KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንማማል: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 6
28:30
ሙሽራዬ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 9
27:53
Каха и дочка
00:28
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 5
Рет қаралды 182,145
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 40 М.
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Күн бұрын
Пікірлер: 361
@super12star
Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል ደግ ሰው ይምጣልን የምትሉ 👍
@1_B_3_D
Жыл бұрын
ከእማማ ለምለም ቤት አልወጣም ብሎ እኮ ቤቱ እላዩ ላይ አፈረሳቹበት አለ እኮ ዶኒስ😢 15:52 የስንቱ ቤት ኣይደል እንደ ቀልድ ሰው ሕፃናት ባሉበት የፈረሰው እየፈረሰም ያለው😢😢
@saraabraham7059
Жыл бұрын
ደግሰው የለም አይመጣም ዋጄ (እዳለው) 😊 ምክንያቱም ደግሰው ጥፍትዋላ😂
@tenad7309
Жыл бұрын
የፓርላማ አባላት እንቅልፋሞች ጉዳቸውን ይስሙ😃
@ahmedyassin-vn1sn
Жыл бұрын
ኧረ ደግ ሰዉ ናፈቀን ደግ 🙏🙏🙏ደግ ሰዉ ይታሰር🥺🥺
@meazatefra6336
Жыл бұрын
😂😂😂 ያልታሰረ የለም ይታሰር
@abelteshome1395
Жыл бұрын
ደግ ሰው የለም የተከበብነው በክፉ ሰዎች ስለሆነ አትጠብቅ አይመጣም አፍርሰኽ ገደልከው አለ ዶኒስ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
Жыл бұрын
ደግሰው የሚወክለው የዋሁን ህዝብ ነው ስለዚህ ገለውት ይሆናል
@abatefamily1756
Жыл бұрын
ደግ ሰው ለማሰር አትቸኩሉ
@honey48757
Жыл бұрын
😂😂😂
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
አቤት ችሎታ👍 የፖርላማውን እንቅልፍ 😂 የሀገሪቱ እድገት ማሻቀብ😂 አረ ባንዲራው ሁሉም ነገር 👍 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም👍❤️
@NatnaelAbebe-zr5cy
Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ የህብረተሰቡን ችግር ሚታዘዝ እና ምንተነፍስበት ምርጥ ሲትኮም ዋጄ እና ሙሉ ክሩን ፈጣሪ በጥበብ እና በሞገስ ይጠብቅ አማኑኤል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yezihalemasrate7327
Жыл бұрын
ዋጄ የት ሆኖ ነው የሚሰራው? እናቱ የወለደችው ጀግና ነው። የአብይ አገዛዝ ሲጀመር ጀምሮ የገባው ጀግና። ተዋናዮቹም ደፋሮች ናቸው። አገዛዙ ድራማውን እውነት እስኪያረግባችሁ በርቱ❤(ህዝቡን ወክላችሁ ነው የሰራችሁት ምስጋና ይገባችኋል።)
@1_B_3_D
Жыл бұрын
እንዲህ እንደምንኮምተው የሆነ ነገር ሲባሉም ለመጠየቅ ያዘጋጀን😊
@henokamelga1650
Жыл бұрын
የታፈነ ህዝብ ዐይን ፣ ጆሮና ድምፅ እናመሰግናለን ❤🙏
@OpiaCafe
Жыл бұрын
ለፓርቲዬ አባል ላረግህ ነበር ይመችሀል?
@saraamharawitethiopia
Жыл бұрын
ወይ የፓርላማው ነገር😁😁ዋጅዬ በስመአብ ድርሰት፣ በስመአብ ትወና ወይ ባንኮችዬ በተለይ አንዳንድ ህዝቦች የእኔ አልምጥ ድክም ነው እኮ የሚያደርገው😁ኑሩልን የእኛ ስልጡኖች❤❤
@Peak.570
Жыл бұрын
አቤት ብቃት!! ምርጥ sitcom!!! ❤❤❤
@abrahamleikun
Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይ ቅኔ ተመችቶኛል ስንቱ ፓርላማ ውስጥ እቅልፋን እየለጠጠ ነው
@tenemachannel5013
Жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ የልብ አውቃ ኮሜዲ።ይህ ነው ህዝብን የሚወክል ኪነጥበብ ወኔያችሁን ሳላደንቅ አላልፍም
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
Жыл бұрын
እርኛዬ የሚናፍቀኝስ ነገር ይመቻችሁ ግን እድል ና ደግ ሰውን አምጡልን ዘቢባን እንኳን ሆድ ይፍጀው
@KERODtube0111
Жыл бұрын
ፍንትው ያለ እውነት የህዝብ አንደበት ❤ ምን ልታዘዝ❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@abduawl3456
Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ድራማን አለማድነቅ አይቻልም ድንቅ ወክቱን ያማከለና ሁለ ገብ ድራማ ነው።እንደ ሀሳብ የድራማው ቅርፅ ሴት ተዋናዮችን አካቶ ወደ ቀድሞ ይዘቱ ቢመለስ ባይ ነኝ ያው የግድ መደበኛው እስር ቤት መኖር አይጠበቅብንም የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ በዘመነ አብይ ቤቱም ሆኖ ወዶ ታሳሪ ከሆነ ቆየ እኮ ስለዚህ ወደ ለመድናትና ወደ ምትናፍቀን ካፌዋ መልሱልን። የደግሰው ነገርም አደራ የድራማው ቅመም ነውና ይካተትልን።በተረፈ ዋሴ ጀድና ደራሲ እናመሰግናለን ከህሊና ቢሱ አብይና ገረዶቹ ተንኮል አላህ ይጠብቃቹ።።😊
@mollaberket
Жыл бұрын
ዋጄ ጀግና ሰው ነህ በቃ ምንም ቃል የለኝም 🙏🙏
@oneummahtube7468
Жыл бұрын
This sitcom is amazing! It accurately reflects our current political crisis. I like Lit Party's character :)
@tenemachannel5013
Жыл бұрын
ህዝቡ ይህንን ኮሜዲ በማየት መደገፍ አለበት Bravo ዋሴ
@bereketaddisu3987
Жыл бұрын
ደግ ሰው የድራማው ልብ ነበር 😊
@gelanemegeresa-nb8xc
Жыл бұрын
Mamatatu ayikera
@BH-xl1mo
Жыл бұрын
ያልተዘመረለት ፈረንጆቹ underrated የሚሉት አይነት ጀግና ተዋናይ ነው
@abebeamha9519
Жыл бұрын
Wow the way you guys act of gestures and z irony is so deep like blue ocean, hopefully you keep for long time until dawn of z light.
@meseretasfeha6329
Жыл бұрын
አርት ማለት ይሄ ነው ። እናመስግናለን ዋጄ
@honey48757
Жыл бұрын
Hulum Yeyerasachew Bikat Alachew 👍👍👍 Leza New Des Yemilut 👌👌👌
@Zetsion
Жыл бұрын
የእድገቱ ፍጥነት አላሰራ አለን😁😁😁😁
@meazatefra6336
Жыл бұрын
ሱዳን ከነቁመቷ ሙድ አላት 😅😅😅
@ge821
Жыл бұрын
❤❤❤ በጣም የሚገርም ስራ ነው የምትሰሩት እናመሰግናለን❤❤❤
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
Жыл бұрын
ጀግኖች ናችሁ ❤። ይች ክፍ ቀን ማን ምን እንደሆነ ምርቱና ግርዱ የሚለይበት ሰአት ነዉ በእዉነት ታፍኖ ለሚረሸነዉ ህዝብ በዚህ መልኩም ለመግለፅ መሞከራችሁ 👍
@biruktegegne2929
Жыл бұрын
ዛሬማ ደግማቹ ዝጉብን ነዉ የሚመስለዉ.... ካልሆነም እሰሩን ነዉ 100% ሁሌም እኮ ነዉ የምትናፍቁን🙏
@yonaszergaw3369
Жыл бұрын
#ደግሰው ይታሰር
@MohammedejiguMame
Жыл бұрын
Haha amazing, you guys really Hilarious 😂 may God protect you from state of emergency (Command post ) ✌️ for FANO 💚💛❤✊💪
@gengojo7251
Жыл бұрын
የዚህ ድራማ ደራሲው ግን ይተነብያል ልበል እኔ ገርሞኛል! ያሁኑን ብቻ አደለም የዛሬ አራት ዓመት በፊትም የተሰሩት ዛሬላይ እያየነው ያለው ነገር አለ እኔ በጉጉትና በስጋት ነው የምመለከተው የሚታገድ እየመሰለኝ ቀኑእሰኪደርስ በየሰዓቱ ነው የምመለከተው
@RehimaBint-hm9bs
Жыл бұрын
እኔኮ ይሄ ድራማ በቃ ካሁን በኋላ አይለቀቅም ስል ይመጣል ቂሊንጦ ላይቭ እንዳናይ እፈራለሁ😂😂😂😂
@meazatefra6336
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@Nesru23
Жыл бұрын
እኔስ ብትል 😂😂 ለቴሌዥን ጣቢያው የራሱ መከላከያ አለው እንዴ ቆይ
@RehimaBint-hm9bs
Жыл бұрын
@@Nesru23 ያስብላል😂😂😂
@habtamumeshesha
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@eyobgebreselassie511
Жыл бұрын
Mr. Waje thank you for your great work. Keep it coming.
@feyisalemessa2201
Жыл бұрын
Puuhh Tutulla shumagille! Bunna ena Bunaa liyunat alow bantea bet? bunna sat takel lamaxaxat simun ba marigna kalhone tilaleh! mogn jilanfo!
@najato8808
Жыл бұрын
ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናይ❤❤❤ትችላላችሁ በርቱልን💪💪
@woldewolde7481
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም መልክት ያለው ሲትኮም ነው . በጣም እናመሰግናለን ! ከዚህ ድራማ ስንቶቻችን ተማርን ለለውጥስ ለመለወጥስ ተዘጋጀን !?
@Tamrattamrat-zd3mz
4 ай бұрын
Behilu wase ijih yibarek ❤🙏
@Gigi-vd9gl
Жыл бұрын
ቡና እስኪሰክን ማን ነው ጠብቆ የሚቀዳ?ቡናን ከተቆላ በሃላ ያለውን መልኩን እንጂ የመጀመሪያ መልኩን የማያውቅ ትውልድ ላይ መድረሱ የማይቀር ነው እንወዳችሃለን።
@SofiaS-j9b
Жыл бұрын
የፓላማውም አባል የተከበሩ መጡ ዛሬ😂😂😂በነካ እጃችሁ ጠቅላዩንም እድሜ ልክ አስገቡልን🙏😊💚💛💓 ሚስጥር ነው
@አላህየብቻየንአትተወኝ
Жыл бұрын
ጠቅላዩ አያልበት ነው😂😂
@Emu-wx1uo
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢
@korichafantaye1135
Жыл бұрын
I love you all great job❤❤❤❤❤
@edemindida6737
Жыл бұрын
የፓርላማው ጉዳይ እጅግ በጣም የሚገርም እይታ ነው
@fitihzegeye5418
Жыл бұрын
Ye Hagere Ethiopia enku artistoch 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@henoknahusenay89
Жыл бұрын
Really thank you. You guys show our condition with artistic illustrations.
@zeharamohamed6392
Жыл бұрын
ዋው እያዝናና ያገሪቱን ሁኔታ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ድራማ 👏👏👏 ትችላላችሁ 👍😇
@aragiesisay908
Жыл бұрын
"እስረኛው እስረኛ ሊጠይቅ ይመጣል"አለ ዶኔስ እውነት ብለሀል
@ህሊናዳኘ
Жыл бұрын
እነዚህን ሰዎች አለማድነቅ ንፍግነት ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ በርቱ ላይክ ሼር እያደረግን ወገን እናበርታቸው እናመሰግናለን!!!
@HANNA-qy5bl
Жыл бұрын
ኸረ ደግ ሰው ይምጣልን
@tsegayehabte1219
Жыл бұрын
በጣም ፀዴ እየሆነ ነው ድራማው በተለይ የፓርላማው እንቅልፍ እና የሞሽኑ ድጋፍና ተቃውሞ በለው
@bouggyhobbes9542
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@honey48757
Жыл бұрын
Hulum Tewaniyan Yeyerasachew Dink Bikat enna Quality Alachew 👌👌👌 ❤❤❤❤❤ Lezih New Yihen Drama Yemiwedew ❤❤❤❤
@mekdes9790
Жыл бұрын
ወይ ሱዳን ሙዱ ደስ ይላል
@desalegnfolie4812
Жыл бұрын
Now, you are on the right track.
@dubaidubai5171
Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ያለው ድራማ ፍትህ ለወገኞቻችን ለአማራ ሕዝብ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
Жыл бұрын
እንደ አሳማ ደልበዉ በህዝብ ገንዘብ በሚዘርፍት ገንዘብ በፖርላማ ዉስጥ እያንኮራፉ ሀገር አፍራሽ፣ንፁሀን ህዝብን ፣ሀገር ወዳድዱን የአማራ ህዝብን ጀኖሳይድ ፈፀሙበት 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ፈራጅ ነዉ ግድ የለም ይች ቀን ታልፋለች ። ሀገር ወዳዱ የአማራ ህዝብ እንድረሸን እጁን ያወጣ ሁሉ ዋጋ ይከፍሉበታል ።ወንጀለኛ ሰዉ የሚያርደዉ እንደልቡ እየፈነጨ ንፁሁ የአማራ ህዝብ የሚሳደድበት ሀገር 😢😢😢😢😢😢
@JitoFirqri-ol6uv
Жыл бұрын
ሁላችሁም ትወና ትችላላችሁ ግን የሱዳን ይለያል በጣም ትችላለህ ሱዳን በተረፈ አሪፍ ሲትኮም ነው
@tigistmolla30
Жыл бұрын
እስረኛ ታራሚን ሊጠይቅ ይመጣል ! እዉነት ነዉ ወኅኒ ያልገቡ ወንጀለኞች ሁሉ የኅሊና እስረኞች ናቸዉና ።
@samsonabdurahman
Жыл бұрын
ከተለመዱ ሁኔታዎች ወጣ ተብሎ - ነገርዎችን ማሳየት፣ በአግቦ፣ በሾርኔ ና በአሽሙር.... ኣቦ!!! ይመቻችሁ - ከዚህም በላይ ቀጥሉበት 💚💛❤ 1 ብቻ አሰተያየት አለኝ ፦ ለእያንዳንዱ ክፍሎች ርዕስ ብትሰጡት - ከሚደረጉት ንግግሮች ውስጥ ጥሩ ወይም አሳማኝ አባባሎች - የሆነው መሆን ይችላል ። መቅረትም እንዲሁ
@diye2138
Жыл бұрын
ደግ ሰው አምጡልን ደራሲው እባክህ ደግ ሰውን ናፍቆናል
@Nesru23
Жыл бұрын
አረ ይሄ ድራማ ከባድ ነው 😮😮 ስብጥሩስ ብትሉ … እንዳያቋርጡት ደግሞ
@Yetanafert1221
Жыл бұрын
Kinetibeb malet endezi new keep it up
@tadiousfikre7595
Жыл бұрын
Jegnoch nachhu melaktu gerami new ❤waw
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
ቡናዉ ቡና ቡና አልሰክን አለ! ኧይ ጋሼ ሰዉነት ቡናን ገልፀዋታል❤
@ermihabteshzeray5343
Жыл бұрын
I love Min Litazerz movie ❤❤❤❤😂🎉🎉😂😂❤😮😊😅😮🎉🎉🎉❤❤
@Eliyas313
Жыл бұрын
Setochu wedet tefuu dege sew❤❤❤
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
Жыл бұрын
እንደ እርድ በሬ በህዝብ ገንዘብ ደልበዉ በየፖርላማዉ ሳይቀር እያንኮራፉ ሲባንኑ በንፁሁ የአማራ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ያዉጃሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር እንደፈርኦን በመከራ ባህር ዉስጥ ያስጥማቸዉ አቦ ህዝቡን አርደዉ ጨረሱት😢😢😢😢😢
@ShmbraAbrham-lm2ce
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ያስፈራል
@melesechwassie7993
Жыл бұрын
ዶኒዝ ዘመድኩን በቀለ አያልቄ ጌታቸው እረዳ ልጥ ብርሃኑ ነጋ ዜና አንባቢው በአዴን አዴፖ
@baniaychu7478
Жыл бұрын
አሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@fnggjh3553
Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@RehimaBint-hm9bs
Жыл бұрын
ኸረ ደራሲው ገደልከን በዬ ቀኑ እሳት እሳት የሆነሰው የፖርላማ አባሉ በሳቅ ገደለኝ እሱን እያሰብኩ የመዳቤ ባል ላይ አደናቅፎኝ ልወድቅ ወላሂ አጅ አውጥተን ነው ፓርላማ እምንገባ አላለም😂😂😂😂
@alemwassiekids2395
Жыл бұрын
Yenekonjo 😊thsnkyou
@Dana-Solomon
Жыл бұрын
Sudan is my best actor.I love the motion and parliament 😃
@abebeamha9519
Жыл бұрын
የድሮ ሴት ልጆችም ቢቀላቀሉ። ሁለት ክፍል ሆኖ በመሀል አንድ ጠባብ በር ያለው/2 bed rooms ባጎራባች ክልልነት እንዲሁም ሁሉም ማህበረሰብ መታገቱን ያመላክታል ከነባራዊ በመነሳት
@birukmengesha2393
Жыл бұрын
Yengusneshin ande ...setoch esr bet
@Girum_difek
Жыл бұрын
ያጓጓኛል ❤
@ielantube
Жыл бұрын
እኔ እምፈራላችሁ ዋናው እስርቤት አስገብተው እንዳያሰሯችሁ ነው😂😂❤❤❤
@ahmed-ud9su
Жыл бұрын
ይሕ ድራማ የት ነው የተቀረጸው አአ የት አካባቢ የምታውቁ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁኝ
@eden2056
Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏 jegenohe
@SolomonTsegaye-u1p
Жыл бұрын
ለካ ሁሉም ነገር እንደመጀመሪያው አይሆንም የሚባለው አውነት ነው። የመጀመሪያውን ግማሹን እንኳን አልሰራቹህትም።
@kefetatube3338
Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ እንደተወራለት እንደተጠበቀው አይደለም ። እነ ጠጆን መልሶቸው
@HilinaShewalem
Жыл бұрын
ኸረ ደግሰው
@abebechanie6810
Жыл бұрын
መቸም መንግስታችን የሆነ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር እሰረዉ አዉርደው አብዝቷል እና ድራማውንም እንደቀድሞው ከእይታ እንዳያወርደው እፈራለሁ:: በተረፈ በጣምምምምም ነዉ የምትመቹኝ እኔ እምለው 19ኛውን የአስር ሽ ሜትር የሴቶች የሩጫ ዉድድር በኢቲቪ ለማየት በየሰከንዱ የነበረውን የማስታወቂያ ጋጋታ አይታችሁልኛል ወይ?ከስንት ጊዜ በሗላ እርሜን ኢቲቪን ብከፍ በማስታወቂያ ጋጋታ እንዴት ውድድሩን ልይ በቃ መንግስት ለየለት ?ይችን ለዋጄ አድርሱልኝ።
@goldenkmovie
Жыл бұрын
ደግ ሰውውውውው ግማሽ ድራማውን ካፌ አፈረሳችሁበት ሱዳን በ motion ቀስቅስልን
@ethio7706
Жыл бұрын
ደግ ሰው ምትሉ እሱ ምን አጥፍቶ ይታሰራል ባይሆን ጠያቂ ሆኖ ቢመጣ የበለጠ የምራል
@ethio8774
Жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣችሁ🌹🌹❤ ኩባያዎቹ በአሁን ጊዜ ከየት ተገኙ😄😄
@jerusalemnati1695
Жыл бұрын
ከእድር ቤት 😅😅
@WerkeMelaku
Жыл бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤❤
@yenenhfikrie5592
Жыл бұрын
ስጠብቀውና ስናፍቀው የነበረው ምን ልታዘዝ ተመልሶ መጣ !!! እኔ አሜሪካ ውስጥ ካፌ ውስጥ ነው የምሰራው ቅፅል ስሜ ለሁለት አመት ( ደግሰው ) ነበር የምለው ። ሌላ ካፌ ስቀይር ማእረጌን አሳድጌ ስሜም ስልጣኔም ተቀየረ (ፕሮፌሰር ፣ ኢንጅነር ፣ ዶክተር ፣ፊልድ ማርሻል አቶ አያልቅበት ) ተብሏል። ባጭሩ ለመጥራት ከፈለጋችሁ ( ፊልድ ማርሻል አቶ አያልቅበት )። ያለብላቢቷ ትንኝ ; ነገርማ የሚገርም ነው። በርቱልን ! ሁላችሁም ተወዳጆች ተናፋቂዎች ናችሁ ። በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!
@samradebebe5772
Жыл бұрын
❤❤❤❤ በርቱልን😂😂😂 እናመሰግናሌን
@Haregi849
Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል❤
@ፋኖ-የ1ለ
Жыл бұрын
እንደተለመደው ደራሲውን አድንቄ የአዳነች ቦታ እዚህ ውስጥ ስለጎደለ እኔን ካስት አድርጉኝ
@emnetyibeltal5361
Жыл бұрын
ኧህ,ፓርላማ🙈 ጨርቦሌ,ልጥ😂😂
@onelove9191
Жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡ ደግ ሰው ካለበት ተይዞ ወደ ከሴ ይውረድ የ/ም/የ/ጠ/ደ/ዳ/ጠ/ሚ ዋጄ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jerusalemseleshi1318
Жыл бұрын
ሁሌም ድንቅ።
@Tinchi9
Жыл бұрын
Sudan is my favorite 😂😂😂😂
@diye2138
Жыл бұрын
ዋጄ ቀጣይ ደግሰው ካላመጣኸው በቃ በደግሰው ናፍቆት በረሃብ ልትገለን ነው። ደግሰውውውውውውውው..........ያለደግሰው ድራማው ቅመም እንደጎደለው ሻይ ወይም ቅቤ እንደሌለው ክትፎ ሆነብኝ። ዋጄጄጄጄጄጄጄ ቀጣይ ደግሰውን እንጠብቅ አይደል
@bouggyhobbes9542
Жыл бұрын
ኢንተርቪ አድርጎ ነበር እሱን ተመልከት ለጥያቄህ
@Frehiwet-
Жыл бұрын
ድንቅ ትወና ለድራማ እስር ቤት በሚመስል መልክ የሰራቹሁት ወደ እውነተኛ እስር ቤት እንዳትዛወሩ እሰጋለሁ
@fasilmamo2843
Жыл бұрын
ene degisewun wede esir bet asigebu weyim enanite ke esir bet wutu
@thomasworkie5870
Жыл бұрын
ወይ ህዝቤ ወክሎ የላከው ሁሉ እየተኛ ያልሰማውን አዋጅ እንደተኛ እጁን እያወጣ እያጸደቀ አስፈጀን
@selamugetachew4123
Жыл бұрын
Lemndenew gen endebefetu alaske yalegn yhe drama? wys kedmew yeneberut neber yasamerut.. becha yemelesalu beye tesfa aregalew hulum. beterefe bertu adenkacewalew!!
@yalamfrieyeshita9080
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፡ እሚያስታምር ፡ ነገር ፡ ሰጥቶ ፡ ያሳየን
@WynTayir
11 ай бұрын
እናመሠግናለን 🎉🎉🎉
@tesfaygebregiorgis4960
Жыл бұрын
ደግሰዉን ኣምጡት እባካቹ
@sharedaniel
Жыл бұрын
ፍትህ ለደግሰው በላዩ ላይ ቤት ለፈረሰበት የፈረሰው ቤት ውስጥ በሂወት ከተረፈ ዋጄ አውጣና እስር ቤት ክተተው
28:30
እንማማል: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 6
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 177 М.
27:53
ሙሽራዬ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 9
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 168 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
1:03:59
የ ሱዳን ጠንቋይ ያልቻለውን እኔ ችያለሁ - washew ende?@abbay-tv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 128 М.
32:15
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 31
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 379 М.
41:01
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
EBC Entertainment
Рет қаралды 318 М.
29:45
ስንጥቅ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 8
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 179 М.
33:04
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 27
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 435 М.
59:47
ፖለቲከኞቹ የፈሩት ምን ልታዘዝ ድራማ በድጋሚ መጣ | ብዙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንፈራለን ብለውናል
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 113 М.
1:14:48
ጣሊያናዊው የተገኘበት ዋሸሁ እንዴ! - washew ende?@abbay-tv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 122 М.
30:12
ትረካ ፡ ከወደ ጠጅ ቤት - አለማየሁ ገላጋይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 85 М.
31:58
Min Letazez Part 13 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 13)
Addis Movies
Рет қаралды 189 М.
29:37
እያሰከርን እናምልጥ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 13
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 170 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН