KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 5
26:01
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 29
31:16
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Правильный подход к детям
00:18
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 4
Рет қаралды 206,675
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 40 М.
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Күн бұрын
Пікірлер: 263
@kalkidanmengstu2516
Жыл бұрын
ደግሰው ናፍቆናል እነ እድልም ይምጡልን የምትሉ
@shegerarada
Жыл бұрын
ዘቢባ ትመጣለች ብለህ አትጠብቅ
@super12star
Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ድራማን በጉጉት የሚጠባበቅ ❤ ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲
@HANNA-qy5bl
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amanuelgedamu2058
Жыл бұрын
አይደለም በየሳምንቱ ለቃችሁ አንዱን ክፍል ብቻ 100 ጊዜ ደጋግሜ ባየው እራሱ አይሰለቸኝም። ምን ልታዘዞች ትለያላቹ። ዋጄ እናመሰግናለን፣ ሚኪ ትለያለህ፣ ልጥ ሱዳን እና ዶኒስ አንደኛ
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
አቤት እነእድል ዳኜ ደግሰው የንጉስ ነሽ አንድ ሁለቴ እንኳን ቢሳተፉልን ልዩ የሆነ ጥምረት ነበር :: ❤❤❤
@saraamharawitethiopia
Жыл бұрын
በሰመአብ ትወናና ቃላት አጠቃቀም Welcome ባንኮችዬ አልምጦች😁ወይኔ አንዳንድ ህዝቦች😁 i have no words for this ድርሰት ዋጅዬ you're genius our beloved ኑርልን አቦ❤🙏
@fekedetesfaye9965
Жыл бұрын
አቤት ይሄ ድራማ እንዴት ናፍቆኝ እንደነበር!
@saeda2657
Жыл бұрын
ሠላምሠላም
@Oumlizaaa
Жыл бұрын
አሁናዊ አኗኗራችንን የሚገልፅ ነዉ በያዬ በርታልኝ ምናልባት እኛኳን ጠፍተን ብንቀር ልጆቻችን ለምስክርነት ሲያዩት የኛን ህመም ያሳለፍነዉን ዘመን ያዩልናል በርቱልንማ ደግሞ መልካም ቀን ሲመጣ ታስደሙምን ይሆናል ❤❤❤
@Nesru23
Жыл бұрын
እንኳን ተመለሳችሁንል ልሳኖቻችን
@አርኪመልቲሚድያ
Жыл бұрын
ይመቻችሁ አቦ ! ምን አልባት ከተቋረጠ የምንጊዜም አድናቂአችሁ መሆኔን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ፣ ሽ ዓመት ንገሱ፣ ቢሊየነር ሁኑባት ጥበብን። በጣም አመሰግችኋለሁ ለዚህ ድንቅ ስራችሁ።
@abebeamha9519
Жыл бұрын
ዋው ማሲንቆው ጂማሮ ክላሲከሰል ዉብ ነው በርቱ ሀሳባችሁም የመጠቀ ነው። የሙዚቃው ማሰንቆ ነክ ቢሆን የበለጠ ኣእምሮ ይይዛል
@adwaadwa7781
Жыл бұрын
ደግ ሰውን ዳኜን እድልና የንጉስነሽን ባይታሰሩ እንኳ ጠያቂ አርጋችሁ እምጡልን🙄🙄🙄😋
@selamselam3065
Жыл бұрын
ትክክል
@familypromotion9552
Жыл бұрын
በምን ልታዘዝ ካፌ ድራማ የእውነት ብዙ ቁምነገሮችን ተምሬበታለሁ እየተዝናናን ቁም ነገር የምንቀስምመት መልዕክት አዘል ድራማ ነው ወገን ሼር ላይክ ኮመት እያደረጋችሁ ይህ ድራማ ለሁሉም ሰው መድረስ አለበት❤❤❤የዜናውን ፖርት ማነው ደጋግሞ የየው ወይ አያልቄ ምላስህን አውጣ😅😅
@mizankassa9854
Жыл бұрын
ደግሰው እድል የንጉስነሽን አምጡልን ፕሊስ
@BABR7826
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣አንደኛ ናችሁ የኔ ምርጥ አርቲስት ሚካኤል በጣም እኮ ሚያዝናናው
@BFF410
Жыл бұрын
I miss Degsew!!!! Pls bring him back!!!
@bettyskincare19
Жыл бұрын
I miss him to😊
@BH-xl1mo
Жыл бұрын
He is really a great talent though underrated 😢
@fikreslassagemeda4646
Жыл бұрын
😂😂😂
@ሰአሊለነማርያምእምነ
Жыл бұрын
እናንተ ምርጥዬ መጣችሁልን ስወዳችኮ 😘እናንተ እንኳን የልባችሁን እሳት በዚ መንገድ ታጠፉታላችሁ ባይጠፋም ትንሽ ይቀዘቅዛል የኛስ በምን ????
@henokamelga1650
Жыл бұрын
ግሩም የጥበብ ስራ እናመሰግናለን ❤🙏
@የSለMኦN
Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ግን እስከዛሬ ካለው ሁሉ ይበልጣል ። ምርጥ አርቲስቶች ምርጥ ዳይሬክተር ምርጥ ካሜራ ሁሉ ምርጥ👏👏👏👏👏👏👏
@betselottadesse4391
Жыл бұрын
ያው ምን ይባላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@tigistmolla30
Жыл бұрын
እያሳቀ ቁም ነገር ነፍ ነዉ፤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ ወገኖቼ የሀገሬ በረከቶች ።
@ecclsiyaalem
Жыл бұрын
በርቱ እድልና ደግሰውም ናፍቀውናል በተለይ አ.....ው የሚላት ነገር
@tarekegnmekonnen4359
Жыл бұрын
የራሱን ውሽት ራሱ የሚያምን ጀግና 😂😂😂😂
@temamtadu4387
Жыл бұрын
አንደኛ ነው። ወገን ይመቻችሁ
@danboy2425
Жыл бұрын
ደግሰውንም ኣስገቡት
@Medhanemichael-k1i
Жыл бұрын
ደግ ሰውንና እና ሁለቱን ሴቶች ፈልጋችሁ አምጧቸው
@goldcost6035
Жыл бұрын
Waw Abye ena guadegniochu astewayoch bihonu bizu yemaru neber kezi.
@SofiaS-j9b
Жыл бұрын
ውይ ባንኮችም መጡ ዛሬ በናታችሁ እነ እድልንም አምጧቸው😂😂😂ይህን ፅዋ መቼም ማይቀምስ የለም😂
@sintayehuyohanes3387
Жыл бұрын
አትችኩሉ እስርቤት ለማስገባት
@mizankassa9854
Жыл бұрын
@@sintayehuyohanes3387ሴትና ወንድ አንድ ላይ አይታሰርማ
@ዘሪሁንስደተኛው
Жыл бұрын
@@sintayehuyohanes3387 ደቆሮ ከስርቤት ውጭ እሜስብ አምሮ የለህም ደቆሮ
@nathanaddy2097
Жыл бұрын
ሴት እና ወንድ አንድ ላይ አይታሰሩም
@kassahunkas4608
Жыл бұрын
ሴትና ወንድ አንድላይ አይታሰርም የድራማው ደግሞ መቼቱ አንድ ክፍል የተወሰነ ነው።
@mulugetaadmasu6022
Жыл бұрын
እውነት የማትደስሱት ነገር የለም በጣም አመሰግናለሁ እባከችሁ እና ዕድል ደግሰው የንጉሥነሽ አምቷቸው
@እሙመሀመድ-ጐ6ተ
Жыл бұрын
💪💫🚓✈️🔑🏆⏰🇧🇴🔔✔️✅📢🕣🕣📢✅✔️🔔💪💫✈️🔑🏆⏰🇧🇴💯ድል ለፍኖ ለአማራ ህዝብ ክብር ፍኖ ፍኖፍኖ አማራ ፍኖ 💪 ለአማራ ፍኖ ፍኖ አማራ አማራ 💯 ፍኖ አማራ አማራ 💯 ፍኖ አማራ አማራ Fno Fnofno Amara Fno Fno Fnofno Amara Fno
@ethiohabesha7069
Жыл бұрын
ከደቂቃዎች በኋላ የቲውተር ዘመቻ ስላለ ይሳተፉ 🙏🙏
@user-Weynua
Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነዉ አረ ደግሰዉ፣ዕድልና የንጉስ ናፍቀዉናል አምጡልን😢😢😢
@ethiozare8001
Жыл бұрын
"እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ፤ ዘውዱን በኪሱ ይዞ ይዞራል!" ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም
@tub8545
Жыл бұрын
ሱዳን ግን ሳይህ እራሱ ታስቀኛለህ ትችላለህ😂😂😂😂
@Honey-v8f
Жыл бұрын
እኔም አሁንማ ነፍስ ጡር መሏል ሽርጡ ጋር😂
@mohammedjemal8802
Жыл бұрын
በአንድ ወቅት ያየሀው ወገንህ በሌላ ወቅት መልሰህ ማየትን የመሰለ ደስታ የለም
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
ባንኮችዬ የእውነት ሳላውቀው ብድግ አልኩ በደስታ ድራማ መሆኑንእረስሁት ለካ በጣም እንወዳችሁ ኑበር አንዳንዴ ብንተራረብም ❤❤❤
@banchifakhoury7895
Жыл бұрын
ዘና አንባበዉ 😂😂😂 ይመችህ❤
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
የዝሬው ልዩ ነው ዋጄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: የምላሷ ተመቸችኝ :: ዩግዝላቪያ ስለፈረስች ኢትዮጵያ ሀዘኗን ገለፀች:: 😂😂😂😂 እጅጉን አሪፍ
@aboneshworku8027
Жыл бұрын
ዛሬስ በሳቅ ቆሰልኩ ተባረኩ በምንሰማው በምናየው በንፁሀን ሞት በመንግስት አረመኔያዊ ጭካኔ ልባችን ቆስሎ ነበር ትንሽ እረፍት ሰጣቹን
@teshomebelachew2731
Жыл бұрын
የቢጫ ለባሾቹ እስረኞች መብዛት የአሁኑን የአማራ ልጆች የእስረኞች ብዛትን ፍንትው አድርጎ ያሳያል
@yaa.creatives
Жыл бұрын
በመለለሳችሁ ደስ ብሎኛል 😍😍
@birtukanbirtukan9249
Жыл бұрын
ዋው ያማል ቅኔው ጀግና ናችሁ በርቱ ❤
@RehimaBint-hm9bs
Жыл бұрын
ያችን ዘይባ ግርማ የምትባል አይቶ አያቅ አሽቃባጭ ከሀድ አሸርጋጅ እንደማታመጣብን ተስፋ እናደርጋለን ደራሲው አደራ በጥብቅ🙏
@medinamedinatube6509
Жыл бұрын
እነሥም አይጠሪ እዳያፍኞችሁጂ ሥራዉሥ በጣም ቆጆ ነበር እሥኪ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ
@GerawerkTigabie-n4j
Жыл бұрын
ይበል ነው ድንቅ ድርሰት ድንቅ ትወና
@b.6015
Жыл бұрын
የአላህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን በቃ በለን ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖኖ ድል በግር ለሚታሠሩት ወድም እህቶቸ ድል ለአማራራራራራራራ በግፍ ለሚሠቃዩት ድምፅ ሁኑ ክርስቲያን ታደለም ታሟል እያሉ ነው ይከ ግፈኛ ፀረ አማራ ስቱን አስነጠቀን 🤣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dmx3674
Жыл бұрын
ዜና አንባቢዎች ብቻ አይደለም በህዝብ ላይ ምላሳቸውን የሚወጡት ፣ ድፍን ፓርላማው እና የብልጽግና ሹማምንታትም ጭምር ናቸው ።
@fisshG
Жыл бұрын
እኔ ምለው ... እነ ንጉስ ነሽ እነ እድላዊት እና ደግሰው የሌሉበት ምን ልታዘዝ ኣይደብርም ...?? እሰረኛ ጠያቂዎች ሆነውም ይከሰቱልን እንጂ ... ወይ ደሞ ኣምጡና እነርሱም እሰሯቸው ... ወንድ እና ሴት ኣብረው ኣይታሰሩም ከተባለም ኣጠር በመሃላቸው ኣጥራችሁም ቢሆን እሰሩልን ... ለእነዛ ቆንጃጅት ሻይ ና ቡና እያዘዙ የሚያደምቁትም የሆነ ነገር ፈጥራቹ ኣሳዩን ... ባንኮቹ መከሰታቸው ቆንጆ ነው ... የጎደለውን ሞልቷል ... የኣቶ ኣያልቅበት መገበዝ እንዳለ ነው ያለው ኣልተነካም ደስ ይላል ... ልጥ ጅልነቱ ብሶበታል .. ሱዳን ሸለመጥማጥነቱ ቀጥሎበታል ... ጨርቦሌም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂.... ለማነኛውም ይመቻቹ ..❤❤
@Haregi849
Жыл бұрын
ስወዳችሁ ግን እነእድል ቢመጡ የምትሉ ልጆች እኔም ቢመጡ ደስ ይለኛል ግን ወንድ እስር ቤት ሴት ይገባል እንዴ ለዛ እንደሆነ ያላመጧቸው
@b.6015
Жыл бұрын
የጋራ ሸክም ሆኖ የለደ እውነት ነው ያጋራ ሸክም አላህ ያውርድልን ይከን ሸክም
@zeyadakulu1902
Жыл бұрын
የድሮው እነ ደግ ሰው እድላዊት ያሉበት ድራማ ነበር ተሚስበኝ
@fetenemarkos4751
Жыл бұрын
በጣም ናፈቀን እኮ ደግ ሰው
@abiyayalew3720
Жыл бұрын
ደግሰውንም አምጡልን በጣም ያምራል በርቱ
@therightfamily
Жыл бұрын
ደግሰው ብመጣ ጥሩ ነበር
@jujusleshi843
Жыл бұрын
Sudan I respect you PHD
@fikreslassagemeda4646
Жыл бұрын
VICTORY FOR FANOO 🎉💪🎉💪👈
@joewellajoe5377
Жыл бұрын
🤣🤣🤣 Denqe ya Ethiopia lejoche .... Thanks too much, Bros .💚💛❤👋👋👋
@fitihzegeye5418
Жыл бұрын
Aye Bankoch❤
@misirben3240
Жыл бұрын
አረ ባንኮች ከመጡማ ደግሰውም ይምጣ ❤
@samuelmengistu2728
Жыл бұрын
Very professional, I have no word
@melon_arkebe
Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ድራማው እንደበፊቱ አልሆነልኝም፤ ብዙም አይመስጥም! በድራማ ውስጥ ወቅታዊ ነገር ጣል ሲደረግ እንጂ ሙሉ በሙሉ ፖለቲካ ብቻ ሲሆን ያስጠላል።
@kidistabera5385
Жыл бұрын
ደግሰው ፡ የት ፡ ጠፉ ??
@ፋኖ-የ1ለ
Жыл бұрын
አንጀት አርስ አርቆ ተመልካች ደራሲ ግን እኔን ካስት ብታደርገኝ የአዳነች ታሪክ ይቀራል አዳነች ብርጌድ በሚለው
@RehatLove
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ethiohistory2063
Жыл бұрын
wow newu igidih
@jerrykonjo8083
Жыл бұрын
Welcome ባንኮች አንዳንድ ህዝቦች ግን ጉድ ሰራኀን 😂
@balemualgetachew235
Жыл бұрын
የግል ወይም የተመልካች ግምገማ አንድ፦ የደራሲው የሃሳብ ጥልቀትና ብስለት የገጸባህሪዎቹ ሃሳቡን የመሸከም አቅም የገቢሩ ወይም የድራማው ሁነት የገቢሩ ህልው ወይም ህልውና ከነባራዊ ሁኔታ ጋር ያለው ተምኔት (the existing of event is a function of the current situation and vice versa) ደራሲው ሃሳቡ ለመግለጽ የተጠቀመበት ተምሳሌት የገቢሩ ሚስጥራዊነት (ቅኔ) የደራሲው እና የገጸባህሪዎቹ የስነልቦና ልኬት ወዘተ የስካሁኑ ባብዛኛው የተዋጣለት ነው ይበል ብለናል
@Selamyemariyamlji
Жыл бұрын
እነ እድልን አምጡልን ተዉ ግን🥺🥺
@ousmanawol
Жыл бұрын
The guy with the gray hair, The older one, Rolls and Royce type of acting👏
@tefayetsegaye7262
Жыл бұрын
የሚገርም እይታነው
@elsasesay1108
Жыл бұрын
እኔ ምለው እነዚ ታራሚ የእውነት ለመታርም ፍልገዋል መሰለኝ . ወይም ደግሞ ድራማውን እየሰሩት ይሉበት ቦታ ሌላ ሀግር ዉስጥ መሆን አለበት
@maritaabiy
Жыл бұрын
በመጀመርያው ምእራፍ የአነቃቂ ንግግር ነው ሸቤ የወረወራችው 😉👍👍👍
@molialiyou3495
Жыл бұрын
ትወናን እናንተ ተጠበቡባት! በተለይ ሚኪ 😊❤
@EliasMelse-vh9zh
Жыл бұрын
እሚገርም ስብስብ ምርጥ ድራማ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
Жыл бұрын
በደንብ ተገልፆአል👍👍👍👍👍👍👍
@IStyle714
Жыл бұрын
አሪፍ ድንገቴ ፈንጠዝያ ነው ባንኮች መጡ?🤭 🤗 ቀስ በቀስ ሌሎቹንም መልሷቸው እባካቹ አብሶ ደግ ሰውን 😀
@berhanu7232
Жыл бұрын
ደግ ሰው ምን አርጎ ይታሰራል
@lidmek2127
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@tsnatayele1635
Жыл бұрын
ሱዳንና ዳንዬል ክብረት 😉
@qeqa-rb6bi
Жыл бұрын
የምናለ ገፀ ባህሪ ብታወጣው መልካም ነው የውሸት ሰዎች የሚቀልዱብን ይበቃል የምንቀልድውን ነገር ብናስተውል መልካም ነው ከፈጣሪ ጋር ሰፋጣ ማን ይችላል ቢቀር ጥሩ ነው !!!!
@therightfamily
Жыл бұрын
ልጥ ዘና የሚያደርጋቹ😂 እስኪ
@hshs8448
Жыл бұрын
Alebabesachihu gin giyorgis ke buna eyemeselachihugni new 😅😅😅😅
@southethiopia9620
Жыл бұрын
clearly indicated Abiy Military regime
@Classicmovies0808
Жыл бұрын
Hahahaha .... Guys are you planning to cast the Next episode on the Real Prison 😂😂
@Black-lioness
Жыл бұрын
😅 this is the virtue reality of wat is to unfold
@Classicmovies0808
Жыл бұрын
Sure, this is the absolute truth!!!
@onelove9191
Жыл бұрын
ባንኮች እንኳን መጣችሁ ብለናል 😂😂😂😂😂
@JitoFirqri-ol6uv
Жыл бұрын
ምላስህን አውጣ ለካም ምላሳቸውን ያወጣሉ
@marktesfaye6121
Жыл бұрын
ምን ላደርግላችሁ ሁል ጊዜ ስሰማችሁ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ አዲስ ናችሁ
@Altayedesta573
Жыл бұрын
Erha yedeberhall mejemerya yenberut yemtu ,,, wendoch guday aregachut eko
@deraobg8704
Жыл бұрын
we need Degsaw!! please, please bring him back
@adanegashie1491
Жыл бұрын
ምንም ቢመጣ እባካችሁ ይህን ድራማ እንዳታቋርጡት
@korichafantaye1135
Жыл бұрын
Welcome BANKOCHE❤
@JitoFirqri-ol6uv
Жыл бұрын
የለለ ነው የሚመቸኝ ይህ ድራማ
@Amhara782
Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
@b.6015
Жыл бұрын
እደዚህ ነው እየተሠራልን ያለው መቸም ዜና ባለማየቴ ተደሣሁ
@hanabelay727
Жыл бұрын
እስካሁን ካየኋቸው ድራማወች ልዩ ነው
@frehiwotbekele5499
Жыл бұрын
ህዝቡ ይገባዋል ምላስ ሲወጣበት ምላስ ሲያወጡበት አይነቃም 😂😮
@josanjossi5308
Жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ስላልሆንኩ ምን ልታዘዝ ትርጉሙ ኣይገባኝም። ግን ዝምብሎ ያስቀኛልና እወደዋለሁ። Good job guys ❤❤❤
@b.6015
Жыл бұрын
ታዳ መፃፍ በምን ቻሉ ???????
@yaredyared3305
Жыл бұрын
@@b.6015ካልገባው አብይ ነው ማለት ነው የፃፈው
@Black-lioness
Жыл бұрын
😂jil kaewket nesta Duketam Denkoro
@josanjossi5308
Жыл бұрын
@@b.6015 እውነትህ ነህ፡ ግን ቋንቋ መቻልና የሃገሪቱ ጥልቅ ፖለቲካዊ ሁኔታ ማወቅ ሁለት የተለያዩ ነገር ነው። ቋንቋው ከ30 ኣመት በፊት ነው የተማርኩት። የሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ስለማላውቀው፡ ማን ገጸባህርይ ምን እንደሚወክል ኣላውቀውም ኣይገባኝም። Anyways thanks for your comment.
@josanjossi5308
Жыл бұрын
@@Black-lioness ኣቤት ያንተ እውቀት ሚገርም ነው። ይህ ሁሉ እውቀት ለስድብ ነው። ወደ ደረጃህ ኣልወርድም። ምጥኔ ኣይደለህም። ይቅርታ።
@dagmawiyehualashet1873
Жыл бұрын
ለምንድነው ሁለት ዩቲዩብ ቻናል ያስፈለገው ለምን አንድ ላይ መርጅ አታደርጉትም ስላልገባኝ ነው?
@-MinlitazezTv
Жыл бұрын
ትክክለኛው ይሄ ነው ያኛው የኛ አደለም
@danieltadesse1885
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ😂 እነዚህ ሰዎች በሳቅ ገደሉን እኮ😅
@Commentator911
Жыл бұрын
3ና 4 ክፍል ሃሪፍ ናቸው እየተሻሻለ ነው❤
@abyeaylew7838
Жыл бұрын
እንዲህ ነው የኛ ጉድ ምን ልታዘዝ ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@mehameddendir3782
Жыл бұрын
Wow አሁን መስመር እየያዘ ነዉ
@etsegenttakil6792
Жыл бұрын
እሁድ ስንት ሰአት ላይ ነው ሚታየው
@FvgGjkff
Жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እያዝናና የሚያስተምር
26:01
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 5
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 182 М.
31:16
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 29
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 391 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
19:14
የፋኖ ኮማንዶዎች፣ ኢሳያስና ሚዲያዎች፣ የር/መስተዳድሩ የድንበር ውጊያ፣ ዐቢይ የካዱትን ፕሬዝዳንቱ አመኑ፣ ሞያሌና ሀረር ወደ ኦሮሚያ?11 ሺህ የታሰሩ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 38 М.
19:30
በቺያሲድ ይህ ሁሉ ጥቅም ... |ስለ ጤናዎ| |እሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 5 М.
3:18
#ሸዋፈራው ደሳለኝ እኮ ተዋናይ ብቻ አይደለም!
ማርኤል ቲዩብ marel tube
Рет қаралды 89 М.
27:53
ሙሽራዬ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 9
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 168 М.
29:48
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
Addis Movies
Рет қаралды 517 М.
29:37
በደረት እንሳብ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 153 М.
25:06
በቴሌቪዥን እንታይ መክፈላችን ካልቀረ 🤣🤣 - ፍራሽ አዳሽ | ተስፋሁን ከበደ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz@ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 1,2 МЛН
27:00
Min Letazez Part 14 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 14)
Addis Movies
Рет қаралды 133 М.
28:30
እንማማል: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 6
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 177 М.
29:11
Min Letazez Part 5 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 5)
Addis Movies
Рет қаралды 226 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН