//እንተዋወቃለን ወይ?// " የምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ እያለ ቸኮሌት እና ኬክ ያመጣልኝ ነበር "🤣 - /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 410,341

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 1 200
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ሙስሊሞች ሰነሰረአታችሁን ሰወደው አለባበሳችሁ ዋውውውው😍😍😍❤
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p Жыл бұрын
❤❤❤❤
@salihatube8511
@salihatube8511 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህ ይወፍቅሸ
@user-ud7ww2fj4i
@user-ud7ww2fj4i Жыл бұрын
ሽኮረን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
❤❤💕💕💕
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢድ ሙባረክ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘
@aishasulamun2881
@aishasulamun2881 Жыл бұрын
አለይና ወአለይኪ♥♥♥
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
💐💐🎀💖💜💜
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
Thank you so much 🎉🎉
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
😍😍😍😍😍🎉🎉
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ዛሬ ኢድን አስመልክቶ ሙስሊሞች በመጡ ብሎ የጠበቀ ና ይመጣሉ ያለ ላይክ ያድርገኝ ውይይይ ሉላየ የኔ ቆንጆ
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
ደስ ምትሉ …. የምረጡኝ ቅስቀሳ ያለችው ልጅ .. ገደለችን .. ነፃነቷ ደስ ሲል😂😂😂😂
@tagayayano1696
@tagayayano1696 Жыл бұрын
EBS ገና አሁን ትክክለኛ ለቦታው ሉላ አገኜ❤❤❤
@ethioheran
@ethioheran Жыл бұрын
ትክክል
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ሉላ ምድነዉ ደግሞ??
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
​@@oneallahbcha ሥሟ ነዋ
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x Жыл бұрын
ለእኔ ሀና ናት ለዚህ ቦታ የምትመቼኝ ።
@hiwot4847
@hiwot4847 Жыл бұрын
Ashikabach😂😂😂😂
@rhemefamileyyoutube8685
@rhemefamileyyoutube8685 Жыл бұрын
አለባበሳችንብቻ እኛ ሙስሊሞች🥰🥰እርጋታችን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ለመላው ሙሰሊሞች❤❤😍😍😍
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
❤❤
@halima1020
@halima1020 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🥰🥰
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@halima1020 በቅንነት እነደማመር
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-wg2ux6hq2y
@user-wg2ux6hq2y Жыл бұрын
እናመሰግናልን
@eskinge
@eskinge Жыл бұрын
'የምርጫው ቅስቀሳ' is the best humor of the week. Funny women.
@emmalondon7542
@emmalondon7542 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ሙስሊሞች አለባበሳችሁን ስወድላችሁ ለይላዬ ፈታ ያልሽ ደስ ስትል በጌታ😂
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ምርጥ ነው በሳቅ ገደለችኝ ❤❤❤የኔ ውድ ስታምር ለይላ ዘና ያለች ልጅ ናት ❤❤❤
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
አንደኛዋ ሴት ነፃነቱዋ ደስ ሲል የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ 😂😂😂😂
@user-hv2pc1lg8p
@user-hv2pc1lg8p Жыл бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😂
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
እውነትም ለይላ የዋህ ነች የኔ ውድ🥺🥰🥰የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ እፍፍ😂😂😂😂
@galaxyksa2993
@galaxyksa2993 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሳልወድ በግድ አሳቀችኝ የቅስቀሳው 🤣🤣🤣🤣
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ አሳቅችን
@ggsgf1765
@ggsgf1765 Жыл бұрын
ነበር ግን በሎች እእእእእ
@kedijabintzumra2972
@kedijabintzumra2972 Жыл бұрын
Is so funny
@reemmuhammed4092
@reemmuhammed4092 Жыл бұрын
😊
@neymaneyma8957
@neymaneyma8957 Жыл бұрын
ለይላ በጣም ፈታ ያለች ናት ደስ ስትል ማሻአላህ❤❤❤
@shikuriyameki-ez5zt
@shikuriyameki-ez5zt Жыл бұрын
ለመላዉ የእሰልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛዉ የኢድ አልፈጥር በአል አደረሳቹ አሪፍ ነዉ ሉላዬ ስወድሽ እኮ ኢድ ሙባረክ
@bitweelala6751
@bitweelala6751 Жыл бұрын
የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ ነበር ቸኮሌት የሰጣት 🤣🤣🤣🤣
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w Жыл бұрын
ምን ማለትነው ምርጫ ቅሥቀሳ😅
@hamidmd1983
@hamidmd1983 Жыл бұрын
ጅጀና
@rahmaethiotube9535
@rahmaethiotube9535 Жыл бұрын
ሉለዬ አምሮብሻል ስወድሽ♥ ዛንድሮ ከሁሉም አመት ለያት ያለ ስራ ሰርተቹሀል 🙏🙏🙏
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
ኢትዮጵያዎ ሙስሊም ይለያል ከሌላው :: አለባበሳችሁ ስርአታችሁ እና ቁጡብእናችሁ ሁሌም በልቤ ውስጥ ፍቅር እና አክብሮት አለኝ እወዳችኅለሁ:: እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ:: በጣም ስታምሩ :: ጨዋታችሁ ዝማሪያችሁ ደስ ይላል:: ዝማሪ መልዕክትን ያስማልን:: 🙌🏽😍🥰🙏🏽
@atesdealemu4260
@atesdealemu4260 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 2 ай бұрын
ምን አይነት ደነዝ ነሽ ' ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ' ? እንደው ቤተክርስቲያን ስንት ጉድ ነው የያዘችው
@mierafgebremedhin7985
@mierafgebremedhin7985 Жыл бұрын
ጃሚ 🎉🎉 የሰፈሬ ልጅ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉መልካም የትዳር ሂወት
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ሉላዬ የኔ ምርጥ❤❤ለቦታው ትክክለኛ ሠው ተገኘ❤❤❤ ስርዓት ትህትና ከፈግታ ጋር❤❤❤❤❤ደስ ከሚሉ ጥንዶች ጋር❤❤❤❤
@betheldawit1993
@betheldawit1993 Жыл бұрын
Well Said!
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j Жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ከሀኒ በኋላ ሰው ያገኘ ይመስላል ሉላ ስወድሽ ስርዐት እስከ አክብሮት የተሰጠሽ ሰው ነሽ አድናቂሽ ነኝ በሁሉም ስራወችሽ ።
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ተጀመርደ ይሄ ፕሮግራም ስወደዉ❤😊
@MahdiAIssa
@MahdiAIssa Жыл бұрын
Lula which ever show you are hosting at EBS you are making very entertaining “YOU ARE THE BEST” Big fan of you.
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ዛሬ በኢትዮጵያ ትልቁ ኢድ ነው በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹ ሙስሊም ቤተሰቦቼ
@evaphone9776
@evaphone9776 Жыл бұрын
እሄ ብሮግራም በጣም እጅግ የምንወደው ነው እናመሰግናለን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እደ ጃሚ ማሻአላህ ሁላችሁም ታምራላችሁ ❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ይህንን ፖሮግራም ስወደው ነበር
@faizabisher6228
@faizabisher6228 Жыл бұрын
ሙስሊም በሆኔ ኮራው አላሀምዲሊህ ስነስራታችው ደስ ይላል❤
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
ሳህ ውብ እኮ ነው
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኔእመተል ኢስላም ❤❤❤
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Жыл бұрын
ሚነቸው የስኮረል በከሽ አተስቅኝ ለስሙ ሙስሊም ነኝ መለት ኑርሴንን ብሎ እየዘከረ ሙስሊም ነኘ አለ
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 Жыл бұрын
@@user-gn5wb1zi4o እኮ እነዚ አሁን ሙስሊም ናቸዉ በአላህ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
ሉላየ የኔቆጆ ደሰሰ ይላል እኮን ጀመርሸ ❤❤❤😍ማሻ አላህ ደሰሰ እሚል ነበር ለይላ በሳቅ ገደልሸን እኮ😆😆😆
@user-lv3ry7kc8p
@user-lv3ry7kc8p Жыл бұрын
አላህ ሆይ ትክክለኛውን መንገድ አንተ ምራን ከጥመትም አንተ ጠብቀን አላህ ሂድያ ይሥጣቹ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
ትክክል
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
መጨረሻውን አበላሹት
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
አሚንንንን
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 Жыл бұрын
​@sofi-zw9pr😂😂😂😂😂😂😂
@purplestars029
@purplestars029 Жыл бұрын
He says, he always brings something with him ❤
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Жыл бұрын
ትዳራችሁን ይባረክ ስታምሩ ።ስቃችሁ ስላሳቃችሁን እነመሰግለን❤
@HanaHana-bj9ul
@HanaHana-bj9ul Жыл бұрын
ሉላየ ስወዳት የኔ ቆንጆ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም የምትገርሚሚስት ነሽ የምረጡኝ ግዜ ቸኮሌት ከምር ነው ያሳቅሽኝ ሁላችሁም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናቹሁ ኢድ ሙባረክ ትዳራቸሁ ይባረክ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
ተጀመረ የምወደው ፕሮግራም በሀኒ ጊዜ ሉላም ምርጥ ሰው
@user-ul7uo1lv8u
@user-ul7uo1lv8u Жыл бұрын
ግን የፕሮክራሙ ድምቀት ሀና የሆንስ ነበረች
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እነለይላ ደስ ስትል ግልጽ ናት ሁሉም ደስ ይላሉ ሉላዬ ጥሩ አቀራረብ ነው የምታቀርቢው👍❤️
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын
ማርያምን ሙስሊሞች እኮ ፍቅር ናቸው
@user-wl2su6zx8g
@user-wl2su6zx8g Жыл бұрын
@fatumaseid5133
@fatumaseid5133 Жыл бұрын
ልዩ❤❤❤❤
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HusseinWajo
@HusseinWajo Жыл бұрын
Nice show i really enjoy it! Happy eid-alfater to every one all over the world!
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
🎉እንኳን አደረሳችሁ የስልምና እምነት ተከታዩች🎉 በድጋሚ🎉 ኢድ ሙባረክ🎉
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
😀😀የኔ ቆንጆ በሳቅ ገደልሽኝ ከምርጫ ቅስቀሳ በፊት ብለሽ ሌላ ፕሮግራም ላይ ድጋሚ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል አታቆርጡት ፕሮግራሙን ሉላ ሰወደሽ
@lopesohadiso
@lopesohadiso Жыл бұрын
የምርጫ ቅስቀሳ ግዜ 😂😂😂 የሚትገርም ልጅ ነት🙏🙏
@wt5345
@wt5345 Жыл бұрын
Lula, your dress is very beautiful with your height… awesome outfit
@user-cp7kn7cr3c
@user-cp7kn7cr3c Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ መጨረሻውን በባሮ እና በነሺዳ አጣፈጣችሁት አባ ኪያ ያኑርሁሴይን😍😍😍ሀቢቢ ያረሱሉሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
እንኳን አረሳችሁ ❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ስታምሩ በጊታ❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ሉላዬ ስታምሪ ሳቅሽ እንኳን የተረጋጋ ነው ሲቀጥል ተወዳዳሪዎቹ በጣም ነው ሚያዝናኑት በተለይ ለይላ 😅😅
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
😂😂😂😂😂በጣም ነው ፈታ ያረገችኚ ሁላችንም እንደመጀመሪያው ቅሥቀሣ ቢሆንማ ምንኛ እዲለኛ ነበርን
@adeisadeis6413
@adeisadeis6413 Жыл бұрын
ለሙስሊሞችእኳንአደረሳችሑኢድሙባረክ❤❤❤
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
የቤት ልጆችናቸዉ ደስሲሉ😀😍😊
@ekru7258
@ekru7258 Жыл бұрын
ለይላ ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂 የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ
@hawahawa8959
@hawahawa8959 Жыл бұрын
እኔም
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
ዱአ ይቀመጣል ሆ የብዙወቻችን ቤተሰቦች የጫት ሱስ አለባቸው አላህ ያላቅልን ያረብ
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
😍
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o Жыл бұрын
አላህ ይሂድኩም አህባሺ ናቸዉ የዛሬወች
@eman6877
@eman6877 Жыл бұрын
Aygerimim duwa yikemetal yilalu endye yikemekimal new enji kkk
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Жыл бұрын
ዱአ በጫትብቻነውደ የሜገለፀው
@bestbest3928
@bestbest3928 Жыл бұрын
Keewket negza mehonachhu emileyew wuhabizoch dua sibal zelachhu echat lay mn agenagew
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
#Ebs ❤😊 ምርጦች ናቹህ በርቱልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ⛪✅❤❤
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዃን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን ማርዬ እንካን አብሮ አደረሰን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@saramohmad2042
@saramohmad2042 Жыл бұрын
ሉላዬ ድምፅሽና መልክሽ በጣም በቅርበት የማውቅሽ መብረን የተማርን ይመስለኛል ግን የት እንደማውቅሽ ማስታወስ አልቻልኩም
@zebibaali1561
@zebibaali1561 Жыл бұрын
ስታምሩ ውቦች
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
እውነት ሉላ አሪፍ ነው ቀጥይበት ኢድ ሙባረክ ለመላው ሙስሊም ❤❤❤❤
@tube-nm3js
@tube-nm3js Жыл бұрын
ልጅቷ ግልፅነቷ ደስ ይላል 😂😂😂😂
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ለህዝበ ሙስሊም ወገኖች ሉላዬ ያምራል አቀራረብሽ
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
ቀሚሷ በጣምም ያምራል ከቆንጆ ቁመት ጋር ሉላየ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 Жыл бұрын
እረ በሳቅ ለይላ😂😂😂😂😂😂💖💖💖💖💖ደስ ትላላችሁ😍😍😍
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ሉላዬ ደከምሽ በሳቅ የኔ ፍልቅልቅ
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
በጣም ያሳቀቺኝ የኔማር ኑሩል ሉላዬ ሳቅሽ በጣምያሳቀቺኝየኔማርኑሩልሉላዬሳቅሽማሻአላነዉ 😂😂😂😂😂😂 በሳቅሞትኩ ደብሮኝ ነበር❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ አለባበሳችሁ ምረተብ👍❤❤❤❤❤❤
@tub371
@tub371 Жыл бұрын
ዱአ ይቀመጣል ከምትሉ ጫት ይቅማል አትሉም እንዴ 😅 ዱአ እና ጫትን ምን አገናኛቼው 😊
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂🤣🤣👍
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
ክክክክክክ😂
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 Жыл бұрын
ሉላዬ ቅምስ በጣም ነዉ ሚየምርብሽ የኔ ዉድ💕 እንተወወቀለን 😊ፕሮግረም ደግሞ የማይሰለች ፕሮግረም👍 keep up it🙏
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጠብቃቹሁ
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ደስ ትላላችሁ እናመሰግናል
@leylawellotube
@leylawellotube Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ደስ የሚል ቀን❤❤❤❤❤
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
ሉላ ምርጥ ሴት ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ደሞ ስረአትሽ ደስ ሲል
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 Жыл бұрын
እወነቶእኮ ነው ወንጆች መጀመሪያ ላይ እንደዛ ናቸው ነፃነቶ ደስ ሲል 😂😂😂😂😂የምርጫቅሰቅሶ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ሉላየ የኔ ቆንጀ ሰታምሪ እኮ ❤❤❤😘😘😘😍
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g Жыл бұрын
የኔማር ልጅቱግንአቤት እደትእዳሣቀችኝ😅😅😅😅😅😅😅😅
@lilytsehaye9891
@lilytsehaye9891 Жыл бұрын
Yihe Program mejemeru destegna negne sijemirim konjowa Kurkuma betam bewinet banchi siletejemere des bilognal. Le Programm timetignalesch. ❤❤❤
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላም ያርግልንያረብ❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ኢድል ሙባረክ የኢስላም ልጆች
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
ወይኔ በመድሐኔ ዓለም በጣም ነው ደስ የሚሉት በእውነት እፉ ❤❤❤❤የመርጫው ጊዜ ደስ ይላል❤ሉላዬ የኔ ፍልቅልቅ❤
@selamawitselamawit17
@selamawitselamawit17 Жыл бұрын
የኔ ውድ የቤተሰብ ጨዋታ አሁን እማረ❤❤❤
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሉላ ስታምሪ ኮ ቁመና 👍👍
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
I love Leila & her husband ❤❤❤
@seaditube1578
@seaditube1578 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የተረጋጋች ደስ ስትል አቅራቢዋ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እንተዋወቃለን ወይ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
Eid Mubarak for all Muslim community❤❤❤
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የምርጫ ቅስቀሳ 😂😂😂😂😂 የኔቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-ru4zn7lw3e
@user-ru4zn7lw3e Жыл бұрын
።። ጨጠጨ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
ውብየሆነ ከውቦችጋ ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ
@melihamahmud8240
@melihamahmud8240 Жыл бұрын
ዙዙዬና ሀሰነት ውዶቼ ምርጥ ጥንዶች አላህ ሌላ10 ሺ አመት አብሮ ያኑራቹ ።ስላየኋቹ ደስ አለኝ❤❤❤
@sitrazuber2756
@sitrazuber2756 Жыл бұрын
We love you too dearest❤❤❤
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
በቃ አትግዛላት ተመችቶኛል😂😂😂
@yaredabera2665
@yaredabera2665 Жыл бұрын
I can proudly say that this show has got its perfect host!!!! Lula, you're doing really great...Keep up the good work! You have become the grace of the show!
@mohamadkhalaf7097
@mohamadkhalaf7097 Жыл бұрын
ማሸአላህ
@sulamith8910
@sulamith8910 Жыл бұрын
True ❤❤❤❤
@hiwot6050
@hiwot6050 Жыл бұрын
ዋው 🥰🥰🥰በጣም ደስ ይላል
@mebratahmed8091
@mebratahmed8091 Жыл бұрын
ሉላዬ እሚያምር አድርገሽ ይዘሽዋል እንተዋወቃለን ቀጥይበት በርችይ አላህ ይጠብቅሽ
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
they are so beautiful couples love the my beautiful people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 Жыл бұрын
ፕሮግራማዉ አሪፍነዉ ነሺዳዉ ወደዛ የሽርክ ማአድ ወይ ሉላዬ ሣቅሽም ኡፉ
@toybaseid3089
@toybaseid3089 11 ай бұрын
አቤት ደስስስ ስትሉ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤
@muheabdii7221
@muheabdii7221 Жыл бұрын
Eid Mubarak 💞
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
ለይላ 😂😂😂.....ወይ የምርጫ ግዜ...ጅንጀና So funny!! ባሏም ድምፁ ጉደኛ ነው!!! 🙏
@samrqss
@samrqss Жыл бұрын
😂😂😂
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
የምርጫው ቅስቀሳው በጣም ነው የተመቸኝ ሁሉሜ ወንዶች😢
@user-oy3sn9hc5f
@user-oy3sn9hc5f Жыл бұрын
Wellahi Enem😅😅😅😅😅😅😅
@musbahhammid
@musbahhammid Жыл бұрын
ማሻአላህ እጅግ ተመችታችሁናል የሃድራ አንበሶች
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
መጨረሻው አሰለማሊኩም ኑሩ ሁሤን አላህ ሂዳያ ይስጠን ይስጣችሁ
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 13 МЛН