1650
@tamelibedemalhetengbgbkulh1650 6 жыл бұрын
Gente Kefelgne egzhber cherso yemreshe
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 6 жыл бұрын
tame libe demalhe tengbgbkulhe tame አሜን ውዴ
@mariamsharjah
@mariamsharjah 6 жыл бұрын
አላህያሻር የገርልጂ
@user-sp1xz2pk8k
@user-sp1xz2pk8k 6 жыл бұрын
Gente Kefelgne። አይዞሽ እህት አላህ ያሽርሽ
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዘብበ የሴት ልጀ ወብታ ሂጀብ ነው
@tizitatizitatizita3009
@tizitatizitatizita3009 6 жыл бұрын
አኒ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ መጣሽልን
@gnfcbthxfhf8228
@gnfcbthxfhf8228 6 жыл бұрын
TizitaTizita Tizita ሀንዬ የኔ መልካም እንኲን አተርፈሺ
@waelhabebe7573
@waelhabebe7573 6 жыл бұрын
TizitaTizita Tizita men hona nber
@mesertsintayew1847
@mesertsintayew1847 6 жыл бұрын
TizitaTizita Tizita ሀንየ እንኲን እግዝአብሔር አተረፈሽ የኔፍልቅልቅ እሺ
@user-dt5sg3se8q
@user-dt5sg3se8q 6 жыл бұрын
TizitaTizita Tizita አራ ምን ሆነሌች ሀነ የዘሬ ሰምንት አልመጠች
@tizitatizitatizita3009
@tizitatizitatizita3009 6 жыл бұрын
Jd Bgd ሌቦች ለስምንት ዘረፋት ሞባይል እና ወርቋን አልሰማሽም ስልኬ ጠፋብኝ ስትለው ለተጠያቂው ልጅ
@user-rl4rk3gn8d
@user-rl4rk3gn8d 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሒጃብ ውስጤ ነው አህሌን ሀኒ
@user-nw7ux1zm5m
@user-nw7ux1zm5m 6 жыл бұрын
ሀኑቾ እንኳን በሰልም ምጣሽ እንኳንም አንቺ ተርፍሽ ለወርቁን ብዙም አትዘኝ እራስሽ ወርቅ የሆንሽ ነገር ነሽ ውድድ
@tamrimazengiya1709
@tamrimazengiya1709 6 жыл бұрын
ዋው
@user-nw7ux1zm5m
@user-nw7ux1zm5m 6 жыл бұрын
Tamri Mazengiya አመሰግናለሁ
@user-rm9gd3hp5n
@user-rm9gd3hp5n 6 жыл бұрын
ሀኒዬ ስወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል ፈገግታሽ ባይበላም ያጠግባል አንችና ቲጅን አንድ ናችሁ
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
ሀኒ በጣም ተናፍቀሽ ነበር እንኳን ደና ከች አልሽ የኔ ቆንጆ በሂጃብ በጣም ታምሪያለሽ አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
@isis9790
@isis9790 6 жыл бұрын
ክርስቲያን ላረከኝ ጌታ ተመሥገን
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
Weyniminilu Mulalim ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ አትታለሉ ተቀባይነት ያለው ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
​@@Sada-st4qq 😂😂😂😂😂😂
@user-mr9ql2cs8g
@user-mr9ql2cs8g 6 жыл бұрын
ሃኒዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ዘመን ላይ ክፉ ሆነሽ ነዉ የምትሰርው ብሆንም ግን ልጠላሽ አልቻልኩም
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ወይ ዜድ ሞክሼ ተመቻሽኝ ዋው ሁለቹም ደስ ትለለቹ ይመቻችው
@ge3180
@ge3180 6 жыл бұрын
ዋው ሂጃብ ሲያምር ማሽአላህ እሥላም ነው ሂጃብ ነው ውበቴ ጀነት ነው ምኞቴ ሌሎቻችሁም ታምራላችሁ
@user-wt4km3gq7q
@user-wt4km3gq7q 6 жыл бұрын
በጣም
@antonysamiy7633
@antonysamiy7633 6 жыл бұрын
+Nnnn Nnnn አመሰግናለሁ ዋው በጣም ደስ የሚል ላይፍ ነው በዚ ቀጡሉ
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 6 жыл бұрын
Ge እማ እወድሻለሁ አላህ አክበር በጣም
@munamuna9936
@munamuna9936 6 жыл бұрын
ዉበት ሲለካ በእሳልም ነዉ ለካ
@mahilove5428
@mahilove5428 6 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
ሀኔች እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ተዘራፈች ደበደቧት ብለዉኝ በጣም ነበር ያዘንኩት ሀኒቾ እንኳንም እግዚአብሕር አተረፈሽ ማሚዬ 😍😍
@gedamgojjamawa2289
@gedamgojjamawa2289 6 жыл бұрын
የኔ ማር ሀንየ እዉነት በጣምደግጨነበር እንኳን እግዚሀቤር አተረፈሽ 😘 የኔፍንክንክ ስወድሽ
@jezakeallah.keyir.desale1450
@jezakeallah.keyir.desale1450 6 жыл бұрын
zebybaye.sitamiry.amshallah.biyalehu
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
ሀንዬ እንኳን ተረፍሽ የኔ ማር። እንኳን በስላም መጣቹ መልካም እለተ ስንበት ይሁንላቹ ውድ የኢትዮጵያ ልጅች ውድድድ
@user-te3cj4mv3d
@user-te3cj4mv3d 6 жыл бұрын
ግን ምን አጋጥሞት ነው
@Love-vj2cb
@Love-vj2cb 6 жыл бұрын
ሀኒቾ እንኮወን በሰለም መጠሽልን የኔ ብጤ ሰቅታ በለፈው ጉድ ሰሩሽ አይደል የስራቸውን ይስጠቸው አይዞሽ እንኩወን አንች ተራፍሽልን ሌለው ሰርተሽ ትታኪወለሽ
@user-og3nm1rl4k
@user-og3nm1rl4k 6 жыл бұрын
ሮዚቲ የስልጤ ልጅ ፍቅር Love ክክክክ እኔም አዝኛለሁ
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
ሀንዬ እኳን ፈጣሪ አተረፈሽ ሳምት ስጠብቅሽ ጠፋሽ በርቺ እዳታቋሪጭው አሪፍ ፕሮ ግራም ነው እኔም ከስግደት ስመለስ እመጣለው ፈጣሪ ከፈቀደ
@user-yu8rt9ny4l
@user-yu8rt9ny4l 6 жыл бұрын
ሀኒየ እንኳን እመብርሀን ከክፉ ነገር አወጣችሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሀኒየ ስወድሽሽሽሽሽ
@user-xt1ww5nn9v
@user-xt1ww5nn9v 6 жыл бұрын
ሀኒ ማራኪዬ በጉጉት እየጠብኩሺነበር በመዘርፍሺም በእውነት አዝኛለሁ ዋናው ሀኒ ጉዳት ኮልደርስብሺ ሀብት ንብርት ይተኮል አንች ደህና እነዛስውች ጌታ ያዋርዳቼው እጃቼው ይስበር
@azmeragbrmkiall7551
@azmeragbrmkiall7551 6 жыл бұрын
ሰአዲ ነኝ የቦሌ
@azmeragbrmkiall7551
@azmeragbrmkiall7551 6 жыл бұрын
ሰአዲ ነኝ የቦሌዋ
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
ሀናዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የምል ፕሮግራም እግዚአብሄር ጠብቅሽ ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ እኮ ❤️💜❤️💜❤️💜 ውድድድድድድድድድድድድድድድድ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@rahelmeles4909
@rahelmeles4909 6 жыл бұрын
Hani kogo ekone tarafeshelen
@user-iw8yz1ee5d
@user-iw8yz1ee5d 6 жыл бұрын
ሃና እኳን ደህና መጣሽ መበርታትሽን ያስደስታል ጠላቶችሽን ተራ ይድረሳቸዉና ይደግጡ በእዉነት አሜን /3/
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
እንተዋወዋለን እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@fungatube752
@fungatube752 6 жыл бұрын
ባሌ ከፈታኝ ሳምንት ሞላኝ በፍቅር ስም አፅናኑኝ
@SalamSalam-re8ep
@SalamSalam-re8ep 6 жыл бұрын
aisha Mohmed አይዞሽ እህቴ ግን ክፍተት መፍጠር የለብሽም አሁንም ለመስማማት ሞክሪ
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
aisha Mohmed ሳምንት ትንሽ ቀን ነው ተማለሱ ሸይጣንን አስወግዱ ደግሞ አይዞሽ
@user-gn6bq3bm7p
@user-gn6bq3bm7p 6 жыл бұрын
aisha Mohmed አላህ ያፅናና ሀቢበቲ
@user-bn1ue4os2b
@user-bn1ue4os2b 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 6 жыл бұрын
አይዞን
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 6 жыл бұрын
ሂጃብሽ ያምራል የኔ ማረ ሙስሌም መሆን መታደል ነው አልሀምዲሊላሂ
@betyyelovebetyye1869
@betyyelovebetyye1869 6 жыл бұрын
አንዬ ደስ የሚል ፕሮግራምነው በርቺ እግዝአብሔ ካቺጋር ይሁን
@SaraSara-fn6uh
@SaraSara-fn6uh 6 жыл бұрын
ሀኒ የኔቆንጆ ሁሌም ይመርብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም ቆንጆ የፕሮግራም ነው። እወድልሻለሁ።
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
የሴት ልጅ ውበቷ እለባበሷ እና ሀኒየ እንኳን #አላህ አተረፈሽ
@rakrak1511
@rakrak1511 5 жыл бұрын
ዋውማር
@user-lr5xj5uy7u
@user-lr5xj5uy7u 6 жыл бұрын
ሂጃብ ነው ውበቴ እህት ሂጃብሽ ሲያምር መሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ አክበር ዘቢባ
@user-ii6nb8tn9u
@user-ii6nb8tn9u 6 жыл бұрын
ሀንየ የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በእውነት ሳይሽ ደስ አለኝ ።ክፉ አይንካሽ እህቴ።
@user-kf2yh8ql1b
@user-kf2yh8ql1b 6 жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን በሰላም መጣሽ በደረሰብች መጥፎ ድርጊት በጣም አዝኛለሁ ግን እንኳንም አንች ሰላም ሆንሽ የሰው ልጅ ጤና ከሆነ ይተካል ሁሉም ነገር የኔ ማር ነገር
@mazagella766
@mazagella766 6 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን መጣሽልን
@almazbirhanu3339
@almazbirhanu3339 6 жыл бұрын
ሀኑዬ እንኳን እግዜር አተረፈሽ
@alemalem1373
@alemalem1373 6 жыл бұрын
ሀኒ በተፈጠርው ነገር በጣም አዝኞለሁ ግን እንኳን እግዚያብሔር አተርፈሽ
@user-ve8rj3qz1e
@user-ve8rj3qz1e 6 жыл бұрын
ዌል ሀኒቾ እንደተዘረፍሽ ሰምቸ ነበር እንኳን ደና ተረፍሽ አንች የአገራችን ሌቦች አንድኛቸውን አበዙት
@user-en7xk5tw7w
@user-en7xk5tw7w 6 жыл бұрын
ሃኒይ የኔ ፍልቅልቅ እንካን ኣተረፍሽ ከነዚ ጅቦች
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
ሀኒየሰውድሸ
@alemfiker5224
@alemfiker5224 6 жыл бұрын
ሀኒ እርልስሺን ጠብቂ እሺ እንኳን እመብርሀን ለዚክ አበቃሺ
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 жыл бұрын
Welllll haniyee enkuan egazabher aterefesh yenyaa tenafeqe💕💕💖💖💖💟💟💟
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 жыл бұрын
ሀኒ እኳን ደህና መጣሽ እንኳ እግዚአብሔር አተረፈሽ በሰማዉት ነገረ አዝኛለዉ
@SamsungJ-cq1cy
@SamsungJ-cq1cy 6 жыл бұрын
ሀኒ እንኻን በሠላም መጣሺ ተናፍቀሻል
@mekdinegniyewoldiakonjo1339
@mekdinegniyewoldiakonjo1339 6 жыл бұрын
welcome hanicho tenafikeshal wude
@user-bj9gz2rl3r
@user-bj9gz2rl3r 6 жыл бұрын
ሀኒ ቆንጆ ስጠብቅ ነበር ይህን ፕሮግራም። በጣም ነው እምወደው እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳንም አንችን አልጎዱሽ ጦስሽን ይዞ ይሂድ ንብርት ይተካል እንኳን አንች ደህና ሆንሽ ሌቦች ግን ጌታ ይይላችው እውነት በጣም ያሳዝናል።
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ሀኒ ቀሚሱ በጣም ነው ሚያምርብሽ ሸንቀጥቀጥ አደረገሽ 💝 የታሜን😢 ድንቃጤ ሳትወጪ ዘራፊዎቹ ተደገመቡሽ ለማንኛውም እንኳን በሰላም አሳለፈልሽ ዋናው አንቺ ደና መሆንሽ ነው ።
@bettyethiolove4745
@bettyethiolove4745 6 жыл бұрын
ሀኒየ እንኲን ደህና መጣችሁ እንካንም ተርፍሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሀኒን ያላችሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ አያስከፍልም የዛሬን ብቻ
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
እኔምከሰድትመልሰአመጣለሁ
@lav6505
@lav6505 6 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣሽ ሀኒዬ የኔ ፈታ
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ባሁኑ ታስቂኛለሽ በማታዉ ዘመን ታናድዥኛለሽ ይመችሽ የኔ አንደኛ
@user-lo4sg5ol4t
@user-lo4sg5ol4t 6 жыл бұрын
በእውነት ማስታወቂያቹህ አሰለቸኝ እኔ ሰፍ ብየ አየተከታተልኩ በማሀል እንደ ዝንብ ወጥ ጥልቅ ይላሉ እፍፍፍፍፍ እረ በፈጣሪ ይሁንባቹህ መተው ናትችሉ ቀንሱት
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
ሀንየ እንኳን ሰላም መጣሽ
@hadifikrgalraya4300
@hadifikrgalraya4300 6 жыл бұрын
ሀኒቾ እንኳን በሰላም መጣሽ ናፍቄሽ ነበር የኔ ማር
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሀኒዬ መጣሽ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ማር እንኳን ደህና መጣሽ
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
ሃንዬ ዬኔ ቆንጆ እንኮን ደና መጣሺ አሁንም እግዚአብሔር ይጣብቅሺ
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላመጣሽ ሀኒዬ አሁን ስራላይነኝ እናመሰግናለን
@user-rq5rt8gw4z
@user-rq5rt8gw4z 6 жыл бұрын
ሀኒቾ መጣሽ የኔ ውድ እንኳን ተረፍሽ ባለፈው መሰረቅሽን ሰምተን ነበር የኔ ፍልቅልቅ ሀገር ስገባ ከጓደኛየ ጋር መጥቼ አቺ ፊት መቅረብ መጠያየቅ እፈልጋለሁ በፈጣሪ ፈቃድ ከስደት መልስ
@nuriyahasan4536
@nuriyahasan4536 6 жыл бұрын
Hany
@destaabdi4425
@destaabdi4425 6 жыл бұрын
ሀነ ተዘረፋሺ አሉ አሉ ነዉ
@user-kr6mv9mh4g
@user-kr6mv9mh4g 6 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀኒቾ እንኳን እግዚአብሔር አተርፍሽ
@user-ve8gg6ud7i
@user-ve8gg6ud7i 6 жыл бұрын
ዋው ምወደው ፕሮግራም ነው ቤቲዬ አብሮ አደጌ የሰፈሬ ልጅ Misss you
@genetbirara7629
@genetbirara7629 6 жыл бұрын
Hanicho yene fendsha well 😍😍😍hanichon yalachihu yetal ejachihu like adrgugn
@kasechtsagaye9471
@kasechtsagaye9471 6 жыл бұрын
ኮሜንት ሰጭዎች ወንድ የለም እንዴ ሴቶች ብቻ ነው ሀኒ ፍቅር እንኳን በሰላም መጠሽ
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
ወይዘቢይእህቴንመሰለሸኝ
@user-cg5bb1de3v
@user-cg5bb1de3v 6 жыл бұрын
ውይይይይ ማርየ እንኳን እግዚአብሔር አተርፍሽ የኔ እህት መቸም ለበች አልተቸልም አድስ አበባ ውስጠ።
@beruktiyeetete6207
@beruktiyeetete6207 6 жыл бұрын
Hani yene konjo Enkewan Egziyabher Aterfeshe Selameshe Yebzalgh Endet Endemewedeshe nurilnegh mare
@betibeti3956
@betibeti3956 6 жыл бұрын
Weyne zare adame tekateli 4ja comment tsfie alew.
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
እኔ የኮሜንት ፍቅር ልደፍኝ ነው ሩጨ ወደ ማንበብ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed 😃😃😃😃ልክ እንደኔ ውሥጤ ነው😃😃
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed እኔም 😃😃😃😃😃
@iloavmamailoavmama7956
@iloavmamailoavmama7956 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed እኔ ልክ እንዳንች ክክክክ
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed እኔም ነኝ አንድ እኩል
@user-sp1xz2pk8k
@user-sp1xz2pk8k 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed ክክክክክክ ልክ እንደ እኔ
@astarkasa501
@astarkasa501 6 жыл бұрын
ሃኒዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሺ ተረፉሺ ከድንጋጤ እመብርሃን ከአንቼጋ ትሁን
@fantyemuilsa3220
@fantyemuilsa3220 6 жыл бұрын
ሀኒዬ እንካን እግዛብሔር እንካን አተረፈሽ ዳግም በሰላም መጣሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ !!!
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
ቻፒስትክ ሊፒስትክ ክክክክ ምናለ ባልዚን ብትይዙ። በቦርሳቹ ሴቶችዬ። ሆ ለማንኛውም። ደስስስስ ትላላቹ ሶስታችሁንም ውድድድድድ።
@mekdesmekonen2554
@mekdesmekonen2554 6 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀንየ እንኳን ደህና መጣሽ ባጋጠመሽ መጥፎ ድርጊት ከልቤ አዝኛለሁ እንኳን አንች ሰላም ሆንሽልን
@user-yj5wd3kl5p
@user-yj5wd3kl5p 6 жыл бұрын
ሙሁና ነበር
@fertfert7313
@fertfert7313 6 жыл бұрын
ሀናዬ እንኳን ተረፊሽ በጣም አዝናኚ ፕሮግራም ነበር
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 6 жыл бұрын
በጣምምም ሃሪፍ ነው ሀኒ። ስወድሽ ተዘረፍሽ አሉ እኳን። አች ተረፍሽልኝ የኔ ድቡሸ ውድድድድድድ♥
@user-tl1sm5or6z
@user-tl1sm5or6z 6 жыл бұрын
እንክዋን አላህ አተረፈሽ የኔ ድቡልቡል ስወድሽ ዘቢባ ..ዋው
@bayobayo6104
@bayobayo6104 6 жыл бұрын
ሀኒዬ እኳን አተረፈሽ እኳን መጣሽልን
@menbiyeamenmenbiyederartu4723
@menbiyeamenmenbiyederartu4723 6 жыл бұрын
ሃኒዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ፍልቅልቅ እረ ተጠንቀቂ
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 6 жыл бұрын
ዋው ልኮመንት ሁልተኛ ዋው ለመጀመርያ ግዜ እንደሰው ቀድመኝ ሃንየ እንኳን ብስላም መጣሽ የኔ ቆንጆ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 6 жыл бұрын
Msrst Mulu enkuan selam tebakishign subscribe adergign 😆
@hayatmohammed3260
@hayatmohammed3260 6 жыл бұрын
ሀኒዬ ማር መጣሽልኝ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር
@munikakassahun6568
@munikakassahun6568 6 жыл бұрын
hi
@fuyruuuduiihkkebsk732
@fuyruuuduiihkkebsk732 6 жыл бұрын
Hi
@fuyruuuduiihkkebsk732
@fuyruuuduiihkkebsk732 6 жыл бұрын
Hi marwow
@zinashlasab75
@zinashlasab75 6 жыл бұрын
ሀኒ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽሽሽ ተመስገን ዳግም ስለ ተወለድሽ ዳግም ስላየሁሽሽሽ እማ ሀኔ
@syekidiyelejsyekidiyelej2071
@syekidiyelejsyekidiyelej2071 6 жыл бұрын
haniye mezerefishin semiche betam new yasazenshign ayizosh yene sakita
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 жыл бұрын
ውይ የዛሬ ባሎች ስያምሩ
@tigsttesfa5494
@tigsttesfa5494 6 жыл бұрын
በጣምምም አክሎ የስመኝ ባል
@rahmahussain7869
@rahmahussain7869 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@najuuamaan3305
@najuuamaan3305 5 жыл бұрын
Hhh
@ethiopia9725
@ethiopia9725 6 жыл бұрын
እኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ውዴ
@sebaleayenew2363
@sebaleayenew2363 6 жыл бұрын
Hanye yene konjo anchien andet yezirfushal lemangnawem enkuanm anchie terfshlen
@rahmahussain7869
@rahmahussain7869 6 жыл бұрын
ሀኒ ጎበዝ ነሽ ሀንን ሁሉ ነገር አልፈሽ ዛሬ ስትስቅ ማየት በጣም ደስ ይላል
@ilovemybrotherwifesheislik7863
@ilovemybrotherwifesheislik7863 6 жыл бұрын
ዛሬ 7 ነኝ አይ የኔ ተራ መች ነው ዘድሮ ጠልፌም ብሆን አይቀር ቆይ ግን ባሌ ናፍቆኛል መዳሜ ሀቢብ ሀቢብ ስትል ቅጥል በቅናት ላይክ እዳረሱ ግን ወድ ብቻ ሳይሆን ባል የሚሆን ወድ እድሰጠኝ ዱአችሁን ለግሱኝ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
አላህ ይሥጥሽ
@user-do7sw8uj8w
@user-do7sw8uj8w 6 жыл бұрын
i love my brother wife she is like my sisther ኧረ እህት እኔም ያንችው ቢጤ ነኝ
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 6 жыл бұрын
i love my brother wife she is like my sisther ክክክ አቢሽር ይመጠል
@user-rv2dr7qv8u
@user-rv2dr7qv8u 6 жыл бұрын
የኔ ውድ አጣልፍሻለሁ
@ilovemybrotherwifesheislik7863
@ilovemybrotherwifesheislik7863 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed አሚን እህት
@adisteferi276
@adisteferi276 6 жыл бұрын
ዌልካም ሀኒየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ማር
@mahiyearegulji4527
@mahiyearegulji4527 6 жыл бұрын
Yene konjo enkuwan fexare aterefeshi bexam new yazenkut yene konjo ayzoshi
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 6 жыл бұрын
እባካችሁ በሙስሊሞች ለብር ብላችሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ በተሳተፉበት መልካም ነው ምክንያቱም ብዙ በአደባባይ በወራት የሌለባቸው ምስጢሮች ይጠየቁበታል ይህ ደግሞ ለአንድ ሙስልም የሆነ ሰው ያልተፈቀ ነው ! ለምሳሌ ባለፈው ፕሮግራም እንዲህ ተብሎ ተጠይቆዋል የበቤቱን ሰውነት መየት የተፈቀው ለባሏ ብቻ እንደሆነ ሁሉ በሰውነቷ ያለባትን ነውር/አይብ አይደለም እንዲህ በሚዲያ ሊናገር ይቅርና ለአንድ ሰው ሰው እንኳ መናገር ክልክል ነው። እንደ እስላም ማለቴ ነው እኔ እንጃ የሌላውም እምነት ተከታይ ብሆን የሚስቱ ነውር በአደባባይ እንዲህ ተናግሮ እቤት ሲገባ ህሊናው እረፍት ያገኛል ብዬ አላስብም
@trsit4794
@trsit4794 5 жыл бұрын
የሆንሽ ቱልቱላ ለምን አንቺ ታያለሽ ?
@abbarcom4405
@abbarcom4405 6 жыл бұрын
ሀኒየ እግዚያብሂር አተርፈሽ ማር ፈግግታሽን ሁልም እውድዋለው
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 6 жыл бұрын
ሀንየ የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@user-dr2vh7ly5c
@user-dr2vh7ly5c 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ባለፈው በደረሰብሽ ችግር አዝኛለሁ የኔ ውድ
@user-qz9lv9uj8g
@user-qz9lv9uj8g 6 жыл бұрын
ሀኒየ መጣሽ እኳን ደህና መጣሽ♥
@aoaoaoao5415
@aoaoaoao5415 6 жыл бұрын
ሳራ ሳራ ማሻአላህ.ዜድ
@user-ji7ii7kq6h
@user-ji7ii7kq6h 6 жыл бұрын
እውይይይ አኒዬ ንፍቅ ብለሺኝ ነበር ዌል ብያለው
@user-ju9hd9uh9s
@user-ju9hd9uh9s 5 жыл бұрын
Mastekakel kechlshe mistr atteyiky beterefe trunew berch
@aisyhamohammed8129
@aisyhamohammed8129 6 жыл бұрын
ሀናየ የኔ ቆጆ እንኮን በሰላም መጣሽ እንኳንም አተረፈሽ አምሮብሽ ነው የመጣሽው ምንግዜም ይመርብሽ ውደ
@user-vr4um5ut5x
@user-vr4um5ut5x 6 жыл бұрын
ሃኒቾ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ ዘፈረፉሽ እጃቸዉ ይሰበር
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
ሙስሊሞች እየመጡ ነው ዋው ቀጥሉበት
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 6 жыл бұрын
ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ ሙስሊም ብርቅሽ ነው እዴ
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
Hawa Hawa 😷
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 6 жыл бұрын
ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ ምድነው አፍንጫ ማሰር ነውር ነው
@munamuna9936
@munamuna9936 6 жыл бұрын
ዉበት ሲለካ በእስላም ነዉ ለካ
@munamuna9936
@munamuna9936 6 жыл бұрын
በማያገባሽ ነገር ጥልቅ አትበይ በእስላም በስንቱ ቀንታቹ ትችሉታል ሙስሊም መሆን መታደል ነዉ አልሀምዲሊላ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ጥራት ይገባዉ
@rahme8539
@rahme8539 6 жыл бұрын
በስት መከራ ሙስሊም ሁለተኛ ዙር ጀመሩ ደስ ይላል በዚህው አጋጣሚ እኳን ሰላም መጣሽ ሀኒ
@jamilaku3394
@jamilaku3394 6 жыл бұрын
Rahma Ad ሙስሊም ብርቅ ነው እዴ ለመታየት
@rahme8539
@rahme8539 6 жыл бұрын
Jamila Ku ብርቅ ነው ማን አለ አወ ሀይማኔቴ ከህይወቴ በላይ ብርቅ ነው ለነገር አትቸኩይ
@jamilaku3394
@jamilaku3394 6 жыл бұрын
Rahma Ad ወሬሽን አትፊ ወረኛ
@jamilaku3394
@jamilaku3394 6 жыл бұрын
Rahma Ad ኧረ ባክሽ ቡዙም አትተረተሪ ድንቄም ሙስልም
@eelabultum4165
@eelabultum4165 6 жыл бұрын
Jamila Ku betam eng
@ritareta8270
@ritareta8270 6 жыл бұрын
ሀኒ እንኳን ደና መጣሺ እንኳን ተሻለሸ የኔ ቆንጆ ዉይ ስወድሸ እንኳንም እግዚአብሔር ኣተረፍሽ ብር ኣላፊ ጠፊ ነው ይወስዱት ግን ኣንች ብቻ ሰላም ጤና ሁኒ
@user-hk7ep9cl2p
@user-hk7ep9cl2p 6 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ስወደው ዘና ፈታ ያርገኛል ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽ
@user-tz9hx7hv9j
@user-tz9hx7hv9j 6 жыл бұрын
መሸሀላሕ ሲየምሩ
@user-nd2kt3mg8p
@user-nd2kt3mg8p 6 жыл бұрын
ዌል ሀኒየ
@webetegashaw2791
@webetegashaw2791 6 жыл бұрын
ሃኒ ማር እንኳን በሰላም መጣሽ
@user-bg5oj5vi8c
@user-bg5oj5vi8c 6 жыл бұрын
ሀኒ እኳን አላህ አተርፈሽ ማርዬ
@helenendala8333
@helenendala8333 6 жыл бұрын
በሂወቴ ስንቱን አየሁ. ፡፡
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 6 жыл бұрын
ቆጆ እንኳን ደህና መጣሽ ታምራት ደስታ ነብስ ይማር ሳትል እንዳታልፉ ጋይስ
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ሀኒዬ እኳን እግዚሐብሔር አተረፈሽ በጣም ያምራል ፕሮግራምሽ ቆንጆ
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 6 жыл бұрын
ኡፍ ዘቢባ ስታምሪ ማሻአላህ ብያለሁ
@hayatnuruhayatnuru1874
@hayatnuruhayatnuru1874 6 жыл бұрын
Waw waw
@semirayimer8334
@semirayimer8334 6 жыл бұрын
ምነው ብቻሽን ማር
@zamzam.gachiloveyouwededal312
@zamzam.gachiloveyouwededal312 6 жыл бұрын
አንዬ የኔ ውድ እንኳንም ሰላም ሆንሽልን ብቻ እይዞሽ ለበጎ ነው በጠፋው ቦታ አላህ በጥሩ ርስቅ ይሸፍንልሽ እናቴ ስወድሽ ከልብ ነው ሰላምሽ ይብዛ
@mesigebriel519
@mesigebriel519 6 жыл бұрын
ሃንዬ እኮን እግዚአብሔር አተረፈሽ ጠላትሽ ድጋይ ይብላ እሕቴ
@helenffg9895
@helenffg9895 6 жыл бұрын
Thanks
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
29:19
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 16 М.
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮናት ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 42 М.
"ጤንነት"  Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 208
29:15
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 746 М.
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
32:41
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
POV Anxiety became a dad, but... | Inside Out
0:34
Future Fun
Рет қаралды 19 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28