🔴"ምን ይውረድ" አነጋጋሪው አዲስ ኮሜዲ ተለቀቀ ክፍል1 ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ comedian aman bisetegn new stand up comedy 2016

  Рет қаралды 286,078

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

8 ай бұрын

comedian aman is director screenwriter and standup comedian devoted his life making who peoples happy and he making for peace love and unity also he created stages and made his own voice heard so many people raising awareness by disguising via humor and comedy also in this comedy he did as usual:;
#standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love#ጌትሽ ማሞ#ሰበር ዜና#getshi mamo#seber zena#besnitu drama#aba kebrekidan#Ethiopian sitcom drama#best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016#2023# ethioannews#todaynews#firashi adashi arts tv topiya#ጦቢያግጥምንበጃዝ አርትስቲቪ#በህግአምላክ ድራማ#ethiopan drama# sodere #dre tube#hope entartaienment#nahom records##Ethiopia new ua lij# weche gudd podcast#daggy show#motivation#insparaton#negu#dinkilijoch##ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu#maraki weg#Ethiopian artist#bisrat surafel#enaney veronica adane##maraki weg#ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #

Пікірлер: 969
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 8 ай бұрын
ለዚህ ኮመንት ባልሰጥ ፈጣሪም ይቅር አይለኝም በጣም አደንቅሃለሁ አማን ።ይሄ ለህዝብ የከፈልኸው ትልቅ መስዋትነት ነው፣
@yadyado7120
@yadyado7120 8 ай бұрын
በዚህ እንዲሞት ታበረታለህ ?የኛ ሀገር ሰዉመስዋእት የሚሆን በአፉ ነዉ የአረቡ በፈንጅ 😊 አንተን አስቆ እሱ መስዋእት? ማንም ዞር ብሎ እናቱን አይረዳም እሱ ቢጎዳ
@yosiefyohannes883
@yosiefyohannes883 8 ай бұрын
ኮሜዲ በሚመስል ትልቅ ቁምነገር ነው በዚህ ስራ የተላለፈው። እናመሰግናለን አማን። አምላክ ማስተዋል ይስጠን።
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 8 ай бұрын
ድፍረትህን ወድጄዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከአውሬዎቹ::
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 8 ай бұрын
የላስታ ልጂ አይፈራም አላህ ይጠብቀው
@hussenseid3527
@hussenseid3527 8 ай бұрын
አማኔ በጣም ዴፋረ ጄግና ነህ በዚህ ሰአት ትክክለኛ መሬት ላይ የተሰራውን እውነተኛ ሀቅ ነው ያቀረብከው
@abigulema5114
@abigulema5114 8 ай бұрын
በትክክል ሁሌም ህዝብ እንዲታረቅ አይፈለግም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አማን ❤
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ኮሜድስራነዉ bro ትችላለህ👏👏👏👏👏👏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
​@@Goodthing1009በፈለገው ጊዜ ማቅረብ መብቱ ነው የሚይወራው ደሞ እውነት የሆነውን ጉዳይ እስከሆነ ችግሩ ምኑ ላይ ነው ? 💚💛❤ 🤭😳🤫
@user-wl7su7hz3e
@user-wl7su7hz3e 8 ай бұрын
Begezey yegebau
@Barok_1
@Barok_1 8 ай бұрын
ቀልድ መሰለክ ህይወቱን ጨመድ አስይዞ ነው 😅
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
@@Barok_1 ማንንነዉ?ለእኔነዉ መልሱ?
@cilentg2199
@cilentg2199 8 ай бұрын
@@user-wl7su7hz3e 😂😂😂😂😂እውነት ነው በጊዜ ይግቡ ነገር ግን ሊሊቱም ቀኑም ያው የነሱ ነው
@BayeDesale-ld5ue
@BayeDesale-ld5ue 8 ай бұрын
ጀግናዬ ለህዝብህ ድምፅ ሰለሆንክ እናመሰግናለን
@meditationmusic5165
@meditationmusic5165 8 ай бұрын
ለኔ ይሄ ከቀልድነቱ ቁም ነገሩ ይበልጣል እናመሰግናለን
@alem23able
@alem23able 8 ай бұрын
ኧረ በሳቅ ምትኩ 😂😂😂😂 በተለይ የጌቾዋ😂😂😂😂
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 8 ай бұрын
ወይኔ ፈራሁልህ. ሀቅ የሚናገር ሰዉ መቸ ይወዳሉ. ስቱን ወጣት አስጨረሱት. አላህ ይጠብቅህ.
@hussenseid3527
@hussenseid3527 8 ай бұрын
ቢአስሩህም ምረጥ መልእክት ለታረክ የሚቀመጥ ስራ የኢትዩጵያ ህዝብ ያስታውሰሀል የሀገረ መሪ ተብየወቹ የአንትን ግማሽ ያህል እውቀት የላአቼውም ወዴሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@desalegnsisay6178
@desalegnsisay6178 8 ай бұрын
ድፍረት ይልሃል እሄ ነው ጀግና ነህ ግን ተጠንቀቅ 🙏
@nickworke3136
@nickworke3136 8 ай бұрын
አማን በሌለበት ምድር እንዳንተ ያሉ አማን ተብለው የተወለዱ ሰዎች ያለምንም ፍርሃትና ጭንቀት እንደዚህ መድረክ ላይ ወተው በህዝብ ላይ የሆነውንና የሚሆነውን እውነታ ደስ በሚል ሁኔታ ድምፃቸውን ያሰማሉ ድንቅ አርቲስት ነህ ጌታ ይጠብቅህም ይባርክህም ።
@amannisrra3985
@amannisrra3985 8 ай бұрын
አማን የውስጣችንን ነው የተናገርከው😂😂😂 ያምራል
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 8 ай бұрын
👏👏👏👏👏🙏🙏🙏ጌቾኮ ተናግሮ ነበረ ሰሚ አቶ ነው😂😂
@woine123
@woine123 8 ай бұрын
በጣም ታሪካዊ ሃቅ የሆን ኮመዲ! መጨረሻህን ያሳምርልህ::
@tgtigu1516
@tgtigu1516 8 ай бұрын
ነጭ ነጩን አለቀ❤ግን እነዚህ የማያስቡ እንዳይጎዱህ ወንሜ😢😢
@ashumichael2807
@ashumichael2807 8 ай бұрын
እዉነት የሚነጋገ ሰዉ አለ ለካ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አማን ......
@webitemelka2283
@webitemelka2283 8 ай бұрын
አንገቱን አይደለም የአንገት አብሉን አይሰጥም ተመቸኝ😉😂😂😂ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቅህ 😍👌
@yeabsirashiferaw36
@yeabsirashiferaw36 8 ай бұрын
በትክክል ሁሌም ህዝብ እንዲታረቅ አይፈለግም 👏👏👏👏👏👏👏
@EthioVoice
@EthioVoice 8 ай бұрын
#ምርጥ ልጅ ጥበብ በእንዲህ ዓይነት ከፍታ ሲቀርብ ልብን ይሞላል # ሁሌም በከፍታህ ቀጥል ወንድማለም መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 8 ай бұрын
በአውነት አንተ ጀግና ነህ ወንድሜ በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ህዝብ ስሜት ነው የገለፅከው😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 8 ай бұрын
አማንየ ምርጥ የአማራ ልጅ ፋኖ የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ
@dawittadesse2548
@dawittadesse2548 8 ай бұрын
Hhhhhh kkkkkk ewnaten fano comedian fano erasu comedy new eko
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 8 ай бұрын
@@dawittadesse2548 አይደል ትክክለኛ የፋኖ ዘር የላስታ ላሊበላ ልጅ መሆኑን ነው የገለፅኩት
@zenebesirato2325
@zenebesirato2325 8 ай бұрын
እንደዚህ በነፃነት መናገር ካለ ህዝብም. ከተነፈሰ ሁሉም ልኩን አውቆ ተጠንቅቆ ይሰራል ሀገርም ስላም ያገኛል ::እውነትም አማን ገለጥከው አይባልም አሰጣህው ነው የሚባለው::
@user-gj8jq4fy1j
@user-gj8jq4fy1j 8 ай бұрын
አማን ምርጥ ሰዉ❤ወቅቱን የጠበቀ ኮሚዲ እወድሀለው❤
@haymilal8085
@haymilal8085 8 ай бұрын
አማን እኔ በደንብ አውቅሀለሁ አብረን ነው ያደግነው ምን እንደሚስማክ አውቃለሁ የሚስቆት audince ምንም የሚደርስባቸው ነገር የለም ለራስክ አስብ ለዛች ምስኪን እናትክ አስብ ነገ አንተ አንድ ነገር ብትሆን ይሄ የሚገለፍጥ ተመልካች ስለመኖርክ አያስታውስህም ብዙ አቅም አለክ ሌላ ነገር መስራት ትችላለህ እባክህ እራስህን ጠብቅ
@yadyado7120
@yadyado7120 8 ай бұрын
ቪዛ ቆርጦ መንገድ ጀምሮ ካልሆነ የትም አይደርስም ወይ ቀድሞ ፋኖን መቀላቀል 😊 እዉነት ብለሀል part 2 አይጠበቅም
@netsyyimer7153
@netsyyimer7153 3 ай бұрын
Egziabher yawkal yitebkewal mn asasebachihu
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 8 ай бұрын
አማንዬ የኔ አንደኛ በጣም ድንቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን በቀልድ አዋዝተህ ብዙ ትምህርትን ሰጥተሀናል ልብ ያለው ልብ ይበል
@eritrea7521
@eritrea7521 8 ай бұрын
ልክልካቸውን ነገርካቸው በሰው ደም የሚቆምሩ የዘመናችን ናዚዎች በርታ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ 🇪🇷❤🇪🇹
@feta1
@feta1 8 ай бұрын
ይመችህ አማን። ወርቅ የሆነ መልዕክት።
@Haile-gq1zj
@Haile-gq1zj 8 ай бұрын
እውነት + ኮሜዲ ይሄ ነው አርት 😊❤
@meron7439
@meron7439 8 ай бұрын
በሳቅ ገደልከን እኮ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ለማንኛውም 😅😅😅😅😅😅😅
@yemaleda
@yemaleda 8 ай бұрын
አማንዬ ከክፋዎች አይን መድኃኔዓለም በጥበቡ ይሸፍንህ 😊 ወይኔ በሳቅ
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 8 ай бұрын
አማንዬ የቅዱስ ላሊበላ ልጅ ባለማዕተቡ ዉድ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤እመ አምላክ ትጠብቅህ ባለህበት
@alushahabeshi9734
@alushahabeshi9734 8 ай бұрын
ምን ብየ ልኮምት ቃል የለኝም አማንየ ❤ የሚገረመው አሁንም ይሄ ሁሉ ያልገባው ስንት አለ😂
@seidyimam911
@seidyimam911 8 ай бұрын
እውነት ነው የምላችሁ ይች አጭር ኮመዲ በቂ ነች እንንቃ ንቁባቸው ጎበዝ
@trengogetachew1173
@trengogetachew1173 8 ай бұрын
አማን ዛሬማ በጀራቸው መጣህባቸው እነሱ መቼ ተጣሉ ሚስኪኑ ህዝብ አለቀ እንጂይ። በደብ አረገህ ገልፀሀቸዋል ይመችህ 👌👌👍👍👍
@jenbershumet3184
@jenbershumet3184 8 ай бұрын
እስኪ ንገራቸው በየጊዜው ለሚያልቀው ሚስጊን ለአማራ ህዝብ
@user-kt1gc3yg3p
@user-kt1gc3yg3p 8 ай бұрын
ጀግና እናትህ ወልዳሀለች ብትሞትም እንደ ወንድ ቆመህ ነው ❤🙏🙏🙏
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 7 ай бұрын
አማን በጣም ነው ያዝናናኸን ከእውነት ጋር ❤😂 እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 8 ай бұрын
😂ኡፈይ አንጀቴ ቅቤ ጠጣ አለች ደስ እያለኝ አለቀ NEXT PLEASE🎉
@Goodthing1009
@Goodthing1009 8 ай бұрын
አረቄም የጠንቋይ ልጅ ታረቁ ነው ያለው እና ምን ይጠበስ
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 8 ай бұрын
ኮሜዲ ግን መራር🤔 የኢትዮጵያ ህዝብ ሀቅ‼️
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m 8 ай бұрын
ዋው ምርጥ ብቃትና ገለጻ ችሎታ 👍👍👍👍👍እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ከቀን ጅቦች ቂሊጦ ከመውረድ መድሐኒ አለም ይጠብቅሕ ወድሜ አማን
@AbcAbc-zl9en
@AbcAbc-zl9en 8 ай бұрын
አማንየ ከነዚህ ጅቦች ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናዬ
@user-pu7du2kr8o
@user-pu7du2kr8o 8 ай бұрын
አማንዬ በጣም ነው የማከብርህ ትልቅ ቦታ እንደምደርስ ተስፉ አረጋለው በርታልኝ አሪፍ ስራ ነው
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 8 ай бұрын
አማንዬ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ግን ፈራሁ መቸም አማራወች መከራችን በዝቷል ከነዚህ ክፉወች ፈጣሪ ይጠብቅ
@abel8835
@abel8835 8 ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ Record የሰበረ ድንቅ ስራ good Job bro !❤😂❤
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 8 ай бұрын
የምገርም እይታ ከዘመኑ የሀይማኖት ሰው ነን ከሚሉት መቶ እውነት ያለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዲያስፖራ እራሱ እንድህ የምደፍር አይመስለኝም በእውነት እግዚአብሔር ጥበብን ከእድሜ ይጨምርልህ😊😊።
@AbiyWassihun-tc2it
@AbiyWassihun-tc2it 8 ай бұрын
አማኑ እጅግ በጣም ያደገ ሥራነው በርታልን ኮርተናል።
@epheremyilma6590
@epheremyilma6590 8 ай бұрын
What a talented man 😅😅😅 እውነት እና ቀልድ በኢትዬጵያ መሬት ላይ የተፈፀመ
@johannes4997
@johannes4997 8 ай бұрын
ጀግና ነህ ትችላለህ አንደኛ ነው
@edushge8228
@edushge8228 8 ай бұрын
ወይኔ አማንየ ትችላለህ እግዚአብሔር ይስጥህ መልእክቱም ትልቅ ነው እባካችሁ አሁንም ጦርነት ለማንም አይበጅም ስላምላም ለሀገራችን ትልቅ ሰራ ነው እንኳን ደስ አለህ❤❤❤
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 8 ай бұрын
ኣቤት ዎንድነት 👑👑👑👑👍👍👍👍👍👍👍👍
@bestrong1237
@bestrong1237 8 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ነው! ስራህ መስታዎት ነው! በርታ! ተባረክ!
@GezahegnDagim
@GezahegnDagim 8 ай бұрын
OMG መድሀኔአለም ይስጥልኝ 🙏 አማን ሰው ትችላለህ ❤ ሲጀመር ጥርሴን አልከደንኩም ደሞም በዛው ልክ እንባዬ መጥተል እንዲህ እውነታውን በድፍረት መናገር ስንጀምር ለውጥ እናመጣለን 👏
@captain19youtube
@captain19youtube 8 ай бұрын
ጀግና ትችላለህ!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 8 ай бұрын
a bold comedian, voice for the current situation of the Ethiopian people.
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 8 ай бұрын
ስላምህ ይብዛልን አማን የምወድህ ዋው ደስ የምል ነበር በርታልን 😂😂😂😂 አይይ ጌታችው ያስቃል😂😂😂 ስላም ፍቅር አደነት ለሀገሪችን❤♥🌹
@isak1026
@isak1026 8 ай бұрын
ማሳቁን አሳቀኝ ግን ደሞ ያስሩሃል ብዬ ተሳቀኩ ። እውነት መስማት አየውቁም
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 7 ай бұрын
እሥራትን አንፈራም ለህልውናችን ከዛ በላይ ለመክፈል እንዘጋጅ ባሉበት ሁሉ እርምጃ እየወሠድን ነው የምንሠዋው እንዘጋጅ በሞራልም በአካልም
@Abdella700
@Abdella700 7 ай бұрын
እስርም ሞትም ለምደነዋል
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 7 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምጨነቅለት🥺 አብይ እንደሆነ ትንሽ ትልቁ ያሰፈራዋል😄
@ethio8774
@ethio8774 8 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ትክክለኛ መልእክት ነው!! 👍🏽😍
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 8 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂ዋዉዉዉ ለየት ያለ ሰም እና ወርቅ የያዘ ነው በርታ ወንድሜ ግን እራስህን ጠብቅ 😂😂😂😂😂
@Abyotable
@Abyotable 8 ай бұрын
ከዩቲውብ ላይ ሳያጠፉት ስላየሁት እድለኛ ነኝ:: ጀግና ነህ:: ታስረው ነበር መገረፍ ያለባቸው
@fathimafath1019
@fathimafath1019 8 ай бұрын
አማን ሠው በጣም ነው እማደቅህ በርታ
@eshetsafe
@eshetsafe 8 ай бұрын
ጀግና ነሕ በእውነት ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@Hasetethiopia2030
@Hasetethiopia2030 8 ай бұрын
አማንዬ ጀግና የኔ ወንድም ቆንጆ ቁም ነገር ቢገባቸው። በርታልኝ አባቴ
@Johnzebang300
@Johnzebang300 8 ай бұрын
Best comedy 👍👍
@amansew
@amansew 8 ай бұрын
Thanks all
@kehiwetgets
@kehiwetgets 8 ай бұрын
አረ ደከምኩ.. አማንየ የኔ ጌታ Thanks..ጌታ ይጠብቅህ አባቴ
@Rafa_ethio32.8
@Rafa_ethio32.8 8 ай бұрын
እውነት ነው ያልከው አማን እናት እንዳንተ አይነት ሺ ይውለዱ ለ ሀገር እና ለ እውነት የቆመ
@bineluda7558
@bineluda7558 8 ай бұрын
አንድ እናትህ የወለደችህ ደፋር 14:08 እውነትን በኪነ ጥበብ ፍርጥ ያረክ ጀግና
@DegaDamot
@DegaDamot 8 ай бұрын
ወንድ ልጅ ቆረጠ ጀግና ነሽ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 8 ай бұрын
እራስህን ጠብቅ ወዳጄ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ልካቸውን ፍርዳቸውን የሚሰጣቸው ይመጣል በቅርብ ቀን ፋኖ እሚባል አንበሳ ❤
@user-rl9ds4fg6s
@user-rl9ds4fg6s 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Shalomyeab27
@Shalomyeab27 8 ай бұрын
መሸርፈትና ጁንታ 😂😂 ደስ የሚል አስተማሪ አዝናኝ
@zahara612
@zahara612 8 ай бұрын
kkkkkkkk እኛም ደንግጠናል
@amanuelabetew-xf7nt
@amanuelabetew-xf7nt 8 ай бұрын
አንድ ሰው ቢነካው... ዋ... አንደኛ ነህ አማኔ
@Goodthing1009
@Goodthing1009 8 ай бұрын
ከሀገር ውጪ ሆነክ ትሸልላለክ እንዴ እስቲ ያለክበት ሀገር መሪን እንዲህ መረን በህነ ንግግር ተናገር እስቲ
@banc556
@banc556 8 ай бұрын
@@Goodthing1009men ayenet kefu neh befetari yesu negeger kensu tegebar yebeltal...
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 8 ай бұрын
አማንዬ አንተን አለማድነቅ ኑፉግነት ነዉ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን🤗♥️♥️♥️
@Goodthing1009
@Goodthing1009 8 ай бұрын
በቅርቡ ምህረት አብና ዘበነም ኮሜዲ ይለቁልንና እናደቃቸዋለን
@banc556
@banc556 8 ай бұрын
@@Goodthing1009 he told z truth.....ye ametu merte kelde....lejewan yekeberech enate misematen aseb......astawesachew enji men aderege
@Goodthing1009
@Goodthing1009 8 ай бұрын
@@banc556 ታድያ ያኔ ሲታረቁ ለምን አይቀልድም ! በመለስ ግዜ መለስ ብሎ ቢቀልድ ቤተሰቦቹ በጠቅላላ በቅፅበት እብድም ጅልም ሆነው ወደ ሊቢያ ይሰደዱ ነበር አይ አብቹ የማንም ልጋጋም እየተነሳ አፉን ይከፍትበታል
@meram-no8we
@meram-no8we 8 ай бұрын
እስኪ አላህ ይፍረድ ተውኝማ 😢😢😢የገበሬዎች ደም ዝም አይልም 😢😢😢
@eman3582
@eman3582 8 ай бұрын
ወይይይ ትክክል ምንም ስህትት የለዉም ወቅቱን የጠበቀ ቀልድ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ho9mb1wu8r
@user-ho9mb1wu8r 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ጥበብ ነው የ3ዓመት ፌዝ በ14ደቂቃ የሚገረም ነው።
@yadyado7120
@yadyado7120 8 ай бұрын
አብረን አላፌዝንም ወይ ነዉ ጥያቄዉ😅በለዉ ግደለዉ አላልንም እኛኑን ነዉ የሚለዉ
@yohannesteshome9035
@yohannesteshome9035 8 ай бұрын
ጥበብ ከ እውነት ጋር !!! Really You did great job thank you . Stay safe !!
@user-gn6xl7xq8b
@user-gn6xl7xq8b 7 ай бұрын
ወንድሚ ሺ አመት ኑርልኝ ክፉ አይንካህ መልካም አይለፈፍህ ምርህን ነው የተናገርከው
@ambaw1004
@ambaw1004 8 ай бұрын
ከአድር ባይ ብዕር ይልቅ ባዶ ወረቀት ይሻላል የሚል ብሂል አለ ፤ አማንዬ ዘመናችን ላይ ካሉ ሆድ አደሮች ጋዜጠኛ እና የጥበብ ሰዎች ይልቅ የአንተ የኮሜዲ ስራ መራሩን ሀቅ አዋዝቶ ያቀረበ ግሩም ኮሜዲ ነዉ ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ወዳጄ ልቤ ግሩም ነዉ ።
@yibeyibe389
@yibeyibe389 8 ай бұрын
Big respect Aman! You're so hero bro!
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 8 ай бұрын
ዋው አማኒ የልቤን ነው የተናገረከው ግሩም ንግግረ
@brukfetene7070
@brukfetene7070 8 ай бұрын
የውነት ምንም ቃል የለኝም በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤
@sitotawyimer8048
@sitotawyimer8048 7 ай бұрын
ልቤን አረሰረስከው አቦ❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@workinewgebrie3255
@workinewgebrie3255 8 ай бұрын
Great man God bless you.
@natnaeldesta5339
@natnaeldesta5339 8 ай бұрын
እንደዚ ግዜው የጠበቀ ስራ መስራት ነው እንጂ ኣማንየ ተባረክ
@menderin4228
@menderin4228 8 ай бұрын
ጀግና ነህ አማንሻ።
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 8 ай бұрын
ስወድህ አማን የኔጌታ እዉነቱን እኮነው❤❤
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 8 ай бұрын
በጣም ተገቢ እና ወቅታዊ እውነታ ነው ::
@aynadismekonaynadis342
@aynadismekonaynadis342 8 ай бұрын
ምን ልበል አማንዬ እግዚአብሔር ብቻ ወጣትነትህ ይባርክ ይጠብቅህ ወንድሜ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@derejebiru669
@derejebiru669 8 ай бұрын
Aman, you're Brave. God bless you.
@emunahom3267
@emunahom3267 8 ай бұрын
መልእክትህ ትክክል ነው አማን ሰው ግን የከርቼሌውን ነገር አስብበት😂
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 8 ай бұрын
Why? Menagerie Ena maauratee tekeleklale ende ethiopia ustee. Freedom is true and fact,so if you believe that don't scare where ever it is.
@MelhiqJemal
@MelhiqJemal 8 ай бұрын
ምድር ላይ ያለውንና የተፈጠረውን ነገር ነው በጨዋታ መልክ ያስረዳሀኝ ደግሞም እውነት ነው። 🙁🙁
@Ethio575
@Ethio575 5 ай бұрын
ህዝቦዎች እንዲታረቁ አይፈልጉም ለነገ ለሌላ ፀብ ይፈልጉታል💚💛❤💪💪💪💪💪
@maeritube21
@maeritube21 8 ай бұрын
አማንየ ምርጥ ልጂ ጂግና ነህ ድፍረትህን ወድጀዋለሁ በርታለን የኛ ምርጥ😍😍
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v 8 ай бұрын
ኑርልን አማንየ የኔ ልዩ
@tsionen5726
@tsionen5726 8 ай бұрын
አማን ከእነዚህ ሰው በላ : ሰው መሳይ አውሬወች ይጠብቅህ::
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 8 ай бұрын
Amanye, you are the best. 😂😂😂😂😂😂
@user-iz3ji5gc8f
@user-iz3ji5gc8f 8 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ፀጋው ጥበቡ ይስጥህ ❤❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 8 ай бұрын
ወይኔ እግዚአቤሔር ይጠብቅህ አማን😢😢❤❤
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 170 МЛН
ኮሜድያን ማሜ free style
12:19
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 182 М.