ምን ይሆን? የዋትሳፕ ድብቁ ምስጢር እመኑኝ ትወዱታላችሁ

  Рет қаралды 12,860

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 373
@LijBiniTube
@LijBiniTube 5 жыл бұрын
Download link: play.google.com/store/apps/details?id=com.tenqube.notisave
@አለምፀሐይወለተስላሴ
@አለምፀሐይወለተስላሴ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@kiyyakiyyatube1111
@kiyyakiyyatube1111 5 жыл бұрын
Enamesgenlen binu betma taberki endahum,sefalgew naber ene meta msg lekolgni tewati senas tafto ayewalhu mekinatum tolo msg sela maley yatfelhu .thanks binu
@ሚካኤልአማልድኝፍጥኖደራሼ
@ሚካኤልአማልድኝፍጥኖደራሼ 5 жыл бұрын
Lij Bini Tube መላካም ሰው ቢኒይ ሰላምህ ይብዛልን እስቴ የስው ቁጥ እንዴት ነው የማስርው ከሩስቦታ ሆኖ?
@ሰአዲነኝዲናችንንእንወቅ
@ሰአዲነኝዲናችንንእንወቅ 5 жыл бұрын
ቢኒ አመሰግናለሁ በጣም መልካም ሰው ነህ እወድህ አለሁ
@makediadane1076
@makediadane1076 5 жыл бұрын
71817476
@የኤልሻዳይልጅነኝ
@የኤልሻዳይልጅነኝ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒዬ ያንተ አይነት መልካም ሰው በምድር ይብዛልን♥♥
@فهدالشهراني-ع6ز
@فهدالشهراني-ع6ز 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ ዕድሜን ጤና ይስጥህ በእግዛብሄረ የሚሳነው የለም ❤❤❤❤❤
@bettybeyene4940
@bettybeyene4940 5 жыл бұрын
አመሰግናለው ይብዛልክ ወንድማችን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እህቴ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@mabubagidi3748
@mabubagidi3748 5 жыл бұрын
ቢኒዬ አንተ ስለ አፕ ማስተማር ከጀመርክ ጀምሮ ስከታተል ነበር እሰከ ዛሬ እና አሁን ደሞ ወደ ሀገር ልገባ ነዉ ስለይ በእንባ😢😢 ታቃለክ እንግዲ የኢቲዮ ነት እንኳን ለዩቱፕ ለቴክስትም ያስቸግራል እናማ ቻዉ ልል ወዳለዉ አንተ መልካም ሰዉ ነህ:: አላህ ይጠብቅ ባይ!! ወድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ ስደት ላይ ያላቹ አላህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ያሰባቹት ተሳክቶላቹ ለቤተሰቦቻቹ ያብቃቹ""::
@LijBiniTube
@LijBiniTube 5 жыл бұрын
አሜን መልካም ጊዜ::
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5የ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5የ 5 жыл бұрын
ቢኒየ መልካም ሰው ከልብ እና መሰግን አለን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
አሜን ላንተም ቢኒዬ መልካም ሠው
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እህቴ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ብዝትዝት ይበል ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ካንተ ብዙ ነገር አግኝቻለሁ አደራ ከእግዚአብሔር በታች መልካምነትህን እንዳትቀንስብን
@azidireart
@azidireart 5 жыл бұрын
አቦ እንደናተ አይነት መልካም ሰው በተፈጠረበት ምድራችን ነው ዘረኛ ያፈራው ተባረክ ወንድሜ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
አዜብዬ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@EthioTec
@EthioTec 5 жыл бұрын
ሰላም…ስለ ቴክኖሎጂ አዝናኝ በሆነ መልኩ ማወቅ ይፈልጋሉ?… ስለ ተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች አዳዲስ መረጃዎችን…ብሎም ቲቶሪያሎችን ከእዚህ ቤት ያገኛሉ… ተቀላቀሉን…ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንጨዋወት…በቀላሉ ስለ ብ ነገር የሚያውቁበት!!
@ኪያአላዶር
@ኪያአላዶር 5 жыл бұрын
እውነት ነው ከወንድማችን ቢኒ ብዙ ነገር ተምረናል ፈጣሪ ይጠብቅልን ።
@azidireart
@azidireart 5 жыл бұрын
እሺ እህት ወንድሞቼ አደርጋለሁ ተባረኩ
@amuamu7098
@amuamu7098 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር እውቀትን ጥበብን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልክ አሜን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እህቴ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ 5 жыл бұрын
ቢኒየ የኔ ወንድም ሁሉም ቪዲዮቸሁ ምትለቃችው በጣም ጠቃሚ እና አሰተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ሰላምህን ይበዛልህ በርታ
@ሰላሜነሽድንግል-ኀ1ቸ
@ሰላሜነሽድንግል-ኀ1ቸ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢንየ
@halaimsulamn3536
@halaimsulamn3536 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው ቢኒኒ እኔ በጣም ደስ ደሚለኝ ያንተ ቪዲዮዎች አይንዛዛም በፍጥነት መልክትህን ስለምታስተላልፍ ሳይሰለቸን ብዙ እውቀትን እንገበያለን እናመሰግናለን፠ተባረክ
@EthioTec
@EthioTec 5 жыл бұрын
ሰላም…ስለ ቴክኖሎጂ አዝናኝ በሆነ መልኩ ማወቅ ይፈልጋሉ?… ስለ ተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች አዳዲስ መረጃዎችን…ብሎም ቲቶሪያሎችን ከእዚህ ቤት ያገኛሉ… ተቀላቀሉን…ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንጨዋወት…በቀላሉ ስለ ብ ነገር የሚያውቁበት!!
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ መልካም ሰዉ እራህሜህን አላህ ያሰረዝመዉ🌹🌹🌹❤
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
ዜድነኚ የሀረድቦዋ ዜድነኚ የሀረድቦዋ ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ ፎቶዉን ተጭነሽ ቤተሠቤ ሁኝ እሽ
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምህ ይብዛ ቢኒ መልካም ሰዉ እናመሠግናለን
@የድንግልማርያምልጅሰላማዊ
@የድንግልማርያምልጅሰላማዊ 5 жыл бұрын
ቢንሻዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ እናመስግናለን ወንድሜ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@ፍቅርበፍቅር-ቈ3ዐ
@ፍቅርበፍቅር-ቈ3ዐ 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ቢኒ ጥሩ ሠዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን
@እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን 5 жыл бұрын
ቢኒዬ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው 😍😍👍
@የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ለ
@የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ለ 5 жыл бұрын
አናመስገንለ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ወንድማችን
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒዬ
@robinrobin4024
@robinrobin4024 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒ ወድማችን
@JAZDire
@JAZDire 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹 የኔን CHANNEL Photoyen በመንካት 👍SUBSCRIBE✔ አረጉልኝ አመሰግናለሁ💓
@yegiwonlij9622
@yegiwonlij9622 5 жыл бұрын
ውይ ቢንዬ ይሄንንስ ባታሳየን ጥሩ ነበር ምክንያቱም አተሳሳተ መልዕክት ድንገት ብንልክ አጥፍተን መገላገል አሁን ግን ብናተፋውም እረፍት አይኖርም ምክንያቱም ኖቲሴቭ የሚባለው ነገር ቢኖረውስ እያልን ማለት ነው ስለሁሉም እናመሰግናለን 💚
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፀ9ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፀ9ጘ 5 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለች እንደ ምስርች ይችን ነው ምንወደው ያገርህ ልጆች
@miah3336
@miah3336 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
እመቤቴየነገርኩሽን አደራሽን miah ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እና ቤተሠቤ ሁኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ እሽ ማር
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ2ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ2ዠ 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ቢኒ እናመሰግናለን
@saramohamad3415
@saramohamad3415 5 жыл бұрын
ቢኒ እናመስግናለን ተባረክልን!!!!!!
@ቢንትአቢ
@ቢንትአቢ 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ፂም ያለው ወንድ ከምናገረው በላይ ደስስስስ ይለኛል/እወዳለሁ ለምትሰጠን ት/ት ሁሉ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ቢኒ
@seadatesfaw7783
@seadatesfaw7783 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒዪ voice ልከው ሳላዳምጥ አጀቴን እየቆረጡኝ ነበር ጥሩ ዘዴ 👌
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Seada መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@sinedudechasa5464
@sinedudechasa5464 5 жыл бұрын
እኔም ሞክሬዎለው በድምፅ የተላኩ ቴክስቶችን ግን አይከፍትም
@ፍያሜታፍያሜታ
@ፍያሜታፍያሜታ 5 жыл бұрын
ቢኒየ በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝት ይበል 💗💖💗💖💗
@chelitemesgen5813
@chelitemesgen5813 5 жыл бұрын
Thank you lij bini🙋👈
@hananethohabsha7128
@hananethohabsha7128 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒ እኛም እናከብርሀለን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ሃና ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@taforivbre8457
@taforivbre8457 5 жыл бұрын
Enamesegnalen Biniye Melekam sew selamek yebezaln
@kalkidanbahrdar5111
@kalkidanbahrdar5111 5 жыл бұрын
ዋው ቢኒዬ በጣም እናመሰግናለን እዳውም ስፈልገው ነበር ሰላምክ ይብዛልን ወንድማችን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ቃል መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@alambenny413
@alambenny413 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ
@ሳሪእነቷንነፋቂ
@ሳሪእነቷንነፋቂ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እነመሰግነለን ቢኒ ሰላምክ ብዝት ይበል
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ሳሬ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@ሳሪእነቷንነፋቂ
@ሳሪእነቷንነፋቂ 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እሺ ምንም ችግር የለውም እህቴ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
@@ሳሪእነቷንነፋቂ አመሰግናለሁ ይፕኔ መልካም
@EthioTec
@EthioTec 5 жыл бұрын
ሰላም…ስለ ቴክኖሎጂ አዝናኝ በሆነ መልኩ ማወቅ ይፈልጋሉ?… ስለ ተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች አዳዲስ መረጃዎችን…ብሎም ቲቶሪያሎችን ከእዚህ ቤት ያገኛሉ… ተቀላቀሉን…ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንጨዋወት…በቀላሉ ስለ ብ ነገር የሚያውቁበት!!
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ቢንዬ እሺ እናመሰግናለን ግን መጥፋቱ በጣም ጥሩ ነው ለኔ ብዙ ግዜ ስለ ምሳሳት
@መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ
@መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ 5 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@habeshachannel2019
@habeshachannel2019 5 жыл бұрын
ቢኒዬ ሁሌም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርበውና በርታ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቢኒ ቆንጆ 😘😘😘😘😘😘
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
እኛም እንወድሃለን ቢን ጌታ ይባርክህ አንተ መልካም ልጅ ነህ ሁሌም ዳውሎድ የሚደረግ በቀላሉ ነው የምታስተምረን በቅንነት አንዳን ዮቱበሮች ግን ሌላው ቀርቶ ዳውሎድ የማይደረግ ወይም እንድናደርገው እንኳን አይፈልጉም ሊንኩን እንስቀምጣለን ብለው እንዳወርድ በስማቸው ይቆልፉታል የሚፈልጉት ቪው እንድናረግላቸውና ለጥቅማቸው ነው አንተና ተስፊሽ ግን በመልካም ነት ነው በርታልኝ ቢን ሶስታመት አልፎኛል ስከተልህ አንድም ቀን ስተት አላየውብህም ተባረክ
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
@Ethio ICT Technology እሺ ምንም ችግር የለም አደርጋለው
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
@Ethio ICT Technology አድርጌለው መልካም
@tsedilove4643
@tsedilove4643 5 жыл бұрын
@@mimi5772 subscribe adergug pls
@tsedilove4643
@tsedilove4643 5 жыл бұрын
@Ethio ICT Technology enanem subscribe aderevig anchin adergiyalhu
@salihaahmed1130
@salihaahmed1130 5 жыл бұрын
አተን ልጅ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ በርታ ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለን
@ቲጂT
@ቲጂT 5 жыл бұрын
Arif nw bin... Thank you!
@saramakonann2332
@saramakonann2332 5 жыл бұрын
ቢኒየ እናመሰግናል ሁልግዜም መልካም ስራ ነው የምትሰራው
@meklittesfaye1856
@meklittesfaye1856 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ቢኒዬ የኔ መልካም
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
Meklit Tesfaye ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶዉን ተጭነሽ እና ቤተሠብ እንሁን መልካም ፈቃድሽ ከሆነ እሽ
@ekramekram960
@ekramekram960 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒ ቆንጆ 💚💛❤
@meseretjesus1824
@meseretjesus1824 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ቢኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@asteraster6778
@asteraster6778 5 жыл бұрын
Lij Bini mlkam. Sawuu. Egezhabher. idimenaa tena yetekii nurelnyii.
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ በቢኑ + አመሰግናለሁ
@berhanenigusie8563
@berhanenigusie8563 5 жыл бұрын
እሽ ቢኒ በጣም እናመሰግናለን 👏👏
@makediadane1076
@makediadane1076 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
ሰላም ናቺሁ ሁድ የልጅ ቢኒ ወዳጆች እንዴት ናቺሁ ዛሬ ጎራብየ እየተመለከትኩ ነዉ ያየኋቺሁ ፈቃዳቺሁ ከሆነ እኛ ጋርም ጎራ በሉ አሁኑኑ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ 5 жыл бұрын
ቢኒየ እናመሰግናለን በኢምስ የተደለተውን እደት ማወቅ ይቻላል
@zedabdu7479
@zedabdu7479 5 жыл бұрын
ቢኒየ በእውነት ምርጥ ነው ነህ እኛም በጣም እንወዳሀለን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Zed መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@zedabdu7479
@zedabdu7479 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እሽ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
@@zedabdu7479 አመሰግናለሁ እህቴ
@latekidanu5708
@latekidanu5708 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@እንዳገርሹመት
@እንዳገርሹመት 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒ
@bettylamesa2905
@bettylamesa2905 5 жыл бұрын
Bini enamesginalen rejim edim emegnlahalw thanks
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ አምሮብሀል ቢኒ
@tcghotmail627
@tcghotmail627 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
ቢንዬ በጣም አመሰግናለሁ
@AliAli-jn5vk
@AliAli-jn5vk 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@መስርትመስርት-ቀ8ኰ
@መስርትመስርት-ቀ8ኰ 5 жыл бұрын
Betam Enamesegenla bini tebarke
@የደብረሲናልጅየደብረሲናል
@የደብረሲናልጅየደብረሲናል 5 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛልን ልጅ ቢኒ ስልኬ ዶውን ሎድ አላደርግልኝ አለ ፋይልድ ነው ሚለኝ አገሬን ልገባ ሁለት ወር ነው የቀረኝ እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ አንድ መዝሙር እንኳን የለኝም በእመብርሃን መፍትኤ ፈልግልኝ አልችልም ያለ መዝሙር በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ እውቀቱን አክሎ አክሎ ይስጥክ ፈጣሪ
@ኢየሱሰአባቴማርያምእናቴ
@ኢየሱሰአባቴማርያምእናቴ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን
@زينالخالدي-ه3ذ
@زينالخالدي-ه3ذ 5 жыл бұрын
ነፍ አመት ኑርልን ቢየ😘😘😘😘😘😘
@belaynesh7192
@belaynesh7192 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በይቱብ ፕሮፋይል ማድለግ እንዴት ይቻላል??
@ሰላሜነሽድንግል-ኀ1ቸ
@ሰላሜነሽድንግል-ኀ1ቸ 5 жыл бұрын
ያንተ ትምሕርት በጣም አሪፍነው በርታ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Enameseginalen.
@pakistanzindabad5038
@pakistanzindabad5038 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እኛምእንወድሀለን
@nianaban2204
@nianaban2204 5 жыл бұрын
እሽ አየዋለህ ልጅ ቢኒ ሰላምህ ይብዛልኚ ግን ድምፅ ስደርግ በፅሁፍ እማርግ አብ አለ ብለዋል እሱን ንገርኚ
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
Thanks Lji bini Aed Tayaki lateyakah kesalaki laya satorin matafat Aelahalakum manam Aepalakishn metekem Aelahalakum man ladaragew
@እግዝአብሄርፍቅርነው
@እግዝአብሄርፍቅርነው 5 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ እናመስግናል
@fiqirtamene3944
@fiqirtamene3944 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ
@almazyalew4830
@almazyalew4830 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒ ሰላምህ ይብዛ በጣም ደስ ይላል ስልኬ አያወርድልኝ አያለነው አፕ ግነ ምንም የለውም አፕ አንድ ዳውንሎድ ሳደርግ ሌላ ሁለት አጥፍቸ ነው ኡፍፍፍፍ
@zedabdu7479
@zedabdu7479 5 жыл бұрын
በኢስትግራም ዳውልድ ቪዶው ማረጊያውን አሳየን ቢኒ እኔ ፈለኩ ፈለኩ እሚያመላክቱን ሁሉ አይሰራም እናም አሳየን ፕሊስ
@lovelove7261
@lovelove7261 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አፕ ነው ቢኒ በርታ አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለው
@khadijaalkha1775
@khadijaalkha1775 5 жыл бұрын
Thanks you
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እህቴ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@EthioTec
@EthioTec 5 жыл бұрын
ሰላም…ስለ ቴክኖሎጂ አዝናኝ በሆነ መልኩ ማወቅ ይፈልጋሉ?… ስለ ተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች አዳዲስ መረጃዎችን…ብሎም ቲቶሪያሎችን ከእዚህ ቤት ያገኛሉ… ተቀላቀሉን…ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንጨዋወት…በቀላሉ ስለ ብ ነገር የሚያውቁበት!!
@somia5231
@somia5231 5 жыл бұрын
ስወድህ የኔ ጀግና በርታ
@yonasdw4361
@yonasdw4361 5 жыл бұрын
ወድሜ እግዛህብሕር ያክብርህ ቢኒ ማኛ ምርት ስው!
@የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ
@የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ 5 жыл бұрын
Thank you Lij bini
@hamelmalyegetaliji3836
@hamelmalyegetaliji3836 5 жыл бұрын
Thanks
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እህቴ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@ልጄህይወቴ
@ልጄህይወቴ 5 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ኮኪ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@Love-nu8jd
@Love-nu8jd 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒየ እስኪ በዋትስአፕ ግሩፕ የፃፍንውን ፅሁፍም ሆነ ሪኮርድ ማን ማን እዳየው ለማወቅ ትንሽ ማብራሪያ ብሰጠን ??????🌷
@alahisonealhamdulilah9451
@alahisonealhamdulilah9451 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 5 жыл бұрын
ቢኒሻ ሰላምክ ይብዛ
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ነኝ ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እና ቤተሠቤ ሁኝ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ ፎቶዉን ተጭነሽ እሽ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 5 жыл бұрын
እሽ ማማቲ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 5 жыл бұрын
ቆየው ካረኩሽ እኮ
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ነኝ አጥቸሽ ነዉ ይቅርታ
@bilisumawolqixuma5416
@bilisumawolqixuma5416 5 жыл бұрын
Thanks!
@nolachris8686
@nolachris8686 5 жыл бұрын
Thank you Bini
@እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ
@እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ 5 жыл бұрын
Thank you biney
@frsttime4336
@frsttime4336 5 жыл бұрын
Esgabaher yibarkik.
@ዘእምነገደተዋሕዶ
@ዘእምነገደተዋሕዶ 5 жыл бұрын
ኧረ እናመሰግናለን ቢኒየ እደው ቅጥልልልል ነው እምል ሜሴጅ ሳላይ ሲያጠፉብኝ እስኪ ላውርድና ሞክሬ ይበልጥ ምስጋናየን ላቅቅ አድርጌ አቀርባለሁ
@ኡሙረያን-ጰ7ጨ
@ኡሙረያን-ጰ7ጨ 5 жыл бұрын
Thank you wandem
@asdfghjkasdfghjk7594
@asdfghjkasdfghjk7594 5 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዛውብንዬ መልካም ሰው እንጠጣ አይባልም ??? እስክ ልየው
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 5 жыл бұрын
Wow binisha bante miknyat applicationun lawerdew new thankyou
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ቢኒሻየ መልካም ሰው ስወድህ❤ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው እናመሰግናለን ያንተ ት/ት ሁሉ ሁሌም ውስጤ ናቸው ✔❤ግን ጥያቄ አለኝ የእኔ ስልክ ሳምሰንግ ጋላክሲ A7 ነው እና ዋሳፕ one line እንዳልታይ ላደርግ ብየ እብኝ አለኝ መላ በሉኝ 🙄🙉😏
@SSs-oq8pt
@SSs-oq8pt 5 жыл бұрын
Binisha enamesegnalen harif ablikashin neew
@letkirosgesesew1879
@letkirosgesesew1879 5 жыл бұрын
እሺ እናመስገናለን ብንየ
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
Letkiros Gesesew ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እና ቤተሠቤ ሁኝ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ እሽ
@somia5231
@somia5231 5 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህልን
@fatimamohammed5724
@fatimamohammed5724 5 жыл бұрын
Thanks brother
Just do nothing, and it will save your life...
17:18
Rob Mulder
Рет қаралды 300 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,2 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 79 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 74 МЛН
እናቴ በጣም ደስተኛ ናት😍
31:13
Endalk Tube
Рет қаралды 8 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,2 МЛН