Nahoo Meznagna: ፍቅርና ሴት

  Рет қаралды 204,304

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

Пікірлер: 416
@rikiriki1483
@rikiriki1483 5 жыл бұрын
ለፍቅረኛዬ የፍቅር ጥያቄ ያቀረብኩለት እኔ ነኝ ዛሬ ከተጋባን 5 አመታችን ነዉ እስካሁን ተፋቅረን ተከባብረን ነዉ የምንኖረዉ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም የሚያሳፍር ነገር የለዉም አሪፍ ትምሕርት ነዉ ደሞ ደስ ትላላችሁ ቀጥሉልን
@azeesazees2865
@azeesazees2865 5 жыл бұрын
Inem irsengni yetyekut
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው። ግን። ተጋብተን። እሄው። ዬልጅ። እናት። ልሆን። ነው። 3ወር። ቡሀላ። አልሀምዱሊላአ
@rikiriki1483
@rikiriki1483 5 жыл бұрын
@@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
@@rikiriki1483 Ere ene betame New meferaw sentale yesedebeyale yemeselyale beka betekelu ye betachente semete yesemayale betame fere neye bezu wendoche erasu teyekewye eshe alelem aferalew
@አላህበቂየነዉ-ጀ8ቀ
@አላህበቂየነዉ-ጀ8ቀ 5 жыл бұрын
በጣም ደረሰ የሚል ነበረ ውይ አጭር ባይሆን በጣም ተመሰጨ ሳዮ አለቀብኝ። ቀጥሉበት።
@eles8576
@eles8576 5 жыл бұрын
ሁሉም አንድ አስተሳሰብ የላቸውም የሚረዳም አለ የማይረዳም አለ
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
ማራናታ Eles አረ አይረዱም ደደቦች
@አዛናውተፈራ
@አዛናውተፈራ 5 жыл бұрын
የኛ የወንዶች ሰሜት ሴት ወንድን ጠየቀች ብለን ሳይሆን የምንቆጣው ይዛው የመጣችው እቃ ፅዋነትዋን ይገልፃል ወይ ብለን ነው የምንገመግመው በምኝታ። የኛ የወንዶች በሴቶች የፍቅር ጥያቄ የኛ ክብር አይወርድም! ነገር ግን ተከታትለው የሚመጡት ወይም ከሰዋ የሚጠበቅባትን በብዛት ከልኩ ያለፈ ሁና ሰናገኛት ነው ትተናት ምንለያት ወይም ቁጣችን የምንገልፅላት በሰድብ ይሆናል ማለት ነው እሱም ምልክቱ ወይም የማንወደው የማንቀበለው ድርጊት ይህ ነው:1ኛ ከብዙ ወንዶች የወጣች ሴት ከሆነች ያነን ተረክበን ሰለማንኖር አይተን ሞክረን እንተዋታለን።2ኛ ሌሎቹ ተጠቅመውባት ግን አልጋባት ሰላልዋት ብቻ ወደድኩህ ብላ የምጠይቅ ሴት ከሆነች ከሁኔታዋ እንረዳለን ።3ኛ በጣም ከሴት ልጅ ፀባይ የወጣ ባህልዋንም እሴትነትዋንም ተጠራጥራ የምራብ አዊ ባህልን ባልዋ እዲያደርግ የምትገፋፋ ከሆነችና በኢትዮጵያ ባህል የምትጠራጠር ለፍላፊ ሴት ከሆነች አንቀበልም ። ከ3 አራት ቀን ምኝታ በኋላ እናውቅባቸዋለን የጥሩ ሴትና የኢምሰል አሰመሳይ ሴት መሆንዋን ወይም በትክክል የዋህ ሴት ሁና በትክክል ያፈቀረችኝ መሆኑን እናውቅባቸዋለን።ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ሰጠይቅ አንቆጣም ግን ሰውነትዋን ለብዙ ወንዶች አሰደብድባ ጨርሳ መልክዋን አሳምራ ያነን ግን የሁለተኛው የአለም ጦርነት የነበረበት አድርጋ ብትጠጋኝ የዛውን የተኛነ ቀን ነው በልቤ የምለያት አትጠራጠሩ ።የታችኛውንም አሰከብራ ቢሆንምኳን ከአን ወንድ ጋ ቆይታ ቢለያዩም ችግር የለውም ፀባይዋን አይገልፅም አኛም አንቆጣም ነገር ግን ከማነህም ወንድ ጋ ሰታሰመታልኝ ከርማ አፈቅርሃለሁ ይህን ተረከብ ብትለኝ አንቀበልም ይህ የብዙ ወንዶች ፀባይ ነው ዛሬ አብዛኛውን ወንዱ ቀምሶ የሚተዋት በዚህ ምክንያት ነውጅ እሰዋ ወንድን በመጠየቅዋ ማንም ወንድ አይቆጣም አሰረግጨ ብዙ ወንዶችን ወክየ ነው የምነግራችሁ።አንዲት ሴት ሁለት ፍቅረኛም ኑረዋት ከነሱም ተለያይታ እኔ በሰዋ ልብና ፍላጉት መርጣኝ በሰዋ እይታ ተወድጀ ተጠይቄ ለምን ጠየቀችኝ የሚል ቁጣ አይኖርም።ግን ቅድም የገለጥኩት ነው የሰውነትዋን አሰከብራ መያዝዋ ነው ድግል ማለቴ እዳልሆነ ይሰመርበት ከፍቅር ውጭ ልጋብዝሸ እንዝናና ሲሉአቸው ከነዛ ወንዶች ጋ ያሳለፈች መሆን የለባትም ነው።ያደሞ ነፀባይዋ አክት ሰታደርግ ከሁኔታዋ ሰለምንረዳ ነው።ሰጨርሰ ሴቶች ወንድን አፈቅርሃለሁ ጓደኛሞች እንሁን ከማለታችሁ በፊት እሱን ደሰ ብሎት የሚወደኝ እቃ አለኝ ወይ ብላችሁ ማሰብ አለባችሁ።የኛ ፀባይ እች ናት የምናወራውም ይህን ነው መልክዋን ሳይሆን የታችኛው ተጉድቷል ውበቱ አለወይ ?ብለን ነው ምንተዋትም ምንቀበላትም ምክንያቱም ሁሌ ተረክቤ የምኖረው እሱን ሰለሆነ ድግል ባይሆንም በጣም ግን የተሰጠ መሆን የለበትም።ሰለዚህ የዛሬ ወንዶች ወዲያው ቀምሰው ነው የሚተውን ከማለታችሁ በፊት የኛ የሴቶች ችግር ምድን አድርገን ነው ወንዶች ቀምሰው የሚተውን ብላችሁ ሀሳባችሁን አሰተካክላችሁ።ለሰውነታችሁ ክብር ሰጣችሁ ላፈቀራችሁት ሰው ደሰ ብሉት ፍቅር እሰከመቃብር እዲሆንላችሁ አድርጉ።
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ ብጠይቅ ምንም ማለት አይደለም ግን ከወንድ ብመጣ አሪፍ ነው ይመቻችሁ
@adeeisadeeis5631
@adeeisadeeis5631 5 жыл бұрын
🌻
@fakiyajamal3627
@fakiyajamal3627 5 жыл бұрын
Great message thanks guys
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 5 жыл бұрын
እህቶቸ እዳትሸወዱ ወንድ ልጅ እወድሀለሁ ማለት በራሥ ላይ ጌም እደመጫወት ነው እኔ 8 አመቴ በሥቃይ በተገናኝን በ5 አመቴ በጣም ሥለምወደው አፈቅርሀለሁ ብየ ያው ዛሬ ድረሥ ያላግጥብኛል መናቅን የመሠለ የሞራል ሥብራት የለም በጣም እህቶቸ እዳትሸወዱ ወላሂ የእውነተኛ ታሪኬ ነው ያማል
@zelaftube5292
@zelaftube5292 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማም
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 5 жыл бұрын
አይዞሽ ወላሂ እዉነትሽ ነዉ
@አንሻሙሀመድአንሻሙሀመድ
@አንሻሙሀመድአንሻሙሀመድ 5 жыл бұрын
አይዞንማርያጋጥማልአስቀድምልብአለመስጠትነ
@ዜድነኝየቁራአንሱሰኛዜድነ
@ዜድነኝየቁራአንሱሰኛዜድነ 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሴት ልጅ ምንም አይል ብታፈቅረው መጠየቅ የለባትም ምክናቱም ቢወዳት እራሱ ይጠላታል ሴቶችዬ ምንም ብቶዳት እወድሀለው አትብሉ ከሱ እስኪመጣ ከሱ መቶኳን በትንሹ ቢሆንም አገራግሩ ምክናቱም ወዳው እሽ አለችኝ ብሎም ይጠላልና
@helimaseidtube5639
@helimaseidtube5639 5 жыл бұрын
ያበሻ ወንድ ፋራ ናቸው አንቺ ፍቅርሽን መግለፅሽ ጥሩ ነበር እንዴውም ደስ ሊለውእ ፍቅራችሁ ይጠነክር ነበር
@asli2998
@asli2998 5 жыл бұрын
Yemer des telalachu I like it Gn set bateteyk teru new gobezoch nachu appreciate both of you 👍
@daniinigusa2455
@daniinigusa2455 5 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነዉ.ለኔ ግን ማንኛዉም ሰዉ ፍቅርን ቢገልፅ ምንም አይደለም።መታደል ነዉ። በእናንተ በኩል ግን ጥሩ እንቅስቃሴ ነዉ አሪፍ በርቱ ዳኒ ከካዛንችስ እወዳችሁለሁ
@አንሻሙሀመድአንሻሙሀመድ
@አንሻሙሀመድአንሻሙሀመድ 5 жыл бұрын
አያይይየሚያምረውበወንድነውባባየሴትልጂፍቅርንስትቀበልነውየሚያምርባት
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
The best tv show 📺Nahu tv, please 🙏 keep going
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 5 жыл бұрын
I have never seen a professional actress like you miss!!!👍🤗
@buziyegetache6342
@buziyegetache6342 5 жыл бұрын
aree belew ine bihon bexiifii joro gindun adijew new kaxegebu mihedew gin ariif new timirtuu tigistuun sixeny
@alshamsi4738
@alshamsi4738 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው tnxsss
@ፍቅርየማሪያምልጅ
@ፍቅርየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
ልጁ ራሱ ፍቅር ነዉ የቆንጆዎች ሀገር ኢትዮጵያ ደስ ሲል ልጁ ♥እኔ ከወደድኩት እነግረዋለሁ ከራቀ ይራቀኝ እንጂ እንደ ማፈቅረዉ እነግረዋለሁ
@gshshzhzhsh9985
@gshshzhzhsh9985 5 жыл бұрын
ABBUUCH
@nafisajamal1128
@nafisajamal1128 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@hiwotkiros1550
@hiwotkiros1550 5 жыл бұрын
ወንዶች ማለት በጣም ኣስቸጋሪ ፍጥሮች ናቸው እንኻን እወድሃለው ብለሹ ራሱ እወድሻለው ቢልሽም ማመን ኣትችይም ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@ጓልፅዮንማርያምጓልግጀት
@ጓልፅዮንማርያምጓልግጀት 5 жыл бұрын
Hiwat Phonr በትክክል ነሽ እፍፍፍ እነተኛ ፍቅር ናፍቀኝ
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 5 жыл бұрын
አተልጂባርናባስንትመስላለህደሞምያአባታችሁስምአዲነውመልካችሁምትማሰላላችሁ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ አፍቅርካለሁ ብላ ጥያቄ ካቀረበችለት ወንድ ልጅ እድሜዘላለሙን ያችን ሴት ሊያያት አይፈልግም HIV መስላ ነው የምትታየው እሱ እኳን ፍቅሩን ቢገልጽላችሁ የናተን ፍቅር በመጠኑ ግለጹለት በልባችሁ ያዙት እንጅ የሆዳችሁን ሁላ አትዘክዝኩ እህቶቸ ወንዶች መፈለግን እንጅ ሲፈልጎቸው አይወድላቸውም።
@ሀዊቲፍቅር
@ሀዊቲፍቅር 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል እውነት ወንዶች ልባችው ምንም አይገኝም
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ትክክክክል .እውነት
@mame_edris
@mame_edris 5 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
@@mame_edris እር ቀስ
@salwabarada8251
@salwabarada8251 5 жыл бұрын
Tkkl Ehte 👍👍👍👍❤♥️
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ውይ መጨርሻው ሲያምር ..እኔም እባሌጋር .ፍርሽርሽ አድርጊ...እጠብቀዋለሁ .ግን .የት ነህ ግራ ጎኔ
@nuradisali7650
@nuradisali7650 5 жыл бұрын
Alehuleshe
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
@@nuradisali7650 .ውይኔ.ታድየ
@belaydejene3547
@belaydejene3547 2 жыл бұрын
so nice !!
@bintsualih3033
@bintsualih3033 5 жыл бұрын
እንዴ ፊትሽ ላይ የተጠቀመችው ፋውንዴሽን በጣም ስለበዛ ወይም ከፊቷ ጋር ማች ስለማያደርግ ካሜራው ቀረብ ሲያደርጋት ምንድን ነው ምትመስለው
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
በጣም
@እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ
@እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ 5 жыл бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ወንድ መቸም አይገባቸውም ምድረ አዝግ ሁላ
@sifaandereje6137
@sifaandereje6137 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 5 жыл бұрын
Dukete
@ጓልፅዮንማርያምጓልግጀት
@ጓልፅዮንማርያምጓልግጀት 5 жыл бұрын
Rahmat Rahmamm ክክክ
@smaalhadi7284
@smaalhadi7284 5 жыл бұрын
አረ ጢባራቸው መከራ ነው
@jamalali1205
@jamalali1205 5 жыл бұрын
ስድቡንምንአመጣው
@anshamuhi4338
@anshamuhi4338 5 жыл бұрын
እናመስግናለን የኛ ጀግኖች በጣም ነው ደስ የሚለው አብሮናታችን አልሀምዱሊላህ አሚን
@liylabanitislamliyla4143
@liylabanitislamliyla4143 5 жыл бұрын
ኮተታሞች ሴትልጅ ወደድኩህ ማለት ብርቅነዉእዴ የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 жыл бұрын
Masha Allah Tebarek Allah Wub Nachihu
@ethioabisinya1799
@ethioabisinya1799 5 жыл бұрын
Sami good job kezi belay entebikalen
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
ወይ እኔ ልጠይቅ ቀርቶ ሲጠይቁኝም አባሪሬ አባርሬ አሁንስ ዝምታዉ በዝቶአል ፈጣሪ ለኔ ያለዉን መቸም አያስቀርብኝም እጂ ::
@ፉይዚከድር
@ፉይዚከድር 5 жыл бұрын
ምንድነው ሜካፕዋ ቡራቡሬ አስመስላት
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ ደሰ ይላል ቀጥሉበት።ለማሳየት ከፈለጋችሁት ላይ የምጨምረው ወይም አሰተያየቴ:ሴትም ብጠይቅ አታሳፍርም።እኛም ሰለጠየቀች አናፍርባትም አንቆጣትምም ።ነገር ግን ተከታትሎ ከዛች ሴት የምናየው ነገር ነው የሚወሰነው ማለትም የመቅለል ያነንም ያነንም ሰላም የምትል ቀላል ሴት መሆን ሰታበዛ ነው የሚከተለው መልሰ የሚከተላት:ድሮም ሁኔታሸ አላማረኝ።የሚለው ማለት ነው።ለምሳሌ ተወዳጅ የፍቅር ጠያቂ ሴቶች እደዜት ያሉት ናቸው ተቀባይ የሚኖራቸው? የተረጋጉ አሰተውለው የሚናገሩ ሴቶች ጠብቀው የሚናገሩ እህቶቻቺን ተወዳጅ ይሆናሉ።ለምን ከተባለ?በባህላቺን ወንዶች ሰንባል ቀለብለብ ያሉ ሴቶች ለፍቅር በሚጠይቁን ግዜ ለምናሰበው ሰንቱን ወንድ አድርሳው ይሆን እቺ ቅልብልብ!!የሚለው ይከተላታልበልባችን ማለት ነው።ነገር ግን ቀሰ ያሉ ሴት እህቶቻቺን በእውነትም ሰሜታቸውን በተረጋጋ ቀሰ ብለው የፍቅር ቀጠሮ ካቀረቡልን ደሰታውንም አንችለው።ያውም እግዚአብሔር እደዝች ያለች ያሰተዋለች ሴት ለትዳር ለቁምነገር ለሂወት አጋር ትሆን ዘንድ ያጋጠምከኝ አመሰግናለሁ።ብለን እንቀበላታለን።
@aishamhd5810
@aishamhd5810 5 жыл бұрын
Lmn ?
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 5 жыл бұрын
ከምር በጣም አስተማሪይ ነው እረ እኔ ሴት ልጅ እወድሀለሁ ብትል በጣም ደስ ይላል ግን ጨዋ ትሁን ግን ጨዋነቷ ለምታፈቅረው ሰው ወይም ለምታገባው ሰው ታማኝ መሆን ነው ግን ልጁን ከወደደችው ብትነግረው ነውር የለውም በኔ አመለካከት
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 5 жыл бұрын
እሽ. ካልክ እኔ. እወድሀለሁ ክክክክክክ
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 5 жыл бұрын
መቺም አላጠፋሁም እኔ የመሰለኝ ተናገርኩን ሴት ወንድ አላህ እኩል ነው ፍጡር ነን ግን ሴት ልጅ ደሞ እንደ እኝ እንደወንዶች ከጭቃ አልተሰራችም ከአዳም ወይም ከአደም ግራ ጎን የተፈጠረች ነች ስለዚ ፈጣሪ ደሞ በጣም ክብር ሰቷቸዋል እና ካፈቀረች ለምን ማፍቀራን ለመናገር ትገታለች መናገር አለባት የግድ ወንድ ብቻ ብየ አላስብም
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 5 жыл бұрын
@@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ ችግር የለውም እቀበልሻለሁ አልሀምዱሊላሂነው
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 5 жыл бұрын
እሽ
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 5 жыл бұрын
@@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ እሰይ ሜስት አገኝሁ
@Zelalem-ASMARE
@Zelalem-ASMARE 5 жыл бұрын
Keep it up this great job!
@kursimahabib630
@kursimahabib630 4 жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም ያምራል
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 5 жыл бұрын
Betam arifi new
@fozfoz9193
@fozfoz9193 5 жыл бұрын
መፈቀር መታደል ነው ቢገባቸው ግን ያፈቀረኝን እጂ ያፈቀርኩትን አልፈልግም
@uehhvs1232
@uehhvs1232 5 жыл бұрын
በውነት ፍቅርይዞኛል
@mednamedna1753
@mednamedna1753 5 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 4 жыл бұрын
እንዳውም በጣም ደስ ይላል እንጂይ መናቅ መደብር የመሀይብነት ነው እንደኔ የጋራ ነው
@yu7789
@yu7789 5 жыл бұрын
እህህህህህህ አለ በሽተኛ እስኪ ተከድኖ ይብሠል የወንዶች ነገር
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
አንተን አለኝ ልቤ Yu77 ወላሂ አወን
@መሲጎጃሜዋይቱብ
@መሲጎጃሜዋይቱብ 3 жыл бұрын
ክክክክክቅቅቅቅቅቅሀሀሀሀሀሀ
@mimilema2816
@mimilema2816 5 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ነው
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ 5 жыл бұрын
የአበሻ ወንድ እንኳን ጠይቀዉት ጠይቆም የፈለገዉን እስከሚያገኝ ነዉ እረ ወዲያ
@siifanidame7313
@siifanidame7313 5 жыл бұрын
Bexem desiyila cewetachu 👍👍👍👍👍👍
@mmophjkot8993
@mmophjkot8993 5 жыл бұрын
እውነትነው ደርሶብኛል
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 5 жыл бұрын
Tkkl
@rdggdcvv4714
@rdggdcvv4714 5 жыл бұрын
😈
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 5 жыл бұрын
ማንም ባለጊይ ባጠፋው ሁሉም አይሰደብም አምሮን ሰፋ አድርጉው
@የዉቤአለማየዉ
@የዉቤአለማየዉ 5 жыл бұрын
በተፀኖ የምናጣ ነገር የለም መጀመሪያ ስነ ስርዓት ሲኖራት ነዉ ደስ እሚለዉ ሴቶች አይና ዉጣ አቱኑ ደግሞ ባህላችን እያወቃችሁ ጥያቄዉ በወንድ ነዉ እንጅ በሴት አያምርም
@ephtube7723
@ephtube7723 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ ፍቅር ስይዛት ብቻ ሳይሆን ሁሌም እንደዚህ ረጋ ስትል እንዴት እንደምያምርባት። ኣይታችሁታል እርጋታዋ እንዴት እንደምማርክ
@ሀዬየየለኗፍቅር
@ሀዬየየለኗፍቅር 5 жыл бұрын
ማሽ አላህ ታምራላችሁ እካንም አብሮ አደረሰን
@አፊያዩቱብ
@አፊያዩቱብ 5 жыл бұрын
መሸአላህ ደሥ ይላል ቀጡሉበት
@monakk2219
@monakk2219 5 жыл бұрын
Wow masha Allah
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 5 жыл бұрын
አደ ራ መደሀኒአለም በፍቅር ቀርቦ ከሚርቅ ሰው ሰውረረን በፍቅር ቀልድ የለም
@rabiyayasin9203
@rabiyayasin9203 5 жыл бұрын
አያሉፍቅር ጠገረረሺ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 5 жыл бұрын
@@rabiyayasin9203 ሀሀሀሀ ባይዘኚም ለወደፊት መያዜ ስለማየቀር ከአስመሳይ ሰይጣናዊ ፍቅር ሰውረን ማለቱ አይከፍም እህት አለም😍
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 5 жыл бұрын
ወይኔ ወላሂ እዉነትሐሥሎኚ ነበር ግን ደሥ ይላል ግንሤትልጂ ታገባኛለህ ወይብላ መጠየቅ ይገብዳል
@salwabarada8251
@salwabarada8251 5 жыл бұрын
Ayyyyyy wedochi yebri fkir new Eji yeset fkir 😜😜😜😜😜😜
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
እኔምለው አይፎን ስልክ ኢትዮጵያ ስንት ብር ነው ????
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 5 жыл бұрын
በዝህ ምንዛሬ ማሰብ ነው ከ30 ሺብር አይበልጥም
@rim.youtube1636
@rim.youtube1636 5 жыл бұрын
እስኪ ወዶች ሀሳባችሁን እዚህ ፕሮግራምላይግለፁ በኮሜት እኛምስሜታችሁን እንርዳ ምንይሰማችሀል
@alemalem5405
@alemalem5405 5 жыл бұрын
Are alesemehum minm fikir biyezegnm alteyikewim endeyizegnm alfelgem
@betemulugeta9782
@betemulugeta9782 5 жыл бұрын
Why you commenting about her physical appearance, makeup and that sort of thing? You are invited to discuss and comment about " what do you think if female ask a man for love?" Not about what do you think about my makeup.
@hawwamohammed7889
@hawwamohammed7889 4 жыл бұрын
ረ እህቴ ሤት ልጅ ኮራ ሥትልነው ደሥ የሚለው ግት በጣም ደሥ ትላላችሁ
@hayu1167
@hayu1167 5 жыл бұрын
ይገርማል። እኔስ። እዉነት። ነዉ። የመሰለኚ። ይምራል
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን ውድ የሀገሬ ልጃች
@workubelete1931
@workubelete1931 5 жыл бұрын
aref zeejete new enkuan aderesachehu ናሁ
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 5 жыл бұрын
Wow balu das yelel Lijuta lay iko gororek ante duket wandi lij aydelem tateyeko isu ersu tayikogn lacun nw yiazarskererlet.ishi alelowum
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
😂😂አረ ሳሚዩ ተፈቃሪው እርግጠኛ ነኝ አሁላይ ተስፋ ቆርጠሽ ነው የሚሆነው ምክኒያቱም ሳሚ አግብቶ ወልዷል። ሴቶች ተረጋጉ ለሊላ ጊዜ ቀብረር ስንል ነው ወንዶች የሚከተሉን 😂
@ፋፊነኝስደተኛዋፋፊ
@ፋፊነኝስደተኛዋፋፊ 5 жыл бұрын
እኔ ግን በራሴ መጠየቅ ይሻላል ባይ ነኝ ምክኒያቱም ከፈለገኝ ይስማማል ካልፈለገኝ ቁርጤን አውቄ ቁጭ እላለሁ
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
ትክክል እሱ ፈሪ ሊሆን ይችላል
@jazeeraturkie31
@jazeeraturkie31 5 жыл бұрын
ውይ ተሳስተሻል ክብርሺን ዝቅ አታድርጊ
@ፋፊነኝስደተኛዋፋፊ
@ፋፊነኝስደተኛዋፋፊ 5 жыл бұрын
@@jazeeraturkie31 አይ ውዴ እየመሰለን እንጅ በጭራሽ ክብር አይቀንስም ክብር የሚቀንሰው እሱን እያሉ ቁሞ መቅረት ነው ውዴ እኔ የፈለገ ቢሆን ጠይቂው ይወጣልኛል እንጅ እሱን በህልሜም በውኔም እያሰብኩ መኖር አልቺልም እስካሁን ግን ያፈቀርኩት የለም ካፈቀርኩ ግን እጠይቀውና አርፌ ቁጭ እላለሁ
@fetiyatube7210
@fetiyatube7210 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 5 жыл бұрын
*በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ*
@ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን
@ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን 5 жыл бұрын
ሂጃብ አለባበሰሸ ደሰ ይላል የሱ ደግሞ ቶብ እንዴት እንደአማርበት ዋው ብትጋብ ደሰ ትላላችሁ
@ቅድስትየደሴዋ-ዸ5ኘ
@ቅድስትየደሴዋ-ዸ5ኘ 5 жыл бұрын
ተመችታችሁኝል
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ 5 жыл бұрын
እር ብጠይቅ ችግር የለውም አንዳንድ ሰው እየወደደ በዩልኝታ የሚያልፍ አለ ጥሩ አጋጣሚ ነው የሚሆንለት ሴት አያስፈራም ያላችሁ ማነው ጭራሽ በጣም የምትወዳትን ልጅ ውይ ለመናገር ወይኔ እንደት ነው የምታስፈራው ብትቀየምስ ማጣት የማትፈልገውን ሰው በጣም ነውኮ የሚከብደው እና ብጠይቀው ደስታውን አይችለውም እኔ ብጠየቅ ደስታውን አልችለውም እንዳውም ገላገለችኝ ከልመና
@Maleda223
@Maleda223 5 жыл бұрын
እኔ እንደወንድነቴ አስተሳሰብ ሴት ልጅ ብጠይቅ ችግር የለውም ባይ ነኝ እንደውም እሷ ከጠየቀች ምን ያህል እንደምትወደውና ፍቅርዋ ከልብዋ እንደሆነ ይታወቅበታል
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ 5 жыл бұрын
እኔም አንድ ሴት ብጠይቀኝ እንደምትወደኝ እረዳለሁ ደስታውን አልችለውም
@zanebawel1670
@zanebawel1670 5 жыл бұрын
😍😁😁🤣
@destuhilu3953
@destuhilu3953 2 жыл бұрын
ውይ እኔ ደሞ መጨረሻው እጠበኩኝ ነበር ሆዴን በስዋ ቦታ ሁኖ ቅጥል ኣለ እንኳን ፕራንክ ሆነ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 жыл бұрын
የፍቅር ጥያቄ ደስ የሚለው ከወንድ ሲመጣ ነው ብቻ ከባድ ነው
@taibalara9393
@taibalara9393 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለችሁ በርቱ
@asiyeejalatuudinniislam635
@asiyeejalatuudinniislam635 5 жыл бұрын
Mashaa Allah
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
Andandii sewochi lerasachew yemihon mekap bedanbii meraxu tishhhhhh duqat eyamesalachu duqi kametillu andi fetunu yenatishen duqet erasesh layii defitesh wechii ayix 😉
@marifakemal7892
@marifakemal7892 5 жыл бұрын
ሙዚቃ ደሞ እኛን አይመለከትም ሆሆ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
የእውነት ግን እኛ ሴቶሆች ምናሂነት አሳፋሪዎች ሆነናል ሴት ልጅ ቀብረህር ስትህል ነው በወንድ ልጅ የምትወደደው ሁሁሀፍፍፍ ቆሜ ብቀህር ኢሻለኛል ወንድ ልጅን ክምጠሂቅ ወደ ሚያምረው ማንነታችን ብንመለስ ነው የሚሻለን
@hcgsv5582
@hcgsv5582 5 жыл бұрын
እሚገርም እሚገርም እሚገርም ብቃት አላቺሁ ዋውውውውው
@ዜድነኝ.መውልድ.ናፋቂዋ.መ
@ዜድነኝ.መውልድ.ናፋቂዋ.መ 5 жыл бұрын
ያንን ሠው እደምን ወደው መናገር ችግር የለውም
@meronmeronnguse4011
@meronmeronnguse4011 5 жыл бұрын
Woww kemr yamral
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 жыл бұрын
ደሞ ወዶችን አረ እነሡ ግን ለምድነዉ መወደዱን ሢያቅ የሚጠባረረዉ
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 5 жыл бұрын
በእውነት እኔ አልጠይቅል
@saadyamohammad2154
@saadyamohammad2154 5 жыл бұрын
ተመቸኝ በጣም ወደድኩት
@ኸውለትነኝየጀግናውቢላልእ
@ኸውለትነኝየጀግናውቢላልእ 5 жыл бұрын
እረ እባካችሁ አላህን ፍሩ አሁን ስለልጅቱ ሜካፕ ኮሜት ስጡ ተብላችሁልዴ በምሳሌ የፍቅርን ታሪክ አቀረቡላችሁጅ
@selamsol5845
@selamsol5845 5 жыл бұрын
ያበደ ነው በርቱ
@fefefefe2566
@fefefefe2566 5 жыл бұрын
እረ አሆ ወንድን እወድሃለው ማለት እራሴ ላይ ተጫወትብኝ ማለት ነው ደግም ላውን ወንድ እግዚአብሔር መርቆ ካልሰጠ ይከብዳል ምድረ ጥቅመኛ
@አንሻሙሀመድአንሻሙሀመድ
@አንሻሙሀመድአንሻሙሀመድ 5 жыл бұрын
ትክክል
@ሀያትየአላህባሪያ-ጸ1ቀ
@ሀያትየአላህባሪያ-ጸ1ቀ 5 жыл бұрын
ትክክል
@smaalhadi7284
@smaalhadi7284 5 жыл бұрын
ትክክል
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
የልጅታ ፊቷ ምንድ ነው ግን
@myboss6414
@myboss6414 5 жыл бұрын
እንደየ ሰዉ ይለያያል!
@munnamunna587
@munnamunna587 5 жыл бұрын
ወው ማሽአለህውድድድ
@berkedemelo7833
@berkedemelo7833 5 жыл бұрын
ዋው ሀሀሀሀሀ
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 5 жыл бұрын
ምን አልባት ከመቶ አንድ ሰው ይኖር ይሆናል እንጂ ሴት ልጅ ወንድን ስትጠይቀው ጢባሩን ይደፋባታል እሱ እንኳን ቢያፈቅራት ቀድሞ እሷ ፍቅሯን ቀድማ ብትገልፅለት ይንጠባረራል
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@uttdhy3443
@uttdhy3443 5 жыл бұрын
እር ሁሉም አድ አይደለም ቅመም
@berkedemelo7833
@berkedemelo7833 5 жыл бұрын
በትክክል ደርሣያል
@ጓልፅዮንማርያምጓልግጀት
@ጓልፅዮንማርያምጓልግጀት 5 жыл бұрын
የወሎ ቆንጆ ነኝ የወረባቦ ትክክል ነሽ
@هديهشفا
@هديهشفا 5 жыл бұрын
ሳሚ ቶብ አምሮብሀል
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 5 жыл бұрын
Woww betam aref nw bertuln ❤❤👍👍
@አላሀመዱሊላህስለሁሎምነግ
@አላሀመዱሊላህስለሁሎምነግ 5 жыл бұрын
ድስ ይላል
@mesitube218
@mesitube218 2 жыл бұрын
ድራማው በጣም አስተማሪ ነው ነገር ግን መስቀል አንገታህ ላይ አሰሰረህ እንዲህ በመንዚሟ ማሽቃበጥ ምን ይሉታል
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
Ewnet betam des telalchu
@nnnnaaaa1408
@nnnnaaaa1408 5 жыл бұрын
Yewedeshu meselebesh kkk yene konjoo
@የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን
@የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን 5 жыл бұрын
ኦራ በአሁን ጊዜ ወንዶች እራሳቸውም ጠይቀው አልተቻሉም ሴት ባጠይቅ
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 5 жыл бұрын
እረ እኔ እጠይቀዋው
@debrituadamu208
@debrituadamu208 5 жыл бұрын
እባካችሁ በአላችን አትዘጉ እካን በአገር እየኖራችሁ አይደለም በዉጭ የምን ኖረዉ ወድ ልጅ ነዉ የምጠይቀዉ ትዉልድን አታበላሹ የሳ ካለዉ ምን ቢደረደር ለማንም አይወንም ይቅርታ ማለት አለባችሁ ??????
@fekiradismelkie5724
@fekiradismelkie5724 5 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እውነት አንዲት እህቴ ልክ እንደ እሷ የምትወደውን ሰው አጥታለች ግን ከባድ ነው
@ekruekru9038
@ekruekru9038 5 жыл бұрын
አኡዙቢላ መጨረሻዉ ሳይ ደነገጥኩ
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 жыл бұрын
ይሄውተወደድኩት 6አመቴ አድምቀንእወድሀለሁብየአላቅም ታልኩት ኳስተጫወትብኝማለትነው ከሱእሰከሚመጣመጠበቅጅ
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 5 жыл бұрын
እኔ 8 አመቴ ግን እወድሀለሁ ብየ ተናገርኩ እናማ ጢባ ጢቤ እየተጫወተብኝ ነው ወላሂ ያማል በፍቅር ሢጫወቱብን
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 жыл бұрын
@@piytyhjgf7353 አብሽሪ እኔማአልነግረውም ወላሂ ከሱይጣ ከሱመቶፊትእቢብየውነው አሁንሊገለኝነውጅእኔን
@usmanmengistu5300
@usmanmengistu5300 4 жыл бұрын
Belew btmechegn rasu alsematm tewededem tetelam set bewend sr nech tenkebarerechim telesalesechim so arfachu tekemetu
@hundeyegezu6062
@hundeyegezu6062 5 жыл бұрын
desilal betam
@mereyemereye899
@mereyemereye899 5 жыл бұрын
ሰሚዪ ቆንጆ ሲያምርብቹ
@mohamdyosaf1000
@mohamdyosaf1000 5 жыл бұрын
ይመቻችሑ
@geniye5973
@geniye5973 5 жыл бұрын
ይሄ የማይካድ እውነት ነው ወንዶች ሲፈቀሩ ራሳቸውን ልክ እንደ ዕንቁ ነው የሚቆጥሩት ኤጭጭጭጭ አቦ እንደዚህ አይነት ወንዶችን ያጥፋልን አሜን በሉ ጥሎብኝ ጢባራም ወንድ አይመቸኝም
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
እኔም ውዴ አልወድም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@zanebawel1670
@zanebawel1670 5 жыл бұрын
😁👍👍👍😘
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@zanebawel1670 ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 5 жыл бұрын
በቃ ይሄው ነው እኔ ምለው ለትውልዱ ግን ምንድነው ምታስተላልፉት ወይስ ብር የምትቀበሉበ መንገድ አጣቹ ይገርማል ለማንኛው በዚህ የምትቀበሉት ብር እሳት ነው ሚሆንባቹ ሳይረፍድ ንስሀ ግቡ
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12
28:58
EBC Entertainment
Рет қаралды 172 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН