ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food

  Рет қаралды 225,451

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 488
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እባክሽ የድልህ አሰራር አሳይን
@soseashe
@soseashe 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ የባህል ምግብ😍
@zelekeshimelis8811
@zelekeshimelis8811 4 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው አቦ ተባረኪ ጎበዝ ነሽ ከምግብ አሰራርሽ ባሻገር አንቺ እራስሽ አፒታይት ነሽ ቆንጆ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አቤት ስጋዉ እንዴት ያምራል በጣም ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ 😋 ጥሬዉ እራሱ ቢበላ
@eskedar9016
@eskedar9016 2 жыл бұрын
ሜሊዬ 3ኛ ልጄን 7ወር ከአንድ ሣምንቴ ነው የድግስ ወጥ በጣም አምሮኝ ነበር በጣም በጣም ነውአምሮቴን የወጣልኝ ሠርቼው እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ስላረክሽኝ አመሰግናለሁ
@b.t7056
@b.t7056 4 жыл бұрын
ሲያዩት እራሱ እንዴት ያምራል!!!የትም ያላየነዉ ሞያ ነዉ ኢንተርኔት ላይ አንቺ ቤት የምናየዉ!!! በርቺ ሜሊ ገና ብዙ እንጠብቃለን👏❤
@AT-rs8gt
@AT-rs8gt 4 жыл бұрын
You are amazing, you reminded me of my mom. Everything you did is like a pro.Keep on sharing of our culture!! Thank you!
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
አቤት አዘላዘል ስጋው ሲያስጎመጅ 😀ጎበዝ ነሽ የአሁን ነገስታት ቬጂቴሪያል ናቸው እኛው እንብላላቸው😀 እጅሽ ይባረክ 👌
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
MARE & MARU please subscribe my channel
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለው 🙏
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
MARE & MARU እኔም ቤተስብ ሆኛለሁ አመስግናለሁ
@mulugetaashebir2374
@mulugetaashebir2374 2 ай бұрын
@@maremaru ቬጂቴሪያል???
@zenebechtesfahun1546
@zenebechtesfahun1546 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርኽሽ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ የምትሰሪው ሁሉ ቀለል አድርገሸ ሰለምታስረጂ እወደዋለሁ
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 4 жыл бұрын
በሚቀጥለው የምንቸት ወጥ እንጠብቃለን የዛሬው ዋውውውውውውውው 👍🌷
@SabaTef
@SabaTef 4 жыл бұрын
Love your videos, your creativity and your way of explaining why you do things the way you do them. Also love your cooking pots and pans. Keep up the good work!
@yarla9133
@yarla9133 2 жыл бұрын
You know how to cook real Ethiopian food ! You have learned well from your family ( mother) how to cook our cultural food ! Your description is excellent too ! Keep it up !bravo
@girmaderiba1881
@girmaderiba1881 Жыл бұрын
Amazing 👏 excellent 👏 weldone proud of You. I look your show every time. Yammy Yammy food
@אבישימרשה-צ4ו
@אבישימרשה-צ4ו 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አሰራርሽ በጣም ያምራል በርች እውነት ነው ስጋው ድቅቅ።አይደረግም አባቴ ከጥርስ እንዲገኝ ።የሚለው ነገር አለ ክክክክክክክ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 жыл бұрын
ይገርምሻል ገጠር የቤተሰቦችችን አሰራር ነው።እናመሰግናለን!
@lblb5443
@lblb5443 4 жыл бұрын
በጣም ባለ ሞያ ነው ያሳደገሽ looks so good 😊
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
እርጎዬ በ እውነት በጣም ባለሙያ ነሽ። እጆችሽ ይባረኩ ምግብን ብቻ ሳይሆን ባህልንም ነው እያስተዋወቅሽ ነው ተባረኪ❤
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
Addis Ethio በ ሜሮን please subscribe my channel
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ልዩ ነው በጣም የምራል ስጋው እናመሰግናለን
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል ሲ,ያምር Thank you !
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ዋው ልዩ ወጥ ነው ሜሊ! ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!
@kalkidanmamo1104
@kalkidanmamo1104 4 жыл бұрын
betam gobez sibeza set nesh adenkishalehu egziabher ejishin yebarkilish tikikilegna aserar yayehut anchin new bezih gize endih ayenet muya anch yewoledech tibarek. Betam sibeza balemuya nesh ayayazish betam yastawukal bezih zemen yemigerm muya Alesh. enaten new yastawoshign betam gobez neberech enate enem besua new yewotahut leloch video saye bizum ayetimegnim neber yanchin lemejemeria gize ayehut betam konjo asrar new. Keep up the great work 👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እህቴ እግዛብሄር ያክብርልኝ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Meluye andgna neshe moya siyamer wow yehenema lakilgne
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሜሉ አንቺም ጎበዝ ነሽ
@ሑርያሱለይማን
@ሑርያሱለይማን 4 жыл бұрын
Betam gobez nesh thanks 🙏
@loveethiopia5711
@loveethiopia5711 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቆንጅት በጣም ቆንጆ ት.ት ነው አሠሪየሥልብሎኝ ያንቺን እያየሁሠራሁለት
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 жыл бұрын
በተረፈ አገላለፅና አሰራር ደስ ይላል. የኔ በሆክሽ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ በጣም ልጅ ነሽ ግን ሙይሽ ግን ይገርማል በእች እድሜ ይሄን ሁሉ ነገር ማወቅ ይገርማል።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ባለሞያእናትነው ያሳደገሺ ።
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
Ere betam lebam lej betehogni new tebarki
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
Susse Gems mean please subscribe my channel
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
@@ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት የፈለግሽውን በይው ዋናው ዝግን የሚባለውን የሰሜኑን የሀገራችን ክፍል የሚሰሩትን ወጥ አሳይቻለው ለዛውም ቦታው ድረስ ሄጄ ያየሁትን የተማርኩትን አንቺ ከፈለግሽ ዘይቱን አሳንሺ ከፈለግሽ ጨዉን እሱ ሊያወዛግበን አይገባም በተረፈ ስለተሳትፎሽ ከልብ አመሰግናለው
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሺ እጂሺ ይባረክ።
@YtebeYetbe
@YtebeYetbe 9 ай бұрын
ጨዋ ጉበዝ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ እጅሽን ይባርከዉ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 4 ай бұрын
ወይ ሜሉ የምትገርሚ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ የረሳሁት የአያቴን የወጥ ስም 'ዝግን'አስታወስሽኝ ምን እልሻለሁ ዘርሽ ይባረክ ተባረኪ እህቴ❤❤
@abebemegersa4712
@abebemegersa4712 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አሰራርሽ በጣም ያምራል በርች እውነት ነው
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 4 жыл бұрын
Betam betam balemuya , this what my grandma did , I really admire you , Gobez , berch
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 4 жыл бұрын
Haha
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ቲማቲም አይገባም በጣም የምወደው ወጥ ንው እኛ ቤት ለድግስ ሲስራ አስታወሺኝ ሽታው እንኳን ከእጅ ላይ በሳሙና ታጥቦ አይጠፍም አቤት እንቺ የእውንት ባለ ሙያንሽ የፍርንጅ ምግብ ብቻ ሳይሆን የአበሻ ሴት የምትፍተንበትወጥ ንው የስራሸው ስው ያስባል ዶሮ ብቻ ይመስለዋል ግን አሁን የስራሽው የባለሙያ መፍተኛ ወጥ ንው በጣም ያምራል 100 % 👍👍ንው 🌹🌹🌹🌹🌹
@yesewharegtamiratabi8954
@yesewharegtamiratabi8954 4 жыл бұрын
ባለሙያ።ነሽ፡ብከተማ።ይህ።እሠራስና።ሥም።እየተረሣ።ነው፡አሥታወሽን።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በትዝታ ወደ ኣገርቤት ወስድሽኝ በጣም ኣሪፍ ነው እናመስግናለን 👍
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
Wow Ethio Food please subscribe my channel
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 4 жыл бұрын
❤looks beautifull! Thank you for explaining the whole process yene gobez.❤
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
Bethlehem Negussie please subscribe my channel
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye my mouth watering yummy 😋 the T-shirt 👌thank you for sharing ❤️
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ለየት ያለ ነገር ነው ምትሰሪው በርቺ
@tesfagebreyes7548
@tesfagebreyes7548 4 жыл бұрын
Lanchi sibal 1000 subscribe madireg bichal yene balemuya berchi ejish yibarek
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
የሀገራችን ትዝታ ትክክል ብለሻል በድልህ ነው ሚሰራ ብዙ ጊዜም ብትን በርበሬ አይጠቀሙም አያቶቼ ቲማቲምም አይገባም ልክ የሀገር ቤቱ ዝግን ነው ባለሙያ ሜሉ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
እኔ አሁንም እንዲህ ነው ምሰራው በጣም ነው ሚጣፍጠው እናቴ ብትሞት በድቁስ ካልሆነ በበርበሬ አንዳች ነገር አሰራም ቲማቲም ማንጠቀመው በገጠር ፍሪጅ ስለሌ ቆሎ የመበላሸት ነገር እንዳይፈጠር ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo እውነት ነው እህቴ በጣም ይጣፍጣል በቅቤ ታሽቶ በአነባብሮ በእንጀራም ይቀርባል ጠአሙ ልዬ ነው ለረጅም ጊዜም ሳይበላሽ ይቆያል ። አመሰግናለሁ ለምላሽሽ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ትኩስ በድቁስ የሚባል ብትቀምሺ ደሞ ሀሀ ትኩስ እንጀራ ትንሽ ቃ ብሎ ( ደረቅ) በድቁስ ብትቀምሺ ሱሰኛ ትሆኛለሽ እኛ ቤት ልምድ አለ እንጀራ ሲጋገር ትኩስ በድቁስ ግድ ነው አንድ ላይ ከበን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ቲማቲም ለቦዘኔና ሰላጣ ካልሆነ አንጠቀመም ቲማቲም የገባበት ወጥ ለአገርቤት አይሆንም ይኩረፈረፋል መብራቱ ሲመጣ ሲሄድ ነው ከተማም ቢሆን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo አመሰግናለሁ የኔ እህት እንደ ሀገር ቤት ባይሆንም እሞክረዋለሁ
@jatam2056
@jatam2056 4 жыл бұрын
Can you pls show us how to make deleh?
@idangalis1366
@idangalis1366 Жыл бұрын
ጎበዝ እናቴም እንደዚህ ነው የምሰራው 👌
@adugnagirmay4233
@adugnagirmay4233 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና ባለሞያ ነሽ መሊ ተባረኪ
@szedszed6168
@szedszed6168 4 жыл бұрын
masha Allah yene konjo enmsgnlan betam kanche bez tmralaw dam ehtan slmtmsy syas das ylgal
@bizuyafikera3060
@bizuyafikera3060 4 жыл бұрын
Gobez balmoya nesh berch 👍👍👍👏👏
@adometeklemariam4315
@adometeklemariam4315 2 жыл бұрын
Ene ke ayate ga naw yadekut ena hule deleh naw metetekemew ~ powder berbere tetekemam atakem ~ ejesh yebarek Adenakesh nen
@zewuditgashaw8820
@zewuditgashaw8820 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን
@khadikhadi6484
@khadikhadi6484 4 жыл бұрын
inde diro saw naw yeserashiw hmmmmm yitafital 💞💞💞
@yeshegerlij1964
@yeshegerlij1964 4 жыл бұрын
meleyeeyeee """"Enatwan aythe Liijetwan agba weather aythe wede bet geba""""" ene ke anchi jereba betesebishin adenkalwe ke anchi fite demo ye tedar egreshin adenkalwe ke huletum belaye demo endhem aynet yaletefa tarik muya terekabi tewled selale Egzabheren amesegenalwe meleyeee nurelen ende anchi aynet tweled yasefelegenale le lijochise masetemaren endatereshi 😍😍😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ ኤዶም ከልብ አመሰግናለው እግዚአብሄር ያክብርልኝ
@selamhabesha
@selamhabesha 4 жыл бұрын
Mirt aserar ejish yibarek melye
@mekeyahhasen6835
@mekeyahhasen6835 4 жыл бұрын
በጣም የማራል እጅሺ ዘገይባረክ
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 4 жыл бұрын
Melu konjo you are really an out standing
@tuotuo9398
@tuotuo9398 4 жыл бұрын
በጣም፣ደስዪላል፣ጥሩ፣ነው፣👍👍👍💐💚💛❤️🌾👏
@sabahaile840
@sabahaile840 3 жыл бұрын
Selam Lanchi Yehune Ehetay Tebareki 🙏🌺 Serashe Ena👌 Ayayazeshe Betam Des Yelal 👏🏼👏🏼👏🏼 Yewete Meseriya Deseteshen Betam Wededekut Ena Ebakeshen Ke yet Gezashiwe ? Betam Konjo Ena Teleke Des Yemile Beret Dest new Ena Meleshen Etebekalew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
SILIT የሚባል ድስት ነው ሳብዬ ኦን ላይንም ማዘዝ ትችያለሽ እኔ ሱቃቸው በአቅራቢያዬ ስላለ ከዛ ነው የምገዛው
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ዉድ💞💞💝💝
@አላህሁሌምከኔጋርነውአልሀ
@አላህሁሌምከኔጋርነውአልሀ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች ጎበዝ ነሺ ግን መከለሻ የምትይው ቅመም ልዩ ስሙ ምድነው ወይስ መከለሻነው ስሙብትነግሪኝ ደስይለኛል
@asease6767
@asease6767 2 жыл бұрын
ምሊዬ የኔ ባለሞያ አጅሸ ይባረከ ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን አሴ
@honeydipjames9824
@honeydipjames9824 4 жыл бұрын
Your cooking style reminds me my mom, she usually chop her meat in chunks and dulh always on go,😀 keep up the good work sis🤗
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 4 жыл бұрын
Wow gobez lej nesh thankyou so much ,please can you tell us how to make mekelsha and tekur kemem ? Please 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው አይናለም እሺ
@sabamengesha9547
@sabamengesha9547 4 жыл бұрын
I been watching your video i love it !! to be honest You are a mazing . Thank you 4 sharibg .
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ👍
@هنديهاحمد-ج2خ
@هنديهاحمد-ج2خ 4 жыл бұрын
ሙያ ብሎዝምነው በርች ሜሊ እናመሰግናለን
@bertukanbertukan9916
@bertukanbertukan9916 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ባለሙያ ነሺ ምን አይነት እናት ነች ያሳደገችሺ እናትሺ በጣም ባለሙያ ነች ያስታውቃል የባለ ሙያ ልጅ እጀሺን ይባርከው
@እንደቤቴ
@እንደቤቴ 4 жыл бұрын
ዋው ሞያ ከ ተማረ አገላለፅ ጋር በርቺ እህቴ!!!
@sadaorotube6621
@sadaorotube6621 4 жыл бұрын
Mashalaa balaa muya neshii
@danielzigita2876
@danielzigita2876 4 жыл бұрын
How do you make delhe and how many months can stay? If you can answer plesae?
@fatumamengesha3058
@fatumamengesha3058 4 жыл бұрын
በጣምያምራል👍👍👍
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 4 жыл бұрын
Masha Allah harif nw bale muya nshe
@freadem2026
@freadem2026 4 жыл бұрын
bayshe bayeshe altegbshim betam gobez neshe berchi
@tge4585
@tge4585 4 жыл бұрын
በረች እህት በጣም ያምራል
@beza1994mer
@beza1994mer 4 жыл бұрын
አይን ከፋች በጣም ጎበዝ በርቺልኝ በዚህ ስራ የተሰማራሁ ስለሆነ ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ አደራ እንዳታቆሚ በርቺ ''፤፤
@abrahamw-tsadik8979
@abrahamw-tsadik8979 4 жыл бұрын
Can I come and test what you are cooking? I am also a good cook. I watch what you are doing. I love it.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
በሚገባ ይቻላል ሀበሻ እንግዳ ተቀባይ ነው
@مرحبا-ق8ق
@مرحبا-ق8ق 4 жыл бұрын
Wow mellu yasigomejali
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
Thankyou meliye ,tell us please how to make mekelesha ena tekur azemud
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሮዛ እሺ
@addisuberta5975
@addisuberta5975 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ በርችልኘ❤❤
@yosefmhretab150
@yosefmhretab150 4 жыл бұрын
Wawwww yetbareka yehun wawww muya 👍
@የአብሳራውየቅዱስገብርኤል
@የአብሳራውየቅዱስገብርኤል 4 жыл бұрын
Wowwwww it looks yummy gubaze bareche Ehity👌👌👌😋😋
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 жыл бұрын
ሜሊየ ካንሽ ቻናል ማያቸው ባብዛኛው አዳዲስ ነገሮችን ነወ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን👏🏻👏🏻
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
Elsi Decor please subscribe my channel
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 4 жыл бұрын
ዉዴ💚💛❤ እድሜና ጤና ይስትሽ እንዴት ዬምራል እጅሽን ይባርክ
@yannetadane5338
@yannetadane5338 4 жыл бұрын
Geter endaz nw ye meseruti 😘👍gin enda alshu wuha ecamaralu 🤗😊
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 4 жыл бұрын
Looks very delicious
@aligyedetamo8964
@aligyedetamo8964 4 жыл бұрын
Wowowowow. Bexami. Desilale. Beyeshe. Sabesekiase. adirege. Konjo
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ሜሉ የድልህ እና የኖርማል በርበሬ ጣሚ የቱ ነዉ ቆንጆ ካንቺ እይታ በተረፈ በርቺ ሚገርም ባህል ነዉ ሰምቼም አላቅም ነበር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ድልህ
@deinahailu3173
@deinahailu3173 4 жыл бұрын
thank u . I learn a lot from u
@selamYilkal
@selamYilkal 4 жыл бұрын
ሜሉዬ የመጀመሪያውን ታጎርሽኛለሽ ብዬ ስጠብቅ አፌን ከፍቼቀረው እኮ yummy 😋
@hanaberhnut
@hanaberhnut 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም አስተዋይ የያዝሽውሁሉ ጥፍጥ ይበልልሽ
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
hana berhnu tamru please subscribe my channel
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
ሜሊዬ አመሠግናለሁ የኔ ባለሞያ የሞያሽ ብቻ ሳይሆን የፀጉርሽም አድናቂ ነኝ😘😘🙏🙏🙏💕💕
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
ዋዉ ያስጎመጃል
@gfgf5806
@gfgf5806 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ እህቴ መከለሻ ቅመም ማለት ምድ ነው የምታውቁ ንገሩኝ ውድ እህቶች የቅመሙን አይ ነት
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 4 жыл бұрын
ዛሬ አየሁሽ ገና. በርች ሰብስክራይብ አረኩሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ጦይባ
@omadnan7225
@omadnan7225 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የረሳነው ስጋ አገንፍሎ መስራት ረስተን ነበር አስታወሽን እናመሰግናለን መከለሻ ቅመም ምንድን ነው እኔ ከየመን ነው ሙሉካ ነጝ
@samarelsheikh1761
@samarelsheikh1761 4 жыл бұрын
Hi. Nice :) can you please put English subtitles?
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 4 жыл бұрын
ባለሞያ ቃላት ያንስሻል እዉነት ጎበዝ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 жыл бұрын
መከለሻ ቅመም ከምን ነው የሚዘጋጀው ንገሩኝ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 жыл бұрын
ዋውውውው ሳለደንቅሽ አላልፍም በርች አሳመርሽኝ
@supermanbarbara5216
@supermanbarbara5216 4 жыл бұрын
Gobez ,balemuya berci ehetay astemeriyacew !!!!!!
@aletheiatube4703
@aletheiatube4703 4 жыл бұрын
Lemndnew wiha yemeyakerew enjeraw sir ? Muya akafiyegn
@hanalove8330
@hanalove8330 4 жыл бұрын
ሜሎ የኔ ባለሙያ እጅሺ ይባርክ
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 Жыл бұрын
ድልህ እንዴት ነው የሚሠራው።
@Aመኖርህያኖረኛል
@Aመኖርህያኖረኛል 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ።አላህይጨምርልሺባለሙያነሺ
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 4 жыл бұрын
Love you keep it. You're truly incredible.
How I Cook Tasty Lamb Stew | Lamb Stew Recipe #food #foodie
2:27
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር
14:26
Melly spice tv
Рет қаралды 417 М.